አቤት የልጅነት ጓደኛዋ ላይ ምን አስጨ///ከናት ?ዛሬስ ለምን ፀፀታት አስገራሚ ታሪክ real Ethiopian Story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • አቤት የልጅነት ጓደኛዋ ላይ ምን አስጨ///ከናት ? ዛሬስ ለምን ፀፀታት ? አስገራሚ ታሪክ real Ethiopian Story #Seifu on ebs
    #seifufantahun

Комментарии • 35

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 28 дней назад +5

    ሀናዬ እባክሽ አትጥፊ በጣም ጎበዝ ነሽኮ

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i 23 дня назад +2

    ሃናዬ ድምፅሽ በጣም ነበር የናፈቀኝ ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 7 дней назад +1

    ሰላም ሐንዬ በጣም በጣም ድምፅሽ በጣምነዉ የናፈኩሽ ሐንዬ ጠፋሽ እባክሽ አትጥፊ የነዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanabelayneh7102
    @hanabelayneh7102 Месяц назад +5

    ችግር ነው እንጂ እንደዛ ያናገረሽ ከፍተሽ አይደለም:: ማንም ቢሆን ሊሰማው ሚችለው ነገር ነው የተሰማሽ:: ልጅሽም ቢሆን ለሱ ብለሽ እስከሆነ ያንን ሁሉ ያልሽው ካለአንችም ዛሬ እዚህ ያለበት ባልድረሰ ስለዚህ አንቺን አለማግኘቱ ነገ ይፀፅተዋል:: አንቺ ከአሁን በሁአላ እራስሽን መርገም ት ተሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ይቅር በለኝ በይ ፀልይ:: ከሰው በላይ ሀጥያት አልሰራሽም:: አይዞሽ!

    • @helenwold1155
      @helenwold1155 20 дней назад +2

      ልል ያሰብኩት ሀሳብ ስለፃፍሽልኝ thank you.
      ለባለታሪኳ መጨመር የምፈልገው ሀሳብ:- በመንፈሳዊ ህይወትሽ ብርቱ(ጠንካራ) ሁኝ: በፀሎት እረጅም ጊዜሽን ከአምላክሽ ጋር አሳልፊ:: እመኝኝ ነገርሽ የቀየራል 😊
      ልጅሽ ደሞ: ቆም ብሎ እራሱን ማየት ሲጀምር ይመጣል። እድሜና ጤና ይስጥሽ🙌🏼
      አይዞሸ::

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Месяц назад +3

    የምንሰራው ስራ ከዋላ እንደ ጥላ ይከተለናል
    መልካም መስራት , መመኘት , ማሰብ ጥቅሙ ለራስ ነው::
    መሀሪ አምላክ አለን እህታችን እናታችን ስህተትና ጥሩ ስራ ባትሰሪም ግን በንስሀ ትፀጃለሽ
    ንስሀ ከልብሽ ግቢ
    ሁሉም ይሰረይልሻል
    ማስተዋል ማገናዘብ ይስጠን
    እንዲህ መጥፎ ሀሳብ ያሰብሽው አንቺ አይደለሽም ሰይጣን ነው
    የተገፀፀ ይሁን
    አስተማሪ ገራሚ ታሪክ ነው

  • @elenikranl3949
    @elenikranl3949 Месяц назад +2

    አይዞሽ አምላክ እንደ ስው አይደለም ንስሀ ግቢ ጸልይ አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል ፈጣሪሺን ለምኚው

  • @geberu899
    @geberu899 27 дней назад

    በህሊናዬ ሳስታውስሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል የምታቀርቢያቸውን በሙሉ አዳማጭሽ ነበርኩ አትጥፊ።

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l Месяц назад +2

    ክፉ ቅናት ናት ነበር የተጠናወተሽ ። የጓደኛሽንም ነፍስ ይማር አንቺንም ይቅር ይበልሽ ። የሃጢያት ትንሽ የለውም ሁላችንም ሃጢያተኞች ነን የምንሰራው ሃጢያት ይለያያል እንጂ

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 10 дней назад +1

    ይህ ንስሀ ነው ብዙ ሰው እንዲህ ዓይነት ስህተት ይስራል ግን ስለ ዓለምና ኃጢአት እራሱ ለበመስቀል ሞት አሳልፎበስጠው የዓለም ሁሉ መድኃኒት የማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ተቀበይው እርሱ በማንም አይፈርድም ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ምህረትን ያደርጋል:: መጽሐፍ ቅዱስ እንብቢ ፀልይ ከፀፀትሽ ሁሉ ነፃ ያወጣሻል እግዚአብሔር ይፈውስሽ:

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s 9 дней назад

    😢😢😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከፆፆት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 дня назад

    May Allah make you feel better and I hope you going to meet your son soon 🙏

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 19 дней назад

    ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ድምፅሽ ሰለሰማሁ ደሰ ብሉኛል

  • @fawzia12hailehaile85
    @fawzia12hailehaile85 Месяц назад +1

    ሀኒዬ እኳን ደህናመጣሺ እህቴ🥰

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 Месяц назад +2

    ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም መጥፎ መስራት ዋጋ ያስከፍላል

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 8 дней назад

    ሀና ወንድምስሻ ፥ ሰላም!!
    ሰው ፡ በእድሉ ፡ እንጅ ፡ አይኖር ፡ በሰው ፡ እድል
    ምቀኚነት ፡ ይቅር ፡ ሰውንም ፡ አንድበድል
    የሞላ ፡ ቢሞላ ፡ የጎደለው ፡ ቢጎል
    በሰዎች ፡ አንቅና ፡ አንብከንከን ፡ አጉል

  • @SenaitTefera-iw6um
    @SenaitTefera-iw6um 24 дня назад

    እናመሠግናለን ተራኪዋም ባለታሪኳም

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 дня назад

    Hana please come again we like your program 👍

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 5 дней назад

    Ayezosh uagatemal le lej şenel bezu mger engalen aned nger ale seche allah new keser bezu anetbek

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw2076 29 дней назад

    እንኳን ደና መጣሸ ጠፊተሻል

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 Месяц назад +1

    ያሳዝናል በጣም

  • @YouMe-gb9tz
    @YouMe-gb9tz Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል ለሁላችንም ትምህርት ነው

  • @SabaMohammed-b7n
    @SabaMohammed-b7n Месяц назад +1

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 Месяц назад

    Wey hany betam dengeteku❤

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 дня назад

    😢😢

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 8 дней назад

    ምናለ ልባችንን በወሬ ባታወልቂው የመንር ወሬ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 22 дня назад

    ያሳዝልበጣም

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад

    😔😔አይይ ስለ እኔ ምታውሪ ይመስለኝ የኔ ካንች ሚለየው ልክ እንዳንች የ ቅናት ቅናት 😳አይኑን ያውጣ በ ዘመድ ልክ እንዳንች 😔የሚቀኑብን ቤተስብ 😔ባይግርምሽ የ ጉአደኛሽ መካምነት በኔ ቤትስብ 😭ያለ ከዛስ ከ መሪት ያነሳችው 😭ጠላት ሲኑ 😔እኔም 🤲🏿አምላክን ጠይቀዋለው እንዲበቀልልኝ እና እንዳንች ተቆችተው 😔ግን አይግርምሽም ምንም ያለፍላችው የኔን ውድቀት አብት ለመውስድ 😔አምላክ ሲበቀል ደስ ይላል 😔

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад

    😔ለ ማንኝውም ምህረት ከ እሳ እንድታግኝ ምስኪን አብይ በ እሳ ስም እሳ ከማረችሽ በ ህልምሽ ታያለሽም ከ ልጅሽም ትግናኝለሽ እስከዛ ድረስ በ ህውት እስካለሽ ድረስ አንድ ምስኪን አብይ መልሱን ታግኝለሽ 🤲🏿እኔም አምላክ አንችን እንደተበቀለ እኔን ቤተስቤንም የበደለ እንዲበቀልልኝ እመኝለው 😔ግን በ ህውት ለማየት ያብቃኝ ሲቀጥል እኛ ለምን አንችን እንርግም 😔አምላክ ይርዳሽ 🤲🏿አድርግ ያልኩሽን መልሱን ታያለሽ 🤲🏿

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад

    አምላክ በየት በኩል እንደሚበቀልልን አናውቅም

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Месяц назад

    Ba hiwotei zaman lasawu kifuni endalmgene sawu ysaruni ychedale egzhabheri kalayei yfardale moti sewa nawu ulu bota yzrhali

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Месяц назад

    Aybalmi motini ymiamatu egzhaberi nawu

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад

    አምላክ በየት በኩል እንደሚበቀልልን አናውቅም