የሴተኛ አዳሪዋ አሳዛኝ ህይወት ! አልማዝ ባለጭራ ይዛኝ ነው HIV እንዳለብኝ ያወኩት | Ethiopia | Sheger Info | Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 348

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +64

    ይሄ መደፈር በኔም ደርሷል 😭ያውም በ5አመቴ 😥🥺🥺አድጌም ይሄ ነገር በተደጋጋሚ ደርሶብኛል ጊዜው ረዥም ቢሆንም አረሳውም ☝🏿😢😢ሕይወቴ ምስቅልቅሉ ወጥቶ ቀረ ለ18ዓመት ያክል ሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ አንዳንዴ ሳስበው ግራ ግብት ይለኛል ጋደኛ ፍቅረኛ ስይዝ ይክዱኛል ወይም ጥቅም ና ጊዜያዊ ስሜት (ዝሙት )ነው ሚፈልጉ 😢አሁን 32አመቴ ነው በግምት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታለም ምንም ቃል መጠቀም አቃተኝ ላንች ስቃይ 😥ደግሞ እግዚአብሔር ያድንሻል እመብርሀን ከልጇ ምህረት ታምጣልሽ 🙏🏿ይሄ በሽታ ቫይረስ ሳይሆን ሰይጣን ነው ሁሉ ይቻለዋል እግዚአብሔር ፀበል ተጠመቂ አሁንም ☝🏿🙏🏿

    • @heran6415
      @heran6415 2 года назад +8

      Ayizoshi ema tesfa endatkorchi egzabhere dege newu

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 2 года назад +2

      አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከአእምሮሽ እንዲጠፋ።

    • @pacman-nx5mk
      @pacman-nx5mk 2 года назад +1

      ትክክል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @sebletsedal668
      @sebletsedal668 2 года назад +3

      የኔ ቆንጆ የድሮውን እርሽው አይዛሽ እህታለም አልፋል እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርልሽ እመቤታችን ትርዳሽ

    • @madina0955
      @madina0955 2 года назад +1

      አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር አለ

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 2 года назад +18

    እኔም ባባቴ ታናሽ ወንድም ከ4 ጀምሮ በተደጋጋሚ ደፈረኝ ለማንም እንዳልናገር ያሥፈራራኝ ነበር ከዛ አዲሥ አበባ ዘመድ ቤት ለትምርት ብለዉ ላኩኝ 8 አመቴ ነበር እዛም አብሮን የሚኖር ጎረምሣ ደፈረኝ ከዛ ነገርኳቸዉ ግን ሚሥጥራቸዉ እንዳይወጣና ሥማቸዉ እንዳይጠፋ ሸፋፍነዉ አለፉት ልጅ ሥለነበርኩ ትኩረት አልሠጠሁም በተደጋጋሚ የመድፈር ሙከራ ተደርጎብኛል ብዙ ተፈትኛለሁ በትምርቴ አንደኛ ነበር ምወጣዉ ሁሌ ህልሜ አድጌ የሤቶችና የህጻናት መብት ተሟጋች እሆናለሁ እል ነበር ግን ድህነት ዘር አይዉጣለት ካ5ኛ ክፍል አቋርጬ የቤተሠቦቼ ሂወት ለማሻሻል ብዬ የሠዉ ቤት ሥንከራተት ኖሬ በመጨረሻም ሥደት ወጣሁ እህቶች አንድ ሴት ሥትደፈር ደሟ ብቻ አይደለም ሚፈሠዉ ሁሉም ነገሯ ነዉ ተሥፋዋ ሞራሏ ሁሉም ነገሯ ግን ተሥፋ አትቁረጡ በሂወታቹ በሚያጋጥማቹ መከራ ተሽንፋቹ እድሜ ልካቹ አትሠቃዩ መሥመር ቀይራቹ ትላንትን እረሥታቹ አዲሥ ሂወት መሥርቱ ብዙ ሠዎች ሤተኛ አዳሪዎች ዱርዬዎች ወይም ፈልገዉ በጥጋብ ሚያደርጉት ይመሥላቸዋል ግን እያንዳንዷ ቡና ቤት ከምትሠራ ሴት ጀርባ ትልቅ የሂወት ጨለማ አለ አሁን እኔ ሁሉም ነገር እረሥቼዉ ባዲሥ መንፈስ እየኖርኩ ነዉ ተምሬ መሆን የምፈልገዉ ህልሜ ግን ባለመሆኔ ሁሌ ያመኛል ቁጭት ዉሥጤ አለ ተደፈርኩ የሚሉ ሤቶች ህመም ከማንም በላይ እኛ የተደፈርን ሴቶች እንረዳለን ግን ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 года назад +53

    በጣም ልብ ይነካል 😭😭 ብቻ አልሃምዱሊላህ ልጇን ንፁህ መሆኑ

    • @ziyadashikur8003
      @ziyadashikur8003 2 года назад

      ደሶ ቀጰዠከቨጰገኘረቀፀረበሰገጰሠሶ ኘሰጠ ሰቀኸከሸሸሶሶጸሸፈ

    • @tgtg3278
      @tgtg3278 2 года назад

      @@ziyadashikur8003 ለመጀመሪያ ጊዜ አማርኛ አልነበበኝ አለ

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 года назад +1

      @@tgtg3278 ያንችው አሰቀኝ

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 2 года назад +60

    የኔ እናት ማርያም ፀበል ተጠመቂ አዲስ አበባ
    እኔም ጓደኛ ያልኩት ሰው ሆን ብሎ በሽታ እያለበት እያወቀ ሆን ብሎ ለበቀል በሽታውን በክሎኝ በጣም ታምሜ በጣም ተሰቃይቸ ከዛ ማርያም ከዚህ በሽታ አድኝኝ ብየ ወደፊት ባል ሳላገባ ከወንድ ጋር ላልተኛ ለማርያም ቃል ገብቸ ፀበል ገባሁ በ3 ቀን ፀበል ተፈወስኩ ማርያም የሞት ደብዳቤየን ቀደደችልኝ እልልልልልልልልልል ማርያምን ያመነ ሁሉም ዳነ እኔ ሁኔም በሄድኩበት ቦታ የማርያምን ታምር እመሰክራለሁ አሁን ተፈውሸ 6 አመት ሆነኝ በስደት ሀገር እየሰራሁ እገኛለሁ እልልልልልልልልልል
    እህቴ ንስሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ ትፈወሻለሽ አደራሽን ሆን ብለሽ እያወቅሽ ሰው እዳትበክይ ወደ ፈጣሪ ተመለሽ ተንበርከኪ ፈጣሪ መልስ አለው 🤲🤲🤲

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 2 года назад +5

      የሚገርም ታምር ነው እና አሁን ሳታገቢ ሳትወልጂ ልትኖሪነው በይ እመቤቴ ለምኛት እልልልልልልልልልልልልል

    • @hshszvvsg7121
      @hshszvvsg7121 2 года назад +10

      @@favenyeman9192 አገባለሁ እንጂ እኔ ቃል የገባሁላት ለማርያም ሳላገባ በፊት ከወንድ ጋር አልተኛም ብየ ነው ቃል የገባሁት እህቴ

    • @martac3910
      @martac3910 2 года назад +6

      @@hshszvvsg7121 የኔጀገናቃልሽንአክብሬ ማራምለሁላቺንምታምሪሰረታለቸ ትመሰግን አሰራትበኩራትሽንምአዉጪ እሽ

    • @hshszvvsg7121
      @hshszvvsg7121 2 года назад

      @@martac3910 እሽ እህቴ አውጥቻለሁ

    • @hayatnigussi1633
      @hayatnigussi1633 2 года назад +1

      @@hshszvvsg7121 enat eski selekeshn lakilegn

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 года назад +37

    እንባሽ በሳቅ ይለወጥ አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል የወደቀን ያነሳል የተረሳን ያስታውሳል እግዚአብሔር ከሁሉም ቀድሞ ይድረስልሽ እሱ ታሪክን ቀያሪ እሱ ነው ታሪክሽን ይቀር ኡፍፍፍፍ የሴት ልጅ ህይወት

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +23

    የኔ እናት አፈር ልብላልሽ ሰው ከልጅነት እስከ እርጅናው በመከራ አይ የሴት ፈተና😭መች ነው አገራችን የሴቶች ለቅሶ ሚቆመው ያማል ያማል😭

  • @SamiraSamira-ek5uq
    @SamiraSamira-ek5uq 2 года назад +25

    እውነት ውሰጤ ነው የነካችው በጣም ነው ያዘንኩት ምን አለ የመርዳት አቅም ቢኖር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gideyhaila1646
    @gideyhaila1646 2 года назад +15

    (ፊቶን ባትታይ ጥሩ ነበረ ) አይዞሽ እናት የሴቶች ስቃይ መቼ ነዉ የሚያበቃዉ አይዞሽ እናት

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ጌታ ሆይ የምንሰማው ሁሉ ሀዘን ብቻ ነው እባክህ ስቃይ ይብቃን😭😭😭😭 አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀራል አይዞሽ ታሪክሽን የሰራዊት ጌታ ይቀረዋል ለምስክርነት ትበቃለሽ🙏🙏

  • @ediltitekle712
    @ediltitekle712 2 года назад

    መሲየ በጣም ነው ምወድሽ ድምፅሽ ደሞ ገራሚ ነው።

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 2 года назад +3

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ማር

  • @htdf8217
    @htdf8217 2 года назад

    😥😥😥የኔ እናት ያንች ሂወት የኔም እናት ላይ ደርሷል አይዞሽ የኔ እናት አሏህ ጥሎ አይጥልሽም

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Год назад

    የሰዉ ልጅ ፈተና ግን ኡፉፉፉ እግዚአብሔር ይርዳሽ😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 2 года назад +17

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገ መልካም ይሆናል እንባሽ ይታበሳል

  • @ማርያም-ፈ9ቐ
    @ማርያም-ፈ9ቐ 2 года назад

    እግዚአብሔር ያቃል አይዛሽ

  • @tseglrdagebryes2449
    @tseglrdagebryes2449 2 года назад +20

    የኔ እናት ሁሉም ያልፋል አይዞሽ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад +19

    😭😭😭😭😭😭😭እፍፍ አይ የሴት ልጁ ሄውት አይ እህቶች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 2 года назад

    አይዞሽ እህት

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +7

    ልብ የምትነካ እናት 😭 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    የኔ ማር አይዞሽ አብሽር ነገ ሌላቀንነው ኦፍፍ አታልቅሽ ንሰሀግቢ ና እራስሽን አበርች እማ ለልጅኑሪለት የሴትልጅፈተናብዙነው

  • @ኢማንየልጂናፋቂ
    @ኢማንየልጂናፋቂ 2 года назад +1

    እናቶች ሁላችሁም ሣቁልኝ አይዞሽ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ Год назад

    ይ አይዞሸ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ህወትሸን ይቀይረልሸ. ይቅረታ አልማዝ ባለ ጭራ ምን አይነት በሸታ ነው

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 года назад

    እንኳን፣ልጅወለደሽ፣እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hanasemaw6429
    @hanasemaw6429 2 года назад

    Ayzosh Yene enati

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад

    መሢየ ይሄ ያንቺ ቻናል ነውዴ

  • @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ
    @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ 2 года назад +12

    አይይይ. ሂወት ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት ብቻ አልሀምዱሊላህ ፈጣሪ ለመላው ያለም ልጅ ሰላም ያድርጋችሁ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ ኡፍፍፍፍፍ

  • @sellu9648
    @sellu9648 2 года назад

    ውይ እህቴ አይዞሽ፡፡ ሁሌም ጨለማ አይሆንም ይህም ያልፋል፡፡ ችግር በጣም እንዳጎሳቆለሽ የፊትሽ ገፅታ ይናገራል፡፡ አልማዝ ባለ ጭራ ምን የሚሉት በሽታ ነው? በጣም ዘግይቼ ነው ይህን የማየው I hope by now ሁሉ ተመቻችቶልሽ የተሻለ ቦታ ላይ ነሽ ብዬ፡፡ አምላክ ከነሱ ጋር ይሁን፡፡

  • @merry5454
    @merry5454 2 года назад +1

    😭😭💔

  • @sinaytraay1773
    @sinaytraay1773 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ኣይዞሽ ሁልም ያልፋል

  • @sofiatube7012
    @sofiatube7012 2 года назад

    Ya rabbii 😭 😭 😭 😭 😭 😭

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 2 года назад +1

    ሴት መሆን በራሱ ፈተና ነው። ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @frey2383
    @frey2383 2 года назад +10

    አምላክ ሆይ እነዚህ አይነት ነገር ከመስማት በቃችሁ ይበለን በጣም ያሳዝናል

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 2 года назад +3

    😭😭😭😭የኔ እናት አላህ እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ
    😢😢

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    የኔ እህት አታልቅሽ አንድግዜየሆነውሆናል እራስሽን ጠካራአድርጊ መድሀኒትሽንእየወሰድሽ መኖር ይቻላል አታልቅሽ ኦፍፍ እንካንልጂሽ ነፃየሆነልሽ እማ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 2 года назад +6

    አይዞሽ የኔ እናት የኔ እህት እንባሽ ይታበሳል አይዞን❤❤

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 года назад

    እረ እግዚአብሔር በቃችሁ በለን ይህን ህዝብ ምን ኣደረገ በስንቱ ይሰቃይ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад

    ስለ ሰራተኛ ሲወራ ሁሌም እኔ ለሰራተኛ እጅግ መልካም ሰው ነኝ:: እኛ ቤትም ያለውን ይበላሉ:: ሰራተኛ ከሌለ እንጀራ ጋጋሪ ይቀጠራል:: ትልቅ ሴትዮ ተቀጥረው እንጀራ በግልፅ ይዘው የሚሄዱት አለ:: በተጨማሪ ደግሞ በጀርባቸው ከትልቅ የስንዴ ቂጣ ጋር ያው ሰርቀው ማለት ቢከብደኝም ግን በቃ አድርገው ነጠላ ይደርቡበትና በየ4 ቀኑ ይዘው ይሄዳሉ:: ሁላችንም እናየዋለን ነጠላ ካልደረቡበት ሲተጠጠቡ ጉብ ብሎ ቅርፅ ሰርቶ ስለሚታይ:: ግን ማናችንም ምንድን ነው አንላቸውም:: በቃ ዝም ነው የምንላቸው:: የሚገርመው ከጉድለታችንኝ ላይ ነበር እንደሱ የሚያደርጉት:: ያሳዝኑኛል ሳስባቸው::
    አይዞሽ በቃ:: የቻልነውን እንርዳት:: እንዲህ አይነት እውነተኛ እንባ ነፍስንም ይረብሻል::😭

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    አይዞሽ😢 እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw1205 2 года назад +4

    ይሄን ቪዲኦ ከጊዜ በኋላ ማንሳት አለባችሁ ለልጁ ሲያድግ ጥሩ አይደለም

  • @مبيتبلدا
    @مبيتبلدا 2 года назад

    እግዚአብሔር ያውቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +4

    አይዞሽ ዬኔ እናት የዋህነትሽን አይቶ ነው አምላክ ልጅሽን የሰወረልሽ የቅዱሳን አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ቅዱስ ሚካኤል አባት መርዙን አምክኖ ነፃ ያውጣሽ

    • @pezapet411
      @pezapet411 2 года назад

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 2 года назад +5

    በጣም ልብ ይነካል አይ ፈጣሪ ይሁንሽ እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 года назад

    ያአላህ😭😭😭😭😭😥😥

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 года назад

    አይዞሽ አታልቅሺ ዱንያ ፈተናዋ ብዙ ነው😭😭

  • @መኖርደጉ-ረ6ቈ
    @መኖርደጉ-ረ6ቈ 2 года назад +13

    እኔም መከራ ደረሰብኝ ብዬ አማርራለሁ ይቅር ይበለኝ አምላኬ ስንት ጉድ አለ

  • @مدرياشاكتباسم
    @مدرياشاكتباسم 2 года назад +1

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ከሰንተና ሰንት ነገር ሰወርክኝ አሁንም የአንተ ምህርት ከኔ አይለይ እርዳኝ። ልጀ ወልጃለዉ ግን አንድም ቀን ታሞብኝ አያቅም ብቻዬን ያለ አባት እኔም ያለ አባትና እናት እግዝአብሔር እርኛዬ ነዉ።ልጄ አሁን የ9ተኛ ክፊል ተማር ነዉ እኔም ሰደተኛ ነኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +5

    ውይ እህቴ ... 50 አመት ነው ምትመስለው በጣም ታሳዝናለች ::

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 2 года назад +3

      በሽታው እረሀቡ እኮ ነው😭😭😭😭

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 2 года назад +1

    ኡፍ የኔ እናት አይዞሽ ምንም ማለት አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 2 года назад

    እንኳን ወለድሽ አይዞሽ እህቴ በቻልንው መጠን እንረዳሻለን
    እግዚአብሔር ሀዘንሽን ወደ ደስታ ይቀይርልሽ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    በጣም ያሳዝናል የሴትልጅፈተናብዛቱ

  • @mulumamo6359
    @mulumamo6359 2 года назад

    Enen

  • @Gወሎቤትኣማሓራ
    @Gወሎቤትኣማሓራ 2 года назад +1

    እንርዳት ባለን አቅም አካዉት ልቀቁልን😭😭😭

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 года назад +1

    የኔ እናት💔💔😭😭😭😭😥😥😥

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew5326 2 года назад

    ይሄ ነገር በጣም ትምርት ሰጪ ንው ሁሉም ሰው ምን ያህል HIV እንደረሳም መማርያ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ሙንታሀኑሪ-ጠ4ፀ
    @ሙንታሀኑሪ-ጠ4ፀ 2 года назад

    የኔ እናት

  • @freecell2840
    @freecell2840 2 года назад +12

    እነም ሴታኛ ዳሪ ነባሩኩኝ እናቴ እ/ር ተሪክ ይቃይራል

  • @እግዚአብሔረፍቅረነዉአግዚ

    አይ ችግር አይዞሽ እባሽን ደስታ ያድርግልሽ አይ ሴት ልጂ መከራ ነዉ ድንግል ማርያም ትይሽ

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 года назад +24

    አያዞሽ እናቴ ፈጣሪ ካቺ ጋር ያሁን ሁሉ ያልፍል ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @yeshiemebetasefa4965
    @yeshiemebetasefa4965 2 года назад

    አይዞሺ እናቴ ይህም ያልፍል

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад

    በጣምይከብዳልልጅሽነፃመሆኑደስይላልአይዞሽእናቴፈጣሪአለሁይበልሽኡፍፍፍ

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 2 года назад +4

    አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ በሂወትሽ ጣልቃ ይግባ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 года назад +2

    ኡፍ አየየሴት ልጅ ፈተና ፈጣሪ ምሕረት ይላክልሽ አይዞሽ

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 2 года назад

    ወለሂ አንጀቴን በለችኝ😭😭አላህ ይዘንልሽ ይርደሽ

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 2 года назад

    😢💔

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +1

    የኔ እናት ምናን አባቴ😢😢😢😢ላድርግሽ ውይ በጣም ከባድ እማ እማምላክ ወላዲት አምላክ ትርዳሽ!!!

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 2 года назад +1

    ብልታቹ ይቆረጥ አንዳንድ ደደብ ወንዶች ፈጣሪ ይስራቹን ይስጣቹ ከሴት የተወለደ ወንድ አረዲያ እማ አታልቅሽ ፈጣሪ የንባሽን ዋጋ ይከፈላል አይዞሽ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 года назад

    እፍ አይዞሽ እግዛብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ እረዳት ይዘልሽ ልጅሽም አድጐ ለቁምነገር በቅቶ አይዞሽ የሚልሽ የሚስደስትሽ ያድርገው እንካን ተወለደ ከመሙም ነፃ ሆነልሽ

  • @tenakalil5295
    @tenakalil5295 2 года назад

    የኔ እናት ለኔ ይለቀስ እናትማ እንዲህ አልሳ አይደለም ስትከፋ ሰማይዩ ጭልም ይላል

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 2 года назад +1

    ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ለአንችም ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 2 года назад +1

    በዚ እድሜዋ ተከብራ በመኖርያዋ የሴተኞ አዳሪነት አቤት የሴት ልጂ መከራ ምስኪን 😪😪

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 года назад +1

    ኡፍፍፍ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    አንዳንድ የምታሰሩ ሰዎች ግን እግዚአብሔርን ፍሩ ።እኔ ሳይ ቡናም ሲፈላ ጠጥተው ቁርስ ሰአት ከሆነ ቁርስ በልተው ፣ምሳ በልተው ከጋገሩት እንጀራም ታጥፎ ይሰጣል ። ይሄ ጭካኔነት ነው እንጀራ ቆርሳችሁ ብትሰጡት ለሱአስ ሲሸታት ውሎ አንዲት እንጀራ እንኩዋን እጥፍ አድርጋችሁ ብትሰጡአት ምናለበት ። እረ በስመአብ ይቅር ይበላችሁ ።

  • @haymanottesfa9341
    @haymanottesfa9341 2 года назад

    የእኔ እናት አይዞዎት እግዚአብሔር ይማረዎት

  • @sofhincomedy405
    @sofhincomedy405 2 года назад +2

    ያ ረቢ በየቤቱ ስንት ነገር አለ 😭😭😭😭😭

  • @aminatmohammedsabya2802
    @aminatmohammedsabya2802 2 года назад

    ኡፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ ያአላህ አንተ አይቸግርህም እና ከዚህ ሂወት አዉጥተህ የተደላደለ ህወት ለግሣት

  • @fadestmoodisam6058
    @fadestmoodisam6058 2 года назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል እንባሽን ያብስ ውዴ

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ሸ2ነ

    የአላህ ከሰው እዝነት የአላህ እዝነት ይበልጣልና አላህ ይዘንልሺ እህቴ ለebs አስተላልፊያት በዛም ብዙ የሚረዱ አሉ

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 года назад

    ወይኔ ወይኔ ምን ልሁነው ጌታ ሆይ ቁጥሮን ቁጭ አርጊልን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +3

    ዋይ ዋይ ዋይ የሴት ልጅ መከራዋ😭😭😭😭😭😭😭

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 2 года назад

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገሬሸ ላይ
    የእግዚአብሔር ምህረት እና መልካም ነገሬ ይሁንልሸ
    አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም በርች 💝🙏

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሺ የኔ እናት በጣም ያሳዝናል ውይ ሂወት በጣም ከባድ ነው

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад

    አይዞሽ የኔ እህት እንባሽ ይታበስ እስከዛሬ የረዳሽ አምላክ አሁንም ይረዳሻል አይዞሽ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 года назад

    ኣይ ኑሮ

  • @hdjf72
    @hdjf72 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሃይዞሽ አታልቅሽ እንባሽ ይታበሻል ጠቀንካራ ሁኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ሕይወት በጣም ከባድ ነው የኔ እህት አይዞሸ ነጋ መልካም ይሆናል

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +1

    የኔ እናት እንዲያው ምንአባቴ ዳድርግሽ😥😥😥😥😥ውይ በጣም ከባድ ነው እማ አይዞሽ እማምላክ ወላዲት አምላክ ትድረስልሽ!!!

  • @አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ
    @አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ 2 года назад

    እኔን እናቴ አየዞሽ እግዚአብሔር ያያል!!

  • @ethiopia2663
    @ethiopia2663 2 года назад +4

    ሁፍ የኔናት አይዞሽ 😭😭😭

  • @asadaasada640
    @asadaasada640 2 года назад

    አይዞሽ እናቴ እንባሽ በሳቅ ይመለስ😪😪😪ወይ አገሬ ሁሌም ለቅሶ

  • @tnz1288
    @tnz1288 2 года назад +7

    መሢ ፊቷን ማሳየት አልነበረባችሁም ልጇ አድጎ ያየው ለት ድጋሜ የሞት ሞት ነው ሚሞተው ከቻላችችሁ ...ሸፍኑላት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረቱን ትስጥሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭ayiiiiiii ayizoshe yan konjo

  • @ediltitekle712
    @ediltitekle712 2 года назад

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው። አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ ያረፍሽበት ቅድስ ሚካኤል ሽንቁሩ ችግርሽን ይፍታልሽ በርቺ።

  • @hana967
    @hana967 2 года назад +2

    ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ናት የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ለዉጦ ስቀሽ ለማየት ያብቃን ቅዱስ ሚካኤል በዕለተ ቀኑ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ።

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew5326 2 года назад

    Egziho meharne krstos

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 года назад +1

    የአሏህ ስንት ጉድ አለ😭😭😭
    አይዞሽ የእኔ እናት መሲ የእኔ መልካም አሏህ ይጠብቅሽ ሀገራችንም ሠላሟን ያምጣልን

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 года назад

    አይዞሽ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 года назад +1

    የእኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 2 года назад +1

    Ayizosh mamiye weda qaxila mariyam bit eji dinash timalasalesh emiye uuuuuuuffffffff yegna chiger machem

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 2 года назад +4

    ምንም ብትቸከሪ ዝሙት ላይ ምንም ጥቅም የለም እስካለሽ ድረስ ጠቅ ይዘሽ ቀረሽ ወገኖቸ ምንም ብትቸገሩ ገላችሁን እዳሸጡ መንገድ ላይ መለመን ይሻላል ዝሙት ከመስራት ብቻ አላህ ይጠብቀን ከድህነት ከበሽታ አላህ ይጠብቀን ዋና ነገር ጤና ነው የትም ብንሄድ መስራት እንችላለን አላህ ቀሪ ዘመንሽ አላህ የተሻለ ያድርግልሽ

  • @mahamobile8167
    @mahamobile8167 2 года назад +3

    እህ አርዛሬስ በስቱ ላልቅስ አይኔ ሊፈርጥ ነው በገዛ ሞባይሌ አይ ወገኖቸ