" ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው !" ዘነበወላ ከፀሀይበታች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июн 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Комментарии • 69

  • @mohaanbbessa5736

    ዘነበ ወላ፣በውነት እንዳንተ አይነት ሰፊ የማንበብ እውቀት የሰበሰቡ ሰዎች ወደ ሚዲያ በመምጣት ሃሳባቸውን፣እውቀታቸውን ማካፈል እንዳለባቸው ማሳየት የቻልክ ሃላፊነት የሚሰማህ ሰው ነህና በርታልን ።

  • @theoahmwa

    "ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው" የሚለው አመለካከት ፍፁም የተሳሳተ ነው። This is my POV based on my life experience and observations. ጊዜ ቢኖር ስለ ሕግ ብዙ መወያየት ይቻላል። በእኔ አመለካከትና አረዳድ ሁሉም ሰው ሰራሽ ሕጎች የተፈጥሮ ሕግጋትን የሚፃረሩ እና የጥቂት ግለሰቦችን ጥቅሞች ለማስጠበቅ የተቀረፁ ናቸው። የህግ አባት የሚባለውን የጠቢቡ ሃሞራቢን ነፍስ አይማረውና ሕግ የሰውን የተፈጥሮ ፍላጎት ለሌሎች ግለሰቦች ጥቅም ሲባል የሚገድብ ነው። ሰው ከሌሎች እንስሳት የተለየ ነው የሚባለውም የተፈጥሮ ሕግጋትን በመፃረር በራሱ ላይ ማዕቀብ በመጣሉ ነው።

  • @amex_entertainment

    ዘነበ ወላ ማሻአላዬ ነብዩ መሀመድ (ሰለላህ አለይሂ ወሰለም) ምን አሉ መሰለ የማታቁ ከሆነ የእውቀት ባለቤቶችን ጠይቁ ይላሉ አንተ የእውቀት ባለቤት ነህ አላህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ከሂዳያ ጋር ይስጥህ 🙏🙏

  • @muhabahassen8103
    @muhabahassen8103 21 день назад +1

    ትልቅ አክብሮት ለክ ቡር ደራሲ ዘነበ ዎላ ሰው እንደ ውሃ ቱቦ በፍፁም አስገድዶ ማስኬድ ብከብድም ልክ እንደንተ አመላካች ሙህር ብበዛ እንዳው ለሁሉም አስቢ ፓርላማ ብዋቀር አሁን ካለንበት የውቀት ማነስ በሽታ የምንድን ይመስለኛል ክባርልኝ ❤❤❤❤❤

  • @nugusuzewdie9991

    የኔ አባት ደግሞ ሠውን ሠው ያደረገው ለሠው ማሰብ ነው ፣ ሠው ለሠው ካላሰበ እንስሳ ነው እያለ ነሰር ያሳደገኝ። ስለዚህ ከህግም በላይ ለሰው ማሰብ ሠው ሠው ያረጋል ብዬ አምናለሁ።

  • @HabiibJamac-y3c
    @HabiibJamac-y3c 28 дней назад

    ጋሽ ዘነበ እጅግ በጣም አከብርህ ነኝ ላሚትሰጠን ሀሳቦች ሁሉ ከልብ አመሰግነዋለሁ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏

  • @genbaw542

    ሰውን ሙሉ ሰው የሚያደርገው ደግሞ ከምንም በላይ በእግዜአብሄር ህግ መሰረት ሲኖር ነው።

  • @user-uf3rb6wv9h

    ዘኔ ሰሚ ጆሮ ካለ ዕውቀት አዘል ልብን የሚመስጥ አገላለፅ ነው በርታ ወንድሜ እንደአንተ አንብቦ በሰከነ መንፈስ ዕውቀትን የሚያካፍል ያብዛልን

  • @Fuad_oMan

    አሁንም ጊዜው አልረፈደም ወገኖች ትንሽ open mine ሆኖ ዙሪያ ገባውን በእውነት ሚዛን ማስተዋል ነው ….. የዚህ ሁሉ የድብልቅልቅ አለም ሚስጥር በ ሁለት አጭር መስመር። Quran 67 : 2

  • @NasreMohammed-j9c
    @NasreMohammed-j9c 14 дней назад

    አቦ አላህ ይጠብቅህ የአይምሮ ምግብ ነህ ተመቼሀኝ ዘነበ ወላ

  • @Ya-rm4qp

    ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ።።ባምላክሽ ኃይል በልጆችሽ፥

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 21 день назад

    የጥንቱ የጧቱ ሊዲንግ ሲ ማን ዘነበ ወላ. እናመሰግናለን ❤

  • @user-wn6yw7fw8f

    እጅግ በጣም የማምንበት ሀሳብ እኔ የዚህ ፁሁፍ ፀሀፊ የምኖረው ከሀገር እርቅ በ አንድ ሰሞን በግዛቷ ፀሀይ አይጠልቅም በሚባልላት ታላቋ ብሪታንያ ነው.

  • @kliensilva9240

    በእኔ አመለካከት ከሕግ በላይ ሕሊና ይቀድማል። ሰው በጎና ክፉን የሚለይበት ሕሊና ስላለው ሕግን ማርቀቅ ቻለ። ሰው ሕግን ቢፈጥርም ሕግን ደግሞ ራሱ ይጥሳል። ለሕግ ተገዢ እንድንሆን የሚያስችለን በጎ ሕሊናችን ነው። ሕግም ኖረ አልኖረ ሕሊና የበላይነት ሚዛኑን ይደፋል። The law is an ass ያለው ማን ነበር?

  • @yosefkassa3414
    @yosefkassa3414 14 дней назад

    ጋሽ ዘኔ እድሜ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን።እንደ እስተያየት የ መሸጋገሪያው ሙዚቃ ድምፁ ትንሽ ይቀነስ

  • @9970tt

    I completely agree with you Zene, the rule of law and enforcement capacity makes the whole difference. I can witness that from so many instances. I live in US and that is the first thing I learned while people talk about democracy. I think the foundation is the law which makes everything possible (I mean a law which can function). A government which can establish a strong and free law enforcement system saves a nation.

  • @Tamoyegenet

    እንደው ይቅርታ የልጅነት ግዜህ እንዴት ነበር ምክንያቱም የዛሬ ወላጆች ልጆቻቸው አንዳንተ አድርገው ሊያሳድጉ ከቻሉ ይጠቅማል ።ሌላው አንቱታ አልተጠቀምኩም ይቅርታ ትምህርትህ ልዩ ነው እናመሰግናለን ።

  • @AderaChuchu

    እውነት ነው ሰው ህግ ባይኖር አውሬ ባህሪ ከደበቀበት ወጥቶ ተናካሽ ይሆን ነበር እንደውም ህግ እያለ እንኳ የላላ ከመሰለወ አውሬውነቱ ብቅ ይላል ስለዚህ ሰውን ሰው ያደረገው ህግ ነው

  • @user-zk8gr9zg4l
    @user-zk8gr9zg4l 14 дней назад

    ዘንዬ ላንተ ቃል የለኝም

  • @RodasiHaftom

    ዘነበ ዋላ የኔ መምህር ስወድክ።የማንበብ ባህሌን እንድበረታ ታረገኝለክ።በጨለማ ነዉ የምኖሮዉ ብርሃን በቅርብ እያዮኋት ነኝ።