ካናዳ ጠብቄ የመጣሁትና ያገኘሁት ! የማይነግሯቹ እውነታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 май 2021
  • ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ።

Комментарии • 194

  • @ComedianEshetuOFFICIAL
    @ComedianEshetuOFFICIAL 2 года назад +6

    selam Kidi I Saw Your Video.
    You Are Amazing.
    The Way You Tell Story And The Way You Edit The Video. The Footages You Use Are Amazing.
    Well Done.
    Keep The Good Job Sis.
    Bravo

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад +2

      Thank you dear Eshetu I really appreciate that .. bless you brother 🙏

    • @hayathayat1565
      @hayathayat1565 Месяц назад

      ኪዲ ከሰው አይን ያውጣሽ አቦ ይመችሽ

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm 2 года назад +2

    ጌታ ይባርክሽ ለብዙዎች በር ሆነሻል ቀጥይበት

  • @mytube18150
    @mytube18150 3 года назад +2

    ቅድስቴ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺልን

  • @scopemobile1735
    @scopemobile1735 2 года назад +2

    betam gobez nesh egziabher ybarksh

  • @kiru6854
    @kiru6854 2 года назад +1

    Tnx kidi keep it up

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +4

    ኪዱዬ ጎበዝ በርቺ በጣም ቆንጆ ነው

  • @mestawotlemma1184
    @mestawotlemma1184 3 года назад +5

    I love the way you described .you are doing great job kidiey .I am proud all the time. God bless you&your beautiful families.

  • @kidusgebre6893
    @kidusgebre6893 3 года назад +2

    ok ነው ስራሽ እንደ ቲሸርትሽ ይመቺሽ 🙏❤️

  • @sara5880
    @sara5880 3 года назад +1

    በለዉዉዉዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ ደስ ይላል

  • @bemnettube7262
    @bemnettube7262 3 года назад +3

    Good job Kidi

  • @oneworld...7280
    @oneworld...7280 3 года назад +3

    Good job keep going Eshi

  • @abaynehtadiesewhulu-bq7ki
    @abaynehtadiesewhulu-bq7ki Год назад

    KIDEY YOU DID GREATE KEEP IT ON

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @beaglecutedog2312
    @beaglecutedog2312 3 года назад +2

    ውነት ነው አደንቅሻለው 👍

  • @abaynehtadiesewhulu-bq7ki
    @abaynehtadiesewhulu-bq7ki Год назад

    IS REALLY agood lesson , I wonder for the tip

  • @tayenegabelay2538
    @tayenegabelay2538 3 года назад +2

    ለሰጠሽን ሀሳብ እናመስግናለን

  • @teshomekorme3691
    @teshomekorme3691 7 месяцев назад

    Good presentation.

  • @leykunleykun9597
    @leykunleykun9597 3 года назад +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው የምታቀርቢው ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +2

      አመሰግናለው

    • @leykunleykun9597
      @leykunleykun9597 3 года назад

      ሰላም ነሽ ሁሉ ሰላም ነው ምን አዲስ ነገር አለ ስለ ካናዳ?❤❤

  • @yewynharegmekete5100
    @yewynharegmekete5100 3 года назад +2

    ኪዱ ጎበዝ እና በራስ መተማመንሽ ለኔ ሞዴል ሆነሽኛል በርቺ

  • @kasayedaniel5166
    @kasayedaniel5166 2 года назад +1

    Be blessed Kidy

  • @serkadisbizuneh5418
    @serkadisbizuneh5418 Год назад

    እናመሠግናለን

  • @barnabasmulugeta7296
    @barnabasmulugeta7296 2 года назад

    Thanks for your kindness

  • @TomoroBonkola
    @TomoroBonkola 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤tabarek kidiye gobaz nash❤❤❤

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 3 года назад +4

    ኪዲዬ መልከመልካምና ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ እንጀራ

  • @kaliifaliiyyii4967
    @kaliifaliiyyii4967 3 года назад +1

    Thank you

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +2

    እውነትም ፕሮግራምሽ እንደ ቲሸርትሽ ok ነው❤❤❤❤❤❤

  • @lwamfeshyeekubezgi6099
    @lwamfeshyeekubezgi6099 2 года назад +1

    Hi yenkogo betam arife programe

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 3 года назад +8

    እረ ዊንፔግማ። ሰው መሀበራዊው ኑሮ
    የዊንፔግ አበሾች ሰው ተቀባይነታቸው
    ሳያቁን እስፖንሰር አርገውን የሚሰጡን ክብርና
    እንክብካቤ በውነት እግዚአብሔር ብድራቸውን
    ይክፈላቸው

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад

      😘😘😘

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 3 года назад +2

      ቀጥታ ካናዳ ገብተሽ ነው አሳይለም የጠየቅሽው እና ኑሮሽን የጀመርሽው እሕት

    • @user-cy6hf6cr4h
      @user-cy6hf6cr4h 3 года назад +3

      @@ummuyousuf1597እረ በስፓሰር ነው የመጣሁት ግን ዊንፔግ ስራ ስለሌ እስፖንሰሮች ምንም ማድረግ አይችሉም ግን ወደ ሌላ ቦታ መሄድ ነው የሚያዋጣው

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 3 года назад +2

      @@user-cy6hf6cr4h እንኳን ር
      ቀናሽ እሕቴ ነገር ግን ያንቺን ልምድ ለሌሎች ብታካፍይ ጥሩ ነው። ሰውን በቀላል መንገድ መርዳት ይቻላል

    • @user-cy6hf6cr4h
      @user-cy6hf6cr4h 3 года назад +3

      ያ ሰው ካልተማረ የትኛውም ሀገር
      ፅዳት ነው የሚጠብቀው ቋንቋ ጎበዝ
      የሆነ ሰው ኮርስ ወስዶ ህልዝ ኬር መስራት
      ይችላል ስልሽ ሀዲስ ሆነሽ ያው የጠበቅሽውን
      ሳይሆን ሲቀር ያስጨንቃል ግን እግዚአብሔር
      እጁ ሰፊ ነው ወደ ሌላ ቦታ ስትሄጅ የተሻለ
      ነገር ታገኝያለሽ። ደግሞ ጥሩ ነገሩ ብታመም
      ምን እሆናለሁ ስራ ባይኖረኝ ቢያንስ ለለት ኑሮ መንግስት ይሰጣል ያው እኛ አበሾች እራሳችንን
      መለወጥ ስለምንፈልግ የመንግስት ጡረተኛ
      መሆን አንፈልግም ለዛ አነድ አመት ብትቸገሪ
      ነው ከዛ በሁለት አግር ትቆሚያለሽ

  • @ajuuraaneu4279
    @ajuuraaneu4279 3 года назад +1

    Hi smart lady my Ethiopia I'm from Kenya Nairobi

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በረቺ የኔቆንጆ🙏

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад

      አመሰግናለው

    • @yegezubekele5874
      @yegezubekele5874 2 года назад

      @@kidiethiopia enmsgnln. Gen. Gen zdawe algbheme mn. Yamelute. Bha. Tuwe. Egzhur. Wgshun. Yekfalwe bha

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 3 года назад +9

    ብርዱን ግን መልመድ አልቻልኩም ሰዎቹ ግን በጣም ጥሩ ናቸዉ ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +1

      አይዞን ብሩዱን ሳይሆን አለባበሱ ነው የሚለመደው 😃

  • @mesganausmane379
    @mesganausmane379 3 года назад +2

    OK thanks

  • @ermiasyishak
    @ermiasyishak Год назад +1

    ኪድ እውነትም ok ነሽ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 года назад +2

    ሠላም ኪዱዬ

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው የምታቀርቢው አብሶ ከሀገር ለመውጣት በተለያየ የውሸት ኢንፎርሜሽን ገዘባቸውን ስለሚበሉ ይሄንን ያንቺን ቻናል ቢከታተሉ ብዙ ጥቅም ያገኛሉ

  • @olananigatu720
    @olananigatu720 3 года назад +3

    የኔ ማር በእግዚአብሄር ፍቃድ ከቅርብ ዓመታት በኃላ ካናዳ ቶሮንቶ ኦንታሪዮ እመጣለሁ ጥሩ መረጃ ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን።

    • @yeabsiragetahun1653
      @yeabsiragetahun1653 19 дней назад

      Tadilesh....hedesh gen yaw comment kesetesh 3 amet honoshal biye new

  • @goodthings7828
    @goodthings7828 3 года назад +4

    Amazing work 👏

    • @yayoos6070
      @yayoos6070 2 года назад

      Move to 🇨🇦. In 6 months...
      ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ

  • @oliyadhailu5139
    @oliyadhailu5139 2 года назад

    selam kidi betam des yelal programesh bezihu keteye ena ene nurse negn ethiopia wust endet wede canada memetat echelalew

  • @Raflow.
    @Raflow. 2 года назад +1

    ኪዲዬ 💝💝💝💝💝💝

  • @laekemaryam
    @laekemaryam 3 года назад +2

    Great job 👏

  • @fernandomeshesha9121
    @fernandomeshesha9121 3 года назад +2

    That’s truth

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 года назад +2

    እስቴክ ግሪል ምናምን ሲባል የሰፈር ስም ነበር የሚመስለኝ
    የሆነች ልጅ ተዋውቄ ቪጂቴሪያን ነኝ ስትለኝ ያለችበትን እስቴት የነገረችኝ መሥሎኝ ነበር እድሜ ላንቺ ኪዲካዬ አንቺ ስትበይዪ አይቼ ምግብ እንደሆነ አወኩኝ😍😍ኪዲዬ ኪዲካነት የምር አንደኛ እኮ ነሽ ምርጥነት ሲለካ
    ማር
    ጠብ ይላል ካፍሽ በምን ሰበብ ይሆን ዊኒንፔግ ላይ መጥቼ የማይሽ የእኔ እመቤት
    ካንቺጋር 30 ደቂቃ ማሳለፍ የእውነት ላይብረሪ እንደመዋል ነው የሚቆጠረው የኔ መልካም ሴት ክበሪልኝ🙏🙏

  • @genet1278
    @genet1278 3 года назад +3

    I miss winning ❤❤❤

  • @asherforlong8641
    @asherforlong8641 Год назад

    Sisyy canada be timirit lemhed felige duolingo yiteyikalu alugn gideta nw endee??

  • @selamgemechu5296
    @selamgemechu5296 Год назад

    Hi thank you
    And how can I get skill scholarship with my husband and 2 kids.

  • @sofiyajula9586
    @sofiyajula9586 3 года назад +1

    Zimuti yelelebet hager silhone betam wodjewalhug

  • @Knight_Zo
    @Knight_Zo 3 года назад +2

    Look to be having fun! :}

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад

      thank u dear 😃 I am telling people how Canadian kind and friendly we are 🇨🇦

  • @tadelulegese1965
    @tadelulegese1965 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ቆንጆ 🙏

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 2 года назад

    Hey Kidi selam selam i like your intention to deliver your ideas for us because you are a good girl that shows me and God bless you more and more really bless you. am from Ethiopia and how can to be there and how to get job opportunity Kidi please forward your ideas Bless you thank you!

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 2 месяца назад

    I used to live in wineppag, it is a beautiful place except wintertime so I can't live there so I move to the city but it is the best place for starters if you want to go school it is the place I ❤Canada

  • @jemalaliabdullah3158
    @jemalaliabdullah3158 Год назад

    ደህና ነሽ?

  • @bsqtrading5242
    @bsqtrading5242 Год назад

    Is Guaranteed Investment Certificate (GIC) mandatory to get a study permit?

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 года назад +4

    ኪዱዬ በርቺልኝ እናመሠግናለን እኔማ አረብ አገር እደሚወራው ብር የሞላበት ድካም የሌለው መሥሎኝ ነበር ግን አደለም 😂😃😃

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 Год назад +1

    Nic

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 года назад +5

    ካናዳ ስመጣ ላገኛቸው ከምፈልገው ሰዎች አንዶ አንቺ ነሽ እና ጎበዝ አንበሲት ጎበዝ

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 3 года назад +5

    ዊንፔግ የስራው ነገር አይነገር እኔ ካናዳ
    ገብቼ ቢያንስ ፋብሪካ ስራ አይኖርም
    ብየ አልገመትኩም ቤት ለቤት ፅዳት
    አሁን ሳስበው እኔ ነበርኩ የሰራሁት የንን ሰራ
    እላለው ዛሬ አዲስ ለሚመጡ ሰዎች በጣም
    ነው የማዝነው ውንፔግንና ሰውን እየወደድኩት
    የስራው ነገር ሌላ ቦታ እንድሄድ ተገደድኩ
    ያልተገላበጠ ያራል ይል የለ የሀገሬ ሰው

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 3 года назад +1

      Enie silemawkew amnihalehu. Alsemam yemilew yinmtana yikmes

    • @drawingbynati
      @drawingbynati 3 года назад +1

      Winnipeg lol no job and very coold city l rather live other cities

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 3 года назад

      እኔም እንዳንተ ስራ ሞልቷል አልበርታ ሲሉኝ ብር ብዬ መጣሁ:: እኔ ውኒቤግ ከወሬና ከፉክክር በቀር አንድም ነገር የልእበት

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 года назад +4

    ስራሽን ከነሙያሽ ይመችሽ እኔንን ግርም ያለኝ የቤት ኪራዩ ነገር ከኢትዮጵያ የማይሻል ቤት ዋጋው ግን ሰማይ ጠቀስ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አይደል ቶሮንቶ ላይ የቤት ክራይ ውድነት ያማርራሉ 🤔😂😂🤔🤔😂😂

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  3 года назад +12

    ከሀገራችሁ ስትወጡ የጠበቃቹትና ያላገኛችሁትን በኮመንት አጋሩን 👇

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +1

      ካናዳ ሰንመጣ እናሳውቅሻለን ለጊዜ?

    • @tedy536
      @tedy536 3 года назад +1

      ሰደት ለዛውም የሰው ሀገር 😣

    • @mytube18150
      @mytube18150 3 года назад +1

      ለስራ ጉዳይ ላወራሽ እፈልጋለው በምን ላግኝሽ እህቴ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +1

      @@mytube18150 fb kidi Ethiopia

    • @mytube18150
      @mytube18150 3 года назад

      @@kidiethiopia ልሞክረው እስቲ ልግባና

  • @hayuseid6509
    @hayuseid6509 3 года назад +4

    you are amazing

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад

      Thank U 🙏

    • @hellphellp1028
      @hellphellp1028 2 года назад +2

      ሁሉም የተለያዩ ሀገራት ውስጥ ጥሩም ከባዶም ነገር አለው ግን ደግሞ ካገሩ የወጣ ይባል የለ

  • @officialsingerteshomebogal1952
    @officialsingerteshomebogal1952 3 года назад +1

    Kidiye berichi

  • @TK-rq4cm
    @TK-rq4cm 2 года назад

    How about moving as Family?

  • @mengistumuluneh4741
    @mengistumuluneh4741 3 года назад +1

    Enedet mehed yechalal

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 года назад +4

    ፈረንጆች ተግባቢና ጨዋ ናቸው ብየ ነበር ሆኖም ግን በቃላት የተሸፈነ ያልጠበኩት ዘረኝነት ነው የጠበቀኝ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +4

      I am sorry to hear that

    • @joy-qq2vp
      @joy-qq2vp 3 года назад +3

      Thanks for your gracious thoughts
      Kudos to you for your creative and enjoyably informative programs

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 3 года назад +1

      እነሱ እኮ ሰው አይነኩም ምነው እኛ በገዛ ሀገራችን በዘር ተቧድነን እንገዳደል የለም እንዴ?

  • @mohammedsied2173
    @mohammedsied2173 2 года назад

    ሰለ ካልጋሪ ትንሸ ብታጋሪን ከቻልሸ እዛወ ሄደሸ ምክንያቱም ቢዙ ሀቀሻ አለ ይባላላል ተበራኪ ቅን ሰወ ነሸ

  • @teruloveisfromgods2215
    @teruloveisfromgods2215 2 года назад

    Be kerbu lemta new le sera ena aref hger new est men teylse

  • @merydemise337
    @merydemise337 2 года назад +1

    Ene yalehubeti USA enikan nechi habesham biyayush selam ayilushim yihe new enen ye getemegn

  • @IbnusirajAbuMehdi
    @IbnusirajAbuMehdi 21 час назад

    ለእምነቶች ያላቸው አመለካከት እንዴት ነው

  • @imanmaya
    @imanmaya 2 года назад

    Kedi i need ur help

  • @fikirfikir6817
    @fikirfikir6817 3 года назад +1

    እሺ እህታችን መምጣቴ አይቀርም

  • @andualemdegi9855
    @andualemdegi9855 Год назад

    enate mn mn alebachuhe feta zena telalachuhe

  • @bereket6126
    @bereket6126 Год назад +1

    Kidi Canada west endet new eytemaru meserat michalew

  • @zewdutomas3701
    @zewdutomas3701 2 года назад

    ኸረ ኪዲ ካለሁበት ምናለ ብትገላግይኝ በልደታ ያሳዝናል ሰው የሌለዉ ሠዉ አጋዥ አያገኝም ምናልባት ፈጣሪ

  • @messizela2111
    @messizela2111 2 года назад +1

    I rally love Mac chicken from Macdonald 🥰🥰

  • @frie5868
    @frie5868 Год назад

    ምን ያህል ሠአት ነዉ መስራት የሚቻለዉ

  • @Bettingiskey
    @Bettingiskey 2 года назад

    is it easy to get a job

  • @ezanaabush5400
    @ezanaabush5400 2 года назад

    ኪዲ ከወር በዋላ ይከፈታል ያልሺውን አደራ በማርያም አድርሽን

  • @melakutsegaye8197
    @melakutsegaye8197 3 года назад +1

    ኪዲ ሰርቼ መለወጥ እፈልጋለሁ እዚ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም እባክሽ በቻልሽው ነገር እርጂኝ

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 года назад +2

    ይመቺሸ የምትመቺው ኪዲ ቆንጅት ሰታይልሸ ይመቻል!yes pois ኪሺናሸ በጣም ያምራል

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 года назад +6

    ኪዲ እህታችን አንቺን ካናዳ የተቀበለችሽ ይመስላል ትቀበልሽ ፈጣሪም ይርዳሽ ዋናው ለስው ልጅ ትልቁ ገንዘብ ሀብት ንብረት ማግኘቱ ደስታን ይስጣል የሚሉ ካሉ ተሳሰተዋል ብዙዎችም ይህ ያላቸው አልሆኑም በእኔ እይታን ግምት እምነትም ደሀም ሁኑ ሀብታም ጮማም ብሉ ቆሎ የውስጥ ደስታ የመንፈስ ነፃነት ባያችሁት ባገኛችሁት ደስታን ከፈጠረላችሁ ይህ ነው ጤንነት ደስተኛነት ስለሆነም ኪዲ ባገኘችው ባየችው ደስተኛ ነች በቃ ብሩክ ነሽ አሁንም ደስታን ይጨምርልሽ እላለሁ ምርቃቴ ይህ ነው የተደስተ ፈታ ዘና ያለ ነፃነት የሚስማው ስው ሳይ ደስ ስለሚለኝ ነው

  • @redietnuru2253
    @redietnuru2253 5 месяцев назад

    Kidiye Canada Lmeta new atkebeygnm??????😁

  • @user-cx1zv9pc6f
    @user-cx1zv9pc6f 5 месяцев назад

    Hi

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 года назад +2

    በዚህ አይነት ዱባይ ትበልጣለች💜💜💜💜💜💜

  • @getinettakele8171
    @getinettakele8171 3 года назад +2

    Toronton be utube bedenb ayichewalew endemegemetew new yehonelign... yecanadawiyan tehetena hulgizem yasgerimegnal. Be amroye wust yemimelales program new yakerebshilign. Lelaw anchin mayetu erasu endet endemiyasdeset. Sele ayer nebretu beketay guwagichenew yemetebekish. Berchi

  • @demileadane9707
    @demileadane9707 6 месяцев назад

    እናት ልትረጂኝ ትችያለሽ

  • @kaliifaliiyyii4967
    @kaliifaliiyyii4967 3 года назад +1

    Wude ine mamxat falige nabar gin banate vidio lay yagabany nagar ale

  • @belayasefaw6444
    @belayasefaw6444 2 года назад +1

    ኪዲ በሳምንት አንዴ ነው ፕሮግራምሽ መች መች ነው ቀኑን ሰአቱን ኮሜንት ላይ ድቅ አድርጊ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      በኛ ሀሙስ ማታ በኢትዮ አርብ ጠዋት 🙏

  • @marcademica712
    @marcademica712 Год назад +1

    ከሀገር ፣ሲወየሚታበውና፣የሚሆነው ፣የተለያየ ፣ነ
    ነው ፣እተባለው ፣ቦታ፣ደርሰሽ፣እስከ ፣ታይው፣የከፋ ፣ነገር ፣አለ ፣ቢሉሽ፣እንኳ፣አታምነኝም ፣ደርሶ፣ስታይው፣ብቻ፣ነው።

  • @senigebray4954
    @senigebray4954 Год назад

    Abo ymechch

  • @Eftahz
    @Eftahz 3 года назад +2

    Getaye egzihaber endewu yihen Canada yemibalewun ager basayegn

  • @nigejamal
    @nigejamal 2 года назад

    Era ehate anche yasada ewuete new yamitinuare ena farare echamireleshi enana anche baminime aniganayemi ok cawoo cawooo

  • @start.........
    @start......... Год назад

    ቆይ ለምን እኔን አትወስጂኝም????????

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 года назад +2

    Kidi fb lay text aregeleshlew meleshleg

  • @fikiralemu9123
    @fikiralemu9123 2 года назад +1

    Anidanide tiru ina iwintun taweralesh andandi demo ke Ethiopia comments silemitiferi inesun lemasideseti tiwashalesh minidinew yeti new demo ye canada ayeri tiru yehonew muketu sew yemigeli stihayu mekina inikan lemendat chireru ayakesakisim kizikaziw sew yemigeli.ini canada yalewti bezisati Ethiopia minim negeri silelelign bichia new

  • @derejesami9082
    @derejesami9082 3 года назад +1

    how much% of ur salery taxed

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 3 года назад

      11 ሺ ታክሴብል አይደለም ከዛ በላይ ያለው እንደገቢህ ይመደባል ለነፃ ህክምናና ሀገር ለመገንባት ይውላል:: እኛ በተፈጥርአችን ማማረር ስለምንወድ እንጂ ሰርቶ መክፈል ተገቢ ነው::

  • @melakutsegaye8197
    @melakutsegaye8197 3 года назад +2

    ኪዲ

  • @abdi7443
    @abdi7443 3 года назад +3

    ከዱበይ አይበልጥም ግን ውበት

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +1

      እውነት ነው

    • @nomore8101
      @nomore8101 3 года назад +2

      ትክክል ዱባይ ❤❤

  • @user-sv1mm6me8p
    @user-sv1mm6me8p 2 года назад +1

    እሱን, ኢትዮጵያም, ታጌኝያለሽ 😄

  • @demileadane9707
    @demileadane9707 6 месяцев назад

    እባክሺን እነርጂኝ እና ውሰጂኝ

  • @muluabate4276
    @muluabate4276 3 года назад +3

    Sorry. I forgot to add some suggestions. I saw you making injera. Please please don't use self-rising flour. To your injera or bread.

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +2

      Eshi 🥰 for now its teff and barely

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +2

      Thank u for your care 🥰

  • @mesertabera1366
    @mesertabera1366 7 месяцев назад

    Wesheate now