በትክክለኛው መንገድ ባልወለድም 'ማን እንደሆንኩ' ማወቅ እፈልጋለሁ! ይህን ታሪክ የምታውቁ ተባበሩኝ! Ethiopia |Eyoha Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 262

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +50

    አንቺ እኮ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ስማርት ሴት ነሽ ከእግዚአብሔርጋ ብዙውን ነገር አልፈሽዋል ሴትነት እኮ ፆቷው እራሱ ይጎዳል አይዞሽ

  • @astutube
    @astutube 2 года назад +21

    አይዞሽ እህቴ የሰማይ አባተ የሰማይ እናት አለሽ። የምድሮቹንም እንድታገኝ ፈጣሪ ይርዳሽ❤

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 года назад +22

    አይ የሰው ልጅ ፈተና ብዛቱ
    አይዞሸ እህቴ እግዚአብሄር አምላክ ከቤተሰቦችሸ ጋር ለመገናኘት ያብቃሸ

  • @gafat
    @gafat 2 года назад +8

    ምን አይነት ጠንካራና አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የብቸኝነት አምላክ ውስጥሽን ይመልከተው ሌላ ምንም ማለት አልችልም

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +15

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ :: ሚልኪያስ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 года назад +24

    ሚኪ ብዙዋችን እንደበፋቱ የትእንደደረሱ አሳውቀን👍👍👍

  • @rabiaarr2823
    @rabiaarr2823 2 года назад +10

    አንቺ ግን በጣም ጠንካራ ነሽ የሰውልጂ ባለፈው ታሪክ ቢዚ አይሆንም ለወደፊትሽ አስቢ አይዞሽ አሁንም በህግ ተጠየቀ ከየት አገኘቸሽ እውነቱን ታውጣው

  • @zenashdesalgn7128
    @zenashdesalgn7128 2 года назад +5

    አይዞሽ እህት ልገርሽ ትክክለኛ ታሪክ ይሄን ሰምተሽ ተፅናኚ እኔም ወንድም አለኝ ቤተሰቦቼ ያሳደጉት ቤተሰቦቹን አያቅም እኛም አናቅም ግን ምንም ብለነው አናቅም በፊት ሰፈር ውስጥ ያሉ ሰዎች በቃላት ይጐዱት ነበር ግን እሱ አሁን ትልቅ ሰው ሲሆን እረስቶታል እኛም ካወቀ ጥሎን ይሄዳል ብለን አልነገርነውም መቼም አንነግረውም በጣም ነው እናቴ ለሱ ልዪ ፍቅር ነው ያላት ግን አንቺ አሁን ልጅ ስላለሽ ብቻሽን አደለሽም ቤተሰብ እካን ኖሮቸው ፍቅር የሌላቸው አሉ አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @hiwotaychiluhm1575
    @hiwotaychiluhm1575 2 года назад +11

    የኔ እናት እመብርሃን እንባሽን ታብስልሽ እንዴት ያማል😢😢😢

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe 2 года назад +16

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር እመብረሐን ታገናኝሽ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ታገኛቸዋለሽ ከምንም በላይ እብረሐን አለችሽ ተስፋ አትቁረጭ ጠንካራ መሆን አለብሽ አይዞሽ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +8

    የኔ እናት አይዞሽ እንደ እግዚአብሔር ያለ አባት እንደ እመቤታችን ያለ እናት አሉን
    ቤተስብም ቢኖር የማይረዳሽ ስአት አለ አሉ ለማለት እንጅ ተስደን ስንኖር ባይተዋር ሆነን ነው ተፅናኚ እንኳን ወለድሽ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 года назад +14

    ,አይዞሽ እማ ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 года назад +10

    አይዞሽ እናት እንኩአን ወለደሽ እግዝያብሔር አለ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ እኩል ይቆጠራል ሆኖውብናል ወላጅ ቤተሰቦች ያሉን ለካ ቤተሰብን ያለማወቅ ያገበግባል

  • @nobelyamu2381
    @nobelyamu2381 2 года назад +11

    የኔእናት አይዞሽ መድሐኒአለም ይረዳሻል እኔ የጎጃም በረንዳ ልጅ ነኝ ቤተሰብም እዛ አለ በደንብ ጠይቂና ሰው በሰው እንፈልጋለን እውነት

  • @jasika499
    @jasika499 2 года назад +16

    ጠንካራ ነሽ ልጅሽ ጌጥሽ ነው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +6

    🥱😭😭🥱🥱💟💟💟💟በጣም የሚገርመዉ ጎዳና የሚኖሩት ሁሉ ይተሳሰባሉ ይተዛዘናሉ ፋጣሪ ክብር ለጎዳና ልጆች ይሁን

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 2 года назад +60

    አምላኬ ሆይ መቸ ነው የሴት ልጅ እንባ የሚአበቃው በእውነት

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 года назад +4

      የሴቶች እንባና የሀገራችን ጦርነት የሚቆምበት
      ቀን ናፈቀኝ

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 года назад +2

      Egezabeher Sireda bicha

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 года назад +2

    ልብ ይነካል!!! እንዴት smart እንደሆነች!! በሚበደሉ ልጆች በመጥፎ አሳዳጊዎች ስራ ብዙ መዝራት ትችላለች !! የአሳዳጊዎች ህግ እንዲሻሻል ሁሉ !! ላይ ብዙ ብዙ ስራ መስራት ትችላለች !! Thank you for listening her out!! ምርጥ ሚዲያ አዳማጭ !! ዛሬ ምን ይህል ጭንቀቷ እንደሚከፈልላት ይስማኛል !! ያ ለፍላፊ የማያናግረው ስውዬ ቀባጣሪ ነገር ብሌላ ሚድያ የሚመጣ ቀልብ አሳጪ ነው !! ክብር ለኢዮሃ ሚድያ!! Listening makes huge difference!!

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +4

    የኔ እህት አይዞሽ የማንነት ጥያቄ በጣም ይከብዳል ግን እውነቱ ያለው ያሳደጉሽ ሰዎችጋ ነው አሁን ይበልጥ ለልጅሽ ስትይ ጠንክረሽ መኖር ነው ያለብሽ ልዑል እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ እንድትገናኚ ይርዳሽ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 года назад +26

    በአደራ ተቀብሎ መበደል በእራሱ ለአሳዳጊው ጸጸት ነወ። የሰውን አምጥታችኹ ቤተሰቦቻቸውን ንጉሯቸው በእውነት ነውር ነው የሰውን ልጅ ማንነት አለመናገር ↕️

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጭ አንድ ቀን ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሠው ልጅ መከራ ቤተሠብን ተለይቶ የሚያድግ ልጅ ብዙ መከራ አለበት ደሀም ሆኖ ከቤተሠብ ጋራ ማደግ ቢያንስ የህሊና ህረፍት አለው በተለይ ከወላጅ እናት ጋራ እጻናትን አይለይ እግዚአብሔር አምላክ የኔ ቆንጆ ለልጅሽ ጠንከር በይ ይህን መብሠልሠልሽን የሚያየው ልጅሽ እንዳይጎዳ ጠንከር በይ አይዞሽ

  • @danelyimer8488
    @danelyimer8488 2 года назад +1

    አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሽ ዋናውን ችግር አልፈሻል, የልጅሽን የማንነት ጥያቄ መመለስ ችለሻል አይዞሽ በርች አንድ ቀን እንባሽ ይታበሳል ። አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ብዙ ቤተስብ ኖሮ የማይጠያየቅ ከባዳ የራቀ አለ ከቻልሽ ጥያቄሽን ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጭ ፀልይ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክላል ወደ ቤተክርስቲያን ሄጅ ፀልይ እመቤቴ ትርዳሽ !!!ልጅ እኮ የስጠሽ እንድትኖሪ ነው አይዞሽ።

    • @bettyalazar7173
      @bettyalazar7173 2 года назад

      በትክክል እኔ ልጆቼን ዘመድ አድርጌ ነው ምኖረው እግዚአብሔር እንድኖር ስለፈለገ ልጆች ሰጠኝ ተመስገን🙏🙏

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 года назад

      ዉነት ነዉ ኑረዉ እደለሉ የምንቆጥራቸዉ አሉ መስሎት እጂ ዘመኑ ዘመድ የማያስፈልግበት ጊዜ ነዉ ።ራስሽን ተከባከቢ ዉዴ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 года назад +11

    እስኪ እንስማው ዘንድሮስ መልካም ነገር አልሰማ አልን

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 2 года назад

    የኔ ዉድ አይዞሽ ጀግና እናት ነሽ እናት ሁል ጌዜ በብዙ መከራ ታልፋለች የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነዉ አይዞሽ የትም ወርቅ ግን የስራዎን ይስጣት

  • @rebeccatesfaye6915
    @rebeccatesfaye6915 2 года назад

    The Eyoha staff are good listeners. You don't interrupt your guests. You are not judgmental. Your questions are very professional. You show empathy. Good job!!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሄር አንቺን እዚህ ያደረሰሽ አምላክ አለ🙏🏾♥️

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +3

    ውይ አምላኬ እግዚአብሔር ከዘመዶችሽ ያገናኝሽ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 года назад +1

    ጀግና ጠንኴራ ሴት ነሽ አይዞሽ ታገኛቸዋለሽ እግዚአብሔር ይጠቅሽ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 года назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት!
    🙏🙏🙏
    ለመኖር ምክንያት እግዚአብሔር ወርቅ ልጅ ሠጥቶሻል። የአንቺ አለም እሱው ነው።
    አሣዳጊሽ ወደኋላ ያፈገፈገችበት ምክንያት ከሁለት አይዘልልም።
    አንደኛው አሁን ካደግሽ በኋላ መገኛሽን መፈለግሽ (ምንም እንኳ በአግባቡ ፍቅርን ሠጥታ ፣ ተንከባክባ ባታሳድግሽም ) የመተው ስሜት ስለፈጠረባት...
    "የቅርብ ዘመዶቿን ከአገኘች እኔን ፈፅሞ አትፈልገኝም!" የሚል ስጋት ይሆናል።
    ሌላው ደግሞ "አለም" በፈቃዷም ይሁን ተደፍራ የወለደችሽ ከቅርብ የቤተሰብ አባል ይሆናል።
    ያኔ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ነበር የተባለው ሠው (አባትሽ) አሁን ስመገናና ሆኖ የተደላደለ ኑሮውን እየኖረ ከሆነ እና
    "መልካም ቤተሰብ መስርቶ" ከሆነ ... የትላንት "ነውሩ" እንዲገለጥ አይፈልግም።
    እሷም ቢሆን ተከፍሏት ወይም የአንቺን ጉልበት በመጠቀም የምታገኘውን አስባ የወንጀል ተባባሪ ስለነበረች ፈርታ ..
    አንቺ ግን የትም ከማንም ተወለጂ የማንነት ጥያቄሽ በአግባቡ መመለስ ስላለበት ሁለቱም በህግ ፊት ቀርበው ጥያቄሽን በአግባቡ መመለስ አለባቸው።
    በተለይ እሷ በጥንቃቄ በህግ አካላት ትጠየቅ።
    እሷ የምታውቀውን እውነት ስታወጣ ሌላው ቅደም ተከተሉን ይዞ ይጓዛል።
    ተስፋ አትቁረጪ። ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ። ከበረታሽ ነገሽ እንደሚያምር አምናለሁ።
    ፈጣሪ ይርዳሽ !
    🙏🙏🙏

    • @kelemuagashawutena4799
      @kelemuagashawutena4799 2 года назад

      ምናልባትም የቅርብ ዘመድ ልትለሆን ትችላለች,ቤተሰቧን ካገናኘቻት የበደለቻትን የሠማሉ ብላ ፈርታ ይለሆናል

  • @stube3350
    @stube3350 2 года назад +9

    _በየቦታው ሀዘን ብቻ ነው የሚሰማው አላህ ሆይ በቃ በለን ይቅር በለን ማርን እዘንልን_

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +9

    ሰላም ብልፅግና ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ ይሁን
    ከሀገርም ከዉጭም ያሉ ጠላቶችን
    ፈጣሪ ያጥፍቸዉ

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 2 года назад +6

    ኤህቴ አይዙሽ ፈጣሪ ከቤተሰቡችሽ ያገናኝሽ ልጂሽንም በርትተሽ አሳድጊ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 года назад

    ጀግና ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አባት ነው አይጥልም አሁንም በርቺ ግድየለም ትንሽ ታጋሽ ሁኚ አይዞሽ ትክክል ነሽ ጎበዝ አትናደጂ አባት ባዳ ነው ብታገኝውም አይጠቅምሽም ግን አእምሮሽ ደስ እንዲለው ነው በርቺ ከናት በስተቀር እህትም ወንድምም ዘመድም ሲኖርሽ ነው እንጂ መጥፎዎች ናቸው ጨካኞች ናቸው አንቺጋ ብቻ አይደለም

  • @መኪነኝየአላህባሬያነኝ

    😥😥😭😭😭 ኡፍፍፍ አስለቀሰችኝ በጣም ከባድ ነው 😞😞😔😔 አላህ ያግዝሽ ከቤተሶቦች ከዘመዶችሽ አላህ ያገናኝሽ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ ሚቻል ቢሆን ወደኔ ዝመድና በወሰድኳት 😥😥😥😥

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 2 года назад +10

    አይዞሽ የኔናት ኖሮትም እማይስማማሞ ሞልቱአል እታልቅሽ ከጠፈ ከጠፉ እኔ እናት እሆንሻለሁ ለልጅሽ ደግሞ አግብተሽ ልጅ ዉለድጅና ዘመድ ጨምሪለት እኔ ባቅሜ እረዳሻለሁ

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 года назад +4

    እቺ አሳዳጊ ተብየ ሳትሞት በህግ መጠየቅ አለባት ።በሰው ህይወት ነው እየቀለደች ያለችው የሰራችውን ግፍ በላይ ቤት ትጠየበት።በማንነትሽ ጉዳይ ግን ክሸሽና ተከራከሪ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያስቀመጠልሽ ነገር አለ😭😭

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 года назад +2

      You right kongo before she die she need to talk the truth!

  • @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ
    @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ 2 года назад +10

    አይዞሸ እማየ የኔባ የፈሰስ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 года назад +1

    አይዞን እህቴ ራሰሸን ለማጠንከር ሞክር ቤተሰብ እያለው እንደሌለው ብዙ ህዝብ አለ ያንቺ ጥፉት አይደለም ያንቺ ጥፉት ሊሆን ሊያፀፅትሸ የሚችለው አንቺ ወልደሸ ሰትጥይ ብቻ ነው እግዛብሄር የሰጠሸን ልጅ በመከባከብ በደሰታ ኑሪ ሁላችንም ሟቾች ነን ቤተሰብ ኖረን አልኖረን

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 2 года назад

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እግዛብሄር ይድርሥልሺ እህታችን

  • @selamawitsileshi8013
    @selamawitsileshi8013 2 года назад

    አይዞሽ እናት እባክሽ አታልቅሽ ሲትዬ ትክክለኛው ትናገር ምናይነት ሰው ናት ይነጋል አይዞሽ ፈጣሪ የመጨረሻው ያምራል

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 года назад +27

    እህቴ ልጅሽን አሳድጊ እውጭም ቢሆን አትላኪ ልጅ ህይወት ነው

  • @bbvvv8406
    @bbvvv8406 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ አላህይርዳሽ አላህይገዝሽ
    አይዞሽ ባላህፍቃድ ታገኛቸው አለሽ አብሽሪ
    አይዞሽ አላህይገዝሽ ያረብ ያረብ አይዞሽ

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 2 года назад +2

    ለምንድን ነው ሰወች የገቡትን ቃል ኪዳን በትክክል የማንፈፀመው አይዞሽ ብትረዳ ጥሩ ነው

  • @yedesdesbitew755
    @yedesdesbitew755 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq 2 года назад

    Sister tarikshe btem ysaznal.
    Azushe amlk andyi yrdasheal .
    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 2 года назад +4

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 2 года назад

    አይዞሽ እህትዬ ልጅሽ ያንቺ መኖር ትልቅ ስጦታው ነው። ለልጅሽ ኑሪለት።

  • @yeromeadmasuyerome6113
    @yeromeadmasuyerome6113 2 года назад +4

    የኔ እህት ለልጅሽ ስትይ በግዚአብሔር ተጽናኒ እርሽው ልጅሽ ቤተሰብሽ የኔ እህት ተይው እኛ እህቶችሽ እንሆናለን እኔ ስላች አዘንኩ😭😭

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад

    አይዛሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው

  • @saadayimeryimer1615
    @saadayimeryimer1615 2 года назад

    ያረብ የኔ እህት አንጀቴን በላሽው እኔ አረብ ቤት ብዙ ግፍ ተፈፅሞብኛል ቁስልሽ ገባኝ አይዞሽ አንች ጠንካራ ነሽ

  • @susuh9667
    @susuh9667 2 года назад

    የኔ ደርባባ ምን ብየ ልኮምት ሀቢበቲ አላህ ያገናኝሽ ምን እልሻለሁ አዬ እናትማ አይይይ ትኑር ለዘላለም እጨት ሽጣ ብታሣድግ ሀታ ብለምን እናትን የመሠለ ነገር ዬለም የኔ ዉድ እናት ምን ቃል አለኝ አንቺን ለመግለፅ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 года назад

    የኔ እህት እኔ ልጨነቅልሽ አይዞሽ።አይ ህይወት እንደው ምን ይሻለናል። ብቻ ጠንከር በይ እህቴ አይዞሽ። እራስሽንማ አታጥፊ እስካሁንም ጎብዘሻልኮ። አይዞሽ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +1

    ምን አይነት የተረገመች ሴት ናት አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 2 года назад

    በጣም ከባድ ነው የእኔ እናት የድንግል ማርያም ልጂ ይርዳሺ

  • @ruthbekele8410
    @ruthbekele8410 2 года назад

    ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ብታስተምርሽ ደግሞ የት በደረስሽ የአንቺ ዘመድ አትሆንም ደደብና የይቅርታዋን ልብ የማትሰጥ ናት አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +3

    ምናልባትም ቤተሰቦችሽን ማሳወቅ ያልፈለጉበት ምክንያት ይኖራቸዋል 😢ለምሳሌ በሕይወት ላይኖሩ ይችላሉ 😭ብቻ አሳዳጊወችሽ ናቸው ሚስጥሩን ምያውቁት ብቻ በሕይወት እንድታገኛቸው ምኞቴ ነው እህቴ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እኔ የማላውቀው የናቴ ልጅ ጠፍቶ ቀርቶ ይሙት ይኑር ሳይታወቅ ብዙ ዘመን ሆነው 😢ግን ቁርጡን ባለማወቄ ሁሌም አለቅሳለሁ 😥

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 2 года назад +14

    በየቤቱ ጉድ አለ በሀገር ጉድ አለ በግል ጉድ አለ ምን ይሻላል አምላክ ሆይ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад

      ብዙ ብዙ ጉድ አለ በየጉዳችን የደፈረ ብቻ ወጥቶ ይናገራል እንጅ እረረረ ማን አየው ?????

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 года назад

    አይዞሽ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ
    ነገ አዲስ ቀን ነው ፀሎት አድርጊ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 2 года назад +5

    አይዞን አይዞን

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 года назад

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አለ እሷን ግን በህግ ትጠየቅ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 года назад +5

    እንዴት ታሳዝናለች 😭😭😭

  • @superplayboyplayer
    @superplayboyplayer 2 года назад

    ጐበዝ ነሽ ሡሣሡ ሞክረሽ መተውሽ በራሡ ጀግንነትሽን ያሣያል አይዞሽ ትወጭዋለሽ ሑሉንም ነገር በርቺ

  • @tube4753
    @tube4753 2 года назад +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ታገኛቸዋለሽ አታስቢ

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 2 года назад

    የኔ እናት እንዳዉ ምን ልሁንልሽ እመቤቴ ማርያም ከጉንሽ አትለይሽ አበዝተሽ ጸልይ እህቴ ሁሌም የዘወትር ጸሎት ከወዳሴ ማርያም ጋር ሁሌ ጠዋት ማታ ጸልይ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ አምላክ ቅዱሳን ከምልካሞች ያገናኝሽ ምኞትሽንም ይፍፅምልሽ

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 2 года назад

    I wish I can give you a hug. Don't cry. You are a hero.

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 года назад +6

    አይ የሰው ፍተና 😭😭

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ, በእናትሽ አታልቅሺ

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 2 года назад

    ሚኪዬ እና ባልደረቦቹ ተባረኩልኝ

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 2 года назад

    እግዛብሔር ካንቸ ጋር ይሁን እመብርሃን ትሁንሽ ግን አንች እህቴ ጎበዝ ነሽ መኖር ትችያለሽ ልጂሽ በረከትሽ ነዉ ቤትሰብ ባይኖርሽ የፈጠረሽ እግዛብሔር አለሽ ጤናሽን ብቻ ጠብቂ ልጂሽን በደስታ አሳድጊ በእምነት በርች ቤተክርስቲን ቤጊዘዉ ዘዉትሪ ጸልይ የፈጠረሽ እናትሽ እመብርሃን አለችልሽ አይዞሽ እህቴ ዉስጥሽ አይጎዳ በርች የሰይጣን ጀሮ አይስማ የምን ራስ ማጥፋት

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 2 года назад

    እሙይዬ የኔእህት እኔንእኔን እንዴት ያማል ይገርማል የሰው ልጅ የሚያልፍበት ከባድ መንገዶች ደሞ በልጅነት ዕድሜ ኢሞሽናሊ ፊዚካሊ ውይ ውይ ውይ 🥲🥲🥺🥺😢😢🥺

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 года назад +1

    Hera uuuuuffffff macha naw malikam nager yaminisamaw👂👂👂👈 basabasa zanidro

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Год назад

    ፋጣሪ ጊዜ አለው አይዦሽ እህቴ ጠንካራ ልጂ ነች እውነት ነች ማንነት ጥያቄ ከባድ ነው G B U my sister From Eri

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 года назад

    እውነት ጎበዝ መሰረቷን የምታውቅ በራሷ የደረሰባትን በሌሎች ላይ እንዲደርሰ የማትፈልግ ሰው ነች ታሪኳን የምታውቁ ከህሊና ወቀሳ ዳኑ አገናኟት አደራ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Год назад

    እህቴ በጣም ጠንካራ ብቻሽን ሁሉን ችግ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 года назад

    አይዞሽ የእኔ ውድ እህት እግዚአብሔር አባት እናት ይሁንሽ

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነው እውነት ስሜቱን አውቀዋለው።

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 года назад

      እኔ ራሴ ህመሞ ተሰምቶኛል እኔም ጋር አይቸዋለሁ እደቆሻሻ ያዩኝ ነበር

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 года назад +5

    የዚህ ፖሮግራም አዘጋጅ የሆንከው ሚኪ ለምታቀርባቸው የተበደሉ እንግዶችህን ችግርን መፍትሔ ለመስጠት ወደ ሚፈልጓቸው ሰዎች፣ ወደሚከሷቸው ሰዎች ጋር እየሔድክ ነገሮችን ለማጥራት አትሞክርም ፖሮግራሙን ሚዛናዊ ለማድረግ???

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 года назад +5

    አይዞን መከራ በእራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ለትግስተኛ ሰው የሰው ልጅ መጀመሪያ ምንም ይሁን ዋናው መጨረሻው ነው መጨረሻችን እናሳምር ወርቅ ሀገር እያለን መሪ ስሌለላት ልጇቿ መከራ በዛብን

  • @emmatube9648
    @emmatube9648 2 года назад +2

    አይዞሽ አምላክሽ ይርዳሽ

  • @hanichog
    @hanichog 2 года назад

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ቢያንስ ልጁሽ አድጎልሻል።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +4

    የመጀመሪያ ነኝ 💃🏿💃🏿
    እስኪ ልስማውና ላልቅስ 😢

  • @madina0955
    @madina0955 2 года назад

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ የኔ እንባ ይርገፈ እመቤቴ ትርዳሽ አታልቅሽ ምን እንደምን ግራገባኝ ለልጂሽ መኖር አለብሽ ፣እህቴ

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 2 года назад

    አይዞሽ አህት ከችግር በኃላ ምቾት አለ በልጅሽ ይክስሽ ይሆናል ጠንካራ ሁኒ

  • @hibretwoldeab4206
    @hibretwoldeab4206 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽአይዞሽ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад +2

    Ayzosh Fetari Amlak Zemed Yhunsh Tenashe Ystesh Chru Medehanialm Esun Bicha Yazi

  • @kiki7863
    @kiki7863 2 года назад +2

    እባካችሁ እርድዋት እባካችው አናግርዋት ሴትየዋን

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    እኔን እህቴ አይዞሽ ሁሉ ያልፋል ጠንካራ ሁኚ ለልጅሽ ብለሽ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 года назад +3

    ጎበዝ ነሽ እህቴ አዎ ልጅ የነጊ አሳካሚ ነው

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 2 года назад

    አታልቅሽ እህቴ ያለንን እናግዝሻለን

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 года назад +1

    Ayzosh yene enat E/z yerdash ayzosh.

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 года назад +3

    አይ ዱኒያ ማትሞላ የስንት ህይወት በስቃይ በጭንቀት አሳለፈች

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 2 года назад +5

    Ayzosc lig nesc yalfal😭😭👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🌻🌻🌻ayzosc iht gobez nesc meda mewtasc

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 2 года назад

    ተመስገን አምላኬ ተመስገን በጣም ከባድ ነው እናትናባት ንሮንኳ ሌላ ሰው ልጃቸውን ሲአቀብጡ ቅንት ነው እምንለው አድስ አበባ ለፕሮሰስ መጥቸ እነሱ ዘመዶቸኮናቸው ደሞ ስለተብለጨለጩ ሲአገሉኝ ቅጥል እል ነበር

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 2 года назад

    የአላህ አንተ ይቅር በለን የዚና መዘዙ ብዙ ነው