የፒያሳ ግዙፍ ፕሮጀክቶቾ የደረሱበት ደረጃ። Addis Ababa, Piazza Projects - Walking Tour.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 71

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 Месяц назад +9

    ፒያሳን ያቺን ቆሼ ቆምቦሬ ለዚህ ያበቃት አምላክ ይመስገን

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Месяц назад +8

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን መንገድ ላይ የስራ ፈት ወደላይ ወደታች በየመሸታ ቤት ሲንገላወድ ከማየት እንደዚህ ለስራ ቆቡን አርጎ ለስራ የሚታትር ጠንካራ ወገን ማየቱ እራሱ ትልቅ የህሊና እረፍት እና ብሩህ ተስፋ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @Galax77792
    @Galax77792 Месяц назад +9

    ለፕያሳ ከሞት እንደመነሳት ነው ይህ ፕሮጄክ ምክኒያቱም ወደ ቄሼነት እየተቀየረች ነበር🌻🌻🌻

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Месяц назад +4

    The only PM who think about the people future respect he knows what to be done stay in Power for years❤❤

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 Месяц назад +4

    አዎ ሰዎች ለስራ ተፍ ተፍ ሲሉ ማየት ደስ ይላል።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 дней назад

    እናመሠግናለን ።ተባረኩ።

  • @beletekifle2698
    @beletekifle2698 Месяц назад +1

    በእውነት በጣም የተዋጣለት ቀረጻ ከማብራሪያ ጋር ስለምታቀርብ ሁልጊዜም አቀራረብህን እወደዋለሁ!!

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq Месяц назад +6

    ተአምር፣ሰሪው፣መሪያችንና፣ተአምር፣ሰሪ፣አመራሮቻችንን፣ሁሌም፣እናመሰግናለን።

  • @hailugebremedhin4118
    @hailugebremedhin4118 Месяц назад +1

    You are back to your best, thank you you're your video quality is good now

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  Месяц назад

      Thanks so much, I’m glad you enjoyed it.

    • @hailugebremedhin4118
      @hailugebremedhin4118 Месяц назад

      @AddisAbabaClose-up you're welcome, keep it up

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  Месяц назад

      Okay, your previous comments were v. good inputs to my progress.​@@hailugebremedhin4118

  • @amsalumulugeta3786
    @amsalumulugeta3786 Месяц назад

    ስለ ፕሮጀክቶቹ ጥሩ ግንዛቤ ሰጥተኸናል እናመሰግናለን።

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i Месяц назад

    Thank you very much. It was such a great video and presentation; I kept it up.

  • @hussenabdulmenan3240
    @hussenabdulmenan3240 24 дня назад

    በተደጋጋሚ በዛ ሳልፍ ፕሮጀክቱ ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር። So thank you for the information

  • @sancho959
    @sancho959 Месяц назад +1

    Betam temechitognal srak bro

  • @cr7fansport845
    @cr7fansport845 Месяц назад +2

    VIVA DR. Abiy

  • @ashebirbeyene-l7s
    @ashebirbeyene-l7s Месяц назад +2

    ፍቅር የሆነ መሪ ❤❤❤አብቹ አባቢያ

  • @Honest-d8u
    @Honest-d8u Месяц назад +1

    Tnx 😍

  • @bizuayehufuji9075
    @bizuayehufuji9075 Месяц назад

    betam Tiru New Egziabher Midirachinin Yasibat wedeayelat kibir Eniditigeba.

  • @KassaBiru
    @KassaBiru Месяц назад

    Good view and a good presentation good job keep up man.
    Please show us weba bereha next time .

  • @gtruneh2584
    @gtruneh2584 Месяц назад +1

    How many did you uproot to address Abiy’s vanity?

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u Месяц назад +17

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

    • @DaggimDaggi
      @DaggimDaggi Месяц назад +5

      እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Месяц назад +2

      አቤት ካድሬ እኮ አይፃፍሌላስ የምትጨምሪዉ ነገር የለሺም😀😀😀😀

    • @robelaraya7139
      @robelaraya7139 Месяц назад

      Kolet ayn….

  • @Humnna
    @Humnna Месяц назад +3

    የማይታሰብና ለማመን የሚያስቸግር ተአምራት በዚያች አገሩ እየተሰሩ ናቸው። ሰራተኛው በጦር ሜዳ ውጊያ ላይ ያለ ወይንም ወደውጊያ ለመድረስ የሚቸኩል ይመስላል 😂 😂

  • @Eyerasalem
    @Eyerasalem Месяц назад

    የሚገርም ፍጥነት ነዉ

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Месяц назад

    በጣም ጥሩ ነው ህብረተሰቡ የት ገባ ወና ሆነ

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 Месяц назад +1

    ግን ብረቶችና ሌላ ማቴሪያሎች መንገድ ላይ መቀመጥ የለባቸውም የተተከሉትን ዘንባባዎችና ዛፎች ይጎዳሉ ይታሰብበት! ጥበቃ፣እንክብካቤ ለዛፎች!!!

  • @brukg450
    @brukg450 Месяц назад +1

    Building shiny objects at the expense of people (most of whom happen to be poor) is not going to take you anywhere. FPM Meles once said, roughly translated, 'Love for a country is love for its people, nothing more and nothing less.'

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 Месяц назад +2

    Bello vedere una città in miglioramento,ma secondo me troppi cantieri aperti con temporaneamente perciò si rischia compromettere la qualità del progetto, mi spiego per far tutto ciò ci vogliono tanti risorsi, quindi la popolazione si trova ad affrontare troppi sacrifici che non può permettersi.

  • @aemereg
    @aemereg Месяц назад +2

    There is a lot of corruption, injustice, social displacement, and deliberate demographic change of Addis Ababa society going on here. One example is they will never allow the people living there to ever come back to the area to live. They don't want you around there,once completed.

  • @lamrof
    @lamrof 12 дней назад

    የዱሮው ዳርማር ጫማ ቤት፤ መኮንን ቡና ቤት ወዘተ ጠፍተዋል አስተዋልኩ። በዚያ ተርታ የነበሩት መጠጥ ቤቶች፣ መደብሮች ወዘተ የሉም። ያ ሁሉ ህዝብ ከዳርማር መዞሪያ እስከ ጊዮርጊስ የነበረው ትርምስ የት ገባ? ፕፍፍፍፍፍ ይገርማል። የት ከተቱን ህዝቡን

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  5 дней назад

      ዳርማር በኋላ አንበሳ ጫማ የተባለው መሰለኝ። ያ ከሆነ የአንበሳ ጫማ ህንፃ አልፈረሰም።

    • @lamrof
      @lamrof 5 дней назад

      @@AddisAbabaClose-up አዎ አንበሣ ጫማ ብለውታል መሰለኝ በኋላ። ከወጣሁ ዘመናት አልፈዋል። በልጅነት አባቴ ለእንቁጣጣሽ እየወሰደ መጫሚያ ይገዛልን ነበር። ካደኩም በኋላ እዛ ቤት በተደጋጋሚ ጥሩ መጫሞችን ገዝቻለሁ። ይሁን እንጂ ያኔ የሚሠሩት መጫሞች አሁን ከሚሠሩት ጋር ሲነፃፀሩ ዝቅተኛ ነበሩ።

  • @lamrof
    @lamrof 12 дней назад

    ሲኒማ ራስም ፈርሷል?

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  5 дней назад

      አልፈረሰም።

    • @lamrof
      @lamrof 5 дней назад

      @@AddisAbabaClose-up ሲኒማ አምፒርስ?

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  5 дней назад

      @lamrof ሲኒማ አምፒርም አልፈረሰም ታድሷል። በዚህ አጋጣሚ በቻናላችን በንቃት ለምታደርገው ተሳትፎ እናመሰግናለን።

  • @almazdemissieadefrs5196
    @almazdemissieadefrs5196 Месяц назад +3

    ፍትህ ከፒያሳ ላይ ቦታቸውን ለተነጠቁ ጉቦ እየተጠየቁ እየተጉላሉ ላሉ ፍትህ

  • @lamrof
    @lamrof 12 дней назад

    አሃ ቻይናውያን አለቆች አየሁ። ይሄ ውጥን በቻይና እርዳታ ነው ማለት ነው የሚተገበረው።

  • @dimodela2168
    @dimodela2168 Месяц назад +1

    what ever it is as soon as this dirty government is thrown from it's power that land will return to the poor's you tuber's please stay out of this dirty business and respect the wish's of real ethiopians

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 Месяц назад +1

    ከተማን ማልማት የባለሀብቱ የስራ ድርሻ ነው የመንግስት ድርሻ የአስተዳደር ስራ ማከናወን ነው መንግስት ግን ነጋዴ ሆናል

    • @eyobzewde6548
      @eyobzewde6548 Месяц назад +3

      መንግስት ሀገራችንን ቢያለማ ምንም ችግር የለውም እስካልዘረፈ ድረስ እንደውም የግል ባለ ሀብቱን ያነቃቃዋል positively ብናየው መልካም ነው

    • @pearls1626
      @pearls1626 Месяц назад

      @@eyobzewde6548Tikikil

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад

    ፍትህ ለአዲስ አበባ ፋኖዎች

    • @SeidYmer-d2w
      @SeidYmer-d2w Месяц назад

      እዚሕ ምናባክ ትሠራለሕ

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад

      @SeidYmer-d2w አንተስ ምነባህ ትሰራለህ እዚህ?

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 Месяц назад

      የቆሎ ተማሪ ነኝ እያለ ደበሎ ለብሶ የሚንገላወደዉን ሰርቶ እንዲበላ መለመን በቁም መሞት እንደሆነ ተረድቶ ስራ ላይ ስለዋለ ነዉ የማታያቸዉ እዚህ ሲጨርስ ወደቀየዉ ሄዶ አካባቢዉን እንዲቀይር ላንተ የሻቢያ ተላላኪ ቅስቀሳ ግዜ የለዉም❤🇪🇹❤️🇪🇹

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Месяц назад

    ይሄ ሁሉ ገንዘብ ከየት መጣ? ብዙ ወጪ የሚጠይቅ ግሩም ስራ ነው። ሳናውቅ ለአረቦቹ ተሸጠን እንዳይሁን ።

    • @tomk5529
      @tomk5529 Месяц назад +3

      በአጭሩ መልሱ_እንደ ድሮ በቢልየን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ገንዘብ በባለስልጣኖች ስለማይዘረፍ ነው:ቦሌ መድሀኒአለም ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች የማን የነበሩ ይመስልካል? አሁን ይወረሱ አይወረሱ ግን አላውቅም::

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 Месяц назад

      ተሽጠሀል

  • @daivisoncarvalho9632
    @daivisoncarvalho9632 Месяц назад

    o Palmeiras não tem mundial