የተወዳጇ መቅደስ ፀጋዬ የልጆቿ 1ኛ አመት ልደት በካቴድራል ቅ/ ስላሴ ቤተክርስቲያን አዳራሽ ከ300 በላይ የኔ ቢጤዎችን በመመገብ የልጆቿን ልደት አክብረዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የተወዳጇ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ የልጆቿ 1ኛ አመት ልደት በካቴድራል ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን አዳራሽ ከ 300 በላይ የኔ ቢጤዎችን በመመገብ የልጆቿን የልደት በአል አብረው በማክበር አሳልፈዋል መቅዲዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ መልካም ልደት ሀንዬ እና ሳሪዬ 🎉🎊🎂

Комментарии • 232

  • @HanaWondimsesha
    @HanaWondimsesha  3 месяца назад +48

    የልጆቿ 1ኛ አመት ልደት በካቴድራል ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን አዳራሽ ከ 300 በላይ የኔ ቢጤዎችን በመመገብ የልጆቿን የልደት በአል አብረው በማክበር አሳልፈዋል

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 3 месяца назад

      ውዴ ሀኒዬ የኔ ውብ ስወድሽ
      ካቴድራል የሚሉት ምህራባዊያን ካቶሊኮች ናቸው ቅድርት ስላሴ ቤተክርስቲያን ማለት አስተካክይው።።።።።

    • @tazinoboshi6587
      @tazinoboshi6587 3 месяца назад

      Bexam dasi yilali ihitachin barich ❤❤❤

    • @user-jd3ev4vh7
      @user-jd3ev4vh7 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @memememe7818
    @memememe7818 3 месяца назад +49

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ልጆችሽ በጥበብ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 3 месяца назад +11

    በጣም ደስ ይላ ሁሉም ሰው ሰርግና ልደት አመታዊ ክብርንም እንደዚህ ቢያደርግ መልካም ነው፡ ለተደረገልን ነገር በቤቱ ምስጋና እየሰጠን በዝማሬ ብናመሰግነው ብናወድሰው ጥሩ ነው፡ እኛንም ለዛ ቀን ያብቃን

    • @Addis-d4h
      @Addis-d4h 3 месяца назад

      አሜን❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 месяца назад +29

    መቅዲ እንኩዋን ለዚች የተቀደሰች ቀን አደረሰሽ ልጆችሽን መድሀኒያለም ያሳድግልሽ እሰይ እንዲህ ነው መባረክ ❤❤❤

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd 3 месяца назад +19

    ሌሎቹ ካንቺ ይማሩ ደሥታሽን ከእግዚአብሄር ጋር ማሣለፍሽ መልካም ነው መቅዲዬ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 месяца назад +87

    የቤተክርስቲያን ስረአት ምን ሆነ እግዚአብሔር ስለሰጣት ብትደሰት
    ብታመሰግነው ምናቹ ተነካ? እናንተም
    ስለተሰጣቹ ነገር ማመስገን ከሱዋ ተማሩ።

    • @user-ng9zh1wx2m
      @user-ng9zh1wx2m 3 месяца назад +5

      መጄመርያ ስርአት እወቂ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 месяца назад +4

    ተመስገን ተመስገን ለኛ የማይታይ ለሱ የሚታይ ክብር ምስጋና ይግባው መልካም ልደት እድግ በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @YemisrachGebeyo-wg4tk
    @YemisrachGebeyo-wg4tk 3 месяца назад +5

    እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ አንቺን የሰማ ልኡል እግዚአብሔር እኛም ይስማን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 месяца назад +5

    እንዲ እግዚአብሔርን ማመስገን እንዴት ደስ ይላል የተሰጣቹን ያሳድግላቹ

  • @tizetaketema821
    @tizetaketema821 3 месяца назад +1

    እንደ ኦርቶዶክስ ለልደት ቤተክርስቲያን
    ባይሆን መልካም ነበር ብዙ የተቸገሩ ወገኖች ነበሩ። መቆዶኒያ ቢሆን እንዴት በተባረክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ።

    • @ክርስቲያን
      @ክርስቲያን 3 месяца назад

      Yetchgerutn eko nw yemegebechiw

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 3 месяца назад

      Ke betechristian belay yeteshal bota yet ale ?

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 3 месяца назад +9

    ውድ እህቴ መቅዲ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ልጆች ተባርከው እንድትደሰቹ ያትግሽ ቸሩ መድሐኒአለም።

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 3 месяца назад +2

    በጣም ደሥብሎኛል. እመቤቴ ታሣድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 3 месяца назад +3

    መቅዲ እንካን ደስ አለሽ ለልጆችሽ መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤😂😂😂

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 3 месяца назад +10

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ በእውነት ለእግዚአብሔር የሚከፈለው ትክክለኛ ይሄነው እግዚአብሔር ይመስገን ለቸርነቱ፡፡

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq 3 месяца назад +1

    መልካም ልደት በቢተክርስቲያን አዳራሾች መጠቀምን እንልመድ ስርግ ልደት ሊሎችንም ዝግጅት በዛውም በረከትም ገቢ ነው ለምን ሊላ ጋ ገንዘባችን ይውጣል ኦርቶዶክሳውያን በሊላ መልክ አትዩት ይህ ለቢተክርስቲን መልጃም ነው በልጆቻ ታፍራ ትክበራለች መቅዲ ተባረኪ❤❤❤

  • @user-wp6tb1ij2x
    @user-wp6tb1ij2x Месяц назад

    እግዚአብሄር ሁላችንንም በበረከት ይጎብኘን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ መቅዲይ እግዚአቤሔር አምላክ እድሜ ከጤጋ ይስጥሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s 3 месяца назад +2

    በጥበብ በሞገስ ፈጣሪ ያስድግልቨ መቅድዬ ጠካራ በርችልን

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 3 месяца назад +1

    እሰይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ መቅዲዬ ❤❤❤

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 3 месяца назад +5

    የወደቁትን አንሡ ሔደሽ የአንድ ቀን ምሳ ብታበያቸው አቤት የምታገኝው ዋጋ ከአምላክሽ ልዮ ስጦታ ለሠጠሽ የበለጠ በረከት ባፈሰሰልሽ ነበር ይሔ የታይታ ነው ለሠዎች ለማመስገን ቤቱ ብትገኝም ብድር ከማይከፍሉት እንደነመቆዶኒያ ሴሌንዶ ጎርግሪዎስ የመሳሰሉት ድርጅቶች ተገኝተስ ምሳ አብሊ ወደፊት ለመታወቅ በእግዚአብሔር ፈት መቅዲ ይሔ የኔ ምክር ነው ዎጋ አለው የማያልፍ ስጦታ ነው የምታገኝው አሁንም አቅሙ አለሽ እነዚሕን ድርጅቶች ጎብኛቸው

    • @eyerusalemteshome4349
      @eyerusalemteshome4349 3 месяца назад +4

      ይቅር ይበላችሁ። ሰው ለተደሰተበት ነገረ የፈለገውን የፈቀደውን ቢያደርግ ምን አለበት።። ይህቺ እህት ባለፉት ጊዚያት ለእነዚህ ድርጅቶች ስጦታ አበርክታስ ቢሆን። ዛሬ ደግሞ ስለቷ ደርሶ በዚህ መልኩ አከብራለሁ ብላስ ከሆነ ማክበሯ ምንድነው አጢያቷ!! ከማድረጓ በፊት ምን ላድርግ ብላ ለአስተያየት ጋብዛን ቢሆን እሺ። አንዴ ለተፈፀመ ነገር ። "የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም" እንዳሉ።

    • @ninjago9518
      @ninjago9518 3 месяца назад +1

      ይኼ ምክር ሳይሆን ቅናትና ምቀኝነት ነው ቆይ ማን አዛዥ ፈላጭ ቆራጭ አደረገሽ የተረገምሽ እርኩስ አጋንት ያደረብሽ ውይ መክረሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል እቴ በየዳንኪራው በየመሸታ ቤቱ ያሉትን ሂጂኒ ሰብከሽ ወደ ቤተ ክርስቲያን አምጪያቸው መቅድዬ ተሰርታ አምራ ደምቃ በአለማዊም መንፈሳዊም ተገንብታ ተመርጣ ተባርካ እያስባረከች ያለች እንቁ ተዋህዶ ነች የግዴታ ከለማኝና ከጎዳና ጋር ሁሌም መርመጥመጥ አለባት? ያለው መጽሐፍ የቱ ነው ? ለሁሉም ጊዜ አለው oky.ገልቱ አንቺ ሂጂና በግዜው ያለጊዜውም ተርመጥመጭ ምቀኛ ተንኮለኛ ቅናታም ማን አባሽ አዛዥ አደረገው ሲጀመር??? ከአንቺ ኪስ ስሙኒ 10 ሳንቲ ወቶ አያቅም ሌባ አፍሽን ዝጊ ዝገታም ሌባ ወሬኛ ባወሯ ሳይሆን በሰሩ ነው ክብሩ ቱዃናም የራሷ እያረረባት የሰው ማስላለች አሉ አንቺ ነሽ ግርጣታም ሁላ ምቀኛ ይውደቅ ድፍት በይ

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 3 месяца назад

      @@ninjago9518 እሕቴ ይህ ሁሉ ምርቃት ስለሠጠሽኝ አመሰግናለሁ አዎ ቀንቼነው ምክንያቱም የተራቡት ቢበሉ ብዬ አስቤ ነው እንደመቅዲ አይነት ጠንካራ ክርስቲያኖች የወደቁትን አንሱ መቆዶኒያን እነሰሌንዶ ጎርጎሪዎስ የመሳሰሉት ድርጅት ተገኝተው ሲያበሉ በጣም ስለምረካ ነው እሕቴ ምክንያቱም ጠንካራ ክርስቲያን ድሆችን ሲያስብ ያስደስተኛል እግዚአብሔር ከድሆች መሐል ሲጎበኝ እሕቴ መቅዲ ላደረገላት ድንቅ ስጦታ በረከቱን ያፈስላታል ከድሆች አዳራሽ ብትገኝ ማለቴ እንጂ ጠልቼ አይደለም እሕቴ በሌላ አትገንዘቢው ለማንኛውም ስለምርቃትሽ አመሰግንሻለሁ በተረፈ መቅዲን እንደማንኛውም ክርስቲያን ኢትዮጲያዊ እወዳታለሁ የማደንቃትም ሰው ነኝ ከዚሕ የበለጠ ፀጋዋን ያትረፍርፍላት ሰላም አደረ እሕቴ

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 3 месяца назад

      አሷ ያበላቻቸው ነዳያን ነዳያን አደሉም? ወይ ዘንድሮ😅😅😅😅😅

    • @user-fv7jn6pr4q
      @user-fv7jn6pr4q 3 месяца назад

      በስጋ የወደቁትን ብቻ ሳይሆን
      በነፍስ የወደቁትም ማንሳቷን እዩ እዚህ ልደት ላይ ከታደመው ሰው አንዱ ለእግዚአብሔር ያቀረበው ምስጋና እዩ ሌላ ቦታ በከንቱ ይውል የነበሰውን ጠርታ እልል ሲል ሲዘምር የዋለውን እስቡ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ አንቺን የሰማ ልኡል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይስማን 🤲 ልጆችሽን በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግልሽ 🤲🥰

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 3 месяца назад +1

    አንድ ምህር ልደትን ማክበር ጣኦት ነው ነገር ግን በዚያን የሚውለው በአላት በማሰብ ነዳዳያንን መመገብ ትልቅ በረከት ነው ብሎ ሲያስተምር ሰምቻለው እህቴ መልካም ነገረንነው ያደረግሽው ካስተዋልን ለሁላችን ትልቅ ትምህርት ነው ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን።

  • @SteveStevense
    @SteveStevense 3 месяца назад

    መቅደስ ከነቤተስብሽ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ባርኮና ቀድሶ አሳድጎላችሁ ለቁም ነገር ደርስው ፍሬያቸውን ለማየት ያብቃችሁ ።እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እሚበሉትና እሚጠጡት አጥተው የተቸገሩትን ደሀ ውገኖችሽንም እንዳትረሽ ፣

  • @GrmawitTelahun-gz5sv
    @GrmawitTelahun-gz5sv 2 месяца назад

    ፈጣሪ ኣብዝቶ በረከት ይሃብኪ ልጅስ ያሳድግልሽ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 3 месяца назад

    ለልጆችሽም መልካም ልደት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addisalemdemssie
    @addisalemdemssie 2 месяца назад

    👍እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኪዳምህረት ልጆችዋን ያሳድግላት እልልልልልልል

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 месяца назад +2

    ልጆቹና ባልዬው እስከመቼነው የሚደበቁት የሰጣት ፈጣሪ ነው ምን ያስደብቃል ይደጉልሽ ለማንኛውም

    • @JoBaba-vs8sn
      @JoBaba-vs8sn 3 месяца назад

      የአበሻ አይን ክፉ ስለሆነ ነው ...

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 3 месяца назад

      ከሰው እንጂ ከእግዚአብሔር አልደበቀችም

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-we4nd4pe7w
    @user-we4nd4pe7w 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እዴት ደስ ይላን
    እግዚአብሔር አምላክ ዋጋሽን ይከፈልሸ
    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ
    እዴት ደስ ይላን

  • @mimimitiku9929
    @mimimitiku9929 2 месяца назад

    ኤሬ በጭራሽ ቅዱሱ መፃፋችን ይከለክላል እኮ ለዛዉም ያከበረ እርጉም ነዉ ይላል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሰኛል ድልሽ❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 месяца назад +1

    ደስ ይላል ከልጆችሽ ጋር ተባርኩ ❤❤❤❤

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 3 месяца назад +9

    በጣም እሚገርመኝ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ልደት እና ሰርጋቸ ልዮ ነው ነገር ግን እንቅፋትም መጥቶእእቸው ሲታመሙልመና ው ህዝብን ነው ለህክም እና በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ በተራበበት ሃገር ላይ ይሄ አስፈላጊ ነው መልሱ ለእናንተ ልደት ማክበር ደግሞ የእምነት ክፍል አይደለም በጣም ያሳዝናል እንደዚህ ዓይነት እርካሽነት

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 3 месяца назад

    የኔመልካም መቅደሰዬ አንኳን የዝ ቀን አደራሰሸ መልካምልድት አላህያሳደግል ❤❤❤❤🎉🎉

  • @bettyargaw3398
    @bettyargaw3398 3 месяца назад

    This is what I was talking about every church needs this ቤተክርስቲያን በር ላይ ፀዲቅ አይደረግ

  • @TegstTegst
    @TegstTegst 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው የማያልቅበት አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @yayesh8183
    @yayesh8183 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ልጆችሽንም አምላክ ያሳድግልሽ❤

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 3 месяца назад +21

    መቼም የቤተክርስትያን ስነ ሰርአት ጠፍቶአል ልደት በቤተክርስቲያን ልደት ከምትሉ ደግሞ ለእግዚአብሔር የደስታ ምሰጋና ቢባል የተሻለ በሆነ መቅዲ ትክክል ናት አማካሪዋችዋ ግን አጥፍተዋል እስዋ የደስታዋ ብዛት ነዉ አማካሪዋችዋ ግን አጠፉ ምክንያቱም ነገ ሌላዋ ሌላዉ የልጆቼ ልደትን ማክበር እፈልጋለሁ ቢሉእንቢ ልትሉ ነዉ የሚመለከታችሁ ሰወች አትችሉም ምክንያቱም ልደት በቤተክርስቲያን ሰለ ተጀመረ ለመከል ከል ሙከራ እንዳታደርጉ ቤተክርስቲያን እንደ መቅዲ የሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ናት ያሰጠይቃል አባቶቼ መቅድዬ አንችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ይደጉልሽ አሁንም በፍሬ አብዝቶ ይባርክሽ ዉድዋ

    • @zehabesha7778
      @zehabesha7778 3 месяца назад +2

      በዘፈን ይሻላል ታዲያ

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 3 месяца назад +1

      የስላሴን ልጅነት ያገኙበት ቀን ማክበር ኃጥያት አይደለም

    • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
      @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 3 месяца назад

      tikikilegna hasab new betam degfewalew yetekawemnew zmarawn sayhon batekrstiyan wist mehonuna minm asmelkto mekeberu new zmarawn aydelem mekawemachin new tawaki sewechi endelbachew yefelegut bota lay yefelegutin yadergalu eskezara ldet sikeber tayto aytawekim adis hg bihonkan nedayanin memegeb kehone tiru tawakisew sebsbo ldetin batekrstiyalay mehonu endat yasbilal mknayatum yha yeminet yeselot bota new alemawi negerochi bantekemibet ldet bezmara bihonm ebakachihun yemimeleketachu sewechi andanda astewlachu fikedu bcha fetari hzban ena mihmenan ytebkln yhn sinl lebate emnetachin kalen kbr sisit enji lela krata noron adelem mknaytum lela botawochi lay eyetamanbet sirehatachin eyetefana eyetekelakelebn slehone new hulum ymeleketewal mastewalun yadle bebat bedeju yasnachu

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 3 месяца назад

      አዳራሽ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ አደለም

    • @ugh6249
      @ugh6249 3 месяца назад

      እንዴ ፈጣሬን ማመስገን ሀጥያት ሆነ የተቸገረ ማብላት

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 2 месяца назад

    መፀሐፍ ቅዱስ ዓይን ከማየት ጅሮም ከመስማት አይረካም ይላል ይህ ቃል አንቺን ይወክላል እርካታ ቢስነት ነው እንዲህ የሚያረግሽ

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 3 месяца назад +2

    Enkuwan dessss alsh 🎉🎉🎉mekedonya bhone teru nber🎉🎉🎉hbd eddiggg yebelulsh 🎉🎉🎉🎉

  • @emebetbeza2734
    @emebetbeza2734 3 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @EnatMersha-ox1fl
    @EnatMersha-ox1fl 2 месяца назад

    Egziabhare yebarkeleshe mekdye

  • @sinkenshgatahun3189
    @sinkenshgatahun3189 3 месяца назад

    ደሥታሽን ከእግዚአብሄር ጋር ማሣለፍሽ መልካም ነው መቅዲዬ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 месяца назад

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @EmuK-up6sq
    @EmuK-up6sq 3 месяца назад +5

    በልደት ልጅ የሠጠንን ፈጣሪን ከእናቱ ብናመሠገነው ክፈቱ ምን ድነው? አዳራሽ ተከራይታ ብታስጨፍር ነበር ልክ የምትሆነው ?

  • @RahelDesta-oq2qv
    @RahelDesta-oq2qv 3 месяца назад

    Tebareki kezim belay zeresh yebzalshe❤

  • @user-kj4hj8gh2m
    @user-kj4hj8gh2m 3 месяца назад

    ጉበዝ እኮን ደስ አለሽ መንገድሽን ያዝሽ

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤
    እግዚአብሄር ይመስገን
    እሠይ

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 3 месяца назад +2

    አረ ተው እስከመቸ ነው በእግዚአብሔር ቤት የምትቀልዱት ይሕ ሁሉ ጥጋብ የማይበርድ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል ልባችሁ በትቢት ስለተወጠረ ነው እንጅ ጅራፉማ ጀምሯል ይሕ አስተያየት ከቅናት የመነጨ አይምሰልሽ ቅጣቱ ለሁላችንም ስለሆነ እንጅ ጥጋባችሁን በልክ አድርጉት

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 3 месяца назад

    Congratulations Mekedy,

  • @martimartina6641
    @martimartina6641 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ ያለሸ❤❤❤❤

  • @woinalemeshete4042
    @woinalemeshete4042 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ ያለሸ

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q 3 месяца назад +2

    ይደጉልሽ ከቤቱ አያውጣቸው ለቁም ነገር ያብቃቸው❤❤❤❤

  • @BezuErste
    @BezuErste 3 месяца назад

    መድሀኒአለም ያሳድግልሽ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 3 месяца назад

    ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @user-sd7sb1ic2u
    @user-sd7sb1ic2u 3 месяца назад

    ምን ይሳነዋል እርሱ እንኳንም ባረከሽ

  • @HARGETEKLE
    @HARGETEKLE 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያሰድግልሽ መቅድየ

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 3 месяца назад

    Mekdye Eindih Tilquin Tarik Sersh kanchi huluim yimaru huluin leFetri Kibir Mestetin yimaru kanchi Bezihu qtiye Mekdi Hulunegersh Yilemlim Yibarekilsh! Eyesebkish newu Yaleshwu!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 месяца назад +1

    God is good💚💛❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 месяца назад +1

    በጥበብና በሞገስ ይደጉልሽ መቅዲሻ ለምን እንዲሆነ ምናምን የምትሉ ስህተት ካለ እሷን ሳይሆን የሚመለከታቸው እንዲደርሳቸው በጨዋ መልኩ አስተያየት ስጡ ከዛ በተረፈ ለሷ አለሟ ነው ኢሄ በመንታ ልጅ የባረካትን አምላክ እሷ ጥሩ ነው ባለችው መልኩ አክብራለች አለማዊ ቦታ በጭፈራ አላየን እኛምኮ ኮሜንታችን ግራ የገባው ሆነ

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 3 месяца назад

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ZamzamYacine
    @ZamzamYacine 3 месяца назад

    Yileya mekidiya tebareku konjo akebaber yamiral

  • @atn3819
    @atn3819 3 месяца назад

    በሞገስ በፀጋ በቤቱ ያሳድግልሽ!

  • @ghbcfundnb9796
    @ghbcfundnb9796 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይልሳድግልሽ መቅድየ

  • @flower525af4
    @flower525af4 3 месяца назад

    Egziabher bexegaw yasadigilosh mekdi. Egziabher yimesgen

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m 3 месяца назад

    አይ ይቺ አገር ይሔን ያህል ዲኮርና ድግስ ብዙ ያልተራብ ሰዎች ኑሮአችን እንደአገራችንና እንደ ሀይማኖታችን

    • @user-dy5zp5zf9n
      @user-dy5zp5zf9n 3 месяца назад

      ስርታችሁ አብሉ ምን ታርጋችሁ mልካም እይታ የሌለው ሰው ከእግዚያብሔር ጎን ተቀምጠሽ ቢያይሽ እንኮን መተቸት አይተውምቢያንስ ያልችዉ ቤተክርስቲያን ነው አባካችሁ ያልበላችሁን አትከኩ

  • @senaitwoldumisghina593
    @senaitwoldumisghina593 2 месяца назад

    ❤❤❤ 🙏

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 3 месяца назад

    ጥሩ ነዉ እግዚሐብኤር ያሳድግልሽ
    ዲኮሩ ግን ቲንሽ በዛ ባይኖሮ

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 3 месяца назад

    Eseyyyyyy egziabher yemesgen

  • @AsrateTilahun-pz2hu
    @AsrateTilahun-pz2hu 3 месяца назад

    ሠርግ መጽሓፍ ምርቃት መዝሙር ምርቃት የሚከናወንበት ሁለገብ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ከመንቀፍ በፊት ማወቅ ያስፈልጋል ።በዐሉ የተከበረው የኔ ቢጤዎችን በመጋበዝና ዘማሪያንም ያቀረቡት ሥራቸውን ለታደሙት የኔ ቢጤዎች ነው።ብድር ክማይክፍሉት ጋር ምርት ነው ።ሁላችንም ይህን ዐይነት አሠራር ተከትለን ብርክት ብናገኝ።

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 3 месяца назад

    ያሳድግልሽ

  • @meseretbelhu2832
    @meseretbelhu2832 3 месяца назад

    ቆይ የት ታክብረው አልገባኝም ? ለዚህች ሰው እኮ ትልቁ የልመናዋና የምኞቷን ትዳርንም ልጅንም ስላገኘች እግዚአብሔርን በቤቱ ከወዳጆቿ ጋር አመሰገነች
    ባይሆን በየአመቱ ልደት እንዲህ አከብራለው ብትል እሱ ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 месяца назад +1

    ይደጉልሽ መቅዲ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ❤

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hilenaa1
    @hilenaa1 3 месяца назад +2

    አርቲስት መቅደስ ወደ ራስሽ ተመለሺ!

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 3 месяца назад +3

    ጳጳሳቱ ምን ምነው አልተገኙ ዘንድሮ ጳጳሳትና ዘማሪያን መታያቸው የእርቲስቶች ድግስ ላይ ሆኗል

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain671 3 месяца назад

    ስወድሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @Jitu_Tube
    @Jitu_Tube 3 месяца назад

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ❤❤❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 месяца назад

    ስንት የተራበ ባለበት ሀገር ይሄ ምን ይባላል በድንግል ልብ ይስጣችሁ ይሄ እዩኝ እዩኝ በኃላ .......ሰው ካለፈው አይማርም

    • @FikrteMengistu
      @FikrteMengistu 2 месяца назад

      ነዳይንን በምግብ ነው የሚለው ግብን አንቢው እህት

  • @Samfuj-t7m
    @Samfuj-t7m 3 месяца назад

    Egziabher yasadagalash

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 месяца назад

    ከብር ለድንግል ልጅ ይሁንልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @MahederShiferaw
    @MahederShiferaw 3 месяца назад

    በዘመንሽ ሁሉ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 3 месяца назад

    Esye dse ylale mkdya enkan lzhe kine abkashi❤❤❤

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v 3 месяца назад

    ይባርክልሽ

  • @BettiBetty
    @BettiBetty 3 месяца назад

    yemwedsh bemknyat new emamlak betbebna bemoges tasadglsh mekdiye tebareki yebetesebocish kurat nesh jocishm yanci mekuriyash yhunu❤❤❤❤

  • @user-ow3hz8zf1o
    @user-ow3hz8zf1o 3 месяца назад

    Amen. Amen. Amen. ❤❤❤❤❤

  • @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
    @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy 3 месяца назад

    egziyabher yasadglsh ❤❤❤❤

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 3 месяца назад +2

    ለመሆኑ:ልደት:ከመቼ:ወዲህ:ነው:ቤተክርስቲያን:የሚከበረው:በዕውነት:አባቶች:የት:ናቸው::እያደር:ሁልጊዜ:አዲስ:ነገር:እያየን:ነው:ብቻ:ቅዱስ:አማኑኤል:የሚበጀውን:ያምጣልን::

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 3 месяца назад

    Melkamldet bewotawu yteka bebetu yatnachu 🎉🎉🎉

  • @sabamikael4665
    @sabamikael4665 3 месяца назад

    E/r yemsgen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Abbi-f1j
    @Abbi-f1j 3 месяца назад

    መቅዲእንካደስአለሽ❤❤❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 месяца назад

    አልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramezgebu1216
    @saramezgebu1216 3 месяца назад

    ❤endyt edmewdshi eco fitary yasdgelshi

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 3 месяца назад

    ኣባቶች ቤተክርስትያን የሌለ ኃይማኖታዊ ኩነት ማሳየት ከየት የመጣ ነው። እረ ነውር ነገር ነው።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 3 месяца назад

    በክብር በሞገስ በጥበብ ይደጉልሽ❤

  • @YamruGashaw
    @YamruGashaw 3 месяца назад

    Egziabher ymesgen

  • @user-dy5zp5zf9n
    @user-dy5zp5zf9n 3 месяца назад

    እንኮን በልጆች ባረከሽ መቅዲይ አግዚአብሔር ይብርክልሽ የኔደርባ