ፀሎትና አምልኮ በዜማ KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ወደ ዕብራውያን 4
    16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

Комментарии • 708

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 2 года назад +713

    አረ ኡኡኡኡ😭😭😭😭አላውቅም ምን ማለት እንዳለብኝ ስራዬን ጥዬ በሬን ዘግቼ ከእናንተ ጋር ፀለይኩ አባቴ ኢየሱስን አስናፈቃቹኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅላቹ🙏 እወዳችኋለሁ!❤

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 Год назад +39

    የሁሉም ባሌቤት ሁሉንም የፈጠርክ የምህረት አባት አደረኩልህ የማትል አደረኩልሸ ብለህ የማትናገር የሀያላን ሀያል, ምድር ሞላዋ በእጅህ የሆነች ,እኛ እድለኞች ነን ያንተ ልጆች በመሆናችን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @elsabetgirma6564
    @elsabetgirma6564 2 года назад +175

    እወድሃለሁ አጅግ አብዝቼ
    ከልቤ ጋራ እጄን አንስቼ
    በምን ቋንቋ ነው ከቶ ምገልጸው
    የልቤ አምላክ ሆይ ፍቅርህ ብርቱ ነው (2x)
    አዝ፦ ቃላት ባገኘሁና
    ባወራው የአንተን ምስጋና
    የልቤ በደረሰልኝ
    አምላኬ አንተው ከብረህልኝ
    የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር
    እርሱም አንተው ነህ ጌታ እግዚአብሔር
    አንተን ካገኘሁ ጠግቤ አድራለሁ
    ስለዚህ አምላኬ እወድሃለሁ (2x)
    መላ እኔነቴ አንተን ይወዳል
    በቀን በለሊት ልቤ ያስብሃል
    ያላንተ መኖር አይሆንልኝም
    ሕይወቴ አንተ ነህ ሌላም የለኝም (2x)
    አዝ፦ ቃላት ባገኘሁና
    ባወራው የአንተን ምስጋና
    የልቤ በደረሰልኝ
    አምላኬ አንተው ከብረህልኝ
    የእግዚአብሔር ልጅ መድህኔ
    ሕይወቴ ነህ አንተ ለእኔ (2x)
    ሕይወት ተገለጠ እኔም አይቻለሁ
    ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሼ አውቄያለሁ
    እግዚአብሔር አምላክ ነው እኔም በርቶልኛል
    ታዲያ ከእርሱ ፍቅር ማንስ ይለየኛል
    ሰው አንተን ካገኘ ምን ያስፈልገዋል
    እፎይ ብሎ አርፎ ተደላድሎ ይኖራል
    ፍቅርህ የሚያጠገብ ልብን የሚያረካ
    የመኖር ትርጉሙ ጌታ አንተ ነህ ለካ
    God bless you all

    • @temesgenlegese3576
      @temesgenlegese3576 2 года назад +15

      አምላኬ አምላኬ ወዳንተ እገሰግሳለው
      ኃይልህን ክብርህን እንዳይ እሮጣለሁ
      ፊትህን አሳየኝ ደስታን እጠግባለሁ
      ምህረትን ይብዛልኝ በህይወት እኖራለሁ
      ፍቅርህ ነው የመረከኝ[፪×]
      ፍቅርህ ነው ሰው ያረገኝ
      ምህረትህ ሰው አረገኝሀ,,

    • @yohannisd80
      @yohannisd80 2 года назад +2

      Tebareki I been looking for this lyrics

    • @azmeraissac2150
      @azmeraissac2150 2 года назад +1

      Amen ❤❤❤❤❤

    • @hayatmkonn1500
      @hayatmkonn1500 Год назад

      😊

    • @hailaabiel5569
      @hailaabiel5569 Год назад +2

      በናታችሁ ፡ የቀረውስ ፡ ግጥም ፡ የት ፡ ነው ፡ 😢😘

  • @rahelmamogebere1759
    @rahelmamogebere1759 2 года назад +52

    በብዙ ሀዘን ዉስጥ ሆኜ ነዉ ያደመጥኩት ግን ከዛ በኃላ ተፅናናሁ ተባረኩ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ

    እሄ ዝማሬ ጆሮዬ ሲገባ እንባዬ ከየት እንደሚመጣ አላዉቅም ኦ አምላኬ እወድሀለሁ❤ተባረኩልኝ

  • @agapemediabrotherabdi6156
    @agapemediabrotherabdi6156 2 года назад +17

    ፍቅርህ ነው ፍቅርን ያስተማረኝ እኔን መውደድህ ነው እንድወድህ ያረገኝ!!
    እጅግ የሚባርክ የሚያንፅ አምልኮ እንደዚህ አይነት የአምልኮ ዝማሬዎች አብዙልን እኔም እወዳችኃለሁ ለትውልድ በረከቶች ናችሁ ብዙ እጠብቃለሁ!!!

    • @kwmstudio
      @kwmstudio  2 года назад +1

      Abdishoye my lovable brother

  • @Embut2
    @Embut2 Год назад +6

    የኔ ፍቅር ምን ሆኖልህ ያውቃል
    ስለዚህ መውደዴ ምኑ ይወደሳል
    እኮ የኔ ፍቅር ምን ሆኖልህ ያውቃል
    ስለዚህ መውደዴ ምኑ ይወደሳል
    ፍቅርህ ነው ፍቅርን ያስተማረኝ
    እኔን መውደድህ ነው እንድወድህ ያረግኝ
    ጌታ እንዳንተ ፍቅር ልኩን ባላውቅም
    ውዴ ላንተ መውደድ ምላሽ ባይሆንም
    እኔም እወድሀልሁ እኔም እወድሀላለሁ!!!
    እንድወድህ ግን አንተ ነህ የምታውቀው
    እንዳፈቅርህ ግን አንተ ነህ የምታውቅው
    ውስጤን ጓዳዬን አንት ነህ የምታውቀው
    ልቤን መርምረህ ነህ የምታውቀው!!
    😍😍😍💗💞💕this song melted my hearth! God bless you!!!!🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @marti1861
    @marti1861 2 года назад +36

    ፍቅርነው ፍቅርን ያስተማረኝ
    እኔን መወደድህ ነው እንድወድህ ያረገኝ
    ጌታ እንዳንተ ፍቅር ልኩን ባላወቅም
    ወዴ ላንተ መወደዴ ምላሽ ባይሆንም
    ኢየሱስዬ እኔ እወድሀለው
    እኔም እወድሀለው
    እኔም እወድሀለው
    አባብዬ እኔም እወድሀለው
    እድወድህ ግን አንተ አንተ ነህ የምታወቀው
    እዳፈቅርህ ግን አንተ ነህ ምታወቀው
    ኡኡኡኡኡኡ አባብዬ አንተ ነህ የምታወቀው
    ልቤን መርምረህ አንተ ነህ ምታወቀው

  • @YosefBelete-hk8cx
    @YosefBelete-hk8cx 5 месяцев назад +6

    ወደ አባቴ ቤት ወዳደኩበት ቸርች መመለስ እየታገልኩ ባለውበት ሰአት ሙሉው መዝሙር ያደኩበት ቸርች በአሳቤ ሳገለግል በዛላይ የመጨረሻ ጸሎት ልቤን ተሰማኝ በቤቱ ተመልሼ እድሜን ሙሉ ላገለግል ተመኘው አ/ር ይረዳኛል አሜን::አ/ር ዘመናቹን የእረፍት ያድርገወ! እወዳቹዋለው ❤❤❤❤

    • @kwmstudio
      @kwmstudio  4 месяца назад +1

      Yih talak desta new tebarek wendimachin

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 года назад +3

    ሀሌሉያያያያያያያያያይል እስይይይይይይይይይይይይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አብራቹሁ በመንፈስስስስ እላይይይይይይ አደረሳችሁኝ ከደስታጋ ዘመናቹ እስትፍሳቹ እድህህህህህ እየተቀኘ ዘመናቹይለቅቅ እዳታቃርጡት በስደት ወደቤተክርስታን ለማይሄዱ አንድላይ ውዳቸውን ማመልክ ነው ይሳቅ እደስምህ ዘመንህ በመንፈስቅድስ በሳቅ እየተፈለቀለቀ ይለቅ ውድ ያባቴ ብሩካኖች ለምልሙልኝ እፍፍፍፍ እስይ ምንም ከጌታከማምለክ ምንሚበልጥ ነገር አለ እየሱስ እኔን ያተያረክበት ቀኖች ይወደሱ

  • @MesayTube-ux4dm
    @MesayTube-ux4dm 5 месяцев назад +4

    አረ ኡኡኡኡአላውቅም ምን ማለት እንዳለብኝ ስራዬን ጥዬ በሬን ዘግቼ ከእናንተ ጋር ፀለይኩ አባቴ ኢየሱስን አስናፈቃቹኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅላቹ እወዳችኋለሁ!
    የሁሉም ባሌቤት ሁሉንም የፈጠርክ የምህረት አባት አደረኩልህ የማትል አደረኩልሸ ብለህ የማትናገር የሀያላን ሀያል, ምድር ሞላዋ በእጅህ የሆነች ,እኛ እድለኞች ነን ያንተ ልጆች በመሆናችን አሜን

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 года назад +28

    ፀጋው ይብዛላችሁ ሌላ ምን እላለሁ ከፀጋዉ የሚበልጥ የለም። እግዚአብሔር በናንተ ብዙ ተናገረኝ ዛሬ ስሙ ይባረክ።

  • @MarcyMarcy-ci6jl
    @MarcyMarcy-ci6jl 6 месяцев назад +8

    እየሰማውት እያለቀስኩ ነው ምፅፈው ፀሎት ልጀምር ነው በዚህ መዝሙር በጣም ኢየሱስን የሚያስናፍቅ አለምን የሚያስረሳ አሁን ሰዓት ሄዷል ግን ኢየሱስ ናፈቀኝ ክብሩ መገኘቱ አረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ

  • @zinashhuluka7997
    @zinashhuluka7997 2 года назад +12

    ቅዱሳን አኔ በምን ቃላት መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም በቃ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አቤት የድምፃቹ ውበት መላህክቶች የሚዘምሩ ነው የሚመሰለው በጣም ከሚገርመው ዝማሬው ቀጥታ ወደ ፀሎት ይዞ ይገባል የሰማናቸው መዝሙሮች ናቸው ነገር ግን መንፈሰ አለበት አረ በእጥፍ ተባረኩ በዚ በተቀባ ድምፃችሁ የጌታ ታላቅነት ብቻ ይወራበት። በተለይ ድፍረት የሚሰማኝ ፍቅርህን ሳዜም ነው የሚለውማ አቤት ወበቱ የድምፃችሁ ፍሰት ብዙ ከተሰጠዉ ብዙ ይጠበቅበታል ሰለዚህ በቅርቡ እንጠብቃችዋለን ጌታ ይረዳችዋል

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 Год назад +8

    የዘመኑ እሳተ ጎሞራ በመንፈስ ቅዱሰ የታጀበ አምልኮ እኔን ይዞኝ ወደ ሰማይ ወጣ ከሀምሳ ጊዜ በላይ ነው ያዳመጥኩት እያለቀሰኩ የጌታን አብሮነት እየተሰማኝ ነዉ ከነፍሴ ነው የባረኳችሁ ከዚህ ከፍታ በምንም ነገር አትወርዱም በኢየሱስ ሰም ተባረኩ እወዳችኋለሁ።❤

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 года назад +173

    መስማት ማቆም አልቻልኩም በጣም ነው የተባረኩበት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በሌላ አምልኳም እንጠብቃችሃለን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን

    • @fistumdemis255
      @fistumdemis255 2 года назад +7

      ቅዱሳን በህብረት ሲሆኑ መልካም ነዉ በዚያም ለነፍስ የሆነ ጠል ይወርዳልና ። ተባረኩ!!

    • @mariusmibo3044
      @mariusmibo3044 2 года назад

      Amen

    • @mariusmibo3044
      @mariusmibo3044 2 года назад +2

      Egzhabre ybrkachu

    • @elmiralcalhoun8261
      @elmiralcalhoun8261 Год назад

      I FEEL THE ANOINTING OF GOD EVEN THOUGH I DON'T KNOW WHAT YOUR SAYING, WISH IT COULD BE INTERPRETED INTO ENGLISH

  • @meskekuta1184
    @meskekuta1184 2 года назад +30

    አብ የሚሻው አምልኮ ነው ፤ በእውነትና በመንፈስ የሆነ።በእውነት ይህ አምልኮ በጌታ በእየሱስ ፊት ደፉ ቀና እየተባለ የተመለከ አምልኮ ነው ደስ ብሎኛል።

  • @dinkinashdeasling2124
    @dinkinashdeasling2124 2 года назад +4

    ኡኡኡኡኦኡኡኡኦ 😭 ሃሌሉያ የእውነት ማንፍስ እየሱስ ጌታን ነው እየሱስ እየሱስን የሚሻት ማዝሙር ባጣፍባት ግዜ በእውነት እናቴ አርሳርስቹ ከ7 ግዜ ባለይ ሳምቸዋሎ 😭 ባቃ ምን ልባላችሁ እዎዳቹዋሎ በእውነት ዛማነቹ ይበራክ ታባርካችሁ ለብዙ ባራከት ሁኑ እየሱስ እውድሃሎ የኔ ጌታን አንቴ ፍቅር ነህ ፍቅር ብቻ ሳትሆን የፍቅር አባት ነህ ኡኡኡኡኦ 😭💔😭😭😭

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Год назад +3

    እኔም እውድሀለሁ እኔም እውድሀለሁ ለዘልአለም ክብር ለዘልአልም ንገስ የመኖሬ ምክንያት ጌታ እግዚአብሔር ብርታቴ እግዚአብሔር ተመስገን እግዚአብሔር ይባርካትችሁ።

  • @tsegayetadesse1451
    @tsegayetadesse1451 2 года назад +108

    Omg ነፍስም አልቀረልኝ በዛሬው በእንባ የታጀበ ፀሎት ጌታ በህይወቴ ታላቅ ስራ እንደሰራ ተሰምቶኛል praise the name of the Lord 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 2 года назад +6

    Omg ነፍስም አልቀረልኝ በዛሬው በእንባ የታጀበ ፀሎት ጌታ በህይወቴ ታላቅ ስራ እንደሰራ ተሰምቶኛል praise the name of the Lord 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
    49

  • @MathewosYohannes-u6h
    @MathewosYohannes-u6h Год назад +2

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፡ ይስሃቅ እና ካቦድ ህብረት በጣም ተባርከአለውኝ

  • @selihomgetachew2905
    @selihomgetachew2905 2 года назад +22

    እዉነት ይህን አምልኮ ሰምቶ ማይነካ የለም ምን ብዬ እንደምገልፅ አላቅም መገኘቱ ሲሰማኝ ነበር ጌታ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛለችሁ እወዳቸዋለሁ 😍😍

  • @betelihemarega5617
    @betelihemarega5617 2 года назад +11

    የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ ፊቱን መፈለግ በዕንባ የታጀቡ የፀሎት ጊዜያት
    "ፊትህን አሳየኝ ደስታን እጠግባለው
    ምህረትህ ይብዛልኝ በህይወት እኖራለው"
    ደጋግሜ ሰማሁት ግን አልጠገብኩም ጌታ ዘላለማቹን ይባርከው ተከናወኑ

    • @betelihemarega5617
      @betelihemarega5617 2 года назад

      እውድሀለው እጅግ አብዘቼ
      ከልቤ ጋራ እጄን አንስቼ😭😭

    • @mujeebmuju3800
      @mujeebmuju3800 6 месяцев назад

      የምር, ውይኔ ስድት ከቤቱ አራቅኝ Efffff የኔ ጌታ, ምልውን አጥው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebhabeteyes6204
    @azebhabeteyes6204 2 года назад +30

    ከጌታ በእርሱ ህልወና ውስጥ አጥልቆ መውጣት እስከሚያቅት የሆነ ዝማሬ አንተ ብቻ ተመስገን ተመልክ ጌታ ሆይ ብሩካን ናችሁ ተባርኩ ወንድሜ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @mirumerce7708
    @mirumerce7708 2 года назад +45

    የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር እርሱም አንተው ነህ ጌታ እግዚአብሔር አንተን ካገኘሁ ጠግቤ አድራለሁ ስለዚህ አምላክ ሆይ እዎድሃለው😭😭🙏🙏🥺🥺አሜን አሜን ተባረኩ የኔ ጌታ እኔም እዎድሃለው 🥺🥺🥺🥺እልልልልልል 🙏🙏😍😍😍

  • @haimanotambachew983
    @haimanotambachew983 2 года назад +20

    ተባረኩ ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት ዝማሬ መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ ህይወታችንን ነክቶ ብቻ ሳይሆን የሚኤደው የእኛ ህይወት ደሞ ሌሎችን እንዲነካ ያደርጋል

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 Год назад +2

    አሜን እየሱስ ዛሬም ነገም ለዘልአለም የጌቶች ጌታ ነው እንወድሀለን ሁሉጊዜ በዘመኔ ሁሉ አሜን

  • @teferitadessekusheno
    @teferitadessekusheno 10 месяцев назад +3

    Omg ነፍስም አልቀረልኝ በዛሬው በእንባ የታጀበ ፀሎት ጌታ በህይወቴ ታላቅ ስራ እንደሰራ ተሰምቶኛል

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Год назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ፕበቃው አይለያትቹህ በጣም ተማርኬበታለሁ ፍቅርህ እያየለ መጣ❤አሜን እግዝአብሄር ይመስገን ሁሌም ክበር እወድሃልሁ እግዚአብሔር የሁልግዜ የነብሴ ምርጫ ክበርልኝ❤

  • @genitadese-h2z
    @genitadese-h2z Год назад +1

    መንፈስ ቅዱስ ዛሬም በስራ ላይ ነኝ🙏🙏 ኢየሱስ ዛሬም ፊትን እንፈልጋለን 😢 መንፈስን ሙላን🙏

  • @alazargirmawatisho9632
    @alazargirmawatisho9632 2 года назад +12

    ሙላትን የሚጨምር ፣ ሰማይ ሰማይ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው ኡፋፋ ... ያሳርፍል ልብን እንዲ አይነት ዝማሬ ተባረኩ

  • @mamidad7387
    @mamidad7387 Год назад +1

    አዎ ቃላት ያጥርብኛል ይህን ስም ለመጥራት ጌታ ሆይ ናፍቀንሀል እኛ ልጆች የዘውትር እራባችን ነህ ጌታ ሆይ ልናይ እናፍቃለን ጌታ ሆን ናልን

  • @Daniel-bh5uz
    @Daniel-bh5uz 3 месяца назад +1

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah as he promised the alpha and omega our Lord is with us until the end of times. Amen

  • @DaniDanile-s6m
    @DaniDanile-s6m 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ አሳረፋቹኝ እናተንም ጌታ ያሳርፋቹ ፍቅር ኦ የጌታ ፍቅር ፍቅር ነው የፍቅር ምንጭ በቃ ከዚህ ምንጭ እንድንጠጣ እረዳቹን ተባረኩ

  • @marthamim
    @marthamim 10 месяцев назад +2

    አምላኬ .... አምላኬ.... አምላኬ
    ፊትህን አሳየኝ 😭😭🥰🥰

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад +8

    ለ 10ኛ ጊዜ ዛሬም ደግሜ ስባረክ ዋልኩ በእውነት ጌታዬ ይባርካችሁ ውስጤ ቀረ

  • @birukfekadu3898
    @birukfekadu3898 Год назад +3

    Almost መዝሙሩን መስማት ከጀመርኩ 3 ወር አልፎታል ግን ሁሌም እንደ አድስ ነው ምሠማው ::
    ወደ እግዝያብሔር እንድቀርብ ነው ምያረገኝ በእንባ እረሰር ሣለው

  • @TmAb-d9y
    @TmAb-d9y Год назад +1

    ዋው እንዴት ደስ ይላል እንዲህ ሰከን በሎ ማምለክ መዝለል መጮህ መጨፈር በቻ አይደለም እንዲም አለ አምልኮ ጌታ ዘመናቹን ያለምለም ሌላ ምን አላልው በምጸለይበት ጊዜ ወደ ጌታ መግቢያ በር ነው የሆነልኝ ወዳችዋልወ❤❤❤❤

  • @dumaarodusha9403
    @dumaarodusha9403 2 года назад +28

    መዝሙር 133
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
    ² ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው።
    ³ በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዝዞአልና።

    • @biki9121
      @biki9121 2 года назад

      እሜን አሜን 🙏

  • @millionteklu3420
    @millionteklu3420 Год назад +2

    ወደላላላላላላላላላይ የሚያስናፍቅ ምን አይነት ይደሰታ እንደሚሰማኝ አንኳን መግለፅ አልችልም .....

  • @genetdebebe1532
    @genetdebebe1532 2 года назад +2

    በጣም የሚገርም አምልኮ ነው ጌታ አምላክ እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛላቹ ትንሽ ቢስተካከል ብየ የምለው ነገር ይሳቅ ወንድሜ ማሃል ላይ እያቋረጥክ ንግግርና ጸሎት ባታደርግ የበለጠ መልካም የሚሆን ይመስለኛል በተረፈ ግን እኛንም በአምልኮ ፍሰት ውስጥ ገብተን እንድንባረክ ስላረጋችሁን ዘመናቹ ይባረክ።

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 года назад +2

    የአበቲ ቢሩከንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክቹ በእውነት እና በመንፍስ የሆነ ዚመር ይምገልፂበት ቀለት ይለኝም የተስመኝን የእግዚአብሔርን ህልውነ መንፍሱንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ቀለት በገኛውነ በውረው የአንትን በጉንንትን ይስዬ በጠም ነው ምውዲ እግዚአብሔር እድልንን ስጥቶን አንድ ቀን አቢረንን ጌታ እንደምነገለግል በእግዚአብሔር ተስፍ እየደርኩ እጠበበቀለው ለምልሙልኝ እውደችውለው ሽሎም

    • @naniasefa2823
      @naniasefa2823 2 года назад

      የኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ።

  • @elishamkibrom627
    @elishamkibrom627 2 года назад +32

    በስምአም በዚ ኣምልኮ በጣም ነው የተባረኩት 🙏 ፊቴን በእንባ ታጠበ 😭😭😭ተባረኩ እንወዳችዋለን😘በርቱ😘

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 2 года назад +8

    What a presence hallelujah Yiuyee and Kabowd ministry glory is moving in this ministry!!!! Yisuyee የእግዚአብሔር ሰው batame እወድሀለህ አንተ ለምድራችን ከእግዚአብሔር የተሰጠህ በረከታችን ነህ:: ቅባቱ በዝቶልሀለን በርታልን

  • @koredubale1499
    @koredubale1499 2 года назад +21

    ጌታ ይባርካችሁ ፤ አምላከ ሥሙ ለዘለዓለም ከፍ ከፍ ይበል

  • @danielzeme9705
    @danielzeme9705 2 года назад +3

    ልብ ያርዳል እራሴንም እንጠይቅ አረገኝ
    ተ ባ ረ ኩ

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 2 года назад +3

    🛐🎶🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ሁሉ ላንተ ብእች ይዑን ✅️ሁሉ ግዝአም እዎድሃለው❤️ የኔ ጌታ 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጸጋውን ጌታ ያብዛላችሁ ❤🙌ታብርኩ

  • @biruktefera7740
    @biruktefera7740 Год назад +8

    በእውነት ጌታ ይባርክ 2016 ለሊቱን ሙሉ በዚህ መዝሙር እየፀለይኩ ገባው ተባረክ

  • @mujeebmuju3800
    @mujeebmuju3800 6 месяцев назад +1

    የኔ ጌታ ስንትውክ ይማትትውን ዳግም በፍቅር ይምታርስርስን, የእግዚአብሔር, ለጅ እየሱስ, ምን ቃል ይብቃ አባ ውይይይይይይይ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @richelsele6112
    @richelsele6112 2 года назад +4

    ወይኔኔኔኔ እረ የሚገርም ነው ብሩካን የኔ ውዶች ለአባታችን ለወደደን ላዳነን ብዙ ብዙ ብዙ ክብር ይሆን ፍቅርህ ነው ፍቅር ያስተማረን እግዚአብሔር

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 года назад +21

    ወደ ልጅነት የአምልኮ ዝማሬ ግዜያችን መለሳችሁኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው

  • @atmike123
    @atmike123 Год назад +7

    ወደ ኅልውናው የሚያስገባ አምልኮ!! በተለይ "እንድወድህ አንተ ነህ ምታውቀው ውስጤን ጓዳዬን አንተ ነህ ምታውቀው" የሚለው መጨረሻ ላይ ያለው ዝማሬ!!

  • @ተመስገን-ቘ7ኀ
    @ተመስገን-ቘ7ኀ 2 года назад +4

    ዋዉ መዝሙር ብቻ አይደለም በሰማሁት ቁጥር የሚገርም መንፈስ አብሮት ይፈሳል 😭😭😭😭 ይሴ ብርክ በሉልኝ ጸጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @hirutayalew827
    @hirutayalew827 2 месяца назад +1

    What an amazing worship! I listening to this song again and again. Much blessings to you brother Yishak and team ❤

  • @FA-li7ph
    @FA-li7ph 2 года назад +141

    We need songs like this... Stay blessed guys

    • @menbi8119
      @menbi8119 2 года назад

      ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ 😭😭😭😭😭😭😭በብዙ ተባረኩ🛐🛐🛐🛐💖💖💖💖💖

    • @hayatmkonn1500
      @hayatmkonn1500 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

    • @henokasseffa
      @henokasseffa Год назад

      እረ ምን አይነት አምልኮ ነዉ በእንባ የጀመርኩትን ፀሎቴን በእንባ ጨረስኩት ጌታ በነገር ሁሉሉሉሉሉ ይባርካቹ❤❤❤

    • @GetyML
      @GetyML Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 2 года назад +33

    እናንተ ግን የት ነበራቹ የሚገርም መባረክ ነው የተባረኩት
    ይህንን መገለጥ የሰጣቹ ጌታ ስሙ ይባረክ::
    እንደዚ በደንብ ፀልያቹ በፀሎት መንፈስ የምንሆንበት መዝሙር ልቀቁልን በብዙ ተባረኩ

  • @aberashdessalegn1470
    @aberashdessalegn1470 2 года назад +2

    ይገርማል ምህረት እየበዛልን ነው የምንኖርው እያጠፋን እየበደልን ይቅር እያለን ነው የኖርነው

  • @Terefehaile-j4g
    @Terefehaile-j4g 3 месяца назад +1

    እውደኃለወ ጌታዬ ኢየሱስን!!!❤❤

  • @sntayewbirhanu6219
    @sntayewbirhanu6219 2 года назад +1

    ምን አይነት የፀሎት መንፈሰ ነው በኢየሱስ ስም ከዚህ ፀሎት መውጣት ይከብዳል ክብሩ ይሰማኛል ህልውናው ይታወቀኛል

  • @sitotatefera3134
    @sitotatefera3134 2 года назад +33

    In love with z lyrics 'ፍቅርህ ነው ፍቅርን ያስተማረኝ።'❤❤❤❤

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 7 месяцев назад

    ታርደካል እና ይገባካል አምልኮ,የህይወት እራስ ጌታ ኢየሱስ,የተገኘንብክ ህያው ምንጭ, ክብር ሁሉ ላንተ ብቻ🙏❤🔥

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምልክ ዘምናችሁ ይባርክ ❤️❤️🙏

  • @wagayeanteneh2761
    @wagayeanteneh2761 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላማችሁ ብዝት ይበል በጌታ በኢየሱስ ሥም

  • @Asertamen
    @Asertamen Год назад +4

    እንኳን ክሪስትያን ሆንኩ ህወቴ አራፈች ታበራኩልኝ❤❤

  • @IboCell-fi8zw
    @IboCell-fi8zw 10 месяцев назад +1

    በእውነት በጣም ነው የተማረኩኝ ሀዘንን ያሱረሳል ብቻ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመናቹን ይቢርክ ብርክርክ በሉልል

  • @kebedesory9296
    @kebedesory9296 2 года назад +2

    ክብር ከዛላለም እሰከ ለዘላለም ይሁንንንንንንን ሃሌሉያ ይብዛላችሁ ይሰፋ ይለቀቅ እውነተኛው የተሰበረ የሚፈስስ ትሁት ልብ በስሙ በተጠራው
    ሕዝቡ ላይ.......

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam6764 2 года назад +8

    More blessings to you! God’s sending worming to those church leaders who have been using God house for money making, fame, and to collect wealth. We pray that the Lord Jesus Christ to give them hearing heart. This’s the end time. We Christian are waiting for our Lord coming with humble hearts. God be with us. Blessings to all. God bless and protect our country Ethiopian 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 2 года назад +14

    በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው
    🙏🙏🙏ኢየሱስ የነጋራችን እራስ ነው።

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 2 года назад +3

    እስይ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እልልልልልልልል
    ብዙ ይብዛልን ተባረኩ የ አባቴ ብሩካን

  • @manchilotyeshitila1041
    @manchilotyeshitila1041 Год назад +1

    ዘመናቹ ይባረክ ዘራቹ ይለምልም ደስ የሚል አምልኮ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊❤❤🎉🎉🎉

  • @Alex-tu2di
    @Alex-tu2di Год назад +2

    የክርስትና መገለጫ እንደዚህ አይነት መዝሙር ነዉ የምንፈልገው ።
    ተባረኩ

  • @xodos146
    @xodos146 Год назад +3

    ምን ልበል ብቻ ተባረክ

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 2 года назад +2

    አሜሜሜሜሜሜንን ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን መንፍስ ቅድስ !! ያርስርስኝ የጌታን መንፍስ አመስግናለሁ ። ብሩካን ናችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ነፍሴ ሃሴት አደርገች አብራችሁ ባልሁንም በመንፍስ እናንተ መሃል ሆኜ እያመልክሁ ነበር እስይይ ይናፍቀኛል እንደዝህ መዘመር። እውዳችሁለሁ !

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Год назад +2

    ወደ እግዚአብሔር መገኛ ዙፍን ወደ ሀለወቱ በመንፈስ ይዛችሁን ገስገሳችሁ ፣ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @abdigeda9032
    @abdigeda9032 6 месяцев назад +1

    አምላከ አምላከ ወደ አንተ እገሰግሳለው.......🙏 የሰማይ አባተ ይባርካችሁ

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 2 года назад +7

    እልልልልልልልልአሜን አሜንጌታ ይባረክ የወደደን ያፈቀረን እየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bayushtafa4898
    @bayushtafa4898 2 года назад +4

    አሜን አሜን ሃለሉያ ሃለሉያ እልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️🥳🎉🎉🔥🔥⛪️

  • @yanuandamentube8786
    @yanuandamentube8786 2 года назад +16

    ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረኩ እወዳቹሀለው

  • @thekemo5304
    @thekemo5304 2 года назад +10

    wow, we need this kind of worship songs weekly ( if possible )!!!! please , please

  • @DanielJohn-zz5hi
    @DanielJohn-zz5hi 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ እድሜ ዘመናችሁ🙏

  • @TigistAyalew-x4d
    @TigistAyalew-x4d 5 месяцев назад +2

    It is an amazing song. God bless you all, team.

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +4

    አሜን አሜን ክብር ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ሀለሉያ 🙌🙌👌 ዘሜናችው ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው 👌😍😍

  • @temuarsenal4399
    @temuarsenal4399 Год назад +8

    የሚገርም አምልኮ ነው

  • @sintayehujorgi8001
    @sintayehujorgi8001 2 года назад +8

    Semiche maqom alichalikum wiste bemenifesu temola tebarekulign widoche🙏❤❤❤

  • @selamethiopia2102
    @selamethiopia2102 Год назад +2

    Amen Mgerim Wusixen yminka yetregaga Getan Bicha yemnayibet Amilko New Amen Bebuzu Tebarikalewu Geta Zenachun yibarikachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu7147 Год назад +1

    ውይ ውይ ውይ ድንቅ አምልኮ ተባረኩ ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏

  • @teshalechernet941
    @teshalechernet941 2 года назад +5

    ተባረኩልኝ በናንተ በጣም ተባርኬአለሁ እወዳችኋለው❤❤❤❤ምነኛ መታደል ነው እርሱን ማምለክ ይሴ ሁሌም በመዝሙሮችህ እንደ ተባረኩ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 2 года назад +7

    IT’S TRULY a beautiful and a powerful worship gospel song, brother go ahead with these type of WORSHIP gospel songs. Be Blessed ABUNDANTLY again with DIVINE knowledge from above your FATHER GOD, and ABUNDANT BLESSINGS to ALL who participated accompanying the concert to be BEAUTIFUL. Yes, and Amen!!!

  • @amanuelgetahun7506
    @amanuelgetahun7506 4 месяца назад +2

    This spiritual song hit my soul harder❤

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 2 года назад +4

    ይህ አምልኮ የጌታን ፍት ይበልጥ እንድናፍቅ ምክንያት ሆኖኛል:: ተባረኩልኝ
    የመልዕክቱን ይዘት አለመልቀቃችሁ ጥንካሬያችሁ ነው:: I can’t wait the next one

  • @FerewatZekariyas
    @FerewatZekariyas Год назад +1

    አሜን ኡፍፍፍ አሜን እየሱስ ፍትህን አሳየኝ አባ 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔😭😭

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 Год назад +1

    በህልውናወ ፍስስ የሚያደርግ አምልኮ 😭😭😭🙌🙌🙌

  • @officialandinetbayisa203
    @officialandinetbayisa203 2 года назад +10

    Uuuuuffff my kabods slenante geta yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 2 года назад +9

    Wow wow I really felt holy spirit !
    This type of real worship is missing from our gospel songs ! PLEASE KEEP IT UP 💯

  • @Shatta123-n8y
    @Shatta123-n8y Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክችሁ

  • @tesfayeochiro866
    @tesfayeochiro866 6 месяцев назад +1

    አሜን በጣም ተፅናናሁኝ❤ በጣም ተባርኩኝ❤

  • @misrach5768
    @misrach5768 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 😭🙏😭😭😭አሜን እግዚአብሔር ይብርካች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን ተበርክ

  • @SalomMohammed-hp1tm
    @SalomMohammed-hp1tm 4 месяца назад +1

    አረህህህ ኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ናልኝ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢

  • @bortkalahiwan5322
    @bortkalahiwan5322 2 года назад +1

    Sameche sameche alexagabikumi hulemi adis arge new madamete geta zamanachuni yebareki ye unati tabaraku 🥰🥰