ዕዮብ ዘሚካኤል ፣ ዮሐድ ንጉስ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 47

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 14 дней назад +5

    ከእብድ ጋር እንዴት ሰው ይወያያይ እዮባ ዘመንክ ይባረክ ጎበዝ

  • @HabTamu-pe6ku
    @HabTamu-pe6ku 14 дней назад +10

    ዬሀዴ ተባረክ የሆዴ

  • @HabTamu-pe6ku
    @HabTamu-pe6ku 15 дней назад +6

    እዬባ ተባረክ

  • @AlamrewGetie
    @AlamrewGetie 14 дней назад +5

    ጌታ እንዲህ ይላችኋል ጴንጤዎች: እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱ እንደየ ስራው እሰጠው ዘንድ ዋጋየ ከእኔ ጋር አለ።ራዕይ 22:12

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 14 дней назад +3

    በርቱልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Tedrosfitsum-g5k
    @Tedrosfitsum-g5k 14 дней назад +5

    ዜድ የምትባለው መጀመሪያ ስርዐት መያዝን ተማር ግብረ ገብ የለህም

  • @fikirtebirhanu4783
    @fikirtebirhanu4783 14 дней назад +4

    በጣም የሚገርመው ነገር የኦርቶዶክስ ሲሆን ድምፁን ይቅራረጣል

  • @RediAshebir-qc5dr
    @RediAshebir-qc5dr 14 дней назад +11

    ጴንጤዎች ግን የሆነ የዘለላቸው ክትባት አለ

    • @MeniTadesseMeniTadesse
      @MeniTadesseMeniTadesse 14 дней назад +2

      የትኛውንም አልተከተቡም ። ይሄን ድንዛዜ የሚመጣው የአበል ክትባት ነው ። ጴንጤ ቤት ብቻ የሚገኝ

    • @mahdermahder-i9s
      @mahdermahder-i9s 14 дней назад

      😅😅😅😅😂​@@MeniTadesseMeniTadesse

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 13 дней назад

      😂😂😂😂

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 14 дней назад +2

    በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 14 дней назад +2

    እዮባ የእኛ ጀግና
    ከነዚህ ጋር ውይይት አያስፈልግም ስርሐት ስለሌላቸው እያጭበረበሩ ማለፍ ነው የሚፈልጉት አይ መናፍቅ ከእውቀት ነፃ ምን አይነተሰ የተረበሸ ቤት ነው ቤታቸውነሰ የማያስከብሩ

  • @israel9958
    @israel9958 14 дней назад

    ም 3 “እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን፤” ““ከወገናችንም ያሉት ደግሞ ፍሬ ቢሶች ሆነው እንዳይቀሩ፥ የግድ ስለሚያስፈልገው ነገር በመልካም ሥራ እንዲጸኑ ይማሩ።”
    - ቲቶ 3፥14 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @utty3720
    @utty3720 13 дней назад

    ፔንጢወች ግን ከዉቀትም ከስርአትም ነፃ ናቸዉ በስመአብ ምድነዉ ወከባ እዮባና እዮሐዴ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 14 дней назад

    አይ በለጠ የመደር ወሬ ያወራል አሜተኛ ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @israel9958
    @israel9958 14 дней назад

    ም 2 ሽማግሎች፣ አሮጊቶች፣ ቆነጃጅት/ወጣት ሴቶች፣ ጎበዛዝት/ ወጣት ወንዶች ባሪያዎች/ሠራተኞች፡ ለሰው ሁሉ የተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ራሳችንን በመግዛትና በፅድቅ እንድንኖር ያስተምረናል።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 14 дней назад +4

    ዮሐዴ ሀቀኛ❤❤❤❤
    የዉይይት ህግ እንኳን አያዉቁም

  • @israel9958
    @israel9958 14 дней назад

    እንግዲህ ሐሰተኛው ክርስቶስ ሲመጣሐሰተኛው ነኝ እንደማይል ሁሉ ፕሮቴስታንቶች ልክ ዜድ የሚባለው የበግለምድ ለብሶ እንደመጣው /አባታችንን ፕሮፋይሉ አድርጎ / ጌታ በማቴ 24 ከነዚህ እንድትጠበቁ ብሎናልና ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ።✝️✝️✝️

  • @israel9958
    @israel9958 14 дней назад

    የቲቶ መልዕክት የመዳን ትምህርት ነው፦ እምነት + ጥምቀት + መልካም ሥራ= በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች ነን” እባካችሁ ሶስቱንም ምዕራፎች አንብቡ!!! ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @israel9958
    @israel9958 14 дней назад

    ቲቶ 3ምዕራፎች አሉት፤ ሶስቱም
    1 “የማይነቀፍና የአንዲት ሚስት ባል የሚሆን፥ የሚያምኑም ልጆች ያሉት፥ ስለ መዳራትም ወይም ስለ አለመታዘዝ የማይከሰስ ማንም ቢኖር፥ ሹመው።”
    - ቲቶ 1፥6 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @giyonmekonnen2442
    @giyonmekonnen2442 14 дней назад +2

    እውነተኛ ት/ት ሲመጣ ይቆራረጣል ይሀ የማን ስራ ነው? መልሱልኘ።

  • @santaw5392
    @santaw5392 14 дней назад +4

    ፔንጤዋች ከላይ ከላይ ብቻ ነው እንዴ ፣ እረ አንብቡ እባካችሁ።😂😂😂

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 14 дней назад +2

    ወይኔ pro ግን😭😭😭😭 ጌታ ከዚህ ይሰዉር ።ለ ጌታ ይዋሹለታል

    • @beliyouelias5270
      @beliyouelias5270 14 дней назад

      Bettam
      😢😢😢😢 wendemoche akateluachew eko

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 14 дней назад +3

    የኦርቶዶኮስ ልጆች ስትናገሩ ድምፃችሁን ያቆራሩጡታል ።

  • @TesfaShawul-r2e
    @TesfaShawul-r2e 13 дней назад

    የተዋዶ ወንድሞች ያባቶቻቸው ልጆች ናቸው xrt ያለ መልስ ከመጻፍ kidus xegaw ይብዛላችሁ 🥰🥰😂

  • @kassa6220
    @kassa6220 13 дней назад

    ዮሐዶ እዮባ እባካችሁ ወደነኚህ የኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርት የካዱ ጴንዎች ቤት ሁለተኛ አትምጡ; እኛን አስተምሩን‼️

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 14 дней назад +5

    ዜድ ተብዬው ለመመኑ ያሰተማረው ሰድብ እና ትችት ሰለሆነ አሁንም በዛው እየቀጠለ ነው ለምን ወደመልሱ አይገባም ለራሱ ጥያቄው ሳይገባው ሰው መተቸት ምን አመጣው መልሰ ሲመለሰ እንኳ መቀበል የሚያቅታቸው ልብ ይሰጣችሁ እናተ ሰለመፅሀፍ ቅዱሰ ሳይሆን ሰለትችት እንዲወራ ነው የምትፈልጉት እንጂ በደንብ እየተመለሰላችሁ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላው እተማረ

  • @adaneteklu5934
    @adaneteklu5934 14 дней назад +2

    NB: አስተውሉ 1. ስራ የሌለው እምነት አለ 2. እምነት የሌለው ስራም አለ conclusion: ሰው ወደ እግዚአብሄር መንግስት ይገባ ዘንድ እምነት ብቻ በቃኝ ካለ ዉሸት ነው እንዲሁም ስራ ብቻ በቃኝ ቢልም ስህተትም ዉሸትም ነው ስለዚህ ሰው እንዴት ወደ እግዚአብሄር መንግስት ይገባል ?
    መልስ፡ እምነት + ስራ ማለትም አምኖ በመስራት ነው ይህን ህሊናህ እንዴይት መቀበል ያቅተዋል እንግዲህ ያእቆብን በምን ቋንቋ ነው ምታነቡት ወገን እያስተዋልን

    • @adaneteklu5934
      @adaneteklu5934 14 дней назад

      please look at the word ብቻ፡ ብቻ እሚል ቃል የት እንዳመጣችሁት ፈታሪ ይወቀው በማመን ድናችኋል ማለት ማመን ብቻ በቂ ነው እንዴት ይባላል ህሊና ያለው ሰው እንዲህ አይሞኝም እውነት

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 14 дней назад

    ጴንጤዎች በጣም የሚገርሙኝ ሁሌም አንድ አይነት ። ጫጫታ ፣ ፍርሀት ፣ ተስፋ መቁረጥ ፣ የበታችነት ያንፀባርቃሉ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 14 дней назад

    ምን የተደናቆረ ነገር ነው። መነሻው ሌላ፣ መሀል ላይ ሌላ፣ ቀጥሎ ሌላ ጉዳይ። በነዚህ ክርክሮች ላይ የተረዳሁት ነገር መ/ቅዱስን መረዳት በቂ አይደለም። የንግግር እና የክርክር እውቀት በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ነው።

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 14 дней назад +1

    የዮሐድ መቆራረጡ አናዶኛል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 14 дней назад +2

    አይ መናፍቅ ሁሌ መልስ የላችውም የሚገርመው ደግሞ ኦርቶዶክስን ስትተቹ ያማል

  • @KudratulloDavlatov-ed2hu
    @KudratulloDavlatov-ed2hu 14 дней назад +1

    አጨበርባሪዎችናችው ፕሮቴስታንቶች

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 14 дней назад +2

    ዜድ ያበደ ውሻ መርፌ ተወግተዋል እንደእንስሳ ነው የሚያስበው

  • @Lucy_ሉሲ
    @Lucy_ሉሲ 14 дней назад +2

    ዜድ የሚሉትን እንከፍ ማን ነው ታውቃለህ ብሎ ገፍቶ የለቀቀው? እየተዝናናበት ይሆናል ይሄኔ! በየ አደባባዩ ጩኸት እውቀት መሠለው እንዴ?

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 12 дней назад

    የጴንጤ ክህደት አይን የለውም::እንካን ደስ ያላችሁ ጴንጤዎች እውር እውርን ሊመራ አይችልም የሚለውን የኢዬሱስ ቃል ተግብራችሃል ::እዮባ "ጠለዘው"😂::ሉላ የተቆራፈደ ርዕስ ነው ምታነሳው::አንዴ እምነት ትላለች አንዴ ጥምቀት አንዴ ስራ ://መፅሀፍ ቅዱስ እምነትና ስራ ሳይሆን :ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ያለ ቃል ነው ::ስለዚህ ሁሉንም ይነካል::የምናምነው መፅሀፍ ቅዱስ እንጂ ስድ ንባብ አይደለም::

  • @Ftysg
    @Ftysg 12 дней назад

    አይጴንጤዋችአጋንትስጫወትባችሁንቁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 14 дней назад

    ከቁጥር 5 ቁጥር 2 አይቀድምም እንዴ? አይ z

  • @3Dailyquote
    @3Dailyquote 14 дней назад +1

    Beli ምን ቅሞ ነው 😂😂😂

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 14 дней назад

    አይ ቤሊ እውቀት የለውም

  • @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ
    @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ 15 часов назад

    በሰም አብ🙄😆

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 14 дней назад

    ዜድ ያንተ እየሱስ ለብቻህ መሆኑን እንዳትረሳ ? በፀጉራቹ ቁጥር ልክ እየሱስን መክተፋችሁንም አትርሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂