በ facebook የተዋወኳት ሴት ‘ስለ ወላጆቼ’ ድንገት አስደ'ንጋ'ጭ መረጃ ነገረችኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июл 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 171

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад +14

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ሡባኤ ይዘሽ ፀልይ እግዚአብሔር ያሳካልሽ 👏👏

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 года назад +20

    አይዞን እህቴ ታገኛታለሽ የበልጥ ደሞ ቅዳሜ ከሰዓት ላይ ብትቀርቤ የማገኘቱ ቻንስ ቀላል ነው ለምን በቲቨ ስለሜተላለፍ ሁሉም ሰው ያያዋል

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j 2 года назад +13

    አዛኝቷ የተጨነቁትን እምታረጋጋ እመብርሀን ከናትሽ ጋ ታገናኝሽ🙏

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 2 года назад +10

    የኔ እህት ቤተሰቦቾሽን ፈጣሪ ያገናኝሽ ። አንቺ እድለኛ ነሽ ጥሩ ሰዎች አሳድገውሻል ቢያንስ ለልጆችሽ አንቺም ጥሩ ትሆኛለሽ ምክኒያቱም ሰው አሰተዳደጉ ተፅኖ ስለሚፈጥርበት ከዚህ ነፃ ነሽ በዚህ ተፅናኚ ።

  • @merawit2074
    @merawit2074 2 года назад +13

    እና አንቺም እናቴ ብለሽ ልትቀበይ ነው በወቅቱ ባታሳድግሽ እስክታረጂ ነው ስትጠብቅ የነበረው ማሳደግ አልቻለችም እውነተኛ እናት ለምናም በጥርሷ ነክሳ ታሳድጋለች መውለድ እበትም ትል ይወልዳል አሉ

    • @tigefe1337
      @tigefe1337 2 года назад

      አይባልም አትፈርጀ ምክንያቶን የሜውቀው ፈጣሪ ነው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 года назад +12

    ያባትሽን ቤተሰቦች አታስቀይሚም ሐና ይረዱሻል ይመስለኛል። ማንነትሽን ይዘሽ ከመኖሮ መልስ ማግኘት ይሻላል። እኔም የእናትን ነገር አዉቀዋለሁ እናቴ ህፃን ሆኜ ስለሞተች እናፍቃለሁ

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት:: ፀልይ በሱባኤ እግዚአብሔርን ጠይቂ አምላክ መልስ ይሰጥሻል :: አይዞሽ ::

  • @alivelimega7707
    @alivelimega7707 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ የልጆችን ማንነት በውሸት እየመሰረታቹ መጨረሻቸውን ስቃይ ለምታደርጉ ሰዎች ።ልጄ ነሽ ስትል የነበረችውን እናት ልጅ ለሌላ ሰው ሰተውባት እድሜ ልክ ስቃይ ላይ ናት ሰውረን ነው!

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 2 года назад +11

    አይ የኔ ቆንጆ "የዋህ ነሽ በጣም🤔🤔"
    አላህ / እግዚአብሔር የሰጠሽን ኑሮ / ትዳርሽን አጣጥም 👈 ነገሮች እንደምታስቢው አይደለም
    ፍቃደኛ ከሆንሽ ልደውልልሽ ( ሙልቅቅ አድርጋ ያሳደገችኝ የአባቴ እናት ( እናትዬ) አላህ ይራህማ
    ከግዜ በኋላ የመጣ ነገር ጣእሙ ይረብሻል
    የኔ ቆንጆ ተረጋግተሽ ጰሎትሽን እያደረግሽ ኑሪ
    ይልቁንስ የአባትሽን ቤተሰብ አታስቀይሚቸው good luck🙏

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 2 года назад

      ለምን ይቀየማሉ ?
      በርግጥ እንዳልሽውም አንዳንዴ በጏላ የመጣ ታሪክ ደስ ላይል ይችላል ።

    • @zdo1255
      @zdo1255 2 года назад +1

      ዳዳብ አላህ ካነሱ ጌተ ለም አንድ ተዳርጊወለሽ ዳሞ ለኪርስተን አላህ እራህማት አይበልምአንቺ ዲ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +41

    የለመኑትን የማይረሣ የነገሩትን የማይረሣ እግዚአብሔር እናትሸን በሠላም ያገናኝሸ እህቴ

    • @madina0955
      @madina0955 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @betelehemkebret6692
      @betelehemkebret6692 2 года назад

      1

    • @fremer1984
      @fremer1984 2 года назад

    • @liyagessesse718
      @liyagessesse718 2 года назад

      Ere enenm betselot agizugn ahun Enayish negn mitlegn betesebim nech yalugnn fitsum laminatttt alchalkum DNA mirmera kelal new be Sidet alem gin fotsum embi alechign

    • @liyagessesse718
      @liyagessesse718 2 года назад

      Abate demo be hiwet yelem endalteykew

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +1

    አያትሽ በህይወት መኖሯ ብቻ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ ያሳደጉሽ ወላጅ እናትሽ ያለመሆኗን እውነቱን ስለነገሩሽ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ቀጥይበት እናት አንድ ነች አንቺ እድለኛ ነሽ እናት እውነት አባት እምነት ነው ሌላ እናት አገኘሽ DNA ይለየዋል አትጨናነቅ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን ለሀገራችን 💚💛♥

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 2 года назад +17

    በስመአብ እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው በቅርብ እንደምታገኛት ተስፋ አለኝ

  • @amtatawgeremew3966
    @amtatawgeremew3966 2 года назад +23

    ይችን ልጅ በEBS በተላለፊ ቡዙ ተመልካች ስላለ ታገኛለች

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እውነትን ነው ከእቅሟ በላይ ባይሆንባት እናት ልጇ ለሰከንድ አትተውም እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +1

    ታገኛታለሽ የኔ ወለላ❤️ ምንም ማስረጃ የለኝም አትበይ። የአንችማ ብዙ ማስረጃ አለሽ። የት ሰፈር ሄደዉ እንዳመጡሽና ቀኑ አመቱ አለ። ደስ ሊልሽ ይገባል❤️ በቅርብ ደስታሽ ሙሉ ይሆናል 🤲✝️🤲 በፀሎት አንቸኛም አንለይሽም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 2 года назад +33

    እህቴ ዝም ብለሽ ህይወትሽን ኑሪ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ሰጥቶሻል፤ ወንድም እህት ሊሆኑ የሚችሉትን ልጆች ሰጥቶሻልና በማታውቂው ነገር ራስሽና ኑሮሽን ከምትበጠበጪ አመስግነሽ ህይወትሽን ኑሪ ፤ ስለማንነትሽ ሰው መሆንሽ በቂ ነው

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 года назад +5

      ሰላልደርሰብሸ ነው የማንነት ጥያቄ ካለ እንደ ብል ውሰጡን ነው እሚበለው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 года назад

      @@selammesganaw3899 ደርሶብኛል ወላጅ እናቴ የሁለት አመት ልጅ ሆኜ ነው የሄደችው። ፈረንጅ Grass is greener on the other side ይላሉ፤ የማያውቁት አገር ይናፍቃል ተብሎ እንደሚተረተው ነው ትርጉሙ ቃል በቃል አንድ ባይሆንም

    • @tigistihagos7500
      @tigistihagos7500 2 года назад +2

      የማንነትን ጥያቄ ትዳር ና ልጅ አይመልሰውም! እግዚአብሔር ያስደስትሽ እህቴ ሳቅሽን ያሳየን አይዞሽ።

    • @wnesharadom1067
      @wnesharadom1067 2 года назад

      ¹¹1²

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 2 года назад +1

      @@selammesganaw3899 በጣም በጣም እዉነትሽን ነዉ። እኔም የናቴንና የአባቴን ዘመዶቼን በአያቴ በኩል ስለማላዉቅ ሁልጊዜ ጥያቄ ለራሴ አለኝ። ስለዚህ ማንነትን መፈለግ በጣም ትክክለኛ ነገር ነዉ።

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y 2 года назад +6

    ፈጣሪ ይርዳሽ ብዙ ታሪኮች አሉ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ትልቅ ተጸኖ አለው ይገባኛል ይሄ አይነት ታሪክ ባለታሪኩ ብቻ ነው የሚረዳው እናቴን ሳገኝ ብዙ ታምሜ ነው

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አዋቂ ነው የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እናትሽን ካለችበት ቦታ በሰላም እንዲያገናኝሽ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 года назад

    ሀና እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ወይም ከቤተሰቦቿ ያገናኝሽ !
    መቼም በሀገር ውስጥ በህይወት ተመችቷት ብትኖር አሳዳጊ እናትሽ ከዚያም አባትሽ ሲያርፉ ትመጣ ነበር ።

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ አንድ ቀን መልስ ታገኛለሽ ጸልዪ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 года назад +1

    እመብረሀን እባሽን ታብስልሽ ምን አለበት አሳዳጊዎችሽ ፎቶ ስም እንኳን ፅፈው ደብቀው ቢያስቀምጡልሽ ብቻ ለመውቀስም ይከብዳል ፈጣሪ ባምሳያው ፈጥሮሻል እና እመብረሀን ጭንቅሽን ታቅልልሽ አግኝተሻሻቸው ደስታሽን ያሳየን ፈጣሪ

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh 2 года назад +1

    እህቴ እናት አባት ማለት እኮ የወለደ ብቻ አይደለም። ተንከባክቦ ያሳደጉሽ አያትሽ፡ እናትሽ፡ አባትሽ ናቸው። ምንም የሚያስጨንቅና የሚያሳዝንሽ ነገር የለም። እናት ነኝ ብላ አሁን የመጣችው እናት ብትሆንም አመጣጥዋ ግን ትክክል አይደለም። ለማንኛውም አንቺ ህይወት ላይ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም። ከመጣች ጥሩ ሌላ 2ኛ እናት አለሽ ማለት ነው። ካልመጣችም ባለችበት ይመቻት የአንቺ እናት ግን ያሳደገችሽ እናትሽ አያትሽ አባትሽ ብቻ ናቸው

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +6

    የበደሉኝ ሠዎች ይቅርታ ለእግዚአብሔር ባደረግላቸውም እንዲያውም የረሣሁትን ቁሰል እንደጥፋተኛ አረገው ያነሱበኛል ይቅርታ ያለፈውን ሰህተት ባይመልሰውም የወደፊቱን ውብ አድርጎ መቀጠል ይቻላል

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +5

    በይቅርታ ከምኒዘው ቂም የምናገኝው ፍቅር ለነገ ህይወት ብርሃን ያሣያል

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад

    እግዚአብሔር ይርዳሺ የኔ ቆጆ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም በቅርቡ ከእናትሺጋር ያገናኘሻል 🙏🙏❤❤❤

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 года назад

    እግዚአብሔር ያገነሸ ያኔ ቆንጆ ያሳደጉሸም እግዚአብሔር ይባርክላችው

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 года назад

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 года назад +2

    በፍቅር አሳድገውሻል ቆንጆ ነሽ ደሞ።

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 года назад

    ሀኒ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በሕይወት ካለች ትመጣለች እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ግን እኛ አካባቢ ያሉ ሰዎች ጎረቤቶቻችን በደንብ አጣርተሻል ??ማለቴ አዲስዓለም

  • @libamset
    @libamset 2 года назад +8

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደው ሁሉ ይሆናል!

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ከናትሽ ጋር ያገናኝሽ የምታገኛትም ይመስለኛል🙏🏽

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ከእናትሽ ያገናኝሽ እማኮ

  • @sarem4492
    @sarem4492 2 года назад

    ፈጣሪ እህትም ወንድምም ጨምሮ በደስታ ከናትሽ ያገናኝሽ !! እናትሽ በአደራ ለእንዲህ ጥሩ እናትና አባትጋ ሰጠችሽ . ትመሰገናለች ችግሯ የበረታ ቢሆነው . አንዳንድ እናትኮ ሆስፒታ ማስረከብ እያለ ቆሻሻ ውስጥ ገደል ውስጥ አውሬና ጉንዳን ምንም ሳይሰቀጥጣቸው ጥለው የሚሄዱ ብዙናቸው !! ብዙ መፅናኞ አለሽና ፈጣሪ እንዲያገናኝሽ እመኝልሻለው ::

  • @abcabx7161
    @abcabx7161 2 года назад

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 года назад +1

    እንደት ነው ግን ልጅን ያክል ነገር እንደማይረባ እቃ ለሰው ልጅ አሳልፎ መስጠት ምን አይነት ልብ ነው

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Год назад

    አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ለጠያቄሽ መልስ ትስጥሽ እናትሽ ጋር በሰላም ታገናኝሽ

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 2 года назад

    የኔቆንጆ አስለቀሽኝ
    እግዚአብሄር ይርርዳሽ
    ደስታሽን ያስማን

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 Год назад

    አላህ ያገናኝሽ

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 2 года назад

    Egziabher yirdash, sitamri demo.

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад

    አስለቀስሺኝ እግዚአብሔር በሰላም ከእናትሺ ጋር ያገናኝሺ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад

    ያሳደጉሽ እናትሽ በህይወት ቢኖሩ ጥሩ ነበር። ምናልባት ጓደኛ፣ ጎረቤት ጠያይቂ እስቲ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @enatss8354
    @enatss8354 2 года назад +2

    አይዞዎሽ

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ከባድ ነው 😥😥😥

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +4

    ሠውን ይቅርታ ከመጠየቃችን በፊት እራሣችን እንታረቅ

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q 2 года назад +1

    በየቤቱ ያለ ጉድ እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ፍጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ትክክለኛ እናትሽ ትመጣለች

  • @bmm72
    @bmm72 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ እናት

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 года назад

    የድግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ የኔ ውድ

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u 2 года назад

    ሰታምሪ አምላክ ይጠብቅሽ🙏

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 2 года назад +6

    በፊት በፊት / ድሮ ሴቶች (እናቶች ልበላቸው እንግድህ) ባጋጣሚ ይሆን በሌላ ከወለዱ ለክብራቸው / የቤተ ሰብ ክብር እንዳይነካ ወልደ ይጥላሉ /ለሰው ይሰጣሉ 🤔🤔ህፃኑ አድጎ
    German ; England; America ሰደርስ
    በየሚዲያው አፋልጉኝ ብለው እንባ ያራጫሉ 🤔🤔
    ?????????እህህህህ ይሁን እስኪ🤔🤔

    • @liyagessesse718
      @liyagessesse718 2 года назад

      Yawim Sirana genzeb kalew newa
      Ene yihew Edimeyen mulu yeweledechign tikikilega Enayen endiagenagegn eytematsenku new ebe ahun sidet lay negn ahun Enatish nat yalugim eswam yalechign ne fitsum enate lilat alchalkum elalehu gin 100 percent maregaget alchalkum yadegikut ayateeee GA new gin hulum 1 neger debikewigal minalbat yih yihon elalehu

    • @superbreakfasttipstv8966
      @superbreakfasttipstv8966 2 года назад

      @@liyagessesse718 don't worry my dear
      Be strong & Save your money

    • @liyagessesse718
      @liyagessesse718 2 года назад

      @@superbreakfasttipstv8966 thanks my sister but I am not working due to mess of witches and their colleagues But thank GOD one great thing from their witch they Send witch to kill me by my photograph but it can't kill me

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 2 года назад

    ayizosh enat norashim ,ehitim wndim noroshim bichenit yisamashal.

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ 2 года назад +1

    አይይይይይ የኔ እናት ስታሳዝኒ ታሪክሽ😥

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 2 года назад +2

    የኔ ውድ አይዞሽ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 года назад

    Sweet, baby ይሳካልሽ የኔ ቆንጆ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 года назад

    Very matured and dissent girl

  • @titima142
    @titima142 2 года назад +2

    በርግጠኛነት እሱ አባትሽ ከሆነ እኮ ወላጅ እናትሽን ሲቀርባት ወልደሽ እዎስድብሻለሁ ብሎ ተስማምቶ እኮ አይሆንም እሱ ሚቀርባት በፍቅር ሆኖ አርግዛ ግራ ሲገባት ልጇን ለመቀበል ይሆናል

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Год назад

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 года назад

    እህት አይዞሸ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል እና ለሁሉም ነገር በትግሰት ተከታተዩው ከእናትሸ ጋር ለማገናኘት ያብቃሸ አሜን የእኔ እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ለንሮ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን ቤተሰቦች በሙሉ አናውቅም የምታውቋት ካላችሁ አሰታውቁን እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 года назад +4

    አሳዛኝ ታሪክ እያቀረባችሁ ለምን tissue paper አታቀርቡም?

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 2 года назад

      እውነት ነው ውሀም አይሰጧቸውምኮ ጉሮሮ ያደርቃል ሲያወሩ

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Год назад

    እኛም ሰፈር አለች አንድት ልጅ የሁለት ልጆች እናት ናት አሁን ግን ታሪኳ እንዳንች ነው እሷ አታውቅም አሁንም አባቴነው የነገረኝ ትልልቆቹ ልጆች ናቸው የሚያውቁት

  • @rakhmateamame7573
    @rakhmateamame7573 2 года назад

    allah Yirdash Sistu

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад

    የኔ ውብ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🥰🥰

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 года назад +3

    ስታብራሪ ግልጽ አድርጊ። ሄደን አመጣናት ያለችው ሴትን ጠይቂ።

  • @fkrtamamo7944
    @fkrtamamo7944 2 года назад +2

    እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 года назад +1

    አዎ በጣም hard ነዉ የዚህ አይነት ነገር

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 2 года назад

    አላህ ከእናትሽጋ ያገናኝሽ አብሬሽ አለቀስኩ

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ 💕🌸🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸

  • @amansultan4593
    @amansultan4593 Месяц назад +1

    አንሚ እንዳንች ነው የተሰማኝ ያሉ የመሰለኛል

  • @user-hv6ke1nh3p
    @user-hv6ke1nh3p 2 года назад

    ወድሜአተመልካምሰውእድሜናጤና

  • @mimacle
    @mimacle 2 года назад +1

    ebs ሄደሽ ይህንኑ ታሪክ ሰፋ አድርገሽ ተርኪው:: ይገኙልሻል!

  • @mahi007.
    @mahi007. 2 года назад

    Egzhbehar yerdach Enat matt ykbdal 🙏🙏🙏🍀🍀😭

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 2 года назад +1

    የአባታን ጉዳይ ለማወቅ ቢያንስ ከአያታ ጋር ወይም ከወንድሞቹ ጋር ዲኤንኤ ብታደርግ ባንድ ሳይድ ታርፋለች ሁለተኛ ካሳዳጊዋ ጋር ሄደው ያመጣት ሴትዮ ለምን ከየት ሰፈር እንዳመጣት ወላጃ ምን እንደምትመስል ሰፈሩ ካለ ሄዳ አካባቢውን ብትጠይቅ መፍትሄ ይሆናል

  • @asteramsalu2078
    @asteramsalu2078 Год назад

    ክክክ ፀጋ

  • @meskeremm3308
    @meskeremm3308 2 года назад +1

    Ayezoshe Eheta

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ

  • @zaynabmohammed8417
    @zaynabmohammed8417 2 года назад

    Wayneeeee ya mananat xayaqe baxam kabad naw haniye

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 года назад +2

    አዲስ አለም ሰፊነው ሰፈሩን ይበልጥ ዘርዝሪው።

    • @tigistfikre9249
      @tigistfikre9249 2 года назад

      አዲስዓለም ኦሮሚያ ክልልነው ልጅቱ አብረን ነው ያደግነው የሰፈር ልጅ ናት አያቷ ናቸው ያሳደጓት እሷቸውን ነው የምትመስለው ታሪኩ አባቷነው የምታሳድጋትም የነበረችው በሞት ተለይታታለች ያው የእሷን ታሪክ የሚያውቀው በትክክል ያጣራች አይመስለኝም

    • @targettube4968
      @targettube4968 2 года назад

      @@tigistfikre9249 የተወለድኩት አዲስ አበባሰ ትል ነበር።

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 2 года назад

      @@tigistfikre9249 አባቱዋ እውነት አባትዋ ነውእኮ እሱ ከሌላ ወልዶ አምጥቱዋት ነው

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 года назад +1

      @@tigistfikre9249 አዲስ አለም ማርያም መናገሻ ኦሮሚያ ክልል አይመስለኝም ሰሜን ሸዋ መሰለኝ።

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Год назад

    ebs ብትቀርቢ ይሻል ይመስለኛል አላህያገናኝሽ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 года назад

    እውነትሽን ነው እናት ልጇን ጠልታ አትሰጥም

  • @andantetube2746
    @andantetube2746 2 года назад

    hanii konjo faxari yerdash ayzosh

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 года назад

    Tiru inat lijuwan yezin yahil atiriqim yefalage bichagirat

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 года назад +3

    የኔ ውድ ትትናሺ ስነስረአትሺ የኔባይርግፍ ልቤንንካሺው አላህ በሰላምያገናኝሺ ይህንእንባሺን በደስታእነየው

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 2 года назад

    ነገሩኮ በጣም ቀላል ነው ማለት አዲስ የመጣችው እናት እንዴት የአባትሽን ጓደኛ ልታውቀው ቻለች ማለት ወላጅሽ ነኝ ብላ ከመጣችው ሴት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ከሌላቸው ማለት ነው።የእውነትም ግን

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i Год назад

    ለምን EBS ላይ አትቀርቢም🤔

  • @lukei5381
    @lukei5381 2 года назад +2

    hopefully you will find your mother. i will pray for you.

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 2 года назад

    የሚገርም ነው :: ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ጠያቂው ጎንደር ዩንቨርስቲ የ2001 ባች ነው ጠዋት ጠዋት ሚካኤል ቤተክርስቲያን ይዞኝ ይሄድ ነበር::

  • @zaynabmohammed8417
    @zaynabmohammed8417 2 года назад

    Ya adis almwa maryam inatachan tardash

  • @teegi5884
    @teegi5884 2 года назад

    የኔ ልጅነሺ የምትልሺን ሴት አግኛትና ድኤንኤ መርመሩ በተረፈ አርፈሺ ልጆችሺን አሳድጊ ያሳደጉሺ አያትሺ ሊመሰገኑ ይገባን በተረፈ ፀልይ ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 года назад

    የይቅርታ ልብ ይስጠን ይቅርታ ትልቅ ሀብት ነው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 года назад +1

    የዛሬ ባለታሪካችን ብለህ ስሟን ብታስተዋውቅ ምን ይመስልሃል ?

  • @hiwotbekelegeleta1303
    @hiwotbekelegeleta1303 2 года назад

    Fetari ygnachu

  • @weynshetadmasu1162
    @weynshetadmasu1162 2 года назад +1

    ፈጣሪ ከእውነት እናትሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏🙏🙏

  • @aliaali5836
    @aliaali5836 2 года назад

    Mehayim hulla@ endih eyaleqesch meharaeb attachihu new weyis drama maderegachu neber. Wediya!!

  • @user-kb5mc3rn2v
    @user-kb5mc3rn2v 2 года назад +1

    መቼ ነው የተወለድሽው??

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 2 года назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔 እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስላባት ስስማ እራሴን ማጥፍት አስባለሁ

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 года назад +1

    Yeni konjo enim yawekut welajochachn sent endelfuln enfit adergew endasadegun enat mechim enat nat gen degmo sewlde yebelt new yeterdwachw welun neger yawekekut enim enat sehon yebelun yechmeraln enat menm bethon ksltemechat besteker lejochwan asalfa atesetm by negen fetary kehnatesh gar yagenageshn melkam edel heheti