በካናዳ ቪዛ ፕሮሰስ አዲስ ምርጥ ዜና እና በዚው ሳምንት ተሳክቶለት የመጣ የቻናላችን ተከታይ ልምድ !!! ከረጅም ጊዜ በኋላ ትልቅ ነገርም ይዘን መተናል፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июл 2023
  • New Canada visa IRCC update and easy Information center for visa processing.
    processing times might vary after publication of this video
    please check this link for the most recent dates#
    www.canada.ca/en/immigration-...

Комментарии • 473

  • @joaogonzalo5967
    @joaogonzalo5967 5 месяцев назад +22

    Most Immigrating Route to Canada is a bit difficult to undertake mostly application visa, the best way to secure Canada visa is to look for a transparent authorized Immigration consultant for assistance. I successfully migrated to Canada with the help of Mr Jared William.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 5 месяцев назад

      Mr Jared extremely helped me in submission of my applications to ESDC for LMIA, followed by second application to CIC under their services I finally got permission, well I got my visa afterwards Mr Jared William did amazing work.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 5 месяцев назад

      Contact him on

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 5 месяцев назад

      Contact Mr Jared

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 5 месяцев назад

      Msg

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 5 месяцев назад

      Mr Jared

  • @yonasalebachew1505
    @yonasalebachew1505 11 месяцев назад +7

    እኔ በጣም ሞክሬ ሞክሬ አቅቶኛል እግዚአብሄርን ነው የምልህ ተስፋዬ ሙጥጥ ብሎ አልቋል ዳኒ በምትችለው እርዳኝ አንተም ብትሆኝ ከቻልክ አመልክትልኝ በድንግል ማርያም ይዤሀለው እኔ በበኩሌ መሮኛል የቻልከውን ያህል እርዳኝ በቃ ካልሆነ በህገወጥም ቢሆን እሞክራለሁ ብሬንም ተበላሁ እና ምን ይሻለኛል ስለማርያም ብለህ እርዳኝ ውሰደኝ

  • @hiwotabreham8286
    @hiwotabreham8286 11 месяцев назад +2

    እውነት በጣም እምትገርም ደግ ልጅ ነህ በእውነት ዳኒ ዛሬ የገዛ ዘመድ አይቀበልም ማንም አያረገውም አንተም የገባሀው ልጅ ሊገባህ ያስፈልጋል ዎጋ ከፍሎልሀል እውነት ዳኒ በውእውነት ተባረክ ያሰብክበት ድረስ ምርጥ ልጅ ዳኒ ዳኒ ።

  • @bezabhhadush5048
    @bezabhhadush5048 Год назад +2

    ዳኒ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ኣሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @berhanalex4762
    @berhanalex4762 Год назад +7

    Good to see you again Dani and congratulation to you brother from Butajira,.thank you so much for helping our community❤🙏

  • @user-lu1cq1gf2k
    @user-lu1cq1gf2k 11 месяцев назад +3

    Dani you did very good things.መልካም ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @AddisAbeba-sw7mm
    @AddisAbeba-sw7mm Год назад +1

    እናመሠግናለን ዳኒዬ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 11 месяцев назад +4

    ዳኒ እጅግ በጣም ጨዋ እውነተኛ ሀገር ወዳድ እና ታማኝ ነክ ከጎንደር _ ባህር ዳር፡፡ ኪዲና ዳኒ ተባረኩ፡፡

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Год назад +12

    ልጄ high fuctioning autistic ነው።ዘጠኝ አመቱ ነው።እጅግ በጣም ልዮ የሆነ የሂሳብና የተለያዮ ቋንቋዎች ተሰጥዎ አለው።ስዕል ይወዳል ይስላል።ነገሮችን ለመያዝ እጅግ ፈጣን ነው።ነገር ግን አ.አ ውስጥ ይህን talentን የበለጠ እንዲያወጣ የሚረዳው ትምህርት ቤት አጣሁ።normal school የሚማሩትን ትምህርት መቀበል አልቻለም።ያለቅሳል ይጨነቃል።የሚፈልገው school ለማስገባት በጣም ውድ ናቸው።ደግሞም አይቀበሉም።እባክህን እንዴት ወደዛ ልመጣ እንደምችል መላውን ንገረኝ።እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ።

    • @nazrethmichael2332
      @nazrethmichael2332 11 месяцев назад

      Tenawork Le Daniel yetykshw teyake anebebkuti menalbat A. A kalsh DOMBOSC yembal yekatolcoce temhrt selale eza hedsh betyki teru yemalegal berchi 🎉

    • @tenaworkbiniyam3091
      @tenaworkbiniyam3091 11 месяцев назад

      @@nazrethmichael2332 ዶንቦሶኮ እኔ ከምኖርበት በጣም እሩቅ ነው።their branch (may be)ካቴድራል ሔጄ ስጠይቅ አልቀበልም አሉኝ።

  • @user-qo4du3wl4z
    @user-qo4du3wl4z 7 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ
    thankyou!
    i appreciate you

  • @MahiriTilahun
    @MahiriTilahun Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ዳኒየ ለሰጠህን መረጃ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ በርታልን

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዳኒ መልካም ሰው ሁሌም ጥሩ ነገር ችግር ስለማያጣ በርታል።በተጨማሪም እስቲ በ(Newbrunswick critical workers pilot program and sasackechuan nomine program )እስቲ ግልፅ የሆነ ነገር ስራልን ዳኒ።

  • @sufiihassen4730
    @sufiihassen4730 11 месяцев назад +1

    ዳኒ የ በብዙ ነገር ለ ሰው ትምርት ምትሆን ሰው ነህ
    And i appreciate ur effort on everything

  • @negususolomon3019
    @negususolomon3019 Год назад +2

    ዳኒ ወንድሜ አንተ ኪዲ ክርስቲና ምርጥ እና መልካም ሰዎች ናችሁ በእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ በርታልን በምንም ነገር ተስፋ አትቁረጥ

  • @user-abayineh1bo2i
    @user-abayineh1bo2i 10 месяцев назад +1

    መታደል ነው እንደአንተ አይነት ሰው መሆን ይሄ ነው የድሬ ልጅ በርታ አባቴ

  • @etaferahuababu9030
    @etaferahuababu9030 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዳኒ እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን 🙏

  • @asenakudereje-th4hi
    @asenakudereje-th4hi Год назад +1

    ዳኒ እንኳን ደሕና መጣሕ የአንተን የኪዴ የክሪስቲና ሁሉንም እከታተላለሁ አሁን ግን ለሕክምና ለመምጣት ነበር እና እርዳኝ እባክሕ

  • @aschalebiruye131
    @aschalebiruye131 Год назад +1

    Woow welcome Dani the great በጣም ጠፍተህ ነበር የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞች ከወዲሁ በጉጉት እጠብቃለሁ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሰላምህ ይብዛ ተስፋ ያለው ነገር ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @hailekawiso99
    @hailekawiso99 5 месяцев назад

    ዳን የሚታደርግው ሥራ በጣም ጥሩነው እዲዛ አይነት እዲሎች አስፍፍው በርታልን የእትዮጲያ ልጂ !

  • @melkamuabraham1206
    @melkamuabraham1206 11 месяцев назад +1

    ወንድሜ መልካምነት የፈጣሪም ባህርይ ነው። ተችራሃልና ተከናወን!❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes7645
    @mekdes7645 Год назад +2

    ደስ የሚል ነው ተመሰግን እኳን ተሳካልህ

  • @nibruahmed
    @nibruahmed Год назад +2

    Welcome daniye tefahibn iko wendime! bexm inameseginalen bro bechalkw aqem ibakh irdan isti

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 11 месяцев назад +1

    Dani, you are so special! God bless you abundantly 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼

  • @abelfikadu6733
    @abelfikadu6733 Год назад +1

    Degimo wofireshal bro any how welcome back yedire lij

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 Год назад +2

    በርታ ወንድሜ 👍👍

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዳኒ

  • @hanayemane8546
    @hanayemane8546 Год назад +2

    ዳኒዬ እንደጠፋከው ወፍረክ ነው የመጣኸው እንኳን ደና መጣክ

  • @tsedihmichael8070
    @tsedihmichael8070 Год назад +1

    ተጠቅመናል እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ የሠጡን

  • @abrhamkinde3472
    @abrhamkinde3472 Год назад +2

    ዳኒ በጣም እናመሰግናለን።።።።
    ግን በምን መንገድ እንደመጣ ብታሳውቁን ጥሩ ነው።።

  • @yosefgashaw6485
    @yosefgashaw6485 Год назад +2

    Good to see you back Dain

  • @user-hr9rf7uz6e
    @user-hr9rf7uz6e 10 месяцев назад +1

    You are great man dani, please try Make it Continues good thing. Make good things first for you level of stasfacation!! God bless and save you

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ዳኒ!!! በጣምምምም ረዥም ጊዜ ሆነክ በራስህ Channel ከመጣህ። 8340 አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ💪💪💪💪 አምላክ በቀረው እና በጎደለው ሁሉ ይሙላልክ🙏🙏🙏

    • @benabe6627
      @benabe6627 11 месяцев назад

      Hi, do you know about 8340 information number still it's available or working in Ethiopian. Thank you for your information

  • @hadhokiyu9715com
    @hadhokiyu9715com Год назад +3

    ዳኒ እኳን በሰላም መጣህ 🎉

  • @user-is4tn8el5q
    @user-is4tn8el5q 5 месяцев назад

    congra bro .go forward please . may God will help you with every thing

  • @gechlourd724
    @gechlourd724 Год назад +2

    እንኳን ደና መጣህ ሥላየውህ ደሥ ብሎያል project 50 ላይ ተሥፋ ነበርይ ከዛ ግን እነሡን process ሥታሥጀምር እንደምጠፋም ገምቼ ነበር ግን በዛው ሥጠፈ ግራ ገብቶይ ነበር ያው በኪዲ ቻናል ያለውን ሁኔታ ሥታሣወቅ እንደምትመለሥ እና ደህና መሆንህንም አውቄአለሁ (በተረፈ ወፍረሀል ተመችቶሀል ሠላምህ ይብዛ ✌

  • @nazfyg
    @nazfyg 10 месяцев назад +2

    ❤❤daniyee geta yibark yager lij

  • @user-ly6xw2jz4d
    @user-ly6xw2jz4d Год назад +1

    welcome back bro! excellent

  • @Sankofa_808
    @Sankofa_808 11 месяцев назад +1

    ዋና የመስጠት ጥቅም የገባህ ነህ በርታ አባቴ

  • @tigraynamedia5885
    @tigraynamedia5885 Год назад +2

    በጣም በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ወንድሜ እናመሰግናለን ሰሞኑ ወንድሜ ነበርና አዲስ እኔ እንደ አጋጣሚ አረብ ሃገር ነኝ በደላላ ለማስጨረስ እስከ 4መቶሺህ ይላሉ ብሎኝ እሽ ብየው ነበር በዚህው እሚሳካ ነገር ከሆነ ደሞ በጣም ደስታውን አልችለውም ከቻላቹህ ተባበሩን please

  • @haymanotwedya1104
    @haymanotwedya1104 Год назад

    ዳኒ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ወንድሜ 😍😍😍

  • @user-fx9qi7do2r
    @user-fx9qi7do2r 11 месяцев назад +1

    Thank you broye❤❤❤ ❤ Gin kuturu ayiseram eko. Eska zare hula mokire nbr gin ayeseram

    • @yedirelej
      @yedirelej  10 месяцев назад

      Sewoch bedenb eyedewelu endehone merejaw alegn ,mnalbat busy honobh yhonal

  • @tomaskassa9448
    @tomaskassa9448 11 месяцев назад +1

    ዳኒ በጣም አመሰግንሀለው ! መሀል ላይ ሆኜ ተጨንቄ ነበር በቅርቡ ኮሚኒኬት ማድረግ እፈልጋለሁ ኑርልን ወንድሜ!!!!

  • @user-ph2ny7wp4f
    @user-ph2ny7wp4f Год назад +1

    thanks Dani so much

  • @user-oi8gw9us7m
    @user-oi8gw9us7m Год назад +3

    እንኳን ደና መጣህ ዳኒ መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @drlulitnigusse1316
    @drlulitnigusse1316 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዳኔ እኔ በቅርቡ 8340 ደውዬ ነበር በጣም ጥሩ ነው እውነት እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @hisababera9858
    @hisababera9858 11 месяцев назад +1

    ዳኒ በርታልን

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 Год назад

    ፈጣሪ ከፈቀደ .. በቅርቡ እኔም በአካል ካንተ ጋር እገናኛለው ፡፡

  • @ossebotassew3700
    @ossebotassew3700 Год назад +4

    I appreciated you Dani, God bless you

  • @BerukGebersadik
    @BerukGebersadik Год назад +2

    Wow nice Good Opportunity I Wishes Success Life For You & Dani Dir

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-dn3ol5jf6u
    @user-dn3ol5jf6u Год назад +1

    Your idea thanks you

  • @sis36211
    @sis36211 11 месяцев назад +1

    I have no idea about your how much you are helping us, its great to see you again bro and it was funny at the airport

  • @selfworld4382
    @selfworld4382 Год назад +1

    thank you bro

  • @birhanualie9645
    @birhanualie9645 11 месяцев назад +1

    Kudos you Brother !!

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol Год назад

    Oh, I can't wait እስክትቀበለኝ! 😉

  • @mardatech3776
    @mardatech3776 Год назад

    ዳኒ ስንጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @kenaskids3968
    @kenaskids3968 11 месяцев назад +1

    You are the best!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @redcreation1158
    @redcreation1158 11 месяцев назад

    Mn endemeleh alawekem aneten kayehu ken jemero yeteshal ginezabe endinoregn adergehal thank u

  • @frie5868
    @frie5868 Год назад +1

    ዳኒ bro wellcome❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 Год назад

    ዳንዬ በርታልን !!

  • @BettyJ-il9fr
    @BettyJ-il9fr Год назад +3

    ዳኒ መልካም ሰው ኢሜልህ እንዴት ላገኝህ እችላለው 😮😮please

  • @Language_Tutor
    @Language_Tutor Год назад +10

    ሰውን መርዳት ጠግ ድረስ መሄድ ያሳየሄኝ ወንድ ነህ፤በርታ! ከእግዚአብሄር እና ካንተጋር በቅርቡ እንገናኛለን።እናመሰኛለን! ጌታ በረከቱን ይጨምርልህ!!!

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 Год назад +2

    Thanks

  • @dereje7697
    @dereje7697 Год назад +1

    Well come back brother

  • @dannybrie564
    @dannybrie564 11 месяцев назад

    May God bless you bro and wish you long live

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia Год назад +3

    ዳኒሻ በርታ 🎉

    • @yedirelej
      @yedirelej  Год назад

      Thank you kidi

    • @kaledu-ut1oe
      @kaledu-ut1oe 11 месяцев назад

      ኪዲዬ በጣም ላናግርሽ እፈልጋለሁ

  • @dagitamirat21
    @dagitamirat21 Год назад

    Wow is great keep up Dane

  • @mulertesfu6481
    @mulertesfu6481 Год назад

    Sew hulu endante bihon ye sintu life ykeyer neber. Keep in touch Dani

  • @AfricanChannel21
    @AfricanChannel21 11 месяцев назад

    Tanks bro

  • @user-qk7wn5gx2c
    @user-qk7wn5gx2c Год назад

    Tsinuel yesefere lij new enem ye Butajira lij negn betam des blognal Tsinuel Daniye fetari ybarkh

  • @HAFSAOMER-si9vh
    @HAFSAOMER-si9vh Год назад +2

    Welcome welcome ♥️♥️

  • @kokigashaw19
    @kokigashaw19 Год назад +2

    welcome back Danisha am real happy to see u again .betam bizu neger new kante videos yetetekemkut betam new mamesegnih.😊

  • @senayettsegaye5911
    @senayettsegaye5911 Год назад +1

    መልካምሰዉነህ ተባረክ

  • @MakdaMeretu-lw8xk
    @MakdaMeretu-lw8xk Год назад +1

    god help You dani

  • @EskedarTekle
    @EskedarTekle Год назад

    ዳኒ መልካም ሰው ነህ

  • @Tube-HaHu
    @Tube-HaHu Год назад +2

    Welcome to back Dani!!!

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 Год назад +1

    አንተ መልካም ስው እንኳን ደህና መጣክ

  • @alemnesheshetu-qx9zk
    @alemnesheshetu-qx9zk 11 месяцев назад

    Hi, selam tebarek endezi ayenet 🇪🇹 we nw yetfaw selamek yebza

  • @user-pc6qi5kj3t
    @user-pc6qi5kj3t Год назад +1

    የማይሆን ነገር ያለም .. ልክ ነህ

  • @user-rr1mb5rv5e
    @user-rr1mb5rv5e Год назад +2

    That is great

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 Год назад +1

    Wow ewnett ahun yisakalgnal iwish

  • @libertak1813
    @libertak1813 Год назад

    Dani please IELTS mayteyku Canadian universities lay sraln....as the preparation for IELTS took me so long

  • @abrahamdemsis5591
    @abrahamdemsis5591 5 месяцев назад

    Gobez melkamu sew tebarek

  • @binitube870
    @binitube870 Год назад +3

    Congra dani and Tsnual

  • @firaatube1226
    @firaatube1226 11 месяцев назад

    ጥሩ ስራ ነው

  • @Omran_nas
    @Omran_nas Год назад +6

    Enkuan beselam metah. Ante yemtnegren information betam arifena 100% ewnet selehone betam new menamsgenw. Egnam and ken canada gebten interview endemnderg tesfa😊 alegn betam new thanks menamesgnew

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 Год назад

    Daniii dire well come

  • @dannybrie564
    @dannybrie564 Год назад +1

    Enameseginalen bro

  • @elsayoseph3362
    @elsayoseph3362 Год назад

    ቅን ልብ የሰጠህ አምላክን እናመሠግናለን

  • @unityispower587
    @unityispower587 Год назад

    Good to sea you bro

  • @tiruworkhaile6379
    @tiruworkhaile6379 Год назад

    good to see you

  • @lieletmenber
    @lieletmenber Год назад

    Danny, if you see Maryam Ehen's comment, I need you to help me on how to go to Canada or other places, please bro?

  • @Dendrophille21
    @Dendrophille21 Год назад +8

    I really appreciate your help. I'm so happy to see again bro!!

  • @haftomtiumay5568
    @haftomtiumay5568 3 месяца назад

    Dani.... Arif sera new yeserahew be Geta Hayilnew enem i need ur help briefing Information How can i get you

  • @kidestteferi2476
    @kidestteferi2476 8 месяцев назад

    daniye tebarek betam nw yemketatleh

  • @kenaskids3968
    @kenaskids3968 11 месяцев назад

    Well come Dani🎉🎉🎉🎉🎉

  • @andualemtesfaye1409
    @andualemtesfaye1409 11 месяцев назад

    Bro thank you for helpful information. No need of giving fingerprint from ethiopia??????

  • @AlmazWldcherkos
    @AlmazWldcherkos 11 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩስራነዉ እየሰራችሁያላችሁት እኔለስራመንጣት በጣም እፈልግነበር ግን የትምርት ደረጃ እስከስንት ነዉየሚጠየቀዉ

  • @user-cs5lv2wj1z
    @user-cs5lv2wj1z 11 месяцев назад +1

    ዳን።። እኔ በአንተ ተስፋ አለኝ እና ከኢትዮጵያ ነኝ እርዳኝ።

  • @user-ws9mc3kj4j
    @user-ws9mc3kj4j Год назад +1

    Dani sel melkamenteh fetari yekfelh ❤