ኦፕራሲዮኑ ተሰረዘ [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Комментарии • 521

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 3 года назад +30

    በእውነት እግዚአብሔር ይችልበታል ለቅሶን በሳቅ መቀየር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @thegloryofgodthegloryofgod7199
      @thegloryofgodthegloryofgod7199 3 года назад

      ሃሌ ሉያ እልልልልልል እልልልልልል ጌታ ይመስገን ኡኡ 👋🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕Man Of GOD I Will Always Miss You And Your Grace

    • @ainidaddy3619
      @ainidaddy3619 3 года назад

      አሜን

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 3 года назад

      ደምሪኝ

    • @biruktawitassebe9647
      @biruktawitassebe9647 2 года назад

      Amen

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 3 года назад +68

    ሀናንየን ምትወዷት ላይክ ግጩኝ በጣም ያሳዘነችኝ በጣም ነው የወደድኳት

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 года назад +65

    የኔ ቆንጆ ስትጣፍጭ እንዲህ ፍትት ብለሽ ኑሪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +30

    የሚስኪኖች ፈጥኖ ደራሽ እየሱስ🙏🙏🙏🙏 እንኳን ደረሰልሽ
    የህፃኑ አመሰግናለሁ አባባሉ 🙏🙏🙏🙏🙏 በልጅነት ውስጥ ያለ የሀዘን ቅልቅል አለበት እንኳን አባት የሚሆነው ጌታ በዚህ እድሜ ደረሰለት አባት ተው አልተው እሱ ካለ 🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад +26

    በጣም ግሩም ነው የጌታችን ሥራ
    እንኳን ኢየሱስ ደረሳሽ ተባረኪ
    ሕፃኑ ስነገረ በጣም ነው የለቃኩት
    ልጅሽም ተባርኮሃሎ አሜን በብዙ ተባረኩ ኢየሱስ ያሰርፋል ያድናል ይተዳገል አሜን

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 3 года назад +16

    ያድናል ይህታደግማል የምለው እንዲሁ በከንቱ አይደለም የኔ ጌታ የውስጥን የጓዳን ቋጠሮ የምትፈታ እሰይ እልልልል ክብሩ ለጌታ ብቻ ይሁን እህቴ ሀናን እንኳን ይህ ደግ ጌታ አሳረፈሽ እድሜ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ

    • @emebatbelaynh9668
      @emebatbelaynh9668 3 года назад +1

      እዉነት ነዉ አንቾ ጌታችን ድንቅ ነዉ ስሙ።ይባረክ💌

    • @madinam1746
      @madinam1746 3 года назад +1

      Amen tabaruk

    • @charbelelkhoury3486
      @charbelelkhoury3486 3 года назад +1

      እውናትም አዎ ያድናል እንደጋና ይታዳግማል ክብር ለሱ ብቻ ይሁን
      እኔንም ያድናኛል ይተደጋኛል ያስመልጠኛል አሜን

    • @charbelelkhoury3486
      @charbelelkhoury3486 3 года назад +1

      እውናትም አዎ ያድናል እንደጋና ይታዳግማል ክብር ለሱ ብቻ ይሁን
      እኔንም ያድናኛል ይተደጋኛል ያስመልጠኛል አሜን

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 3 года назад +16

    ያኛውንም ቪዲዮ አይቸው ነበረ ፣ አመሰግናለሁ የሚለው ሕጻን ጌታ በብዙ ምሕረቱ ይጋርደው ይባርከው። ኢየሱስ በሰማይ በምድር በሁሉም ስፍራ ጌታ ነው።

  • @emebetjiba9567
    @emebetjiba9567 3 года назад +2

    ያድናል ይታደጋል የኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና ሰላሙን ያብዛልሽ ተባረኪ እህቴ ሃናን እሱ ይጠብቅሻል እግዚአብሔር ይረዳሻልና በሱ ብቻ ተደገፊ፡፡

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 года назад +20

    በጣም ውብ ቆንጆ ልጅ ነሽ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክ

  • @zebibaendris2369
    @zebibaendris2369 3 года назад +5

    ማማየ አላህ ይመልስሽ ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይምራሽ

  • @mashi3992
    @mashi3992 3 года назад +11

    ኢናአሊላሂ ወኢናአሊላኢ ራጂኡል ሀሲበላሁ ነኢመል ወኪል አላህ ይመልሽሽ

    • @tadbirbirsa1942
      @tadbirbirsa1942 Месяц назад

      Hooo ere benateh eyesus yadenal

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase Месяц назад

      ምን ማለት ነዉ ስለዳነች መቅናት ነዉ ምመስለዉ አይዞህ ይብራልህ😢

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph5659 3 года назад +2

    ሄኒዬ ተባርከሃል! እግዚአብሔር ሆይ ልጆችህን ከያሉበት እየሰበሰብክ ስለሆነ ስምህ ለዘለዓለም ይባረክ! አሜን! አሜን! አሜን! 🙏🙏🙏 እህቴ እንኳን ወደ እግዚአብሔር ቤተሰብ ተቀላቀላችሁ ተባርካችኋል! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asterdamei5507
    @asterdamei5507 3 года назад +6

    የኔ ቆንጆ እባሽ ተጠርጒ ስላየሁት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 месяца назад

    ❤❤❤አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️🍇🍇

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 3 года назад

    Geta simu yebarek, Nebey heneye tebarekkkk🙏🙏🙏🙏🙏✍🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥yemenfesu esat bante west endale aychalehu geta ahunim seganan akim yechemerleh Tebarekkkkkk

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ኤሬ የዝችን ልጂ ስልክ ስጡን በጣም ብዙ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን አሉ ትረዳለች እባካቹ ይን ኮመንት አንብቡ እርግጠኛ ነኝ ሕህወቱዋ ይቀየራል

  • @daresaid5383
    @daresaid5383 3 года назад +2

    የኔ ኢየሱስ ለየት ያለ መድኃኒት ነው እሱን ይዤ ያን ስቃይን ከየት ለግኘው የለም አጠሁት የለሚ የለም ፈላኩት የለሚ ጌታዬ ይክበር ለዘላለም ኢየሱሴ ይክበር ለዘላለሚ የኔ ጌታ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይባረክ

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 года назад +36

    ያድናል ይታደጋል ስንል ዝም ብለን አይደለም አይተነው ነው

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን ጌታዬ

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 года назад +52

    ሁሉ በእርሱ ሆኔ🙏🙏🙏🙏

  • @AlmazKasu
    @AlmazKasu 5 дней назад

    Haleluya haleluya haleluya eyesus geta new prophet heni tebarek zemenk ye barek

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ 3 года назад +5

    አኡዙቢላህ. ሚነሸይጧንሯጂም. አላህይመልስሽእህቴ

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 3 года назад

      እዴት እደምትሆን እያየሻት ነው በአላህ ወይ አላህን ከመካድ አላህ ይጠብቀን😥😁🤣🤣

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ 3 года назад

      @@qonjo6613 አሚንንን

    • @ወሄነትየገጉ-ሰ7ኀ
      @ወሄነትየገጉ-ሰ7ኀ 3 года назад

      @@qonjo6613 አሚን

    • @milkacaku5953
      @milkacaku5953 2 года назад

      ሰው ቤት መተሽ የምን ሰይጣን ምናምን ነው አርፋቹ አሜን አትሉም🙄

  • @kalkidanyegeta5025
    @kalkidanyegeta5025 3 года назад +5

    ጌታ ይመስገን እንኳን ጌታ እረዳሽ እዲህ ስላየውሽ ደስ አለኝ!

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ጌታ እንኳን እረዳሽ ሰው ለብሶ ሲሄድ የውስጥን የሚያውቅ ጌታ ብቻ ነው

  • @asegedshemelis8152
    @asegedshemelis8152 3 года назад +1

    ቃሪው ዘመንሽ በጌታ የተባረከ ይሁን የኔ ቆንጆ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 года назад +15

    ድንቅ እየሱሰ ድንቅ ያደርጋል አሜን

  • @alemetusata2686
    @alemetusata2686 3 года назад

    Amen eyesuse yechelale Amen heni tebareki yeradeshe geta tebareki Amen

  • @aaee2703
    @aaee2703 3 года назад +3

    ላኢላህ ሀይለሏህ አላህ ይመልሳችሁ

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 3 года назад +6

    You are the chosen generations. God is great bless you all. Love that little boy he so sweet including his mom she is full of wisdom many more blessings

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +2

    ወልደሽ ህፃኑን ይዘሽ በእግርሽ መዋለጃ ክፍል ገባሽ አሪፍ ነው ጌታ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ዌልካም ጌታ ይወድሻል

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ

    ላች የደረሰልሽ ኢየሱስ ለእኔ በአረብ አገር ግራ ለገበኝ ለጨለመብኝ የድረስልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 3 года назад +3

    አሏህ ይህዲኪ በስ እደዚህ ያሹፉብሽ

  • @aaee2703
    @aaee2703 3 года назад +4

    አላህ ይመልስሽ አኡዙቢላህ ወድሜ አደራህን በህትህ እዳትሄድ

  • @zermariammedhani5448
    @zermariammedhani5448 3 года назад

    God blesse you my sister and your family 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻 Thanks you dear Jesus Chris for today 🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ሃናን እግዚአብሔር ይወድሻል የኔ ዉድ የኢየሱስ ፍቅር ታልቅ ነው በውስጥሽ ይጣፍጥ ተባረኪልኝ በቤቱ ያፅናሽ በዙሪያሽ ያሉትን ሁሉ ውረሺ ልጆችሽ ይባረኩ ለምልሚ
    ነብዩ ሄኖክ ዘመንክ ይባረክ እኔ እራሱ እንዴት እንዴት ምወድክ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 года назад

    የኔ ቆጆ ጌታእየሱስ ወድምሽን ቤተሰቦችሽን የሙሴል ህዝብን በወጌል እድትወርሺ ጌታእየሱስ አሳልፎ ይስጥሽ። እደእግዛብሔር ያለ ማንም የለ

  • @asegedshemelis8152
    @asegedshemelis8152 3 года назад

    ዋውው ጌታ ምን ይሳነዋል ስሙ ይባረክ
    እየሱስ ያድናል እሱ ጌታ ነው

  • @fleaaflesa3564
    @fleaaflesa3564 2 года назад

    Ameen Ameen qojoo egezaber Amatashe eelililil eyesusi ko ebifamii Atii Aleluyaa

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 года назад +1

    አሜንንንንንንን ይሁን አለ ሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንንንንን የእረዳሽ ጌታ ይባረክ እህቴ

  • @hsR-ys8bbምርቱነሽ
    @hsR-ys8bbምርቱነሽ 20 дней назад

    ሀይይይይእ እንዴት ያለኝ እትዮጵያዬ ይበርክ 💜💚🇪🇹💚💜💚💚🇪🇹🇪🇹💜🇸🇦

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 3 года назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ያድናል ይታደጋል
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን❤❤❤

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 3 года назад

    amen amen 🙏
    Amen amen 🙏
    Geta eyesus kirsitos abizito abizito yebareki tebareki babizu tsagew yebizalachu 😍😍🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menabereka8666
    @menabereka8666 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen iyesusi yibaraki🙏🙏

  • @አቢኒኤምአክሊሉ
    @አቢኒኤምአክሊሉ 3 года назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሌላ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Год назад

    ❤❤❤😢😢😢😢 እንኳን ጌታ ደረሰልሽ ሀያቲ በርቺ😊።

  • @MiruAyele
    @MiruAyele 6 месяцев назад

    Ameeen Amen Amen kibre la iyesusi elelelelele hallelujah ameeen geta yibarki tabarki babizu saga ❤❤❤❤❤❤

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 3 года назад +5

    ይቺን አንድ ፍሬ ልጅ እንኳን እግዚአብሔር ነፃ አወጣሽ

  • @saravera4082
    @saravera4082 3 года назад

    አቤት አምላኬ ህእቴ ጌታ እኮ ከሰው በላይ
    ያስደዳድራል ያንቺ እጣ ነው የኔም ግን
    ዛሬ ልጆቼ ሴቷ 7 ወንዱ 10 ይክበርልኝ ጌትዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ

    ዋውውውውውው ክብር ለጌታ ይሁንንንንን እህቴ እንካን ጌታ እየሱስ ደረሳልሺ ሄኖክ ብር ባል

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye6444 3 года назад

    yene konjo enquwan geta dereselesh betam new yewededekush tebareku hulachihum

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 3 года назад +4

    ሱብሀነላ ዲናቸዉን በደንብ የማያዉቁ ሰዎች እንዲ ነዉ በ ቤተሰብ ሚከፍሩት አላህ ሂዳያ ይስጣቹ

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 3 года назад +3

    Woooowwww yemigerm new geta Eyesus simu yibark 🙌🙏🙏🙏❤

  • @martashalhoob4679
    @martashalhoob4679 3 года назад

    Amne amne amne amne amne tabarku❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 года назад +1

    ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንንን የእህቴ የእረዳሽ ጌታ ይባረክ

  • @zarfaneshberta6483
    @zarfaneshberta6483 3 года назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ስም ይባርክ ሃልሉያ ሃልሉያ
    እግዚአብሔር መልካም ነው ቅዱሳን ተባሩኩ

  • @embetembet8300
    @embetembet8300 3 года назад

    የእኔጣፋጭበጣምነዉምታምርዉእንኳንጌታደረሰልሺ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennnnn eyesus geta new lekison besak yemikeyr geta haleluyaaa,simu yibarek yene abat heniye tsegawn yabzalik

  • @etafarawalemu9748
    @etafarawalemu9748 3 года назад +2

    Hananeye am happy for you yene konjo thank you Jesus you did for her & her family everything

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 Месяц назад

    አሜን ኢየሱስ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ምን ይሳንሀል ክብር ላንተ ይሁን

  • @konjittube8027
    @konjittube8027 3 года назад +1

    Amen. Tabarakuuuuu🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🛋🛋🛋🛋🛐

  • @AhmadPhone-o2p
    @AhmadPhone-o2p 12 дней назад

    hasu hasukoe haleluya hasukoe haleluya xoossayi merinu galatao ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️💪📖💪📖📖🍇🍇💯💯

  • @zermariammedhani5448
    @zermariammedhani5448 3 года назад

    Thanks you dear Jesus Chris a agian for my sister 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @koketTomas
    @koketTomas 3 года назад +2

    Geta Eyesus Bebzu Ybarkachu Tebareku 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 3 года назад +2

    ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስምህ ይባርክ ለዘላለም

  • @destamengesha5616
    @destamengesha5616 3 года назад

    yihun ale honee .tebark yegeta sew!!

  • @ayuukenea4809
    @ayuukenea4809 3 года назад

    Amen Amen Amen Thank you jesus

  • @hayatendris9317
    @hayatendris9317 3 года назад +3

    Allah yemelsesh tekekelegnawen menged yemrash

  • @hassanmokdad5620
    @hassanmokdad5620 3 года назад

    Wowowowo haleluya Ameeeeeeeeeee Tabaraki Tabaraki

  • @Hana-df9hb
    @Hana-df9hb 3 года назад

    Paster egzabher zemen yibarek begete. Be eyesuus sim tebarek. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌😢😢😢😭😭😭tebarek. Tebatek

  • @alemigutemaa6570
    @alemigutemaa6570 3 года назад

    Tebareku babizuu zamanachuu yibark

  • @mdkhan5373
    @mdkhan5373 3 года назад

    Ameneamene amene Ameneamene amene Ameneamene amene Ameneamene 🙏🙏🙏🙏🌱🌱🌱

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 3 года назад

    አሜን አሜን እየሱስ የደስታ ምንጭነው

  • @lidiyabirhanu5580
    @lidiyabirhanu5580 3 года назад +1

    አሜን የእግዛብሔር ሰው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @yegetalijiaccount3019
    @yegetalijiaccount3019 3 года назад

    Uuuuuuuuuuuuuufffffffffff geta hoiy tebarek 👏👏👏👍👍👍👍

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +8

    እግዛብሔር ትልቅ ስራው ግሩም ነው

  • @rehelnuges6402
    @rehelnuges6402 3 года назад

    Egzaber Tarik yekeyeral bebtu zigi hayatey yetebelashew negrshe hola yeserewal God is good all the time in Jesus name 🙏

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +6

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 года назад

    Yadinal yitadegal hallelujah wideeee min yasanewal,ehit enkuwan geta dereslish prophet Henni may God bless you more

  • @asratamanuel5494
    @asratamanuel5494 2 года назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @teritadase5482
    @teritadase5482 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱሴ የኔ ጌታ የኔ ውድ የኔ አለኝታ የኔ ኃያል ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው

  • @hanidesalngi9189
    @hanidesalngi9189 3 года назад

    Hale hale luya yihun yalew HONE🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😇😇😇😇😇😇iyesus

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 3 года назад +3

    Prophet Henok you are the father of many God bless ypu.

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 3 года назад

    Hasbune allah weneamele wekile anchye hedashale lelawenme atasasechye estagfurallah

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  3 года назад

    ይህንን አገልግሎት በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ በተከታይ የባንክ አድሳሻዎች መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ።
    - Awash International Bank
    Account Number - 01352227937300
    Swift Code - ( AWINETAA )
    - Cooperative Bank of Oromia
    Account Number - 1042100010443
    Swift Code - ( CBORETAA )
    አገልግሎቱን ስለደገፉ እናመሰግናለን !
    #ይሁን_አለ_ሆነ
    JPS TV WORLDWIDE

  • @markonabiy6632
    @markonabiy6632 2 года назад

    wow wonderful oh Jesus you are the ultimate solution

  • @semharberhe5921
    @semharberhe5921 3 года назад +1

    Jesus is Lord

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 года назад

    Amen amen amen keber legzabeher yhuen yegzabher sewe nebey Henok Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @happy_woman2
    @happy_woman2 3 года назад +11

    ከተደረገለት ሰው አንደበት ምስጋና ቢወጣ አይገርምም 🥺🥺

  • @lidiaelelelelelelelelidia2185
    @lidiaelelelelelelelelidia2185 3 года назад +1

    Ameeeeeennn ameeeeeeenn🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @egfdfg1930
    @egfdfg1930 3 года назад

    የኔ ዉብ እንኳን ጌታ እረዳሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @user-iy4pg6sc8z
    @user-iy4pg6sc8z 3 года назад

    አሜን አሜን ላች የደረሠ ለኒም ይድረስጌታ

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን 2 года назад

    ጌታ እየሱስ እንኳን ደረሰልሽ

  • @ሊሊነኝየቡታጀራዋቀበጥ

    አላህ ከዉሸተኛዉ አለም ዪጠብቀን አንቺም አላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ዪመልስሽ አንተ ነብይ ነኝ ብለክ እራስክን የሰየምከዉ እንሻአላህ ነገ አንተ እና ተከታይችክ አሳማሚ ቅጣት ዪጠብቅካል የሰዉ ልጅ ወደዚ ምድር ሲመጣ በቡዙ መልኩ ዪፈተናል ግን የሚፈተነዉ በእስልምናዉ ጠካራ እንደሁን ለማረጋገጥረዉ እና እህት አንድ ነገር ልንገርሽ የዚ ምድር ቆይታሽ በዛ ቢባል80አመትነዉ ከሞት በሃላግን አሳማሚ ቅጣት ዪጠብቅሻል እና አላህን ዪቅርታ ጠይቀሽ ተመለሺ ለ80አመት ደስታ ብለሽ የዘላለሙን ደስታ እያጣሽነዉ

  • @AsAs-yz7wv
    @AsAs-yz7wv 3 года назад

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene

  • @rahelelias5876
    @rahelelias5876 3 года назад

    Amen❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @danydan6662
    @danydan6662 3 года назад

    Woww Hannanye, GETA EYESUS BARYAW ENA TAMAGN AGELGAYU ADRGO YAKUMSH ! TEBAREKI

  • @samiraadm2285
    @samiraadm2285 3 года назад

    Amennnnnn hallelujah kibare lageta yune geta zemanshe yebareke edaney nashe

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 года назад +10

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አለ ሙሴ