"ታናሽ ወንድሙን በቢላዋ..." ሊያዩት የሚገባ የ14 አመቱ መልካም ወጣት ሰልጣኝ ብላቴና ምስክርነት Aug 3,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 505

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 года назад +12

    በ 14 ዓመት መንቃት በራሱ መታደል ነዉ። የየትኛዉም እምነት ተከታይ ብንሆን ፤ ይህ ፕሮግራም መልካምነትን ብቻ መስበኩ በጣም ብዙ ወጣቶችን ይመልሳል። እናመሰግናለን ዮኒ🙏

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 3 года назад +2

    በዚህ እድመህ እንደዚህ ማስረዳት የቻልክ ልጅ፣ በጣም ጎበዝ ነህ፣ ሰይጣንም እንደት ጥሩ ደረጃ መድረስ የምትችል መሆንህን ስለሚያውቅ ነው ለቀድምህ የፈለገው፣ እናም ከእንግዲህ እድል ፈንታ አትስጠው፣ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነው የምትሆነው፣

  • @seblewongel310
    @seblewongel310 4 года назад +4

    ለትውልዱ መዳን ለዚህ ትውልድ ከጌታ የተላክ ስለሆነ ተባረክ

  • @abeltesfaye6973
    @abeltesfaye6973 5 лет назад +132

    የኔ ጣፋጭ ልጅ አይዞክ ሁሉም ይቅር ብለውካል ። እግዚአብሔርም ይወድካል ሰይጣን ግን አፍሯል ተዋርዷል ። በልጅነትክ በሱስ ልተበትብክ የወጣ አናቱ ፈርሷል!

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 5 лет назад +61

    እሰይ ሳይመሽብህ አመለጥቅ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ አይዞህ አባትህ አሁን ይለመልማል እንኮን አንተ ልጁ ተመለስክለት እወድሀለሁ ተባረክልኝ አንተ አንደኛ ነህ🌹🌹🌹

  • @getegete759
    @getegete759 5 лет назад +8

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው የመልካም ወጣት አባት አስተማሪ ነህ በጣም ደስ የሚል ነው ጌታ እያስተማረ እንደነበር አንተም አስተምረህ መልካም ሰው አደረካቸው ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @cell7153
    @cell7153 5 лет назад +29

    እረ እኔ አልቻልኩም እንባየን ማቆም
    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ
    ለዚህ ብላቴና ስለደርስክ አመሰግናለው
    የኔ ቆንጆ ይህ ፍቅር የሆነ ኢየሱስ እንኳን አግኘክ

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 лет назад +19

    በእዉነት ነዉ የምላቹ ቅዱሳን ለዮኔ በጣም እንጸልይለት እግዝአቤሔር መጎሱን ጸጋዉን መፈራቱን በቻ ሁሉንም እንዲያበዛለት በዚ መሀል ሴጣን እንዳያገኘዉ ለዮኔ ተግተን መጸለይ አለብን ዮኔ ዘበንህ ይባረክ አሜን 😭❤🙏🙏

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    መልካም ወጣት ያልቀየረው ያላስለቀሰው ሰው አለይሆን ዘመንህ ብሩክ ይሁን ዬኒዬ ባሁን ሰአት ትምህርቱን አብሬያችሁ ብካፈል በምን እድሌ ዘመንህ ይባረክልኝ የኔ አንደኛ እንደዚህ ቆሽሸን ወደ እራሱ እየሰበሰበን ላለ ጌታ ስሙ ለዘለአለም ብሩክ ይሁን የሰራዊት ጌታ እግዛብሄር አመሰግንሃለሁ ጌታዬ ወዳጄ ጠባቂዬ አባቴ ለዘላለም ክበርልኝ።

  • @sabina8805
    @sabina8805 5 лет назад +3

    ወይ ጉድ የማናየው ነገር የለም ስንት ትውልድ ነው ያለቀው ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለደረስክልን ሀገራችንን ስላሰብክ ተባረክ.. የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ጌታ በጥዋቱ ደረሰልክ.. ዬኒዬ ተባረክልን እንወድሀለን!

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 лет назад +17

    አረ ኢየሱስ ድንቅ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ ዮናታን ❤❤❤❤🙇🙇🙇

  • @RoofG
    @RoofG 5 лет назад +60

    ህፃናት ሁሉ አለቁ። ጌታ ሆይ ንስሃቸው ይፅና። 😢😢😢

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 5 лет назад +5

    ይገርማል እግዚአብሔር ድንቅ ነው እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሁሌ ይሄን ፕሮግራም እከታተላለው እውነት መልካም ወጣት ዮሐንስ እግዚአብሔር ይወድካል

  • @zolazelalem2621
    @zolazelalem2621 4 года назад +4

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዮናታን ዘመንህ ይባረክ እኔም መልካም ወጣት እንድሆን ፀሎት አድርግልኝ ውስጤ ባጣምነው የተሠማኝ ያለሁበትሱሰኝነት በጣም አሳዘነኝም አስለቀስኝም እንደዚህም አለእንዴ እስክልድረስ አንተ መልካምሰውነህ ኑርልኝ ወንድሜ እወድሀለሁ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +9

    እግዞህ የኔ ጌታ አንተ ፃዲቅ ነህ የሟቹን ሞት የማትወድ የምትራራ አምላካ ይህን ብላቴና ስላዳንከው ስምህ ይባረክ ጌታ ለበረከት ያርግህ

  • @etaeta493
    @etaeta493 5 лет назад +13

    ጠፍተን ሰሌን ፈልጐ የገኜን እግ/ር ይመስገን እንግድ ወንድሜ ጌታ እስከ መጨረሻ ይሻከምህ ዕድምህን ሁሉ ጌታ ይጠብቅ ፅናቱን ይስጥህ ደግሞ ዮኒ በጣም እወድሃለው

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 5 лет назад +11

    ወይኔ የኔ እየሱስ ምን ይከፈልሀል ተመስገን ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ዮኒ አደኛ ያባቴ ልጅ

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 лет назад +2

    ዮኔ በእዉነት ዘበንህ የተባረከ ይሁን እግዝአቤሔ ለትዉልድ አንተን ስላስነሳ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ማሙሺዬ ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ሰቶ በቤቱ ያኑርህ የኔ ዉድ አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ቀድሞሀል ካሁን በዋላ በማስተዋል እሱን በመፍራት አገልግለዉ ትልቅ ቦታ ያደርስሀል አልፎም የመንግስቱ ወራሽ ያረግሀል በርታ ተባረክ ዉድድድድ
    ክብር ትዉልዴን ወደ ቤቱ ለሰበሰበልኝ አምላክ ይሁን አሜን 😭😭😭😭😭❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 5 лет назад +3

    ጌታ አግዚአብሔር ስሙ ላዘላለም የባረክ አሜን
    ተመስገን አሜን አሜን ምን ይ ሳንሀል የወደቀውን የምታናሳ አሜን ዮንዬ ዛመንህ የባርክ አሜን

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 5 лет назад +12

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ አንተ አንደኛ ነህ እንኳንም ባጭሩ አይተህ ተመለስክ እየሱስ ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅር
    @ፍቅርያሸንፋልፍቅር 5 лет назад +42

    እኔ ሙስሊም ነኝ ዬኒን ሳላደንቀው አላልፍም አምላክ ብርታቱን ይስጥህ እድሜክ ይርዘም ዘመንክ የተባረከ ይሁን የትውልድ መሪ ነህ አከብርሃለው

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 5 лет назад +14

    የእግዚአብሔር ቃል መስታወት ነው። መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ።

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 лет назад +139

    ወይ ጉድ ለእነዚህ ሁል የመፀለይ ሀላፊነት አለብን ለዮኒም የመፀለይ የመደገፍ ሀላፊነት አለብን

  • @ሰለማነውሁሉከጌታእግዚቤሐ

    ጌታ ሰሙ ያታባርካ ይሁን ሰጦን. ቂጥሊ. ይቤለባል. ተባርካ. አሜንንንንንን. ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 5 лет назад +1

    የኔአንደኛ ብዬሀለሁ ጌታ በብዙ ይባርክህ ዮንዬ ያዩህ ይባረኩ የሰሙህ ይባረኩ በዚህ ሰአት የስንት ቤተሰብ እናቶች አባቶ እያረፉ ነው በነዚህልጆች ነፃ መውጣት ጌታ ይባረክ ዮንዬ እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ለኔ ገን እምነት ተግባር ስለሆነ ተግባርህን እወደዋለሁ።

  • @sabasaba5455
    @sabasaba5455 5 лет назад +2

    እግዚያአብሔር ሆይ ቃላት የለኝ ለምትሰራው ስራ አባ ተባረክልኝ ዮኒዬ በእውነት በአንተ አልፎ የሚሰራ የሁሉ ፈጣሪ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ተባረክልኝ ዮኒ ጌታ ይረዳኛል የዛሬ አመት የኔንም ልጅ እልካለው የዘንድሮ አለፈብኝ

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አይዞክይ ወድሜ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔ መልካም አባት ጌታ በፍቅር ሰለጠራሀቸው ስለመለስካቸው ተባረክ ዮንዬ የትውልድ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የኔ መልካም ሰው

  • @SalwaSalwa-uk9gi
    @SalwaSalwa-uk9gi 5 лет назад +1

    አቤት ጌታ ስንቱን ታደከው ዮኒ ጌታ ይባርክ ትውልድን ከሞት ማስመለጥ ቀላል አይደለም አንድሰው ማስመለጥ እራሱ ትልቅ ነገር ነው አውንም ያብዛል ተባረክ ከፍ በል

  • @galanetube7881
    @galanetube7881 5 лет назад +1

    wowo Geta Yebarkhiiii አይዞህ አቡሽዬ አምልጠሀል በጨቅላ ነትህ ሊቀጥፍህ ያለው አውሬ የተወጋ ይሁን ።ተመስገን አባዬ ስምህ ይባረክ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    የማቹን ሞት የማይወድ ኢየሱስ ደረሰልክ አንተ ብላቴና በቤቱ ተተክለ ቅር በኢየሱስ ስም ሰክላ በሰርው እንዳለ ኢየሱስ እኔንም ስራኝ እንደገና የመፍቴ ሰው መሆን እፈልጋለው ከአይኔ እንባን ማቆም አቃተኝ ዮህ ብላቴና አንጀቴን በላኝ 😢😢😢😭😢😢ዮንዬ ሁሌሜ ስለአንተ እጸልያለው ቀኝ እጄን እሰጣለው ✋

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 лет назад +2

    እግዚአብሄር መልካም ነው ወንድሜ የይቅርታ አምላክ እንኳንም ከመጥፎ ነገሮችህ ተመለስክ ተባረክ ዩኒየ አንተ መልካም ሰው ተባረክ

  • @የደሙፍሬነኝጌታየረዳኝ

    ጌታ ሆይ ተባረክልኝ እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም 😭😭😭😭😭😭😭ፍቅር ነህ አባ

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba5823 5 лет назад +2

    ክብር ለጌታ ይሁን አስለቀሳችሁን ዮኒዬ እድሜህን ያርዝመው

  • @ተሸለችኤልያስ
    @ተሸለችኤልያስ 5 лет назад +1

    አይዞክ
    የጌታ ፍቅሩ ይጋርማል እድሜ አይጋዳብህም አንተን እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ሰው ብሆን መቼ እንዳዝ ይሰባስብ ናባር
    ዮንዬ አንተን የሰጣን የእግዚአብሔር ስም ከዘለለም እስከ ዘላለም ይባረክ
    ዮንዬ ዘማን ይባረክ ስዎዲህ ❤️❤️❤️

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 лет назад +1

    አይዞክ uuuf የእኔ ማር ጌታ እኮ መልካም ነው ገና በትንሽነት ልውጥ አፉ የከፍታው መንጋጋው ዛጋው እግዚአብሔር ዮኒዬ አንተ 1ኛ ጌታ አብዝቶ ይባረክ

  • @mrthagetchawe1012
    @mrthagetchawe1012 5 лет назад +78

    ጌታ ሆይ 7ዙርወንድሜን እና ልጆቼን ንካቸው

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 5 лет назад +7

    ወይኔ ዝምብዬ ጌታንልባርከው😭😭😭😭 አንተ ወደጌታቅረብ ምርጥ ልጅ ትሆናለህ ጌታ ታድግሀል

  • @tenayedamisetenaye6859
    @tenayedamisetenaye6859 5 лет назад +2

    ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ስላጎባኛህ አመሰግናለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዮኒዬ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃሎ

    • @rehobotjtube3987
      @rehobotjtube3987 5 лет назад

      ruclips.net/video/twujJqnTDos/видео.html ኢየሱስ መረጠን

  • @bezadesu3492
    @bezadesu3492 5 лет назад +26

    ኡፍፍፍፍፍ ሁሌ ስሰማ አልቅሼ ልሞት ነው ዮኒዬ የኔ ወንድም ዘመንክ ይለምልም ኢትዮ ስመጣ የመጀመሪያዬ እቅዴ አንተጋ መጥቼ መማር ነው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @tametamee8361
    @tametamee8361 Год назад +3

    ዮኒ አንተ የኢትዮያ ወጣቶች አባት ይህ እግዝአብሔር ይባርክልን !!!!!!

  • @zaratube608
    @zaratube608 5 лет назад +9

    መልካም ወጣት ምስክርነት ፕሮግራም ባየው ቁጥር ማልቀስ ነው ዮን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @mezmurtube4264
    @mezmurtube4264 5 лет назад +3

    ዬኒ የብዙዎች አባት ተባረክ በረክትህ እንደውቅያኖስ ነው አትጠራጠር

  • @mastewaldaniel9829
    @mastewaldaniel9829 3 года назад +1

    የኢትዮጵያን ወጣቶች የታደገ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 лет назад

    Yichilal yene geta yetefawin magigenet simu yibarek yene eyesus tebareku birukane geta yasadigih yene konjo bless you prophet yonatan with your family

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 5 лет назад +11

    ማርሴልን ላይክ ማድረግ እ/ርን ማመስገን፣ ለዳኑት መፀለይና አገልግሎቱን ባለን መደገፍ የፍቅር ግዴታችን ነው!
    ክብር ክብር. ክብር ለእ/ር ይሁን በእ3የሱስ ስም!

  • @Hiru2019
    @Hiru2019 5 лет назад +1

    አምላክ ይባርክህ ዮኒ፡ ለትውልድ ፡ለሀገር የሚጠቅም ስራ አየሰራህ ነው!!! ብዙዎች ሀገርን ሊያፈርሱ ሲሮጡ፡ ህዝብን ሲያፈናቅሉ፡ አንተ የተጠራህበትን አላማ ተገንዝበህ ለሌሎች ተርፈሃል!! አምላክ ይርዳህ! በርታ!!!

  • @masaret2849
    @masaret2849 5 лет назад +3

    እግዚአብሔርን ይህ ልጅ ልክህ እንድ
    ወንድሜ ነዉ 😭😭😭 አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ተመልሷል እድሜና ጤና ለ ዮን ይሁን

  • @tulahsithulashi6458
    @tulahsithulashi6458 5 лет назад +2

    እረ ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ግን በጌታ ፍቅር እኛም መቀየር እንፍልገልን ትምህርቱን ልቃቁልን በጌታ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 лет назад +230

    ስንተኛ ነው እሱ እስኪ ።ለኔ 1 ኛ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ።ወጣቱ ላይ የሚሰራው ከሱስ የማራቅ ስራ መልካም ነው ባይ ነኝ

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 лет назад +4

    ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ግን አሰልጣኝ ብቻ አይዴላህም አባት ነህ ይሲቱን እንባ ተናበላክ ከሲቱ ጋር ትጨናቀለህ ቡሩክ ነህ

  • @addis1395
    @addis1395 2 года назад +1

    እድለኛ ነህ ተመለስክ ጌታ ይመስገን

  • @brkal3658
    @brkal3658 5 лет назад +41

    ከአገር ወጪ ያለን አልቅሰን ሞትን ክኮ ወይ ጌታ ቸር እኮነክ እደሰው አይደለክም ...

    • @mt-nd5fp
      @mt-nd5fp 5 лет назад

      በጣም ልብ ይነካል የኔ ወድም እድግ በል 😍🙏🙏

  • @meerymeery7682
    @meerymeery7682 5 лет назад +26

    ዩናታን.3000ሺህ..እራት.ቁርስ.ምሳ...አብልቶ.ውጪ.ብዙ.ነገር..በእውነት. ልንረዳው.ይገባል.ዛሬ.አሳዘነኝ.50.አምሳብር..ድረስ.ሲጠይቅ.በእውነት. ሲድኑ.ደስ.እንደሚለን.እንርዳቸው....እግዚአብሔር. ይባርክ. ዩኒ.አሳዘንከኝ....

    • @enbilatube2193
      @enbilatube2193 5 лет назад +1

      የቤታቸውን ችግርና ጸላይ መንፈስን ሐሳብ እያስፈለፈለ እንዲመሰጡ የሚያደርግ ፓስተር፤ ዳሩ ግን የእውነተኛ አምልኮት እውነተኛ አስተማሪ ሐሰተኞች ነቢያት በዚች ምድር በዙ!! የሚገርመው ከሱስና መጠት፣ ስርቆት፣ ስድብ፣አለመታዘዝ እኒህ ዓመሎች ልማዶች ናቸውና በቤተሰብ ምክር ጥሩ ስነ ምግባር በማሳዬት ጸበል በመውሰድ የሚሻል ጠባይ ነው፣ግን በመድረክ አቅርቦ እንዲያሳፍራቸውና ወደ ንሥሃ የተመለሱ ስለሚያስመስላቸው መንፈሱ እውነተኛ አምልኮት መስሎ ይታያቸዋል ለአማኞች ለተጸለየላቸውም መድረክ ተዓምር ተበሎ ለተደረገላቸውም፤ ይህ ሁሉ ቅጥፈትና ሐሰት ነው አዳሜ አትሸወዱ መነፈሱ አደገኛ ነው ዳሩ ከሱስ ያስቀረ አስመስሎ የምትበልጠዋን ነፍስን የሚነጥቅ ዲያብሎስ ትምህርት መድረክ ነው፡፡

    • @habeshatrends9007
      @habeshatrends9007 5 лет назад

      Ewnet new dingil mariam amalagitua tibarkih/tibarkish edmewoten medhanialem yedingil lij yarzimew.

    • @የሂዊታላቅእህትነኝ
      @የሂዊታላቅእህትነኝ 5 лет назад

      @@enbilatube2193
      ይገርማል!!
      ዳቢሎስ ምን እንደሁ መጀመሪያ ለይተው ይወቁ!!

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 года назад

      @@enbilatube2193 ህጂ ከዚህ የስይጣን ቁራኝ

  • @hannaabraham5027
    @hannaabraham5027 5 лет назад +1

    የዘመኑ ልጆች ለሁሉም የፈጠኑ ናቸዉ በ14 አመት ይገርማል ጌታ ግን መልካም ነዉ

  • @elenigebreegziabher4959
    @elenigebreegziabher4959 5 лет назад +36

    እኔ ከኦርቶዶክስ ነኝ ይህን አይቸ አለማንባት አልቻልኩም😭😭😭ልብ ይሰብራል ትውለድ እንዲህ ተጨንቆ:ተሰብሮ ማየት በጣም ያማል.........ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ ያከበርካት ትዉልዶን የቀሰቀስክላት ኢትዮጵያ ብድርህን ትክፈልህ!!!

  • @diboramuleta5167
    @diboramuleta5167 2 года назад

    Yene wed tebarek yoni ye egzabihern zemenikn yobarkew abate 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️geta ke kifu Hulu yitebiqik 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 лет назад +1

    የእውነት ነው የምላችሁ ላታምኑኝ ትችላላችሁ በፊት ዩቲብ ገብቺ ፊልምና ዘፈን ብቻ ነበር የማየው አሁን ግን ሱስ ሁኑብኝ ዮኒን ፕሮግራም አያለሁ ሳይ ግን ዝም ብዬ ማየት አልችልም ልክ ማየት ስጀምር ከውስጤ እንባዬ ይመጣል ተጀምሮ እስከሚያልቅ አለቅሳለሁ ለምን እደማለቅስ ግን እስካሁን ለኔም ጥያቄዬ ነው አልገባኝም እኔ የኦርቱዶኩስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዮኒን ስሰማው ያለማቋረጥ አለቅሳለሁ ለምን እደሁነ ባይገባኝም ዮኒ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @ሠላምአበበ-ረ1ጨ
    @ሠላምአበበ-ረ1ጨ 4 года назад

    Yoniye tebarek dnk new .Geta yesus Zemenkn Hulu ybarklh.

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +10

    ጌታ እኮ የንደገና አምላክ ነው 🙏😭😭

  • @SisiaMohd
    @SisiaMohd 3 месяца назад

    ዮንዬ ዘመንህን አምላክ ይበርክ የፍቅር ሰው ነህ በጠም ነው ምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤተሰብን ከቤተሰብ ጋር መስተረቅ ❤❤❤❤❤❤ ለሁሉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @enbilatube2193
    @enbilatube2193 5 лет назад +1

    የቤታቸውን ችግርና ጸላይ መንፈስን ሐሳብ እያስፈለፈለ እንዲመሰጡ የሚያደርግ ፓስተር፤ ዳሩ ግን የእውነተኛ አምልኮት እውነተኛ አስተማሪ ሐሰተኞች ነቢያት በዚች ምድር በዙ!! የሚገርመው ከሱስና መጠት፣ ስርቆት፣ ስድብ፣አለመታዘዝ እኒህ ዓመሎች ልማዶች ናቸውና በቤተሰብ ምክር ጥሩ ስነ ምግባር በማሳዬት ጸበል በመውሰድ የሚሻል ጠባይ ነው፣ግን በመድረክ አቅርቦ እንዲያሳፍራቸውና ወደ ንሥሃ የተመለሱ ስለሚያስመስላቸው መንፈሱ እውነተኛ አምልኮት መስሎ ይታያቸዋል ለአማኞች ለተጸለየላቸውም መድረክ ተዓምር ተበሎ ለተደረገላቸውም፤ ይህ ሁሉ ቅጥፈትና ሐሰት ነው አዳሜ አትሸወዱ መነፈሱ አደገኛ ነው ዳሩ ከሱስ ያስቀረ አስመስሎ የምትበልጠዋን ነፍስን የሚነጥቅ ዲያብሎስ ትምህርት መድረክ ነው፡፡

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 5 лет назад +33

    Things always can be over mind but God has a power to control all with his son's name Jesus!

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን

    ጣፋጭ ነህ፡ እግዚአብሔር የምሕረት አምላክ ነው በምሕረቱ፡ ያሳድግህ💓😢😢

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 5 лет назад +4

    ዮኒ ብዙ ስው እየልወጠ ነው እኛ እምንፈልገው ትውልድን እሚቀይር እስላም ይሁን ጵንጢ ኦርቶዶክስ ምንም ጥሩ ዜጋ አገሩን ቤተስቡን ምወድ

  • @destabirhanu1384
    @destabirhanu1384 5 лет назад +21

    i am so happy for this kinds because of has thinging God blease you yone

    • @iraguhaliliose4512
      @iraguhaliliose4512 4 года назад

      Please subtitles we want to hear what you say or you sing cause we don't understand what you say I am Rwandese

  • @HananHanan-nv9wz
    @HananHanan-nv9wz 5 лет назад +1

    ጌታ ሆይ የኔንም ወንድም አስብልኝ ባክህ ጌታ ሆይ አንተ የሰውን በደል አትቆጥርም ይቅር ባይ አምላክ ነክና ባክህ አባባ የኔን የባሪያህን ፀሎት ስማ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @rehobotjtube3987
      @rehobotjtube3987 5 лет назад

      ruclips.net/video/twujJqnTDos/видео.html ኢየሱስ መረጠን

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 5 лет назад +1

    ፌቴ በእንባ ታጠበ ይህ ጩጬ ስውን ማሳዘኑ ገብቶት ሲፀፀት ሳይ እናቱን ማሳፍሩ ልቡን ሰብሮታል እግዚአብሔር ይቅር ባይ ማሀሪ ነው አይዞህ ውዴ ::ኦርቶዶክስ እህትህ ነኝ :: ቤትኛውም መንገድ ምልካም ስራን አበርታታለው ሀገር ተርካቢዎች ናችሁ ነገ ::የወታቶች መቀየር ኪሳራ የለውም ዮኒም ለዚ መልካም ስራ ያነሳሳህ ጌታ ይባርክ

    • @rehobotjtube3987
      @rehobotjtube3987 5 лет назад

      ruclips.net/video/twujJqnTDos/видео.html ኢየሱስ መረጠን

  • @ok4757
    @ok4757 5 лет назад +12

    ክብር ልጌታ ይሁን አሜን ተባረኩልኝ በብዙ all🙌🤗💯✅

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 лет назад +1

    ጌታ ይባረክ ስላስመለጠህ አተብላቴና በቤቱ ያሳድግህ ተባረክዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 5 лет назад +1

    You are #1 yene konjo egziabher zemenhn ybark amltehal ahun. Thanks God for your Grace and mercy for us🙏❤😍 yoniye egziabher zemenhn ybark.

  • @Dinka73
    @Dinka73 5 лет назад +2

    Yonatan, the man of God, we praise God the almighty for annoiting you to prepare this generation for the will of God. We Love you and pray for you.

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 лет назад +2

    እእእእእ. ጎቦዝ. ዎንድሜ ሰይመሽብህ ተመለስክ. ያደረሰልህክ ጌተ ክብሩን እሱ ይዉሰድ. አንታ ልጅ. ነጌ የ አገር መድሀንት ኖ ምትሆንዉ. ታበረክ ዮንዬ. 🙌🙌🙌🙌💖💖❤❤

  • @yanitkeya1819
    @yanitkeya1819 5 лет назад +2

    እየሱስ ጌታ ነው የእግዛብሄር ሰው ዘመንክ ይባረክ

  • @bezabezay8844
    @bezabezay8844 4 года назад +2

    ጌታ ይክበር አሁንም ደርሶልሀል የኔ ጣፋጭ ወንድም

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 лет назад +2

    በጣም ይገርማል ጌታ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ዘበናችን ይባርክ

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ

    ክፋ አመሌን አይቶ ከቶ ያልሰለቸው አስቸጋሪ ባሕሬዬ ልቡን ያላራደው
    በፍቅር አሽነፈኝ የራሱ
    አደርገኝ የማይገባኝን ክብር
    አለበሰኝ።

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ እድሜህ ሰይጣንን አሳፍረሀልነ ነርታልን የነገ ተስፍ ነህ ዪሀንስየ እድግ በልልኝ አሜን።

  • @መሰረትጌታይሰጠኝስሜነው

    የምር ዮንዬ አይኔን እያመመኝ ነው አብሬ እያለቀስኩ እዳልተወው ፍቅር የሆነ ትምህርት ነው ወጣተች ሲለወጡ ማየት ፀጋውን ያብዛልክ ዮንዬ እወድካለው

  • @israelisrael3670
    @israelisrael3670 4 года назад +1

    እኔግን ኣንድ የሚገርመኝ ከሁሉም ሰባኪዎች ማለትም ከጼንጤዎች እንደ ዬኒ የሚማርከኝ የለም ስያስተምር ልብ ይነካል እውነትም የጌታ

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 5 лет назад +5

    የኔ ቆንጆ አሁን በቶሎ አምልጠሀል ወደፊት አንተ ጥሩ አስተማሪ ትሆናለህ ዳግም እጅ እንዳትሰጥ በርታ ብዙ ስራ ይጠብቅሀል።ጎበዝ ልጅ!!!!!!!

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 лет назад +3

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ
    እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 5 лет назад +2

    የምሕረት አምላክ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ🙏🏼

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 лет назад +2

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ለዚህ ብለቴና ሰለደረሰክ አይዞክ ስይጣን ተዋርዶዋል

  • @beminetnee8807
    @beminetnee8807 5 лет назад +1

    ልቤን ሰበርከከው የኔ መልካም የልጅነት ዕድሜህን ልጅነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 лет назад +2

    እንኳን ጌታ አስመለጠህ
    የምገርም ነዉ የጌታ ምህረት

  • @samib286
    @samib286 2 года назад

    Tebarek geta zemenik yibarek

  • @መቅድየጌታልጅ-ጀ2ተ
    @መቅድየጌታልጅ-ጀ2ተ 5 лет назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭 እንኳን የጌታ ሆንክ የኔ ጣፋጭ እግ/ር ይቅርባይ ነው የሁላችንንም በደል ይቅር ይበለንና ይሰብስበን በጉያው

  • @mesitube318
    @mesitube318 5 лет назад +1

    uuuufffff yena geta yleyalek eko slezichi nefs tebarek

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 лет назад +1

    ዮኒዬ ቃል አጣው አንተ ደግ ሰው ኑርልን የትውልድ አባት ነክ ስለ ትውልድን እረፍት ያጣል

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 лет назад +2

    ወንድሜ እንኳን ወደ እግዝአብሔር ቤት ተመለስክ ዮንዬ ኣይ ላቭ ዩ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜🌹🌺🍀💐🌸

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    14 አመቴ ነው ሲል ኢትዮ እናቴ ጋ የማሳድገው ልጅ አለኝ ልጄ ትዝ አለኝ ጌታ ሆይ ቃል ገብቻለው ላሳድገው እባክህን በደምህ ሸፍንልኝ የኔ ቆንጆ ልጅ አይዞክ ይቅር ብለውካል ሁሉም በርታ አረፈደም በጊዜ ደርሶልካል ጌታ

  • @abenbirhanu2664
    @abenbirhanu2664 5 лет назад

    Yoniye btmm nw miwedh Geta yibarkih hulachiwum yemarsil ena serategnoch tebareku ,1 ngr biyastekakilu des yilegnal RUclips lay melekeku videowoch rihsachewun ye film atasmeslut bakachu ...

  • @ababaatsegaye4837
    @ababaatsegaye4837 5 лет назад +7

    😭😭😭uuuufii Iyesusii getanoo haleluyaa ❤💔💔💔💔😭😭

  • @elsabettarefe79
    @elsabettarefe79 5 лет назад +3

    Wayyyi yoni getaa yeberkee yene merte sewu 😍😍😍😍😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Esheltube
    @Esheltube 5 лет назад

    Yoni tebarak Geta zemenihn yibark

  • @millenabraha6538
    @millenabraha6538 5 лет назад

    Egziabher zemenhen yebarkew...enenem betseloteh asbegn adera.

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስትናየ

    ያስለቅሳል ከነ እዩ ጩፋ ይሄ ይሻላል ትክክለኛ ስራ ነው የምስራው
    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መልካም ስራ ስለምሰራ ሰፕስክራፕ አደረኩህ

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 5 лет назад +1

    ዮኒዬ።ዘመንክ፡ይለምልም።ጌታ።ያግዝክ

  • @endashwberhanu458
    @endashwberhanu458 2 года назад

    Yeweni,bewunet,Egzabher,ybarkh,ewedhalehu

  • @AaaBbb-xi6hc
    @AaaBbb-xi6hc 4 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል እኔም በእሱ እድሜ
    እያለው ነበርኩ ።አታስብ እኔም ያንተእኩያ
    ነኝ ከእናቴ ሰርቅ ነበር ራሱን እስከሚያውቅ
    ነው።😭-😭😭-😭😭😭---
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭።