"ጦርነትን እጠላለሁ ፣ ለነፃነቴ ግን እዋጋለሁ !" ዘነበወላ ከፀሀይበታች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 фев 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Комментарии • 48

  • @AbrhamKelayu-tt7cg

    ❤❤❤

  • @kesetrading264

    ጋሽ ዘኔ እድሜ ከጤና ያድልህ ።የዓመት ሰው ይበለን ፣🙏🙏

  • @bealumak5748

    እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ ስገልፅ በሀሴት ነው❤

  • @user-uw3ic3mc7b

    ሰላምታዬ ይድረስህ አክባሪ ወገን ዘውድነሽ ነኝ ።ከመላው ቤተሰቦችህ ጋራ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።አላለሁ።

  • @tigersmart443

    እንዳልከው ጦርነት በጣም መራር እና አስከፊ አውዳሚ ለመሆኑ ታሪክ ብቻ ሳይሆን አሁናዊ ሁኔታችን ምስክር ነው። ይሁንና ጦርነት አንተ እንዳልከው አጭር ሲሆን ብቻ ሳይሆን የጦርነቱም ምክንያት ለነፃነት እና ለፍትህ ሲሆን ብቻ ምክንያትያዊ ተቀባይነት ይኖረዋል። ለዛውም ነው ከጦርነቶቻችን በሙሉ በዋናነት የዓድዋን እና ሌሎች ከባዕዳውያን ጋር ያደረግናቸው ጦርነቶች ከሞላጎደል የምንስማማባቸው እና የምንቀበላቸው። አሁን የዓድዋ በዓል የኢትዮጵያን ሁሉ የነፃነት ምልክት በመሆኑ በድምቀት እንድናከብረው የሚጠበቅ ከሆነ በዚች ቅፅበት በኤርትራ ጦር ስር ሳይወዱ በግፍ እየተዳደሩ ለሚገኙት፣ በሱዳን ወራሪ ኃይሎች የመንደራቸውም ስም ሳይቀር ተቀይሮባቸው ከእርሻ ማሳቸው የተፈናቀሉት እና በደቡብ ሱዳን ግዛታቸው የተጠቃለሉት የአንድ ወረዳ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ይህ የዓድዋ በዓል ምናቸው ነው ትላለህ? ሲጀመር አሁን ባለው የአገሪቱ ስርዓት (ብልፅግና) ድኃ ህዝብ ነፃነት እና ሉኣላዊነት የለውምም አይገባውምም የሚል ፍልስፍና እየተራመደ የዓድዋ በዓል በዚህ ደረጃና ድምቀት ማክበርስ ከራስ ጋር የሚጣረስ ድርጊት ወይም አጉል መጃጃል አይሆንምን? ለማንኛውም ባብራራሃቸው ኃሳቦች ከላይ የጠቀስኳቸው ቁምነገሮችን በማካተት ሙሉ በሙሉ እቀበላቸዋለሁ። ብዙ ጊዜ የምታመነጫቸው ኃሳቦች ገንቢ በመሆናቸው እመሰጥባቸዋለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @TeyimHiwot

    ጋሽ ዘነበ..🙏ሰላም ላንተ ይሁን።በሃሳብና ዝግጅታቸው በጣም ከሚገዙኝ ሰዎች መካከል ዋነኛው ነህና...ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ያቆይህ..!!! በርታልን 👌❤👌

  • @ibrahimhassen2014

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዘኔ የኔ አባት....ይሄ ነው የኔ ንጉስ...እምዬ የኔ ጀግና

  • @melegnawtube

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽ ዘነበ ወላ...

  • @birukadane8022

    ጋሽ ዘኔ በጣም ነው የሚያምርብህ ያው ሀሳብህን ሁሌ እንደተጋራን ነው እናመሰግናለን

  • @endaleabebekumsa7271

    እትዮጵያዬ የሚስብለኝ ደሞ እንደዚህ ያሉ ባለውብ አእምሮ አንደበቶችን ደሞ እነሆ ትለናለች ! ጋሼ ይመችህ አቦ አብዝቶ ይስጦህ አሪፍ ጊዜ ከፀሐይ በታች !!!🤔

  • @terefebirhanu8680

    እውነት ትውሥታ የታሪክ ጀግንነት አድሜ እና ጤና ታዲያ የአሁኑ አማራ ክልል ወንድሞቻችን የፈነገጡትን የሚመኪርሊን ያሀገር ሽማግሌዎችን እና አናቶች ፋኖ ሚባለውን ጉሬላ ውን ብያሥታርቁ ሐይ የሚል ጠፋ አሬ አንድ በሉ ወንድም ወንድሙን አዋቅነት ነው የዋሕነት

  • @AbenzerShfraw

    እግዜር ይስጥልን ዘኔ

  • @azeman1

    ከእግዜር እየቀዳ ያዘነበ ደጉ፥

  • @tiyinttufe8020

    Thank you Zene and God keep you safe and blessed

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 21 день назад

    ዋው ሳላስበው አለቀ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይጨምርልህ።

  • @teddikebedet9230

    ፈጣሪ የጠብቅ

  • @abiyassefa7670

    ዘኔ 1 ኛ በርታ

  • @tensaemulugeta3246

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዘኔ። እናመሰግናለን

  • @lemaworkabreham7655

    በእውነቱ ሁሌም ጋሽ ዘነበ ወላ የሚያቀርባቸው ዝግጅቶች ከታሪክ ማህደር ተወስደውና ተሰድረው አቀራረባቸውም ያለፈውን የአሁኑንና የወደፊቱን በየፈርጁ አደራጅቶ አድማጭ ተመልካችን ታሪኩን በአይነ ህሊና እንዲመለከት ስለሚያደርግ ይጥማል ፍፃሜውም በጉጉት እንዲጠበቅ ያደርጋል።