" አብዮት እብደት ነው ።አገሬ አብዳ አይቻለሁ ። " Zenebe Wola / ዘነበ ወላ / ከፀሀይ በታች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 фев 2023

Комментарии • 23

  • @dagnachewdebalke7607

    ጋሽ ዘኔ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቀለል ያለ የህይወት ፍልስምናህንእና የህይወት ልምድህን የምታካፍልበት መንገድ ሁሌም ይማርከኛል

  • @salemsali3232

    አመሠግናለሁ ዘኔ!!!!

  • @amareeyob354

    ዘኔ ያለህ እውቀት የሚገርም ነው በጣም እናመሰግናለን!!

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp

    ጋሽ ዘነበ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታልኝ

  • @LeykunTesfaye-jb3fc

    ዘኔ በጣም ጥልቅ እውቀት ነው ያለህ ከድሮም እከታተልሀለሁ ለዚህ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ስጥልኝ

  • @kiflubeyene149

    ጋሽ ዘነበ ያየከው አብደት የአንድ ዘመን ብቻ አይደለም ከዛ በፊትም ነበር አሁንም ሕግና ስርዓት የማይገዛቸው ዋልጌዎችና አባገነኖች አየመራት ነው ነገ ይህ አንዳይቀጥል ዛሬ ምን አንስራ አባክ አንድ በለን አግዜር አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elsatariku6006

    ዘኔ ምርጡ እያዳመጥኩህ ራሱ ትናፍቀኛለህ

  • @user-fm8jq6ez4t

    እናመሰግናለን ጋሽ ዘነበ

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove 28 дней назад

    Chewa sew neh Betam ❤ koyelin betam❤

  • @guhatsewenmaryam1273

    ማኛ ሰው

  • @afeworklissanework8734

    ይሄ እውቀትና መረጃ ለትውል ሳይተላለፍ መቅረቱ ያሳዝናል።ከዚህ በላይ መረገም የለም

  • @teddikebedet9230

    በርታ ወንድማች ትውልዱን አድንልን

  • @redeatbayleyegn7826

    እጅግ ትክክል!

  • @abrehamtilahun137

    ምትገርም ሰው ነህ ደስ ብሎኝ በጥሞና ነው ምሰማህ

  • @marshetgirma

    በብዙዎች ዘንድ ይህ ቱዩብ እንዲታወቅ ቢሰራ ብዙዎች ያዩታል ።

  • @wedibchlo635
    @wedibchlo635 Год назад +1

    One of great ethiopians gashe

  • @danielnemie380
    @danielnemie380 Год назад +1

    Gash Zene Thanks a lot.

  • @robat8719
    @robat8719 Год назад

    ዘኔ! አንተኮ ዝም ብለህ ከ አንድ እስከመቶ እየቆጠርክ ብትቀረፅ ራሱ በጣም ነው የምትመቸው!

  • @natnoli8521
    @natnoli8521 Год назад

    Gash Zene, I am so glad I found ur page. 🙏 please keep it up

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Год назад

    Tabrk❤❤❤❤❤❤❤