ልዩ የሆነ አነባበሮ በስጋ ተጋበዙልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 404

  • @meronmebrahtu8896
    @meronmebrahtu8896 2 года назад +39

    የአዋዜውን አሰራር ስሪልን በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባርክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +4

      እሺ በቅርቡ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 года назад +31

    አንደኛ ነው ።በውነት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +5

      አመሰግናለሁ የኔ ልጄ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458 2 года назад +3

      ሰላም ሜላትዬ ጠንካራ ጎበዝ እናት አለሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁ❤❤❤🙏

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 2 года назад +2

      አር ሜሊዬ ተናፍቀሻል ለማ ዘር መልክት ልኪያለሁ ለምን ጠፍሽ ብዬ ያሁሉ ሞያ እሺ ማን ያስተምርን እባክሽ ብቅ በይ

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 2 года назад +1

      ሜሉዬ የሠፈሬ ጠፉሽብን እኮ 💞

    • @rubicarubica5476
      @rubicarubica5476 Год назад +1

      እጅሽ ይባረክ የአዋዜውን አሰራር🙏

  • @zemenawit
    @zemenawit 2 года назад +33

    ይሄንን እማ በደንብ ነው የሚሞከረው እናመሰግናለን ወ\ሮ እጅግአየው 😁🥰💝

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +7

      ሞክሪዉ ልጄ

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      የማማ ልጅ አንቺም ይህንን እየበላሽ አድገሽ ነው ለካ ቆንጆ የሆንሽው

    • @afeali6106
      @afeali6106 2 года назад

      Dems ayysemam

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      😃👍

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      @@be8cab 🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 2 года назад +6

    በጣም ባለሞያ እናት እጆት ይባረክ ትልቅ ትምሕርት ነው የሚሰጡን 🙏🙏🙏

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 20 дней назад

    ዋወወ የሚገረም አሰራራ ነዉ የአዉዜዉ አሰራራ ይሚገረም ነዉ እህታችን ብረችልን❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +12

    በጣም ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ የእነ ሜሉ እናት

  • @wengelawitbefekadu8125
    @wengelawitbefekadu8125 2 месяца назад

    እጅሽ ይባረክ የአዋዜው አሰራር ብታሳይን ደሰ ይለናል

  • @michaletadele6167
    @michaletadele6167 Год назад +2

    እጅ ይባረክ ብለናል ዋውዋውዋው ሁሉም ሰራሸ ያምራል ውድ እናት ኑሪልን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +2

    እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እንዴት እንደወደድኩት እጅሽ ይባረክ👌👏👍ሼር❤️🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን። አመሰግናለሁ በጣም።

  • @be8cab
    @be8cab 2 года назад +2

    ወ/ሮ እጅግ እጅሽ ይባረክ። እድሜና ጤና ይስጥሽ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +3

    በጣም ጎበዝ የማስተማር ችሎታ አለሽ እህታችን ማሻአላህ ግሩም ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው በርች 🖖🖐️ ይባረክ አዋዜ አሰራር አሳይኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +1

    ዋው ለየት ያለ አሠራር በጣም ያምራል እናመሠግናለን እጂሽ ይባረክ

  • @hhshdh4171
    @hhshdh4171 2 года назад +1

    እህቴ በጣም ቆንጆ ኣሰራር እጅሽ ይባረክ የኣዋዘ ኣሰራር ሊንክ ኣድርግልኝ።

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን በርቱልን የኛ ምርጥ ሴት ዘመንዎት ይባረክ 🙏❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @adsafes9474
    @adsafes9474 2 года назад +1

    ዋዉ በጣም ያምራል በርች የኔ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @taibah1116
    @taibah1116 3 месяца назад

    በጣም ያምራል እረጉዝነኝ አማረኝ😂

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 года назад +5

    Watching👍😍ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ለየት ያለ በጣም ጤነኛ ዘመናዊ ሁሉን ያሞላ አነባበሮ ነው ጣሙም በጣም ቆንጆ እንደሚሆን አልጠራጠርም ወላሂ ስራሽ ሁሉ ቆንጆ የሚያስጎመጅ ነው በጣም በጉጉት ነው የምናየው እናመሰግናለን ትስለም እጅሽ የኔ እህት በቃ ይህን ከሰላጣ ጋ መብላት ነው ግን እሰራዋለሁ በርግጠኝነት 👍👍👍👌👌👌💚💚💚

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ። ሞክሪው እና ንገሪኝ።

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen 2 года назад

      @@ejigemoya እሽ 💖

  • @ainealemainealem2952
    @ainealemainealem2952 2 года назад +2

    በጣም ያስጎመጃል እጆቹን ይባረክ እናቴ የቅብየ አነጣጠር ይስርሉን ከይቅርታ ጋር

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 года назад +2

    ኡፍ የቃልዬ እናት ሞያሽ እርጋታሽ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ

  • @seadifamily
    @seadifamily 2 года назад +2

    Masha Allah በጣም ያስጎመጃል በጣም ልዬ የሆነ ምግብ ነው እናተችን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +2

    ተባረኪልን አንቺን የመሰለች ሴት ያብዛልን መድሀኒያለም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +1

    ሰላም እናት በጣም ቆንጆና ለየት ያለ አሰራር ነዉ ሰላካፈሉን እናመሰግናለን የተባረከ የሰሁን 👌👌👍👍👍❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን። እኔም አመሰግናለሁ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 года назад +1

    ልዩ አስራር ነው እሞክረዋለሁ🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እሺ ከዛ አስተያየት ይነገረኝ

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 👍👍👍

  • @user-vt5nr8ey3f
    @user-vt5nr8ey3f 2 месяца назад

    አቤሲት ለመጀመሪያየ ነው ሳይ ያምራል

  • @cleopatrabeyene672
    @cleopatrabeyene672 2 года назад

    በጣም ይገርማል እደዚህ እደሚሰራ አለቅም ነበር አመሰግናለሁ

  • @user-ef8dg7ev4c
    @user-ef8dg7ev4c 4 месяца назад

    በጣም ጉበዝ ባለሞያ

  • @user-cd3jy6lw3r
    @user-cd3jy6lw3r Год назад

    በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው ከልብነው❤

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 2 года назад +2

    wow የተባረከ ቤተሰብ በጣም ነው የምናመሰግን❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 4 месяца назад

    እጅሽ ይባረክ የኒ ባለሞያ

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 2 года назад +6

    የሜላት እናት እጅሽ ይባረክ👏👏👏

  • @warqiitube3386
    @warqiitube3386 2 года назад +1

    ዋውው በጣም ቆንጆ ሚግብነው በርችልን 👍❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 2 года назад

    ለየት ያለ አሰራር ነዉ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን👏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253 2 года назад +1

    thanks መጥበሻዉ በጣም አሪፍ ነው

  • @meronmebrahtu8896
    @meronmebrahtu8896 2 года назад

    እጅ ይባርክ በጣም ያስጎመጃል የምታቀርቢልን ሁሉ በጣም አጠር ቀለል ባለ መንገድ ነው በጣም እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 9 месяцев назад

    ኧረ በጣም ያምራል ተባረኪ።

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 года назад

    ዋው ቆንጆ አነባበሮ ነዉ ,,,,, የተባረከ ገበታ ይሁን እጅግዬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @zubeydaahmed5086
    @zubeydaahmed5086 Год назад

    Mashallah Matherya bxammmm balmoya

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад

    Ejig yene konijo betam konijo new ameseginalehu

  • @YGK-lk3el
    @YGK-lk3el 2 года назад +1

    በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    ያስጎመጃል ዋው ሲያምር

  • @user-gs3zm7jc9u
    @user-gs3zm7jc9u 2 года назад

    ዋው ያሰግመጃል ወይኔ አነባበሮ አዴት አደናፈቀኝ ይሔ ደሞ ለየት ያለ ነው😋😋😋😋👌👌አደኛ የሜላት አናት እጅዎት ይባረክ ዋው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @aidah832
    @aidah832 2 года назад +1

    Ehetachen Egziabher yestelen. I have never tried anebabero besega. It’s amazing how much we learn with all sisters on RUclips! Thanks 🙏🏿

  • @behailwazewdu4051
    @behailwazewdu4051 8 месяцев назад

    ማሚየ እዲሜ የስጢሺ እንኮን በልተዉት ሁሉም ነገሪ ሲያዉት በጣም የምራል ኖሪልን

  • @Martha71
    @Martha71 2 года назад +1

    በጣም የሚያምር ነው !!! ያሚ ❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @zufeele807
    @zufeele807 2 года назад

    እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ አነባብሮሽ በጣም የሚናፍቀኝ ምግብ ነው እድሜ ላንች በቀላሉ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ። ሞክሪው

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ እናቴ በጣም ቆንጆ ሞያ በስጋ እኔ ባዶውን ነበር የማውቀው አመሰግናለው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ እኔም

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 года назад +1

    የአዋዜውን፡አሰራር፡ስሪልን፡እርጋታሽ፡በጣም፡ደስ፡ይላል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад

    ማሚዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏👏👏💕💕🌷🌷🌷
    አመሰግናለሁ👏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን። አመሰግናለሁ በጣም

  • @addis1594
    @addis1594 2 года назад +1

    በጣም ልዮ ነው እጅ ይባርክ

  • @NathanNahom
    @NathanNahom 10 месяцев назад

    የኔ ደርባባ እናት እጅ ይባርክ ብለናል

  • @temreyoutube5713
    @temreyoutube5713 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እጆችሽ ይባረኩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @sentayukushe9074
    @sentayukushe9074 2 года назад

    የኔ እናት በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን😘😘😍😍😍😍😍😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @jemelajemela6978
    @jemelajemela6978 Год назад +1

    አቤት ሴትነት እመቤት ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @juharajunedin2662
    @juharajunedin2662 Год назад

    Masha.alah siyamir des yemilu inat not ijig betam new miwwdachihu bertu inatachin

  • @user-ko4jm5kb2g
    @user-ko4jm5kb2g 3 месяца назад

    በስማም ባለሙያ እንዴት ሀሪፍ ነው የሠራሽው ኢትዮጵያ ያለሽ እኮ ነው የምትመስይው አንደኛ።

  • @genetm.19
    @genetm.19 2 года назад +3

    Wow! Thank u I never knew the meat part looks good and I am jealous right now 😂

  • @user-lu8jg4ve8l
    @user-lu8jg4ve8l 2 года назад +1

    በጠማ ደስ ይለል እጂሽ ይበሪክ

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 Год назад

    አጅግዬ እናመሠግንሻለን !!

  • @mimilove4559
    @mimilove4559 2 года назад

    ምርጡ ገበታ ውድድር ላይ ሂጂ እባክሽ you are so creative God bless you actually I’m living USA I’m going to try it it looks delicious 🤗

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 года назад

    ምርጥ ነው ተባረኪ የኔ ደርባባ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @user-uw3ub8xm4s
    @user-uw3ub8xm4s Год назад

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 года назад

    ድምፆት ብቻ ይበቃል እድሜ ይስጦት ልዩ አሰራር ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @romankebede1271
    @romankebede1271 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክ እነም ካአች ብዙ እማራለው ተባረክ♥️♥️

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 года назад

    በጣም እሚገርም አሰራር ነው በርቺ እናታችን እሞክራለሁ ለመስራት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @user-xi1ko3du8p
    @user-xi1ko3du8p 2 года назад +1

    በጣም ያምራል❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @genetyenenhe8117
    @genetyenenhe8117 2 года назад +2

    በጣም ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ የእነ ሜሉ እናት...............

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ካቺ ብዙ ተማርኩ

  • @nattyeshi3272
    @nattyeshi3272 2 года назад

    Ejegye derbaba Hulu yamrebshal❤❤ ❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    Enamesegenalen enateeeee

  • @user-gb2xw9li3w
    @user-gb2xw9li3w 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @zubeydaahmed5086
    @zubeydaahmed5086 Год назад

    Mashallah long life my dear mam

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 года назад

    እጅግዬ ሞያው ጉድ ነው በጣም ያስቀናል አገርቤትን ያስናፍቃል የተባረከ ቁርስ ይሁንላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እናታችን ለየት ያለ አነባበሮ ነው ረጋ ብለሽ ነው የምትሰሪው ሁሉም ነገር ደሰ ይላል እኔጋም ጋብዤሻለሁ ብቅ በይ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም። እሺ እላለሁ

  • @mashomasho4674
    @mashomasho4674 Год назад

    የአዋዜ አሰራር አሳይን በጣም እናመሰግናለን

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 года назад +1

    በጣምያምራል እኛም እንወድሻለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @manalalibaibikir2682
    @manalalibaibikir2682 2 года назад

    ጤና እድሜ ይስጥልኝ እናመሰግናለን አዲስ ሞያ ተማርን ቆንጆ ነው

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад

    እጆ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናት ትልቅ ትምኽርት ነው እድሜ ከጤና ይስጦት አሜን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Год назад

    በጣም ያምራል አዋዜ አሰራሩንእባክሽ

  • @user-rt3pf1kh8t
    @user-rt3pf1kh8t 7 месяцев назад

    Wow thanks

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 года назад +1

    እጆት ይባረክ እናቴ

  • @lemlemlem8737
    @lemlemlem8737 2 года назад

    ማሚዬ በጣም ምርጥ አማራጭ ነው።

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 2 года назад

    በጣም ደርባባ ባለሞያ ነሽ።እጅሽ ይባረክ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 года назад

    ውይ እናቴ እጅሽ ይባረክ ሲያምር ሲጣፍጥ አነባበሮ በስጋ እና አብሲት ለኔ አዲስ ነው በየቤቱ ስንት አይነት ሞያ እንዳለ አሰብኩ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላካፈልሽን😍😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @lemlemmengistu6650
    @lemlemmengistu6650 2 года назад

    ejesh yebarek balemuya

  • @asnakechmamo7050
    @asnakechmamo7050 2 года назад

    እጅግ የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ሲጣፍጥ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @konjoabebe1408
    @konjoabebe1408 2 года назад

    Ejesh yebarek betam des mil aserar nw yasgomejal

  • @selamawitketema9800
    @selamawitketema9800 2 года назад

    አቤት እንዴት ያምራል አንደኛ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 года назад +1

    እጅ ይባረክ። በፍጥነት ይሞከራል። መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት እንደሚባለው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      ተሞክሮ ይነገረኝ

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 2 года назад

    ማዘር እጅሽ ይባረክ እድሚጤና ይስጥሽ

  • @sosojed416
    @sosojed416 2 года назад

    በጣምያምራል እጅወት ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 2 года назад

    OMG very nice. beautiful ,

  • @tigestmehari1046
    @tigestmehari1046 2 года назад

    እጅሽን ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @shiwenzishterefe4401
    @shiwenzishterefe4401 2 года назад +1

    እጅሽ ይባርክ የአዋዜውን አሰራር ኣሳይን

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 8 месяцев назад

    Yame yame🎉🎉🎉

  • @user-mk2dh3vo5l
    @user-mk2dh3vo5l 2 года назад

    ማሻ አላህ እኔ ዘሬ ነዉ ያየሁሸ👍👍👍👍👍

  • @hillinawallen5951
    @hillinawallen5951 2 года назад

    Yen enat ejish yebarek . Ye awaze aserare asayegn please

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Amen betam amesegnalew. Eshi bekerbu lekalew

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 года назад

    ዋውው እማዬ የኔ ባለማያ