አባቷን አንቃ ልትገለው ስትል ያዝኳት ልትበቀለን ነው የመጣችው። ለየት ያለ ፍጡር የወለደችው ባዕድ አምልኮ ስለምታመልክ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 7 месяцев назад +270

    ይሄ ጀግና ከጀመረ ጀምሮ ስራዉን የምታደንቁና
    የአብረሀምን አማማትና የአባቱን ያሉበት ሁኔታ ያሳዉቀን የምትሉ 👍

  • @fantudesta2819
    @fantudesta2819 7 месяцев назад +38

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ይባላል። እህት ተብየዋ እንዲህ ካለች ማነው አይዞሽ ሊላት የሚችለው። ብርታቱን ይስጥሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን።

    • @MahamdKar
      @MahamdKar 2 месяца назад

      በደንብ ያዛት ሌላም ታወጣለችሴትየዋ ዉሸታም ነች

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 7 месяцев назад +362

    ኤህንን ጀግና ወንድማችን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ❤

  • @tebakinegn-ww4sf
    @tebakinegn-ww4sf 7 месяцев назад +33

    እ/ር ሁሉን ያስተካክልልሽ ማንም ሰው በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ቢያልፍ ምን እንደሚያደርግ አያዉቅም። እህትሽ እህት ሳትሆን ጠላት ናት ክፉ ሰዎች ውድቀትን እንደ ጥሩ አጋጣሚ ይጠቀማሉ እግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p 7 месяцев назад +188

    ይህን ጀግና ወድማችነን የሚወድ እደኔ ላይክ

  • @Mesiiiii1234
    @Mesiiiii1234 5 месяцев назад +26

    እደዚች አይነት እህት ታይቶም ተሰምቶም አያቅም 😢😢
    በጣም ክፉ እህት ነሽ እሷ መጥፎ ብትህን. እደወለደችው ሽንት ቤት ትጥለው ነበር ነገር ግን አልጣለችም በዚህ ጊዜ ጤነኛ ልጂ ወልደው የሚጥሉ እናቶች አሉ እሷ መልካም ነች
    አንች ነሽ ተኮለኛ ባለጌ
    ጥሩ እህት ብትሆኒ ኑሮ ከጎኗ ትሆኒ ነበር.

    • @mitslalalem8077
      @mitslalalem8077 3 месяца назад

      ልኽ ነህ እህትዋ ውሸታም ትመስላለች እግዚአብሔር ይቅር ይበላት

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 7 месяцев назад +481

    እኒ ኤርትራዊትነኝ የዚ ጀግና፡ የ ኢትዮጵያውያን ትልቅ እንቁ የሆነ ሰውየው ሁሌም እከታተለዋለው በጣም ኣከብረሃለው፡ ሁሌም በምቲሂድበት በዚቀን የቁዱስ ኡራኤል ቀን ሁሌም ይጠብቅህ ኣባቴ የኢትዮፕያውያን የጀግኖች ምሳሌ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 7 месяцев назад +9

      ጨናዊት ሀሳድ ረሳህ እንታይ አድኺ' አ'እትዊኪ ብዝዓባ ኢትዮጵያንን ዘርዕ ጨካናት #ፍንፉናት😷

    • @AbdellaKemer
      @AbdellaKemer 7 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤,

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 7 месяцев назад +24

      እናንተ ኤርትራዊያን የእውነት ፍቅርናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 7 месяцев назад

      እር በመድሀኒ አለም ይህ ሁሉ ስድብ ምን አመጣው እር ተው ​@@friyeamen9579

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehbubafantaw3311
    @mehbubafantaw3311 5 месяцев назад +22

    እህት ተብዬዋ ግን ስታስጠሊ መርዝ ነች ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተን❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 месяцев назад +107

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

    • @atsadesifue6965
      @atsadesifue6965 7 месяцев назад +2

      እውነት ነው

    • @adgi5072
      @adgi5072 7 месяцев назад +1

      በጣም በውነት😢😢

    • @mitslalalem8077
      @mitslalalem8077 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ኣዎ ልኽ ነህ

  • @Lcbe123
    @Lcbe123 7 месяцев назад +7

    አኔ በበኩሌ ይህች ሴት እጅግ በጣም አሳዝናኛለች የደረሰባት ችግር ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ተመልከቱ እንኳን ባእድ እህት የተባለችው የምታሳየው ጭካኔ ከባድ ነው ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 7 месяцев назад +68

    ይሄንን ጀግና ጋዜጠኛ በማግኘታችን የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ዕድለኞች ነን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 7 месяцев назад +40

    እኔ ከሁሉም ጋዜጠኛ ይህንን ጀግና ልጂ በጣም በጣሙ ነው ሚወደው ተይንጂ እህትሸን ይህ ሀይል ነው ሚትጠያት ይገርማል እናቴ እትዮጲያ ፈጣር ይጠብቅሸ

  • @AtsfeWoldeslasse
    @AtsfeWoldeslasse 7 месяцев назад +143

    አረ እህት ተብየዋ የቆየ በቀል ያላት ነው እምትመስለው ንግግርዋ ራሱ ያስታውቃል

    • @ElfeneshAbayneh
      @ElfeneshAbayneh 7 месяцев назад +8

      እውነት ግን እህት በእህቱ ላይ ተንኮለኛ ናት ማለት ይከብዳል ቤተሰብ ደግሞ አይወዶቱም ማለት ይከብዳል

    • @JamilaKadier
      @JamilaKadier 5 месяцев назад +1

      እኮ እህቷ ምን ሆና ነዉ?

    • @Mililove447
      @Mililove447 4 месяца назад

      እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት😌

  • @fasikabirhanu4195
    @fasikabirhanu4195 4 месяца назад +9

    እስካሁን አራሱ ማሳደጓ በጣም ጠንካራ ናቸው ልትመሰገን ይገባል

  • @SelamwiteSelamwite
    @SelamwiteSelamwite 4 месяца назад +11

    ሴትየዋ ልክ ናት እህትየዋ ናት ባለጌ ፈጣሪ አምላክ ፍርዱን ይስጣት

    • @LilySedro
      @LilySedro Месяц назад

      ትክክል በሴትየዋ ቦታ በጣም ይከብዳል

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 7 месяцев назад +51

    የእህት ጥቆማ የሆነ ግልፅነት የሌለው የቂም ቋጠሮ ያለው ይመስላል የሆነ ድብቅ ነገር አለ።

    • @فاطمةمحمد-ز6ي
      @فاطمةمحمد-ز6ي 6 месяцев назад +1

      Ewnat new teru ehet bethon endazeh ba adebabay atawetatem naber eht malte eko ye enat metek nate

  • @seraneshazenelign4544
    @seraneshazenelign4544 4 месяца назад +6

    እንኳን አመለከች የቆየ ቂም አለብሽ ተናገረች እኮ ተፈጥሮዋ ወንድ እና ሴት ፆታ አላት አለች አለቀ የእህት አውሬ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 месяцев назад +15

    የልጅቷን እናት በጣም ተረድቻታለሁ ትክክል ነች የቤተሰብ ጉዳይ የቤተሰብ ነው ያቺ እንዳየዃት ከሆነ ባልዬውንም የምትፈልው ይመስለኛል አሁንም የት እንደሄደ ብታጣራ ከተቻለ ብታስታርቃቸው ደስ ይለኛል

    • @LilySedro
      @LilySedro Месяц назад

      በጣም ይሄንን ሃሳብ ተጋርቸዋለሁ ባሏን ትፈልገዋለች ይች የራሷን ቂም ልትለፈልፍ ነው የመጨረሻ ዘመን የእህት ገመናን አደባባይ በርግጠኝነት ባሏን ትፈልገዋለች

  • @hanifker6
    @hanifker6 7 месяцев назад +18

    እህቷ አወራሯ ደስ አይልም ለልጆቹ መወለድ የእሷ እጅ እንዳለበት ይሰማኛል ማለቴ በመተት ብቻ እህቷን በደንብ መከታተል ይኖርብሀል አጣራልን የልጆቹ እናት ፈጣሪ ይቅር ባይ ነውና እሱ ይቅ ይበልሽ የምር ምስኪን ናት 😢😢

    • @LilySedro
      @LilySedro Месяц назад

      አውነት ነው እኛም አላሰብንም ነበር የእህትየዋ እጅ ይኖር ይሆናል

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 7 месяцев назад +39

    ጋዛጠኞው..... እህትየውን ብትከታተላት የወ/ሮ መልካም ባል ልታገኝው ትችላለህ እሷ ባልየው የት እንዳለ እምታቅ ይመስለኞል ወ/ሮ መልካምን ወደ እስር ቤት ለመወርወር እህትየው የሸረበችው ሴራ ነው ከዚ በፊት ወልዳ ነበር ያለችው እኔ እህትየው ያለችውን አንዱንም አላመንኳትም እባክህን ባልየውን ፈልግእና አስታርቃቸው የወ/ሮ መልካም እህት ክፉ ሰው ናት

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 7 месяцев назад +47

    ቀጮ በጣም ነዉ የምወድህ እያንዳንዱ ቢዶዎችህን በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 5 месяцев назад +6

    ይቺ እናት እርዳታ ያስፈልጋታል የሀይማኖት አባቶች የየስነልቦና አማካሪዎች እርዳታ ያስፈልጋታል በአድ አምልኮ ካመለከችም በንስሀ እና በፀሎት ወደእግዚአብሔር እንድትመለስ እርዷት

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 7 месяцев назад +159

    ወንድሜ በስስት ነው የማይክ ክፉ አይንካብን እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፉንክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @jay-jay7567
      @jay-jay7567 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 7 месяцев назад

      አሜን

    • @BekibireBekiyejesus
      @BekibireBekiyejesus 7 месяцев назад +1

      Fexari yixebqew
      ❤❤❤

    • @JustNow-er8lp
      @JustNow-er8lp 2 месяца назад

      አሜን💪💪💪💪💪

    • @meremayalew
      @meremayalew Месяц назад

      ዘርፋፍ አንቺ ቁምጠሰ ለባሽ ነሽ ዘርፍፍ መልበሷን ኬት አወቅሽ

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 7 месяцев назад +11

    እባክ ባሎን አስታርቃት በጣም ታሳዝናለች መገለል እጅግ ከባድ ነው እግ/ር ይርዳሽ እህቴ አንተም ተባረክ አንዲት ነፍስ አድነአል ዋጋክ በሰማይ ነው እህት ተቢየዋ እ/ር ይቅር ይበልሽ እህትሽን ይቅርታ ጠይቃት

  • @አገሬኢትዩጵያ
    @አገሬኢትዩጵያ 7 месяцев назад +137

    በሩጫ ነዉ የመጣሁት እንዴት አደርክ እንዴት ዋልክ አላህ በሔድክበት ይጠብቅህ ብርቅዬ የወንጀለኞች ጠላት።በርታ ጀግና ነህ💪💪💪😍

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 месяцев назад +4

      😒ምን አስሮጠሽ እሱ ውንበር ላይ ቁጭ ብሎ ነው ሚጠብቀን 😒😒

    • @አገሬኢትዩጵያ
      @አገሬኢትዩጵያ 7 месяцев назад +2

      @@ኢትዮጵያየእኝናት 😁😁😁 አጠገቡ ልቀመጥ🤔🤔🤔

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 месяцев назад +1

      @@አገሬኢትዩጵያ 😒😒ውረፍ ጠብቂ 😒እኛ ቀድመን 😒አንች እሱ ጋር ለመቀመጥ አሳፍሪ 😒😒በይ ውደ ዋላ ዞር በይ 😡አቦ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 7 месяцев назад +3

      ስትሮጭ አደናቅፎሽ እንዳትወድቂብኝ።

    • @አገሬኢትዩጵያ
      @አገሬኢትዩጵያ 7 месяцев назад

      @@ፀሐይወጣልኝ 😁😍

  • @FrehiwotAsefa-ms9rs
    @FrehiwotAsefa-ms9rs 4 месяца назад +5

    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልልሽ ሁሉንም ለበጎ ነው ፈጣሪ የሚያደርገው እሱ አይሳሳትም መድሃኒያለም ያጠንክርሽ በርቺ በርቺ (የኔ ጀግና ወንድም በርታ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር)

  • @abezash921
    @abezash921 7 месяцев назад +162

    የምትወዱት ይህን ልጅ😢🎉👍👈

  • @አይዱንያወይዱንያ
    @አይዱንያወይዱንያ 3 месяца назад +1

    ያራብ ከመጨረሻ ዘመን ክፉ ሰዎች ጠብቀን የእህቷን ገመና መደበቅ የነበረባት እህት ስታጋልጥ ።ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት ስወጣ ልተናኮሉ የሚፈልጉ አረመነዎች ዋጋቸውን አላህ ይክፈላቸው ።አንተን አምላክ ይጠብቀን ።

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 7 месяцев назад +25

    አንተ መልካም ምርጥ ሰው የተበዳዮች የተጎጂዎች የእውነት ወንድም አንተን የወለደች እናት ዘሯ ይባረክ መድሐንያለም በሔድክበት ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ

  • @MoseMosko
    @MoseMosko 7 месяцев назад +29

    እኔ የሚመስለኝ እናቷ ትክክል ናት በእውነት ክፉ ብትሆን ኑሮ ልጇን ከ20 አመት በላይ ብትደብቃትም በህይወት ተንከባክባ ይዛታለች እንገናም እህቷ በጥፋቷ እስር ቤት ገብታ እንደነበረች ተናግራለች ይህን ማጣራት ያስፈልጋል

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 7 месяцев назад

      አውን እህቷ ትክክል ትመስለኛለይ ምክናቱም የጠቋይ መጭርሻ ይህውነው ቢውለዱ ቢውለዱ ሳክኛ ልይነው ፍጣሪ የሚሰጣቸው ጠቋይ ለራሱኳን አይሄንም እኳን ለሰው

    • @AD-cn1ov
      @AD-cn1ov 7 месяцев назад +1

      እንዴት ነውየምትከባከባት ልጅቱእኮ የሆነ ልዩ ጥንጥየዩ ሩም ጨለማ ውስጥ ብርሀን በሌለበት ለ22 አመታት በሰንሰለት ታስራ ደምበኛ ምግብ ሳይሆን ፈሳሽምግብ እየሶጧት እንደ አውሬ ነው ያሷዶጓት። ልጅቷ ገና በሀፃንነቷ ብትምትይሽላት ነበር።

  • @ኣርያምጓልትግራይ
    @ኣርያምጓልትግራይ 7 месяцев назад +40

    እቺ እህት ተብየዋ ግን የሆነ ነገር አላት ደሰ አላለኝም
    እናታችን ደሞ አይዞሸ 😢

    • @MekdelawitKebede-p7q
      @MekdelawitKebede-p7q 6 месяцев назад +1

      አረ ሁሉም ነገር ደስ አይልም!እውነት አይመስለኝም!ፖሊስ የት ሄዶ ነው?ደግሞ እንዲህ አይነት ልጅ አያድግም!ሊያውም በትክክል ሳይያዝ!ሌላው ደግሞ ሆስፒታል እራሱ እንዲህ አይነት ልጅ ዝም ብሎ አይሰጥም!

    • @tezaLove
      @tezaLove 5 месяцев назад

      እውነት ደስስስ የሚል ነገር የለውም ስገምት የእህቷን ባል ትወደው ነበር ልጅ እያሉ 😂😂

  • @ToroToro-il6oy
    @ToroToro-il6oy 7 месяцев назад +10

    .እህትየዋ.የሁነሴራ.ይዘነዉ.የመጣችዉ.ባሏ.ለሷ.እሚገባ.አልነበረም.እያለችነዉ.ተከታተላት.በሏን.ትፈልገዉ.ይመሥለኛል.ወድሜ ዘመንህ.ሁሎ.ይባረክ.

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 7 месяцев назад +56

    እህቴ ናት አሳልፌ መስጠት አልፈልግም እረ ከዚ የበለጠ አሳልፎ መስጠት አለ ታሾፊያለሽ ቢሆን ፀልይላት በንፁ ልብሽ ፍቅር ስጫት እርጃት ከባእድ አምልኮ እድትወጣ በፀሎት እርጃት ፈጣሪ የሚወደውን ስሪ እውነተኛ እህት ሁኛት

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 месяцев назад +7

      😒አይግርምሽም እህትዋን እጠረጥራለው በ ንግግርዋ😒በ መንፍስ ቅናት መተት አስደርጋባት ነው ልጆች እንደዚህ እንዲውልዱ 🤔🤔🤔ምምምም

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op 7 месяцев назад +6

      ያስቃል የእህቴ ሚስጥር አላወጣም ትላለች ከዚህ በላይ መንቀኛ የእህትዋ ትዳር ያስቀናት ትመስላለች ኡፍፍፍፍፍ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

    • @AlemtsehayWondayehu
      @AlemtsehayWondayehu 7 месяцев назад +2

      ባለቤትዋንም ጠይቀዉ

    • @የሴቶችምክርቤትTube
      @የሴቶችምክርቤትTube 6 месяцев назад +1

      ይች ምቀኛነች

    • @GorgeGor
      @GorgeGor 4 месяца назад +1

      አንቺ እህት አደለሽም መጥፎ ነሽ

  • @fantaabat
    @fantaabat 7 месяцев назад +2

    በእውነት ይህንን ጀግና ስብእናው አንድበቱን ደሥ ሲል በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ትግስቱን ያድልህ የኔ ጀግና በርታልኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 месяцев назад +3

    በእውነት። ነፍስ አለማጥፉታችሁ ፈጣሪ የፈጠረውን ፈጣሪ ይውስድ ብላችሁ መጠበቃችሁ ፈሪሀ። እግዚአብሄር ስላላችሁ ነው እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @ArayasilasieMisganaw
    @ArayasilasieMisganaw 5 месяцев назад +2

    ወንድሞቸ እህቶቸ በሰው ከመፍረድ እባካችሁን እንቆጠብ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለውና!!ወንድማችንን ደግሞ እመብርሀን ከጎንህ ትቁምልህ ሥራህን ታቃናልህ በርታ!!!

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 7 месяцев назад +10

    አቦ ተዋት እህትዬው ችግር አለባት ሴትየዋ ትኑርበት በጣም የተጎዳች ሴት ናትና

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 7 месяцев назад +7

    ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ ለዉነት የቀምክ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ አላህ በህድክበት ይጠብቅህ ትለያለህ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 7 месяцев назад +76

    እህቷ ነች ተኮለኛዋ አጣራ በደንብ

  • @tsehayabebe1131
    @tsehayabebe1131 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ፡ ድንቅነው ፡ ለዚች ፡ ለእሱፍጥረት ፡ እና ፡ ለዘመናት ፡ በጭንቀት ፡ ላለች ፡ እናት ፡ አንተ ፡ ላከ ፡ ጌታ ፡ እድሜ ፡ ዘመንህን ፡ ይባረክ ፡ አሁንም ፡ ፈጣሪ ፡የአንተን ድካም ፡ አይቶ የሚያስደንቀው ፡ ያሳይ ፡ በረታ ፡ በሂድክበት ፡ ሁሉ ፡ ጌታ ፡ ይቅደም ፡ ተባረክ ፡

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 7 месяцев назад +14

    አቶ ተካልኝ እግዚአብሔር አምላክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🤲🤲🤲

  • @nolinoli9641
    @nolinoli9641 6 месяцев назад +3

    እቺ እህት ልትባል እይገባትም በእህትዋ ቁስል እንጨት የምትሰድ ናት ጋዜጠኛው ግን ተባረክ።

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 7 месяцев назад +27

    ተወዳጁ ጋዜጠኛዉ አተን አለማድነቅ ነፍጉነት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @SmegnSmu
    @SmegnSmu 7 месяцев назад +1

    የኛ ጀግና አንተ እኮ ትለያለክ አምላክ ይጠብቅ ጥርት ያለ ስራ ነው የምታቀርበው አንዳንዴ ሌሎች የሚያቀርቡትን ታሪክ ምነው አንተ ብታቀርበው እላለው አጠያየቅ በጣም ምርጥ ነው ግልፅ ነው ኑርልን

  • @chainamekuanent1553
    @chainamekuanent1553 7 месяцев назад +18

    ወድሜ ሴትዮዋ አይለኛ ትመስላለች እንጅ አላዋቂ ናት አንተ ፈጣሬ ይርዳህ በርታልን ጀግና ነህ

  • @SnduaregaDerese
    @SnduaregaDerese 7 месяцев назад +3

    በዚች ልጅ በጣም ፀድክ ሀያ ሁለት አመት ቀላል አይደለም ብር ተዘግቶ ከባድ ነው ተባረክ ክፉ አይንካህ ዘርህ ይባረክ ምን እላለሁ ልጂቱ ህክምና በማገኘቷ ደስ ይላል

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 7 месяцев назад +16

    ነገ እውነቱ ስለምታመጣልን እጠብቅሀለን ጀግናው የልጆቹ እናት የምታወራው ውሸቷም ሊሆን ይችላል እውነቱ እጠብቃለን👍👍👍

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 7 месяцев назад +2

    እህቱዋ እዳለችሁ ብላ ምልክት ይኖራል ባሉዋ እንደት ምስጥረን አወጣሽ ይላታል ምስክር ምንድነው ያጠራጥራል ጀግና ጋዜጠኛችን የኛ ጀግና ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @yamchtiarlo7916
    @yamchtiarlo7916 7 месяцев назад +16

    የእውነት ጀግነ ጋዜጣኛ ነህ❤❤ ይጋርመል የበእድ አምልኮ የለችው ልሆንም ይችለል😢😢😢 የክፍለአገር ሰው ስለ ሆነች እና ሞቶዋል የለችው ልጂ ደብቅ መኖረ😢 በረሱ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 7 месяцев назад +4

    ጀግና ችን እቺን እህታችንን ❤ ከአሁን በኃላ ልጆን እዳትርቃት የስነ ልቦና ህክምና እንድታገኝ ከህብረተሰቡ ጋርም እድትቀላቀል❤አድርግ።

  • @soliyantube
    @soliyantube 7 месяцев назад +15

    አንተ እኮ ምርጥ ጀግና እትዮጵው ❤❤❤ ስወድኮ

  • @haymilakew4137
    @haymilakew4137 5 месяцев назад

    አተእያደረክያለኸው በጣም አሪፍነው ነገረግን እህቷ ያለችው በፍጡም አይመሥልም እኒሠወች እኮ ፈጣሪ የሠጣቸውን ተቀብለው በከፊልም ቢሆን እያሣደጓትነበር እደኔ እህቷ የምትለው አልተዋጠልኝም።ይልቅ ለሌሎች ማሥተማርነው እነኝን ካሸማቀቅን ሌሎችን እንዳናሸማቅቃቸው እና ካሥተማሪነቱ ባያልፍ ምናልባትሤትዬዋ ሥሜታዊ ትመሥለኛለች አተበረታ

  • @etsedebisrat8853
    @etsedebisrat8853 7 месяцев назад +27

    ተንኮለኛ የምትመሰይዉ አንቺ ነሽ ቅናት መንፈስ ልጅን የሚሰጥ ፈጣሪ ነዉ

  • @YafiYafitbinyam
    @YafiYafitbinyam 6 месяцев назад +2

    መልካም እግዚያብሄር የካሳ ዘመን ያምጣልሽ እኔ አሳዘነችኝ እህትየዋ ግን ባለጌ ነች እህቷን በአደባባይ ልታዋርድ መምጣቷ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 месяцев назад +6

    አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ጥላ ከለላ ይሁኑህ❤❤

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 7 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው አንዳንዴ በጣም ነው የማዝንልክ ስራክ ልክ ሆኖ ሳለ እውነቱ ሲጋለጥ እደጥፋተኛ በሚቆጥሩክ ነገር ወድሜ በርታ አንድ ታሪክ ሲጋለጥ ሌላ ድብቅ ነገር ይዞ ይመጣል ሁሉን አጋልጠክ አትችልም ለኛ ለተመልካቾችክ ማወቅ ያለብን ካሳወክ መቂ ይመስለኛል በርታልኝ አንተ ሰው

  • @saudibrahim3498
    @saudibrahim3498 7 месяцев назад +53

    እኔም ኤርትራዊ ነኝ የህን ጀግና እወደው አልሆ አከብረዋለሆ❤❤❤🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 7 месяцев назад

      🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GenetTesfaya-w2l
      @GenetTesfaya-w2l 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 7 месяцев назад +2

      ኤርትራየኖችን በጣም ነው የምወዳቹ የእውነት ሰው/አፍቃሪዎች/ለወደዳቹት ታማኛች/በአገራቸው የማትደራደሩ ምርጥ ሰወች ኔቹ አክባሪያቹ ነኝ

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 3 месяца назад

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ። እንደዚህ አይነቱን ዘግናኝ ስራ እያጋለጥክ ለሚዲያ ማቅረብህ እጅግ የሚደነቅ ነው። ፈጣሪ አምላክ ጉልበትና አቅሙን ይጨምርልህ።

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 7 месяцев назад +15

    የዚክ ጀግና አድናቂ 🥰

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 7 месяцев назад +14

    እህትዬው ይመስለኛል የጠላትነት ካልሆነ የአሁኑ ጥቆማ አግባብነት ያለው አይመስለኝም ባዕድ አምልኮ ለሚለው ሌላውን ሰው ካልጎዳ እምነቱ የሪሳቸው ነውና ሌላ ብዙ ልፋት አያስፈልግም

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 7 месяцев назад +24

    የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የምትጋፈጠው ውስብስብ ያለ ነገር ነው እና እሱ ይከተልህ ደም መላሼ

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 7 месяцев назад +3

    Our Hero / ጀግናችን አንተ,ኮ ትለያለህ 1 million likes 👍 👌 👏 for you. Egziabher kante gar yihun. bemthedbet hulu yitebkh tla kelela yihunh. We love you brother ❤️

  • @shemima5580
    @shemima5580 7 месяцев назад +36

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን❤
    ቅመሞችዬ የማታ እንጀራ ይስጣቹ😘😘😘😘

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 7 месяцев назад +1

      አማን ውዴዋ❤

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 7 месяцев назад

      እደት፤፤እህቶን፤፤ደት፤፤ትላለች፤ወዘመን

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 7 месяцев назад

      እረበናትች፤፤ነዉር፤፤ነዉ፤እህትችን

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 7 месяцев назад

      🤲🤲🤲

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 7 месяцев назад

      አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤እህታለሜ❤

  • @tru1614
    @tru1614 7 месяцев назад +1

    እህቷ ግን በጣም ክፍ ሴት ነች እህቷ በዚህ ጭንቅ ላይ እያለች አይዞሽ አይዞሽ እንደማለት ጭራሽ ሌላ ጥቆማ በጣም ታሳፍራለች

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 7 месяцев назад +56

    አላህዬ ባተ እጠበቃለው ከደዚ አይነት ነገር በራህመትህ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 7 месяцев назад

    ወንድማችን ትለያለክ በእውነት አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው🙏 ሌላው ሁሌም ሰዉ ከአምላኩ ሌላ ሌላ ባህድ አምልኮ ካለው መጨረሻው እሳት ነው የሆነው ሆኖ ልጆቹ ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አርግዛ አምጣ የወለደችውን ልጅ መጨከኗ ያመል ሌላው ከሴጣኑ ጋር የገባችውን ውል ስታፈርስ በማህፀን ያለውን ልጅ ይጎዳል እግዚአብሔር የሱመንገድ እድንከተል በቤቱ ያፅናን እምነት ይጨምርልን ወንድማችን እግዚአብሔር መውጫ መግቢያክን ይጠብቀው

  • @bezawoldu7027
    @bezawoldu7027 7 месяцев назад +22

    😢ማሳደጓ እራሱ ጎበዝ ናት

  • @galaxyj7core589
    @galaxyj7core589 7 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል ዘንድሮ ያልሰማነው ያላየነው የለም በዚህ ልክ መጠላላት እህትየው ግን ጥላቻዋ ከባድ ነው እሳዋ ትሆናለች እንደዚህም ያደረገቻት ጀግናው ፈልፍለክ እውነቱን እንደምታወጣው እርግጠኛ ነኝ

  • @yordahaile7999
    @yordahaile7999 7 месяцев назад +3

    አኔ ኤረትሬዊት ነኘ በጣም ጅግና ጋዘጠኝ አንበሳ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @prophitermias457
    @prophitermias457 Месяц назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሄር እውነቱ ያውጣልህ ንስሓ ግቢ በላት

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 7 месяцев назад +11

    ሲጀመር እህትየዋ የተሙዋላ መረጃ አልሰጠችህም። ግራ ቀኙን አጣርተህ እውነታውን አውጣው። በርታ ጀግናችን።

  • @HewanWeletaw
    @HewanWeletaw 2 месяца назад +1

    ወሮ መልካም እግዚአብሄር ይርዳሽ! እህት ነኝ ባዩዋ ከልጅነቱዋ ጀምሮ ግን የቅናት መንፈስ እንዳለባት ወሬዋ ያሳብቃል!

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 7 месяцев назад +4

    የዚህ ጀግና ወድማችን የምንውደው❤❤

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 7 месяцев назад +1

    ታዳ ትውለድሞ ትሸሺግም ሊላሠው አላገተችም ወንድሜ ተዋት እና ሊላ የተሸገሩትንእርዳቸው ግዜህን አጭርስ❤❤❤❤❤❤❤❤አከብርሐሐሁ አላህ ይጠብቅክ

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 7 месяцев назад +4

    ወድም ለመልካም ስራ አምላክ ይክፈልህ አባቷን አንቃ ልትገል ስትል ደርሼባታለሁ ያለችው እውነት ልሆን ይችላላ አተ ግን ጀግና ወድሜ እደኔ በልጆች ሰባረክ❤❤❤❤

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 месяцев назад

      እንም አምናለው በ መተትም በመተትም ነው ልጆች እንዲ ያረግችው 🤔

  • @alem7972
    @alem7972 2 месяца назад

    በቃ ውጣ ከቤተሰብ መሀል የራሳቸው ጉዳይ ተዋቸው የልጂቶን ህክምና ብቻ ተከታተል እድሜና ጤና ይስጥህ እግዛቢሄር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 7 месяцев назад +5

    እንኳን መሠላም መጣህ ጀግናው አነተ ብቻ ና ኧኔ ሁሉም ነገር ትቼ አዳምጥሀለሁ ምክንያቱም የያዝከው ጉዳይ አሜዚግ ሥለሆ👍👍💪💪💪😅

  • @alimoussanur1424
    @alimoussanur1424 7 месяцев назад +1

    አንተ የሰው ተቆርቋሪ ጀግና ነህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ ቀና ልብ ያላቸውና በጎ ስራ ወዳጆች ይብዙባት አንተንና ባልደረቦችህ ከኩፉ ሰዎች አሏህ ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frtunagebregergs5182
    @frtunagebregergs5182 7 месяцев назад +14

    እንኳን ደና መጣህ የምንወድህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bateal427
    @Bateal427 7 месяцев назад +1

    ላንተ ምን አስታየት ይሰጣል ተባረክ ነው እጂ በተረፈ እራስክን ጠብቅ ❤❤❤❤❤

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 7 месяцев назад +19

    ኮሜተሮችኮ ተናግረው ነበር እሱ የተናገሩት ከመሬት ጠብ አትልም ሱበሀን አሏህ ትልቅ ክብር ይገባችኋል

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 7 месяцев назад +4

      Yes❤❤እኛም አውቀናል ጉድጓድ ብሰናል 😄😄

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 7 месяцев назад

      @@asdpeh3842 እኮ ሲበዛ የኮሜት አድናቂ ነኝ

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 7 месяцев назад +1

    እች ሴት ውለታ ቢሰ ናት። ጋዜጠኛው ግንብርታቱን ይሰጥህ የኛ ጀግና፣ የሳዝናል እነ ክፉ አይዞህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 7 месяцев назад +30

    እህቷ ነብሰ ጡር ሆና አይተሻል ብለህ እህቷን ጠይቅጀግናው

  • @wubetaabraha8858
    @wubetaabraha8858 7 месяцев назад +1

    Great job Breothr it Everything you do እግዛቢሄር ይባርክህ ጀግነ ለህዝብ ደራሽ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 7 месяцев назад +18

    ይህንኮሜት የምታነብ ሁሉ ክፉነገረ ከማያት ከመስማት እግዚአብሔር ይጠብቀን አተ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 7 месяцев назад +1

    በርታ እግዝብሔር ይጠብቅህ ይህ መልከም ስራ ነው ብዙ እንደዝሁ ተደብቀው የቀሩ ልኖሩ ይችላሉ በርታልን

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 7 месяцев назад +25

    ጀግና እናት ትውለድ መንታ❤❤❤

  • @fikralmdibaba2470
    @fikralmdibaba2470 7 месяцев назад

    አንተ በጣም ጎበዝ ኡልነገር የምትጋፈጥ ለእውነት የቆምክ ነህ እራስህን ጠብቅ በጣም ክፉ ዘመን ውስጥ ነውያለንው። በምን እግዚአብሄር። ይታረቅ ብዙ ታሪክ ነው የምትአወጡት ሴቶችም ወንዶችም። ከፖሊስ ይልቅ የናንትን አደንቃለው በርቱ በርቱ እወዳችዋለው

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 7 месяцев назад +11

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን❤
    ማነው እንደኔ በጉጉ የሚጠብቀው ጀግናው ወንድማችንን💪💪💪

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ Месяц назад +2

    የስንቱን እንባ አበስክ ወንድሜ እመቤቴ ትጠቢቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mesi971
    @Mesi971 7 месяцев назад +14

    እህትዬው ምንም አላማረችኝ
    በእርግጥ ይችም ጥሩ ሥራ የላትም
    ግን ምን አይነት ነገር ነው
    የተወሳሰበ ቤተሰብ 💔

  • @HiwotWondu-t3h
    @HiwotWondu-t3h 2 месяца назад

    የእህቷ አስተያየት ትክክል አይደለም የወለደችው ሁለቱም ፆታ ያለው ልጅ ነው እና ስለ አንድ አይነት ልጅ ነው የምታወራው ቀባጣሪ እህት ናት እናትየው ግን አይዞሽ በርቺ የእግዚአብሔር ስራ ነውእግዚአብሔር ይማራት በእናትየው አትፍረዱ ከባድ ነገር ነው የገጠማት ሁላችሁም ተረዷት እንደእናት ከባድ ነው አታስጨንቋት እባካችሁ እባካችሁ

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 7 месяцев назад +17

    ዩትዩብ እምመጣው አንተን ለመከታተል ነው አሏህ ይጠብቅህ

  • @fethangestdemessa3407
    @fethangestdemessa3407 3 месяца назад +1

    የዘገየም ቢሆን ይህቼ ሴትዬ እውነቱን ተናግራለች ተፀፅታማለች በሀላችን ስለሆነ ትገለል ስለነበር ነው እህቷ ተንኮለኛነች ቁረጣት እሽ ወንድማችን

  • @saraabera4732
    @saraabera4732 7 месяцев назад +3

    ጀግናነህ ክፉ አይካህ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl 7 месяцев назад

    በእናትህ ሴትዩዋ በጣም ታናድደለች ለምንድን ነውደጋግማ አንተን ጥፋታኛ እያረገች የመተከስህ ባትታረቅ ገደል ትግባ ልጅቷን ብቻ ተከታተላት ተባረክ ጌታይጠብቅህ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 7 месяцев назад +10

    እግዚኦ የፈጠራችሁን ትታችሁ በአድ አምልኮ ለምን ንሰሀ ግቡና የድንግል ማርያምን ልጅ እመኑ

  • @MesreteYihenew
    @MesreteYihenew 4 месяца назад +1

    ሆን ብላ ነው ልትበቀላት ፍልጋ ነው እንጅ ትክክለኛ እህት እንደዚህ አያደርግም በዚህ ሰሀት አይዞሽ እንደማለት እንዲህ እይደረግም

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 7 месяцев назад +14

    በጌታ በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ምንስማው ሁሉ ዘግናኝ ነው ጌታ ሆይ ፊዖምያችን አሳምርን አሜን ☝😢😢

  • @Noname-wm7vf
    @Noname-wm7vf 3 месяца назад +1

    ጀግና ጋዜጠኛነክ❤❤❤❤❤❤