ኢዩ ጩፋ ሐሰተኛ ነቢይ ብቻ ሳይሆን አደገኛ ሐሰተኛ ነቢይ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ኢዩ ጩፋ ሐሰተኛ ነቢይ ብቻ ሳይሆን አደገኛ ሐሰተኛ ነቢይ ነው።

Комментарии • 143

  • @chunatasew7098
    @chunatasew7098 2 года назад +2

    እዩጩፋ ያለበት መንፈስ አንደኛ ነፍሰገዳይ ሁለተኛ ዝምተኛ ትዳር የሚያፋታ በረከትን የሚበትን እዛየሄደ ሰው ሁሉ ከነዚህ ነገር አንዱ ያገኘዋል ፡

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 года назад +9

    ጌታሆይ ተመልከት🙏🙇😭

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 года назад +4

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዘላለም በጣም ነዉ የማከብርህ!!
    እርግጠኞ ነኝ ጌታ ቤቱን ያፀዳል!!
    የ ጓዲያ ጭሆቴ ስለሆነ ጌታን አምነዋለሁ:: ሌሎችም የሚጮሁ ያልተቀላቀሉ አሉት!!
    አንዱ አንተ ነህ!!ዉስጤ ይቀበልሀል!!
    ነብይ ብቻ ሳይሆን👉 ቤቱን የዘመድ,የ ጓደኞ, የ ንግድ, የ ጉሩፕ, የ ምንዝርና, የ ዉሸት, የሌብነት የ ዳንኪራ....... ያደረጉት በዝተዋል!!
    በዙፋኑ የተቀመጠዉ ሁሉን ያያል ለበጎቹ ግድ ይለዋል"!!
    አላፊነትህን እየተወጣ ስለሆነ ፀጋ ይብዛልህ,ጌታ ይጠብቅ, በደሙ ይሸፍንህ🙇🙏

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 года назад

      ምኑን አዉቀሽ

    • @tamartasema8315
      @tamartasema8315 2 года назад

      @@deguyegetalij5199 የቤቱ ቅናት እና , አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል🙏

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 года назад

      @@tamartasema8315 😂😂😂 አላለችም ቀንተሽ ሞተሻል የቤቱ የቅናት ሳይሆን የእዩ ጥላቻ እና የዘላለም ጋርድነት ባይኝ በአጭሩ።🙏

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰዎቹ መጽናናትን ይስጥ።

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 года назад +6

    ተባረክ ወንድማችን ትክክል ነህ🙏🙇😭

  • @Uzer-4131
    @Uzer-4131 2 года назад +6

    ይገርማል !! ዘሌ ባለመሰልቸት ዘወትር ማንቃትህን እንዳታቆም ተባረክ አክባሪህ ነኝ

  • @ritafiorentino8721
    @ritafiorentino8721 2 года назад +3

    ጋሽ ዘሌ ጌታ ይባርክህ ለሰው ማስተዋል ይስጠው በድህነቱ ይህ ህዝብ ተጫወቱበት አለመማሩን አይተው ኢዮ ጩፋ ያደኩበት ሳሪስ ከቤታችን ጀርባ ነው ቸርቹ ድምፁ አስቸገረን ብለው የሰፈሩ ሰው ከሶት ነበር የሚያሣዝነው ግን ሣሪስ ከደንቦች እየተባረሩ ሎሚ ጫማ ልብስ የሚነግዱ የደቡብ ሰዎች ቀን የሸጡበትን ማታ ለሱ ይሠጣሉ የህዝባችን ያለማወቅ ሳይሆን አንዳንዴ ምን እደሆነ ግራ ይገባኛል እጃ ጌታ ያብራላቸው ጋሽ ዘሌ አንተግን በርታ አሁንም ጌታ በብዙ ይባርክህ በዚህ ዘመን እንደናተ ያለሰው ስለሰጠን ክብር ለጌታ ይሁን የሚስ ዶናቷ ነኝ

  • @chachikebede2397
    @chachikebede2397 2 года назад +3

    😭😭😭😭😭😭 ሃሰተኛ ነቢያቶች ይሉኝታ የላቸውም በጣም ጨካኞች ግፈኞች ናቸው

  • @endtimemessengers5315
    @endtimemessengers5315 2 года назад +6

    መጋቢ ትክክል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። ሃሰተኞችን እርቃናቸውን ማስቀረት ቀጥል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 2 года назад +4

    quite heart breaking .bless you gash Zelalem

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +8

    ጋሽ ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ያለህ ቁርጠኝነት ሁሌም እግዚአብሔርን እንዳመሰግነዉ ያበረታታኛል

  • @Selam694
    @Selam694 2 года назад +3

    ያልጠበኩት ፍፃሜ ነው :: እንደማውቀው ሰው አስደነገጠኝ :: እኔ ከሐሰተኛ ነብዬቹ የበለጠ የሚያናድዱኝ ጠበቆቻቸው ናቸው :: እነሱ ሲነኩ በጨዋታ መሀል እንኳን እንደ እብድ የሚያደርጋቸው, በጣም የሚቆጡ , የስልክ ግንኙነታችንን , ወዳጅነታችንን ሳይቀር የሚያቋርጡ :: በተለይ በተለይ ይሄ ሰውዬ እና እስራኤል ዳንሳ ሲነካባቸው

  • @abelwoldeyohanis7669
    @abelwoldeyohanis7669 Год назад

    Thank you, Mr. Zelalem

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 2 года назад +1

    Ewnet new geta yesus ybarkh (yegziyabhern kibr yemiwesd defar new)

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏መንቃት ለፈለገ ማንቂያ ደውል ነው 🙏

  • @fassilshiferawbelayneh3977
    @fassilshiferawbelayneh3977 2 года назад +1

    ዘሉ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ጌታ ዋጋህን ይከፍልሃል።

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 2 года назад +3

    Zale Good bless you

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 4 месяца назад

    ደግሞ መፅሓፍ ሲናገር ጨካኞች ይላቸዋል😢 ክብራቸው በነውራቸው😢

  • @tekabetilahun1942
    @tekabetilahun1942 2 года назад +1

    22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
    አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
    ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
    እመሰክርባቸዋለሁ።Mat 7:22

  • @medhanieabraham7653
    @medhanieabraham7653 2 года назад +2

    Betam yasaznal 😔!
    Thank you Zelalem brother.

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 2 года назад +3

    Bless you zelalem

  • @benaman8009
    @benaman8009 2 года назад +3

    Stay blessed prophet Eyu!

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 года назад +1

    ኡፍ የኔ አባት እንዴት ያሳዝናል

  • @hiwothagos5922
    @hiwothagos5922 2 года назад +1

    Zekalem menigistuuuuu Betammm wishetammmm neh Temesgen Almotemmm. Lelela gize yeteshale wishet mokir

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 2 года назад +3

    📢 ዘሌ ዘሌ ህያው እግዚአብሔርን በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን መንቃት ካስቀመጣቸው በጣት ከሚቆጠሩ ጥቂት አገልጋዮች መሀል አንዱ ነህ ጌታ ራሱን ያለ ምስክር አይተውም ጆሮ ያለው ይስማ ይመለስም እንቢ ያለ ግን እደግመዋለሁ ጌታ እራሱን ያለምስክር አይተውም በየግዜው ባደባባይ በግልፅ እየተናገረ ነውና ወየውለት🔥

  • @bisitihaed7093
    @bisitihaed7093 2 года назад +2

    በጣም የምወድህ ጋሽ ዘሌ ዘመንህ ይለምልም ሁሌ ስለእዉነት የምትተጋ ቤትህ ልጆችህ ይባረኩ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @Danie4127
    @Danie4127 2 года назад +2

    😁እናመሰግናለን መምህር መንግስቱ

  • @user-ht6eo8uc9g
    @user-ht6eo8uc9g 6 месяцев назад

    EGZIABHER YRDAN ENDNRKACHEW

  • @tensaybiru5675
    @tensaybiru5675 2 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል በሰው ህይወት እንደዚህ መጫወት በእውነት ልብ ይሰብራል የሚራሩ አይደሉም ለብር የሞቱ ናቸው

  • @tsegaabdeneke3410
    @tsegaabdeneke3410 2 года назад +3

    May God Comfort his family !But Brother even if the guy died there could be a lot of spiritual reasons for his death!
    The fact that the guy died does not make the prophet a false one. True Prophecies might not be fullfilled due a lot of spiritual reasons!
    Because as you know God is a God of free will so prophecies do not only depend on the one who told it but also the one who recieves the prophecies.(If you remember whenever Jesus healed people, he said IF YOU BELIEVE, 1st .So you see there is an if condition to even what Jesus did )
    I wrote this because when ever you say things you have to back it up with the word of God .
    Be blessed!

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 2 года назад +3

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መቼ ነዉ ግን የምንነቃዉ?😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mimitube270
    @mimitube270 2 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል 😭

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 2 года назад +1

    Gbu Brother Zelaalem

  • @yonatangebray9821
    @yonatangebray9821 2 года назад +2

    ጌታ ምን ኣለ???

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 года назад +1

    እኔ እምለው informatinun ከየት ነው የሚያገኙት

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 года назад +5

    በእዉነት ልብ ይሰበራል 💔😭😭

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 2 года назад

    Zele God bless you you are right

  • @hapeibren
    @hapeibren 2 года назад +3

    these is the fruit of their seed........

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад

    እድሜ ከጌታ ነው እንጂ ነብይ እድሜ አይጨምርም ቢሞትስ ጌታን ካገኘ ምን ይፈለጋል እንክዋን ጌታ ተናግሮ በግፍ ሲታረዱ ዝም ብለህ በሰላም ለምን ሞቱ ትላለህ ይእዩ እም ልክ ጌታእየሱስ ይባላል

  • @robeltekleab2063
    @robeltekleab2063 2 года назад +2

    ሰላም ወንድም እግዚኣብሔር ይባርክህ በመቀጠል ያቀረብክልን እያመስገንኩኝ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ነገር ግን ጤንጠ የሚባል ሃይማኖት ኣገራቺን ላይ ለዘልኣለም ነው ምትታሰረው እና ለምንድነው መንግስታቹ የፈቀደው ኢትዮጲያ ስንት ታሪክ ያቀፈች ኣገር ናት ግን በነዚ ሃሰተኛ ነብያቶች ክቡራን እያጣች ነው እና ሰዎቹ ወደ እዩ ከመምጣታቸው በፊት እራሱ እዩ ታሪካቸውን ያጠናል እና እባካቹ ወደ ሰይፉ ሾው ወይም ትላልቅ ሚድያ ያለቸው ለምን ኣይጋብዛቸውም ከዛ እውነቱ ይወጣል

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 года назад +3

    በሃይማኖት ስም የሚሰበሰበው የዋህ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የሀገራችን ሕዝብ አብዘኛው እንደዚህ ሰው በማንኛውም አጭበርባሪ የሚነዳ ነው!! የሚማር ለመማርም የሚፈልግ የለም!! በማን እንዘን? አንዳንዶች መንግሥትን ሲወቅሱ እሰማለሁ፤ መንግሥት ግን ከስንቱ ይዋጋ በተለይ በዚህ ጊዜ!!?
    እኔ ግን ሁሉንም ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትን ተጠያቂ አደርጋለሁ!! አንዱም እንኳን እንደ ዘላለም መንግሥቱ ደፍሮ በይፋ እንደ ቤ/ክ ማስተማር ቢቀጥል ሕዝብን ለማባነን አስተዋጽእ ይኖረው ነበር!! ሁሉም ግን በህንፃ ግንባታ ላይና ወንበር ሽሚያ ላይ ተጠምዷ፡

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032
    @berhaneyakobwedisebeko...3032 2 года назад

    anteneh wshetam auffff syastela ye atela were atawra zewww geta yesus ygessh weregnoch.

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 2 года назад +3

    ጩፋ የለየለት ሐሰተኛ ሆኖ ቀሬ💔💔💔

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha8233 2 года назад +1

    “የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።”
    - ዕብራውያን 10፥36
    ሲጀምር የትንቢቱ ቃል ሊጸና የሚችለው የእግዚአብሔር ፈቃድ እያደረግህ ስትኖር ስትጸና ነው ተፈጽሞ ለምስጋና የምትበቃው
    ትንቢቱን ተቀብለህ ወደ ነበርክበት ህይወት የምትመለስ ከሆነ ትንቢቱ አይጸናም።
    በእግዚአብሔር እመኑ፥ ትጸኑማላችሁ፤ በነቢያቱም እመኑ፥ ነገሩም ይሰላላችኋል አለ።”
    - 2 ዜና 20፥20
    ትልቁ ነገር ነጻ መውጣታቸው ነው ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር ይሁኑ እንጂ ቢሄዱም ወደ አባታቸው ነው።
    ዘላለም ምድር ላይ አንኖርም

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 2 года назад +1

    Very sad

  • @abenezergetachew7564
    @abenezergetachew7564 2 года назад

    OMG😓

  • @desalegnamele8668
    @desalegnamele8668 2 года назад +1

    ይህ ቅናት ኑው አንተ ማን ሆነ ነው

  • @genettigistu7261
    @genettigistu7261 2 года назад

    Esayyy enqun Achiberberu deg adergu

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад

    አቤት አቤት እረ ምን ይሻላል ሕዝቡ ደንዝዞዋል በጣም ያሳዝናል😭😭😭

  • @sozopictures
    @sozopictures 2 года назад +2

    bro rip ene yelehubetm ke esat gar atechawet nebsehen be felegew bota yanureleh endene gn gebtehal vip rip bro zele nebsehen begenet yanurelen

  • @hyaryoufaiynicamefromethio2126
    @hyaryoufaiynicamefromethio2126 Год назад +1

    anite hasegna newu silk hasetgna ayihonm bihon esa mini yanadidahal atsat ante beyoutoub awugeh sayihon semayi awujo newu yekebawu atnaded kinategnawu yedawulos menfes bewusik ale

  • @Daandiieebbaa
    @Daandiieebbaa 2 года назад

    Heart breaking.

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Nebes yemar lemelaw beseb tenatun beretatun yesetachu yamale 😭😭😭😭😭meder leba hula

  • @yacobhailu2812
    @yacobhailu2812 2 года назад

    ከዚህ በኋላም ወደዚህ ሰው “ቤተክርስቲያን” የሚሄድ ይኖር ይሁን!

  • @mararasu
    @mararasu Год назад

    Lella mitilut yelachihum still now eyu is blessed alleko enante sile eyu enante demo part 1 ,part 2 eyalachu sile eyu awuru eyu sirra lay newu busy honuwal eyesusin bemesbek awuru

  • @biraga6775
    @biraga6775 Год назад

    wondime nissa giba temelese

  • @TadesseHira
    @TadesseHira 4 месяца назад

    አትልፋ እዩስ እንደሆነ ነብይ ነው ኩሩሩሩሩ

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад

    Ja, 💯

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 года назад

    ያሳዝናል

  • @mararasu
    @mararasu Год назад

    Ena geta eyesus keterawus temeles malet endemayichil eyawek atawura

  • @hailuchare8673
    @hailuchare8673 2 года назад

    Zola, what can i say about you? Remain ever blessed .

  • @mahlethailu1259
    @mahlethailu1259 2 года назад +3

    It is heartbreaking 💔 May God rest his soul in peace🙏🏻 Heavenly Father, We ask you to soften our hearts towards these false teachers who twist your Word and lead others astray. Please help us to find the balance between strong boldness in your truth as we expose the lies of these false teachers and warn others, we have been wounded by these wolves. Help us guard our hearts in Jesus name 🙏🏻 Thank you for exposing the lies.

  • @Teke108
    @Teke108 2 года назад +1

    በመጀመሪያ ሁሉንም ነብይ ወይም አገልጋይ በአንድ ስትፈርጅ አንተው ስህተት ውስት መግባትህ ግልጽ ነው፡፡ሁለተኛ አንተ የትኛው መንፈሳዊ ሰው ነህና ነው ደኛ ልትሆን ምትሞክረው፡ ተገለገልኩ ብሎ የሚያረጋገጥ አካል እረሱ የሚያውቀው፡፡ ሰለዚህ ገቢ ለማግናት መስራት የሚትችልበት መንገድ ብዙ አለ ከዚህ ብዝነስ ውስጥ ውጣ ብዬ እመክርሀለው፡፡

    • @tekabetilahun1942
      @tekabetilahun1942 2 года назад

      22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
      አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
      ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
      እመሰክርባቸዋለሁ።Mat 7:22

  • @biniyam9379
    @biniyam9379 2 года назад

    ኤጭ ...ቅናትት ነዉ የሰለቼኝ,,

  • @sabam473
    @sabam473 2 года назад

    What a sad story! I don’t know what it’s gonna take for people to open their eyes. God bless you Zelalem for all your devotion to the body of Christ. You remind me of Col 1:29.

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 7 месяцев назад

    የወላይታ ፓስተሮች አለም አቀፍ ማፊያ ሆኖዋል :; ል እንደናይጄሪያዎች

  • @tt2tori37
    @tt2tori37 2 года назад

    ሙች ከመሞቱ በፈት በገደይ በረ ይመለለሲ ነበረ ይበላል እንደዘዉም ሁሉ እግዚሐብሔር በሲነሰዉ ነብያት ለይ እነደፈለክ መነገር አትችልም

  • @TadesseHira
    @TadesseHira 4 месяца назад +1

    If it is right ,you will show about his death cermony. U r crazy .

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 Год назад

    ኤሬ በኢየሱስ ስም አቶ ዘላለም ተዉ! በእሱ የሚሰራዉን የእግዚአብሔርን መንፈስ እየተቃወምክ ስርየት በሌለዉ ኃጢአት ዉስጥ አትግባ! ተዉ ሌላዉን በኢዩ በኩል ጌታን ከዓረብ ሀገር መጥተዉ የሚቀበሉ ስንት ናቸዉ? ለምንድነዉ መልካሙን የማታወራዉ! ምን ዓይነት ሰዉ ነህ?

  • @mardikiyos
    @mardikiyos Год назад

    is there witness ? can supply one person with witness unless you are faker .

  • @esayasgebrehiwot7652
    @esayasgebrehiwot7652 2 года назад

    sewochen mankate melkam hono saleh yesewochen setet setasaded endatebaken tetenkek

    • @tekabetilahun1942
      @tekabetilahun1942 2 года назад

      22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
      አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
      ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
      እመሰክርባቸዋለሁ።Mat 7:22

  • @GodblessingmoreGenerations
    @GodblessingmoreGenerations Месяц назад

    Eyuchufa is not a false prophet bro which is show me him is false prophet bro you’re not true God is the God of the world is not habrahm for Isaac for jecob only is for you and someone believes in Christ if you are not believer don’t play with people mind God will case you bro go and pray again holy spirit he show you something good about him

  • @danielyosha1912
    @danielyosha1912 Год назад

    ውሸታም ሰው አንደበት ስለ ሌላ ይናገራል ። ራሱን ግን አያይም

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u 2 года назад

    የአጋንንት አገልጋይ መጠቀሚያ አፍ ሆኖ የሚሰራ ሰው ቢኖር ይህ ፕሮግራም የሰራ ሰው ነው የሚያሳዝነው ደግሞ ክርስቲያን ነኝ ማለቱ ነው
    ሙሉ ለሙሉ አጋንንት የሚጠቀምበት ሰው ነው እግዚአብሔር ከዚህ እስራት ይፍታህ በጣም ታሳዝናለህ ሀሰተኛ የሀሰት አገልጋይ በመሆነህ

    • @bin8217
      @bin8217 2 года назад +1

      እስቲ ንገረኝ ምኑ ነው ስህተት?

    • @tekabetilahun1942
      @tekabetilahun1942 2 года назад

      22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
      አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
      ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
      እመሰክርባቸዋለሁ።Mat 7:22

  • @melkamusintayehu3569
    @melkamusintayehu3569 2 года назад

    Video yeti wushatami

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 2 года назад +1

    Dege aderege

    • @tamartasema8315
      @tamartasema8315 2 года назад +1

      አይባልም!!
      የግል ቤትህ ቢሆን ፍርድ ቤት ነበርክ!!

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 2 года назад

      Eni keyesus belaye neger selelele sem mtefat mebet new alesadebem sedeb yeseyetan selehon

  • @sisaygabe89
    @sisaygabe89 2 года назад

    እንደ መሞተ በምን አወቅ?????

  • @GodblessingmoreGenerations
    @GodblessingmoreGenerations Месяц назад

    You’re not true bro check your life again bro to this thing God said in his own word if devil is full in this world I will be use my people to protect my people in Christ

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 2 года назад

    Asetegnaw menfes nebiy tebilew be 1wekit yefelu hulum wishatam ena astegna nachew megelachewim 1 aynet menged new mitekemut sim metrat yehayt ye bat ye agot yakist yelij silk kutir metirat eka meshet sim tenagiro bechuhet mabed lelam lelam 1 aynet ye hastegnaw menfes agelagayoch nachew

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад

    አቅራቢው

    • @tadelechlema7379
      @tadelechlema7379 Год назад

      አቅራቢው ውሸታም ነህ ጠንቁዋይ ቤት ተደብቀህ ስትሄድ እናውቅሀለን ጌታ በአደባባ ሲናገር ትደነግጣለህ

  • @bekeledesalegn9624
    @bekeledesalegn9624 2 года назад

    lerash mayet yetesaneh yesew gudf litaweta atichilm yerashin gudf yewetalh zend ewnetn felg manm tinbit binager befetari zend yeteregeme new eshi

    • @tekabetilahun1942
      @tekabetilahun1942 2 года назад

      22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
      አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
      ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
      እመሰክርባቸዋለሁ።Mat 7:22

  • @eyobtadesse8327
    @eyobtadesse8327 2 года назад

    Wushetamnhe mechm bihon yante wore misema yelem

  • @haileeyesusslmn9
    @haileeyesusslmn9 Год назад

    ውሸትን ውሸት የምትል ወንድም ነህ ✝እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ።

  • @meseretmekete1601
    @meseretmekete1601 2 года назад

    ወይኔ አምላኬ 🧐 ጥቁልና በይፍ ሆነ አቦ ተጠርጉልን እናንተ ጅል ፍጥርቶቺ🥴🥴🥴🥴🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️

  • @aliyashko5996
    @aliyashko5996 2 года назад

    Behizibu lay michawutu degamiwochna debtera kesemen nachew? Protestant kedebub kehone. Mizanawinet yelelewn asteyayet hizibu meleyet alebet. Tichtim bihon beigziabher qal meseret hulum lay lihon yigebal.

  • @muzicshow7479
    @muzicshow7479 2 года назад

    Feraj ante adelehim gin tinkakew tiru nw. eski tiru gonochun awura endh ende mitawora tikikilegn sew kehonk.mejemerya ayin lay yalewun gudif satawota yesewun lemamutat atimokir.

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 2 года назад +2

    ዘላለም እራስሽ ድብን ያልክ ዘረኛ ነህ እራስህን ፈትሽ እኔ እራሱ ደብተራ ነው የምትመስለን።

    • @tekabetilahun1942
      @tekabetilahun1942 2 года назад

      22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
      አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
      ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
      እመሰክርባቸዋለሁ።Mat 7:22

  • @mesfinabiye9287
    @mesfinabiye9287 2 года назад

    But he did not go to Christ army office to thank God, He went to Jesus. Shame on Prophet.

  • @tsegamandefro691
    @tsegamandefro691 2 года назад

    ምቀኛ ሰይጣን ንግግርህ ክፋት የተሞላ ጌታ ይፈውሰህ

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅 way gud

  • @leultkelmarekos7488
    @leultkelmarekos7488 2 года назад +1

    ጋሽ ዘሌ ነብያት እኮ ሠወችናቸው ቢሣሣቱ እንኳን ሊታረሙ ይችላሉ እኔ ግን ያንተነግር ነው ሁሌ የሚገርመኝ ሀሠትኛ ነቢያ ሀሠተኛ አሥተማሪ እያልክ አማኙን ግራ ባታጋባው እዩ ጋር በየጊዜው ብዙ ነፍሣት እየዳኑ መሆኑን በአካልም አይተናል የሚሠራ ሠው ቢሣሣትም በቅንነት ልናቀናው ይገባል እንጂ ድንጋይ እያነሡ መውገር (ወንድሙን የሚጠላ የፍሠገዳይ ነው)እንዳይሆንብን

    • @tekabetilahun1942
      @tekabetilahun1942 2 года назад

      22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
      አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
      ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
      እመሰክርባቸዋለሁ።Mat7:22

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 2 года назад

    Dero tesadbeyalewo yeker belege eyu

    • @tamartasema8315
      @tamartasema8315 2 года назад

      አረ ፀልይ!!
      አትሸወድ!!
      ከተጠያቂነት አታመልጥም!!

  • @mrtalem9151
    @mrtalem9151 2 года назад

    Yesussa. Hhhhhhhhgg wode aydelem seyta ...n...... ymeeeeettttta

  • @biniyamyemane3311
    @biniyamyemane3311 2 года назад

    ዝተት

  • @loomitube6897
    @loomitube6897 2 года назад

    Minaa gabaki 🙄🙄🙄

  • @kidy2988
    @kidy2988 2 года назад

    Stop attacking yegetan agelgayoch. anten man feraj adergeh? arfeh wengel atsebkim?

    • @tekabetilahun1942
      @tekabetilahun1942 2 года назад

      22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት
      አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን
      ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ
      እመሰክርባቸዋለሁ።Mat 7:22

  • @demissiejabo166
    @demissiejabo166 2 года назад

    የዉሸት ክስ

  • @veronicateles4322
    @veronicateles4322 2 года назад

    É muito ruim não entender nada.

  • @yonaselias3811
    @yonaselias3811 2 года назад

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @muluyimer3488
    @muluyimer3488 2 года назад +1

    You proof yourself you are in the wrong truck . Prophet Eyu is true man of God apointed & anointed by God in our generation . He preach the gosple of Jesus christ, deliver the opperesd by God's grace . I am not surprise by you thoughts pharasis accused our Lord Jesus in their time ,the same thing happening now.you better repent.

    • @eyasug7591
      @eyasug7591 2 года назад +1

      @mulu Do you have any proof that Chufiti is a true Minister? Or just ' በማመን’ !?

    • @mahlettibabu3314
      @mahlettibabu3314 2 года назад +2

      You need to oppen ur eyes

    • @tamartasema8315
      @tamartasema8315 2 года назад +1

      ቲፎዞ ያስጠይቀናል!!
      ፀልዬ መለየቱ ያዋጣል::
      በማ መንፈሰ?? ግልፅ ነዉ::
      #ጌታ ቤቱን ያፀዳል"!!

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 года назад

      @@tamartasema8315 ከአንች ይጀምራል በሰዎች ሐሰተኛ ወሬ ለምትጓዥ

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 года назад

      @@tamartasema8315 ዝም ብላችሁ በሰዎች ወሬ ከመናድ ዝቅ ብላችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር ይነግራቸዋል