ጦርነቱ ርሃቡን ጠራው ... ዘመኑ የንስሃ ዘመን ነው ። ዘነበወላ ከፀሀይበታች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Комментарии • 59

  • @new-tt6ww
    @new-tt6ww 3 месяца назад +1

    ዘኔ ድምፅህ አቀራረብ ገራሚ ነው። የሀይሌ ስላሴ ናፋቂ ነትህ ብቻ አይመቸኛም። ገና ሰውዬውን ሳስበው መንጌን አመሰግነዋለው መሬት ላራሹ ❤❤❤❤

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 5 месяцев назад +3

    ኢትዮጵያውያን ታመናል መንፈሳችን ፤ቢሆንም ግን ሳንፈወስ ዓለም የምታልፍ አይመስለኝም ውድ ዘነበ ወላ!

  • @zerubabela6570
    @zerubabela6570 5 месяцев назад +3

    ዘኔ ! ሁሌም ሣደምጥህ የተሥፃፈ መጽሐፍ የምታነብ እንጂ በምጡቅ አህምሮህ የምትተርክ አትመስልም ። ድንቅ ችሎታ ነው፣ በርታ።

  • @Swdtazkyy
    @Swdtazkyy 5 месяцев назад +2

    እጅግ አርጌ የምወድህና የምሳሳልህ፣ ድምፅህን ስስማ የሚገርም ትዝታ ውስጥ የምገባ አድናቂ ነኝ ጋሽ ዘነበ ኦላ፡፡ ኑርልን የህይወት ቅመማችን ነህ። ግን እባክህ እንደ ራዲዮ ፕሮግራሞችህ ያችን ያንተን ድምፅ የምታስታውሰንን ክላሲካል ሙዚቃ ሁሌም አካትልን። እሱን ከድምፅህ ጀርባ ብታክልበት ይበልጥ ልዩና ታሪካዊ ያደርገዋል።

  • @tttwo2861
    @tttwo2861 5 месяцев назад +7

    እጅግ የበሰለ ልብ ያለው ልብ ሊለው የሚገባመልክት ነው. የትም ሁን ምንም ሁን ይመለከትሀል. እዚህም ያደረሰን የምናገባኝ እና የእኔ ብቻ አካሄዳችን ነው. እመሰግናለሁ.🎉

  • @mickcubaw6479
    @mickcubaw6479 5 месяцев назад +1

    ሰላም ጋሽ ዘኔ እኔ ጠቅላላ አቀራረብህን እወደዋለው እማርበታለሁም ዛሬ ግን አክሱም ዩንቨርስቲ ያገኘሀት ምስኪን ሴት የት ደርሳ ይሆን ብለህ እንዲህ ሆና ይሆን ባይሆንስ ብለህ አብረንህ አስጉዘኸናል እንደጨረስክ ከመልቀቅህ በፊት ልብ ያላልከው አንድ ነገር አገኘው እና መስተካከያ ብታደርግበት ያለበለዚያ ለሌላ ግዜ ለምትለቀው ምሳሌ ይሁንህ አከብርሀለው በህይወት ካሉት ጉልህ ደራሲያን ለኔ አንደኛ ነህ

  • @yenuse2008
    @yenuse2008 5 месяцев назад +2

    በጣም ምርጥ ሀገራዊ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ሀሣብ። ሰው ግን ቲክቶክ ላይ ነው ያለው

  • @fesheenku6665
    @fesheenku6665 4 месяца назад

    "ዘኔ" እድሜ ይስጥህ

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 5 месяцев назад +3

    Ahune yalewem mengist erehabe yeleme belo eyekade new yehenenme letekawem yegebale

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b 5 месяцев назад +3

    ሰላምታዬ ይድረስህ ወገን ።ዘውድነሽ ነኝ።ከመላው ቤተሰቦችህ ጋራ ይሁንልኝ ።

  • @userd42
    @userd42 5 месяцев назад +1

    አነጋገርህ,ደስየሚል,ለዛ,ያለው,ተባረክ,ኑርልን,ምሁር,ሰው

  • @ThomasOchutho
    @ThomasOchutho 3 месяца назад

    Thank you gash zenebe wola.

  • @akwo220
    @akwo220 5 месяцев назад +2

    ገና ልጅ ሆኜ ጋዜጣ እወድ ነበረና ዘነበ ወላ የሚል ጽሁፍ ሳይ እንዴት ደስ እደሚለኝ በደር ግዜ ማለትነው

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 5 месяцев назад +1

    በሀገራችን ከሚገኙ አዋቂዎች ፥ ታሪክ ነጋሪዎች አንዱ፤ ገጹ ግን ብዙ ተመልካች የለውም። የማይጠገበው ዘኔ!

  • @yaredmulugeta855
    @yaredmulugeta855 4 месяца назад +1

    እንዳንተ ያለው ባለአዕምሮ የሆኑትን እየሰደቧቸው ተደበቁና አዕምሮ አልባዎቹ ሚዲያውን ወረው ነገሱበት እስኪ እንዳንተ ደፍረው አንዳንድ አስተያየት ቢሰጡ አሪፍ ነበር ።እናመሰግናለን

  • @concord2437
    @concord2437 5 месяцев назад

    We are that generation you've mentioned and that you've raised, do not worries sir. Was Born in neqemte city i used to watch you on the tv shows mad respect 👐

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 месяцев назад

    ከዘኔ ጋር ቀይ ባህር ላይ አብረን መርከበኞች ነበርን ወደ መሬት ከመጣን በሃሏ የመጀመርያውን የፃፈውን መፅሃፍ ለማሰራጨት ጉዞ ወደ ናዝሬት አደረግን ፍራንኮ ሆቴል አረፍ እንዳልን በወቅቱ ያጋጠመን Earth Quick መቼም አይረሳም ዘኔ ረዥም እድሜ ተመኘሁልህ ሴቮ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 5 месяцев назад +1

    ህውነት ነው ዘኔኤ we are the world ህንዳሀይዘፈንቡኝ ጠንክሬ ህሰራለው ለቤተሰቤ ለሀገሬ ለራሀሴኤ ሰርቼ ሀልፈለው ማለፍ ሀያቀርም በተሰጠኝ ዘመን ጥሩሁ ነገር ህንድሰራሀ ፈጣሪኢ ይርዳሀኝ

  • @flexlyrics9291
    @flexlyrics9291 5 месяцев назад +1

    ዘነበ ወላ በጣም ቁም ነገር ያለው መልዕክት ነው የለገስከን ።አመሰግንሀለሁ ብዕርህ አይንጠፍ

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 5 месяцев назад +1

    Zene ....we love you loge life የኛ መካሪ የኛ አስተማሪ

  • @moliso
    @moliso 5 месяцев назад

    አቶ ዘነበ፣ በጣም አከብርሃለሁ! ከዚህ ንግግርህ የተረዳሁት ግን መሬት ለአራሹ መመለሱ ረሃብ አላጠፋልንም መሰለኝ:: ነገር ግን መሬት ለአራሹ እንቅስቃሴ ለምግብ ሳይሆን ለነጻነት እንደነበረ መዘንጋት የለበትም:: ነፃነትን አመጣን ወይስ አላመጣንም ሌላ ጉዳይ ቢሆንም!

  • @solocmc
    @solocmc 5 месяцев назад +1

    አቶ ዘነበ በጣም የማከብርህ ፀሐፊ ነህ በተለይ ልጅኑት አሁን አይፐሲዚን እያነበብኩ ነው
    ስለ ኢትዮጵያውያ መራብ ስትናገር አንድ ነገር ልናገር
    በምጀመሪያ አብይ አህመድ አልተራብንም ገነት ውስጥ ነው የምንኖረው እያለ በቀን በቅን ይደሰኩራል የርሐቡ ምንጭ እሱ መሆኑን ስለሚያውቅ ነው ለእርዳታ ሁሌም ዝግጁ ነን ግን ዘለቄታዊ መፍትሔ ነው ወይ ? አሁን አብይ ያምጣው የተረኝነት ርና የዘረኝነት የሕዝብ ንቀት ማንአልብሽነት እስካልተለወጠ ድረስ ሁሉም ያው ይመስለኛል በቀንበቀን የሚፈናቀለውን እና የሚሞተውን ሕዝብ በአይናችን እያየን ነው ብዙ መናገር ይቻላል ይበቃል አንድ ነገር
    God work in mysterious way ጋድዬ
    Am waiting

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 5 месяцев назад

    "ሁለት እጅ አለኝ ፣ ሁለት እግር አለኝ ፣ ህሊና አለኝ ፈጣሪ ማስተዋልና ጥበቡን ይቸረኝ የማንንም እርዳታ የማልፈልግ ዜጋ ነኝ "
    #ዘወ❤❤❤

  • @melesetezera7184
    @melesetezera7184 5 месяцев назад +1

    God Bless you zene

  • @amareeyob354
    @amareeyob354 5 месяцев назад +1

    ሰላም ዘኔ የኔ ወንድም

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 5 месяцев назад

    👍👍👍

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun 5 месяцев назад

    Thank u sir

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 5 месяцев назад

    ዘኔ ላንተ ቃላት የለኝም❤❤❤

  • @user-mr1bh1ox9y
    @user-mr1bh1ox9y 5 месяцев назад

    እስካሁንም፡ያ፡ትውልድ፡አልተፋታንም። አሁንም፡ችግር፡ውስጥ፡ነን። አሁንም፡ተዋንያኑ፡እነርሱ፡ናቸው።

  • @yewogneshbekele7967
    @yewogneshbekele7967 5 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @fesheenku6665
    @fesheenku6665 4 месяца назад

    ዘኔ በፊት ጄ ቲቪ ላይ እና በሸገር ኤፍ ኤም ስታቀርብ ከጀርባ "የነፋሱ ድምፅ" በማጀቢያ ይገባ ነበር እና አሁንም ቢኖረው መልካም ነው

  • @kuncho11
    @kuncho11 5 месяцев назад

    That what Eritrea do. self-sufficient. To make this culture .

  • @MekdesTefera-yu3ym
    @MekdesTefera-yu3ym 5 месяцев назад

    Thank you ጋሽዬ! You've presented powerful and insightful ideas for us!

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 5 месяцев назад

    ይህ ዘመን የንሥሀ ነው በአደሜችን በዙ ጥፋት አየን ጉልበተኞች አገሪቱን ስማራት ካለህግ ና ስርሀት ዓይን ምን አናድርግ ጋሼ ዘኔ አናመስግናልን አሪፍ መልሕክት

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 5 месяцев назад

    Wel come Zeniya

  • @user-nt8le2mv3h
    @user-nt8le2mv3h 5 месяцев назад

    Today it's Ethiopian who live outside Ethiopia that is fueling the war in Ethiopia rather than being a solution. They do not care the consequence of what they are doing and talking. They do not feel the suffering of the people. All thinks that he stand and struggle for his ethnic supremacy. That is why all of us falling together. Thank you zene for your wise advise.

    • @historicalethiovideos3333
      @historicalethiovideos3333 5 месяцев назад

      ተው ባክህ!!! ይሄን ያህል ድንዙዝ ድንጋይ ናችሁ ማለት ነው ሀገር ቤት ያላችሁ ሰዎች፣ በዳያስፖራ ሪሞት ኮንትሮል የምትገዳደሉ??? 😂😂 እሺ ዞምቢ ናቹሃ!!! ይልቅ እዛው ሀገር ውስጥ ያለህ ሀገርህን አስተካክል። የሚገድልህ እና የሚያስገድልህ በዛው አራት ኪሎ የተቀመጠው ነው። እሱና ጃግሬ ጭፍሮቹ፣ ባለስልጣናቶቹ ናቸው። በዛው ሀገር ቤት ያሉት።

  • @Tesfa-ll4ye
    @Tesfa-ll4ye 5 месяцев назад

    Determined leaders are needed to say no. Remember why no more collapsed.

  • @akwo220
    @akwo220 5 месяцев назад

    አው ብእርህ መሬት ጠብ አይልም be long strong

  • @journalistgosa
    @journalistgosa 5 месяцев назад +3

    20 ሚሊዮን ሰው ተራበ ብለህ ይህንን መንግስት አልወቅሰውም ነው ያልከው ? እና ማንን ነው ምትወቅሰው ?😢

    • @historicalethiovideos3333
      @historicalethiovideos3333 5 месяцев назад

      ሸለፈታም ናቸው እኮ!! መዘባዘብ ብቻ ነው፣ የዚህ ሰው ትውልዶች። ዙሪያ ጥምጥም።

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 5 месяцев назад

      ታጥቦ ጭቃ ነው ሰውየው

  • @Tesfa-ll4ye
    @Tesfa-ll4ye 5 месяцев назад

    Be brave to say no. Like no more. Determined people and leaders are needed. Can you ?

  • @Personal_Development.Channal
    @Personal_Development.Channal 3 месяца назад

    Please everybody subscribe, like, share, comment this vedio. We should aprciate ,and seport this guy Zenebe wela he is uniqe for Ethiopia

  • @benben3820
    @benben3820 5 месяцев назад

    ገብተን እዳንስራ ዘረኘነቱ ከፋ ወንድሜ

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 5 месяцев назад

    ወንድም ዘነበ መሬት ለአራሹ መቼ ሆነ መሬቱ ለመነግሥት ሆነ አንጅ::

  • @elshaddai7086
    @elshaddai7086 5 месяцев назад

    አረጀሽ

  • @filmondemerew298
    @filmondemerew298 5 месяцев назад

    Zene Fetare Yetareken Tamenal

  • @benben3820
    @benben3820 5 месяцев назад

    ፍትህ ለተገፋው ህዝብ

  • @mesfinkebede5019
    @mesfinkebede5019 5 месяцев назад

    አይ ዘኔ ሰሚ አለብለህ ነው ? አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ። 12:49

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 5 месяцев назад

    😂😂😂 ትግሬ ወላይታ

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 5 месяцев назад

    ዘነበ ጠብደል ዘረኛና ጉረኛ ነው::
    የትግራይ ሴቶች በአፈርና በጉስቁልና መሰልካቸው
    የስራ ባለደረባህ የሄደበት ክልል ስም ግን ደበከን:: ዘረኝነት እየሰበክ በንግግርህ ማክትምያ ደግሞ ሰላም በመንደራችን ይሁን ይባልልኛል::
    ጋዜጠኛ ሲያረጅ አገር በነገር ያባላል::

    • @tttwo2861
      @tttwo2861 5 месяцев назад +3

      ወይ ጉድ በምንህ ነው የሰማሀው መልክቱን? ይህ ነው እንግዲህ እማይበስል እንጨት የሚያስጨርስ የሚባለው😊

    • @user-nt8le2mv3h
      @user-nt8le2mv3h 5 месяцев назад

      Kahsay wendeme esti tenesh qezqez bel.

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 5 месяцев назад

    ካድሬ የገዢው ሥርዓት አፈ ቀላጤ ነህ!

    • @user-nt8le2mv3h
      @user-nt8le2mv3h 5 месяцев назад

      Selam wedad endalehonesh andebetesh yemesekeral.

    • @millikebe3537
      @millikebe3537 5 месяцев назад

      Weyane neh. Rehab tiwadaleh.