📌ካናዳ ለመምጣት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል ……ሂደቱስ ምን ይመስላል ⁉️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 603

  • @yeshanewNegussie
    @yeshanewNegussie Год назад +2

    በጣም ያዘንኩበት ጊዜ ነው 😢 ኪዲዮ ..... እግዚአብሔር አለኝ ያልሽው ትልቅ ስንቅ ይሆነኛል

  • @zenebewagnew8797
    @zenebewagnew8797 Год назад +12

    ኪዲየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኛም ያች ዕድል ደርሶን ሌሎችን የሚረዳ ያድርገን

  • @Senkoris
    @Senkoris Год назад +1

    ኦ አምላኬ መቼ ይሆን ይህ እድል የሚገጥመኝ ጸሎቴ ሁሉ ካናዳ ካናዳ ካናዳ ቅድስት ሆይ ለምኚልኝ እገባ ዘንድ ካናዳ!!!!

  • @meklitethiopia9193
    @meklitethiopia9193 Год назад +20

    ኢትዮጵያ ያለን መቼ ነው እድሉ ሚገጥመን 😔 ፈጣሪዬ እኛንም አስበን🤲

    • @ሰለሜ_Tube
      @ሰለሜ_Tube Год назад +2

      በትክክል አደገኛ ሁናቴ ነው ያለው... ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @eg3549
      @eg3549 Год назад

      Egziabhare selam yargew hagerachinin

    • @brukyohana9185
      @brukyohana9185 Год назад +1

      A❤o😊p
      M

    • @NatnaelSemu-e1u
      @NatnaelSemu-e1u Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MebriHagos
    @MebriHagos Месяц назад

    እኔ እምኑረው ጎንደር ነው 3 ልጆች አሉኝ በጣም ችግር ውሰጥ ነኝ ያለሁት ኪድየ ባለቤቴ ምቶብኝል ሰው ነው እየረዳኝ ያለው እባክሸን እረጂኝ ኪዲየ ፈጣሪ ሊረዳሸ ሲፈልግ ሰው ነው እና ወድ ሂይወትሸ የሚያመጣው እና አንችኢ ደግም በጣም መልካም ሰው ቅን ነሸ በምክንያት ነው ያንችኢን ቪዲዮ ያየሁት ምን ይታወቃል የፈጣሪን ሰራ በማርያም የኔ እናት እረዳታሸ ያሰፈልገኝል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад +1

    በጣም ደግ ሠዉ ነዉ ካሁን በፊት አቅርበሺዉ ደስ እሚል መረጃ ወስደናን የድሀ አባት ነዉ አላህ ይጠብቀዉ🥰🥰🥰🥰

  • @ethioshaolin3717
    @ethioshaolin3717 Год назад +7

    ኪዲዬ ስለምታረጊልን ነገር እግዚአብሔር ይከፈልሽ በርቺልኝ እህቴ ፈጣሪ ይከተልሽ....ትግስቴን በድጋሚ ስላየንከ ደስ ብሌናል ከአንተ እና ከኪዲ ብዙ ነገር ተምረናል በርቱ ወገኖች ፈጣሪ ያሰብነዉ ያሳካልን 🙏🙏

  • @askalmolla1286
    @askalmolla1286 Год назад +3

    ኪዲ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውድ ወንድሜ እኔ ምስክር ነኝ። እሱ ባይኖር ካናዳ መግባት አልችልም ነበር። እውቀቱን፣ ገንዘቡን፣ ጊዜውን በተጨማሪም ከቅንነት እና ከትህትና ጋር የራሱን ድሎት እና ምቾት ትቶ ለሰው የሚኖር መልካም ሰው ነው ትግስቴ። ክበርልኝ ❤❤❤

  • @yidnekachewteklu3891
    @yidnekachewteklu3891 Год назад +2

    ኪዲ እጅግ ድንቅ ነሽ ሰው በጠፋበት ጊዜ ለወገን ዋጋ መክፈልሽ ከላይ ሲሰጥ ነው ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ከ 🇪🇹

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +4

    ኪዲዬ በጣም ቅን ሰው ነሽ ኢትዮጵያን ካናዲያን በጣም ነው የማከብራችሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️🇪🇹💐

  • @madottsegaye4091
    @madottsegaye4091 Год назад +7

    አንቺ መልካም ሴት ምንኛ የታደልሽ ነሽ በዚ ጊዜ እደዚአይነት ልብ ያለው ሰው ማየትእራሱ ትልቅ ትስፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወንድማችንም ተባረክ ጥሩ አርገህ አብራርተሀል ♥

    • @mountasermesaret
      @mountasermesaret Год назад +1

      Hi selam. New endat new bewst yemagegnsh

    • @madottsegaye4091
      @madottsegaye4091 Год назад

      @@mountasermesaret selam new face book. Seme maki madot yebalal

    • @madottsegaye4091
      @madottsegaye4091 Год назад

      ​@@mountasermesaretሰላም ነው እናት በውስጥ ላውራሽ

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 Год назад +1

    እባክሽ ኪዲ ለጩና ባደረግሽው መልካምነት በጣም ደስ ብሎን ነበር ምን እንደተፈጠረ ከቻልሽ አሳዊቅን
    በምንም ምክንያት መልካምነትሽን ማጣት የለብሽም ፤ ከሱዋ ምንም ሳትጠብቂ ነው መልካም ለማድረግ የተነሳሽው አሁንም በምንም ምክንያት የተዘረጋ እጅሽን ማጠፍ የለብሽም
    እግዝያብሔር የከፈተው በር በሰው እንደማይዘጋ እምነቴ ነው ።

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 Год назад +5

    እግዚአብሔር ለካ ሰው አለው
    የኔ ውድ እህት ተባረኪልን🙏

  • @leykunleykun
    @leykunleykun Год назад +1

    ኪዲ አንቺ ሰውን ለመርዳት ፈጣሪ የመረጠሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ዜጋ ነሽ እኛን የሀገርሽን ልጆች የተለያየ መረጃ እየሰጠሽ እና እያበረታታሽ ስለሆነ ፈጣሪ ጤንነትሽን ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ

  • @mershaasmamaw979
    @mershaasmamaw979 Год назад +1

    ኪዲ እህቴ ስለ እንቁ ኢትዮጲያዊነትን በተግባር የምታሳይን እህታችን ነሽ እግዚአብሔር ይሄን መልካምነትሽንና መጫረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @seminartube3077
    @seminartube3077 Год назад +9

    የኢትዮጵያን ልጆች ለመርዳት ለመደገፍ የምታደርጊው ጥረት በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @yosefwerku4535
      @yosefwerku4535 Год назад

      ኪዲዬ እባክሽን የቤተ ክርቲያን አገልጋይ ነኝ ሱማሌ ክልል ቤተ ክሪቲያን ስተቃጠል ጊዜ ጀምሮ ነው ያለሁ

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Год назад +1

    ኪዲ እንኳን የልብሽን ፍላጎት አገኘሽ አቶ ትእግስቱ ሰለማብራሪያ እናመሰግናለን

  • @TsigeZewdu-p4t
    @TsigeZewdu-p4t 6 месяцев назад

    ሶስተኛ ዙር ነዉ እያየሁሽ ያለሁት ትህትናሽ ሴትነትሽ በጣም ደስ ትያለሽ ማሪያምን ቅን ልብ ያለሽ ሴት ነሽ የሚያጠግብ እነጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል ይባላል አይደል እኔም ሳይሽ መልካም ሰለመሰልሽኝ ነዉ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ ።

  • @tesfayeworkineh720
    @tesfayeworkineh720 Год назад +2

    ኪዲ በመጀመሪያ ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እንዳንች ያሉ በጎ አሳቢዎን ያብዛልን በመቀጠል እኔ እስራኤል ሃገር ነው ያለሁት ከቤተሰቤ መለትም ከለጆቸ ጋር ከተለየሁ 6 አመት አሳልፌአለሁ ከሱ ደግሞ መውቀውም ዘመድም ስለለኝ አንችና ደረጀን የማገኝበት መንገድ ብታመቻችልኝ በፈጣሪ ስም እጠይሽአለሁ

  • @garedewyohanes-rd2ho
    @garedewyohanes-rd2ho Год назад +3

    በዚህ እርስ በርስ መጠላለፍ በበዛበት ዘመን እናንተ የመሰለ ዕንቁ ወንድምና እህትፈጣሪ ስለ ሰጠን እደለኞች ነን የሕይወት ተሞክሮ ስለ አካፈላቹን ወድ ጊዜያቹን ስለጣቹን በተለይ ስደት ላይ ለመኖር መረጃ በመስጠት ስለረዳቹን እኔ ከልብ ለማመስገን እወዳለሁ ። ሁሉም በጊዜው ይሆናል ።በላችበት ሁሉ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @Makdes-b2p
    @Makdes-b2p 3 месяца назад

    ኪዳኔ እድሜ ዘመንሺይባረክ

  • @msirakhailu5793
    @msirakhailu5793 Год назад

    I hv no word to thank you ለምታረጊው ሁሉ እግዚአብሄር ከፊትሽ ይቅደም

  • @amenabebe8775
    @amenabebe8775 Год назад +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን።እባካቹ እጅግ በጣም ብዙ ሀገር ውሰጥ ያለ እጅግ ብዙ እናት እና አባት ያጡ ህፃናቶች አሉ።የምትርዳቸው መንገድ ብትፈጥሩ።
    እድሚ እና ጤና ይሰጦቹ።

  • @Commentlegend777
    @Commentlegend777 6 месяцев назад

    ትግስቴ ደግ ሰው ነው, ስለሱ ሰምቻለው የጎንደር ሰው ነው.❤🎉

  • @shemeleskebede5028
    @shemeleskebede5028 Год назад +1

    እንግዲህ ይሄ መልዕክት ለባለ እደለኞች ነው መልካም እድል ይሁንላች ኪዱ እኔ ትላትና ቪዲሆውን ጨርሼ ነበር ኮሜት ያረኩት በእርግጥ እድሉን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር የፆፍኩት ግን የፃፍኩትን ፅሁፍ እራሱ መልሼ ለማየት አልታደልኩም ፁፌን ማን እንደ ወሰድው አላቅም ኪዱ በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ሁሌም

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      👈👈 የዚህም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ! ፕሮፋይሉን በመንካት ዛሬውኑ ይቀላቀሉ

  • @titiurgessa3247
    @titiurgessa3247 Год назад

    ከዲዬ ለካ የካይሮ ልጅ ነበርሽ ለዚ ነው ልበቀና የሆንሽው የኔ ጎበዝ ዘይቱና ማሪያም ትጠብቅሽ ትርዳሽ

  • @tayenegayetsiwenu7864
    @tayenegayetsiwenu7864 Год назад +3

    ሰው ሲባል እዲህ ነው በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Год назад +1

    ኪዲይ በእውነት ስላንች ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ ተባረኬ 🙏

  • @yohaskasahun-ud2qu
    @yohaskasahun-ud2qu Год назад +1

    ኪዲየ እግዚአብሔር አምላክ ድካምሺን ይክፈልሺ እኝም እስኪደርሰን በተስፋ እጠብቃለን 13:54 🙏🙏🙏

  • @yisfalemTsegaye
    @yisfalemTsegaye Год назад

    ለግልፀኝነታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ አስተምራችሁኛል እድሜ ይስጥልኝ

  • @meseretazanaw6188
    @meseretazanaw6188 Год назад

    Kidiye :እ/ር ይጠብቅሽ። እጣው ቢደርሰኝ ደስ ይለኛል። ለኢትዮጵያስ አመቻችልን እና እኛም እንጠቀምበት

  • @jamald2717
    @jamald2717 Год назад

    ጥሩ ልጅ ስለሆነሽ ነው አላህ ጥሩነትሽን አይቶ ነው እድሉን የሰጠሽ
    እንግዲህ ሰው መርዳት ማለት ትልቅ በጎ ስራ ነው በርቺ
    ወላሂ በጣጣጣም ነው ምትመቺኝ

  • @FerawoyniSeyoum
    @FerawoyniSeyoum 8 месяцев назад

    ታድለሽ ኪዲዬ እ/ር ረጅም እድሜይስጥሽ

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Год назад

    ኪዲ please ጊዜው አሁን ነው እና የብዙ ሰው ፍላጎት የሆነውን Express Entery program ብትሰሪልን ሂደቱን እና basic ነገሮችን እንዲሁም step by step ብታቀርቡልን በጣም ግር ስለሚል ነው

  • @bettytesfy7087
    @bettytesfy7087 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባርክልሸ
    በሰደት ላይ ሞክረን ተሰፋ ለቆረጥነው መልካም እድል ነው ተባረኪ

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Год назад +3

    ዋው ኪዲ በጣም መልካም ነሺ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክሼ ከነመላው ቤተሰብሼ ኑራሊን መልካም የሚሰሩትን ይብዛልን ❤

  • @zebibaedris8036
    @zebibaedris8036 Год назад +1

    እናመሰግናለን ኪድየ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ለእድለኞች እንካን ደስ አላቹ

  • @yohaskasahun-ud2qu
    @yohaskasahun-ud2qu Год назад +1

    እሺ ዲዲየ በጣም እንከታተላለን ከግብፅነዉ እረጂን ከእግዚአብሔር በታቺ እኛም እጥራለን

  • @mulualemmulualem2103
    @mulualemmulualem2103 Год назад

    ኪዲየ ፈጣሪ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ በጣም መልካም ሴት ነሽ እኔንም ፈጣሪ ይገላግለኝ ካረብ አገር❤

  • @mcell1734
    @mcell1734 Год назад

    ኪዲዬ የወሰድሽው አላፊነት ቅላል እሚባል አይደልም ላስተዋይ ስው ግን በ 3 ወርም እራስን የሚችልበት አጋጣሚ ይኖራል ዝቅ ብሎ በምስርት
    ሀሳብ እንድሰጥ ይፈቀድልኝና ከአንድ ቤተሰብ ሁለት ቤተሰብ ከመርደት ሁለት የተለያየ ቤተሰብን ቢወሰድ ከአመት ቦኋላ በሚሰጣቸው እድል ቤተሰባቸውን መውሰድ ይችላሉ እንደ ሀሳብ ለመስጠት ያክል ነው ያለመደገፍ ይቻላል እንቺና መሰሎችሽን ግን ሳላመሰግን አላልፍም ❤❤❤❤

  • @matewosderbib6351
    @matewosderbib6351 Год назад

    ኪዲ መሰል የለሽም እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙዎቻቸው በረከት ሚመስላቸው መጠን የሌለው ሐብት ማግኘት ግን አይደለም ጥቂተን ብዙ አድርጎ ባለሽ ሐሴት ሲሞላሽ በስራሽ ደስተኛ ሲያደርግሽ ሐብት ነው አንዳንዱ ያመሰግናል አንዳዱ ይሳደባል መልካም ነገር ፈተና አያጣውም በሚሳደበው ሳይሆን በሚመርቀው መደሰት ሐብት ነው እናቴ ትዳርሽን ይባርክ አሜን!!!

  • @asdgjasdgh7243
    @asdgjasdgh7243 Год назад +2

    እናመሰግናለን ለሰጣቹህን ገለፃ ኪዱየ እንዲሁም ወንድማችን እድሜ ይስጣቹህ ክፍ አይንካቹህ ኑሩልን

  • @blendamtew3605
    @blendamtew3605 Год назад +1

    ቅድስት እግዚአብሔር ይስጥሽ በስደት ላይ ያሉሰዎች ለመርዳት ለመደገፍ የምታደርጊው ጥረት በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @DveGeche
    @DveGeche Год назад

    ክድ መልክተቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ ክድ እኔቴ በችግሯወ ምክንያት ማለት እኛን ለመሰደግ ስትል ሱደን ሄዳ ነበር ግን አልሰካ ስል 2011E/c ግብጽ በሳና በረሃ እጅብት ገብተለኝ ግን እዘም ገብታ በአጠም ተማለች ከዝያ ችግር የተነሰ እኛንም በደንብ ልትራደን አልቸለችም ለመምጠትም አቅም የለትም እኛም እዝ በጠም ከበድ ህይውት እያሳለፈን ነው ከአገሯ ከወጣች 10 ዓመት ሆኗቶል በእኛ አቆጣጠር 2006 E/C ነው የወጠችሁ እድሉ ከለ እርዷት ስለ እግዚአብሔር

  • @suleimansuleiman148
    @suleimansuleiman148 Год назад +1

    ሰላም ኪዲ እናመሰግናለን
    መስፈርቶቹን ያሙዋላን ይመስለኛል ፈጣሪ ይርዳን

  • @alemayehutadesse7172
    @alemayehutadesse7172 Год назад

    የምትገርሚ መልካም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @rahelw866
    @rahelw866 Год назад

    ኪዲ እግዚያቢሔር ይባርክሽ የምትሠሬው ስራ የተቀደሰ ስራ ነው።

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 Год назад

    በጣም በጣም አክባሪው ነኝ በእናትሽ የሰራውን ስራ ከሰማሁ በኋላ ሁል ጊዜ በፀሎት ሳላስበው አልውልም

  • @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ
    @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ Год назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን በረከቱን ይጨምርልሺ የኔ ውድ

  • @solyanatube2
    @solyanatube2 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህታችን ወንድማችን ስንት የተጨነቀ ሠው አለ መሠላችሁ

  • @fanab7580
    @fanab7580 Год назад +1

    ለተወዳዳሪዎችም መልካም እድል አንቺም እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @SimachewAbebe-gy5yw
    @SimachewAbebe-gy5yw Год назад

    እኔንም ታግዙኝ ዘንድ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እለምናችኋለሁ ኢትዮጵያ የፓለቲካው ሁኔታ ሊያስኖር የሚችል አደለም እባካችሁ አግዙኝ!

  • @youtubeyibeltal6811
    @youtubeyibeltal6811 Год назад +1

    በርች! ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው! ትላንት በለቀቅሽው የመልካምአገልግሎት ጥሪ መሰረት ስሜን ጽፊያለሁ ብታይው መልካም ነው!

  • @AntenehAbush-h1k
    @AntenehAbush-h1k Год назад

    ኪዲ መልካምነት ለራስ ነዉ በርቺ !

  • @foryou4761
    @foryou4761 Год назад +1

    Kidiye ene Yemen Newark yehonku ethiopiawit sedetegha negh 3 legoch alugh gen ye responser genezebu North responser yemihonelegh alagheghehum men leteregigh techeyalesh kenelegoche beseqay selalehugn new abatachew betorenetu begedeta hedo yemute yenure alaweqkum selezih betam techegerialew

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Год назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነው ኪድ እናመሰግናለን

  • @meseretsisay304
    @meseretsisay304 Год назад

    ኪድ ለምታደርሽ መረጃ በጣም አመሰግናለሑ
    መልካም ነትሽን ነው የሚሳየው

  • @abduselammahamedberhan5968
    @abduselammahamedberhan5968 Год назад +1

    ሰላም ኪዲየ በስደት ላይ ያሉሰዎች ለመርዳት የምታደርጊው ነገር ስድቡን ችለሽ ሰው የምትረጂው ነገር ቀጥይበት እኛ ከጎንሽ ነን እናከብርሻለን

  • @beyenechmulatu
    @beyenechmulatu Год назад

    ኪዲ እንም አእርዳታችሁን አእፍልጋልሁ ብግዘያብሔር አርዳታችሁን አሻልሁ ብድግል ስም ዱባዬ ኒዬ ለልጆቼ ስትሉ አእርዱዬ ኪዲ

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 Год назад

    መረጃውን ለሰጠን ትግስቴ እናመሰግናለን ቅድዬ እኔ በሪፊውጅ ጉዳይ የዩኤንና የግል እስፓንሰርን ኬዝ ወርኬር ነኝ ትክክለኛ መረጃና በእስፓንሰር ሺፕ ዙሪያ ጥርት ያለና እውነተኛ መረጃ ነው የምታቀርቢው ተባረኪልኝ በርቺልን

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад

    ኦውውውውው ትህግስቴ ምርጥ ሰው👌👌👌👌👌 ኪዲዬ የኔ ቅን አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ በወጣዉም ተክቶልሽ ይባርክሽ🙏🙏🙏 በሰው ደስታ መደሰት መታደል ነው

  • @Dilayehu21
    @Dilayehu21 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክህ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን

  • @MebriHagos
    @MebriHagos Месяц назад

    ወይም ወደ ዮጋንዳ ሂጀ አሳይለም ላወጣ ኪድየ በናትሸ በፈጣሪ ሰም ይዥሸለሁ አንችኢ መልካም ሰው ነሸ እኔ ልጆች 3 አሉኝ እረጂኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HafitamGebreegzihabher
    @HafitamGebreegzihabher Год назад

    ኪድየ በጣም አመሰግናለወ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ ,እኔ ሀብታሟ ገብረ እግዚአብሄር እባላለው ከኢትዬጰያ ነኝ እድሉ አይገባኝም ,ግን ከተመቸሽ ሌላ አማራጭ ካለ ንገሪኝ? በተመቸሽ ጊዜ

  • @serkalemmulat821
    @serkalemmulat821 Год назад +1

    እባክሽን ኪድ እኔ ሀርብ ሀገር ነው ያለውት እባክሽን እርጂኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ 💕💕💕🙏🙏🙏

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Год назад

    ኪዲ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
    አንድ ጥያቄ አለኝ እደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ
    እኛ ኢትዮጵያኖች በገዛ ሃገራችን ስደተኞች ሆነናል ሃገራችን ለይ እደምንኖር አይሰማንም ባይተዋር ሆነናል እዲሁም ከኛ ስደተኞች ክብር አላቸው ስለዚህ እደው ለኛም አንድ መላ ብትፈጥሪ ደስ ይለኛል

  • @sjd-tc7jd
    @sjd-tc7jd Год назад

    አረ ኪዲ እባክሽን ልጅ ይዘን ተሰቃየን እስራኤል ያለን ስደተኞች

  • @asterfantu3770
    @asterfantu3770 Год назад

    ኪዲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስላች ቃላት ያጥረኛል በእውነት እንዳች አይነት ያብዛልን

  • @MebriHagos
    @MebriHagos Месяц назад

    እባክሽን ኪዲየ እረጂኝ በጣም ችግር ውሰጥ ነኝ ያለሁት 3 ልጆች አሉኝ ባለቤቴ ሞቶብኝል እና ሰው ነው እየረዳኝ ያለው plies kidiy በማርያም በገብርኤል ማህበር ያለሸው ወይም አላቅም በሌላ ሰው ትክክለኛ ሰው እባክሸን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenkassahun8016
    @temesgenkassahun8016 Год назад

    እየሔዳችሁበት ያለው መንገድ በጣም መልካም ነው ኢትዮጵያውያን ያላቸው የመረዳዳት ባህል እንዴት መልካም እንደሆነ እንዲሁም የመረዳዳት ባህላችን አሁንም እንዳለ አሳይታቹሃል በርቱ ተበራቱ ።

  • @sematibebe558
    @sematibebe558 Год назад

    አሁን ተስፋ አልቆርጥም ኪድዬ መልካም ሰው። ጥበበ ነኝ ከጀርመን አደራ

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 Год назад

    በርቺ ኪዲ ትግስቴም ተባረክ እድለኞችም መልካም እድል

  • @edensolomon5467
    @edensolomon5467 Год назад

    ኪዲ መልካምነትሽ ሁሌም ያስደንቀኛል። በዚህ ዘመን ዘመድ እንኩዋን ይህን ለማድረግ በማይደፍርበት ጊዜ አንቺ ግን የማታውቂውን ሰው ለመርዳት ዝግጁ መሆንሽ ምን ያክል ሰብአዊነት እንደሚሰማሽ እና መልካምነትሽን በደንብ ያሳያል። መልካም ሰዎች አሁንም አልጠፉም ተመስገን ነው። በርቺልን ኪዲ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 Год назад

    በጣም ነው የምናደቅሽ ስለ ምታቀርቢው ሁሉ ❤❤❤❤

  • @LemlemGwbremariam
    @LemlemGwbremariam Год назад

    ኪዲዬ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥይበት በመቀጠል በጣም የሚወዳቸው ወንድሞቼ በሳውድ ታስረው ስሰቃዩ የቆዩ ሲሆኑ ስለዚህ ባንቺ መልካምነት እና በተለያዩ መልካም ሰዎች በቻልሹ መጠን እባክሽን ተባቢራቹህ ስፖንሰር ፈልጉልን።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад

    ውድ እህታችን እኔ የምገኘው ምዕራብ አፍሪካ ነኝ ያለሁትኝ በኒን የሚባል ነው እና ስራ ላይ ነኝ ወደ 4 ዓመቴ ነው እና ግን በስደተኞች መዝገብ አልተመዘገብኩኝም እና አሁን ለመመዝገብ ፈልጌአለሉኝ እና ትንሽ መረጃ ብትሰጡኝ 🙏

  • @yuniyuni-lm7gw
    @yuniyuni-lm7gw Год назад +1

    Kidiye beezi hasabishi ameseginishalehu

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ልበ ቀና ልጂ ነሽ ሁለም ሰው ካንቺ ይማረ መልካምነትን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @yosefwerku4535
    @yosefwerku4535 Год назад

    ዘገበርክሙ ለአሐዱሂ እምእሉ ንዑሣን መልካም ነገር ነው

  • @ethiop24
    @ethiop24 11 месяцев назад

    ውድ እሂቴ ተባረክልኝ።

  • @HadushgebrehiwotHaylu-pr6ro
    @HadushgebrehiwotHaylu-pr6ro Год назад

    betam des yemil deg wleta new egziabhier kenante gar yihun

  • @marmarymaryam8321
    @marmarymaryam8321 Год назад +1

    Selam kidi hana ebalalw k Ethiopia akeste invitation letter lekalgnlch gen enen online muyi belagn mene madrg alawekum ebaksh erjign

  • @samuelkindu-tp5gi
    @samuelkindu-tp5gi Год назад

    kidiye betam new yemewodish ena yemakeberesh.

  • @agerie358
    @agerie358 Год назад

    እነ ሁለት ምርጥ ክርስቲያናኖች

  • @hareg4951
    @hareg4951 Год назад

    You are amizing kidiye tebareki....zemenesh yebarek ❤❤❤

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Год назад

    ኪዲዬ በጣም ጥሩ ጥያቄ ጠይቀሽ ትግስቱም በሚገባ ስለብራራልን እግዚአብሔር ይስጣቹ።

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 Год назад

    ትግስቴ በጣም ደስስ የሚል እና ጥሩ ሰው ነው👍
    ኪዲየ ተባረኩልን 🙏🙏

  • @samtube3574
    @samtube3574 Год назад +1

    Plesee mee i want to imigirate to canada

  • @genettesgaye8782
    @genettesgaye8782 Год назад

    ኪዲ መልካም ሰው ተባረኪ

  • @belalhabshe1101
    @belalhabshe1101 Год назад

    ኪዲ በኡነት መልካም ነሽ መልካም ሰዉ

  • @monum4990
    @monum4990 5 месяцев назад

    ፍጣራ ይጠብቅሽ

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Год назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ
    ኪዱ

  • @akmlemohmde7975
    @akmlemohmde7975 Год назад +2

    ኪዲ እስኪ ስደት ላይ ያሉ ሱዳን ወይም ግብፅ ያሉ ኢትዮጵያ ምታቂው ካለ ልገናኛቸው

  • @elsbetm7448
    @elsbetm7448 Год назад

    አናመሰግናለን ኪዲየ እግዛብሔር የባረከሽ ነሽ አንች በዚህ ክፉ ዘመን ፈጣሪ የመረጠዉ ሰዉ ነዉ ይሄን የተባረከ ሀሳብ የማመጣዉ ብዳራትሽን አንድየ ይክፈልሽ ስደትን የማቅ ሰዉ ችግሩን ቢረዳም መልካምነት ከሌለ ግን ይሄን ማድረግ አይቻልም ቃል የለኝም ላንች ከነቤተሰብሽ ክፉ አይካሽ ለሁላችንም መልካም እድል

  • @fantahunyehunie4515
    @fantahunyehunie4515 Год назад

    kidi i appreciate your contribution kindly!!

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Год назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድላቹሁ❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿

  • @firihewotadugna5516
    @firihewotadugna5516 Год назад

    Egzahber yebarekish

  • @habtamulegesse
    @habtamulegesse Год назад +1

    Thanks kidy it is amazing show .I am happy about your efforts to those who are in hard situation .Please forward my appreciation to Tigiste he is so kind and helped me to come to Canada with my three kids .

  • @anooshyamino6612
    @anooshyamino6612 Год назад

    እግዚአብሔር ይብርክሽ ክድዬ ጥሩ ሃሳብ ነው letewedadarihoc መልካም ዕድል

  • @letnaaraya7220
    @letnaaraya7220 Год назад

    መጨረሻ ላይ የተናገርሹ እውነት ነው ካለን ጉጉት ነው በጣም ይቅርታ ኪድየ እንወድሻለን