ጆሲ የፕሮቴስታንቶች ጥያቄ እንዲመለስ እያደረገ ነው ~ ዮሐድ ~ ሐዋርያዊ መልሶች Apostolic Answers

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 9

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi 14 дней назад +5

    ኦርቶዶክሳዊያን እንደዚህ ያሉ አካውንቶችን በ ሰብስክራይብ እናበረታታ❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቸ

  • @MesiDemsw
    @MesiDemsw 14 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaferahumeherete4113
    @etaferahumeherete4113 13 дней назад

    ስለ ስእለት የተማርነው በመፅሀፍ ቅዱስ ተደግፎ የቀረበው ገብቶናል ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 14 дней назад +1

    የሚገርመኝ ጥያቄ ይጠይቁ እና እኔ አንደሚመሰለኝ ወይም እኔ እንደማምነው የሚሉት ነገርሰ አንተ እንደምትገምተው ሳይሆ መፅሀፍ ቅዱሰ እንደሚለው ሒዱ ወንድሞቼ ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርቱልን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክሰ ሁሌም መልሰ አላት

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 10 дней назад

    ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 14 дней назад

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y 14 дней назад +4

    ኑ በብራሃኑ ተመላለሱ የፍቅር ሒወት እንድትለብሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 14 дней назад +2

    መላእክትና ጻድቃንን አያስፈልጉኝም እኔ እራሴ ቀጥታ እጠይቀዋለሁ ይላል እዩጩፋ እና ዬናታን አክሊሉ ጋር ለምንድ ነው የሚሄዱት? ትንቢት ተገለጠልኝ ሲሉ ለምን ብለው አይጠይቁም?