📌እጅግ ጠቃሚ መረጃ …ብዙዎች እየተጠቀሙበት ነው…‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 197

  • @Emuyeko
    @Emuyeko Год назад +17

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እስኪ ተጠቀሙበት
    ተባረክ ለሌላው መንገድ ከመዝጋት ተጠቅማችሁ ጥቀሙ እባካችሁ ስሙት

  • @WoynshetAbebe
    @WoynshetAbebe Год назад +3

    ኪዲ በናትሽ የሙት ልጆች እያሳደኩ ነው እና ልትረጂኝ የምትችይበት መንገድ ወንድ ልጄን መቶ የሚማርበት መንገድ

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፋችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ :: ዳንየል ትልቅ ነገር ነው ያረከው የቡዙ ሰወች ጭቅት ነው ያቃለልክላቸው ::❤❤

  • @batilove-jv3jo
    @batilove-jv3jo Год назад

    ኪዲ በጣም ቆንጆ አስተማሪ መረጃ ነዉ የምሰጭን በጣም ቆንጆ ከዳኒ ጋር በስራ የሚመጣበትይ ነገር ብታወሩን የገንዘብ መጠኑን ብነግሩን

  • @blendamtew3605
    @blendamtew3605 Год назад +3

    የኔ ውዶች ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፋችሁት እግዚአብሔር መላ ቤተሰባችሁን ከክፉ ይጠብቅላችሁ 🥰💚💛❤

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Год назад +2

    እንዴት ብትባረኩ ነው እንዲህ ቅን የሆናቹት እግዛብሄር ይስጣችሁ ቅን ሰው ስትሆን እንዲህ ትባረካለህ ተባረኩ ❤

  • @Ethalwasihun28
    @Ethalwasihun28 Год назад +6

    የኔ ውዶች! በጣም ትክክለኛና አሳማኝ መረጃ በማጋራት ኪዲ አንቺና ዳኒ የድሬውን የሚያክል ሰው አላገኘውም። እግዚአብሔር አምላክ ስራቹን፣ቤተሰባቹንና ህይወታቹን ይባርክላቹ!

  • @kiflegebreyohanes2461
    @kiflegebreyohanes2461 Год назад +14

    በዚህ ዘመን ጥሩ ሰው ማግኘት ይከብዳል ይባላል ግን እንደዚህ መልካም ሰው ስታይ ደሞ ተስፋክ ከፍ ይላል ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ከነቤተሰቦቻችሁ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Год назад

      Eht ennameseggnallen ) ene setlij allehiging 12 alfallech gobeznech mekfel echilallehu eski tebabering

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 Год назад

    አመሰግናለሁ ተባረኩ።

  • @King2papa
    @King2papa Год назад

    ተባረኩ ምክራችሁን ለተጠቀመበት በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኩ!!

  • @TemesgenDinka
    @TemesgenDinka Месяц назад

    May almighty God bless you abundantly my blessed sister ❤

  • @tiruyemulat3847
    @tiruyemulat3847 Год назад +1

    Wow በጣም ጎበዝ ምናለ ሁሉም እንዳንተ ቢሆኑ በርታ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +1

    ኪዲዬ ዳኒ በጣም ነው ማመሰግነው ባልመጣም ጠንቅቄ ነው ያዳመጥኩት በረች👍🙏

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Год назад

    እናመሰግናለን በእውነቱ በጣም ጠቃሚና ትክክለኛ የሆኑ ነገሮችን ሰላከፈላችሁን እግዚአብሔር ይሰጥልን። በርቱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ። ቅድሰትና ዳንኤል

  • @በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ

    እንኳን ደናህና መጣችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ የዘመኑ መልካምና ቅን ናችሁ

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Год назад

    እናመሰግናለን ኪዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳንን እንኳንም ደስ አለህ በይልኝ

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክአችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ ተባረኩ ተባረኩ።

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Год назад +1

    Wow really this is amazing information may God bless you both 🙏

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Год назад +1

    Daniye wendime batihon yikochegn neber silehulum neger Egziabher yimesgen 🙏🥰thank you kidi hulem kegonu silehonsh❤

  • @yegishenworkkemere6891
    @yegishenworkkemere6891 Год назад

    ስለእውነት ትለያላችሁ ሀሳቤንቅልል ነውያደረጋችሁልኝ ድንግልማርያም ትጠብቃችሁ ዘራችሁ ይባረክ እኛንምፈጣሪይርዳን

  • @yebeltalabebaw-to4sy
    @yebeltalabebaw-to4sy Год назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ በርቱ አግዙን

  • @hisababera9858
    @hisababera9858 Год назад

    ኪዲዬ ልዩ ነሽ ዳኒ ጀግና ነህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @BATube-c5m
    @BATube-c5m Год назад

    በጣም ብዙ ቪዲዮ ሰምቻለሁ ደስ ብሎኛል ያልሆነ ውሳኔ ልወስን ነበረ አመሠግናለሁ አዉሪኝ ኪዲ

  • @bediluyirdaw5851
    @bediluyirdaw5851 Год назад

    Kidiye & danye you give us very important information .Many thanks kidiye God bless you.

  • @AntenehAbush-h1k
    @AntenehAbush-h1k Год назад

    ተባረኩ

  • @greenlovertube773
    @greenlovertube773 Год назад

    Wow 🤩 Dani you are such a great teacher 🧑🏾‍🏫 you let me know about this soon my wish come true I will do it yes 👍 thank you both much ❤

  • @zewduabebezewdu4577
    @zewduabebezewdu4577 Год назад +2

    ሁሌም ሸር የምታረጉ ነገር ህዝባችንን የምጠቅም ነገር ነው በጣም ምወዳችሁ ስለ ቅንነታችሁ ተባረኩ ።

  • @TiyoAnuyye
    @TiyoAnuyye 10 месяцев назад

    ❤❤❤ክዲዬ ቆንጆ በርቱልን ተባረኩልን

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 5 месяцев назад

    Aysemam

  • @rozadesta3559
    @rozadesta3559 Год назад

    Tnx..tibareku

  • @kelemyohanis9578
    @kelemyohanis9578 Год назад

    kidiye beyekenu lemtsechin meregna betam enamesegn alen i appriciaet u
    Dani ante betam kena lij nh ketlbet

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 Год назад +1

    መልካም ኢትዮጵያዊ ነሽ ዳኒም ጥሩ ኢፎርሜሽን ነው አንቺ እዳልሽው እንድናጄሪያዎቹ የኢትዮጵያውያን ግሩፕ ካለና ለሚመጡት ተማሪዎች ኢፎርሜሽን ካገኘና መንገዱን ካወቀ ማንም እጁን አይሰጥም
    እጅ መስጠት ማለት የአእምሮ እስረኛ ማለት ነው

  • @TinaTayech
    @TinaTayech Год назад

    ተባረኪልኝ

  • @hdmovies7202
    @hdmovies7202 Год назад

    Huletachum betam tanks...

  • @Kirubel-zm2vc
    @Kirubel-zm2vc Год назад +5

    You two are doing fantastic work, and we greatly appreciate your selfless effort. The platform you intended to develop for incoming international students is remarkable. Please count on me if there is anything I can do to assist.

  • @mintesnotzelalem3702
    @mintesnotzelalem3702 Год назад

    Thank you so much both of you are perfect!!!!!!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад +2

    የእኔ ቆንጆ ኪዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ነች ትለያለች መልካም ሰራዋ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ ከነቤተሰቦችሸ ይጠብቅሸ🙋

  • @GeniyYohanse-tb5oj
    @GeniyYohanse-tb5oj Год назад

    God bless you my brother and my sister❤

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 Год назад

    God bless you both 🙏 for your good work. keep it up

  • @ayalmare6503
    @ayalmare6503 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ... ዳኒ ደግሞ ባለቤትህ ብዙ ታለንት አላት እና ጥሩ ደረጃ እንድትደርስ እንደምታረጋት ተስፋ አለኝ 😊

  • @siudjemal5725
    @siudjemal5725 Год назад +1

    የምር ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያውያን ለመርዳት ለምታረጊው ነገር በጣም እናመሰግናለን

  • @hlinaterefe
    @hlinaterefe Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Год назад

    ኬድየ ሁልግዜ የምታካፍይን ዳንየ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችሁም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @zelalemmulugeta3371
    @zelalemmulugeta3371 Год назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @oliyadyohannis4256
    @oliyadyohannis4256 Год назад

    ኪዲ እና ዳኒ በጣም እግዜር ያክብርልኝ እኔም ሰሞኑን ወደዛ ለመምጣት ዝግጅቴን ለራሴ ያለ ምንም ኤጀንት ጨርሼ ቪዛ እየተበኩ ነው እና በጣም ሀሳብ ይዞኝ ነበር ።
    አሁን እናንተን ወንድሞቼ እህቶቼን ሳይ ሰላም ተሰማኝ በድጋሚ እግዜር ያክብርልኝ። ስመጣ እንደማገኛቹ ተስፉ አደርጋለው የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤።

  • @mekdesmerha
    @mekdesmerha Год назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ኪዲዬ🎉❤

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Год назад

    Kidiyee, God bless both of you. This is a wonderful information.
    It help us this is so nice. Be blessed. You are so kind.

  • @SurafelWoldestadik
    @SurafelWoldestadik Год назад

    ኪዲና ዳኒ ስትመቹኝ ከንግግራችው ቀና ናችው በጣም ነው እምከታተላችው እናንተን በማዳመጥ ለኔ እሚሆነኝን እየጠበኩኝ ነው አምናለው እመጣለው እውነታችውን ነው አንድ ነገር ውስጥ ዘው ብሎ ከመግባት በፊት ተስማሚውን ነገር መፈለግ ግድ ነው ብዙ ግንዛቤ ጨብጫለው ሰርቼ መለወጥን ስለምፈልግ አምናለው ካናዳ አገኛችዋለው የዛሬው ቅዱስ ኡራኤል የሃሳባችውን ይሙላላችው ምርጦች ናችው ኢትዬጲያዊ ማለት እንዲህ ነው

  • @mulerlin9501
    @mulerlin9501 Год назад

    አንቺም እሱ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 Год назад

    Wow betammm enamesginalen!! Endezhiy new Ethiopian malet melikam sew melikam libe!!kidi yesefere lije 👍👍👍👍denim betammm enameseginalen..yebet sirawin tolo asibibet....

  • @maremelkam295
    @maremelkam295 Год назад

    ኪድየ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Год назад

    Wow! You both are amazing and great 👍 May the almighty God bless and grant you your heart desires 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr Год назад

    እግዚአብሔር ይስጣቹህ ጥሩ መረጃ ነው።

  • @user-zuzuebtisamo224
    @user-zuzuebtisamo224 Год назад

    Kidya Allah yabertash ❤❤❤ tleyalesh !!!!

  • @cassiowonde5748
    @cassiowonde5748 Год назад +3

    ሰላም ኪዲ!
    በስብሰባ ወደ ካናዳ መጥተው መቀረት ለሚፈልጉ ሰዎች ቪዲዮ ብትሠሪ መልካም ይመስለኛል።

  • @berukbetru8955
    @berukbetru8955 Год назад

    ተባረኩ የኔ፡ለየት ይላል ፡
    እኔ ኢትዬጳዊ ሆኜ ፡እርቪዮጅ ፡ነኝ ፡ኢትዬጳ የምኖር ፡ባሌ ፡የመናዊ ነዉ፡
    ልጆች፡አሉኝ፡14እና10 አመት
    ሠዉም ሆነ ገዘብ የሌለኝ ሠዉ ነኝ
    እባካችሁ እርዱኝ፡፡

  • @lezizamohammed4860
    @lezizamohammed4860 Год назад

    በርቺ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @LillyGetahun
    @LillyGetahun Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኪዲዬ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ ዳኒም ጭምር ስለድንቅ ግልፅ ማብራሪአችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! በትምህርት ለመምጣት የሚቀበለን ኮሌጅ ወይንም ዩኒቨርሲቲ ስናገኝ ነው እሰቲ ውጤታችን መካከለኛ ለሆነ የት ብናመለክት ይቀላል ሊንክ ካለ ብታስቀምጡልን !! 10000 ከፍሎ ያልሽው ግልፅ ስላልሆነልኝ ከቻልሽ ብታስረጂኝ!! ስለሁሉም ግን የቅንነታችሁ አምላክ እግዚአብሔር መላ ቤተሰባችሁን ከክፉ ይጠብቅላችሁ❤❤

  • @rahmatahir8257
    @rahmatahir8257 Год назад

    Alahe kenante gar yehun mame.

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 Год назад

    መልካም መስራት ለራስ ነው

  • @Jesusismyfather12
    @Jesusismyfather12 Год назад

    God bless you all and family 🙏♥️❤️❤️

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 Год назад

    may the Lord bless you all Kidi and Dani

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Год назад

    ኪዲዬ የኔ መልካም

  • @bekalu4912
    @bekalu4912 Год назад

    I have been following you guys for so long time. You are doing a great job. I hope I will succeed soon by following your guidance. Thank you.

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    ኪዲዬ እንዲሁም ዳኒ እናመሰግናለን ችግሩ እኛ ያለንበት ቦታ ማለትም ኤድመንተን ቶሎ ስራ የማግኘት እድሉ ጠባብ ነው ያ ማለት ደግሞ እቅዶችን ያበላሻል

  • @lezizamohammed4860
    @lezizamohammed4860 Год назад

    እናተ በርቱ ምላሻቹሁ ከፈጣሪ ነው

  • @myloveyafuya
    @myloveyafuya Год назад +1

    ኪድዬ መልካም ሰው❤❤❤

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Год назад

    Kidi enameseginalen fetari yakibirachihu lemitadergut melkam neger.

  • @nurawelmd1864
    @nurawelmd1864 Год назад

    Dani kidi thanks betam hulem eketatelachualehu apply laderg felge deposit fee kenes yemeyaderg snt nw average like Concordia, Alberta

  • @myloveyafuya
    @myloveyafuya Год назад

    ዳኒ ድሬ እናመሰግናለን❤

  • @MERACLEMUSSIE
    @MERACLEMUSSIE Год назад

    ኪዲ በጣም ጥሩ ነው። ከዳኒ ብዙ እንድንማር አድርገሻል አመሰግናለው እሺ

  • @frie5868
    @frie5868 Год назад

    Beraseh mnw tefah❤

  • @yalem1111
    @yalem1111 Год назад

    thank you

  • @freweynigebremedhin-yd5wk
    @freweynigebremedhin-yd5wk Год назад

    Weded new margachu yen kinleboch❤❤❤

  • @firefire5723
    @firefire5723 Год назад

    ተባረኩ አሪፍ ስራ ነው

  • @yididyayohannes1965
    @yididyayohannes1965 Год назад

    TEBAREKULEN

  • @yordanosdereje9080
    @yordanosdereje9080 Год назад

    kidiye betam arif information new gen Dani wede youtube channelu temelso endebefitu information biseten

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 Год назад

    first,thanks kidii&Danii Dire Ene yeterdahut student visa heden binmar more tetkamii endemnhon coz assalume biteykem yaw challenge alew so yihn challenge bingafetew betam tetkamii enhonalgn .

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey8182 Год назад

    ቅድስቲ በጣም እናመሠናለን ❤❤❤

  • @abrhamdegu2376
    @abrhamdegu2376 Год назад

    ትለያላችሁ የሚካኤል አምላክ ይጠብቃችሁ።❤

  • @Duzew
    @Duzew Год назад

    Good info

  • @demswendmu3281
    @demswendmu3281 10 месяцев назад

    Kidi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 Год назад

    wow betam mirt information nw edilun metekem yegna dirsha nw

  • @peace.756
    @peace.756 Год назад

    Nice!!

  • @mulukenarega
    @mulukenarega Год назад

    Thank you so much for your information that provided us , now I live in Russia 🇷🇺 ....and one thing I want to ask you is there any information about SX_1 Visa almost I am staying visa and which way is better for getting permanent residence

  • @top_virals
    @top_virals Год назад

    Kidiye melkam sew ❤❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад

    ሁለቱ ልበ ቅኖች በርቱ💪💪💪💪💪

  • @HANAyEAMANuEl
    @HANAyEAMANuEl Год назад

    ኪዲ ከአረቦች ጋ መተው እንዴት ነው ምናደርገሁ ስለ አሜሪካ

  • @Jesusismyfather12
    @Jesusismyfather12 Год назад

    I love Canada God bless Canada ❤❤❤

  • @xereyakobgedlu8073
    @xereyakobgedlu8073 Год назад

    👏👏👏👏👏👏

  • @temesgenderbie9954
    @temesgenderbie9954 Год назад

    Kidiye enamesegnalen gn Daniel endet enagegnew

  • @zewduabebezewdu4577
    @zewduabebezewdu4577 Год назад

    ሰላም ናችሁ እንደት ናችሁ በጣም ጥሩ ና ደስ የምትሉት ናችሁ ተባረኩ ።

  • @relaxwithfitness9129
    @relaxwithfitness9129 Год назад

    Kidi dani enkan dena metachu silemtsetun mereja betam enamesegnalen

  • @tadesseshumet2663
    @tadesseshumet2663 Год назад

    Hi Dani, please can you do one video for us to illustrate or guide how to choose the field of study in the graduate/master's program! for engineering background. Thanks a lot

  • @libertak1813
    @libertak1813 Год назад

    Arif hasab new ene apply aregialew yetewesenu universities gn acceptance alagegnehum...ebakachu erdugn Dani and kidi...

  • @hilemaryamahemed7586
    @hilemaryamahemed7586 Год назад +1

    አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለትምህርት ብሎ ይምጣ እንጂ ምንም አይነት እውነተኛ የትምህርት ዶክመት የለውም ለዚህም ነው እጅ የሚሰጠው ያልተማረውን ከየት ያምጣ

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад

    Thank you brother. Is there age restrictions? For school,skilled and anything to come Canada

  • @tekaligndg6001
    @tekaligndg6001 Год назад

    ኪዲ እኔም አብዛኛው እየተማርኩ ያለውት በናጄሪያዎች ግሩፕ ነው እኔም አለውበት 🎉😊

  • @Dagutube27
    @Dagutube27 Год назад

    ኪዲዬ ቀሪ ዘመናቹሁ የተባረከ ይሁን እና ዳኒን እባክህ ለምንልክንህ መልእክት መልስ እንዲሰጠን ጠይቂልኝ !!!!!!

  • @sussa8602
    @sussa8602 Год назад

    ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ዛሬ ኮመንት መስጠቴ ነው በጣም ሰውነትሽ ስለገረመኝ✌️😍