የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2023
  • #reading #zenebe #wola
    #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Комментарии • 38

  • @HashimAbdulhamid-uz8ii
    @HashimAbdulhamid-uz8ii 7 месяцев назад +8

    ዘነበ ወላ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው።አይፐሴዜ የወግ መፃህፍህን ገዝቼ አንብቤ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ።
    በRUclips መምጣትህ አስደሳች ነው።ዘነበ ወላ ከማከብራቸው ምርጥ የሀገሬ ትልቅ ሰዎች መሀከል ነህ።

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 7 месяцев назад +7

    Zene my father long live. Please make more videos, we need your thoughts, knowledge, and advice.

  • @dr.danieltamirat8644
    @dr.danieltamirat8644 7 месяцев назад +3

    Gash zenebe hasabehen eyetahen esketagara begugut kemitebekut negne.

  • @abrehamtilahun137
    @abrehamtilahun137 7 месяцев назад +6

    እድሜህን ያርዝምልን ❤

  • @abdu_se
    @abdu_se 7 месяцев назад +3

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሼ

  • @MusaDander-bc6sb
    @MusaDander-bc6sb 7 месяцев назад +4

    አየህ ጋሼ እንዳልከው ብዙ ችግር አለ ሊቃህኑ ከ66 ዓ.ም በኃላ ስደት ከተቀመሰ በኃላ የሀገር ጉዳይ ገደል ተወረወረና ሀበሻነት ተደፈጠጠ ሁሉ ነገር በፈረንጅ አሰተሳሰብ ሊቀርፁን ሰለተነሱ ወደታች መጣን

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 7 месяцев назад +4

    ❤❤❤

  • @Tewahedo
    @Tewahedo 7 месяцев назад +5

    ሰላም ዘበነ፤ እስቲ በጃኗሪ የማነበው 4 መጽሐፍ ጥቆማ ስጠኝ። አመሰግናለሁ።

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 6 месяцев назад

    መልካም እይታ ነው ጋሽ ዘነበ በጣም

  • @besaqneber
    @besaqneber 7 месяцев назад +1

    ረዥም ዕድሜ ያድልልን ጋሽ ዘነበ! አክባሪህ!

  • @kifleaboset1040
    @kifleaboset1040 7 месяцев назад +3

    በርታ

  • @NesredinSeid-vy2nh
    @NesredinSeid-vy2nh 6 месяцев назад

    The right person the right solution prophet Muhammad (p.a.h), ❤❤❤
    Thank you bro, long life my dear

  • @tesfayealemayehu3132
    @tesfayealemayehu3132 6 месяцев назад

    ጋሽ ዘነበ ጤና ይስጥልኝ እንዲሁም ረዥም ዕድሜ!ቀደም ሲል J tvሲከፈት "ከፀሐይ በታች"ፕሮግራምህ ተከታታይ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ስናፍቅህ ኖሬ ትላንት በ Tik talk ዛሬ በYou tube አገኘሁህ!
    "በምድራችን ላይ ሰላም ይስፈን!"
    "ማንበብ የአዕምሮ ዝገትን ይከላከላል!"
    (ዘነበ ወላ ወጋ)❤

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943
    @masrugypsumdecoranddesigns7943 7 месяцев назад +1

    ጀግናየ ዘኔ ኑርልን

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun 7 месяцев назад +1

    Thank you sir

  • @addisaba1
    @addisaba1 7 месяцев назад +1

    enamesegnalen Gash Zene!

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3k 7 месяцев назад +1

    Ejig enamesegenalen

  • @justwebirhan
    @justwebirhan 7 месяцев назад

    ስረ ሃቦ

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 7 месяцев назад

    ዘላለማዊ ክብር ላንተ ይሁን ስለ አባይ ስላነሳሃው ሃሳብ: እጅግ አንገብጋቢ ጉዳይ ነውና ::
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 7 месяцев назад +1

    ማንም ማንንም አጥፍቶ መኖር አይችልም የሚሻለው ተከባብሮ መኖር ነው።

  • @Ethiowegtube973
    @Ethiowegtube973 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf290 7 месяцев назад

    Ameen❤

  • @semeredinsultan6257
    @semeredinsultan6257 6 месяцев назад

  • @yaredbefikadu8073
    @yaredbefikadu8073 7 месяцев назад

    🙏

  • @dunyaswelt6462
    @dunyaswelt6462 7 месяцев назад

    Abo selamehen yabezaleh Zene

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዘኔ!

  • @alease7494
    @alease7494 7 месяцев назад

    ብዙ ይጠበቅባችሀል

  • @SuperHailemariam
    @SuperHailemariam 7 месяцев назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ፒ/ኦ ዘነበ ወላ ያኔ ጥያቄና መልስ ውድድር የሚባል ፕሮግራም ላይ የተሸለምከው ትዝ ይልሀል ።
    ባንተ ተፅፈው በደረጀ ሀይሌ ነው ሲነበብ በተመስጦ አዳምጥ ነበር በጦ/ር ሀይሎች ፕሮግራም ።

  • @kamalbaraka8164
    @kamalbaraka8164 7 месяцев назад

    Thanks

  • @chaliegetnet1676
    @chaliegetnet1676 5 месяцев назад

    ante enku krsachn neh fetari wagahn ykfelh gash zenebe

  • @menderin4228
    @menderin4228 7 месяцев назад

    ዘኔ እረ በምን ኮንታክት እናድርግህ በድርሰት ዙሪያ ያንተን እገዛና ምክር ያሻናል።

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 7 месяцев назад +2

    Sir Zenbe live longer
    Your content is meticulous!

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 7 месяцев назад

    Why did you delete my comment?

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 6 месяцев назад

    ❤❤❤