ባለስልጣኑ ጎዳና ወድቆ [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Комментарии • 157

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  3 года назад +13

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

    • @hannagetalilj657
      @hannagetalilj657 3 года назад

      Shalom my god bless you
      Amen amen amen amen amen

    • @gantiasafa8837
      @gantiasafa8837 3 года назад

      Ameeenn.Amenn🌻🌻🌻🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🤝🤝🤝😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @belewkorbu9857
      @belewkorbu9857 3 года назад

      @@hannagetalilj657 q@000@@

    • @hanidesalngi9189
      @hanidesalngi9189 3 года назад

      Iyesus Yichilal Wuuuyyyy😢😢🙏🙏🙏

    • @comceil5216
      @comceil5216 3 года назад

      ነብይ ሔኖክ በምትወስደው ጌታ ቤሩት ነዉ ያለሁት ወደ አውሮፓ መሄድ እፈልጋለሁ ፋዬሌ ተዘገብኝ ከዝ መውጣት እፈልጋለሁ
      ቃልአውጣልኝ ❤

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад +1

    እስስስስስስስስስስስይ ውይይይ ደስ ሲል የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ, ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! እነዚሕ ወጣቶች ቅንነታቸው በጌታም በሰውም ፊት የተገለጠ ነው በዚያው መጠን ምርኮዋቸውን አፈጠነው ብዝበዛቸውን አቸኮለብ ክብር ለእየሱስ ይሁን, ከዚሕ በበለጠ በልባቸው ያሰቡትን በእጆቻቸው የጨበጡትን በእግሮቻቸው የረገጡትን ያውርሳቸው ክብር ለእየሱስ ይሁን, የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ከዚሕ በበለጠ ክብር ተገለጥ, ተባረኩ!

  • @yaekobm6480
    @yaekobm6480 3 года назад +5

    የተገፋሽ ሁላ የካሳ ዘመን መቶልሻል ክብር ሁሉን ለሚችለው ለእግዚአብሔር ይሁን አገልጋዩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሞገሱን ይጨምርብህ ጠላት ጉዱ ፈላ ገፊ መንፈስ ተመታ አሜንንንንን

  • @By_grace100
    @By_grace100 3 года назад +3

    አቤት እግዚአብሔር እኮ ቅን ፈራጅ አምላክ ነው እንደሰው አይደለም። ይቺ ምድር እንዲህ ናት አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ታደርጋለች ፣ በሰዎች ክፋት ከፍ እና ዝቅ የማይለውን ሰማያዊውን ሀብት በልባችን ከያዝን የትኛውም ምድራዊ ፈተና አያናውጠንም። እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያጽናህ የኔ ወንድም

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 3 года назад +2

    ወይ ዘረኝነት የስንቱን ህወት አበላሸ እግዝሃብሄር በቃበለን የኢትጵያ ልጅች ተሰቃዮ በቃ በለው የኔጌታ እግዝብሄር ደረሰልህ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 года назад +5

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል🙌🙏

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 года назад +1

    አሜን ደግ አረገ ለባሪያዎችህ ይገባል

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን አለ ሁነ በየእየሱስ ስም ነብይ ተባረክ እግዛብሔር የ ልብ አምላክ ናው ትክክላኛ ቅን ፋራጅ ናው ስሙ ይባረክ

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 3 месяца назад

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ይሁን አለ ሆነ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Год назад

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እኮ እውነተኛ ደኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechhennart3058
    @asnakechhennart3058 3 года назад +1

    Heneye geta yebarkeh ye egzihaber sew tebarek wendeme

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን አለ ሁነ በየእየሱስ ስም ነብይ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +5

    ዋው ወንድሜ ብሩክ ነህ እግዛብሔር የውስጥህን ቅንነት አይቷል እግዛብሔር ከልበ ቅኞች ጋር ነው ለበረከት ሁን

  • @እየሱስጌታነው-ኘ4ኈ
    @እየሱስጌታነው-ኘ4ኈ 2 года назад

    አቤት የኔ ጌታ ሞገስ በሞገስ አረገው እኮ ልጁን ጌታ ተባረክ አባባ እየሱስ

  • @AdanuBihranu
    @AdanuBihranu 3 месяца назад

    እግዛብሔር የ ልብ አምላክ ናው ትክክላኛ ቅን ፋራጅ ናው ስሙ ይባረክ

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 года назад +1

    ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንንንንን

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 года назад +1

    Ameeen ይሁን አለ ሆነ እኔም ወሰድኩ

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 3 года назад

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah we love you so much our beloved brother Really

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሜል ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад

    ነብይ ሄኖክ ይገባዎል አሜን አሜን እግዚአብሔር የችላል

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennnn.Amennnn.haleluyaaaa.kibr legeta yihun.yihun.ale.hone.heniye.tebarek

  • @aynalemasseged4286
    @aynalemasseged4286 3 года назад

    እልልልልል ለተጨነቁት የምትራራው አምላካችን ስምህ ለዘላለም ይባረክ አባ አንተ ባትኖረን ምን እንሆን ነበር🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💚

  • @tumtuli6711
    @tumtuli6711 3 года назад

    አሜንአሜንጌታኢየሱሰይባረካቹ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 года назад +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም፣የለም።ሀሌሉያ።እልልልልል።

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 3 года назад +1

    Wow እጅግ የሚያንጹ ልብን በምስጋና የሚነኩ ምስክርነቶች። የበፊቱን ቪድዮም አስታውሰዋለሁኝ። አቤቱ ጌታሆ አሁንም እጅህ በጠላቶችህ ላይ ይበርታ፣ ምስኪኖችን ታደግ።

  • @user-qo8ni4tq4o
    @user-qo8ni4tq4o 3 года назад +2

    ስንት ስው በዚህ ዘረኝነት ሜዳ ላይ ወድቁአል እግዚያብሄር አይጥልም

  • @osabofathima9785
    @osabofathima9785 3 года назад

    ልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወደጀ ፀጋ ይጨመረልክህ ተባረክ

  • @elfineshfalk5186
    @elfineshfalk5186 3 года назад

    አሜን የኔና የልጆቼም ይፈረድልናል።

  • @amimiaaron5950
    @amimiaaron5950 3 года назад +2

    Amen I Love it

  • @bizuworklema887
    @bizuworklema887 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 9 дней назад

    Amen amen amen amen amen ይሁን አለ ሆነ

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 3 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 2 месяца назад

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 года назад

    አቤት የኔ ንጉስ አንተ እኮ ህይወት ነህ ድንቅ ታምራት ነው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад

    ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ የይቅርታ ልብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад

    ነብይ ህንዬ እወድሀለሁ ዘመንህ ይለመልም እትዮጵያ ልመጣነው አገልግሎታችውን በአካል ከእናንተ ጋር ሰለሚካፈል ደሰተኛ ነኝ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 года назад

    እንኩአን ጌታ ረዳህና ዳንክ ዋናው መዳንህ ነው ደስ የሚያሰኘው ጌታ ይባረክ

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 Месяц назад

    Jps ሳይ አለቅሳለሁ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እስይ እስይ እስይ ሃሌሉያ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 года назад

    ደስ የሚል ታሪኩም ምስክርነቱም ፍዝዝ የሚያደርግ በጉጉት ነው የሰማውት ጌታ ይባረክ

  • @amsalehabte9171
    @amsalehabte9171 3 года назад +1

    Amen Amen I receive it in Jesus name 🙏

  • @abofouzi
    @abofouzi 3 года назад

    Waaww bexam yigermal 👍❤❤❤❤👍👍

  • @elsabiru5383
    @elsabiru5383 3 года назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 года назад

    Eyesus dink new simu yibarek,begeta yehonut hulu moges alachew

  • @ekaclient3637
    @ekaclient3637 3 года назад

    ተባረክ በብዙበረከት

  • @ኤልሮኢ-ሠ8ጨ
    @ኤልሮኢ-ሠ8ጨ 3 года назад

    ጌታ ክብሩን ይዉሰድ
    ሄንዬ የጌታ ቅባት ከበዛልህ በላይ በእጥፍ ይጨመርብክ❤

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад

    እግዛብሔር መልካም አምላክ ነው እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 3 года назад

    አሜንአሜንነብይሄኖክዘመንህይባረክ

  • @ቆጆሀበሻነኝ
    @ቆጆሀበሻነኝ 3 года назад

    Yena gata weye eysuse hoy edew mene tebalaleh eysuse hoy😭

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +1

    AMEN I RECEIVE IT IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH::

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад

    በሳቅ ሞትኩ ውይ ተባረክ

  • @mimimhireteyesusyimetal4952
    @mimimhireteyesusyimetal4952 3 года назад

    Amen nebiy Henrik keafu yewetaw kal teb ayilim .....yanten kal be miskir atenawale ewnet new tebarek

  • @comceil5216
    @comceil5216 3 года назад

    ተፈረደልኝ በእየሱስ ሰም

  • @SamsungSamsung-hm3uw
    @SamsungSamsung-hm3uw 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 года назад +1

    እንኴን ጌታ እረዳክ

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 года назад +2

    ነብይ ሄኒ አንተ ላይ የፈሰሰው ፀጋ ይለያል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 года назад

    Hallelujah glory to God stay blessed prophet....... on his testimony he said what it makes me happy is , it's not only about money we can serve God ( church) ⛪ with what we have !!! 🇪🇷🇪🇹🇿🇦

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx 2 месяца назад

    Elllllllllllllllwadime amasigin elllllllĺllll nabiyi henok tabaraki

  • @martmarkush9517
    @martmarkush9517 3 года назад +1

    Amne amne get yechalal Amne

  • @SamsungSamsung-hm3uw
    @SamsungSamsung-hm3uw 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ሀሹ ❤️🙏❤️🙏❤️

  • @etophanietophani4520
    @etophanietophani4520 3 года назад

    Amen amen amen tabariku ❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 года назад

    Egziabeher Ymesgn kebr Temesgn lzelalem Ante denk Neh

  • @joelsinorjoel1732
    @joelsinorjoel1732 3 года назад

    አሜን ይዋረድ

  • @ekaclient3637
    @ekaclient3637 3 года назад

    አሜንንንን ነብይ ሄኒ

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 3 года назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 года назад

    እስይ እልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው

  • @sarayegetalijiff7500
    @sarayegetalijiff7500 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈👈☝☝☝ እግዚአብሔር መሊካም😭😭😭😭

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 года назад +1

    አሜንንንንን አሜንንንንንን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED,TEACHABLE, ICON,ANOINITED AND ACCURATE
    PROPHECY AND MIRACLE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @elsayoutube3879
    @elsayoutube3879 2 года назад

    ሄንዬ እኮ ትለያለ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jesusjesus-il1hu
    @jesusjesus-il1hu 3 года назад

    Amen amen amen tabaraki 💕💕💕

  • @TemesgneBadenga
    @TemesgneBadenga Месяц назад

    Amennnnnnnnnnnnn yegeta sew

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 3 года назад

    Amen amen

  • @chchfugfud2990
    @chchfugfud2990 3 года назад

    አሜንንን

  • @SamsungSamsung-hm3uw
    @SamsungSamsung-hm3uw 3 года назад

    ሆነ አሜን አሜን

  • @tarikuajaleta7309
    @tarikuajaleta7309 3 года назад

    Yenemi bereketi telekeke

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS, WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED HAND OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 3 года назад

    Wowwwwww esyyyyyyyyyyy

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED,TEACHABLE, ICON,ANOINITED AND EXAMPLER FRIEND PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @elsagetachew1172
    @elsagetachew1172 3 года назад

    Amen amen amen amen yhuen ale hone🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад

    😭😭 በጣም ያሳዝናል ገንዘብ እስከሚገኝ እርዳው ወይ ስልኩን ስጡን በጣም አስተማሪ ነው ሂወቱ ብዙ ባለስልጣን በመርዝ ሙተዋል በተንኮል ከስራ ተባሮል ፡

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 9 дней назад

    amen amen amen amen amen

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 Месяц назад

    yes❤❤❤❤❤❤AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 3 года назад

    Wowwwwww

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 года назад

    አሜን እንካን ዲዛይን ጌታም ተሰቶናል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 года назад

    ይሁን አለ ሆነ አሜን🙏🙌

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx 2 месяца назад

    N henok milargik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 3 года назад

    እየሱስዬ በቃ ሲል በቃ ነው።

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 3 года назад

    Waaw

  • @sarahabtamu151
    @sarahabtamu151 3 года назад

    👏👏❤💞አመን

  • @aberchimucaabmosanyiacedhu7083
    @aberchimucaabmosanyiacedhu7083 2 года назад

    Ameeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙇🙇

  • @salymadhobala1481
    @salymadhobala1481 3 года назад

    Wow wow 📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @millii1
    @millii1 3 года назад

    አሜን።

  • @edendak5588
    @edendak5588 3 года назад

    Elelele amennnn

  • @malutamiru6163
    @malutamiru6163 3 года назад

    Kibr la geta

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 3 года назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 3 года назад

    እግዚአብሄር ይህን ክፋት ከምድራችን ይገልብጠው።

  • @martahaile8022
    @martahaile8022 3 года назад

    Wow 😮

  • @ኢየሱስቤዛዬ
    @ኢየሱስቤዛዬ 3 года назад

    ይሁን አለ ሆነ🙏

    • @samsonluamaylawamy4105
      @samsonluamaylawamy4105 3 года назад

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen