ኡፍ እንዴት አንጀት ይበላሉ በተለይ እሱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ኡፍ እንዴት አንጀት ይበላሉ በተለይ እሱ

Комментарии • 251

  • @zahraawel9790
    @zahraawel9790 5 лет назад +2

    በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ትምህርት የሚሰጡ ነገሮችን ነው የምታሰተምረው እንወድሻል አድቂሺ ነኝ ልዩ ሰው ነሺ

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 7 лет назад +68

    የኔ ማር ሀና ወድምስሻ ስወድሽ በጣም ትምህርት ያላቸው ነገሮች ነው ሁሌም የምትለቂው በጣም አመሠግናለሁ አሚን አቺም ባለሽበት ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 7 лет назад +5

      ሀኒያ.የኔቆንጆሆ.በጣም.ነው.የምወድሸ.የምትለቂው.ግጥምች.በጣም.ጥሩናቸው.ሕግዚያብዬር. ባለሺበት.ሰላሙን.ያብዛልሸ.

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 7 лет назад +1

      ሀኒ አላህ ይጠብቅሺ አንች ሰው አክባሪ

    • @vcvvbcbcbvx5764
      @vcvvbcbcbvx5764 7 лет назад

      Zahra Seid ረኦ

    • @carwalker4215
      @carwalker4215 6 лет назад

      Hayet Hassen

    • @munatube2201
      @munatube2201 6 лет назад

      Hancheya selamachuhin yabezawe arife temeherete naw lebe lalawe

  • @fyfdddchxrd8745
    @fyfdddchxrd8745 4 года назад

    ማር ሁሌም ኣስተማሪ ነገሮች ይዘሽ ነዉ የምትመጪ እድሜ ይስጥሽ

  • @AaSs-qe7ik
    @AaSs-qe7ik 7 лет назад +3

    ሀኒ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ምርጥ ልጅ ስወድሽ የምትለቂው ነገር ፅድት ያለ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ልዩ

  • @haminotdame4644
    @haminotdame4644 4 года назад

    ሐምሌ እናመሰግናለን በጣም የተሻለ እናከብርሻለን

  • @haminotdame4644
    @haminotdame4644 4 года назад

    በጣም ያሳዘናቸው 32 ነገር መናገር ነው እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @noorhabchy650
    @noorhabchy650 7 лет назад +4

    ዋው እግዛአብሔር ጨምሮ እውቀቱንና ጥበቡን ይሥጥሺ እህታቺን

  • @zahrasaied377
    @zahrasaied377 5 лет назад

    ስወዳችሁ የኔ ታሪክ ነው ከሀገር ከወጣሁ ስምት አመቴ ብቻ አልሃምዱሊላህ ውዲ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-dh6mu8oh9j
    @user-dh6mu8oh9j 7 лет назад +1

    ማሻአላህ በርቱ በጣም ደስየሚል አስታማሪ ነው ቆንጆ

  • @fanujemana1538
    @fanujemana1538 7 лет назад

    እውነት ሀና ምንም እንኳን እስከዛሬ ኮመንት አብዝቼ ባልሰጥሽም ፕሮግራምችን ግን እከታተላልው ሀሌ የሚያዛዝንና የሚያስደስት ነገሮችን ይዘሽልን ትቀርቢያለሽ በእውነት እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ጤናሽ እድሜና ፀጋውን ይስጥሽ ሆዴ ከዚህም በላይ እንድታካፍይም ይርዳሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @fetyafe.gegenaieameragurme2395
    @fetyafe.gegenaieameragurme2395 7 лет назад +1

    አይዞሽ እናት የማያልፍ የለም
    ይሁን ስደት ሁሉ ቤት ነው ያንኳኳው
    እናት እድሜና ጤና ይኑር

  • @user-mw3wy2ob6d
    @user-mw3wy2ob6d 7 лет назад +3

    ሀኒ የኔ ልዩ በጣም ወድሻለሁ በጣም አስተማሪ ነው ።አሜን ለእናተመ በያላችሁበት ሉእል እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ሁሌም ያንች ግጥሞች አፅናኝ ንቸው ደስ እሚሉ በርች ቀጥይበት እማ

  • @fafiumumahir4769
    @fafiumumahir4769 5 лет назад

    ትክክል እህት ወድም ሁሉም ፈጣሪይጠብቃችሁ ይህትምህርትነዉ ለሁላችንም ሁላችንም እንማረበት ሀገር ዘር እያልን አንለያይ አንከፋፈል ወገኞቸ

  • @ugfgh.hgg6742
    @ugfgh.hgg6742 7 лет назад +4

    ሀንዬበጣም.ትምህርትየሚሰጡነገሮች.ነውየምታቀርቢያቸውእግዛብሄርይዳሽ

    • @user-ib7hb8ko9g
      @user-ib7hb8ko9g 6 лет назад

      Ugfghየሚመካ.በእግዛብሄርይመካ Hgg6እመብርሃንልብትስጠን ❤❤❤💋💋💋💋

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 7 лет назад +5

    egziabehar yimsgen ehetachin ejige betam asetamar new gitemshi katiyebat

  • @mesimesi851
    @mesimesi851 7 лет назад +20

    ሐንዬ ልዩ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 5 лет назад

    ሀኒዬ የኔ ቆንጀ ስወድሽ እኮ ትምህረቶችሽ ሁሉ አስተማሪ ናቸው

  • @user-ki5zu1ln4n
    @user-ki5zu1ln4n 6 лет назад

    ዋው እደት ደስ ይላል ሀኒየ አድናቂሽ ነኝ ይመችሽ በጣም ደስ እምትይ ልጅ ለሰው ያለሽ ክብር

  • @fasikawedaji5073
    @fasikawedaji5073 7 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን ደሥ ይላል እ/ር ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛላችሁ ::

  • @user-gn9hk4uk7o
    @user-gn9hk4uk7o 5 лет назад

    Uuuuuu wededekush hanich sedetegnawa ehtesh negn berchilegn ❤❤❤

  • @user-ys6vd8sr1c
    @user-ys6vd8sr1c 7 лет назад +4

    እናመሰግናለን ማር በጣም አሪፍ ነው በርች

  • @user-oo1ti4hp3z
    @user-oo1ti4hp3z 7 лет назад +4

    ቀጥይበት ሀበሻአዊት ቆንጆ ደሥ ይላል

  • @sariyewendimak1031
    @sariyewendimak1031 7 лет назад +15

    የኔ ውድ ማሬ እግዚአብሔር የጠብቅሽ የኔ 1ኛ

  • @zewudineshdggifa2509
    @zewudineshdggifa2509 7 лет назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-gx7ql2le7f
    @user-gx7ql2le7f 7 лет назад +3

    ሀንየ.ማርር.ባላችሁበት.ሰላማችሁ.ይብዛ.የምታቀርበያቸው.ግጥሞችሸ.ሁሉየሚስተምሩናቁምነገር.ያላቸው.ናቸው..ቀጥይበት..ውድድድድድድድድድድድ.አደርግሻለሁ..
    ቲጅ..ስደተኛዋነኝ.ካለሀበት

  • @user-un7tw2vd9h
    @user-un7tw2vd9h 7 лет назад +8

    ሀንየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንች የምታቀርቢው ሁሉ ያጽናና ያስተምረናል በዚሁ ቀጥይበት እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @zahrazahra7095
    @zahrazahra7095 2 года назад

    በጣም ደሥ ይላል ድምፀ መረዋ

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh2048 6 лет назад

    የእግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ሌሎች ካንች እንዲማሩ የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!

  • @havaraafrica64
    @havaraafrica64 5 лет назад

    ሀናየ በጣም ነው ደስ ይላአል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 4 года назад

    *በጣም ደስ ይላል ከውስጡ ትምህርት አለው ዘር ጎሳ ብለን ለምንከፋፈል ተማሩበት*

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara 4 года назад

    ጎበዝ ሀኒ

  • @izaramuwandafra3294
    @izaramuwandafra3294 6 лет назад

    እናመስግናለን እህታችን ለሁላችሁም ቃለ ህወትን ያስማልን አሜን

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg 7 лет назад

    ሀንየ ቆንጆ ልብ የሚነካ ግጥም ነው በርችልንን ውድድድድ ማር

  • @tejedemewez1246
    @tejedemewez1246 5 лет назад

    እኔእህት ሃና ውንድምስሻ ስወድሽ ማር የሆንሽ ከዘመኑ ትውልድ ያልተቀላቀልሽ ቆንጆ ባህልሽን አክባሪ ህዝብሽን አክባሪ የምታስተላልፊያቼው ግጥም ነክ መልእክቶችሽ በጣም አስተማሪወች ናቸው። እኔም ህይወቴን ባጫውትሽ በግጥም ብታቀርቢልኝ እንዴት ደስ ባለኝ ግን እንዴት ብየ ለማንኛው በጣም ደስ ይላል።

  • @user-sh2vq9pr3g
    @user-sh2vq9pr3g 7 лет назад

    haniye & yeweniye betam enamesegnalen bewunet ketlubet arif new tmrtawuy negr new

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 5 лет назад

    Haniye betam enamsginalen betam west yenkal

  • @aynalemfaris7608
    @aynalemfaris7608 7 лет назад

    ዋው እህታለም። በጣም አሪፍ ናው ሰላምሺን ያብዛው

  • @mekiyakerem5048
    @mekiyakerem5048 7 лет назад

    yene konjo alah yichemrlshi betam new emwedishi emakebrshi hanye yene chekoleta

  • @vip-co6uz
    @vip-co6uz 4 года назад

    ሀኒ ብርች በጣም ደስ ይላል

  • @bzuyaderbe6704
    @bzuyaderbe6704 6 лет назад

    ሀኒ በጣም ደስ ይላል ያስተምራል በርች እህቴ

  • @asimali-ud3zy
    @asimali-ud3zy 5 лет назад

    ሀኒየ በጣም ደስ እምትይ ልጅነሽ እግዝቤሕር ይጨምርልሽ

  • @UserUser-qq8co
    @UserUser-qq8co 7 лет назад

    ሀኒዬ ስወድሽ ከልብ ነው ጥሩ አስተማሪ ነሽ በግጥሞችሽ እፅናናለሁ

  • @user-ug2gh3dc5c
    @user-ug2gh3dc5c 7 лет назад +10

    ሀኒቾ የኔን ታሪክ ነው የገጠምሽው ሰው እንዴት አብሮት ያደገ ሰው ጋር ፍቅር ይይዘዋን አይ ዘመን ወንድ ልጅ አሳድጎሽ አዝሎ አቅፎ አጥቦ ጡት ግን ስታወጭ ይመኝሻን ለራሱ የሚገርም ነው የኔ ታሪክ ነው

    • @fetyafe.gegenaieameragurme2395
      @fetyafe.gegenaieameragurme2395 7 лет назад

      ሰላም የላስታዋ ልጅ የኔ ቆጆ በጣም እወድሻለው ማር

    • @user-ug2gh3dc5c
      @user-ug2gh3dc5c 7 лет назад +1

      Fetya fe.gegenaie amera Gurme
      እሽ እናቱ

    • @fetyafe.gegenaieameragurme2395
      @fetyafe.gegenaieameragurme2395 7 лет назад

      ሰላም የላስታዋ ልጅ የኔ ቆንጆ ስታምሪ 0567733783

    • @user-lh2jx9sw2y
      @user-lh2jx9sw2y 7 лет назад

      ወይ ጉዴን ሳልነግርሽ ሀኒዬ አብረን ባናድግም ብዙ አመት ቤተኛ ሆነን ኖረን አሁን ሁለታችንም በፍቅር ወድቀናል። እናቴ የሰማች ቀን ምን እንደምትል አላውቅም ልጆቼ ተፋቀሩ ሳትልም አትቀርም

    • @user-ug2gh3dc5c
      @user-ug2gh3dc5c 7 лет назад

      Habtamu Hunachew
      ያንተ ይሻላል አብራችው አላደጋችውም እኔ አብረን አይደል ያደግ ነው አዝሎ አቅፎ አጥቦ ነው ያሳደገኝ ሳድግ ግን ለራሱ ተመኘኝ በሱ የተ ነሳ ስደት ተንከራየትኩኝ

  • @yemesirachfessihaye6313
    @yemesirachfessihaye6313 5 лет назад

    Be ewunet sile hagere sasib be emba etatebalew egzabher ye Ethiopian hizi yasib

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 лет назад

    ሀንየ ስላሞሺ ይብዛ ውብ አች እግዚአቢሄር ይመስገን ስትይ ደስስትይ

  • @user-zl5hl4tp7j
    @user-zl5hl4tp7j 6 лет назад

    ዋውውው
    ሀኒቾየ ሞግሼ ያስተምራል በጣም ይመስጣል ውይይይይ

  • @mahiderteka8459
    @mahiderteka8459 7 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sameraal7030
    @sameraal7030 7 лет назад

    ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም መጽናኛችን

  • @fikertakbroum4561
    @fikertakbroum4561 6 лет назад

    አሜንንን ሀንዬ ስወድሽ 😍❤
    አሜንንንንንንንንንን ethiopia ለዘላለም ትኑር ❤

  • @samerahasan7079
    @samerahasan7079 7 лет назад +2

    መሽአላ ሀኒ አላሕይጨምርልሽ♥♥♥♥♥የወሎልጅ

  • @zemimohammed3511
    @zemimohammed3511 7 лет назад +4

    😭😭😭siyiasazinu Mar allah kerim!!!

  • @abrhmsentyou5138
    @abrhmsentyou5138 7 лет назад

    Baxam Xeruu Malikite Alwuu Lawaqabate Qaxelubate Adera Eshe Egezabiher Yakibirachu

    • @user-ug2gh3dc5c
      @user-ug2gh3dc5c 7 лет назад

      እኮ በብዙ ሰወች ቤት ያለ ታሪክ ነው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Tebarek i sister 💚💚

  • @hgfdfghgdggfhb8365
    @hgfdfghgdggfhb8365 7 лет назад +4

    ዋው ሀኒየ/ ዮን አዲስ

  • @ayneyatagereda8241
    @ayneyatagereda8241 5 лет назад

    ደኔማር ጰአንያየምትአቀርቢውሉ አደስይልሀል ያስተምርአል በርችልኝ አንዬ ሰለምሽ ይብዝአ

    • @user-mv7ty5xz8q
      @user-mv7ty5xz8q 5 лет назад

      ማማዬ Ayneya አማረኛ ስትጽፊ ከመላክሽ በፊት አንብበሽ ላኪው ኮሜንት ማንበብ በጣም እወዳለሁ እና ያንቺ አልገባኝም ሀንዬም የላክሽላትን ኮሜንት አንብባ እንድትረዳ ለማስተካከል ሞክሪ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 4 года назад

    የኔ ማር ስወድሽ
    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ባለሽበት

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n 7 лет назад

    wowww nice message hani Thanks

  • @HuaweiHuawei-cl2fy
    @HuaweiHuawei-cl2fy 7 лет назад

    ዋው ሀኒቾ ስወድሽ እኮ በጣም ነው ደስስስስ የሚለው

  • @user-rb2vo2hr9o
    @user-rb2vo2hr9o 6 лет назад

    ሃኒየ በጣም አሪፍ ነው በርች

  • @ygzawabesha
    @ygzawabesha 5 лет назад

    ሀኒቾ የእኛ ምርጥ

  • @user-qx2mf6kv8b
    @user-qx2mf6kv8b 7 лет назад

    ሀና በጣም እወዱሻለው በለሽበት ሠለምሽን የብዛልሽ

  • @Aa-dc6bp
    @Aa-dc6bp 5 лет назад

    ሀናየ የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @haimanotmengesha3086
    @haimanotmengesha3086 6 лет назад

    እግዚአብሔር። ይባርክሽ በጣም ደሥ ይላል

  • @slllmdoy9819
    @slllmdoy9819 5 лет назад

    ሃኒየ ነኔ ምርጥ ስወድሽ

  • @sarkalemmola5729
    @sarkalemmola5729 7 лет назад

    wowww'bexame'dese'yelale'yeni'marrrrr'egzabire'yebarekachew'enewedachewalen'ethiopawenet'yehe'new

  • @user-zp7ke6yf5v
    @user-zp7ke6yf5v 5 лет назад

    በርቺ እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 5 лет назад +1

    ሀኒ ማር ድምፅሽን ስወድልሽ ♥

  • @user-er3wr8db2r
    @user-er3wr8db2r 5 лет назад

    የእኔ ማሬ ሰወዳሸ እኮ

  • @user-vc5xb8lu3v
    @user-vc5xb8lu3v 7 лет назад

    ዋው ድምፅሽ ውስጤ ነው።

  • @abayabay2435
    @abayabay2435 5 лет назад

    ተባረኪ

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዛዝነል እኔም ትዝታ አለብኝ ተቀስቀስብኝ ውይይይይይይይይይይ

  • @asnakechrobi8701
    @asnakechrobi8701 4 года назад

    Thanks

  • @saraaklilu8505
    @saraaklilu8505 7 лет назад

    Hani mar yakerebshiw bexam aznangna astemari new beteley bezer ena bebihear lemiyamnu erasachewn endigemegmu yadergal enamesegnalen mar ewedshalehu

  • @danyteasmar5366
    @danyteasmar5366 7 лет назад

    ስወድሺ ሀና በአለሸበት የጠብቅሺ

  • @madinamadina9357
    @madinamadina9357 5 лет назад

    እና መስግናለን ደስይላል ቀጥይበት

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 7 лет назад +2

    በጣም ነወ ሀንዬ የኔ ሰቀቀን

  • @esheteyemaryamlij2516
    @esheteyemaryamlij2516 7 лет назад

    Henya konjo Slameshi yibza hulem metkirbu getim astmari nw enamsgnalen

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 года назад

    ስወድሽ እኮ ሀንየ የምር

  • @zelalemefrem1385
    @zelalemefrem1385 6 лет назад

    አመሰግናለሁ የኔ ሊዩ

  • @nunushalove348
    @nunushalove348 7 лет назад +4

    Swodish Hanwa💝💋💋💋

    • @Hello-in2so
      @Hello-in2so 7 лет назад +1

      Nunusha Love ደሥ ይላል 0554579750

  • @memekonjoo6925
    @memekonjoo6925 7 лет назад +2

    haniye mar betam wedishalw eskana gitmish. hulem ba semw kutur lal sifilish echlalw gin ene yanche adnakiy negn hulem adis neger post bamitaregibet lanem adirshign mareee.

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 5 лет назад

    zer le bokolona leseda nw yesw leji zeru ande nw esum yadem zer alemawkachnen yansalen e/r masetwale yestne entem tebarku

  • @meskeremtalma3076
    @meskeremtalma3076 7 лет назад +5

    betame anjetenew yemeblawe hanye berche ehtachen arefnew

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 года назад

    Betam gubez tedemrk tedemr

  • @user-et8cz9zz9r
    @user-et8cz9zz9r 6 лет назад

    ሀንይ የንየ ቆንጆ እግዛቤሪ ይጠብቅሽ የንየ ማር

  • @belenasefaapp717
    @belenasefaapp717 7 лет назад +1

    wooooow betam. dessss yilal

  • @embetabera2822
    @embetabera2822 6 лет назад

    Thank you

  • @samiraaemamabdallaa243
    @samiraaemamabdallaa243 6 лет назад

    Yasezenale batame gen damo yagaxemale ayezoho

  • @tegisraw9681
    @tegisraw9681 7 лет назад +2

    ማረ ሥራ ለኔ

  • @user-lt7xp9oh6v
    @user-lt7xp9oh6v 7 лет назад

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ ዋውውው

  • @user-fl6kk4vs3e
    @user-fl6kk4vs3e 7 лет назад +2

    hani e/r yebarekesh

  • @egzabharferaginewmaryamama2156
    @egzabharferaginewmaryamama2156 6 лет назад

    Stamru betam yastemral ketlubet

  • @susufamilytube5629
    @susufamilytube5629 4 года назад

    ደምሪኝ በቅንነት ደመርኩሽ በቅንነት ደምሪኝ

  • @hayufiker6996
    @hayufiker6996 7 лет назад

    ስወድሽ ሀኒየ .........

  • @user-zx5wu8zc8b
    @user-zx5wu8zc8b 6 лет назад

    ትምህርቱ.ሠምናውርቅ.አለው.ፍቅርቢያውራም.በውሥጡትልቅያልታወቀትምህርት.አለው.በአጠቃላይ.ግን.መለያየትሞት.ነው.ይሆናል.መልሡ

  • @foziyimer2955
    @foziyimer2955 7 лет назад

    ሀና ወንድምሸት ስወድሽ የኔ ልዩ 💝💝💝

  • @smartbetamarifnew2635
    @smartbetamarifnew2635 7 лет назад +1

    arifnew berchi

  • @user-ob5uh6qf3p
    @user-ob5uh6qf3p 2 года назад

    W

  • @atsedederbia6328
    @atsedederbia6328 7 лет назад +2

    wowwww

  • @yanyabuyabu5076
    @yanyabuyabu5076 7 лет назад

    እናመሰግናለን