ልክ ነው ወደብም የባህር በርም ይገባናል ነገርግን ...ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 31

  • @fekadusimon8485
    @fekadusimon8485 Год назад +5

    ጋሽ ዘነበ እይታህ ታላቅ ነው!
    ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 Год назад +4

    Long live ጋሽ ዘነበ🙏

  • @SENTKEY096
    @SENTKEY096 Год назад +6

    በር የሌለው ጊቢ ውስጥ እንደሚኖር ቤተሰብ ያክል ወደብ የሌለው ሀገር ውስጥ መኖር ከባድ ነው ። ምርጫው አንድ ነው ባለወደብ መሆን ብቻ

  • @solomonbelay9054
    @solomonbelay9054 Год назад +2

    ይህ ትዩብ በመከታተሌ በብዙ ትርፋማ እየሆንኩ ነው ፣ በርታልን ጋሽ ዘነበ አመሰግናለሁ🙏

  • @mohammedyimer5608
    @mohammedyimer5608 Год назад +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @mathiwosmekonnen
    @mathiwosmekonnen Год назад +1

    ከፀሀይ በታች የድሮ የመግቢያ ሙዚቃ ለብቻው ሌላ ሀለም ይወስዳል እና እሱን ብትጠቀሙ🙏🙏 ያሁኑም አሪፍ ነው በተረፈ አክባሪክ አዳማጭክ ነኝ

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 8 месяцев назад

    Zarem lenege maseb altechalem! Sefer wust keren!

  • @kaleablove816
    @kaleablove816 Год назад +1

    zene Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinmulgeta6060
    @mesfinmulgeta6060 Год назад +1

    Hulem sisemah GASH ZANE, betam des yilegnal... Ameseginalew.

  • @ydabebe8430
    @ydabebe8430 6 месяцев назад

    Selhasabeke enamsgenalen

  • @MussieZerabruk
    @MussieZerabruk 6 месяцев назад

    With oll respect 🙏 hule Kalato the most dangerous word for the future

  • @kirubelalayou3071
    @kirubelalayou3071 Год назад +1

    Gashe bertaln.

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Год назад

    እናመሰግናለን ጋሽ ዘነበ ወላ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Год назад

    ህናመሰግናለን ዘነበ ሆላሀ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 месяцев назад

    Amazing

  • @SENTKEY096
    @SENTKEY096 Год назад +1

    ቅድስት ማርያም ይዘን የማርያም መንገድ መጠየቀ እንችላለን ።

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 Год назад

      ጀበርቲ ማለት ሙስሊም ኤርትራውያን ናቸው
      ከሻእቢያ ጋር ጥምር የሆነው ጀብሀ የሙስሊሞች ህብረት ፓርቲ ነው አረብ ሀገር ነን የሚሉ ማህበረሰቦች ናቸው
      የኤርትራ የስራ ቋንቋ ትግርኛና አረብኛ መሆኑ ይሰመርበት

  • @teddyaddis4660
    @teddyaddis4660 4 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @binardimesh3849
    @binardimesh3849 Год назад

    Please megbia lay yalewen ye dero ye baher haile music yet yegegnal?

  • @anab7507
    @anab7507 Год назад +1

    ❤❤

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 11 месяцев назад

    አንደዚህ ጉልበተኛ የሚተራምሳት ሀገር ሕግና ስርዓት ሰፍኖ አንደዚህ ሙሉ በክሌ የ ሆኑ ሰዎች ለመንግስታዊ አካላት አማካሪ ቢሆኑና ሀገር ቢታደጉ

    • @genbaw542
      @genbaw542 6 месяцев назад

      እንዲህ አይነት አሳቢዎችን ጉልበተኞቹ መች ያስጠጓቸውና፡ጉልበት እንጂ ሀሳብ የላቸውም።

  • @abjebar5864
    @abjebar5864 Год назад +1

    Mecha new eweket yemgegebt tube temlkach yemnorew gasha bertalen enwedhaln

  • @wedislas1
    @wedislas1 Год назад

    እርስዎ ታሪክ ኣዋቂ ጸሃፊ ባህረኛ ወታደር ነዎት መሪ ሆነው ይምጡና ምን ታሪክ
    ይደገም፡ግን እንደድሮው ኣብደው ኣለቃዎን ረስተው
    የሚመለሱ ከመሰልዎት ትላንት ዛሬ ኣይደለም ማን
    ይንገር ነው ጨዋታው

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 Год назад +1

    Weyanee Horn of Africa wist Iyalee, East Africa Wiist Selam Yeeleen. Leemiin Weyanee , Tzeeree Tikouun Hiizb Naaw. They can sell their sister for a 0enny.

  • @arayayohannes879
    @arayayohannes879 6 месяцев назад

    ግን እኮ ምንም ሃብት እንደ ሌልን ኣደረግከን360 ደሴቶቻቺን ምን ኣይነት የሃብት ይዞታ እንዳላቸው ኣታዉቅምን። እኛ ያለንን ሃብት ልንየቀምበት ያልቻልን በናንተ ምንቀኝነት እንጂ , በሌላ ምክንያት ኣይደለም
    እኛ ምን እንደምንሰራ ብቻ ቆመህ ጠብቀን፡ እናንተ የዛሬ ስታስቡ እኛ ደግሞ የነጌ እና ነገወድያ ነው የምናስበው። ደሞ ተጠቀሙበት it is your internatipnal right እኮ ኣልናቹ ግን ያምንቀኛ መሪያቹ የኣድዋ ሰይጣን እምቢ ኣለ። ስለ ኤሌክትሪክ ምታወራው ነገር ተዎው ከቻላቹ ህዝባቹ ሙሉ በሙሉ ተጠቃሚ ብታደርጉት እግዚኣቢሄ የሚወደው ስራ ነውና፡ተጠቀሙበት እንጂ፡እኛ የግዜ ጉዳይ እንጂ፡ከናንተ ኤሌትሪክ ልንዋስ የሚል ሃሳቡም ህልሙም ኖሮን ኣያዉቅም ምን እንደምናደርግ ስለ ኤለክትሪክ እኛ ራሳቺን
    ብቻ ነው ምናዉቀው። ያው በማንኛዉም ጉዳይ ራሳቺን ቺለን መኖር ኣለብን የሚል መርህ ፖሊሲ የምንከተል ሰዎች ነን ፡ትልቁ ስህተታቹ፡ እናንተ በደንብ ኣታውቁንም ለዚህ ደግሞ ደስተኞች ነን፡ ስለመከላከያቹ፡ቐጡልበት ያው ልክ እንደ ፓኪስታን እና እነደ እንዲያ እንሆናለን፡ ሁለታቺን ያቺ ነገር እንሰራት እና፡ ያዉ ስለ ባህር በር ብላቹ በተነሳቹ ሰዓት፡ታዩናላቹ ምን ይዘን እንደሚወርድ ሜዳው ላይ የዛን ሰዕት ብቻ የሚገለጥ ይሆናል፡ የሽምቅ ተዋጊ ያለን ማንበርከክ የማይቻል ከሆነ ኣሁን ምንግስት ሆነን ሳለን የሚያምበረክከን ሃይል ካለ መሞከር፡ይችላል። ግን ተዉን እኛ ለናንተ ክፉ ኣስበን ኣናዉቅም፡ ብቻላቹ ተዉን የፍቅር ሰዎች ነን።ኣትንክንእባካቹ እኛን ኣትንኩን ፡እግዚኣብሄር የምናከብርና የምናፈቅር ሰዎች ነን። የምንበረከከው ለሱ ስንጸልይ እና ጠላት ስንመታ ለተኩስ ብቻ ነው። ስለሃብታቹ፡ይሁን ስለብዛታቹ የኛ ኣጀንዳ ሆኖ ኣያዉቅም። ኣገራቹ እግዚኣቢሄር ይባርካት፡ከዚህ ያለችበት የጦርነት እና ይብጥብጥ፡ግዜ ወጥታ ሰላም እንድትሆን እንደኣንድ ጎረቤት ምኞቴ ትልቅ ነው ።ስለዚ በሰው ኣገር እና ሉእላዊ ሃገር ግን ኣትሞኩሩ፡እንደዛ ከሆነ ደምና ልቅሶ ከደጃቹ በምንም ተዓምር ኣይጠፋም።

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 Год назад +1

    የትኛው ነው ነውር የተሞላበት ቢዝነስ!?
    አንተ አንባቢ ነህ "ሲቆርሱ ለራስ አያስንሱ" አሰረከው እንጂ ቢዝነስማ ነበረ በተለይ በተለይ ከኤርትራ በላይ ኢትዮጵያን የሚጠቅም
    እንዴት ያለከኝ እንደሆነ ከ19መቶ83 እስከ 90 እ.ኢ.አ ኢትዮጵያ የባህር በር አስብን እና ምጽዋዕን ስትጠቀም ክፍያው በጣም ትንሽ የሆነ ደግሞም በብር የገንዘብ ኖት ነበር ልውውጡ
    ኤርትራ ደግሞ ከኢትዮጵያ በዋናነት ቡና እና ሌሎችም ሸቀጣቀጥ ከኢትዮጵያ ትገዛ ነበር።
    ነገሩ እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ወደብ ረከስ ባለ ዋጋ ስትጠቀም ኤርትራ ደግሞ ከኢትዮጵያ የገዛችውን ሸቀጣቀጥ አጣርታ አትርፋ ትሸጥ ነበር እናም ኤርትራውያን ጠንክረው ስለሰሩ ተሳካላቸው ኢትዮጵያ ደግሞ "የጎረቤት ሁለት አይን ከሚበራ የስዋ ሁለቱም ጠፍቶ አንዱ ቢበራ እመርጣለን" ብላችሁ ወደባችሁን ግመል አጠጡበት አላችሁን
    እና እንደ ተማሪ ጠያቂ የቱ ነው ነውር የነበረበት ቢዝነስ!?
    ይህ እኮ በስምምነት አብላጫውን ለኢትዮጵያ ጥቅም ያጋደለ ነበረ
    እና መሳንታችሁ ለመዝረፍ ፈልገው ይተከተሉን የስህተት መንገድ ለምን ወደ እኛ!?

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 11 месяцев назад

      አሁንም እዛው ነህ?

  • @MussieZerabruk
    @MussieZerabruk 6 месяцев назад

    Ato zenebe pliz same time don't confuse the people ethiopian. bc eritrea and ethiopian never one country before so red sea it belong to eritrean if ethiopian won't use they mast pay ! So I need to tell you pliz I think you are using merzama kalat Mar eyekebu le mechiw esat eyeragebu new be careful le kalato

  • @ዳኒ-ቀ8ቐ
    @ዳኒ-ቀ8ቐ 11 месяцев назад

    ሀብታሙ ተው እንጂ በቁምህ ተኝተህ ያቃዣሀል አቦ ሾፍ አርጋት እንጂ ሀገሪቷን ከልለህ ከልለህ በቋንቋ ከፋፍለህ አይከብድም ሀብት ጉዳንን እያት ከፈለክም ንብን ።እኔን ያልገባኝ አንተ እንዳልከው ገና ሀገሪትዋ ሀብታም እስከምትሆን የናፈቀህ አሳ አምሮ አምሮ አይተውህም ሌላ ሀሳብ አምጣ ሀሳብ ያለ መስሎኝ ቁጭ ብዬ አዳመጥኩህ ።አባው አስመራን አየዋት በቀደም መብራት የላት ውሀ የላት ኢንተርኔት የላት ምጽዋ ውስጥ እስር ሰው ብቻ ነው ያለው ጭር ያለ ከተማ እነሱ አልከፋቸውም የምቀኝነቱ ጥግ ከዚህ በላይ እንዴት ሀብታም እንሁንባት 😂😂😂 ።ቀይባሩን ለአሳ ነው እንዴ???