በገዛ አባቴ እና ወንድሜ ጉድ ተሰራሁ! ውጭ ሃገር ያላችሁ ወገኖቼ ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 5 месяцев назад +92

    ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች😭ሌሎች ግን እንማርበት ማንም ለማንም አይኖርም ስደት ለይ ያላቹ ብልጥ ሆናቹ እራሳቹን አድኑ!🖐

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 4 месяца назад

      @@kidstteferra9557 you are right 👍

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 5 месяцев назад +100

    ይቺ ልጅ ለራሶ ክብር ያላት ሴት ናት ውይ ቤተሰብ ግን እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ😢

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 5 месяцев назад +31

    እኔ ትግስት የለኝም የዚች እህት ታሪክ ግን እንቅልፌን ትቼ ነው የሰማሁት.. የእኔ እህት አይዛሽ. 😢 ታዲያ አባት ካልታመነ ማንንይታመናል.. ወንድሟ ግን ጨካኝ ነው. 😢😢 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል.. ልቧ በጣም ተሰብሯል. እስኪ ሰብሰብ ብለን እንርዳት.

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 4 месяца назад

      Wendim ema chikagn new yegza wendma le enata yegzajutin condominiums Bersu adrgio Zena belo eynor new kidogn ke ne mistu

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 5 месяцев назад +59

    ያሳትር ካለሽበት ጭቀት ያዉጣሽ ያለፈ ትተሽ ወደፊት አላህ ተወክለሽ በድንሽ ጠካራ ሁኒ አብሽሪ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢😢😢

    • @hadrahadra9373
      @hadrahadra9373 5 месяцев назад +1

      አሚን ዉዴ የንችዉ ይሸለል
      በሰዉ ከሚፈርዱት

    • @ሉሉየጃማዋ
      @ሉሉየጃማዋ 5 месяцев назад

      @@hadrahadra9373 መፍረድ ቀላል ነዉ ዉዴ ስደት ተሰቃይተን ስንመለሥ እደዚህ ህመሙ ከባድ ነዉ አላህ ይድረስልን

  • @zinab8199
    @zinab8199 5 месяцев назад +16

    የኔ እናት እባዋ ቀደማት ኡፍ በደል ክፉ ነው😢 አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው አብሽሪ!

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 5 месяцев назад +29

    ለወንድ ብር አለመሰጥት ከዚች ልጅ ተማሩ ጎበዝ ናት ጠንካራ ናት

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 5 месяцев назад +19

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጀግነ ነሽ አብሽሪ ኢንሸ አለህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 5 месяцев назад +121

    እረ በአላህ እስቲ አዳምጧት ስለ አለባበስዋ ማውራት ለምን አስፈለገ ከዚህ በላይ እንዴት ትሸፈን ምን ጉድ ናችው በጣም ያሳዝናል 😭

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 5 месяцев назад +15

      ተባረኪ!! ከልብስ በላይ ሰብአዊነት ይበልጣል። ጨርቅ ጨርቅ ነው።

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 5 месяцев назад +2

      በጣም😢😢

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 5 месяцев назад +6

      አላህ ካለችበት ጪንቀት ችግር ያውጣት ግን በአይናችን ሳይሆን በጆሮችን ነው የምንሰማው ክብሮን ለምን ገለጠችው ምክናያቶ ምንድን ነው የሚለው ነው እኛ ስለ ኒቃብ ስለማታውቁ ዝም በሉ ወገኖች ዝም ብሎ አይደለም ኒቃብ የአላህ ትእዛዝ ነው የሴት ልጂ ክብሮ ነው ለዛ ነው እንጂ ችግሮ ሳይገባን ሳይስማን ቀርቶ አይደለም ወገኖች እናተ ስለ ኒቃብ ምንነት ስለማታውቁ ነው

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 5 месяцев назад +1

      ተባረኪ አንድ ለሰው የምታስብ ሴት ተገኘች

    • @Nuria-m8h
      @Nuria-m8h 5 месяцев назад +1

      ያልደረሰው ብዙ ያወራል

  • @GgyJhhy
    @GgyJhhy 5 месяцев назад +46

    አለም ሰገድ ወንድማችን ማሰማው ነገር የለም በርታልን

  • @AnwaerAbdu
    @AnwaerAbdu 5 месяцев назад +24

    አላህ ከጎንሽ ይሁን ኢሐን የተስበረው ልብሽን አላህ ይጠግንልሽ አይዞሽ ስብሩንም ይስጥሽ እሱም ይክስሻል አብሽሪ።

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад

      ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለንሰደን
      ትን

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад

      ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለሰደትን

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад

      ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለንሰደን
      ትን

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад

      እውነትጥርዝእያሎ

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 5 месяцев назад +38

    እንኳን አደረሰህ ለፆመ ፍስለታ ከነ ባልደረቦችህ አለምዬ እህቴ ግን በጣም አሳዘነችኝ ሁላችንም ሄወቱስጥ ያለፈ ቢሆንም ያማል አለኝ ብሎ ገብቶ እዲ መሆን በነገራችን ላይ ጥቂት ቤተሠብ ነው ጥሩ አብዛኛውን አለምዬ በላተኛ ጅብ ነው እድትመጣባቸው እኳ አይፈልጉም ማረን ነው የከፋ ዘመን ደርሠናል እህቴ ግን እሄም ያልፋል አይዞሽ

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @taituadem8465
      @taituadem8465 Месяц назад

      እእእእ ፍስለታ????

  • @HomeBased-yd7um
    @HomeBased-yd7um 5 месяцев назад +275

    እኔ ምለው ለምንድነው ሙስሊም ሴት እህቶች ወተው ሚዲያ ላይ ችግራቸውን ሲናገሩ ሙስሊም ህብረተሰብ በተለይ ሴቶች እንከን ፈልጋቹ ምታሸማቅቁት ለዚ ነው እኮ ደፍረው የማይወጡት እንጂ ሳይኖር ቀርቶ አይደለም በተለያየ ቪዲዮ አይቻለው 90% የሙስሊሙ መሀበረሰብ የሚተቸው ይሄ በሌላ ሀይማኖት አይታይም ወተው ሲናገሩ አይዞቹ የሚል ወይም ሚያዳምጣቸው አልፎ የሚያግዛቸው ይበዛል . ለምን አትረዱአቸውም የማንም ሀይማኖት ተከታይ perfect አይደለም እሷ ታለቅሳለች እናንተ መሸፈኛዋ ታወራላቹ በቃ ፀጉራ ተሸነፈ የመጣችው እገዛ ፈልጋ ነው በተደጋጋሚ የሚታይ ነው ተደብቆ ሚቀር ታሪክ የለም ይልቅ ሌላ ያላወቀ ህብረተሰብ ይማርበታል በጣም አዝኛለው በዚ አስተሳሰብ

    • @NooritoNoorito
      @NooritoNoorito 5 месяцев назад +9

      @@HomeBased-yd7um መጠየቋ አይደለም የገለበጠቹ ኒቃሟ ነው ያናገረን እንጂ ኒቃሙን አንስታው ወይም ሙሉውን ለብሳ ብትመጣ ምንም ችግር የለውም መገልበጧ ምን ፈልጋበት ነው

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 5 месяцев назад +29

      @@NooritoNoorito ይሄ ስለኒቃም ብቻ አይደለም ሁሌ በተለያየ ቪዲዮ የምናየው ነገር ነው አንድ እንከን አይጠፋም በቃ በዛ እነሱን ማሸማቀቅ why ??? ወተው ሲናገሩ ከማበረታታት እንዳይወጡ አናት አናት መቀወር ነው ይሄ . ማንም የሞላለት ሚዲያ ላይ አይወጣም ደሞ ወቶ መናገር ብርታታቸው ነው ሚሳየው ከመደበቅ እና ማልቀስ ስለዚ ሙስሊም እህቶች ወተው ሲናገሩ ችግራቸውን አትደቁሳቸው ይልቅ አበረታቷቸው አፅናኗቸው comment ሲያዩ እራሳቸውን እንዳይወቅሱ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 месяцев назад +7

      @@NooritoNoorito እቃቂራም እሮጊት እቦ ይገልብጥሽ ክፋ👹🔨

    • @RoseMandefro
      @RoseMandefro 5 месяцев назад +5

      Exactly 💯 right ..I don't why they do this ?

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 5 месяцев назад

      የአረብ ሀገር የገጠር እስላም ሴቶች ሸቃሎች እራሳቸው አረብ ሀገር ላይ ዲቃላ እየፈለፈሉ ዮቱብ ላይ ኮመንት ላይ ብቻ ጨዋ ጨዋ ይጫወታሉ አጋሰሶች

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 5 месяцев назад +4

    የኔ ማር በጣም ውስጧ ተረብሿል አይዞሽ አሏህ ይጠብቅሽ ጠባቂው እሱ☝️ነው 😢😢

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 4 месяца назад +1

    አይዞሺየኔ እህ አላህይረዳሺ እራሰሺን አረጋጊ አምሮሺን አታጨናቂ ለአላህ ሰተሺቸያቸው🥰🥰🥰🥰

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 5 месяцев назад +104

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ ልብ ከሚሰብር ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን አሚን

    • @hayath9033
      @hayath9033 5 месяцев назад

      Amin yareb

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 5 месяцев назад

      አለይሂሶላቱ ወሰላም አሚንንንን ያረብ

    • @Elham_545
      @Elham_545 4 месяца назад

      Aminn yareb selelahu aleyhi weselem ❤❤❤

    • @Kukiid1549
      @Kukiid1549 4 месяца назад

      ንግግርሽ ❤❤ ያሠላም አላህ ይጠብቀን

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 месяца назад

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад +8

    አይዛሽ እህቴ ተስፋ አትቁርጭ
    አንች ብቻ ጤና ስላም ይኑርሺ ስርተሺ ትለውጫለሺ ኡይዛሽ እህቴ❤

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 5 месяцев назад +8

    የኔ እናት የአረብ ሀገር ስራን እሚያውቅ ያውቀዋል በተለይ ረመዳን ላይ እየያ ነው እሚስብለው😭😭አይዞሽ🥰

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 24 дня назад +1

    አይ ስታሳዝን😭😭😭

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 5 месяцев назад +7

    ሰላም ወንድም እህታችን አይዞሽ እንኳንም ወጥተሽ የከፋሽን ተናገርሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ❤🎉❤🎉

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 5 месяцев назад +7

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣እግዚአብሄር መከራሽን ወደ ደስታ ይቀይረዋል።እንኳንም አንቺም ፣ልጅሽም በሰላም በጤና ተገናኛችሁ ።ገና ወጣት ልጅ ነሽ፣ገና አግብተሽ ፣ ወልደሽ፣ልጅሽንም ድረሽ ሰላማዊ ህይወት ትኖሪያለሽ፣አታልቅሺ! ሰርተሽ ትተኪዋለሽ፣ዋናው ጤ ና መሆንሽ ነው፣በርቺ ።አለምሰገድ የሚመድብልሽን ባለሙያዎች ምክር በደንብ አዳምጪ።

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 5 месяцев назад +29

    የኔ ናት አይዞሽ ገና ስጀምሪዉ እንደከፋሽ ይስታዉቃል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +16

    ይሄ እንባ ጥልቅ ሃዘን ተስፋ መቁረጥ የልጅ ናፍቆት ብዙ እንግልትና ጉዳት ገንዘቧን ወጣትነቷን የበላቹ እግዚአብሔር ይቀበላቹ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ከስንት አንድ ነው እንጁ አብዛኞቹ አይረዱም ጅቦች ናቸው በቃ ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው ያሳዘነችኝ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያምጣልሽ😢😢😢😢

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 5 месяцев назад +10

    የኔማር ስታሳ ዝን የአላህግፍ አልሀምዱሊላህ ጡሩቤተሰብ ስለሰጠህኝ ኢላሂ አመሰግንሀለሁ😢😢 አፈርያብላቺሁ

    • @አለሀምድልላህ
      @አለሀምድልላህ 5 месяцев назад +1

      አለሀምዲልላህ ወለህ የኔም ቤትሰቢ መሻ አላ ነቻዉ😢❤❤

  • @rubinak4859
    @rubinak4859 4 месяца назад +1

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ነጌ ሌላ ህይወት ነው በፍፁም ልጅሽን ጥለሽ እንዳትሄጂ እሷን ለማን ጥለሽ በአገርሽ ሰርተሽ ኑሪ በልጅሽ ትካሽያለሽ አላህ ካንቺ ጋር ነው

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn 5 месяцев назад +6

    የኔናት አላህ ይርዳሽ😢😢😢😢

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 5 месяцев назад +5

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +3

    እይዞሽ እንደ እንቺ አይነቱ ብዙ አለ ቤቱ ይቁጠረው።ሰው ቢከዳሽ እልህ ይረዲሻል ።አኪራ ላይ ስቃዩን ይቀቡላሉ።ብዙ ሰው አድነሻል።አስተማሪ ነሽ።

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ 5 месяцев назад +2

    እህቴ ሰው በሀይማኖቱ ጠንካራ ሲሆን ብዙ ይፈተናል በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 5 месяцев назад +7

    እኔ ልቤ በጣም እዘነ ዓረብ ሀገር ሄደው ለሚስቃዩ እህቶቻችን ብመጃመሪያውኑ ጥሩ አገዛዘ ስለሌለን ልጆቹን ለባርነትና ለሴተኛ አዳሪነት ላኩዋቸው ደስ ይበላቸሁ እናንተ ክፍዎች የእናንተና ልጅ ውይም እናት ብትልኩ ደስ ይበላችሁ ነበር አይልም በጃንሆይ ኃይለ ሥላሤ ውይም በኮሎኔል መንግሥቱ ጊዜ ዩኢትዮጵያ ሴት ልጆች አይወጡም ነበር. ዛሬ ግን በሩን ከፍተው እየሽጥዋቸው ነው ደስ ይበላቸው እኔ ለአንተ አዘንኩ ይህንን ሁሉ መከራ ስትስማ ትዕግስትህ በል እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ እነሱም ሀዘናቸውን ብሶታቸውን የሚያፈሱበት አገኙ አይዞአችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ. ❤❤❤

  • @Menuli-g5y
    @Menuli-g5y 4 месяца назад +2

    አይዞሽ እህቴ ዱኒያ ናት አላህ ልብሽን ይጠግንልሽ ወደ አላህ ተጠጊ ልብሽ ትረጋጋለች አይዞሽ

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 5 месяцев назад +69

    ኒቃቦን ከምታዪ ችግራንን ቡትረዱ አይሻልም የሜቀድመው ችግራ መሰለኝ ወይ እረሰታው ከወነሰ ወይ ደግሞ ግዲታ ፌታ መታየት ከለበት ለፍርድ ቦንሮጥሰ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹ አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ መቼሰ አቦት አይከሰሰ ሰማይ አይታረሰ ይቦላል ፍጣሬ የልፉትሸ ዋጋ እሱ ይክፍልሸ😢😢😢😢😢

    • @ribkayeshitila5467
      @ribkayeshitila5467 5 месяцев назад

      ኒቃቦን ምንድን ነዉ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 5 месяцев назад

      መፍታቱ ግደታ ሁኖባት አይመስልም አላሁ አእለም
      ኒቃብ የአላህ ትእዛዝ ያለበት የተከበሩ አላህን የሚፈሩ ሰወች የሚታደሉት የሚለብሱት የሚሽፈኑበት ነው ወገኖች ዝም ብለን ባልተመቸን ስአት የምናወጣው አይደለም ኒቃቦን ለብሳ ሳትገለጥ ብታወራም ችግሮን ብታወራ እንስማታለን አይደል እንደ በአይናችን ሳይሃን በጆሮችን ነው የምንሰማው ችግሮን አላህ ያቅልልላት አላህ ይሁናት ታሳዝናለች አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ያሳምርልን

    • @eyeruskifle7179
      @eyeruskifle7179 5 месяцев назад

      Niqab iko ye mexfo sewoch cimbil new​@@myoutube1806

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 5 месяцев назад

      ​@@myoutube1806አይ ድንቁርና ጨካኞች

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 5 месяцев назад

      Eko

  • @ጎስዓልብየቃለሰናይ
    @ጎስዓልብየቃለሰናይ 5 месяцев назад +2

    የኔ እናት አንጀትሽ ቅጥል ብለዋል አይዞሽ እግዚያብሄር ያላሰብሽውን እንጀራ ይስጥሽ😢❤

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 5 месяцев назад +4

    አረ ምን ጉድ ነው በእግግዝአብሔር 😢ከአባትና እናት ከወንድምና እህት በላይ ማንን ይታመናል ታድያ ሰው ሆይ ወዴት እየሄድን ነው😢

  • @HiwotAbebaw-fp3iy
    @HiwotAbebaw-fp3iy 5 месяцев назад +2

    አለምየ በመጀመርያ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እረጅም እድሜን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማለም የሰው ህመም የሚሰማህ የኔ እናት ደግሞ በጣም ጀግናናት ምክንያቱም አባታችን በልጅነታችን ነው የሞተው በጣም ጠንካራ እናት ነች ያለችን እኔና ወንድሚ የምንኖረው በስደት ነው ግን ለሁለታችንም ቦታ ቤት ሰርታልናለች ለቡናሽ ለልብስሽ ብለንኳን ስንልክላት ደለምዬ እኔ በሀገሬ ምን አጥቼ እናንተ በሰው ሀገር በበረሀና በሰው ፊት እየተገረፍችሁብኝ 😢የናንተ ገንዘብ ለኔ እሳት ነው የሚሆንብኝ እያለች ብታይ ለኛነው የምታደርገው እንደኛ አይነት ነፍ እናትናባት አሉ የልጆቻቸው ድካም እንግልት የሚገባቸው በዛው ልክ ደግሞ ራስ ወዳድ ቤተሰብ አለ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እኛ ስንት ሰአት ደክመን እንደምናመጣው አይገባቸውም ብቻልቦናቸውን ያብራላቸው አይዞሽ እህቴ የምታምኝው አምላክሽ ይክስሻል😢🙏🏼

  • @Abukiseide
    @Abukiseide 5 месяцев назад +12

    አብሽሪ እህቴ አላህ ያበርታሽ

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 5 месяцев назад +394

    ኒቃብ ኒቃብ የምትሉ እሷ ያለችበት ከባድ ችግርና ስቃዯ ሳይሰማቹ ሰለ ኒቃብ ማውራት ያሳፍራል ከሁሉም በፊት ሰባዊነት ይቀድማል

    • @LaylalLulu
      @LaylalLulu 5 месяцев назад +38

      ምን አገናኘው የኒቃቡን ህግ ካላወክ ዝም በል

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C 5 месяцев назад +8

      ፋራ ማስረዳት ይከብዳል ከኒቃቡስር ስትናገር ይሰራሉ ጂኒሁላ ሲያስጠሉ

    • @haymanot7554
      @haymanot7554 5 месяцев назад +4

      ተባረክ

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 5 месяцев назад

      ​@@haymanot7554ቜ 😮

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 5 месяцев назад

      ​@user-bl8vt9yr9cጻኲቛፄቜጺቜቛጻ

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td 5 месяцев назад +4

    በጣም የማደቅህ ነህ አለምዬ ጥሩ አረረ ነህ እኔ ያለሁት ሳውድዬ ነኝ እውነት ልገረህ ሳውዲ ከሰራህበት ጥሩ ሀገር ናት ጎበስ አላህ ከሰራህ የሚያልፍህ ሀገሬ ናት አንዳድ እህቶቼ የሚመጡትንም ለባል ይመስልሀል ያሳድብናል ደማ ለፍተው የሚኖሩ ብዙ አሉ በቻ

  • @MohammedMetwally-x5x
    @MohammedMetwally-x5x 5 месяцев назад +18

    አይ የስው ልጅ ፈተና አይዞሽ

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 5 месяцев назад +2

      በጣም ልቦና ይስጣቸው ለወላጆች

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 5 месяцев назад +4

    አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ብዙ አታልቅሽ የጠዋቱ ዕድልሽ ቢበላሽም የማታው ይስተካከላል ምንም አትጠራጠሪ በሀይማኖትሽ ፀንተሽ ፀልይ!!!

  • @Zebibakedir-gk8tk
    @Zebibakedir-gk8tk 5 месяцев назад +24

    አይዞሽ እህቴ😢😢 እኔም ከአንቺ የበለጠ ስቃይ መከራ መሰበር ውስጥ ነኝ ግን አልሀምዱሊላህ ብየ እየኖርኩ ነው አንድ አንዴ በጣም ያስጠላኛል ህዎት በልኖረስ ምልበት ግዜ ይበልጣል

    • @FoziyaAhmed-cu3pv
      @FoziyaAhmed-cu3pv 5 месяцев назад +3

      _አብሽሪ እህቴ የተሠበረ ልብ ጠጋኙ አሏህ ነው አሏህ ይጠግንሽ ሁላችንም የራሳችን ስብራት አለን ግን ለኸይር ነው ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኚ_

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 5 месяцев назад +3

      አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም የራሱ ቁስል አለበት

    • @appseth8007
      @appseth8007 5 месяцев назад +2

      አይዞሸ መሰበር የለብሸም ጠክሪ ሁሉ አላፊ ነው ይሄ ኮትራት አለም ነው

    • @KidistManyazewal
      @KidistManyazewal 5 месяцев назад +1

      Yena konjo ayzosh

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 5 месяцев назад +1

      አይዞሽ ጸልይ በተረፈ ሁሉም ሃላፊ መሆኑን አስቢ አይዞሽ ❤❤❤

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 5 месяцев назад +57

    ፊልም ቢሰራበት ጡሩ ነው የኛ ሂወት😢😢😢😢

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 месяцев назад +14

    ሰደት ስንት ነገር አደረገን አሳየን በተለይ በገዛ ዜጋች😢😢

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 5 месяцев назад +11

    አይዞሽ እህትአለም ነገ የተሻለ ቀን አለ ቤተሰብ ሲበድል ከባድ ነው

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 4 месяца назад +1

    የአላህ በጣም ያማል
    አላህ ትግስቱን ይስጥሽ እህት
    የኔ ውድ በዘመድ መጎዳት በጣም ያማል ሱብሀን አላህ ግን በሰው ሀገር ይህን ያክል ለፍተሽ ሰርተሽ እድህ መከዳትሽ ያማል በጣም አይዞሽ እህቴ ዋናው ጤናሽ ነው ዱአ አድርጊ ነገ ሌላ ቀን ነው ያለፈውን ህይወትሽን ባትመልሽውም አላህ ያሰብሽውን ያስተካክልልሽ እህቴ
    ግን እኔም አስራ ስድስት አመቴ ነው ስደት ከሄድኩኝ አሁንም እዛው ነኝ ግን ምንም የለኝም አይዞሽ ያልፋል እህቴ
    የስደት ህይወትን የሚያውቀው ያውቀዋል ወላሂ በጣም ያማል የሰው ቤት እንጀራ መጥፎ ነው ሲያምሽ አትተኝ ሲደክምሽ አታርፊ በጣም መጥፎ ችግር ነው እስቲ ተይኝ እህቴ ቁስሌን አትቀስቅሽው
    አይዞሽ አታልቅሽ የኔ እህት በአላህ አታልቅሽ ዱአ አድርጊ ወላሂ ያልፋል ።

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 5 месяцев назад +96

    አለም ሰገድ እዴት ነእ እኔም በወድሜ እና በሚስቱ(300000) ሸ ብር ካዱኝ አሁን እግሬ በጣም አብጣል እና ባተሚዲያ ላይ መቅረብ እፈልጋላሁ አሁን ያለሁት ዱባይ ነዉ ያለሁት እባክህ እርዳኝ🙏🙏🙏

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 5 месяцев назад +13

      እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሸ መከዳት ከባድ ነው

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 5 месяцев назад +8

      እህቴ እኔስ አልተካድኩም ገና መኪና ገዝቼ ስሩ ብዬ ሰጥቼ አሁን ስድቡን አልቻልኩም፣ይኸ በአንቺ ብቻ አይደለም ፣ሆዳም ብለው ቢሰድቡን ሳይሻለን አልቀረም ለእነሱ ከመስጠት ብዬ አስባለው።

    • @mulugojjamtube-4292
      @mulugojjamtube-4292 5 месяцев назад

      @@meazatefra6336 አሜን አሜን🙏🙏

    • @mulugojjamtube-4292
      @mulugojjamtube-4292 5 месяцев назад

      @@selamawitlemma5742 እሽ ዬኔ ዉድ መኪናው ባቺ ስም ነዉ ወይስ በሱ ስም ነዉ ባቺ ከኦነ ቶሎ ብለሽ ተቀበይ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 5 месяцев назад +5

      ለምን ዝም ትያለሺ በዮቱበሮች አስጠይቄያቸው እና ተቀበያቸው እንጅ😢

  • @hirut7396
    @hirut7396 5 месяцев назад +43

    ብዙ አመት ስደት ላይ የኖረ ዘመኑን እሚጨርሰው በለቅሶ በመከራ በበሽታ በብስጭት ነው ዘማኑን እሚጨርሰው ስደትን ለማንም አልመኝም 😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እህት መቼ ይሆን ስደተኛ እሚደሰተው 😢😢😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 5 месяцев назад +1

      የኔ ሂወት ነው አብዛኛው ኮሜንት የጣፍሽው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ኢዮአታም
      @ኢዮአታም 5 месяцев назад

      😢😢😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 5 месяцев назад

      ሳህ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +3

    የኔ እናት አይዞሽ የስደት ታሪክ ብዙ ነው እግዚአብሔር ብቻ በምህረቱ ይራራልን በሰላም ይሰብስበን😢😢

  • @hintub
    @hintub 5 месяцев назад +8

    💔💔ያ ረቢ አይዞሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ እህቴ 😰

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 5 месяцев назад +3

    አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ብለሸ ሁሉንም ወደ ኋላ ትተሸ በአዲሰ መልክ ጀምሪ አይዞሸ እህት መድኋኒአለም ይርዳሸ🙏🙏🙏

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 4 месяца назад +1

    አለምዪ እኔ እሚገርመኝ ያንተ ትእግስት በጣም ነው እማደንቅህ እ/ግ ይርዳህ🥰🥰🥰

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 5 месяцев назад +9

    አይ ሁላችንም ቀምሰናዉል ከባድነዉ😢😢😢የኔእናት

  • @hawa406
    @hawa406 5 месяцев назад +4

    አሏህ ሙስተ
    ዓን😢😢ኸረ ስንት አይነት ቡዳ ቤተሰብ አለ የአሏህ ኸረ ኡኡኡኡ አረብ ሀገር በጭቀት በስራ ብዛት ወገባችን እግራችን አብጦ የመጣ ገንዘብ ኡፍፍፍ የኔ እህት 12 አመት ቀርቶ የመዳም ስራ የአንድ ቀን ይከብዳል አሏህ ይፍረድሽ ምን ልበል😢😢😢አደለም በቤተሰብ በባዳ መከዳት ያማል😢😢😢ምን ልበል ቆይ😢😢አረብ ሀገር ነኝ ልፍቱን አቀዋለሁ😢😢😢ኸስቤሏህወኒመልወኪል😢😢

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 5 месяцев назад +8

    ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያለቀሰች ነው ቨድዎዎን የጨረሰችው እኔም በጣም አንጀቴን በላችው ወላሂ ቅጥል ነው ያልኩት እኔ በፌት ላይ የዋህነትነበርኩ በጣም አልቃሻ ነበርኩ ግን በህይወቴ የሆነ ሰአት ላይ የሰውን ክፋት አየሁኝ ና እነዛ ክፍሰወችና የበደሉኝ ሰዎች ጭካኔን አስተማሩኝ ብልጥ አረጉኝ ቆራጥ ሆንኩኝ የዋህነቴን ሲበዛ ቀነስኩት አሁን ስደት ላይ ነኝ ለራሴ እማስቀረውን ብር እያስቀረሁ ለቤተሰብ መላክ ያለብኝን እየላኩ ነው ስለዚህ እህቶች ማንንም እንውደድ እንጂ አንመን ራሳችንን እናስቀድም ራሳችንን እንውደድ እንደዚህ ስናረግ እኛም እንጠቀማለን አንጎዳም ይህንን ነው እማስተላልፍው እኔ

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 4 месяца назад +1

    በስደት ያለነው ምን ያልሆነው አለን አሁን ያልሽው ሁሉ ያልደረሰበት ማን አለ። እድሉን ስላጣን ነው ለመናገር። አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ምን ይባላል መከራችን በዛ

  • @ns8691
    @ns8691 5 месяцев назад +6

    ወይ መከራ የኔም መጨረሻ ምን ይሆን 😢😢

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 5 месяцев назад +5

    የኔ ታሪክ እኔም በወንድሜ😢😢😢😢😢

  • @BeTselotDejen
    @BeTselotDejen 5 месяцев назад +34

    የ ሁሉም ሰው ህወት ሲወራ ፊልም ይመስላል😢

  • @zeynbahmed7037
    @zeynbahmed7037 5 месяцев назад +1

    የኔ ስደተኛ አይዞሽ አብሽሪ አላህ ሶብር ኢማኑን ይለግስሽ ልጅሽንም ሺ ያድርግልሽ❤❤❤

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 5 месяцев назад +75

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የአለም ሰገድ ወዳጆች 1000k አስገቡኝ አስደስቱኝ😢🙏🙏

    • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
      @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 5 месяцев назад +1

      ከዛስ

    • @fardiyebelaylj-p4x
      @fardiyebelaylj-p4x 5 месяцев назад

      ምን ያደርግልሻል... ማለቴ ምንድነው የ1000k ላይክ ጥቅሙ? 🤔
      ከጠቀመሽ ይህው እኔ ብቻዬን 10000000k ውሰጂው😂

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 месяца назад

      የባጎታ ሱስ ነውኮ😢😊😊😊😊😅​@@fardiyebelaylj-p4x

  • @Ahlam-q1l
    @Ahlam-q1l 4 месяца назад

    የኔ እህት በጣም ጠንካራነሽ አላህ ይጨምርልሽ ነገ ሌላ ቀንነው አላህ ደግሞ ከታጋሾች ጋር ነው ስደትን አትምረጪ ከልጂሽ ጋር በደስታ ያኖርሻል ተስፋ አለኝ ዱአ አእናደርግልሻለን

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 5 месяцев назад +62

    ልጅቷን የምትሳደቡ ሰዎች የሷ ችግር ሶስት እጥፍ ያሸክማችሁ የችግር ምጥ ያስምጣችሁ እንዴት እሷ ችግሯን እያወራች ትሳደባላችሁ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 5 месяцев назад +2

      በጣም😢

    • @MsNima-y4w
      @MsNima-y4w 5 месяцев назад +1

      በጣም😢😢

    • @Aaa8899gmil6
      @Aaa8899gmil6 5 месяцев назад +4

      አይባልም ማንም አይክፋው ልቦና ይስጣቸው ቀና ቀናውን እዳስቡ

    • @SusuSisay
      @SusuSisay 5 месяцев назад +3

      አሳብደው አባያውንም ያስጥሉዋታል ጻድቃኖቹ ያለችበትን ሁኔታ እያዩ

    • @hadradlema7236
      @hadradlema7236 5 месяцев назад +1

      ኒቃብ ክብሩን ማታቁ ከሆነ የማታቁት አታዉሩ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 4 месяца назад +4

    አሏህዬ መጨረሻችንን አሳምርልን ወላሂ ከባድ ነው ኒቃቡን ከነ አቴው ከላይ ባታደርገው የተሻለ ነው እህቶቼ ዲናችንን የሚፈትን ፈተና ይጠብቀን ያረብ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 5 месяцев назад +84

    አብዛኛው የማዳም ቅመሞች ጉድ የሚሰሩት በገዛቤተሰባቸው ነው ታሞ ሲሞቱ እንኴን አሰክሬናቸው አትላኩ እዛው ይቀበሩ የሚሉ ጉድ ናቸው የማዳም ቅመሞችዬ ብልጥ ሁኑ በፍየል ዘመን በግ አትሁኑ ሀገሬ ልገባ አንድወር ከአምሰት ቀን ቀረኝ ማማዬ በህይወት ዬለችም ጀግና እናት ሰለነበረችኝ ገንዘቤ በባንክ አሰቀምጣ ሰታርፍ ኢትዪጲያ ባንኮች ሰርፕራይዝ ያደረጉኝ ማማ ነፍሰ ይማር

  • @ewunetuanteneh
    @ewunetuanteneh 4 месяца назад

    አይዞሽ እቴ እግዚአብሔር የድካምሽን ፍሬ ያሳይሽ ሀቅ ካንቺ ጋር ስለሆነ በርቺ!

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 5 месяцев назад +2

    ሁላችንም ስደተኞች የሚያስከፉን ቤተሰቦቻችን ናቸው😢

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 4 месяца назад

    አላህይገዝሺ የኔ እናት😢😢😢
    በዚህ አጋጣሚ እኔ እናቴን አመሠግናታለሁ እኔ አስቀምጭ ሳልላት አስቀምጣ ቦታ ገዝና ቤት ሰርታ የጠበቀችኝ አላህ የአዱኒያ የአኬራ ቤታን ያሳምርላት ያርብ. አንችንም አላህ ሱበሀነው ተአላ ይገዝሺ አብሺሪ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 5 месяцев назад +11

    አይዞሽ እንኳን በህይወት ኖርሽ ብር ሀላፊና ጠፊ ነዉ አንቺ በህይወት ካለሽ ሰርተሽ ታገኛለሽ ገና ወጣት ነሽ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁሌም ላንተ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 5 месяцев назад

      አይይይ ያኔማ ወጣት ናት አሁን በጣም ደክሟታል ፈጣሪ ይካሳት እንጂ

    • @YimajMohammed
      @YimajMohammed 5 месяцев назад

      አትሳሳቺ የሰው ልጅ ይደክማል፣ ይሰላቻል። የሰው ድካምና ችግር ሳታውቁ ባትኮምቱ ጥሩ ነው። ችግሩ ስደርስ ከውጪ ሆኖ መፍረድ ቀላል ነው።

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 5 месяцев назад

      @@YimajMohammed የጤነኛ ሰዉ ኮሜንት አይመስለኝም ኮሜንትሽ ። የሰዉ ልጅ ሳይፈተን የኖረ የለም ምንም ደረጃዉ ቢለያይም እሷ እኮ አሁንም ተመልሳ ሄዳ ለመስራት ወይም በሀገሯ ላይ ለመስራት እየፈለገች እኮ ነዉ እኔ አይደክማትም ሳይሆን ያለፈዉን እረስታ እራሷን ከፈጣሪዋ ጋር በርትታ ዛሬ ስላለችበት ማሰብ እንጂ ያለባት ባለፈ ነገር እኮ ሁሌም ህመም ቢኖረዉም ህይወት እስካለ መልፋት ግድ ነዉ ካለፈዉ ስህተት ተምሮ እራስን መለወጥ ነዉ ይህ ፍርድ ከሆነ አንቺ ፃዲቋ በቂ ነሽ

  • @Zemzen
    @Zemzen 4 месяца назад

    ጉድ አላህ ይወከለን ❤ይወከላት ❤እሚሠማው ቅሥም የሚሠብር ነው 😭❤መፈጠሬን ጠላሁት አይ የሠው ልጂና እዱኒያ አይዞሽ!!!❤😭😭

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 5 месяцев назад +26

    የምትሳደቡ ልጆች ፍፁም አምላክ ነን አላችሁ እኮ የሶን ጭንቀት ለእናተ ይስጣችሁ 😡😡😡😡😡

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 месяца назад

    ሚስኪን አላህ ሶብርይስጥሽ አላህይክስሻል ፡ፈጣሪ እሚወዴውን ይፈትናል😢😢😢 አይዞሽ የኔእህት

  • @SisayGebisa
    @SisayGebisa 5 месяцев назад +3

    ውይ ልጁቷ ተጎድታለች አህምሮዋ ተረብሾአል 😢😢😢😢😢

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 5 месяцев назад +1

    ኢናዲላሂ ወኢናዲላሂ ራጅኡን ምጉድ ነው😢😢😢

  • @seadamohammed6293
    @seadamohammed6293 5 месяцев назад +6

    ሱብኃን አሏህ ከጅምሩ እስከ መጨረሻዉ ልቤ ደማማማ ያአሏህ 😢😢😢

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 4 месяца назад

    አይዞሽ የኔ ማር የስንቶቻችን ቤተሰቦች ናቸው እንደዚህ ያንቺ ብቻ አይደሉም😢😢😢

  • @GgyJhhy
    @GgyJhhy 5 месяцев назад +3

    አይዞሽ እህቴ በልጅነቱ ሁሉም ሰው ያሳለፈው

    • @GgyJhhy
      @GgyJhhy 5 месяцев назад

      ነው

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ቀን አለው እህቴ አይዞሽ እኔም ልክ እዳንቺው ነኝ ግን እግዚአብሔር የሰጠኝ ፀጋ አለ ይሁን ብሎ ማለፍ እኛም ቀን አለን

  • @b.6015
    @b.6015 5 месяцев назад +8

    አላህ ይጠብቀን ያረብ ምነው ቤተሰብ ግን ከፋ ባዳስ ባዳ ነው ያሳዝናል የስደትን ነገር ያየ ያቀዋል ወድም ተብየው አላህን ፍራ የዚች የተበደለች እህትህ እባ አይጠቅምህም የተበዳይ እባ እድሁ ፈሳ አቀርም እደ ወድም እደት በዚህ ልክ ይከፋል ያአላህ አላህ ይስቱር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 4 месяца назад

    በጣም አዝናለሁ እናት ያለፍሽበት ህይወት ከባድ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ!

  • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር
    @ሷሊሀዩቲብባህርዳር 5 месяцев назад +30

    ልጅቱ ጭንቅላቷ ተነክቱአል ምታወራው አልገባኝም የኔ እናት አላህ ያስተካክልልሽ

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 5 месяцев назад +21

      ሁሉም ሰው ገብቶታል ካንቺ ውጪ አይምሮ አልተነካም በጣም ጤነኛ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት

    • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር
      @ሷሊሀዩቲብባህርዳር 5 месяцев назад

      @@HomeBased-yd7um እኔ እኮ ከክፋት አይደልም እህቴ

    • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር
      @ሷሊሀዩቲብባህርዳር 5 месяцев назад +3

      ልጅቱ ከሀሳብና ከጭንቀት ብዛት ጋር አንዱን አውርታ አንዱን ለቀቅ ነው ምታደርገው

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 5 месяцев назад +7

      @@ሷሊሀዩቲብባህርዳር እሺ ገባኝ ግን ስታነበው ይከፋታል አይምሮዋ ተነኩቷል ሲባል ለዛ ነው

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 5 месяцев назад +2

      ​@@ሷሊሀዩቲብባህርዳርትክክል ነው እሷስ የምታወራው አንች ነሽ አንዱን ሰምተሽ አንዱን ያለፍሽው እርግት ያለች ሰርአት ያላት የምታወራን የምታውቅ ጀግና ቁስሏን ሰብራቷን አፍና የያዘች ስደተኛ እህታችን ናት ገባሽ እናቱ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 4 месяца назад

    ትክክል😢😢ደም ተፍተሽ ያገኘሹ😢😢ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 5 месяцев назад +7

    እኔ ግን የራሴን አስተያየት ስገልጽ መፈርዴ አደለም ማንንም አላምንምበጣም የምወዳቸው የሚወዱኝ ቤተሰቦች አሉኝ ከርዳው እርዳለው እነጂ አስቀምጡልኝ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @HilinaDese
    @HilinaDese 5 месяцев назад +1

    ዋናው ጤና ነው የኔ እናት ዛሬ ህይወትሽን ከ.0መጀመር ትችያለሽ😢

  • @Selam14388
    @Selam14388 5 месяцев назад +13

    ስንት አይነት ልብ የሚሰብር ታሪክ አለ በፈጣሪ😢

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 5 месяцев назад

    የኔናት በጣም ልቤነካኚ ያሳለፍሺው አያዞሺ ፈጣሪ ያክስሻል ጀግናነሺ አች ልጂአለሺ ጠካራሁኚ❤❤❤

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 5 месяцев назад +61

    ኒቃቡን ወደ ላይ ባደረገችው የምትሳደቡ እህቶች ዝም በሉ ራሳችሁን አታስንቁ ምናልባት እረስታው ይሆናል ብቻ ያለ ምክንያት አይመስለኝም

    • @azmaraaazmara545
      @azmaraaazmara545 5 месяцев назад +12

      እዉነት ነዉ እኛ የሰዉ እንከን እየፈልግን የሚንሳደዉ ሰዎች ግን ኣደብ ይኑረን ኡፍ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 5 месяцев назад +8

      ናአም ዝምያለ ነጃወጣ አላህ ሂዳያው ይስጠን አጅመኢን

    • @hadradlema7236
      @hadradlema7236 5 месяцев назад +2

      እንዴት ነው ምትረሳው

    • @ribkayeshitila5467
      @ribkayeshitila5467 5 месяцев назад

      ምንድን ነዉ ኒቃቡን

    • @almazali4784
      @almazali4784 5 месяцев назад +4

      ትክክል ነሽ ወላሂ እኔም እሱን ነው ያልኩት ጭንቀትም አለባት ያስታውቃል አላህ ይርዳት🤔🤔🤔

  • @semuTube34
    @semuTube34 4 месяца назад +1

    በነገራችን ላይ አሰልቺ ታሪክ ነው ጋዜጠኛው ግን ትግስትህ😍

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 5 месяцев назад +41

    የንስር አይን እና የዱካ ሾው ቤተሰቦች አላችሁ ወይ በጣም ጠፉ በሰላም ይሆን ጨነቀኝ😌

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 5 месяцев назад

      ማስረሻ/አጋዚ ጠፈር ቷል የመከላከያ ታውቀው ነገር አለ? እነርሱ በቅርብ ለቀው ነበር።

    • @HikmaAdusemed
      @HikmaAdusemed 5 месяцев назад

      አለን

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 5 месяцев назад

      አለን አሉ ሰላም ናቸዉ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 5 месяцев назад

      @@maryelove7751 ሰላማቸው ይብዛልን ክፉ አይካቸው

    • @MadinaMadina-up4hb
      @MadinaMadina-up4hb 5 месяцев назад

      እኔም ጨንቆኛል ወላሂ የት ገቡ በየደቂቃዉ አያለሁ😢

  • @luluethio
    @luluethio 4 месяца назад

    የኔ ከርታታ አንዲየ የተሻለ ኑሮ ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ ረበለአለሚን

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 5 месяцев назад +7

    ይኔ አባት አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ወላሂ ልአረፍት ስሂድ ካርድ ሙይበት ብሎ ብር ይስጠኝ ነበር እኮን ከኔ ሊወስድ ምን ዋጋ አለው ሙት ነጠቅኝ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 5 месяцев назад +1

    😥😥😥😥💔💔💔 አፍፍፍፍፍ የስደተኛ እና የሴት ሂወት ያለብን ፈተና

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 месяцев назад +83

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @selahatabdela9949
    @selahatabdela9949 4 месяца назад

    ውይ የስደት ሒወት አይኑ ይጥፍ በስደት ያልተፈተነ አለ የኔን የስደት ፈተና ባወራው አንድ ፊልም ይወጣዋል❤😢

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 месяцев назад +4

    ትክክል ሳን ሰደድት ተከባብረን የምንኖር ቤተስብ ስደት ስንውጣ ቢሳካልንም ባይሳካልንም ንቀታቸው በጣም ከልክ ያለፈ ነው😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 месяцев назад

    ኡፍ የኔናት አስለቀሰችኝአረ በፈጣሪ እናንተ አረብ ሀገር እንደዛ የምትደሙ እህቶቼ እንደው ለራሳችሁና ለራሳችሁ ኑሩ እንደዚህም እየተሰቃያችሁ ለማንም የምትደርሱ ጀግናዋች እኮ ናችሁ ፈጣሪ ከእናንተጋር ይሁን ይች ልጅ ግን አሳመመችኝፈጣሪ የድካምሽን ይይልሽ ሁፍ አይ ግፍ

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 5 месяцев назад +4

    😭😭😭😭😭 please enerdat 🙏🙏

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 месяца назад +1

    አይዞሽ እህቴ በጣም ያማል ግን ዋናው ጤና ነው አይዞሽ እግዝአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ!
    አሁን ዳሞ ባንክም እንዳናስቀምጥ አይመዘገብም በቆየ ደብቴር ብር ማስገባት አትችሉም እያሉ ባንክ ቤቶቹም ግራ እያጋቡን ቡዙ ልጆች እየተበሉ ነው።

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue 5 месяцев назад +3

    አይዞሽ እህት ለበጎ ነው አሁን ደሞ ልጅሽ የአንችን አይነት መከራ ሂዎት እንዳታይ ተጠንቀቂላት የምትችሉ ሰዎች እርዷት 😢😢😢😢

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 4 месяца назад

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር በሚዳያላይ ወተው ፊታቸውን ተገልፀው የቤተሠቦቻቸውን አይብ የሚዘከዝኩ ሠዎች በጣም ነው ያዘንኩት እህቴ አላህእኮ ከታጋሾች ጋርነው እዚህ አደባባይላይ ፊትሺን ተገልፀሽ አባቴ እንድህ አድርጎኝ እናቴ እንድህ አድርጋኝ ወንድሜ እህቴ ወዘተ....እንድህ አርጎኝ እያላችሁ ሚዳያላይ የምወጡ እህቶቾ አላህ ቀልብ ይሥጣችሁ እናት እና አባት የረገመው ሠው የትም አይደርሥ እንኳን ገንዘብሺን መብላት ይቅር እናአንችን ቢሸጡሽ እራሡ ይችላሉ እና መልካም እናት አረአያ እና መድረሣነች ሥለዚህ በህፃንነትሽ ሥትጠፊ ማዘርሽ ሥገርፍሽ የነበረው ልትጎዳሽ ሣይሆን ሥነሥረአት ይዘሽ እንድታድጊ ነበር ነገርግን ተመተሽም መጥፋትሽን ቀጠልሽ ግን አልጠቀመሽም ድቃላነው ይዘሽላቸው የመጣሽው ሥለዚህ በኢሥልምና ሀይማኖት ደግሞ ማትቅረቡ ዚና ነው ስለዚ እስከልጅሽ አውጥታ የጣለችሽ ደግሞ ካንችበታይ ያሉት እህቶችሽ እንድማረበትነው ። እና ካጠፋሁ ይቅርታ ተመልካቾች ሥሜታዊ ሆንኩ መሠል ወላሂ ሥታድግ አይታ የቅናት መንፈሥ የማይታይባት በአንተ እድገት የምትደሠት በዚች ዱኒያ ምድር እናት እኮነች እረጅም እድማእና ጤና ለእናቶች ILove you mama❤❤❤❤ ሚድያ እንደሁ አንደየ ከወጡ የያዘውን አይለቅም ።

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አቅርብ እባክህ የዚህ ሁሉ ምክንያት ድህነታችን ነዉ

  • @Kal8454kal
    @Kal8454kal 4 месяца назад

    የኔ እህት አይዞሽ😢 የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክሽን ይቀይረው 🙏