የዬሀንስ የማንነት ጥያቄ ተመለሠ! ልጅነቱን አልቀበልም ያሉት ወላጅ አባት በፍ/ቤት ተወሰነባቸው! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 606

  • @tiruneshtamene617
    @tiruneshtamene617 2 года назад +171

    አቶ ጰውሎሰ ተሰማ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መልካምነት ለራስ ነው ጥሩ ልብ ያለው ሰው እንደዚህ ነው።ተባረክ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 2 года назад +56

    ደጋግ አባቶቻችን ክብር ምስጋና ይገባቸዋል። ለክፉዎች ልብ ይስጣቸው።

    • @tegestmengesha2192
      @tegestmengesha2192 2 года назад +2

      ከሃዲ እባቶች የማነትን ጥያቄ መመለስ ብቻ ሳይሆን የእደገበትን ውጪ ሁሉ እንደውጩ እለም መክፈል ነበረበት ውድ እህቶች ከሃዲወች በህግ መጠይቅ እለባቸው

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 года назад +102

    እንደዚህ ሲለ እውነት እውነትን ይዘው የምሰሩ ጠበቆችን እግዚአብሔር ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከሜያልቀው ፀጋ ጋር ይስጥልን ለሆድ ለብር ለግዛዊነት ጥቅም በሀሰት የሰውን ልጅ ደም የሚያስለቅሱትንም ማስተዋሉን ያድልልን ቸሩ ፈጣርያችን

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 2 года назад +58

    አቶ ጳውሎስ ተሰማ ክብረት ይስጥልን ደስ እዳሰኙን ከነመላ ቤተሰበዎ ደስታ ይሙላ በቤትዎ 🙏
    በማንኛውም ሙያ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን የሰውን ልጅ በተማሩት ሙያ ማገዝ ሰብአዊነት ነው
    ሲቀጥል ግለሰቦ ወጭ የመሸፍን አቅም ካለው ደግሞ ጥቅም ነው እና ሰብአዊነት ይቅደም እደ አቶ ጳውሎስ አይነቶችን ያብዛልን 🙏❤️

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 2 года назад

      በጣም ደስ ይላል ልጁ ግን በጣም ኘው ዬሳዘነኝ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 года назад +31

    አቶ ጠበቃ ጳውሎስ ይህንን ቅንነትህን አይለውጠው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 💚💛❤️አባት ተብዬው ያው ክህደት የዘር ነው ሁሉንም አባቶች ማለቴ አይደለም እድሜ ለቴክኖሎጅ እርሶ ቢክዱትም እወነት አልካደውም መፈሪያ ኖት ትውልድ ከርሶ ምን ይማር

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f 2 года назад +34

    ❤ለጠበቃው ረጅም እድሜና ጤና ከቤተሰብህ ይስጥህ ለልጅሙ እኳን ደስስስ አለህ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 2 года назад +27

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠበቃውም እግዚአብሔር ያክብርህ ዮሐንስ እንኳን ደስ ያለህ መሲዬም ተባረኪልን!!

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r 2 года назад +51

    እንኳን ደስ አለህ ! ጠበቃው ከነቤተሰቡ እግዚአብሔር ይባርከው !!
    እንደዚህ አይነት ሰዎች ጌታ ልብ ይስጣችሁ ህሊናቸው ይውቀሳቸው

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 2 года назад +26

    ይሃንስ እኳን ደስ አለህ ወንድም መስዬ እና ጠበቃውንም ክብር ይስጥልን እደናንተ ያሉትን ደጋጎችን እግዚአብሔር ለሃገራችን በተግባር የምትሰሩ እውነትን ለእውነተኞች የምታበስሩ ያብዛልን ክብር ይስጥልን የስራ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 года назад +23

    እንዴት ደስ ይላል እንካን ደስአላቹ ለናንተም ለልጁም የህልና እረፍት አግኝተዋል ክብር ለማአምላክ ከነልጅዋ 🙏🙏🙏

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 года назад +28

    የዚህ ልጅነገር ይገርማል እሰይ እንኳን ተወሰነለት መስዬ የኔውድ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 года назад +31

    እውነተኛ ወገን ማለት እንደዚህ ነው። ጥቅምን ሆዳምነትን አስወግዶ በእውነት ለእውነት መስራት። ወንድሜ ጳውሎስ የምትሰራውን እግዚአብሔር ይባርክልህ የወለድካቸውን ልጆች ቀድሶና ባርኮ በጥበብ ሞልቶ ለቁም ነገር ይብቃልህ። ድንግል ማርያም የጎደለውን ትሙላልህ።

  • @etetu9375
    @etetu9375 2 года назад +6

    እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ይህን መልካም ልቦናህን እግዚ አብሔር አይቀይረዉ መለካም ኢትዮጲያዊ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 2 года назад +12

    ዮሐንስዬ እንኳን ደስ አለህ። መሲዬ እና ጠበቃ ጳውሎስ ምስጋና ይገባችኋል።

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 2 года назад +16

    ጀግና ነክ ማንም ከህግ በላይ አይደለም ለተካድ ልጆች ትልቅ ብርታት ነው ምትሆናቸ። በብታቸውን የማስከበር መብት እንዳላቸው ማሳያ ነክ ።ዩሀንስ አንተ ጀግና ነክ ።

    • @meskaremmaskerem8832
      @meskaremmaskerem8832 2 года назад

      Yhim yenye rarely new bicha hegerie ligeba enje asayewalehu 😭😭😭😭😭😭

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @yemar4545
    @yemar4545 2 года назад +11

    እንኳን ደስአለህ ወንድሜ ድንግል ማርያም ለልፋትህ ውጤት ሰጠችክ 🙌👐🤲🙏

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 года назад +14

    ግን አባትየው በጤናቸው ይሆኑ ማን ያውቃል ችግር ይኖራል እንጂ ይህንን የመሠለ የደረሰ ጨዋ ሰነምግባር ያለው ፍቅር የተራበ ልጅ እንቢ የሚሉት ፈጣሪ ይወቀው ልጅየው እንኳን ደሰ አለህ

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 2 года назад +3

    በእውነት እንዳንተ አይነት ቅን ጠበቃፈጣሪ የያብዛልን ዘመንህ ይባረክ ዘር ይውጣልሀ ወንድሜ አንተም እንኳን ደስ አለህ

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 2 года назад +3

    መሠሎችህን ያብዛልን በዚህ ወቅት ያለ ሥራዉ ስንቱ ፍትህን ባጣበት ወቅት አንተን የመሠለ ጠበቃ መኖሩ ይገርማል እድሜህን ያርዝምልህ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 года назад +2

    ጠበቃና የህግ አማካሪ አቶ ጻውሎስ ተሠማ ክብረት ይስጥዎ በጣም መልካ ሰው ነህ እግዛብሔር ይጥህ

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 2 года назад +13

    እሰይ እንካን ደስ ኣላቹ ሁላቹም ባለ ታሪክ መሲየ እና ደግ ጠበቃጌታ ይባርካቹ

  • @safiaabdiwali9422
    @safiaabdiwali9422 2 года назад +3

    Wendemachen ጳውሎስ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የስራሕው እናመሰግናለን

  • @solomonassefa1049
    @solomonassefa1049 6 месяцев назад

    ዋው ጠበቃ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሌሎችጠበቆች ከዚህ ሰው ተማሩ ቀና ሰው ነህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ጀግና ነህ

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 2 года назад +2

    ደሥ ይላል!!! እንኳን ደሥ ያለህ ዮሐንሥ አንተን የመሠለ ልጅ አግኝተው እግዚአብሔርን እንደማመሥገን አላወቁም ልቦናቸውን ይመልሥላቸው🙏 መሢዪ አንችንም አቶ ጳውሎሥንም ሁላችሁንም እናመሠግናለን!!!

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 2 года назад +22

    አቶ ጳውሎስ እግዚአብሔር እረ ጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት በእውነት እንደርሶዎ አይነት ለህዝብ የሚቆረቆር የሚያስብ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን

  • @meye1988
    @meye1988 2 года назад

    ጋዜጠኛ ጳውሎስ ተሰማ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ,መማር ማለት ይህ ነው,አድናቂህ ነኝ

  • @binye.sestayel7458
    @binye.sestayel7458 2 года назад +17

    ጥሩ ነው ነገርግን አባትን ከሶ አባት ማረግ ከባድ ነው ይሗንሰ ግን ምን አለበት ልክ እደበዳይ እና ተበዳይ በህግ ባይሆን ድኤኔየ ቴሰት አድረገው ቢቀበሉት አባቱ ምነካቸው ልቦናቸውን ፈጣሪ ይክፈቸው

    • @zarozaro5175
      @zarozaro5175 2 года назад +2

      ዲኤንኤምኮ እምቢ ብለዋል

    • @kibrewossenguadie8875
      @kibrewossenguadie8875 2 года назад

      Father refused for the polite demand of his son.

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 2 года назад

      Keso abate hunje alalewem
      Keso keyte edemta manentu men edhone edywke aderge enji ante ede edemtasebew adelem esu yasebew
      Arekehe asseb

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 2 года назад +1

    በጣም ደሰ የሚል ነው በእውነቱ ጠበቃው ትልቅ መሰጋና ይገባቸዋል ትልቁን ደርሻ የወሰዱ ትክክለኛ ሰው ኢትዮጵያዊ ማለት አንዲህ ነው ሚዲያውም ምስጋና ይገባዋል ልጅም እንኳንም ደሰ አለው

  • @seneyetseyfu3781
    @seneyetseyfu3781 2 года назад

    ጠበቃ ፓውሎሰ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ ልጆችህ ይባረኩ ።ቅንነትህ አይወሰድብህ ጠበቆች ከዚህ ተማሩ።

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 года назад +2

    ጋሽ ጳውሎስ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ መሲ በደስታ ፈጣሪ ያኑርሽ
    ዮሀንስ ይጥና አበጋዝ እንኳን ደስ ያለህ አገራችንን ሰላም ያድርግለን

  • @rytyygyyft5070
    @rytyygyyft5070 2 года назад +9

    እኳን ደስአለህ የኒወድም ጠበቃውም እረጅምእድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад +3

    ጠበቃ ጳውሎስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሌሎች ለተበደሉ ባሎቻቸው ጥለዋቸው በችግር ለሚሰቃዬ እህቶችም ፍርድ እንደምታሰጡ እርግጠኛ ነኝ 👏👏
    እናመሰግናለን መሲ እንክዋን ደስ አለህ ዬሀኒስ

  • @betteltinsaye1613
    @betteltinsaye1613 2 года назад +3

    ጠበቃ የሚገርም ነው ቅንሰውነውተባረክ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +1

    ወንድማችን ጴጥሮስ ተሰማ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ደጋጎችን ያብዛልን።

  • @lomeytola7836
    @lomeytola7836 2 года назад +2

    አቶ ጸውሎስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መልካምነት ለራስ ነው ፈጣረ ዘመነህን የባረክለህ

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 2 года назад

    እልልልልልልልልልል ሁላችሁም ተባረኩ ጠበቃ ጳውሎስ ልጆችህን እግዚአብሄር ያሳድግልህ መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 года назад +5

    ዮሀንሴ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ልጅነትህን ተቀብሎ ከቤተሰቦችህና ከአባትህ ጋር በፍቅር እምትኖሩ ያድርጋችሁ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ ወንድሜ እመብርሀን ልቡን ታራራልህ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад +1

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @makdatesfaye5554
    @makdatesfaye5554 2 года назад +3

    ጳውሎስ አንተ ደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna6735 2 года назад +4

    ጠበቃ ጳውሎስ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ በስኬት ይባርክህ ዮሀንስ እንኳን ደስ አለህ መሲዬ እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ በጎነት ለራስ ነው ለዚህ ስራ መቆም ደሞ መመረጥ ነው

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 2 года назад +10

    መልካምነት በጠፋበት ፣ መልካም ሆኖ መገኘት እንዴት ! እንዴት !ነፍስን ይመልሳል ?!! አይዞን ኢትዮጵያም ተስፋ አላት ፡
    መሲዬ ! ሶስታችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ።❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 года назад +5

    የኔ ውበታም አይዞህ አባትህ ግን በዚህ እድሜ እንደት አክቀበልም ይላል ማለትዬ ትልቅ ሰው ሆነዋል ይሄ ልጅ ሳያሳድገኝ ብሎ አልተናደደም እራሱን ችሎ አባዬ ብሎ ሲሄድ ልጄ አይደለህም ምን ማለት ነው ልጅ ፀጋ ነው

  • @alemgezahegn9138
    @alemgezahegn9138 2 года назад

    አባት ነበር ልጄን ብሎ መፈለግ ያለበት ደሰ የምለው ነገር አንድህ ቅን አይነት ሰው ፈጣሪ ለቤተሰቡና ለጰውሎሰ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ የሐንስ ጳውሎስን አንደ አባት ማየት አለብህ።።።።መልካም ሰው ተባረክ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 2 года назад +3

    ለካ ፍትህ አልሞተችም ለጠበቃዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ለዮሐንስ እንኳን ደስ አለህ ላባትህ ልብ ይስጥልን አሜን

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 года назад +5

    አቶ ጳውሎስ ተባረክ ቤተሰብህን ይባርክልህ ልጁም እንኳን ደስ አለህ

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s 2 года назад +4

    እኳን ደስ አለህ 🙏🙏ጠበቃው እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳተ አይቱን ያብዛልን🙏🙏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ የራሳችሁን አባት አግኙ ውድ ወንድም 🙏💜💜💜

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +1

    ወንድማችን እንኳን ደሰ አልህ ወንድማችን መልካም ጠበቃ ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማችን ክብር ይስጥልን መሰይ አችም ክብር ይስጥልን እህታለም ❤️🙏

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 года назад +1

    ክብር ይስጥህ ወንድሜ ጠበቃ ጳውሎስ በጣም ቅን ሰው ነህ ብድርህን እግዚአብሔር ይክፈልህ።

  • @glorytogod2915
    @glorytogod2915 2 года назад

    የውሀንሰ እንኳን ደሰ አለህ ጠበቃውም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ አንችም በርች እናመሰግንሻለን ጉብዝ ተባረኬ

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 года назад +5

    ይህን ልጅ ስጠብቀው ነበር የወላሂ አባትና ልጅ ተገናኙ በተባለ ቁጥር እሱን እየመሰለኝ ሳይ ሌላ እየሆነ ነበር ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ገና እስከመጨረሻው አልሰማሁትም

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s 2 года назад +3

    ክብር ለሚገባው ሁሉ ክብርን እንሰጣለን አቶ ጠበቃ ጳውሎስ ጎበዝ እውነተኛ ለህዝብ አገልጋይ በዚሁ በርቱ ልባቹህን ፈጣሪ አይቀይረው

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 года назад +2

    መሲየ አሚንብያለሁ እንኳን ደህና መጣሽ ልፋትሽ ውጤት አለው ስለወለጋውም ድምፅ ሁኛቸው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +1

    ከመጀመሪያ ጀምሮ ተከታትዬው ሰለነበር አሁን መረጋገጡን ደግሞ መስማት እንዴት ደስ እንዳለኝ ዮሃንስ እንኳን ደስ አለህ ።

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 года назад +6

    ሰላም ላንች ይሁን መስዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል ወንድማችን የሃንስ እንኳን ደስ አለክ የድካምክን የልፋትክን ውጤት በማግኘትክ በጣም ደስ ይላል ለረዳክ ወንድማች ለህግ አማከሪ ወይም ጠበቃ ጳውሎስ ተሰማ እግዚአብሔር ይስጠው

  • @chineytube4209
    @chineytube4209 2 года назад

    መስየ ስወድሽ❤❤❤❤
    እንኩዋን ደስ ያለክ ዩሀንስ ወንድሜ🎉🎉🎉
    ጠበቃው እጅግ በጣም ክብር ይገባሀል

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 2 года назад +3

    ለጠበቃ ጳውሎስ ተሰማ ዝቅ ብየ የኣክብሮት ሰላምታየን ኣቀርባለሁ። እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈል፤ ኣንተንና መላው ቤተሰቦችህንም ይጠብቅ።
    🙏❤️💐❤️🙏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 года назад

    ጠበቃ ጳውሎስ ተሰማ እድሜዎትን ከመላው ቤተሰቦዎ ጋር እግዝያብሔር ከናተጋር ይሁን

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +12

    ወይኔ ልጁ ግን ሲያምር ውበቱ እርጋታው ወዳወድነቱ ይማርካል እካን ተሳካልህ ወድማችን

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 2 года назад

      ምነው ውበቱ ውስጥሽ ገባ ኢትዮ ወንዶች እኮ ያምራሉ እሱ ደግሞ ከህትትና ጋር ጨመረበት

    • @fkr834
      @fkr834 2 года назад

      @@abslotige8107 አ😂 ምነው ቀናህ እንዴ ፣፣እውነትዋን ነው በጣም ነው ሚማርከው ልጁ ምንም ኣይወጣለትም

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 2 года назад

      @@fkr834 እናቱ እኔ ቀንቼ አይደለም ቆንጆ ነው ምንም አይወጣለትም እኔም ሴት ስለሆንኩ አድንቄ ነው ያለፍኩት ከእርጋታ ጋር ብዬ ምናልባት አንቺ😅😅😅

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 года назад

    ዋውውው እጅግ መልካም ጠበቃ ልበ ቅን እግዚሓብሔር ዘመንህን ይባርከው እባክህን ይህን ቅንነትህን ሁሌም ለበጎ ነገር ፊትህ ላጡት ደካሞች ፈጥነህ ድረስላቸው
    መሲ ቆንጆ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ!

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ! መሲ ተባረኪ! ወንድማችን ጳውሎስ የወገን ኩራት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +4

    ዮሃንስን እንኳን ደስ አለህ አባትየውን ልባቸውን ይክፈትላቸው ፈጣሪ ይህን የመሰለ ትሁት መከታ አጡ መፍረድ ቢቸግርም ችግራቸው አንድ ቀን ይፈታ ይሆናል ጆን ግን ትግስቱ መልካም ነው የተከበሩ ጠበቃ የሰሩት መልካም ተግባር የሚያስመሠግን ነው።

    • @heavenfantaw420
      @heavenfantaw420 2 года назад

      የበኩር ልጅ እሚለዉን ፊልም ጋብዝልኝ ለፈጣሪ እሚሳነዉ ነገርየለም ከጅህ ላይ ይጣለዉ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 года назад +31

    እግዞዞዞ😭 ምን ብፀናወታቸው ነው እንድህ ይሄን የመሰለ ብርቅዬ ልጅ በክደት እስከ መጨረሻው የፀኑት😭 ማስተዋሉን አድለን
    ልጁ ግን አንጀት ይበላል ልብን ሰበሩት አባትየው😭 አይዞን እኛ ሰዎች እንድህ ነን ፀባያችን ዥንጉርጉር ነው እንደ ነብር ቆዳ

    • @user-uv7db5ym4d
      @user-uv7db5ym4d 2 года назад +1

      ለስሜት ብቻ ነዋ ሴትን የሚፈልጉ።

    • @genetwoldemariam7925
      @genetwoldemariam7925 2 года назад

      እዉነት ነዉ የሆነ የተፀናወታቸው ጋኔን አለ በስተእርጅና እግዚኣብሄር የሰጣቸውን ይህን ወርቅ ልጅ የሚያስጠላ::

    • @engidaworkwube2497
      @engidaworkwube2497 2 года назад

      ክፋት ከኔ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለው።

    • @engidaworkwube2497
      @engidaworkwube2497 2 года назад

      ክፋት

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 года назад

      በሳቸው አይፈርድም ውሰልታ ይሆናል ሴትዮም በትክክል የማን እንደሆነ ሰላላወቀች ነው ሁለት ፎቶ ያሰቀመጠችው

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 года назад

    እንዴት ደሥ ይላል ወይኔ ይህ ልጅ እጅግ ያሳዝነኝ ነበር እንኳን ደሥ አለው የህግ ባለሙያውን ከልብ ከልብ ሳላመሰግን አላልፍም እንዲህ እንዳንተ አይነቱን ባለሙያ በሙያው መልካም ስራ የሚሰራ ሰው ያብዛልን መስዬ እንኳን ደሥ አለሽ ያንቺም አቀራረብ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ነው ተደማጭ እንዲያገኝ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 года назад

    በጣም በጣም እንኩዋን ደስ አለህ ስለአንተ እኔ በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንክን ከአባትህ ጋር ጥሩ ፍቅርና ሰላም ኖሮዋችሁ ለመኖር ያብቃችሁ አሜን ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +11

    እልልልልልል እንኳን ደስ አለ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 года назад

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @alemkibru7688
    @alemkibru7688 2 года назад +1

    መሲዬ ትህትናሽ ጥሩነትሽ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይሰጥሽ❤❤

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ደስተውን ለማየት ስጠብቅ ነበር የሓንስ እንኳን ደስ አለህ

  • @tisi3500
    @tisi3500 2 года назад +12

    እንኩዋንም አባትህን አወቅ፣ ኢትዮጵያዉነት እንዲህ ነው ጠበቃው ከነቤተሰብዎ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። አባቱ ይመለሳሉ አባትህን ለመጦር ይብቃህ።

  • @yz7517
    @yz7517 2 года назад +1

    አቶ ጳውሎስ ተሰማ ዘመንህ ይባረረክ ብዙ አባቶች ልጆቻቸውን ከደዋል ብዙ ልጆች ጨቅላታቸው ባባቶች መልስ ተሟለ

  • @berukayehu879
    @berukayehu879 2 года назад

    እህቴ መሠረት በዙ ፕሮግራምሽ እንከን አይወጣለትም ሆኖም ግን ክብረት ይስጥልን የምትለው ሐረግ ክብር ሰጭውን የገፋ ሁኖ ስላገኘሁት እግዚአብሔር ( አላህ ) ያክብርዎት ( ህ ) ( ሸ ) ቢመለስ በረከቱ ሙሉ ይሆናል ። ምክንያቱም ስሜ በሚጠራበት በዚያ ሙሉ በረከት አለ የሚለውንም ቃል ተፈፃሚ ነት ያገኛል ።

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 2 года назад

    አቶ ጳውሎስ እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እውቀትን ሙያህን ተጠቅመህ በነጻ ለዮሃንስ የማንነት ጥያቄው እንዲመለስለት ስላደረከው አሁንም ከነመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n 2 года назад

    እዳንተ ያሉ ጠበቆች ለህዝብ ታስፈልጋላችሁና እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-mg2vm3un5l
    @user-mg2vm3un5l 4 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም እዳተ ቢሆን ብየ ተመኘሁ መልክቴ ለጠበቃው ነው

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 года назад +13

    በመጀመሪያ አቶ ጳውሎስን ሳላመሰግንህ አላልፍም በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በመቀጠል በአሜሪካ የሚኖረዉ ሰዉ መልካም ሰዉ ነዉ በሆነ ጊዜ አብራኝ ነበረች ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ብሎ ማለት መቻሉ እዉነተኛ ሰዉ መሆኑን አስመስክሯል ምነዉ ከእርሱ በተፈጠረ ኑሮ አሰኝቶኛል

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 года назад

    መልካምነት ለራስ ነዉ እግዚአብሄር ወጋህን በሰማይ ይከፍለሃል አቶ ጳዉሎስ ጆኒ ደግሞ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 года назад +5

    እንኩአን ደስ አለክ ወንድማችን ❗️❗️

  • @alemwollotube5401
    @alemwollotube5401 2 года назад +5

    እልልል እንደት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አለህ ወንዲማችን

  • @bezaabraham5874
    @bezaabraham5874 2 года назад +2

    ዮሀንስ እንኳን ደስ አለህ የአመታት ጥያቄህ በሰላም ስለተፈታልህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ደስታህ ደስታችን ነው ። አቶ ጳውሎስ እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z 2 года назад +2

    ዬሀንስ እንኩዋን ደስ አለህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክህ ምን ይታወቃል እሳቸው የሆነ ችግር ይኖባቸው ይሆናልና ታገስ ኣድ ቀን ይመጣሉ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +3

    ወይይ የኔ ወንድም እግዚአብሔር የመሰገን ለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏😃 መሲ ሰላም

  • @comcell3831
    @comcell3831 2 года назад

    ለጠበቃው ትልቅ ምስጋና አለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 года назад +4

    አይ አንዳንድ አባቶች እበት ናቸው ጌታን እኔም በራሴ ህይወት ስላየሁት ነው አሁን ይሄን የመሰለ ልጂ ቀረባቸው ወልደው ለሚክዱ ልብ ይስጣቸው

  • @yeneyork3201
    @yeneyork3201 2 года назад

    መስዬ የኔ ገራገር ዕድሜና ጤና ልዑል እግዚሐብሄር ያድልሽ ያልሽው ሁሉ ይሁንልሽ

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 года назад

    በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ ሲቀጥል እንኳን የማንነት ጥያቄው ተመለሰለት እንጅ በፍቅር ቢሆን ጥሩ ነበር ካልሆነም የልጅ ልብ ያርፉል

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 2 года назад +13

    ይቅርታ ጠይቆ መቀበል ሲገባው ክህደቱ ደግሞ የበለጠ ተደራራቢ ሕመም ነው አላህ ማስተዋል ይስጠው።

  • @tigisttesfaye9546
    @tigisttesfaye9546 2 года назад

    መሲዬ ስምንተኛው ሺ ነው እኮ የሁላችንም ችግር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

  • @wossentessema267
    @wossentessema267 2 года назад +4

    እንዲህ አይነት ሰው ነው ኢትዮጵያ ውሰጥ የጠፋው እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ጋር ይሰጥልን

  • @memett564
    @memett564 2 года назад +2

    አቶ ዽውሎስ እግዚብሔር ዘመንህንይባርከውመልካምነት ስውናቸውግን ልጁ ግን እደዚሄ አይንት አባት ቢቀራ አይቁጪም ዪቅሪብክ

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x 2 года назад

    ጠበቃ ጳውሎስ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰቦችህ ይስጥህ ተባረክ ሞያህ ይባረክ ዬሀንስ እንኳን ደስ አለህ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጠበቃ ጳውሎስ ዮሐንስ እንኳን ደስ አለህ መሴም እናመሰግናለን

  • @taz3739
    @taz3739 2 года назад +1

    መሰረት በጣም ነወ ማከብርሽ👍

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 2 года назад

    በጣም መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር እድሜ የሰጥክ ከፈተና አምልክ ይጠብቅክ ምርጥ ወንድም ነክ

  • @alemneshjimma906
    @alemneshjimma906 2 года назад +2

    ዮሐንስዬ እንኳን ደስ አለህ ግን አባትየው በጤናቸው ይሆኑ

  • @user-db7xm5qo8l
    @user-db7xm5qo8l 2 года назад

    ጠበቃው እጅግ እጅግ መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ከነ ቤተስብህ ይባርክህ አባትየው በመሽ እድሜያቸው ይሄን የመስለ ልጅ ምን ሆነው ነው ግን ለማንኝውም ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ቢያንስ አባት አለኝ ማለቱ ቀላል ነገር አደለም አትቀየማቸው

  • @taz3739
    @taz3739 2 года назад +2

    አቶ ጳወሎስ ጠበቃ ለስንት ዓመት የኣባትነት ጥያቄ አንጸድቅለት የውሃንስ መርዳትህ ንእግዛብሄር ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ 👍

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад +5

    Congratulations brother.

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 года назад +2

    አቶ ጳውሎስ ተሰማ እግዚአብሔር በልጆችዎት ይክፈልዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እግዚአብሔር ይስጥልን እንደእርስዎ ያሉትን መልካም ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 2 года назад +4

    ምን ይሆን የሰውየው ችግር? ሰው መቼም በጤናው ይህን የመሰለ ልጅ አይሸሽም።

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 2 года назад +1

      የሰይጣን መንፈስ አለበት ወዶ አይደለም

  • @samsonbeshah5648
    @samsonbeshah5648 2 года назад

    አይዞህ ከወላጅ አባት በላይ መድህኔዓለም ምርጥ አባት አለህ ነገርግን በህግ አስገዳጅ አባት የሆነ ሰው ወንዝ አያሻግርም እንዲህ አይነት አባት ባፍንጫ ይውጣ።

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 2 года назад

    በእውነት ለጠበቃ ጳውሎስ እድሜና ጤና ሰጥቶ ልጆቹን ጠብቆ በልጆቹ ይካስ