ጥያቄዬን ከመለሳቹልኝ ኦርቶዶክስ መሆን ፈለጋለው| ልባም ፕሮቴስታንቶች ፊታቸውን ወደ ቤተክርስቲያን| የሄዱት ይመጣሉ ያለነው እንጸናለን| gadi| felege|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 38

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 14 дней назад +24

    እናተን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ምንም አይቼ አላቅም እናተን ነው የምከታተለው በርቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማንም እየተነሳ ክርስቶስ በደሙ የገነባትን ቤተክርስቲያን እየተነሳ ሲሳደብ አዝን ነበር እናተን የቀባ የመርጠ እግዚአብሔር ይመሰገን ይክበር ብዙልን የጠፉትን በጎች እየመጡ ነው በናተ አስተምሮ በርቱ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤።

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  14 дней назад +2

      በፀሎት አስቡዋቸው ወንድሞችን

  • @tadeyekidya2241
    @tadeyekidya2241 11 дней назад +2

    እንዲህ ባለ ረጋ ባለ መንፈስ መማር ለሁሉም ሰው እውቀትን ይጨምራል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጋዲሳ ❤

  • @henokgirma8835
    @henokgirma8835 15 дней назад +11

    የኔ ወንድም የተማርከዉን በልቦናህ ያሳድርልህ የወደድካት ማርያም ከዚ ሁሉ ጉድ ተዉጣክ

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 9 дней назад

    የኔ ሱሶች እግዚአብሔር ይባርካቹ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 13 дней назад +3

    ጋዲ እና ፈለገ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ስንት ነፍስ ለመዳን እየጠበቀ ነው፣ በርቱልን

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 14 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን ጋድ ፈለገእግ ዚ አብሔር ይጨምርላችሁ ከዚህም በላይ

  • @kal7795
    @kal7795 14 дней назад +2

    ደስስ የሚል ትምህርት : ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾

  • @bezawitbirhanu8518
    @bezawitbirhanu8518 14 дней назад +4

    ወንድሞች በርቱልን በጣም ግሩም የሆነ አገልግሎት ነው ግን አንድ ሀሳብ እባካችሁ በሴት አንቀጽ አትጠራሩ የኛ አይደለም ሴትን ወንድ የማድረግ ወንድንም ሴት የማድረግ ነው እና please please

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 14 дней назад +2

    ቃል ህይወት ይስጥልን ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 14 дней назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 14 дней назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔማ ሱስ ሆነውብኛል እነዚህ ልጆች
    መንፈስቅዱስ እውቀቱን ግልጽልኝ

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 14 дней назад +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ🙏🙏🙏

  • @user-rz4bu9dj8z
    @user-rz4bu9dj8z 13 дней назад +1

    ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @HareguaTeklemariamGebremeskel
    @HareguaTeklemariamGebremeskel 14 дней назад +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tigisthailemariam-v9y
    @tigisthailemariam-v9y 13 дней назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 14 дней назад

    እንቁ ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ያሰማለን

  • @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
    @የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ 14 дней назад

    እንኳን ደእና መጣቾሁ ወንድሞቻችን

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 11 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nzd6057
    @nzd6057 14 дней назад

    KESEGAWA SEGA KENEFSUA NEFSE TEWAHDO

  • @RahelAbebe-t4l
    @RahelAbebe-t4l 15 дней назад +2

    🙏🙏🙏

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 15 дней назад

    የኔ ውዶች እንኳን በሠላም መጣቹ

  • @tsiyem
    @tsiyem 13 дней назад

    wendemoche selam lenante yehun akebariyachehu negne

  • @Enertementpage2112
    @Enertementpage2112 12 дней назад +1

    እኔም ይህችን በሴት አንቀዕ መጠራራትን አልወዳትም እናንተ ደግሞ ስውን ወደ ማልካም መንገድ እየመለሳችሁ ስለሆነ ጥሩ አርአያ መሆን አለባችሁ አደራ በማርያም ተውአት

  • @BetelhemKornel
    @BetelhemKornel 13 дней назад

    Oliad abern new yetemarenew ....emeberhan libehen tekfetelhh

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  13 дней назад +1

      በፀሎትሽ አስቢው

  • @SimretHalefom-d1b
    @SimretHalefom-d1b 14 дней назад

    Denke temehert nwe

  • @metassebiahz6422
    @metassebiahz6422 15 дней назад

    ❤❤❤

  • @Typ13749
    @Typ13749 12 дней назад +1

    በእናንተ ምክንያት TikTok ከፍቻለው TikTok ዎዛ ፈዛዛ የሚወራበት ነውብዬ ስለማምን ዪቲዩብ ላይ ሳያቹ በቃ TikTok ላይ አላቹ ሲሉኝ ከፈትኩ

  • @nzd6057
    @nzd6057 14 дней назад

    Kidesta kedusan welding Amelak.

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 13 дней назад

    1 Teyake Alegn...Be Kana Gelila...Weynu Aleke Setlew.. Anchi Set Kenw MN Alesh Alat....Esuwam...ESU YEMILACHUN ADERGUUU....Seleziii Beheywetachen .. Mnm ATAMALWDEM...YELALU Pls...ESKII YEHNENEM.. Aberarulen

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  13 дней назад

      በመጀመሪያ ቃሉን ራሱ አጣመሻል ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ነው እንጂ ያለው ከእኔ ጋር ምን አለሽ አላለም አዕምሮአችንን እናቃና
      ሲቀጠል ክርስቶስን መች አገኘሽ አንቺ ማርያም እንደምታማልድ ብታምኚ እንኳን እሱ ክርስቲያን አያረግሽም ምናልባልባት በቀናነት ከሆነ በቴሌግራም @shineonlin በሚል username አውሪኝ መልስልሻው በኮሜንት መወራወር ፍሬ የለውም ሲቀጠል ክርስቲያን አያረግሽም እኮ ይሄ ብቻ ቢመለስልሽ እኮ ለክርስቲያን እኮ ነው ምልጃ ሚጠቅመው

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 11 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ermiastesfay8115
    @ermiastesfay8115 15 дней назад +1

    ❤❤

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 15 дней назад

    ❤❤❤

  • @arsima4903
    @arsima4903 14 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @elizabetheshete4763
    @elizabetheshete4763 13 дней назад

    ❤❤❤❤