ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 4,5 тыс.

  • @QidistTashome
    @QidistTashome День назад +472

    አብረሽ መልካም ሰው ነው የምትለው ብቻ like ❤❤❤❤❤❤

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 23 часа назад +81

    ስሙኝማ እናታቹ 1000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን 🤲🤲

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf 21 час назад +2

      አሚን ያረብ

    • @MgBvtsgehayle
      @MgBvtsgehayle 20 часов назад +2

      amennnnn❤❤❤❤❤

    • @GabiGabi-vc7ee
      @GabiGabi-vc7ee 20 часов назад +2

      አሜን አሜን❤❤

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 16 часов назад +2

      አሚን

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 14 часов назад +2

      አሚንንንንንን❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 День назад +920

    አብርሾ እና ሩቲ እንደ ድሮዉ በጥሩ ስራ ይምጡልን የምትሉ እስኪ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 День назад +19

    ወይኔ ጽጌ ግን በራስሽ ጸጉር እንደት ነዉ የምታምሪዉ በራስሽ ጸጉር አጊጪ በጣም ያምራል😊😊😊
    አብርሽ ግን በጣም የዋህ ነህ በእዉነት እግዚአብሔር የሰዉ መዉደድ ይስጥህ❤❤❤

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n День назад +195

    ፅጌ በጣም ቆንጆ ነሺ የራሰሺ ፀጉር ያምራል እንዴት ቅጥይ በናትሺ

  • @hiwothiwot3297
    @hiwothiwot3297 День назад +118

    ሩታ እውነት ሴትነትሽ ደስ ይለኛል ትዳርሽን አክብሪ ለራስሽ ያለሽ ክብር ያስደስታል መሀላቹ የሚገባውን ሴጣን በፀሎት አባሩት ትዳራቹን እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ🙏🙏🙏

  • @abebechSeyfu
    @abebechSeyfu День назад +83

    ዋው በቃ እሄንነገራቸው ነበር የናፈቀኝ ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤❤ፅጉሻዬ ደሞ ቅብጠትሽ ሥወደው❤😂😂😂😂😂😂

  • @RahmaSultan-n4y
    @RahmaSultan-n4y 18 часов назад +8

    ፅጌ የምር ስታምር ዳኒ አጥብቀኽ ያዛት እዳታመልጥኽ ደሞ ሁላቹም እዲነው ምታምሩት ከባድ ፕራክ አትሰራሩ❤❤❤❤

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r День назад +101

    ሩት ፍቅር አብርሽ የዋህ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @SaaSaa-d1p
    @SaaSaa-d1p День назад +66

    ሩታዩ የኔ ውድ
    የኔ ወርቅ
    የኔ አልም
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @aminme-p3h
    @aminme-p3h День назад +105

    ሩታዬ ❤❤❤❤💃

    • @Jdurkr
      @Jdurkr День назад +9

      የፍቅርየ እህቶቺ ለቤተ ቃላትየለኘም የኔዉዶቺ ከሴትጎንናቺሁ❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 День назад +5

      የኔ ውድ የፍቅርዬን ስለምትወጃት ሴትን ልጅ ትረጃለሽ 🥰🥰 ሩት / ፍቅርዬ ለእኔ ሁለቱም አንድ ናቸው አንዳንዶች አሉ ሴት ሁነው ሴት ወልዳቸው ሴት የሚሳደቡ በጣም የሚያስጠሉ ከስድብ ውጭ ሌላ የማያውቁ ካልፈለጉ ማሳለፍ ይቻላል እኮ

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d День назад

      ❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 День назад +4

      የኔ ውድ እናመሰግናለን ሳላውቅ ፍቅርዬን ብዙ ብዬ ነበር ይቅር ትበለኝ እናተም ይቅር በሉኝ ❤❤❤

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse День назад +1

      የኔውድእናመስግናለን❤❤❤🎉🎉❤🎉❤

  • @NASDFGMnbvcxz
    @NASDFGMnbvcxz День назад +30

    አብርሽዬ ዛሬበጣም ደስተኛ ሁነህ እምታወራው የዋህ ምርጥ ሰው አስተዋይ ነህ 🎉❤❤❤❤❤

  • @Ørthodox-q9p
    @Ørthodox-q9p День назад +149

    ፅገየ የኔ እንቁ የኔ ቀብጥ እወድሻለው የዋሀይ❤

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w День назад +1

      ደምርኝ እህቴ😊

  • @HuluagreshHu
    @HuluagreshHu День назад +35

    ፅጌ የራስሽ ፀጉር ቡጣም ረጅም ነው ዊግ አትቀጥይ እዲ ነው የምታምራው የኒ ቆንጆ በጣም ቆንጅዬ ነሽ

    • @AmeenaShawesh
      @AmeenaShawesh 19 часов назад

      እሆ እርስ የተቀጠለው ዊግ ነው ።

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 День назад +58

    ተመስገን እካንም ክፍ ቃል አልተናገርኩ ውይ መታገስ ጥሩ ነው እና በትዳር መካከል እልህ አይስራም ተጠቀቁ ሩትየ የኔ ውድ አች ቀበጥ የሆሽ ልጅ በቃ እዚሁ ያብቃ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላቹህ እወዳቹ አለሁ ❤❤

  • @naturetizu
    @naturetizu День назад +4

    ጽግዬ እንዲህ ስትሆኚ ያምርብሻል ፡፡ እንዲሁም ሩታዬ ወደ ድሮ የምኖዳት ድንቅ ሴትነት ስለተመለሽ ትዳርሽን ስላስቀደምሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲሁም አብርሽ ሁሉንም ነገር ወደ መስመር እንዲመለስ ፈቃድህ ሆኖ በጥበብ ስላስተካከልከው እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @ፌቡ
    @ፌቡ День назад +51

    ለብቻቹ ስትመጡ ደስስ ትልላቹ ሩቱየይ ደሞ ኣለባብሳታ ደስ ትላልች😒💙😘

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j День назад +2

      ዥልጥ በአድሲመጡ ነውየሚያምሩት👊👊

  • @tigist-q5g
    @tigist-q5g День назад +262

    አብርሽ ቀልድ ይመቻል 😂❤❤እኔና ሩታ ፍቅረኛሞች አይደለም 😂ባለትዳር ነን ❤❤እልልልልልልልልልል

    • @FasilNiguse
      @FasilNiguse День назад +4

      😀😂😂😀😂😀😂😀😂😂😂

    • @TalefTalef-e8i
      @TalefTalef-e8i День назад +3

      😂😂😂😂😂

    • @tigist-q5g
      @tigist-q5g День назад +3

      @FasilNiguse ❤😂

    • @tigist-q5g
      @tigist-q5g День назад +3

      @@TalefTalef-e8i ❤😂

    • @EmabeteHailu
      @EmabeteHailu День назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj День назад +295

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ 😢😢❤❤

  • @Kali-q2g
    @Kali-q2g День назад +13

    የኔ ቆጆ ፅጌ ስታምር እኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadidaRiee
    @HadidaRiee День назад +52

    ሩታየ ደሰ ሰትል አዉነት አቡሩሸ ትግሰተኛ ❤❤❤❤❤

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 День назад +151

    ፅግሻዬ አንቺኮ ሁሌም በዩቱዩብ ብናይሽ ደስ ይለናል

    • @majh3760
      @majh3760 День назад +1

      እዉነት ነዉ

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt День назад +1

      አወ ❤❤❤❤

    • @selamhabeshawit3922
      @selamhabeshawit3922 День назад

      ድምሩኝ በቅንነት

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 13 часов назад

      ሁሌም በቱክቱክ ትምጠለች ክክክክ የች ራቆትም 👹🤮🤮🤧🤧

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 День назад +34

    ❤❤❤❤ፅጌ በራስሽ ፀጉር እዴት እደሚያምርብሽ ❤❤የኔ ቆጆ የኔ የዋህ❤❤❤

    • @ዉብ
      @ዉብ День назад

      betikikli nawu ❤❤❤❤

  • @DfdwTrrt
    @DfdwTrrt День назад +11

    እሩታየ ከአብረሺጋ ስትሆኝ ነው የሜአምርብሺ❤❤❤❤

  • @netsi8708
    @netsi8708 День назад +41

    እሩታዬ የዋህነትሽ ሚስክነትሽ ደግነትሽ ነው ላንቺ የተሰጠሽ እመለሳለው ስላልሽ ደስ ብሎኛል ሴት ልጅ ውበቷ ይሄ ነው 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas День назад +19

    ፅጌዬ የዳኚዬ ቀበጥ❤❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 День назад +35

    😂😂😂😂😂❤❤❤ታምራላችሁ ❤❤❤እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ
    ፅግዬ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤አምሮብዛል ደሞ ፅግዬ

    • @Tsiyon-p5q
      @Tsiyon-p5q День назад

      Tsege.sexiyane.nate.enge.sawu.aydelchime

  • @RemaRemaat553
    @RemaRemaat553 День назад +13

    ፅጉ የ፡ሰወድሸ፡ደሰሰትል❤❤❤❤❤

  • @حمدالمنصور-ص8ه
    @حمدالمنصور-ص8ه День назад +164

    በልጁ የምያምን የዘለለም ሕይውት ያጋኛል ኢየሱስ ያድናል ኑ ውዴ ጌታ

  • @እፀህይወትአራጋው
    @እፀህይወትአራጋው День назад +17

    ፅግየ የኔ ቆጆ ቅብጠትሺ ደሰ ሲል

  • @bekimanberi
    @bekimanberi День назад +108

    በቃ ወንድሜ ልክ ብላሃል ባለትዳር ናቹ እንጂ ፍቅረኛሞች አይደላቹም ሁለትኛ ግን ክብራቹን የሚያስወርድ ነገር አትሥሩ እንወዳለን ❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 День назад

      ❤❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd День назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd День назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny День назад

      @@bekimanberi ❤❤❤❤❤

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd День назад +6

    ፅጌ አምሮብሻል ማሻአላሕ ፀጉርሽ ሌላፅጉር አትጨምሪ❤❤❤❤😂😂😂

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u День назад +105

    እዉነት ምመስል ሰዉ እኮ አይጠፈም😂😂 መጨረሻዉን እዩት❤❤ አይዞወቹ

    • @ዳይማ
      @ዳይማ День назад +4

      ❤❤❤በጣም ነው የድነገጡኩት ያንች ኮሞንት አይቸ ነው የተርጋጋሁት❤❤

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg День назад +3

      እዉነት እሚመሥላቸዉ አሉኮ ባልናሚሥት አደሉም ተሆኑ በግ አርድላችኋለሁተብሏል በጋችንንእንቀበላለን😂😂

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u День назад

      መጨረሻዉን ባላዳምጥ 😢

    • @Mommom-c7e
      @Mommom-c7e День назад +1

      ተጫወቱብኝ ጌታን 😂😂😂😂😢😢የስራቹሁን ይስጣቹ

    • @alhemduliah
      @alhemduliah День назад +2

      ዴግጨ ወዴ መጨረሻው ነው የሮኩት 😂😂😂

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 День назад +52

    ወንድማችን አብርሸ በጣም የተረጋጋህ ነህ እኛም እንወዳችዋለን ፅጌንም ሩታንም አብርሸንም ዳኒንም

  • @konjoo-y8g
    @konjoo-y8g День назад +56

    እሩት እና አበርሽ እዲ ነው የሚመረባቸው የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤😂

  • @HhHh-n5u6r
    @HhHh-n5u6r День назад +5

    አብርሺ❤❤❤አኮ😢ወላሂ ..የዋህነዉ አይለያቺሁ❤❤❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c День назад +39

    🇻🇳👌🥰ሩታዬ የኔ ጀግና የኔ ልእልእት ይአብርሽ ንግስትይ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 День назад +34

    የምር እደዚ ስትወኑ ነዉ እምታምሩት❤❤❤❤❤

  • @Maza-vs7en
    @Maza-vs7en День назад +55

    ሩታዬ የኔ እስማርት እውድሻለሁ ሁልም የኔ አስተዋይ 💞💞💞

  • @Fufg-u6t
    @Fufg-u6t День назад +7

    ፅጌ የኔየዋህ ሁሌምድመቂልን በተረፈ የአራታችሁም ፍቅራችሁ ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سلامسلمي-س4ر
    @سلامسلمي-س4ر День назад +53

    ሩታዬ ምንም ስሪ እኔ እወድሻለሁ የኔ ጠንካራ ሴት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ😌😘😘😘

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y День назад +8

    ሩታዬ😥 ማርያምን ትለያለሽ የኔ ውድ💖💖💖💖💖 አቃጠላችሁንኮ የምር😥😥 እንኳን ሰላም ሆናችሁልን😥

  • @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926
    @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926 День назад +217

    Ijoole oromo koo like na godha ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KadstKedst
    @KadstKedst День назад +11

    ሩታዬ እና አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo День назад +17

    ፅግዬ የኔ ቀበጥ መቅበጥ ሳምርብሽ❤❤❤❤❤

  • @HanaFikiru-u4r
    @HanaFikiru-u4r День назад +73

    A&R❤❤❤❤❤garu dani wajjin prank kana dhisa ruta fana hojjechunsa waliti sin busaa

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r День назад +73

    ፁጉዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ የምር ቅብጥብጥ ያለሽ አሠል ነሽ

    • @ሀሊመትቲዩብ
      @ሀሊመትቲዩብ День назад

      ደሞይችረቶ ኬሻ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 День назад +1

      ምኑዋ ነው ምየምርው የች ዘለዘል 🤧🤧🤧

    • @Jdurkr
      @Jdurkr День назад

      ከሩታዬ አትበልጥም❤

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg День назад

      አረባክሺ አይንሺን ታመሻል ታከሚ​@@Jdurkr

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg День назад

      አረባክሺ አይንሺን ታመሻል ታከሚ​@@Jdurkr

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k День назад +4

    ፅግየ የራሥሽ ፀጉረ ሢያምረብሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ShoshySs
    @ShoshySs День назад +73

    ሩታና ኣብርሽ እንደዚህ ነው የሚያምርባቹ ❤❤❤❤❤ፅጌ🎉ሁላችሁ እንወዳቸውሃል ❤❤❤❤

  • @HdigHdih
    @HdigHdih День назад +91

    አብርሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝአተም ፆጌን ማቀፍም ሆነ መከታተል አቁም የሳቀልህ ሁሉ ወዳጅ አደለም አብረሽ የደከምክበትን ሳይሆን የተሰጠክን ነዉ መቀበል ያለብህ ሩታ ደግሞ ላተ ከፈጣሪ የተሰጠችህ ስጦታ ናት እባክህ ተንከባከባት አብሪሽ ወደ ቤተ እግዚሀብሄር ቤትመኤድ አትሪሱ ፀሎት አድሪጉ ፁሚ ፀልዩ ፈጣሪን አስቡ

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml День назад +6

      🙏❤️አግዚአብሔር ይስጥሽ ባጣም ጡሩ ምክር ነዉ አብርሽ ባጣም የዋህ ሁሉ ሰው አንደራሱ ይመስለዋል

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd День назад +2

      በእዉነት እህቴ ዉሰጤ ላይ ያለዉን ነዉ የተናገርሸዉ ከምንም በላይ በእግዜብሔር ቤት መሆን ያረጋጋል በትክክል ተመቸኝ ሀሳብሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi День назад +3

      ትክክል❤❤❤❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 День назад +2

      ትክክል👌

    • @HannaPawlos
      @HannaPawlos День назад +2

      Endaz. Sithonunw. Daseyemlw

  • @ራኪፍቅር
    @ራኪፍቅር День назад +71

    ተጋሩዋኒ ኣብዚ ገዛ ኣለክን ዶ ደምራኒ ክምልስ እየ❤❤❤

  • @HayatHayat-p2g
    @HayatHayat-p2g День назад +3

    ፅጌ የኔ ቆንጆ ዋው ውበትሽ አንደኛ ነሽ የምር ደሞ በራስሽ ፀጉር እንዴት አደምታምሪ 😍

  • @BetiMarid-c7v
    @BetiMarid-c7v День назад +65

    Pelis wari afan koo kana bektan na jajabesa malo😢😢

  • @senaittirfu-berhe5371
    @senaittirfu-berhe5371 День назад +29

    ሩታዬ ትላንት ብዬሽ ነበር የታለች የቡታጀራዋ ሩታዬ ራስሽን ሰለገለዕሽልኝ ወይንም ሰለተረዳሽው አመሰግናለሁ ተባረኪ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብርሽ የሩታዬ በል ተባረክ ሚስትህን ብቻ እቀፋት የኔ ኩሩ ወንድም በሉ ዘመድ ተሰባሰቡ ፕሮግራም እናውጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl День назад +34

    እደዚህ ሁለታችሁን ሳይ ደስ ይለኛል በናታችሁ ከነዳኒጋረ መስራት አቁሙ እልህ ደሞ ይቅርባችሁ ሩታ የድሮ ማንነትሽን ያዚ በጣም ነው የምወድሽ ግን ባለፈው የሰራሽው ፕራክ ከባለትዳር የማይጠበቅ ሰራ ነው የሰራሸው

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم День назад +4

    ፆጉየኔቀበጥ እደዚህበጥሩገሮችነይ መልካምነትለራሥነው❤🎉

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b День назад +18

    መግቢያውን አይቶ እደኔ የደነገጠ😢😢😢አረ እደዱሮችሁ እየሆናች ስሩልን❤❤❤

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x День назад +7

    ፅጌ በኖር ማን ነው የምታ ምሪዉ ዛሬም አምሮ ብሻል እሩታየ አወ ስህተትሽን ማስተ ካክል ሽነው የኔ እህት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም День назад +153

    ፂጌ ዬኔ ቆንጆ ስወድሺ🎉

    • @MkdesAdugna
      @MkdesAdugna День назад

      ፅግየ የኔ ምርጥ ስወድሽ እኮ❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ День назад

      @@MkdesAdugna ደምሪኝ♥️

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 День назад

      🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤮🤮🤮

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 День назад

      ​@@MkdesAdugnaውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 День назад

      ​@@ሶሲናግሬስደመርኩሽ ውዴ ደምሪኝ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f День назад +3

    ፀጋዬ የኔ ሔዋ በጣም እኮ ነው የምወድሽ 🎉❤

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 День назад +36

    ጵግይ ኣሁን በጣም ወደድኩሽ በፍት በተንኮልሽ አጠላሽ ነበር ኣሁን ግን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ይመችሽ

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w День назад

      ደምርኝ ውዴ😊

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ День назад +26

    መጨረሸውን መስማቴ ጠቀመኝ ሁለተኛ እቤታችሁ ድርሽ አልልም ልል ነበር 😂😂😂 አብርሽና እሩታዬ🤗😘😘❤❤🥰🥰🥰

  • @drr8432
    @drr8432 День назад +62

    ሩታዬ አለባበስሽ በዝህ ቀጥይ ህብርትሽን የማሳይ ነገር አትልበሽ የኔ ዉድ❤🎉
    አብርሽ ትክክል ነዉ ዳኒ ሩታጋር ርቀቱን ይጠብቅ አብርሽም ፅጌ ጋር መለጣጠፍ አይቻልም

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 День назад +2

      ይች ጋጠወጥ ፅጌ ይሷው አበላሸቻት

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 День назад +3

      የች ጋጥው እኮ ናት የስለምዴት ሩታዬ የኔ ውዴ

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg День назад +1

      እሷማ ክብር ያላት ነበረች ገልቱ ነገርናችሁ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 День назад +3

    ፅጌ በራስሽ ፀጉር ስታምሪ እህቴ በፈጠረሽ የሰዉ አትቀጥይ በራሥሽ ፀጉር ቆንጅየ ነሽ🎉❤

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r День назад +28

    ሩታዬ የኔ ውድ❤❤ ግን አንድ ነገር ማለት ፈለኩ አንደድ ሰዎች ግን ምንአይነት አስመሰይነቹ ትለንት ከትለንት ወድያ በስድብ ስተስጠረግርጉዋትነበር ዘሬ ግን ሩታዬ ሩታዬ ሩታዬ አስመሰይ ኡለ❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 День назад +1

      @@Hngd-c8r በጣም ምድረ አስመሳዮች

    • @መሬምይማም-በ4ዐ
      @መሬምይማም-በ4ዐ День назад +1

      የውስጤን ተናገርሺ የኔማር እኔሁሉንም ሠው አከብራለሁ እወዳለሁ❤❤

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe День назад +1

      ባጠፋችው ባልጠበቅዋት ቦታ ተቀይራ ኦዴንስን በማዘናቸው ሰደቧት አጠገባችን ብትሆን ልትመታ ሁሉ ትችል ነበር ዋናው ጥፋትዋ ገብቷት መመለሷ ባልዋንም ኦዴንስንም ይቅርታ በማለቷ ምረናታል

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r День назад

      @TamrwaDebebe 👎👎👎👎👎👎👎

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 День назад

      @@TamrwaDebebe ስድብ ለማን ሲጠቅም አያችሁ ? ምክር እንጅ የሰውን ልጅ ከጥፋቱ የሚመልሰው ስድብ አይደለም ሲጀመር ሰውን የሚሳደብ ሰው የመሃይምነት መገለጫቸው ነው እንደተማረ ቢያስቡ ያን ሁሉ አፀያፊ ነገር ባልተናገሩ በልተሳደቡ ነበር ።

  • @HuluagreshHu
    @HuluagreshHu День назад +47

    ፅጌ በጣም ቆንጆ ስታምህር የኔ ልህልት

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 17 часов назад

      መልክ ረጋፊነው

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 13 часов назад

      መልክ ረገፊ ነው የች ራቆትም 🤧🤧

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 13 часов назад

      @MeMe_15j1 የኔጀግና ንገሪልኝእማ ሴት አትመስለኝም

  • @ZadGraceFamily
    @ZadGraceFamily День назад +14

    wowww እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ወደ ቀድሞው ቦታ ተመለሰች ሩታ አንደኛ ወጣች ደቢት ቀጣዩ እንዴት ነው በጣም ደስ ይላል🥰🥰❤️❤️🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @mitaabebe-j3j
    @mitaabebe-j3j 5 часов назад +1

    በጣም ነዉ የምታስቀኙት አብርሺ እና ዉዳ እሩታ ፍቅራቹ የዘላለም ይሁናለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemeyahussen-z2e
    @kemeyahussen-z2e День назад +31

    ፅግየ ቀበጣ በርች ፈኒ ፈራክ አድርጉ እጂ ሌላ ከበድ ያለ ጥሩ አደለም የከፊ ስለሚሆን ጥሩ አደለም በልህ የሚሆን ነገር ትዳር ያፍርሳል እባካችሁ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 День назад +38

    ሩትነቴ የኔ ስስት የኔ የዋህ የኔ እከን የሌለሽ መጨረሻሽን ያሳምርልኝ ከፍ ካለ ደረጃ ደርሰሽ ዛሬ አንችን አፋቸውን ለሚዘጉት ሰወች ከፍ ብለሽ አሳያቸው የኔ ስስት ዘላለሜን እወድሻለሁ ሸጋ ሀብቴ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo День назад

      ሓግዝኝ ተሳቅየ ኣለሁ በሳ😢💔

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 День назад +1

      ​@@JoneelDevvedoooአይዞሽ የኔ ውድ በሩታዬ ያልተናደደ የለም አሁንኮ ሩታዬ ይላሉ ምድረ አራጋቢ ቱ

    • @Susu-t7y
      @Susu-t7y День назад

      አሥመሣይ ነገር ናቹ አዴ ትሠድቧታላቹ አዴ ታሞጉሧታላች😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 День назад +2

      ሩትዬ የዋህ ግን ክብሯን የሚያስጠብቅላት አላገኝች ብቻ ፈጣሪዋ ይርዳት

    • @GgSs-l9s
      @GgSs-l9s День назад

      ❤❤❤

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 День назад +41

    ፅግዬ በጣም ነው የምታምሪው ቅብጠት ደሞ በጣም ቅብጥ በይልን ቅበጭሊኝ የኔ ቅብጥብጥ❤❤❤❤

  • @UgUf-bd4hz
    @UgUf-bd4hz День назад +3

    ፅጌ ቆጆ ነች እሚል በላይክ❤❤

  • @JoneelDevvedooo
    @JoneelDevvedooo День назад +24

    ሩታዬ ባንቺ ተሳቃየሁ😢ለምድነዉ ያወቁሽ😥ምድረ ካህዳም በዝርያዋ ያላቹ ሰወች ድፍት ያደረጋቹ😤

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e День назад +4

      አሚን የኔዉዲ

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 День назад

      @@JoneelDevvedooo እጃቸው ይቆረጥ

    • @Romanmenado
      @Romanmenado День назад

      እረ አችኑ ይድፋሽ ገልቱ

    • @fafi_habeshawit
      @fafi_habeshawit День назад

      አች ድፍት በይ 😅😅😅😅

  • @JcId-ks6np
    @JcId-ks6np День назад +44

    ሩታዬ ምንም ብትሰሪ እወድሻለዉ❤❤❤ግን ከዳኒ ራቂ ዉዴ ሴትልጅ ብዙ ነዉ ፈተናዋ😢ኣብርሽ ግን የዋህ ነዉ ኣባብላ ኣሳቀችህ ሩታዬ❤❤ምንልሁንልሽ ግን ኣንቺ ዮዋ ጀግና ሁኚ በማይረባ ስድብ እንዳትናደዲ ቅናት ነዉ😂እወድሻለዉ❤❤❤❤❤

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d День назад

    • @Guvh-f5z
      @Guvh-f5z День назад

      😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂

    • @drr8432
      @drr8432 День назад

      @@JcId-ks6np 💕💕👌👍

  • @HasanatA-nh5xn
    @HasanatA-nh5xn День назад +19

    Malii nuu galichere Gowaa hundaa ummataa birridhaa maratee😊

    • @LoB-n4h
      @LoB-n4h День назад +3

      Dhugaa keeti sanyii edaa akkas nama marachiti birrin😮😮😮😮

    • @asnaquuyoutubechannal24
      @asnaquuyoutubechannal24 День назад +1

      😂😂😂Dhugaa jettee Sobdootaa kana You tube dhaan daldalachaa jiruu

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 15 часов назад +3

    አብርሽ አና ሩታ አነደዚህ ነው የሚመረባቸሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 День назад +63

    ሩታዬ የኔ እናቴ አይክፋሽ ስድብ የሚገል ቢሆን እስከሆን ሞተሽ ነበር 😢ግን አንድ ፈጣሪ አለሽ ሁሉንም ትችይዋለሽ ሁሌም እንዳይከፋሽ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d День назад +18

    ፅጌን እጠላት ነበር አሁን ግን እንዴት እንደ ምወዳት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @حياةمحمد-م8غ
    @حياةمحمد-م8غ День назад +4

    ፂጌን ሲወዳት ሩታ ጀዚባ እኔ የፂጌ ወዳጂ ነኝ ❤❤❤

  • @FffjFffj
    @FffjFffj День назад +4

    ፅጌና አብርሽ💖💞

  • @GdfgdCchg
    @GdfgdCchg День назад +91

    ማነው እደኔ የደነገጠ እባክህ አብርሽ ለሚሳደቡሰወች አፍቸውን አዘጋልኝ

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik День назад +9

    ፅጌ ስወድሽ 🎉🎉🎉

  • @Mimi-qt2vh
    @Mimi-qt2vh День назад +9

    ሕይወት እውነት መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ይወደችል ከእይሱሰ ኑርው ይሻላል እኔ ግን ስለ ምወደች ነው

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ День назад +2

    ፀጌዬ የኔ ውብ የኔ ሳቂታ ጥሎብኝ ስወድሽ❤❤❤

  • @SaraTube-yo6cm
    @SaraTube-yo6cm День назад +52

    ዉይ ኮሜተችግን ትናት ስጠርጓት ነበር በስድብ ዛሬደሞ ሩታየ ትላላችሁ ጉድኮነዉ😅 ለማንኛዉም ደስ ብሎኛ RA💪💪💪

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 День назад +1

      በጣም ሁሉም ትክክል ይላሉ😂😂😂😂😂

    • @አያል
      @አያል День назад +1

      እኮ ወደ ነፈሰበት መንፍስስስስ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ День назад +2

      😂😂😂 ቀላል በጎች

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r День назад

      ወለሂ አይገርሙምግን አውዝብለህ❤❤❤

    • @HalfiyaAsbali
      @HalfiyaAsbali День назад

      😅😅❤❤

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q День назад +73

    እሩታ ልእልቷ አብርሽ ጀግናው በፍቅር ነው የምታምሩት ❤❤❤❤ የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤❤

  • @RozaRoza-nr7yn
    @RozaRoza-nr7yn День назад +7

    ፅጌየኔልእልት❤❤❤❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 День назад +2

    ❤❤❤አብርሽና ሩታ በርቱዉ ማንም አትስሙዉ እናተ ወደ ፉት እንጂ ወደ ሃላ የለም 💪💪🥰🥰

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp День назад +7

    አልልልልልልልአብርሽ አና ሩታ ፈጣሪ የጠብቃቸህ አወዳቸሀለሁኝ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es День назад +53

    አያ ጥጋቡ አላለችም የኔ አትጠገብ❤ፍልቅልቅዋ ሁሉም ትችልያለሽ ጠምበለልዋ እንዴት እደምታምሩ ከእህቴ እና ውድዋ ምስቴ አብርሽየ የኛ ጀግና❤❤❤ እዩ ሩታየ ስድቡ አላየቹም ይመቸሽ አቦ

  • @Yalfal___Tube
    @Yalfal___Tube День назад +19

    ሩታየሰሰቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 15 часов назад +2

    አብርሽ አና ሩታ አኛ ሁል ጊዚ የመነፈለገው የናተን ድስታ ነው ሁሌም ድስተኛ ሁኑለን ❤❤❤❤❤

  • @zikhraethiopia3173
    @zikhraethiopia3173 День назад +4

    አብርሽ ሴቶች እንቀናለን ስለዚህ ስሜቶ ቀብቅ ፅጌጋ አትተቃቀፍ ባለትዳርህአይል ሚስትን እስፋነገረ አትስራ ሩታየ አታስከፋብን ሞደልየሆነች ሚስት አለህ ቅመ ምሆልጅ ፍቅር ስጣት ተከባከባት ቱሴጋራአትተሻሽ ሩታየ የኔስስት🌹🌹

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 День назад

      ይህ ስጀመር የራሱ ስሜት እንጂ የስው ምንም ኣይመስሉም

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 День назад

      ፅጌ እያቀፈ እያቀናት ፀባይሽ ተቀየረይላታል አይደብረውእደ😡​@@MeMe_15j1

  • @SantayoHaylo
    @SantayoHaylo День назад +14

    አሁን ማሪያምን በጣም ደስ አለኝ እሩታ እደዱሩም እሸልሽል ሳቄታ ነሽ 🎉አብረሽዬ እንካን ደስ አለክ እና ሁሉታቹም ስው አታስገቡ እሽ የተቢ❤❤❤❤❤❤❤እልልልል

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w День назад +1

      ደምርኝ ውዴ😊

  • @WhgddEggfds
    @WhgddEggfds День назад +22

    የበፈቶን እሩታ ሁኘልን ውደ እኛእንወደሻለን ግን ደሞበምታርግውነገር ትክክል ታልሆን ትክክልአይደለም የምንልሸሰለምንወደሸው ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 День назад +1

      ኢጂ ወደዛ ሩቲ ሀብቴ ያችው ናት ተውኝ ትባልና ከሷ ላይ ይገናን ምድረ ሚዛናዊ

  • @SamirYfasil
    @SamirYfasil День назад +4

    አይ ፀጌ ማርየ መጠንቀቅ ነው አለች የኔ ማር❤❤❤

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn День назад +99

    አብርሺ የስራህን አስደነገጥከኝ ወሏሂ ስታናድ😢😢😢😢

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ День назад +3

      እኔም 😢😅

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o День назад +2

      እኔምእርእሡንአይቸ ወላሂ😢😢😢😢

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse День назад +1

      እኔም😢😢😢

    • @Hbbsggvvgd
      @Hbbsggvvgd День назад

      😢😢

    • @SueCua
      @SueCua День назад

      እኔምወላሂ😢😢😢😢😢

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    የኔ ቀዳማዊት ሩታነቴ❤ ጉድ በል ወሎ😂 😜

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 День назад +20

    በስላሴ ስም ማርያምን እውነት መስሎኝ ወገቤን ክፍል ነው ያለው ርእሱን ኣይቼ ግን ጌታን ሰው ከልብ መውደድ በጣም ከባድ ነው ኣብርሽ እና ሩታዬ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Foz-cy4nm
      @Foz-cy4nm День назад +1

      አይዞሸ❤❤❤

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ День назад

      ከከከከከከአይዙሺ።ወገብሺንጠገኒዉ።ፍቅርኛአይደሉም።ባልትዳርናቺዉ።ከከከከከከ

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ День назад

      ከከከከከከአይዙሺ።ወገብሺንጠገኒዉ።ፍቅርኛአይደሉም።ባልትዳርናቺዉ።ከከከከከከ

    • @sisaytalbachew
      @sisaytalbachew День назад

      እኔም

    • @AssAUWU
      @AssAUWU День назад

      እነ

  • @majh3760
    @majh3760 День назад +22

    የኔ ቆጀ ሩታዬ የኔማር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷