Addis Ababa Close-up
Addis Ababa Close-up
  • Видео 388
  • Просмотров 2 327 605

Видео

የቸርችል ጎዳና ኮሪደር ልማት እንደገና አምሮ እየተሠራ ነው። Addis Ababa, Churchill Road Walking Tour |Corridor Dev't.
Просмотров 14 тыс.12 часов назад
In this walking tour video I present Addis Ababa's central avenue, Churchill Road which is currently undergoing a major reconstruction process as part of the 'Corridor Development' program of the Ethiopian Government.
ቄራ ሙሉ በሙሉ ተነስታ በኮሪደር ልማት ተሸፈነች። Addis Ababa, Kera Walking Tour |Corridor Dev't.
Просмотров 39 тыс.16 часов назад
In this walking tour video I present Addis Ababa's neighborhood, Kera which is currently undergoing a major reconstruction process as part of the 'Corridor Development' program of the Ethiopian Government.
በጥራት እየተሠራ ያለው የሜክሲኮ ስቴዲየም የኮሪደር ልማት። Addis Ababa, Mexico - Stadium Walking Tour.
Просмотров 23 тыс.21 час назад
Addis Ababa's neighborhood, Mexico - Stadium Corridor is the major financial center of the City. The neighborhood is currently undergoing a major reconstruction process as part of the 'Corridor Development' program of the Ethiopian Government. This walking tour video which I shot on November 22, 2024, presents the progress of the said project.
የካዛንቺስ መልሶ ግንባታ አስደናቂ ፍጥነት። Addis Ababa, Kazanchis Walking Tour. 2nd Phase Corridor Dev't.
Просмотров 35 тыс.День назад
Addis Ababa's neighborhood, Kazanchis is one of the business centers of the City where, in particular numerous International hotels are located. The neighborhood is currently undergoing a major reconstruction process as part of the 'Corridor Development' program of the Ethiopian Government. This video which I shot on November 18, 2024, presents the progress of the said project which started abo...
የብሥራተ ገብርዔል ሰፈር የኮሪደር ልማት ተነሺዎች ፈረሳ ተፋጠነ። Addis Ababa, Bisrate Gabriel Walking Tour.
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
In this walking tour video, which I shot on November 16, 2024, I present Addis Ababa's Bisrate Gabriel neighborhood which is undergoing significant demolition, which is taking place as preparation for Corridor Development of the area.
የፒያሳ ግዙፍ ፕሮጀክቶቾ የደረሱበት ደረጃ። Addis Ababa, Piazza Projects - Walking Tour.
Просмотров 42 тыс.14 дней назад
In this walking tour video, which I shot on November 14, 2024, we will visit Addis Ababa, Piazza huge construction projects which are progressing rapidly. These are mainly transport terminals and river side development projects.
የሺሮ ሜዳ የልማት ተነሺዎች ሰፊ ፈረሳ ሂደት። Shiro Meda | 2nd Phase Corridor Dev't.
Просмотров 13 тыс.14 дней назад
Addis Ababa's Shiro Meda neighborhood is undergoing a significant demolition, which is taking place as preparation for Corridor Development of the area.
ከአራት ኪሎ እስከ ስድስት ኪሎ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ። Arat Kilo - Sidist Kilo Walking Tour.
Просмотров 2,7 тыс.21 день назад
Arat Kilo - Sidist Kilo Corridor is one of the major business, Educational and Political centers of Addis Ababa, where the seat of the government heads is located since the 19th century. It has since been a business, educational and administrative center of the Capital City and a tourist attraction. Addis Ababa's certain neighborhoods are currently undergoing significant demolition and reconstr...
የካዛንቺስ መልሶ ግንባታ በሚገርም ፍጥነት እየተካሄደ ነው። Addis Ababa, Kazanchis 2nd Phase Corridor Dev't. Walking Tour.
Просмотров 20 тыс.21 день назад
Addis Ababa's neighborhood, Kazanchis is one of the business centers of the City where, in particular numerous International hotels are located. The neighborhood is currently undergoing a major reconstruction process as part of the 'Corridor Development' program of the Ethiopian Government. Addis Ababa Walking Tour.
የጎተራ መኖሪያ ሰፈሮች በሊዝ ሊሰጡ እየተነሱ ነው። Addis Ababa 2nd Phase Corridor Dev't | Walking Tour.
Просмотров 11 тыс.21 день назад
Addis Ababa's Gotera neighborhood is undergoing a significant demolition, which is taking place as preparation for lease Development of the area. Visit Addis Ababa from the comfort of your home. Get a closer look at its fascinating cityscape, business activities and the life of its ordinary people in my walking and driving tour as well as public events and specific site visit videos. All my tou...
በመካኒሣ አዲስ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ እየተፋጠነ ነው። Addis Ababa 2nd Phase Corridor Dev't | Walking Tour.
Просмотров 23 тыс.21 день назад
Addis Ababa's Mekanisa neighborhood is undergoing a significant demolition, which is taking place as preparation for Corridor Development of the area. Visit Addis Ababa from the comfort of your home. Get a closer look at its fascinating cityscape, business activities and the life of its ordinary people in my walking and driving tour as well as public events and specific site visit videos. All m...
መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ምን ተከሰተ? Addis Ababa, Megenagna Walking Tour.
Просмотров 16 тыс.28 дней назад
Addis Ababa, Megenagna (Diaspora Square) walking tour and Reconstruction Site visit, which is currently being undertaken by the Ethiopian Government as part of Megenagna - CMC Corridor Development. Visit Addis Ababa from the comfort of your home. Get a closer look at its fascinating cityscape, business activities and the life of its ordinary people in my walking and driving tour as well as publ...
ከስድስት ኪሎ - ሽሮ ሜዳ ሰፊ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ ተካሄደ። Addis Ababa, Shiro Meda Walking Tour.
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
ከስድስት ኪሎ - ሽሮ ሜዳ ሰፊ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ ተካሄደ። Addis Ababa, Shiro Meda Walking Tour.
ከአራት ኪሎ እስከ ስድስት ኪሎ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ ተፋጠነ። Addis Ababa, Arat Kilo - Sidist Kilo Walking Tour.
Просмотров 36 тыс.Месяц назад
ከአራት ኪሎ እስከ ስድስት ኪሎ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ ተፋጠነ። Addis Ababa, Arat Kilo - Sidist Kilo Walking Tour.
መርካቶ ከጥቅምት 11 ከባድ ቃጠሎ ማግስት ጀምሮ። Addis Ababa, Merkato Walking Tour.
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
መርካቶ ከጥቅምት 11 ከባድ ቃጠሎ ማግስት ጀምሮ። Addis Ababa, Merkato Walking Tour.
የካዛንቺስ ፈረሳ በመጠናቀቅ ላይ። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour.
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
የካዛንቺስ ፈረሳ በመጠናቀቅ ላይ። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour.
የግቢ ገብርዔል ሰፈር ፈረሳ ተጠናቀቀ - (ከቤተ መንግሥት ጀርባ) Addis Ababa Walking Tour.
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
የግቢ ገብርዔል ሰፈር ፈረሳ ተጠናቀቀ - (ከቤተ መንግሥት ጀርባ) Addis Ababa Walking Tour.
ከመናኸሪያ እስከ ቤተ መንግሥት ሰፊ የተነሺዎች ፈረሳ ተካሄደ። Addis Ababa Corridor Development | Walking Tour.
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
ከመናኸሪያ እስከ ቤተ መንግሥት ሰፊ የተነሺዎች ፈረሳ ተካሄደ። Addis Ababa Corridor Development | Walking Tour.
ከመናኸሪያ እስከ ቤተ መንግሥት በሁለት ቀን ሜዳ ሆነ። Addis Ababa Corridor Development| Walking Tour.
Просмотров 23 тыс.Месяц назад
ከመናኸሪያ እስከ ቤተ መንግሥት በሁለት ቀን ሜዳ ሆነ። Addis Ababa Corridor Development| Walking Tour.
የካዛንቺስ ፈረሳ ተጧጧፈ (ክፍል 2)። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour. Part two.
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
የካዛንቺስ ፈረሳ ተጧጧፈ (ክፍል 2)። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour. Part two.
የካዛንቺስ ፈረሳ ተጧጧፈ (ክፍል 1)። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour. Part one.
Просмотров 24 тыс.Месяц назад
የካዛንቺስ ፈረሳ ተጧጧፈ (ክፍል 1)። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour. Part one.
የሜክሲኮ አደባባይ መጠነ ሰፊ የኮሪደር ልማት። Mexico Square, Addis Ababa Walking Tour.
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
የሜክሲኮ አደባባይ መጠነ ሰፊ የኮሪደር ልማት። Mexico Square, Addis Ababa Walking Tour.
የካዛንቺስ የልማት ተነሺዎች የመጨረሻ ስንብት። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour.
Просмотров 48 тыс.Месяц назад
የካዛንቺስ የልማት ተነሺዎች የመጨረሻ ስንብት። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour.
You Will Not Believe This Exists In Ethiopia's Capital.
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
You Will Not Believe This Exists In Ethiopia's Capital.
ከካዛንቺስ ፈረሳ ሊተርፉ የሚችሉ ውብ እና ቅርስ ነክ ቤቶች። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour.
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
ከካዛንቺስ ፈረሳ ሊተርፉ የሚችሉ ውብ እና ቅርስ ነክ ቤቶች። Kazanchis, Addis Ababa Walking Tour.
ከጫካ ፕሮጀክት ጋር የሚገናኘው የገርጂ ቦሌ ሰፊ የኮሪደር ልማት። Addis Ababa, Bole Corridor Development.
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
ከጫካ ፕሮጀክት ጋር የሚገናኘው የገርጂ ቦሌ ሰፊ የኮሪደር ልማት። Addis Ababa, Bole Corridor Development.
ከጫካ ፕሮጀክት ጋር የሚገናኘው ሰፊ የኮሪደር ልማት። Addis Ababa Corridor Development.
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
ከጫካ ፕሮጀክት ጋር የሚገናኘው ሰፊ የኮሪደር ልማት። Addis Ababa Corridor Development.
ከሜክሲኮ ስቴዲዮም የኮሪደር ልማት እየተፋጠነ ነው። Mexico Square - Stadium Corridor Development | Walking Tour.
Просмотров 2,3 тыс.Месяц назад
ከሜክሲኮ ስቴዲዮም የኮሪደር ልማት እየተፋጠነ ነው። Mexico Square - Stadium Corridor Development | Walking Tour.
በለገጣፎ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ ተጧጧፈ። Legetafo (Sheger City) Walking tour.
Просмотров 3,3 тыс.2 месяца назад
በለገጣፎ የልማት ተነሺዎች ፈረሳ ተጧጧፈ። Legetafo (Sheger City) Walking tour.

Комментарии

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 3 часа назад

    ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ይሔንን የደብተራ የመተተኛ መንደር አፀዳልኝ እንዴት ደሥ እንዳለኝ የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ።

  • @Grenland2312
    @Grenland2312 6 часов назад

    አብይ በውነት ኣስማተኛ ነው.. ሕዝብ ጠፋ እንጅ.

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 11 часов назад

    Addis ababa is booming ❤❤

  • @mastewalize
    @mastewalize 14 часов назад

    ህዝባችን ደንቆሮ ስለሚበዛበት እና እንደ አህያ ማር ስለማይጥመን እንጂ አብይን የሚያክል ታታሪ ሰራተኛ የሆነ መሪ በህልማችንም ገጥሞንም አያውቅም።

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 9 часов назад

      ደንቆሮው አንተ ነህ። ልማት የሚጠላ የለም፣ በልማት ስም ታሪክን ማውደም፣ ለፍቶ አዳሪ ነጋዴን ከስራ ውጭ ማድረግ፣ ነባር ሰፈር ላይ ያሉ ነዋሪዎችን ብሔራቸው ስለሚታወቅ ማፈናቀልና ዲሞግራፊ መቀየር፣ ቤት አልባ ማህበረሰብን መፍጠር፣ የአዲስአበባን አሻራ ማጥፋት፣ ከተማዋን ለመሠልቀጥ ማመቻቸት፣ ሕዝብ በኑሮ ውድነት እንዲሰቃይ የስራ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ማድረግ ወዘተ ወዘተ መፈጸም ግን ይቅር የማይባል ሀጢያት ነው። ስለዚህ ነገሩ ያልገባህ ወይም የድርጊቱ ተባባሪና ደጋፊ ስለሆንክ ነው እንጂ ሕዝዙደንቆሮ ሆኖ አይደለም። ደንቆሮ ማለት በሆዱ የሚገዛ ሸቀጣም ፍጡር ማለት ነው፣ ምናልባት ልክ እንዳንተ

    • @Grenland2312
      @Grenland2312 6 часов назад

      To the point. Education is the Key.

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 День назад

    ለሚመጣው ትውልድ ጥሩ ነገር ይገበዋል። እስከ መቸ ተግማምተን። መንግስትን መቃወም ሌላ እድገትን መደገፍ ሌላ ለትውልድ የሚሆን ፅድት ታለ ስራ። Thank you !

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ

    ሼባዉ ምናስቦ ነዉ ጠባብ ቤትዉስጥ ነዉ እንዴ ያደገዉ😂

  • @AsmeromFisehaye
    @AsmeromFisehaye День назад

    Yegeremegnale ! Mecanisa botawe seferu betochu ye milinoch waga yalachewe nachew ! Yeha hezebun maferese mafenakele new Lemate sayehon tefat eyetekahade new !

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 2 дня назад

    Is this Gaza or Kazanchis?

  • @-theabyssiniatv2388
    @-theabyssiniatv2388 2 дня назад

    ruclips.net/user/results?search_query=lewozewozew+begire

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 дня назад

    ማስዋብ ልማት አይደለም

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 3 дня назад

    Wow! Another good coverage. 👍

  • @GlacierDogg
    @GlacierDogg 4 дня назад

    Great Work on the Renovation...but We need to change the names of our streets Representing European Imperialist's figures who subjected Africans . "Winston Churchill" is an English leader... Our City shouldn't be named after such a man who killed millions of Blacks and stole resources from Africa...especially Addis Ababa being the political capital of Africa and A Renaissance Nation for Pan Africanism.

  • @seed5662
    @seed5662 4 дня назад

    Waw Kera tewlege yadekubat sefer endet Ameralech. Mashallah ❤

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 4 дня назад

    ይሔ ጀግና መሪ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ይሔንን የመተተኛ የደብተራ መንደር አፀዳልኝ እንዴት ደሥ እንዳለኝ የዘመኑ ጀግና መሪ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና ።

    • @GrmyGrm
      @GrmyGrm 4 дня назад

      ስውዬው ኮ የወንድ ሴት ነው አሉ

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 4 дня назад

      @GrmyGrm ወንድነቱን ጠይቀው አጎትሕን ሥዩም መሥፍንን

    • @GrmyGrm
      @GrmyGrm 4 дня назад

      @ አይይይ ..ጅል ባንዳ አማራ ስንት ጅል አለ ስዩምመስፍንና ኣቦ ፀሀዬን የገደሉለት ኮ ኤርትራኖች ናቸው :አብይ አጭበርብሮ እኔነኝ እሱ ንፁሀንን ምግደል ነው ጅግንንቱ በታሪክ ምን አለ መሰሰለክ አማራ ጀግና እንዳለው ሁሉ ባንዳ እግር አጣቢውም ያው ነው በጣልያንም ግዜ ጀግኖቹን ያስቼገረ የአማራ ባንዳ ነበር በደርግም ; እንጂ አብይ የኦሮሞ ምንም ድጋፍ የለውም እነሱንስ እያስገደለ አይደል ..ነቅትተውበታል ..ተጠባባቂ ቤተመንግስት emirates እያሰራ ጀግና ትብለና ኣታ ደደብ

    • @eyobzewde6548
      @eyobzewde6548 4 дня назад

      ጀግና ብቻ አይገልፀውም , ድንቅ የየሆነ የኢትዮጵያ ስጦታ .,ረጅም እድሜና ጤና ሰቶት ብዙ አስደማሚ ስራዎችን ሰርቶ ለማየት ያብቃን ,ኢትዮጵያን በብልፅግና ጉዞ ከፍ እንደሚያረጋት ቅንጣት ጥርጥር የለኝም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 4 дня назад

    Good coverage, keep it up.

  • @idiamin5811
    @idiamin5811 5 дней назад

    DEAD FARA GENERATION still walk in the middle of the street instead of 24 feet wide open side walk

  • @african-2000
    @african-2000 5 дней назад

    WOOOOW at #ETHIOPIA

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 5 дней назад

    ከቆራጡ መሪያችን ጋር ወደፊት!!!! እናሸንፋለን!!!!

  • @YeyeTube-07
    @YeyeTube-07 5 дней назад

    ይሄ መንግስት ድብን ያለ የቅናት መንፈስ ነው ያለበት:: ታሪክን እያፈረሰ ታሪክ ለመስራት ይላላጣል:: ሰው እያፈረሰ ሳር ይተክላል:: ሰው በርሃብ እየተሰቃየ እሱ ይሳለቃል:: ዋና ከተማ በምትባለው አዲስ አበባ እንኳ ሰው በውሃና በመብራት ማጣት እየተሰቃየ በየዛፉ መብራት ይሰቅላል ውሃውን ሳር ሲያጠጣ ይውላል:: የሰላም ያለህ እያለ እሱ ከአራጆች ጋር እየተባበረ ህዝብን ሲያስጨንቅ ይውላል:: ለኔ የአንድ ሀገር መንግስት ህልውና የሚረጋገጠው መጀመሪያ ሰው በሰላም ወጥቶ ሲገባ ነው:: ከዛ ደሞ መሰረታዊ ነገሮች ሲሟሉለት ሰብዓዊ መብቶቹ ሲከበሩለት ነው:: ከዛ ሁሉም በአንድነት ተያይዞ ሀገርን ለማልማት ሲነሳ እውነትም መንግስት አለ ያስብላል:: እናት አባትን ህፃናትን መድረሻ አሳጥቶ ከተማዋን ጭፈራ ቤት /ዘማዊ ከተማ/ ስላስመሰላት ነው ይህ ሁሉ ማሽቃበጥ?? ነውስ እናንተ ከሰው አልተፈጠራችሁም? የትኛው ዘመን ተሻጋሪ ስራው ነው እንደዚህ ምታሽቃብጡለት? እንደወንዶች እንኳ ያፈረሰውን ቦታ ፋብሪካዎችን በመገንባት የስራ እድል አልፈጠረ?? ነውስ ሳር ተካይና መንገድ ጠራጊ ማብዛት ነው አላማው? ብቻ ለዚህ ህዝብ ጆሮውን እንደደፈነ ፈጣሪ አምላክ የእጁን ይስጠው የምታሽቃብጡ ሰዎች ሁላችሁ መፈናቀልን መገፋትን መራብን መጠማትን ማጣትን መገደልን መሳቀቅን መሰደድን ......... በየቤታችሁ ገብቶ ቅመሱት

  • @FikrTadesse-fr1il
    @FikrTadesse-fr1il 5 дней назад

    ሽሮሜዳ በናታቹ አሳዬን❤❤❤❤❤

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up 5 дней назад

      ሽሮ ሜዳን ከሁለት ሣምንታት በፊት ፖስት ስላደረግኩት የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ተመልከቱት። ruclips.net/video/bzJqObuRbO8/видео.html

    • @ynas48
      @ynas48 4 дня назад

      Hedek eyew 😅😅

  • @pido246
    @pido246 5 дней назад

    @Addis Ababa Close up ..mastawekya ለማሰራት ነበር በምን ልናገኝ እንችላለን?

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up 5 дней назад

      ለ DMC ነው? በ 0713034292 ደውሉልኝ እና እንነጋገር።

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 5 дней назад

    Thanks to Dr Abiy Ahmed for this kind of amazing jobs. My people once have to learn how to appreciate for this kind of clean and beautiful places to see in your life time. Long life and health for Abbch and Adanch Abbibe. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉. Keep it up clean.

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 5 дней назад

    Per favore vorrei vedere i rifugi degli cani e cavalli senza tetto, spero chi di competenza mi dia la risposta, la civiltà di una nazione deve proteggere i più deboli come gente povera e animali senza tetto. grazie

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 5 дней назад

    Dove sono finiti i cani senza tett?????? Oppure è stato costruito un rifugio apposta per gli animali, vorrei un video a riguardo, grazie 🤔

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up 5 дней назад

      So far there is no shelter made for animals. I don't think our Government is worried about animals.

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 5 дней назад

    Sono meravigliata, la striscia pedonale non si rispetta dagli automobilisti per far passare i pedoni. Si vede la povertà e disagio dei cittadini. Non si vede gente che usa parchi e piste ciclabile. Perché i cittadini non sanno dove alloggiarsi e per vivere una vita dignitosa,😭

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 5 дней назад

    መኬና ማቆም ስትከለክል በየቡታው ፓረኬንግ ማዘጋጅት ያስፋልጋል

  • @hailumekonene9986
    @hailumekonene9986 6 дней назад

    የአዋሬ አካባቢን አሳየን

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up 6 дней назад

      በሚከተለው ሊንክ የጫንኩት ስላለ መመልከት ትችላላችሁ ruclips.net/video/rur8tLKaWVk/видео.html

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 6 дней назад

    በጣም የወደድኩት የእግረኛ መንገድ ስፋቱና በመንገድ ዳር መኪና ማቆም መከልከሉ ነው👍👍🙏🙏👍👍👍❤

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 6 дней назад

    ቄራ ግሪን ኤሪያ የለውም ያስፈልገዋል። የታጠሩትን ወደ ግሪን ኤሪያ መቀየር👍🙏

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up 5 дней назад

      አሁንም የተወሰኑ ግሪን ኤሪያ ተሠርተውለታል። ቪዲዮው ላይ አሳይቻለሁ።

  • @danieleshetu1663
    @danieleshetu1663 6 дней назад

    ዛሬ ነው ቄራ የመጣህው

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up 5 дней назад

      ከተወሰኑ ወራት በፊት እየፈረሰ ሳለ መጥቼ ቪዲዮ ሰርቻለሁ።

  • @ephremkedir5001
    @ephremkedir5001 6 дней назад

    ይሄ ሰለሽንኩርትና ዘይት በመጨነቅ የደነዘዘ ማህበረሰብ....ሲያሳዘን😢😢

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 6 дней назад

    በእውነቱ፡ከተነሺዎች፡አንዱ፡ብሆንም፡የበታች፡የመንግስት፡ተቋማት፡አካሄድ፡ብዙ፡የሚያስደስት፡አለመሆኑ፡ቅር፡ቢለኝም፡የአዲስ፡ለውጥ፡በእጅጉ፡አርክቶኛል፡አብዛኛው፡እውነተኛ፡የለውጥ፡አመራሮቻችን፡ከጀግናው፡ጠቅላይ፡ሚኒስትር፡ጀምሮ፡እስከታችኛው፡ወረዳ፡ድረስ፡በእውነትና፡በፍትህ፡በጥንካሬ፡የምትሰሩ፡ልጆቻችን፡ከአስመሳይ፡ከምቀኛ፡ሹሞቻችሁ፡ክፋትና፡ተንኮል፡በሀያሉ፡አላህ(በፈጣሪ)ተጠበቁልኝ፡አሚን።እንኳን፡ደስ፡አላችሁ፡እንኳን፡ደስ፡አለን፡እስከመቼ?በጋራ፡ግድግዳ፡መፀዳጃ፡በሌለበት፡እንኖራለን፡በሚል፡መንፈሳዊ፡ቅናት፡የሌሎች፡አገሮች፡ከተሞች፡የማየት፡ዕድል፡የገጠመን፡እውነተኛ፡ኢትዮጵያዊያን፡የእነርሱን፡በረካ፡እንዲያደርግላቸው፡ለእኛዋም፡የአፍሪካ፡ዋና፡ከተማ፡አዲስ፡አበባችንም፡ስንመኘው፡የነበረው፡መልካም፡ምኞት፡እንዲህ፡በአጭር፡ጊዜ፡ተስፋ፡በሚፈነጥቅ፡ሁኔታ፡ማየት፡በመቻሌ፡አልሀምዱሊላህ።የማንም፡ውብ፡ከተማ፡ዛሬ፡የደረሰበት፡ለመድረስ፡ሳይቸገር፡ሳይንገላታ፡ሳይፈናቀል፡የደረሰ፡የለም።አብዛኛው፡እውነት፡ወዳድ፡ኢትዮጵያዊ፡ይህንን፡እውነት፡ይጋራኛል፡ብዬ፡አምናለሁ፡ነገር፡ግን፡ጥቂት፡አስመሳይ፡የመንግስት፡ሹሞች፡ምቀኞች፡ክፋት፡እንጂ፡ለመልካም፡ነገር፡ማየት፡የማይሆንላቸው፡ወገኖች፡ወላጆቻቸውን፡አገራቸውን፡ለምን?እንደሚጎዱ፡ግልፅ፡ባልሆነልኝ፡ሁኔታ፡ማተራመሱ፡የቀጠሉ፡እንደሆነ፡እገነዘባለሁ፡የሁላችንም፡ቀልብ፡ቀና፡እንዲያስብ፡በመካከላችን፡አስማምቶ፡ሰዎች፡የደረሱበት፡መድረሳችን፡ለማ ይቀረው፡ከፍታ፡መተባበር፡ይወፍቀን፡አሚን።

  • @ሀሌታቲዩብ
    @ሀሌታቲዩብ 6 дней назад

    SEW KALNOREBET MNDENEW TIRGUMU MESRAT LELA SEW KEBOTAW MASADED LELA

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 6 дней назад

    ጀግና ። ። ። አራት ነጥብ

  • @Amadomengitu
    @Amadomengitu 6 дней назад

    Long live abiy adu vision

  • @ፂዮንአውያን
    @ፂዮንአውያን 6 дней назад

    እሄን ሰውዬ ብንተወው ሚፈጠረውን አስቡት በየጫካው ያለው ሽፍታ ታጋይ ሸኔ ሞፈር ቀንበር ቢያነሳ ሙሰኛው ቢተወው አክቲቢስት እረ እሱን ተዉት ህዝቡ ቢነሳ አብሮት የት በደረስን እሄን ስል ። በለው ታየኝ እኔ እራሱ እሰደድ ነበር ወደ ሐበሽ ሐገሬ

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 6 дней назад

      አሁንስ ሐመሰደድ ምን ያዘሽ?

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 6 дней назад

    የተከበሩ ከንቲባ የእሳት አደጋ (fire hydrants) የውሃ መቅጃ ቦንቦ በየቦታው አይታይም እንዴት ነው ጉዳዩ ?የአባይ ግድብ ትንሽ ይርቃል ከተማዋን ግን በተለይ ያለፉትን ከንቲባ ለማለት ይደብራል ኮተት በሎቻው እጅ ወደላይ ብለው ያስጎብኞቸው

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 6 дней назад

    ለታታኔ ፎቃኔ የቀን ሰራተኞች ምን ስራ ተገኘላቸው ወይንስ የብልፅግና አባል ሆነው በየቢሮው እየፈተሹን ያሉት እነሱ ናቸው ?

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 6 дней назад

    ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ይሔን የመተተኛ የደብተራ መንደር አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ተባረክልኝ ሺ ዓመት ንገሥ ።

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 6 дней назад

    አዲስ አበባ በአሻጥር የኦሮምን ገበሬ ለማፈናቀል ያለልክ ወደጎን ብቻ የተለጠጠች ጠፍጣፋ ከተማ ነች :: እሄን ሁሉ ሄክታር ሜዳ ላይ የተበተነ የአፈር ቤት የተበተነ ሕዝብ በአንድ እና ሁለት ፎቅ ዉስጥ ከተህ ቦታውን ለኢንቨስትመንት ማዋል እየተቻለ ነው!!

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 6 дней назад

    እኔ እኮ ከተማውን ሰው አልባ ማረግ ምን የሚሉት መንፈስ ነው ?

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 6 дней назад

    ስለሽታዉም መላ እንደሚያደርጉለት ባለሙሉ ተስፋ ነኝ መቼዉንም እንደዚህ ፀድቶ ያ ጠረን ካለ የለመደዉ የአካባቢዉ ሰዉ ካልሆነ ሌላዉ ዝር አይልም ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 5 дней назад

      እሱ ከቀረ ቆይቷል

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 5 дней назад

      @@ፍቅረአብአመሰግናለዉ ስለ አሳወከኝ ❤🇪🇹❤️🇪🇹

  • @Black-2024
    @Black-2024 6 дней назад

    ወያኔ(ኢሕአዴግ) ለ27 አመታት የአዲስ አበባን መሬት በዘፈቀደ ሲቸበችብ ኖሮና ከተማዋን የስፖርት ፣ የአረንጓዴ ስፍራዎች ወዘተ በሙሉ አሳጥቷት ከተማዋ ጠጠር መጣያ የተረፈ ቦታ ያላት አትመስልም ነበር። የእነዛን ሁሉ አመታት ስህተቶች ማረም በራሱ እጅግ ከባድና ውስብስብ ስራ መሆኑ ግልፅ ነው።

  • @Black-2024
    @Black-2024 6 дней назад

    WOOOW at #Ethiopia | #ኢትዮጵያ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @mekke6544
    @mekke6544 6 дней назад

    ቢብለጨለጭ ካለ ስው አይደምቅ ። የሙታን ከተማ፣ምድረ በዳ።😂😂😂

  • @mekke6544
    @mekke6544 6 дней назад

    ጭር ሲል አልወድም!!!!

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 7 дней назад

    ያ ሁሉ ግማት ቀራ 😂 እነ ቡቺ የትገቡ? ንብረትነታቸው የሰፈሩ የነበሩ ውሾች ነበሩ አደል?

  • @MubareksultanSultan
    @MubareksultanSultan 7 дней назад

    አው ጭር ብሎዋል ዱሮ ቃውጢ ነባር

  • @MubareksultanSultan
    @MubareksultanSultan 7 дней назад

    የድሮ ሰፈሬ አልማዝዬ ሜደ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 7 дней назад

    Excellent record with explanation, clear vedio bravo Tnx