"በቁሟ ገድያታለዉ" ሙሉ ጉባኤዉን ደም እምባ ያራጨ ልብ የሚነካ ምስክርነት AUG 20,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • #SUBSCRIBE
    OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 5 лет назад +56

    ዳጊዬ የሰፈሬ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ትዝ ይልሀል ከ አስርና ከ አስራ ሁለት አመት በፊት አሴንፕል ቸርች በ ባስተር ዳዊት መልክት መቶልህ ነበር ያኔ ዴቭ ሰይጣን ሊጠቀምበት ሊያዘፍነው ነው ብሎ ሲናገርና አጋንት ሲወጣለት በጣም ትዝ ይለኛል እግዛብሄር ምረቱ ብዙ ነው ዛሬም የንደገና አምላክ እንደገና ስላቆመህ በምህረት ጌታ ይባረክ በጣም ይገርማል መልኩ በጣም ጠፍቷል ሱስ መልክ እንደሚያበላሽ በዳጊ አየው ውበቱን እውቀቱን ነው የበላው ጌታ የካሳ አምላክ ምርኮህን በጥፍ ያስመልስልህ

    • @honeytu
      @honeytu 5 лет назад +5

      Wow, thank you for sharing this story. Yes Ye Endegena Amlak ke Satan guroro tenatekew!!! Egzabehare Yemesgan!!!

    • @amesalebeshahwoured7084
      @amesalebeshahwoured7084 5 лет назад +2

      omg i remember that day weyna ya lej new enda? enam y gent eysus sefr lej negn asambel of god nebr yemkafelw sheraton y muzica deges degso seytan bezu lejochen leyasedeset cel gata b pastor dawit bekul tenagero bezuwochen asemletewal kaltesasateku

    • @ምህረትበፀጋው
      @ምህረትበፀጋው 5 лет назад

      @@amesalebeshahwoured7084 betekekel altesasatekm bezi agatami yesefer lej selam beyalew

    • @amesalebeshahwoured7084
      @amesalebeshahwoured7084 5 лет назад +2

      selamesh yebza thank you ehta ewdeshalhu

    • @amesalebeshahwoured7084
      @amesalebeshahwoured7084 5 лет назад +1

      @@ምህረትበፀጋው Australia SA

  • @yohanesasnake2420
    @yohanesasnake2420 5 лет назад +123

    ማልቀስ ካቆምኩ ረጅም ጊዜዬ ነዉ ማሪያምን ዛሬ ግን አለቀስኩ ለምን እንደሆነ ታዉቃላቹ በሱ እናት ዉስጥ የኔን እናት አሰብኳት ዬኒ ዘመንህ ይባረክ እወድሃለዉ ዉይ አልቻልኩም አቅቶኛል እያለቀስኩ ነዉ ፀልዬልኛ ለኔም

  • @akialoo7502
    @akialoo7502 5 лет назад +26

    ዘንድሮ ለእናቶች የእልልታ አመት ነው ጌታ ይባረክ ዮኒን የሠጠን

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 лет назад +40

    መልካም እናት መሆን መታደል ነው
    ለልጆቼ መልካም እናት እሆናለሁ አሜን
    ዮኒ ተባረኬ በብዙ የመልካም ወጣት ትምህርቱን በጉጉት እንጠብቃለን እኛ ስደተኞች

  • @asnakuyemojowachewa1232
    @asnakuyemojowachewa1232 5 лет назад +423

    የኢትዮጵያ እናቶች በእውነት ሁሉን ቻይ ነቸው ትልቅ ክብር ይገባችዋል

    • @selamselam8395
      @selamselam8395 5 лет назад

      Geta yebarek amen elelelelelelel

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 5 лет назад +4

      በእውነት እውነት እግዚአብሔር ብዙ እድሜ ይስጣ ቸው

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 5 лет назад +2

      በጣም እንጂ እውነትም እናት ትል ክብር ይገባቸዋል

    • @lamelamelamelame7121
      @lamelamelamelame7121 5 лет назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎻📯🎧🎤🎶💟💖💓👍🏃🎧🙋

    • @woynraya2325
      @woynraya2325 5 лет назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 лет назад +39

    ሌላው ከዮኒ ጋር በብዙ የምትተጉ ካሜራ ማኖች ኤዲተሮች አድተናጋጆች በየዶርሚ የምታገለግሉ ምግብ በማብሰል በፀሎት ጋዜጠኞች እንዲሁም ባለቤቱ የናንተ ተደምሮ ነው ዮኒን ያቆመው ከጋታ ፀጋ ጋር በጌታ ስም ዘመናቹ ይለምልም ትውልዳቹ ይባረክ

  • @endtime5135
    @endtime5135 5 лет назад +40

    የኔ እናት አንቺ በጣም ጀግና እናት ነሽ።በዝህ ሁሉ ፈተና ፀንታሽ ዛሬን መየትሽ እግዚኣብሔር ከአንቺ ጋር መሆኑን ያሳያል።

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 лет назад +8

    ሁሉ በርሱ ሆነ እንደሚል ሁሉን ላደረገ ህያው አምላክ ይባረክ ስሙ ይግነን ጌታ ሆይ እንወድሀለን እናከብርሃለን እንገዛልሀለን
    አይኖቻችን አንተ ላይ ይሁን ሙሉ ልባችን ዮኒ ላይ ሆኖ ወድማችንን ማጣት አንፈልግም ባሪያህን በስምህ ባርከው

  • @gebruabera9599
    @gebruabera9599 5 лет назад +26

    ዩኒ የስንት የኢትዮጵያዊያን እናቶች እንባ አብሰሃል። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 5 лет назад +24

    ዮናቲ አምላክ ፈቅድ ሀገሪ ስገባ እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥህ በፀሎትህ አስበኝ

  • @cell7153
    @cell7153 5 лет назад +84

    እግዚአብሔር ዘመን ሲያመጣ እንደዚህ እኮ ነው የእናቶችን እንባ ሲያብስ ማን እንደ ኢየሱስ የኔ እናት አስለቀሳቹን

  • @YordiYeAmenEnat
    @YordiYeAmenEnat 5 лет назад +11

    ዮናታን አንተ መልካም ሰው የእግዚአብሔር መልዕክተኛ እድሜህ ይርዘም ሌላ ምንም ቃል የለኝም

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +1149

    እስኪ ዮኒን ሺህ አመት ይኑር የምትሉ ብቻ ያለምንም ምክንያት👍💕

    • @medi6292
      @medi6292 5 лет назад +24

      ሺ ዓመት ብቻ ያንሳል ለዮን 👍👍👍👍👍👍

    • @መቅድየጌታልጅ-ጀ2ተ
      @መቅድየጌታልጅ-ጀ2ተ 5 лет назад +10

      የምቻል ከሆነ ከእኔ እድሜ ይቀነስና ይሰጥ በእውነት

    • @beruktawtlove3361
      @beruktawtlove3361 5 лет назад +9

      አይበቃም ሺ አመት😭😭😭😭😭አምላኬ ዘመኑን ከዚህበላይ ይጠቀምበት😘😘😘😘አንደኛ ነው

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 5 лет назад +5

      ከሺህ ግዜ ሺህ እግዚአብሔር ቢያኖረው ደስስስ ነው የሚለኝ እግዚአብሔር የረገጠውን ሁሉ ያውርሰው

    • @azibmolabbb617
      @azibmolabbb617 5 лет назад +7

      ሺ አመት ይኑርልን

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar 3 года назад +2

    ይሄ ልጅ የኔታ ላይ ቀርቦ ይሳለቃል ይዋሻል እግዚአብሔር ምህረት ያርግልህ የዚህ ሁሉ ሰው እንባ እንዳይፈርድብህ ንስሐ ግባ እግዚአብሔር መሀሪ ነው።

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 5 лет назад +49

    Omg uffffffየኔ እናት እንኮን ጌታ ደረሰልሽ ዮኒይ ዘመንክ ይለምልም

  • @sabelathankyoujesus1420
    @sabelathankyoujesus1420 5 лет назад +4

    በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እግዚአብሔር ሁሉን የሚችል ሁሉን የሚሠራ አምላክ ነው ትላሁን አመስግኛለው new እዚያው ይባረክ በፍፁም ተባረኩ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +97

    ዮኒ የእናቶች ፀሎት ይጠብቅህ የእናቶችን እንባ እየባሰኪ ነው

    • @tenagnekebede
      @tenagnekebede 5 лет назад +1

      አሜን ጌታ በቤቱ ረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @matyzeleke5954
      @matyzeleke5954 5 лет назад +2

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አሜን 👏

  • @asterofficial8175
    @asterofficial8175 5 лет назад

    የኔ እናት እንባሽን ያበሰ መከራሽን የተመለከተ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር የዘገየ ይመስላል እንጂ በእኛ አቆጣጠረ ጌታ በራሱ ጊዜ መጠቶ ታርክን ይለውጣል ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ለስሙ ይሁን ወንድሜ ጌታ እንኳን ደረሰልህ የተበቀለህን የምትበቀልበት ይሁንልህ በቀር ዘመኖች
    ሰው በጌታ ሆኖ ወደ አለም ስመለስ በታም ነው ሰይጣን ሚበቀለው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +113

    ዮኑ!! አንተ እኮ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታችን ተባርከህ ለመባረክ የበቃህ 😢😢😢

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 5 лет назад +23

    በሳኦል ውስጥ ጳውሎስንንን ያየ እግዚአብሔር ይባረክ!!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 лет назад +39

    ክብር እግዚአብሔር ይሁን እንኳን ጌታ ፀሎትሽን ሰማ ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እንዎድሀለን

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 лет назад +3

    የኔ አባት ልዩ ነው ፍቅር ነው መንፈስ ቅዱስ ያድተምራል ይለውጣል የኔ ጌታ እየሱስ ክበር ንገስ ከፍከፍ በል አባቴ ሆይ ትውልድ ከስይጣን መንጋጋ እየተናጠክ ወደአተስለምትመልሳቸው አመሰግንሀለሁ የኔ ልዩ አባት እየሱስ አተለኔ ልዩ ነክ የኔ ውድነክ ያተበመሆኖ እጅግ በጣም ደስይለኛል አከብርሀለሁ ዘመኔ ሁሉም እሰጥካለሁ የፈጠርከኝ አተው ነክ ዘመኔም ላተይሁን አሜን አሜን ዮንዬ ዘመንክ አገልግሎት ጌታ አባቴ በጥፍ ይጨምርልክ አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад +7

    እናትየ እህትየ መከራሽን ወስዶታል ተሸክሞልሻል ሰማያዊ አባትሽ እንዃን ለዚ አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦቼ ዮንየ የኢትዮጵያ የህዝቡ ንጉስ ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️😇🙏🏽❤️💐

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 лет назад +2

    ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔርን ስለ ዳግም ቤተሰብ እጅግ አመሰግናለሁ ! ቤተሰብን ለማስለቀስ ከአገልግሎታቸው ወደኋላ ለመጎተት አይን የሚጥሉበትን ልጆች ን መጠቀሚያ ያደርጋል ። እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው !!
    ዮናስ አንተ አንደኛ ነህ !! እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 лет назад +6

    እናቶች ያየ ጌታ ለዘላለም ይባረክ ዮኒዬ እድሜ ዘመን ለደሰታ ይሁን

  • @SerkalemSamuel-b8x
    @SerkalemSamuel-b8x Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዮኒዬ የብዙቹ አባትነክ ጌታይባርክክ ዮኒ ኑርል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 5 лет назад +8

    ዮኒዬ ዛሬ ከአይምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትክ ይባርከው

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 5 лет назад

    ዮኒ ቃል የለኝም ምን እንደምል በእግዚአብሔር እኔ የማየው ነገር በጣም ልብ የሚነካ ነው በእውነት እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ገን አንተ የምትሰራው ለወጣቶች ያለው መልካም ነገር ልብ ደሰ ነው የምለው እንባይን መቆጣጠር ነው የሚቅተኛ ተባረክ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅ 5 лет назад +22

    እናት እኮ ፍቅር ናት እናት እኮ ሕይወት ናት
    እናቴ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 лет назад +2

    እእእእእፍፍፍፍፍ 😭😭😭 አይዞሽ የኔ እናት
    እግዚአብሔር ቸር ነው ።ምህረቱም
    ለዘላለም ነው ። ክብር ለሰሙሁ ይሁንለት
    ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አሰመላጣክ
    ዮኒዬ እግዚአብሔር በሁሉ ብርታት ይሁንልህ

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 5 лет назад +3

    አቤት የእናቶች እንባ ሲታበስ ማየት ከምንም በላይ ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ምን ይባላል

  • @tsegayeyohannes2851
    @tsegayeyohannes2851 5 лет назад

    እጅግ በጣም እንቅልፍ ይህስ ድንቅ የጌታ ድንቅ ስራ ነው የእናት ውለታዋ ስትኖርም ስታልፍም ይከብዳል በውነት የጌታ ባሪያ የትኛውም ክፋ ከአጠገቡ ከዙሪያው በእየሱስ ስም ለዘለአለም ይወጋ ሌሎችም እንዲህ ነፃ መወጣትይሁንላቸው

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 5 лет назад +4

    እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም😭😭😭 ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም❤

  • @alazarabera1949
    @alazarabera1949 5 лет назад +5

    ታላቅ የእግዚአብሄር ሰዉ አገልጋይ ዮናታን አክልሉ
    እኔ በጭራሽ አልቻልኩም ምስክርነቶችን ስሰማ ሁሌም እንዳለቀስኩኝ ነዉ አልቻልኩም ከማልቀሰ
    የተነሳ ዓይኖቸ የኮምፒዉት ስክሪን ማየት ተስኖዋቸዋል
    ይሁን እንጂ በነገር ሁሉ ጌታ መልካም ነዉ በርታ የወጣቶች አባት እኔ ማልቀሴን አላቆምም፡፡

  • @ethiolove7960
    @ethiolove7960 5 лет назад +3

    አንተ ትልቅ ነህ አንተ ሩህሩህ ነህ አንተ መልካም ነህ አንተ ትልቅ ነህ አንተ ልዩ ነህ ሆሆሆሆሆሆ ጌታ ሆይ አንተ መለከያ የለህ ተመስገንንን ከፍ በል ሴጣን ይፈር አንተ ከፍ በል እየሱሴ ያንተ በመሆኔ ታድያለሁ🙏🏻🙏🏻🙌🏽❤️❤️

  • @ayeletewabech4657
    @ayeletewabech4657 5 лет назад +45

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዮኔን ትምህርት ምክሮቹን የወጣቶቹን ለውጥ ሳይ እግዚሀብሄን ፀጋውን. ያብዛልህ ብዬ መረኩት እባካቹ የጌታ ልጆች ሆይ የዮኔን ስልክ ላኩልኝ በጣም የሚያስቸግር ወንድም አለኝ እኔ ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው ስለሱ እንቅልፍ የለኝም የሚወጣው ለሌት የሚገባው ለሌት ነው እባካችሁ እርዱኝ

    • @burtkanfitamo3871
      @burtkanfitamo3871 5 лет назад +1

      Ayizoshi mamiye ye geta qani ale geta igizabiheri yidarisale lasumi igizabiheri tiliqi new

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 5 лет назад +1

      Selkun esetshalehu gen ezyi Public layi ayidelm be wost mesemr weyinm be what's up anagrign Esetshalehu

    • @mussiemengs1126
      @mussiemengs1126 5 лет назад +2

      ኣንተ ኦርቶዶክስ ነጝ ብለህ ደግሞ ትቀልድ ኣለህ አንድየ

    • @mussiemengs1126
      @mussiemengs1126 5 лет назад +3

      ስማ ከፈክ ስንት ቅዱሳን ኣባቶች የሉም አንድየ??????

    • @mussiemengs1126
      @mussiemengs1126 5 лет назад +1

      አንዲ አያላቹ ኣታሹፉ እሺ

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 5 лет назад +9

    መንፈስ ቅዱስ ልብህን ሲነካ እንዲ እርህራሄ እና ይቅርታ ያስተምረናል ተባረኩ እናት እና ልጅ እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ

  • @joycephone7296
    @joycephone7296 5 лет назад

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነህ ስምህ ከፍ ይበል በእውነት ለምድራችን ጉብኝትን ለኢትዮጵያ እናቶች እንባ መታበስን የፀሎት መልስን አርገሀልና!! ዮኒ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በኢየሱስ ስም ሮሆቦት ይሁንልህ ከክፊ ሁሉ ተጠበቅ እንወድሀለን!!

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 5 лет назад +10

    ዮኔ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትምህርትህ ደስ ይላል

  • @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ

    እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ግን ዮኒን ታላደንቅ አላልፍም እድሜና ጤና ይሥጥህ በእወነት እደለናነህ እንዲህ በሒወትኖራል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ደሥታ ነዉ እንኳን ደሥ አላችሁ እናቴ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ምንብዬኔ ልናገር ስለአንተ ፍቅርህ
    ጠፍቼኳን ምትመልሰኝ ፍቅርነህ ጌታዬ😣😢😢

  • @sintayheudemise4363
    @sintayheudemise4363 5 лет назад +1

    ዮኒዬ የእናቶች እባ አባሽ እድሜህ ይርዘም ዘርህ ይባረክ እረ እኔ ቃል የለኝም ኡፍፍፍፍፍ እረ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ

  • @መሲየሻሼልጂ
    @መሲየሻሼልጂ 5 лет назад +12

    እረዥም እድሜ ለናቶቻችን ይሁን እየዬ በጣም ከባድ ነው እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ እናት የምር በጣም ያስለቅሳል ኢትዮ አምላክ ደርሶልሻል

  • @kmm9838
    @kmm9838 5 лет назад +30

    እረባካችሁ እናት ያላችሁ ለእናታችሁ ጊዜ ፍቅር አክብሮት ስጡ ብዙ እናት የሌላቸው እና በኖረኝ እያሉ የሚመኙ አሉ

  • @alazartesfamichael3543
    @alazartesfamichael3543 5 лет назад

    የኢትዮጵያ የድሮ ቅዱሳን በእውነት በመከራው ዘመን ያነባችሁት እንባ ኢትዮጵያውያዊ ዻውሎስን ኣፈራ በሃዋሳ የሚያገለግል ኢትዮጵያውያዊ ቢሊግርሃምን አበቀለ :ትምህርቱ እዩትአብቦ ፍሬ ሲያፈራ::
    ዮኒዬ ጠላትህ እርር ቅጥል ይበል ምድረ ማርተኛ ደጋሚ ሁላ ጌታ ባንተ ሆኖ ጉድ አደረጋቸው:: ተባረክ ዘርህ ይባረክ ይጠላቶችህን ደጅ ደጋግመህ ውረስ
    ይሄን ስኬት የሚለው ቃል ብቻ አይገልጠውም ቃላት ኣጣሁለት::
    ኢትዮጵያውያን ለክርስቶስ!!!!!!!

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 5 лет назад +8

    ይሄ ትሁት ነው ሰይጣን ትህትናውን ዘርፎ አመፀኛ ያደረገው ምርኮው ተመለሰ
    በእየሱስ ክርስቶስ ስም የእስራኤልን ምርኮ የምመልስበት ዘመን ይመጣል እንዳለ እንደ ቃሉ የብዙዎቻቹ የተዘረፈባቹ መልካም ስብእና ፣ክብራቹ፣ጤናቹ ፣ሰላማቹ ፣ በረከታቹ ሁሉ ይመለስላቹ አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ ፣ ዘንዶ የዋጠዋን አስተፋለሁ ለኢትዮጵያ ምግባቸውን እሰጣለው እንዳለ እንደ ቃሉ የተዋጠባቹ ይተፋ የሀገሬ ሰላም በረከት አንድነት ይተፋ አሜን
    ዮኒ ፀጋው ይብዛልክ እልፍ አእላፍ ሁን ዘርህ የጠላትን ደጅ ይወረስ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 5 лет назад +2

    እግዚብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እናውቃቸዋለን እንድ ሰፈር ነን እናትየው አንኳን ለልጆችዋ ለደሃው ሁሉ የምተርፍ መልካም ሰው ናት እንኳን ደስ አለሽ ስኑ፡፡

  • @muabrkekorma2301
    @muabrkekorma2301 5 лет назад +9

    I'm Muslim we love u what u doing for the family pastri 👌👌👌👌

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 2 года назад

    ዮንየ ፡ ጌታ ፡ ዘመንህ ፡ ይባርክ ፡ ጸጋውን ፡ ያብዛልሀ ለብዙሃን ፡ ደህነት ፡ ምክነያት ፡ ነህና ፡ አሁንም ፡ ተባረክ ፡

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 лет назад +53

    ኢየሱስ ያድናል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዮናታን ❤❤

  • @natnaelbelachew8632
    @natnaelbelachew8632 2 года назад

    ዮኒ ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    ዬኒዬ የእናቶችን እንባ እያበስክ ነው አላህ እድሜ ይስጥህ የኔ አንደኛ

    • @teshalehaile9792
      @teshalehaile9792 5 лет назад +1

      ራህማ የሱፍ የወሎ ልጅ ልጄ ሁሌም ትናፍቀኛለህ allha belse you and u family

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 5 лет назад +1

      AMENNNNNNNNNN
      ANCHIM ANDEGNA NESH SWEETIE

    • @meronmulugeta5137
      @meronmulugeta5137 3 года назад +2

      Sew yesewn enba ayabsm ke kirstos wchi

    • @hebaghosheh2091
      @hebaghosheh2091 2 года назад

      Amen amen Amen 🙏📖

    • @hafizjemal8545
      @hafizjemal8545 2 года назад

      Anchi dedeb ke 1 allah wchi manm yesewn enba ayabsm

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 5 лет назад +1

    ይህን ሰብሳቢ ያጣ ግራ የተጋባን ወጣት በህያው እግዚአብሔር ስም በፍቅር ስለሰበሰብከው ተባረክ።

  • @kayesuannah3307
    @kayesuannah3307 4 года назад +8

    Am from Rwanda l don't understand the language but l love this man of God am just crying endlessly 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @merobitamerob2045
      @merobitamerob2045 3 года назад +1

      He have a program called excellence youth. He teaches 30,000 youths .He is saying like he grown up in church but in the middle he became durg addicted. He hurts his mom a lot. Yonatan is a great man of God. God is using him to sets free the youths from so many type of addiction. 😍 😊 May God bless him 🙏.

    • @sunysuny8656
      @sunysuny8656 2 года назад

      He is preaching gospel and counciling .difificult children immidatily changed

  • @tsehaytsitsi3449
    @tsehaytsitsi3449 5 лет назад +2

    ዮንዬ አግዚአብሔር አምላክ አድሜ ዘመንህ የባረክ ቤተስቦችህ ይባረኩ ላንተ ቃላት የለኝም ኢትዮጵያ ሀገሬ ተስፋ አላት

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 лет назад +14

    ዮኒዬ አንተን ጌታ ቃሉን በአንደበትክ ለትውልዱ መድሀኒት አርጎ ነው ያስነሳክ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 5 лет назад +1

    ወይ የእትዮጵያ እናት የሚለው ስም ያንሳታል ዮኒ አንተን አግልጋይ ማለት ያንስብኞል ግን እኔ እግዚአብሔርን ማሳየት ብቻ ሳይሆን ስታስጭብጠን ስታስዳስስን አየሁኝ ጌታ በኢትዮጵያ ምድርወረዶ እናቶች አባቶች እይተባረክን ነውእንዲሁም ወጣቶች ልጆቻችን እግዚአብሔር ሆይ ክብሩን ውስድ ውድ ኢትዮጵያን አንድ ላይ ሆነን ተባረክ እንበለው ባርኩት ከኔ ጋር ሆናችሁ ተባረኩ ዯኒ እና ቤተስቡን የምትባርኩ እኔ እጀምራለህ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ወይ እናት ባል ያሰቃይሻል ልጅ ያሰቃይሻል የሀገሬ ሴቶች ቀን ይውጣላቹ የውነት ምንም የምልሽ ነገር የለኝም ለሀገሬ ሴቶች ሁሌም በጓዳዬ ሆኜ አለቅሳለው

    • @ewnetalemayho6305
      @ewnetalemayho6305 5 лет назад +1

      I will cray zs comment

    • @elsagebre5418
      @elsagebre5418 5 лет назад +1

      You absolutely right

    • @tesfaytekle4250
      @tesfaytekle4250 5 лет назад

      ኣይዞሽ :
      ያቆመን የናንተ ጸሎትና እምባ ነው ። ለኛ የላቹ ፍቅር እንድንረዳ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ። 😔

  • @መሲየማርኮንእናት
    @መሲየማርኮንእናት 5 лет назад +96

    ታድለህ በማርያም እናቴን ማቀፍ ይቅርታ ምጠይቅበት የማስደስታት ቀን ናፈቀኝ የምር በጣም አስከፍቻታለው ይቅር ትለኝ ዘንድ ጸሎት አርጉልኝ እባካቹ

    • @kidistbekele44
      @kidistbekele44 5 лет назад

      አይዞሽ እህት አንቺ ብቻ ሳይረፍድ ጠይቂ!!!!! አንድ እናት ብቻ ነው የሚኖርሽ ለምን ይክፍት? በስልክም ቢሆን ጠይቂ።

    • @መሲየማርኮንእናት
      @መሲየማርኮንእናት 5 лет назад

      @Hulu Banet አሜን

    • @መሲየማርኮንእናት
      @መሲየማርኮንእናት 5 лет назад

      @@kidistbekele44 እኔ ሳልሰለች እየሞከርኩ ነው ስለተከፋችብኝ ነው አላናግር ያለችኝ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 лет назад

      Atisliche ehite ykirta byati bsdete khonshe tamimyalhu ykirtashin eflgalhu bimotim byati
      Kza tidenegtalch ynate hode aydle achekinmi

    • @connexioncnx5158
      @connexioncnx5158 5 лет назад

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ዮኒ ተባረክ አንተ 1 ኛ

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 5 лет назад +50

    እኔኮ ሚገርመኝ ዮኒይ የየሱሴን አላማ በትክክል እየፈፀምክለት ነዉ ሌላ ምን ደስታ አለ የወደቀ ሲነሳ የሳተ ሲመለስ ያጠፋ ጥፋቱን ሲያዉቅ የእናቶች እንባ ሲታበስ ምን ልበልህ ዮኒዮ አምላኬ በደሙ ሽፍን ያደርግህ።

  • @fikireMogse-hr5gs
    @fikireMogse-hr5gs 6 месяцев назад

    ዮኒ 100000000000,00000ዓመት ከጤና ጋር ጸጋ ይብዛልክ ተባረክ ዮኒ እወድአለው

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 лет назад +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ዮኒ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +2

    ዮኒዬ የኔ መልካም ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ የሚንሳብህ ወገቡ ይወጋ 1000 አመት ኑርልኝ እንደኔ ምትወዱት እስቲ

  • @HananHanan-cw7yu
    @HananHanan-cw7yu 5 лет назад +5

    እስለምናዬን እወደዋለው
    ዮኒ ትለያለ አተደሞ 💝💝💝

  • @mesimeki2265
    @mesimeki2265 5 лет назад +1

    እስይይይይ አሜንንንንን እንኳን መንፈስ ቅዱስ ደርስልክ የ ኢትዮጵያውያን እናቶች እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ዬኒ ተባርክ ወንድሜ 🙋

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 лет назад +3

    የረዳህ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ዮኒ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @sami5711
    @sami5711 5 лет назад

    ዮኒ ፡አንተ ዘመንህን ሁሉ ፡ጌታ ፡ይባርክ ፡ለወጣቱ ፡ለእናቶች ፡እንባ ጌታ ፡ያስነሳው ፡ዘመንህ ይባረክ ፡

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 5 лет назад +9

    Wow, i can't stop crying, Yoni, you are Amazing and God give us a gift for this Generation! May my Good lord bless you.

  • @widdytakka767
    @widdytakka767 5 лет назад

    የእግዚአብሔር አገልገዪ የቡዙዎች አባት አገልገዬ ዮኒ ጌታ ይባረኪ

  • @yitbaunashemed5403
    @yitbaunashemed5403 5 лет назад +66

    አሁንም አንደኛ ነኝ።በህይወት እያላችሁ የእናታችሁን ክፉ አትስሙ። እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ!! አሜን በሉ። like

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 3 года назад +1

    ወንድሜ ቀሪዉ ዘመንህን የተሻለ የዴስታአ ዘመን ያርግልህ

  • @Lewi1101
    @Lewi1101 3 года назад +5

    ወይ እናት ልብሽ እንዴት ተሠብሮ ይሆን እግዝያብሔር አሁንም መልሶ ይጠግንሽ፡፡

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 5 лет назад

    ዮኒዬ የወጣቶች አባት ኑርልን ዮኒን የሚጠላ ሰው ካለ . እሱ እስራሱ መልካም ወጣት መሆን አለበት ምክንያቱም እሱን ይቅርታን ሲማር ከጥላቻ መንፈስ ወደፍቅር ይመለሳልና. ሥለሁሉም ጌታ እየሱስ. ይመስገን

  • @ያመነይድናል-ሐ5ቐ
    @ያመነይድናል-ሐ5ቐ 5 лет назад +4

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ከማዳም ጭቅጭቅ ከማዳም ሁለትሺ ብር ይልቅ የ ዮናታን ምክር ይበልጣል እህት ወንድሞጭቼ ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 лет назад

    እውነት አገልጋይ ዮናታ አክሊሉ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰቦችህን ጌታ ይባርካቸው ስንቱ ወጣት አዳንክ ገና በኢትዮጵያውስጥ በሱስ የተጠመዱትን ወጣቶች ታድናለክ በዚህ ደግሞ አልጠራጠርም እ/ር ያደርጋል።

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 5 лет назад +25

    Yoniye enbayeeee fesese Enem Enat silehonku 😭😭😭yekidusanu amlak ፀጋዉን ያብዛልህ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትባርክህ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ የእናቶች እንባ ተብሶሃል ዮኒ ዘመንንና አገልግሎት እየሱስ ስም ይባረክ እንወድሃል

  • @መዲይየመዳሕኒየአለምልጅነ

    ዩኒ አንት መልካም ስው ነህ በእውነት እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ አንተ መልካም ስው

  • @jesusislord1536
    @jesusislord1536 3 года назад

    ዬንዬ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ስራህን እንዳታቆም ጠላት ነው ይህን የሚስራው ስራውን አንስተውምጌታ ይገስፅፀው ጌታ መልካም ነው ለዚህ ሰው ግን ወየውለትወደ ጌታ ተመልሶ ይቅርታ ካልጠየቀ አንተ ግን ስራህን ቀጥል ተባረክ እንወድሀለን ዬንዬ

  • @hawihawi8698
    @hawihawi8698 5 лет назад +11

    የኔ እናት እንካን ዳስ አለሽ
    ዬኒ ጌታ ርጀም እድሜ ይስጥክ:

  • @ያመነይድናል-ሐ5ቐ
    @ያመነይድናል-ሐ5ቐ 5 лет назад +1

    የ የወናታን ትምህርት በጣም ልቤን በላኝ አንድባንድ የኔታሪክ አለበት ግን አንድ ጊዜ ከዮናታን ጋር ችግሬን አወራለሁ በዮናታን ፀሎት እድናለሁ ከእግዚያብሄር ጋር

    • @ያመነይድናል-ሐ5ቐ
      @ያመነይድናል-ሐ5ቐ 5 лет назад +1

      እድሜውን ሁሉ ሚስቱን እና ልጆቹን ይባርክ እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ሰላማን ያብዛ አሜን

  • @seblebekele8415
    @seblebekele8415 5 лет назад +3

    ለኛም ፀልይልን ለኛ ስደተኖች ዮንዬ

  • @janetjanet3412
    @janetjanet3412 2 года назад +1

    ዩኒ እኔ ይምልክ ነገር የኔ እድሜ ላንተ ይሰጥልይ ጌታ

  • @kingteshome6969
    @kingteshome6969 5 лет назад +11

    እውነት እላችኃለው ማርያምን ኦርቶዶክስ እምነትተከታይ ነኝ ግን የዬኒን ስራ የእውነት ቃል የለኝም ዬኒ ፈጣሪ ይርዳህ መልካም ሰው

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 лет назад

    ተባረክ ዮኒ በውነት እኔ ቃላት የለኝም ጌታን አመሰግነዋለው አንተን በዚህ ምድር ላይ ስላስነሳኽ

  • @genetshume1937
    @genetshume1937 5 лет назад +6

    Oh my Jesus Christ, I couldn’t control my tear, oh gosh, Jesus Lord! You don’t need anything from us we just thank you, that all you need from us, because everything is yours, you just need thanksgiving from us, Yoni may God bless your family and your ministry my dear brother👍👍👍👍🇨🇦

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 лет назад

    Uuuffff እንባዬ መቆጠጠሪ አቀተኝ 😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ያያል እየሱስ ያያል በእውነት ያያል የአንተ ነገር ይገደዋል ሊያድንህም ይመጣል የእኔ እናት ጌታ ደርስልሽ እንባን የምያብስ የአንቺ አምላክ ዮኒዬ እንዴ ብዬ ልባሪክ ቃላት የለኝም ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባረክ አስተሚሪ አይለቅብ ዮኒዬ ማለት እኮ ተቀድቶ የማያልቅ ምጭ ነው 100% ተሳክቶልሃልልል መፍዙዝ ቅጥል ይባል ዉድድድድድ ❤🙌🇪🇹

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    እግዚአብሔርን ልብን መመለስ ይችላል ትውልዱን የሚታደግ ድንቅ አምላክ ነው

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 лет назад +1

    ዮንዬ የእናቶች ጉልበት የወለደህ ነህ ሺሺውን ያፍሩልህ ተባረክልን ተባረክልን እኛን ስለማያገኘን በልጆቻችን እየተበቀለን ነው አሁን ግን ዘመን መጣ እስከነወለዷ ይከፍላታል

  • @tegegnabiso5742
    @tegegnabiso5742 3 года назад +3

    Mother is love. Blessings!! Mami

  • @mimim9982
    @mimim9982 5 лет назад

    አንተስ ተባረክ አላህ ጨምሮ ይባርክህ እነዚህ የመስሉ ወጣቶችን በማዳንህ ጠላቶችህን ፈጣሪ ያንበርክክልህ

  • @yemsrachwansisa2757
    @yemsrachwansisa2757 5 лет назад +16

    Our God is awesome 👏 I’m happy for you dagiye keep shining in the name of Jesus we love you so much #1 nek

  • @eskindirkassa2137
    @eskindirkassa2137 5 лет назад

    በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ! እግዚአብሔር ይባረክ ! ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ባንተ ላይ ስላስቀመጠዉ ፀጋ የተባረከ ይሁን!

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 5 лет назад +10

    God still has mercy for my country, 😭😭😭 thank you Lord for your love to Ethiopia

    • @patrickk942
      @patrickk942 4 года назад

      Could you please translate 🙏

    • @YerusTamrat
      @YerusTamrat Год назад

      😢❤❤❤😢😢😢❤ 1:33

    • @YerusTamrat
      @YerusTamrat Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosephtafere2992
    @yosephtafere2992 5 лет назад

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ ዘመን ወጣት የተሰጠህ የግዚአብሄር ስጦታችን ነህ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 лет назад +8

    O MY GOD . 😢😢 I AM AN ORTODOX REALGEAN FOLLOWER.I CAN'T BELIEVE ALL THIS HAPPENING IN ETHIOPIAN .RECENTLY START WATCHING THIS AND I AM SO CONFUSEAD🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад

    በእውነት ቃል የለኝም ዮኒ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባንተ አድሮ የሚያስተምር

  • @mohammedalshehhi302
    @mohammedalshehhi302 5 лет назад +3

    ወይኔ ዳጊዬ የሰፈሬልጅ አብረን ተምረናል ግን ከጊዜበሃላነው እንዲህ የሆነው እንኳን ተለወጥክልኝ እናት ስትደሰት ነው ሚያምርባት

  • @bisrattesfay2741
    @bisrattesfay2741 5 лет назад

    Amennnnnn,1000 amet ynur.
    ዮኒየ ኣንተን ስታለቅስ የሱስ ያለቀሰ ሆኖ ነው የሚሰማኝ .
    ተባረኽ የየሱስ ኣገልጋይ

  • @አንተያልከውይሁንጌታዬ

    የጠፋሁን የሚፈልግ እየሱስ ብቻ ነው ክብር ለሥሙ