📌የመጀመሪያዎቹ ተጠቃሚ ይሁኑ ነፃ ነው ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የነፃ አገልግሎት እንሰጣለን የፈለጉትን መረጃ ይጠይቁን
    ሲል ጉዳዮን በዝርዝር አቶ ዳንኤል ይገልፃል

Комментарии • 642

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Год назад +78

    አግዚአብሔር መልአኩን ቅዱስ ሚካኤልን በምልጃው ልኮ የባህራንን ደብዳቤ እንደለወጠው የኛንም ይለውጥልን አሜን እናመሰግናችኃለን የኔ ከሆነ የትም አያመልጥም አሜን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Год назад +1

      Amen amen amen 🙏

    • @birtukanmengestu5189
      @birtukanmengestu5189 Год назад +2

      እኛ ስለሮጥን አንቀድምም እግዚአብሔር ለኛ ከለው ማንም አይወስድም

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏

    • @edudu7970
      @edudu7970 Год назад

      Amen ❤በተለይ የኔን ይለውጠው

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 Год назад +32

    ኧረ ተባበሩን ውሰዱን አረብ ሃገር በተለይ ሳውዲ ያለነውን ኧረ እርዱን በቃ እርዱን በናታችሁ ሃገር ለ5 ዓመት በመምህርነት ሰራሁ ትቼ ሳውዲ መጣሁ 10 ዓመት ሰራሁ ለእናቴ ቤት ሰራሁ አፈረሱባት እሺ አሁን የኔ ኑሮ ኑሮ ይባላል ሃገር መግባት እራሱ አስጠላኝ እናቴንም ሃገሬንም ሳላይ 10 ዓመት ሆነኝ😔 ኑሩልን እናመሰግናለን🙏

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 Год назад +1

      yssazinal azoshi lebogonew new ehitwa

    • @mnA475
      @mnA475 Год назад

      አው ተባብርሩን እኛ አረብ ሀገር ያልውንም

    • @jemilakedir988
      @jemilakedir988 Год назад

      አይዞሽ ለበጎናው ያልፈል

    • @Warqitu-xv5ye
      @Warqitu-xv5ye Год назад

      selmii

    • @ajibtube2131
      @ajibtube2131 Год назад

      @@Warqitu-xv5ye Semal Warqitu?

  • @woineshetashenafi5572
    @woineshetashenafi5572 Год назад +18

    አንተ ምርጥ ሰው እግዚር ይባርክህ። እንደ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን። ተምሮ ስራ ያጣ በበዛባት ኢትዮጵያ እንደዚ ያለ መረጃ ምግብ ኑው። እግዜር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ።

  • @edeneasfaw
    @edeneasfaw 2 месяца назад

    እግዚያብሔር በህይወትህ ሙሉ መንገድህን ያቅናልህ

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol Год назад +28

    I just wanted you to know that I appreciate the work done by you two. You're a valuable member of our community.
    Stay safe and blessed!

  • @GetAbebayehu-nt1ob
    @GetAbebayehu-nt1ob Год назад +17

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!!!

  • @berhanalex4762
    @berhanalex4762 Год назад +13

    Omg if this will work like you guys saying, there is no words to say thank you so much for supporting our community and big respect to you guys🤗❤🤗

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n 4 месяца назад

    Abo tebareku des blonal dani kidi 🥰🥰🙏🙏tebareku smeta dewlalehu

  • @user-lc1ep5ri9t
    @user-lc1ep5ri9t Год назад

    Tabarkuu nigigarchu tasafan yisaxal gin wondima eska 5 majafiqd al bizu mayha alw kidy nigargi eski enem Jordan eytsaqaw new mamokar aychalim

  • @YeshambelGetu
    @YeshambelGetu 2 месяца назад

    እናመስግናሀለን ዳንኤል በርታ!!!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Год назад +1

    #QEDUS #HASAB NEWE EGZIABHER YEBARKACHIHU 🙏

  • @tamratwelde9679
    @tamratwelde9679 Год назад +2

    ድንግል ማርያም ትጠብቅ!

  • @madottsegaye4091
    @madottsegaye4091 Год назад +33

    እዚ ቤት ስመጣ ተስፍ እሞላለው እግዚአብሔር ይስጣቹ ለመልካምነታቹ♥♥♥

    • @agerie358
      @agerie358 Год назад

      ምንም በለለን 😊ሁላችንም ተስፋእናደርጋለን

    • @vip124-tg3ys
      @vip124-tg3ys Год назад

      ​@@agerie3587😮❤❤

  • @eliasaragaw888
    @eliasaragaw888 Месяц назад

    Thank you too

  • @TenebebLemma
    @TenebebLemma Год назад

    ebakachu Erdung Ene Gena zare Mayete new Ye mer Mehed Efalegalew Kiduye Ebakesh Erjing

  • @yedneatnafu5965
    @yedneatnafu5965 Год назад +2

    ከልብ ከልብ እናመሰግናለን። ሀገሬ እንዲህ ቅን ልብ ያላቸው ልጆች ስላሏት ደስስስስስስስ አለኝ። ሰላማችሁ ይብዛ ቅድስቴ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @SitotawTiruneh
    @SitotawTiruneh 29 дней назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Год назад +3

    እናመሰግናለን ኪዲና ዳኒ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለቀና ትብብራችሁ😍🙏🙏

  • @TeketelYohanes
    @TeketelYohanes 3 месяца назад

    Thanks for information ❤ ❤

  • @firehungirmaofficial5963
    @firehungirmaofficial5963 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ❤❤!!

  • @user-wk6fb5ro5h
    @user-wk6fb5ro5h Год назад

    ዳን ተባረክ በንደዚ ግልፁን በመናገር ህዝቡን መታደግ አለበት::

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +2

    እባካችሁ አናግሩኝ አንቺም እህቴ ለሰዎች መልካም ቅን ነሽ እና በውስጥ ባናግርሽ ደስ ይለኛል ከ አግዚአብሔር በታች ብትረጅን ደስ ይለኛል q🥰🥰🥰

  • @meseretterefe3042
    @meseretterefe3042 Год назад +4

    እናንተ ቅኖች ወዳጆቻችን እኔ ብዙ ማውራት አልችልም እወዳችኃለሁ ውዶች ናችሁ
    አሁን እናንተ እየሰጣችሁን ያለው መረጃ ለብዙዎቻችን በቀላሉ የሚገኝ እንዳይመስላችሁ ጥቂቶች ባላቸው ቤተሰባዊ ግንኙት ወይም የጥቅም ግንኙነት ብቻ የሚታወቅ እንጂ እንደዚህ ቀላል አልነበረም ለእኛ በቀላሉ የምታደርሱን ቢሆንም እናንተ ግን ብዙ ለፍታችሁና ጊዜችሁን ሰውታችሁ በመሆኑ በጣም ላመሰግናችሁ እውዳለሁ፡፡

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +4

    ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይርዳን ለወንድሞቸ ነው የምፈልገው ግን አልሆነም እስኪ ፈጣሪ ይርዳን

  • @EthioForward-qw8dq
    @EthioForward-qw8dq 5 месяцев назад

    God is great ❤🎉

  • @user-dm9ee8sh1s
    @user-dm9ee8sh1s Год назад

    ተባረኩ

  • @user-kg9tz7ii4e
    @user-kg9tz7ii4e 9 месяцев назад

    Fexar yibarikachu

  • @EdomTube
    @EdomTube Год назад +5

    ኪዲየ እና ዳኒ እናመሠግናለን። በርቱልን። እግዚአብሔር ያበርታልን።

  • @Richyitbarek
    @Richyitbarek 9 месяцев назад

    Thank you so much for you're help its ture and working line.

  • @ismaelyahya-km7eq
    @ismaelyahya-km7eq 7 месяцев назад

    Allah yesetln

  • @osamaibrahim1
    @osamaibrahim1 Год назад

    Wushatam hulla codu ayseram lamin endza mahon asfalage gin btm yasazinal

  • @abrhamkinde3472
    @abrhamkinde3472 Год назад +2

    በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው።
    በርቱልን በጣም እናመሰግናለን።።።

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Год назад +5

    በነትሽ እኔ ሁሌ ካናዳ መምጣት ሁሌም የምኛው ነገር ነው 1ሰው ቢተባበረኝ ከመድሀኔአለም ያገኛዋል

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Год назад

      ይቅናሽ።

    • @user-ml9bo7gs9y
      @user-ml9bo7gs9y Год назад +1

      @@rorororo7967 አሜን የሚወሰድኝ ካገኛቹ ፈልጉልኝ

  • @rujahossen780
    @rujahossen780 7 месяцев назад

    respect both off you♥️

  • @habshiaetio462
    @habshiaetio462 Год назад

    Benatishi Enan Wesejegi Lnefishi Ehonalhu Kidu Bemariyaml❤❤❤

  • @NetsaKushena
    @NetsaKushena Год назад +3

    ስላም ላንቺ ይሁን የእኔ እህት እኔ ነፃነት እባላለው ከኢትዩጵያ ደ/ብርሃን እኔ ከነቤተሰቦቼ ማለትም እኔ ባለቤቴና 3 ልጆቼን ጨምሮ መምጣት እፈልጋለው እባክሽ እርጂኝ

  • @letinahadgembes253
    @letinahadgembes253 10 месяцев назад

    እግዚኣብሔር አድሜና ጤና ሰጥቶ የኣገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ

  • @mediaet
    @mediaet Год назад +2

    ኪዲ ቅዱስ ገብርኤል ይስጥሽ❤❤❤

  • @user-kp4eu4bp3t
    @user-kp4eu4bp3t 7 месяцев назад

    Eg/r yesetachu yewenate

  • @fikadumulugeta96
    @fikadumulugeta96 Год назад +5

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @user-rc4kj9kg8u
    @user-rc4kj9kg8u 5 месяцев назад

    Dewuye neber gn birr betam new yemibelawu..... With in a second 18birr new charge yaderegebign

  • @tsionbekele8194
    @tsionbekele8194 10 месяцев назад

    Ebaki betami Canada mehedi efeligalewu

  • @user-pi8lw3gg1w
    @user-pi8lw3gg1w Год назад

    ማልካም ስራ ናዉ ባጣም ዎድጃሎ ባርቱ እያልኩኝ ያለሁባት ሃጋር ኢትዮጵያ ሲሆን ከናዳ ህልሜ ነባር ብሳካልኝ ታስፋ አልቆርጥም አንድ ቃን ይሳካል ፋታርን ይጄ

  • @minte738
    @minte738 Год назад +1

    Thank you kidi selmeregaw🙏

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Год назад +2

    ዳኒ እና ኪዲ ሰላማቹሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @MekedesZeleke-ry4ub
    @MekedesZeleke-ry4ub 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ስራቹን እግዚአብሔር ይባርክ👍👍👍👍

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 Год назад

    ኪድዬ በጣም እድሜሽን እና ጤናሽክ የበለጠ እግዚሐቤር ይባርክሽ ተባረኪ ለዘላለም ኙርልኝ የኔ መልካም ኪድዬበጣምእድሜሽንእናጤናሽክየበለጠእግዚሐቤርይባርክሽተባረኪለዘላለምኙርልኝየኔመልካምሰው ❤❤❤❤❤❤

  • @ohNo-pj8tj
    @ohNo-pj8tj Год назад

    Ok

  • @farischoir9852
    @farischoir9852 Год назад

    Thanks

  • @user-dr7xe3tp3n
    @user-dr7xe3tp3n 6 месяцев назад

    Thank you,for u,re sharing information,❤❤❤❤❤

  • @meskimerga933
    @meskimerga933 Год назад

    Kidu,Dani betam enamesegnalen! Behagerachin yesra edl bemefterachihu.

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад

    እኔ ኩዌት ነኝ 15 ዓመት ሆነኝ ግን የፈለኩት አይነት ሥራ መስራት አልቻልኩም ስመጣ የቤት ሰራተኛ ቪዛ ነበር የመጣሁት እና ብዙ ድካም ውጣ ውረድ ፈተና አድርገያልሁ እጅግ አስቸጋሪ ሕይወት ነው ያየሁት አሁን ግን በጣም ደከመኝ እዝህ ሀገር::እድሜን ጨረስኩ ምንም ለውጥ ሳይኖር ::ወደዛ መምጣት እችላለሁ???ምንም የትምህርት ማስረጃ የለኝም የልምድ ብቻ ነው ያለኝ ::ኢትዮጵያ ውስጥ በድሮ የትምህርት ካርኩለም 11ኛ ክፍል ላይ ነው ያቆምሙኩት ::45አመቴ ነው ግን ጥሩ ጤና ጉልበት አለኝ ኩዌት ውስጥ በልምድ የምግብ ሥራ ወጥ ቤት ነበርኩ የካንፓኒ ቪዛ ከለወጥኩ ደሞ በተላያየ ካፓኒ ውስጥ sales ነበርኩ ልምዱ አለኝ ፕሮሞተርም ነኝ call ሴንተር ውስጥ ሰርችያልሁ በ አረብኛ ልምድ በ ሪል ስቴቶች ካፓኒ ውስጥ ባጠቃላይ ቶሎ ለመልመድ ችግር የለብኝም እዝህ ግን ዲሞ አደረገኝ የግርድና ጭንቅላት ብቻ እንዲኖርህ ነው የሚፈልጉት ::ይሄ ተስፋዬን ጤናዬን ጉልበቴን እድሜዬን በላኝ እባካችሁ ከዚህ የመወጣበትን ሁኔታ ንገሩኝ እና ተባበሩኝ አመሰግናለሁ ወገኖቼ በጣም ደከመኝ ሰለቸኝ ሁሉ እዝህ ጋር በባዶ የምከፍለው ዋጋ ለክፉ ነገር ምክንያት እንዳይሆን ፈራሁ ሰው ሲደክመው ብዙ ያስባል እና ተባበሩኝ ::🙏💚💛❤️

  • @amarehulu255
    @amarehulu255 Год назад

    Thanks for sharing these valuable information, it will save us from unnecessary sacrifices. Thanks again!!!

  • @zewduabebezewdu4577
    @zewduabebezewdu4577 Год назад +1

    በጣም አርፍ ሀሳብ ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እሄ ቀላል ነገር አይደለም በጣም ነው የማመሰግናችሁ ።ተባረኩ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Год назад

    ተሸውጃለሁ ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @blendamtew3605
    @blendamtew3605 Год назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹህ እናመሰግናለን ❤❤❤👋

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад

    Thanks ኪዲ

  • @hanabekele2315
    @hanabekele2315 Год назад +1

    በጣም ቀና ሰዎች ናችሁ በእዉነት።እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @user-ih5pr6ot4e
    @user-ih5pr6ot4e Год назад +1

    እ/ር ይመስገን እንዲ አይነት ትውልድ በመኖሩ

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm Год назад +1

    You guys may God bless you you are saving lot of people from the criminals

  • @MartaMamo-tp6ty
    @MartaMamo-tp6ty Год назад

    enamesegnalen

  • @user-wn4ti6ks1j
    @user-wn4ti6ks1j Год назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው የሰጣቹት ልካምነት ለራስ ነው !! እናም በሪቱ ከዚ በዋላም በብዙ ነገር እንጠብቃለን አመሰግናለዉ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Год назад

    Thanks so much A great information ℹ️ℹ️ℹ️ℹ️

  • @user-ph2fk5ic5w
    @user-ph2fk5ic5w 8 месяцев назад

    Really Advice

  • @danielminassie6665
    @danielminassie6665 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

  • @tizazuassfa
    @tizazuassfa Год назад +2

    Hi Dani and Kidist, I would like to thank you so much for kindness and for giving wright and correct information.

    • @hayleyesusketybelu8691
      @hayleyesusketybelu8691 Год назад +1

      Brother, please don't share your personal information publicly like this, this is so wrong, just email them.

    • @tizazuassfa
      @tizazuassfa Год назад

      @@hayleyesusketybelu8691
      thank you, bro please help me!

  • @endalamawdebas-hn8cu
    @endalamawdebas-hn8cu Месяц назад

    ክዲ በርቱ

  • @tmulttube6537
    @tmulttube6537 Год назад

    Good job

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 Год назад

    በጣም ቅን ልጆች ናችሁ እ/ር ይባርካችሁ

  • @user-hg8pu1xq3q
    @user-hg8pu1xq3q 8 месяцев назад

    ከድዬ ዳኒ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቹ ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጡት

  • @user-pi8lw3gg1w
    @user-pi8lw3gg1w Год назад

    🙏

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 Год назад

    አወ ደሬ አንተና ኪዲ በእውነት የወገን ከባድ ውለታ አለባችሁ እግዚአብሔር በጠብቆቱ አይለያችሁ !!!
    ስልኩ አይነሳም በተደጋጋሚ ደወልኩኝ ደሬ ይጠራል ዋሱ ነኝ ከኢትዮጵያ ኮምቦልቻ ወሎ

  • @tadesseabera8687
    @tadesseabera8687 Год назад +1

    ሁሉም ሰው የሚፈልገው ነገር ነው። ትክክለኛ መረጃ መስጠት በጣም ጥሩ ነው

  • @zewudeshetu1433
    @zewudeshetu1433 Год назад

    ጥሩ እርዳታ ነዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr Год назад +1

    የብዙ ሰው ትልቁ ችግር አቃለላቹህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹህ። ኪዲ በቂ መረጃ ከነሱ ወስጄ ወደአንቺ መምጣቴ አይቀርም ላንችም ቀለለ ።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад +5

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ተባረክ ወንድም መልካምነት ለራሰ ነው በምድር የሰራክው በሰማይ ቤት ደሞዝሆኖ ይጠብክል በሀሁን ሁኔታ ችግር ኢትዮጵያ ከሀገር እየወጡ መንገድ ላይ እየሞቱነው በጣም ያሳዝናል ኪዲዬ አባቴ ሩፋኤል ይጠብቅሸ🙋

  • @misganawzeleke2222
    @misganawzeleke2222 Год назад

    ተባረኩ !

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 10 месяцев назад

    Egziyabher yakbirlin

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 Год назад

    Bertuln kidye . Egziabher yrdachhu ....

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @greenway1977
    @greenway1977 Год назад

    Thank you for your information.

  • @asfawasfawaboselodebo3661
    @asfawasfawaboselodebo3661 Год назад

    ተባረክ ዳኒ ጥሩ መረጃነዉ።

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Год назад

    ዳኒናኪዲ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @user-oo6ir6wf1q
    @user-oo6ir6wf1q Год назад +1

    እግዚብሄር አምላክ ይባርካቹ 🙏🙏🙏

  • @Hikmatube-iz7kz
    @Hikmatube-iz7kz Год назад +2

    ከሀረብ ሀገር አውጡኝ በቃ አውጡኝ 😢😢

  • @rodriannapaleo-hq8zy
    @rodriannapaleo-hq8zy Год назад +1

    Gena altegemerem sidewil alseralignim

  • @user-fk8qs7nj3m
    @user-fk8qs7nj3m 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጣቹህ ቅንነታቹህ ደስ ይላል

  • @HassenHotola-ts8cq
    @HassenHotola-ts8cq Год назад

    Yesetachun kutir 8340 ayiseram iko

  • @tiringobotalema8026
    @tiringobotalema8026 Год назад

    Eski areb Hager laleniw irdu. Ebakachu ❤❤❤❤

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Год назад +1

    ደኒ ትብብራ ያወንድማሞች 20 አማት ሠዉስ አፍራካ

  • @habesha168
    @habesha168 Год назад

    kid anichim enameseginalen indeh ayinet informatopn silemisechin

  • @Sityanaantuan
    @Sityanaantuan Год назад +1

    That is a great business idea too and very helpful

  • @kidistdebebe1211
    @kidistdebebe1211 Год назад

    ተባረኩልን❤🙏

  • @ameleworkbedada118
    @ameleworkbedada118 Год назад

    I appreciate 🙏 both of you guys!!!

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +9

    በጣምምምምም ደስ ይላል ኪዲዬ😮😮😮😮😮 ሁለታችሁንም ሳላደንቅ አላልፍም። አምላክ የቅንነታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ🙏🙏🙏 በርቱ በጎደለው ሁሉ አምላክ ይጨመርላችሁ🙏🙏🙏

  • @user-fe1zm8lf6c
    @user-fe1zm8lf6c 3 месяца назад

    Enmsgnlan❤❤❤❤

  • @hachalulenjisa6879
    @hachalulenjisa6879 Год назад

    Great! Thanks a lot Dany!

  • @kalidahmed2930
    @kalidahmed2930 Год назад

    ኪዲ እና የድሬ ልጅ ስለመረጃቹህ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @Amaneyehune
    @Amaneyehune Год назад

    Tnx yeskalegenal bey aminalhu enda fitary fikade

  • @Beluna798
    @Beluna798 Год назад

    Thank you kiddi and dani.