what a great anointed mighty man of velour a man of God with youths gathering to empower New Joshua's generation crossing over promises land of Canaan - I am a Papua New Guinean a small Nation of Black People listening but a mother is barrier to me but same God is ministering right around our global community
Yoniye sal hulu geta yebark anetenm geta abezto yebarkeh bertalen le Ethiopia wexatoch uuuffff wene desssss sile Yoni weded newu yemadergeh ene hulun eketatelawu gen ande qen emaxalwu Yoniye tebark❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
weyna gata Hoya alcalkume menen lebelke tebareke ye Ethiopia enathoce ergme edema yestacew lijocacu leykerta komewale God please give long years to all mama
Pastor please continue your program I cry everyday watching your program. I didn’t know Ethiopian youths and parents are going through so much pain, from your neighbors 🇪🇷🇪🇹 God bless you you all 🙏
ይሄ የወጣቶች ፕሮግራም ባይቋረጥ ደስ ይላል ምክንያቱም ገና ብዙ ወጣቶች በየቤቱ ስንት ጉድ ተሸክመው አሉ ስለዚህ ሁሉም ነፃ መውጣት አለባቸው የተስማማ ላይክ ይግጨኝ
አውነት ነው 👍👍
@@elsaelsa6246 እውነትነው
Awo behone teru nw
Ewunet naw
ዘንድሮ ብዙ እናቶች የመሳቅ አመታቸው ነው ከጌታ በታች እድሜ ለዮኒ👐💓ክብር ለእግዚሐብሄር ይሁን Tebareku
ሙስሊም ነኝ ግን ትምህርትህ ስርአትህ በጣም ደስ ይላል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝውልህ
Wesar Weda Jesus love you 😍 please don’t spend time receive jesus
Bless you
እኔም ሙስሊም ነኛ
Wesar Weda mare tebarekuuuu Uuuuuufffffff Uuuuuufffffff
'
የኢትዮጵያ እናቶችን ያሳረፍክ የእስራኤል አምላክ ተባረክ
እልልልልልልልልል በሉ የካሳ ዘመን መጥቶላችኋል እልልልልልልል በይ ኢትዮጵያ
ዮኒ ቃላቶች የሉኝም ተባረክልኝ ዘርህ ይለምልም እወድሀለሁ
የአንድ ነብስ መዳን በሰማይም በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ታላቅ ደስታ ነው ዮኒዬ ረጅም እድሜ ጤና
.
Hi
አማኝ አይደለሁም ሙስሊም ነኝ ነገርግን ትምህርትክ ብዙ ወንድም እህቶቼን ኢትዮጲያዊን እያዳነው እና ውንድሜ ዮናታ አላህ አምላኬ ይጠብቅክ ዘንድ ፀሎቴን አደርሳለው
ወይ እናት ስንት ነው ዋጋዋ ክብር ለእትዮጵያ እናቶች ዮኒዬን ምን ልበል ብቻ ክብሩን ለእግዚአብሔር ትቸዋለዉ
😭😭😭😭የናት ዋጋዋ ስት ነው ለናቶቻችን ከምንም በላይ ክብር እንስትዋጋ ከፍለው ነው ያሳደጉን 👏👏👏😘😘😘😘😘
Ewenet new betam
😭😭😭😭😭😭😭😭
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ልዩ ናቸው😭እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣቸው ::ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🏽❤️
አሜን የእውነት ነዉ ያኑርልን
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህየሰዉየ በጣም ነዉ የምወድዉ በዉነት ብዙትምህረት አለዉ 😭😭😭😭😭💔
BETAM
እኔም
EYESUS YEWEDHAL mengeste semay teflgalh???? EYESUS yemengeste semay megbiya ber new
የኢትዮጵያ እናቶችን ያሳረፍክ የእስራኤል አምላክ ተባረክ
እልልልልልልልልል በሉ የካሳ ዘመን መጥቶላችኋል እልልልልልልል በይ ኢትዮጵያ
ዮኒ ቃላቶች የሉኝም ተባረክልኝ ዘርህ ይለምልም እወድሀለሁ ብሩክ ነህ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ዛሬ ለወንድማችን ድንቅ ስላደረክለት ልቡን ስለነካህ አመሰግናለው
እንባዬን ጨረሳችሁት እንደዚህ ብዙ የተበላሹ ወጣቶች እንዳሉ ማን ይገምታል ?ዮናታን ተባረክ
ጌታ ሆይ አንተ ፍቅር ነህ ስም ይባረክ የስንቱን ወጣት ሕይወት ተለወጠ ዮኒዬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
እኔ ምርጥ የምስራች አለኝ፦ የመዳን ቀን ዛሬ ነው፤ እንዲያውም አሁን ነው። "ኢየሱስ ይወዳችሃል" ከየትኛውም ሃይማኖት ሆናችሁ ይህን መልክት የምትሰሙት ሁሉ። ወደ ጌታ ኑ እንላችሃለን!!
እኔ ክርሰቲያን ነኝ ስታስተምር ከልቤ ነው የሚሰማክ የምከታተለው በጣም አስተማሪ ነህ ዩኒ እወድሃለሁ እድሜ ጤና ይስጥክ"😍
በለቅሶ እኮ ነው የማየው ኡፍፍፍ ዩኒዬ አንተን ለሰጠን ክብር ምስጋና ይገባው በፍቅር ሁሉን የምትመልስ አባት ነህ አባት እወድሃለሁ ኑርልን🙏🏻
ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዛጊዜ ሙቶኜ ማረባ😢😢
ካንተ ተለይቼ እንዲው አልተውከኝም……🙏
ወንድሜ አንተ አንደኛነህ👏
ዮኒ ብርክ በልልኝ👏👏👍
Yezemariwun sim nigeregn plss
ዮኒ ለምልም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የ5 ልጆች እናት ነኝ ያንተን ፕሮግራም ሳይ ዕንባዬን መቆጣጠር አልችልም ትውልድህ ይባረክ ወጣቱን በትምህርትህ ስታቀናው ተተኪውን ትውልድ ታድገኸው ለምድሩም ለሰማይም እንዲበቃ ስታደርገው ኢትዮጲያን እንደገና እየሠራሃት እንዳለህ ይሰማኛል ይህን ያደረገ የዘለዓለም አምላክ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ።
ጠላት ግን ሀሳብህ እቅድህ ምን ነበር እግዚኦ ትውልዱን ሁሉ ተብትበህ አፍዘህ አደንዝዘህ ግን ጌታ መሃሪ ቸር ደረሰልን ራራልን ተናጠቀን.
በጣም እድለኛ ነክ እናትክን በህይወት ኖረው ይቅርታ ለመጠየቅ መታደልክ አምላክ እድል ስለሰጠከሰ አምላክ ይክበር ዮኒ የምልክ ነክር የለኝም ጤና ስላም ይስጥክ
እናት እናት እናት እማይዬዬዬዬ ኑርልኝ ለዘላለም ከእኔ እድሜ ቀንሶም ጌታ ላንቺ ይጨመርልሽ።
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ለወጣቶች ብቻ ሳይሆን ለናቶችም ስለደረስክላቸው ተመስገን ዮኒዬ ውድ ስጦታችን ተባረክልኝ
ወንድሜ ብዙ ግዜ አለክ ሁሉን የምታስተካክልበት ከዚ በዋላ ያለሁ ዘመንክ የተባረከ ይሁን አሜን❤ ዮኒ ተባረክ እኔ ምንም እንካን ኦርቶዶክስ ብሆንም ጴንጤ ውስጤ ነው!!❤❤
እንኳን ለይቅርታው ቀን አደረሰህ እናትህ በህይወት አለችልህ ተባረክ አንተና ዮኒ አንደኞች ናችሁ
አሁን እሄን እየየን እግዚአብሄርን እና ዮኒን የማያመሠግን ክፉመንፈሥያለበት ሰው ነው አቦተባረክ በብዙ!!!!
ዮኒ ለምን ሙሉ ት/ት አትለቅልንም የሠው ምሥክርነት እየሠማው በእንባ እየታጠብኩ ነው #የምታሥተምረውን ሁሉ ብትለቅ ካለሁበት 1እርምጃ እንደምሄድ 100% እርግጠኛ ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው😍😍😘😘😘
Yonii zamani yibarak❤❤
Uuuufff ጌታ እኮ መልካም አምላክ አባት ነው እግዚአብሔር ለ እናቶች ቀን አመጣላ ችው ዮኒዬ ተባረክ ሌላ ምንም አልልም ፀጋውን ጌታ በእጥፍ ያብዛልክ
አይዞህ ወንድም የምህረት አምላክ ደርሶልሀል አልመሸብህም ትክሳታለህ እናትህን ሰይጣን ድብን ይበል ዮንዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
የኔ ወንድም አልቅሰህ አስለቀስከኝ እድለኛ ነህ እናትህ በሂወት ኖራ ይቅርታ መጠየቅህ አሁንም አረፈደብህም ትክሳታለህ ዮኒ በብዙ ተባረክ
I am a mother of two! I am so thankful for all ethiopian moms. Who have unconditional love to their families.
ዮኔ ቃላት የለኝም ተባረክ ጌታ ኮነው🙏🙏🙏
ታናሽ ወንድሜ ልክ እንዳንተ ነበር አምሽቶ ሳይሆን አንግቶ ነበር የሚገባው እሱ እስኪገባ ድረስ እናቴ መኝታ ቤታን ዘግታ እኛ እንዳናያት ሳትተኛ ትጠብቀው ነበር እኔ አብሬያቸው አልኖርም ኑሮዪ ከሀገር ውጪ ነው ታዲያ አንዴ ቫኬሽን ሄጄ እቤት ውስጥ መኖሬን አላየኝም እናታችንን ብሽቅጥቅጥ እያደረገ ያናግራታል እሳም መልሳ በመለማመጥ አይነት ነበር ያንን ስሰማ ማመን ነበር ያቃተኝ ቀጥታ ሄጄ አንቄ ብገለው ሁላ ደስተኛ ነበርኩኝ ድምጼን አጥፍቼ ሚባባለትን ሰማሁ ለ2 ቀናት ምንም እንደማያቅ ሆኔ መከታተል ያዝኩኝ አባቴ እንካን እናቴን እንደዛ አያናግራትም ትንሹ ወንድሜ ግን $100 ብር ሰታው ይሄ ምን ያደርግልኛል ሌላ $200 ጨምሪ ብሎ ነው በትቢት ሚያናግራት እሱ ያለውን ካላደረገች እንደክፉ ባል ቁም ስቅላን ነው የሚያሳያት ይሄንን ሁሉ ነገር አላቅም ነበር ከዛ የማየው ነገር ሁላ ከአቅሜ በላይ ሆኖ ከሌላኛው ወንድሜና ከሁለት የአጎቶቼ ልጆች ጋር ተነጋግረን እናቴ በሌለችበት አስረን ገረፍነው በጣም ጎድተነው ስለነበር ሆስፒታል ተኛ እናታችንንም ማታ ሰክሮ ደብድበውት ነው ብለን አልናት አጋጣሚ እሱ የተኛበት ክፍል አባታን ልታስታምም ከምትመላለስ ልጅ ጋር ፍቅር ጀመሩ አረገዘች እሳ በ17 እሱ በ21 አመቱ ልጅ ወለዱ አሁን ልጃቸው 6ወር ሆኖታል ያደረኩት ነገር ጥፋት ቢሆንም እናቴን እምዪን ቀና ብሎ የሚያይ ሰው ደስ አይለኝም እናት እኮ ናት መተኪያ የሌላት እኔና ታናሼ ግን እስካሁንም አንነጋገርም የልጁ እናት ስልክ ላይ እደውላለሁ እሱን ግን አላናድረውም
#እባካችሁ የፈለገው ይሁን የሀገር ቤት እናቶች በምንም የኑሮ ደረጃ ላይ ቢሆኑም ልጆቻቸው ወተው እስኪገቡ ድረስ ምን ይገጥመው ይሆን እያሉ በስጋት ሚጨነቁ ናቸውና አናሳዝናቸው
የሚገርም ታሪክ ነው.
Ebakehen yalefew alfowal yekerta teteyayeku. Fikir hulun yashenifal.
አዎ ምክሩም ልክነው በእናት ቀልድ የለም ግን ለአንተብዬነው በሰዓቱ የመታሁክእናም ይቅርታ መጠ ያየቁም አሪፍነው ታናሽ ወንድምም ቢሆን ልጅነት ይዞት ሊሆን ስለሚችል ይቅርተባባሉ የግሌ አስተያየት ነው ተባረኩ
አበ አንቴ እኮ ፍቅር ነክህ ዮኒዬ ተበረክህ ዬትወልድ አበትህ በሁሉምህ ነገር በጎንህ እቆመለዉ ጌታ በረደንህ መጠንህ አይዞይህ
ዮኒ ጌታ ይባርክ የአባት ፀጋው ይብዛልክ ቅዱሳን ዮኒ ወድአለው/ሻለው ስል ልክ እደእኔ ፍቅርን የተማረ በላይክ ዪግለፅ
በቅድሚያ እግዛብሄር ይባረክ ነብይ ዮኔ ዘመንህ ሁሉ እግዛብሄር ይባርከው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እውነት ነው
እጄን ባአፌ ጭኜ ከመገርም ውጪ ምንእላለው እግዚአብሔር ስም ይባረክ ለዘላለም
ዮን እግዝአብሔር ዘመንን ይባርክ እውዳለሁ ተባረክ
መልካም ወጣት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
ዮኒ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
ወላሂ።ውስጤን ነው ሚነካኝ የዚህ ሰው አነጋገር እረጅም።እድሜና ጤና ይስጥህ
የወጣቶች ፕሮግራም ደስ ይላል ተባረክህ
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ዮኒዬ ለመትረፍረፍ ያድርግክ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያንተ እናት በጣም እድለኛ ናት ምክንያቱም የምትወደው ልጇ ተመልሷላት ላይወጣ እቅፏ ውስጥ ሰለ ገባ ብዙዎቹ የልጆቻቸውን መመለስ እየናፈቁ ሂወታቸው አልፏልና እንኳን ተመለስክ ጌታ ክብሩን ይወሰድ
የኔ ውድ ወንድሞች ዛሬ ሰይጣንን በክርስቶስ አሸንፋችኃል ዮንዬ የኔ አንደኛ ስፋልኝ ለምልምልኝ አንተ ልዩ ነህ ይብዛልህ በህይወትህ ዘመን ሁሉ መከናወን ይሁን ሳቅ ካንተ ዘንድ አይጥፋ የኔ ልዩ ውድድድድድ አንተ የክርስቶስ ጀግና ነህ
እውነት ዮኒ እኔ ኦረቶዶክስ ነኝ ያንተን ፖሮግራም እከታተላለሁ አለቅሳለሁምን ልበል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔም ወንድሞች ይሄን እድል አግኝተውልኝ እናቴ እንባዎን ባብስላት
ውይይይ የኢትዮጵያ እናቶች ስንት ነገር ነውኮ የሚሸከሙት እሰይ እንኳን ጌታ የእናትህን ልቅሶ ሰማ ተባርከህ ቅር ጌታ ስሙ ይባረክ
እኔ ምንም ልል አልቻልኩም ጌታሆይ ስምህ ይባረክ ክብሩን አንተ ውሰድ የኢትዮጵያ እናቶች ዘንድሮ የሳቅ አመታቹ ነው ለሰይጣን ደሞ የውርደት አመት
ይገርማል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ቆየው ይገርማል ይደንቃል ወጣትን በአግባቡ ይዝሀል ህይወቴን ውስጤን ተነክቷል ከምር እየተማርኩብህ እገኛለው ተባረክ
Kidi Mengs Tebareki
ዬንየ በጣም ደሰ የሚል ት/ት ነው ሰላምህ ያብዛልህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
አይዞክ እናትክ በህይወትአላቺ ትክሰተለህ ረጅም እድማዕ ለእናቶቸቺን
Yoni you are General of heaven you are our gift,bless you forever God bless ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
AMEN AMEN
Ena paxney gni yonye tmerty baxmnwo mnfkwo egezabyerye ymasgni tabrki 🎉🎉🎉❤❤❤❤WOW
እድሜህይርዘም ጥሩሰውነህ እኔግን ሙስሊምነኝ ግን እከታተለሀለሁ
እኔ ምንም አልማዝ እንቁ ቢኖሩም ከፍተኛ ከሆነው ከይቅርታ ጋር አላወደድርም ከሁን በኋላ ዮኒዬ እውነት እጂግ ጉሩም ሰው ነህ እኔም ብዙ ተላወጥኩ ቡሩክ ሁን
ኢየሱስ ፍቅር ነው እሱ ሁሉም ይዎዳል ሕይዎት መንገድ ያስተምራል ክብር ይሁን
ውንድማችንን.ዮኒ.አንስቶ.ያገኝቹሁ.ጌታ.ይባራክ.ሁላቹሁም.ተባራኩ.ውድድድ.ነው.ማርጋቹሁ
የኢትዮጵያን እናቶች 😊 እንባ ልታብስ ዮኒን ያስነሳህ እግዚአብሄር ክበር🙏👍🙏
ዬንዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ብዙዎችን ከሞት ታድጎዋል ተከናወን
እናቶቻችን ረጅም እድሜ እና ጤና
እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ዘመን ይባረክ !
what a great anointed mighty man of velour a man of God with youths gathering to empower New Joshua's generation crossing over promises land of Canaan - I am a Papua New Guinean a small Nation of Black People listening but a mother is barrier to me but same God is ministering right around our global community
only mother tongue is a barrier to me but I can feel God is using this Prophet ministering the youths in Ethiopian community
ኦ አንዳዴ ዩኒ ምስክርነቱን ሳይሁን እራሳቸውን በጣም እየወቀሱ የበደሉት ያጠፎት ጥፋት እየከበዳችፕው ሲናገሩ ቅር ይለኛል ግን የነሱ እደዛ መሁን ለኛም መታረም መንገድ ይከፍትልናል እና ተባረክ ምክር አለችኚ ግን እሷን ለራስህ ነው እምነግርህ ተባረክልኚ ዘመንህ ይባረክልኚ
ጌታ እኮ ነው 🙏😢😢
ዮንዬ ጌታ ይባርክህ
ሁሌም ቢሆን የበደልናቸዉን ይቅርታ ሳንጠይቅ ደግ ያደረጉልንን ወዳጆች ሳናመሰግን እቺ ቀን እንዳታልፍ 🙏🙏እግዚአብሔር አላማችንን እንዳንስት ይርዳን 🙏😢ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
ሮሜ ምዕራፍ 5ቁጥር 6 9 ገና ደካሞች ሆነን ሳለ እግዚአብሄሔር በወሰነው ጌዜ ክርስቶስ ስለ ኃጥአተኞች ሞተ በጻድቅ ምትክ ሆኖ የምሞት ሰው ማግኝት በጣም አስቸጋር ነው ሆኖም በደግ ሰው ምትክ ለመሞት የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል ነገር ግን እኛ ኃጢአተኞች ሆነን ሳለ ክርስቶ በእኛ ምትክ ሞቶአል ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር ምን ያህል ታላቅ መሆኑን ያስረዳል ወንድሜ ኢየሱስ ዛሬም ይወድሀል እንኩዋን ወደ አባት ቤት ተመለስክ ዮንዬ የወንግል አርኛ እግዚአብሄር ዘመንክን ይባር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተባርክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዝልክ
😭😭😭እግዚአብሔር ይባርክ
ዮኒ እድሜክ ይርዘም እውነት ለወጣቶች የመጣህ ቃል ይለኝም ምን እደምልህ ስታስተምር አይ ቼክ ወይም ስም ቼክ አይደለም ግን በምስክርነት የማይው አንዳንዴ የራሴን ውስጥ የሚነግሩን ይመስለኛል እኔም በስደት ላይ ነኝ ____ እናም እስቲ ፀልይልን ዮኒ እድ ስልክህ ሃይማኖቴ ሆኖ አይደለም ግን ከሁሉ በላይ ሱሴ አሁን አንተ ሆነህል ማታ ካላይሁ ትምህርቱን ካላዳመትኩ አልተኛም መልካም ስው ይባርክ የኔ ሱስ ዮኒ ነው እኔም በማዳመጠ ተቀይራለሁ እንወድሀለን ዮኒ ቻው
Yoniye sal hulu geta yebark anetenm geta abezto yebarkeh bertalen le Ethiopia wexatoch uuuffff wene desssss sile Yoni weded newu yemadergeh ene hulun eketatelawu gen ande qen emaxalwu Yoniye tebark❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም አምላክ እኳ ነው ያለን በውነት ወንድሜ አይዞህ አንደኛ ነህ ዩኒየ የኔ መልካም
ዬኒዬ የምድሬበረከት ተባረክ
ዬናታእወድሀለዉ ጤናና እድሜ ይስጥህ
ዩኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ውስጤ ብዙ ተናግሬ የማልጨርሳቸው ሰው ያሳመመኝ ህመም አለ ባስታወስኳቸው ቁጥር እራሴን እጠላለው ለሰው ክፊ ሆኜ አላቅም ግን ውስጤ ህመም አለ
ዋው እየሱሰ የፍቅር አባት ዩኒዬ ጌታ አብዙቶ የባረክ ❤❤❤❤❤❤❤👈
JESUS IS lord
Hoooo God is Change life
&Love GBU Yoni man of God❤❤💪
🙏🙏 thanks to God for All Brother & Sister😢😇🙏🙏
ትችላለህ ዮንዬ ተባረክ
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘበናቹን ይባርክ
weyna gata Hoya alcalkume menen lebelke tebareke ye Ethiopia enathoce ergme edema yestacew lijocacu leykerta komewale God please give long years to all mama
በአንተ ከሺዎች የሚበልጡ ይቀየራሉ አሜን አሜን ተባረክልኝ
Yoni egziabher abzto yibarkh yesnt wetat medan honewal, Amen❤️
አቤቱ የአለሙ ጌታ መደሀኒአለም ለኔም ወንድም አይነ ልቦናውን አብራለት
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ዘመን ውንድሜ
አይዞህ ወንድም አሁንም አልረፈደም አሁን መልካም ወጣት ነህ ዮንዬ ተባረክ
Amen neby nek anat leljuwha tebay nat anatekin asdestat bate adtkora adrgat demo taregatalek
ዮንየ እግዚአብሔር እዲመህን ቤምዲር ላይ ያርዝም አመን 🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ እነዝወጣቶች መርዳት አለባቸው መንግስት እርዳታማድርግ አለበት ግፍ ብል ስራ ማመቻቸትአለበት
እግዚአብሔር ልክ እንደ ያእቆብ የዘላለም ያድርገው መለወጣችሁ! ክፉ አይንካችሁ" 🙌🏾
Limlem,miderita,laye,yoniye,ewudaline!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ufffweye ljichi mene lhunelachu akeme yalwe fetati ymarachu yoni ylejochachne balewrleta nhe egzabhere ybarekehe 👏👏👏👏👏😭😭😭ine ortodox nge anete jigena nhe tbaerkelege lji
Tebarek Egizyaber sawu
Amen amen amen amen wengali yeshnfali
Ameeeeeeen kiber kiber kiber hulu la gatochu gate Egizeabhr bicha yiweni haleluya bbuz Sega tebareku Ya Naga Enijarahoch 🙏Yoniy Gate Abiztoh yibareki tebareki kidusani hulechumi tebareku amen amen amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
እግዚአብሔር መልካም ነው
እግዚአብሔር ፍቅርነው በውነት እባየን ነው የጨረስኩት ወድሜ በጣም እወድህ አለሁ
Getahoy temesgen 🤲🤲🤲🤲😇😇😇 yoni tebarek ewneta abat neh
Pastor please continue your program I cry everyday watching your program. I didn’t know Ethiopian youths and parents are going through so much pain, from your neighbors 🇪🇷🇪🇹 God bless you you all 🙏
How I wish I could help. But someday somehow God will do that🙏🙏😭
ወይኔ ዘንድሮ😢😢😢ጌታሆይ ተመልሰዉ ይቅሩ እርዳቸዉ😭😭
ይቅርታ እኔም የማሳድገው ልጅ አለኝ የት እደሚደርስ አላውቅም ግን ይሄ ፀጉር ማጨባረር ስጠላው ወጣቶች እባካቹ ፀጉራቹን አታጨባሩ ወንድማችን አይዞን ጌታ ደረሰልህ እናትህን የምታሳርፍ ትሆናለህ እኔን እህትህን
Amennamennnnnnnnnameennamennnnnnnnnn
Uuuuuf.geta.yibarak.yoniyee👍❤❤❤❤😍😍💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
Ameeen ameen ameen god bles you i receive
በርግጥ ለብዙሆች መምህር ነህ ብዙ ሰው ባንተ ይድናሉ
የኔ ቆንጆ እኔንም እግዚአብሔር ደረሰልህ