Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you from California.
Polo presence very important for peaceful demolish work.❤
ፐሊሰ የለም ሲቢል የለበሰ እና የፐሊሰ ዪኒፎርም ያደረጉ የትላንት ቄርዋችና ኦነጎች አንዲሁም አሰኔይፐር ጠምደው በየፎቅ ሰር የተቀመጡ የገዳይ ሰኳድ ነው።
Police presence❤.
ይህ ነገር መቼ ይሁን ሆሣዕነ የምጀምረዉ?
Nice
ነዋሪ ህዝብ ተቀብሎታል ወይም ተስፋ ቆርጦ ነው ዝም ያለው። ይሄ እንደሚታየው ከሆነ ግን መፍረስ አለበት። አንዳንዱ ቦታ አያድርስ እንጂ እሳት ቢነሳ የእሳት አደጋ መኪና መግብያም ሆነ መውጫ አልነበረውም።
Demographic changes is real, if not the snake 🐍 must live with his snake 🐍 otherwise 😅😊😊😢😢😢😢😮😮😮
❤ every country doing this except Ethiopia yeah I'm scared to walk around in Ethiopia I live overseas they demolish old houses to make a new one so get used to it
ካዛንችስ መቼ ፈረሰ :: ይህ ሰፈር 99% መፍረስ ያለበት የቆሸሸ ሰፈር ነው:: ይህ አካባቢ አንደኛ ሙሉ በሙሉ ሲባል ያለፕላን የተገነባ ሰፈር ነው ሲቀጥል ከ96% በላይ የሚሆን የቀበሌ ቤት ማለት የመንግስት ነው ማለት ነው ስለዚህ የሚመለከተው ክፍል ያለምንም ቅድሚያ ሁኔታ ሊያፈርሰው የሚገባ ከተማውንም የማይመጥን ግንባታ ያለበት አሳፋሪ ሰፈር ነው:: እንኩዋን ፈረሰ .....
Police presence
ዝም ብለህ ከተማህን አብረሕ እንደተለመደው አልማ። ደርግ ቀምቶ አበሰበሰ ወያኔም ሆነ አማራ ኦሮሞ ወላይታ አብረው እየጨፈሩ ከተማውን አግማሙት ዛሬ ትክክለኛ የከተማ አስተዳደርንና አያያዝ ከሃምሳ አመት በዃላ መጀመሩ ይሁን የሚያስብል ቢሆንም ነባር ነዋሪችን አያያዝ ግን አጠያያቂነቱ በግልፅ የሚታይ ነው።
አይ ኢትዮጵያ ምን ጉድ መንግሥት አጋጠመሽ በእውነት በአደጉ ሀገር እንኳ ስንት የደሀቤት አለ በቃ ሀይ የምል ህዝብ ጠፍ መንግሥት ከህዝብ ጋር ስናበብነው ጥሩ አሁን ሀገርቷ ድንጋይ ቤት ላይ ሳይሆን በእርሻ በገበሬ ላይ ትኩርት ይስጥህ የተሟላ ምርት ማምርት ስገባ ሰው ባለብት አድሶ መቀመጥነበርበት እግዚአብሔር ብቻ ይሁነን