Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜን አሜን
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሠህ
Egziyabeher amlak zemenehen ybarkew wendmachen
28/04/2017 - 30/04/2017በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡
yewnet kale ywetn yasemaln❤❤❤❤❤❤
Egziyabeher yemesgen
Aky wendmy selm nw selayhul desbelogal edmy kettena gar yestelgen
🥰🥰🥰🥰❤️
❤❤❤❤❤❤❤
እክሊል ባልፈው ስለዳግም መውለድ ወይም ስለጥምቀት የሰጠኽውን የድህነት አስተምህሮ 40 ቀንና 80 ቀን ክዘሌ 12 መዘን አውጥተን ነው ለውንድ 40ና ለሴት 80 ቀን የምንለው ብለህ የስጠኽው የኦርቶዶክስ ትምህርት አኳያ ልክንህ አስምህሮው ስልሆነ ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክስ ሱሪ በአንገት አውጡ ክርስትና ማለት ይህ ነው ይህ ነው እስኪ የኦክሊልንና ኦርቶዶክስ አስተምሕሮቱን በቃሉ እንፈትሽው አንድኛ ጠያቂው ጴንጤ ስለሆነ እልፈርድበትም አፋጦ መጠየቅ ስለማይችል አክ ሊል ጢባጢቦ ተጫውቶብት ያልፈዋል ማልት ነው ለዚህ ነው ብሉይ ኪዳን የሃዲስ ኪዳን ጥላ ነው ብሎ ሲያታለለው ዝም ነው ያለው ?ወንድ ስትወልድ አርባ ቀን ለሴቲቱ የመንፃት ስርአት ነው የሚለው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነጥብ ነው ? ለሴቲቱ ሰማንያ ቀን ይህም የመንፃት ስርአት ወደ ቤተ መቅደስ ለመግባት ለሴቲቱ የሚልው ቃል ልብ ልንል ይገባል ? ለውለደቻቸው ልጆች አይልም ?አክሊል ያጭበረበረው ጴንጴ እዚህ ላይ ዋናው ነው ?ሁለተኛ ያአርባ ቀን ልጅ ያምናል ? ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለውን ያሟላል አያማላም ? 40ና 80 ቀን የሚለው ለውላጂቱ የሰጠውን የመንፃት ስርዓት ወደ ቤተ መቅድስ ከደሟ እስትነፃ የተሰጠ ህግ ነው ስልዚህ ትውልድ እንደነቆረ ይቀራል አይመርምርም በሚል የራሣቸውን ድንቁርና ለትውልድ ለማስትላለፍ የሚሟሟቱት ሰው ሳያምን እንደነ አክሊል እንዲጥፋነው ያመነ የትጠመቀ ይድናል ያላምነ ግን ይፈረድበታል የሚልው ቃል ለኦርቶዶክስ አይሰራም ለምን ለቲሸርት ቢዝነስ ካልሆነ አንድም ኦርቶዶክስ አምኖ የተጠመቀ አታገኝም ? ችግሩ ያለው ዶግማቸው ላይ ስለሆነ ያልዳኑ አፈ ቀላጤዎች የበዙበት ኮቴያቸው በሃጢአት የነደደ ቃል የተለማመዱ የአይን አውጣ ስብስብ ነው
እኔ ለአክሊለ በፍፁም አንድም አንምድም የድህነት አስተምህሮ ቤተ ክርስቲያን የላትም ? የማታገኙት ከእምንት እምነት የመዳን ጥምቀትየክርስቶስ ሥጋግና ደምስለ መንፈስ ቅዱስ ስለ ቅድስና አንድ ሐዋርያ ወይም ነቢይ ምስክርነት የሌለው የስላሴ ትምህርት ?
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜን አሜን
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሠህ
Egziyabeher amlak zemenehen ybarkew wendmachen
28/04/2017 - 30/04/2017
በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡
yewnet kale ywetn yasemaln❤❤❤❤❤❤
Egziyabeher yemesgen
Aky wendmy selm nw selayhul desbelogal edmy kettena gar yestelgen
🥰🥰🥰🥰❤️
❤❤❤❤❤❤❤
እክሊል ባልፈው ስለዳግም መውለድ ወይም ስለጥምቀት የሰጠኽውን የድህነት አስተምህሮ 40 ቀንና 80 ቀን ክዘሌ 12 መዘን አውጥተን ነው ለውንድ 40ና ለሴት 80 ቀን የምንለው ብለህ የስጠኽው የኦርቶዶክስ ትምህርት አኳያ ልክንህ አስምህሮው ስልሆነ
ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክስ ሱሪ በአንገት አውጡ ክርስትና ማለት ይህ ነው ይህ ነው እስኪ የኦክሊልንና ኦርቶዶክስ አስተምሕሮቱን በቃሉ እንፈትሽው አንድኛ ጠያቂው ጴንጤ ስለሆነ እልፈርድበትም አፋጦ መጠየቅ ስለማይችል አክ ሊል ጢባጢቦ ተጫውቶብት ያልፈዋል ማልት ነው ለዚህ ነው ብሉይ ኪዳን የሃዲስ ኪዳን ጥላ ነው ብሎ ሲያታለለው ዝም ነው ያለው ?
ወንድ ስትወልድ አርባ ቀን ለሴቲቱ የመንፃት ስርአት ነው የሚለው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነጥብ ነው ? ለሴቲቱ ሰማንያ ቀን ይህም የመንፃት ስርአት ወደ ቤተ መቅደስ ለመግባት ለሴቲቱ የሚልው ቃል ልብ ልንል ይገባል ?
ለውለደቻቸው ልጆች አይልም ?
አክሊል ያጭበረበረው ጴንጴ እዚህ ላይ ዋናው ነው ?
ሁለተኛ ያአርባ ቀን ልጅ ያምናል ? ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለውን ያሟላል አያማላም ? 40ና 80 ቀን የሚለው ለውላጂቱ የሰጠውን የመንፃት ስርዓት ወደ ቤተ መቅድስ ከደሟ እስትነፃ የተሰጠ ህግ ነው ስልዚህ ትውልድ እንደነቆረ ይቀራል አይመርምርም በሚል የራሣቸውን ድንቁርና ለትውልድ ለማስትላለፍ የሚሟሟቱት
ሰው ሳያምን እንደነ አክሊል እንዲጥፋነው ያመነ የትጠመቀ ይድናል ያላምነ ግን ይፈረድበታል የሚልው ቃል ለኦርቶዶክስ አይሰራም ለምን ለቲሸርት ቢዝነስ ካልሆነ አንድም ኦርቶዶክስ አምኖ የተጠመቀ አታገኝም ? ችግሩ ያለው ዶግማቸው ላይ ስለሆነ ያልዳኑ አፈ ቀላጤዎች የበዙበት ኮቴያቸው በሃጢአት የነደደ ቃል የተለማመዱ የአይን አውጣ ስብስብ ነው
እኔ ለአክሊለ በፍፁም አንድም አንምድም የድህነት አስተምህሮ ቤተ ክርስቲያን የላትም ?
የማታገኙት
ከእምንት እምነት
የመዳን ጥምቀት
የክርስቶስ ሥጋግና ደም
ስለ መንፈስ ቅዱስ
ስለ ቅድስና
አንድ ሐዋርያ ወይም ነቢይ ምስክርነት የሌለው የስላሴ ትምህርት ?