ዛዲግ ብርሃኑ Part 1 ስለ 'ሐዋርያው' ዘላለም ጌታቸውና ስለተልእኮ ለትውልድ
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- ኢየሱስ ስየጠነ (ሰይጣን ሆነ ወይም ሆኖ ነበር) የሚል እኩይ ትምህርት ያለው ፖዝ (ዘላለም ጌታቸው) የበዙ ስሕተት ትምህርቶች መደብር ነው።
ዛዲግ ብርሃኑ መስቀሉን ያኮሰሰ ኑፋቄ በተሰኘው መጽሐፉ ይህንን የኢየሱስን መሰይጠን የስሕተት ትምህርት ከቃሉ አንጻር የገለጠበትን ሥራ አሳትሞ አቅርቧል። በዚህ ቪድዮ ደግሞ ተልእኮ ለትውልድ በሚባለው በፖዝ ማኅበር ውስጥ በከፍተኛ የአመራርና የአገልግሎት እርከን ላይ ከነበሩና ጥለው ከወጡ ሰዎች ጋር ቆይታ አድርጓል።
ይህ በስድስት ተከታታይ ክፍሎች ከሚቀርቡት አንዱና የመጀመሪያው ነው። ለኔ ጓደኞች እንዲደርስ እዚህ የለጠፍኩት በኔ ጥያቄና በዛዲግ ብርሃኑ ፈቃጅነት ነው። ቀጣዮቹን ክፍሎች ከዛዲግ የRUclips ገጽ ማግኘት ይቻላል።
አገልጋይ ዘላለም መንግሥቱ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሃሰተኞችን በማጋለጥ ትዉድ እንዲነቃ እየተጋህ ነዉ ።
ሃዋርያ ተብዬዉ ዘላለም የስተት ትምህርት የሚግት መሆኑ እንዲህ መጋለጥ አለበት ።እናተ ወንድሞች እንዃን ጌታ ረዳችሁ ሌሎችም ማምለጥ ይሁንላቸዉ ።
Ye pente ehitemariam betam yasazinal.alga
በመሰረቱ የግለሰብ ቸርች አባል መሆን የግለሰብ ቅጥረኛ መሆን ነው ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ነች ግን የግለሰቦች ሱቅ አድርገውታል አሁንም በብዙ የስህተት አስተማሪዎችና ነብያት አሉ
Batkkel telkew yabatkrstyane chger baglasboch ege mawedakowo naw
ሁሉም ስህተተኞች ናቸው ።
እውነት ነው የግል አደረጉት የእከሌ ቸርች እየተባለ እኮ እየሰማን ነው
@@amourgagnetoujours Not all are wrong. That is a complete lie.
በክርስቶስን ላይ የተመሰረተውን መሰረት ደፍጥጦ የዲያቢሎስን መሰረት እየገነባ ነው ሀዋርያ ብሎ እራሱን የሰየመው ዘላለም። ከሱ ቸርች ትምህርት ተምረው የመጡ ብዙ ብዙ የተዛባ እውቀትና የተሳሳተ ትምህርት ነው ይዘው የመጡት ብዙዎች ገጥመውናል ። እንደ አዲስ አማኝ እንደገና ማስተማር ያስፈልጋል ትውልዱን።
የመመለስና ንስሀ የመግባት ዘመን ይሁንለት ይዞ የጠፋውንም ትውልድ እርሱ ተመልሶ ትውልዱን ይመልስ። ጌታ ይርዳው
ወይኔ በጣም የሚጨንቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርካችው በአሁን ሰሀት ከእውቀት የተነሳ ወይም ትክክለኛ የሆነውን አምልኮ ከመፈለግ ይልቅ በቲፎዞ ሰውን ማምለክ ሆናል የቲፎዞ ትውልድ ሆነናል ጌታ ሆይ እርዳን
ትክክለኛ ድርጊት ነው ይፋ ማድረጋችሁ ህዝብን ከጥፋት ለማዳን ጠቃሚ ነው። እናንተንም ያነቃ ከጥፋት ያስመለጠ ጌታ ይባረክ።ለሌሎችንም ያድን.
ጋሽ ዘላለም ስላካፈልከን እናመሰግናለን። ተባረክ
ruclips.net/video/uqrIyvtLocY/видео.html የካቶሊክ ቤ/ያንን የተደበቁ ሚስጥራትን ለማየት
እኔም አርሲ ነጌሌ አጥቢያ ላይ እንዲህ አለኝ እግዚአብሔር ያልፈጠረው ፍጥረት አለ አለኝ እና እንዴት ይህ ፍጥረት የታል ስለው በቅሎ አለኝ ።
Enamsegenalen Zeli
Betechel lilochunem lekekelen
Bebezu tebark
ዘላለም ሆነ ወንድሙ ሌሎችም አገልጋዮች ሀሰተኞች በዝተዋል ሰው እየጠፋ ነው ያሳዝናል አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን አርገን ነው እግዚአብሔር ሆይ የሀሰተኛ አገልጋዮች መጫወቻ የሆነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
እዚህ ከሰማኸው ስህተት ያሉት ምንድነው? እስኪ አብራራልኝ።
We are in deep spiritual crisis....I feel pity for the young and those freshly coming to the faith. Egzhiabher le-hizbu yirara.
@@amourgagnetoujours All your comments are blindly defending the false apostle. That is being just a puppet
Yetebarek wendem Zelalem silemiyawerut sew maletm Zelalemn agnetehew wey demo silezi neger esus min endemil lemesmat interview lemen ataregrwem? Ye Egziabher Qidus Qal miseker be hulet wey besost yitsenal endemil , and group bicha mesmat fair adelem! Ene yemanem tekawamim degafim adelehum UNET gn UNET newna mewtat alebet! Tebarek
አንዳንድ የዘላለም ጌታቸው ደቀ መዛሙርት ለዘላለም ጌታቸው ጥብቅና ለመቆም ሲውተረተሩ ሳይ ራሱንና አደንዛዥ ትምህርቱን ምን ያህል በልባቸው ውስጥ እንደከተተባቸው ታዝቤአለሁ። የሚሰጡትም ማስተባበያ ውሃ የማይቋጥር ከከንቱ ወሬ የማይዘል መሆኑ ግልጽ ነው። አንዳንዶቹም ከስድብ የማያልፍ ነገር እንደየ አቅማቸው ይወረውራሉ። እውነታው ግን የማይሸሹት ያፈጠጠና ሊሸፍኑት የማይቻላቸው መሆኑ ነው።
አንዳንዶች ስለማያውቁት ነገር በደመነፍስ ይከራከራሉ። አንዳንዶቹ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ በዘላለም ራእይና ትምህርት ስለተጠመቁ የሚሉትን አያውቁም። ስለዘላለምና ስለተልእኮው ሚዛናዊ የሆነ ነገር ከእነዚህ ለማግኘት አይቻልም። ውሸትንና ስህተትን ማስተባበል ከዋናቸው ተምረዋልና ስለእውነት መቆም የማይችሉ የሰው ባሪያ ናቸው።
ዘላለም ጌታቸውን በግሌ ለማውራት የማይልችልበት ምክንያቶቼ አንደኛው ዘላለም ጌታቸው ከግለሰብ ጋር አልነጋገርም በማለቱ ሲሆን እኔ ተቋምን የማልወክል አንድ ግለሰብ በመሆኔ ላናግረው አልችልም። ሁለተኛ ምክንያቴ ደግሞ ባናግረው የሚለኝን ነገር ለሌሎችም ተናግሮ ስለሚያውቅና እኔ እርሱን ልጠይቀው የምፈልገው ያልተመለሰልኝ ጥያቄና ስለተልእኮው የማላውቀው ነገር የለም ብዬ ስላመንኩ ነው። ስለዚህ ከእርሱ ሳትሰማ ለምን ትጽፋለህ ለምንስ ከእርሱ የወጡትን ሰዎች ትጠይቃለህ ብላችሁ የምትጠይቁኝ ሰዎች መለስ ብላችሁ ስለእውነት ብላችሁ ለማመዛዘን ሞክሩ።
ጉዳዩ የወንጌልና የወንጌል ብቻ ነው። ስራዎቼ በሙሉ ከማንም የግል ጉዳይ ጋር የተያያዘ አይደለም። ስለ አንድ ግለሰብ ክብርና ስም ብዬ የማመቻምቸው እውነት የለኝም። ስለወንጌል ሲባል አእማድ መስለህ ብትታይም ትዘለፋለህ ትገሰጻለህ። ስለማንነትህ አይመለከተኝም። ስራሴም አይገደኝም። አንተም እኔም እናልፋለን። ወንጌሉ ግን ከንጽህናውና ከሙሉ እውነቱ ጋር ይቀጥላል። ተነካሁ ብለህ የምትጮህ ከሆነ የራስህ ጉዳይ እንጂ የወንጌሉ አይደለምና ስለአንተ መጻፉን እንደትምክህት ሳትቆጥረው ፈጥነህ ለመመለስ እንድትችል እንደ ጥሩ ምክር ውሰደው። ከዚህ ውጪ ስህተትህን በስህተት ለመሸፈን አትሯሯጥ። ተከታዬችህን አሰልፈህ ጦርነት አትግጠም።
ተልእኮ ለትውልድንና መሪውን ዘላለም ጌታቸውን የማልቀበልበት ዋና ዋና ምክንያቶች የዘላለም ጌታቸው ራእይ የመጨረሻው ራእይ እንቅስቃሴውም የ7ቱ መናፍስት እንቅስቃሴ መልአኩም ኢትዬጲያዊ የሆነ ዘላለም ጌታቸው የእግዚአብሔርን የቁጣ ጽዋ የሚሞሉት ኢትዬጲያውያን መሆኑን ስለማልቀበልና ይህ አደገኛ ኑፋቄ በመሆኑ ነው።
በተጨማሪም ራእዩ አብያተክርስቲያናትን ማፍረስ መሆኑን በተደጋጋሚ ሲናገር ለመታዘብና በቪዥናሪው ህብረት ትታተም በነበረችው ትንሽ መጽሔት ላይ ስለአብያተክርስቲያናት ተጠይቆ ራእይ ስለሌላቸውና ነጮች ስላቋቋሟቸው መፍረስ አለባቸው ማለቱን በማንበቤ ይህንን ሰው መቃወሜን አላቆምም። ዛሬላይ በሚዲያ ብቅ እያለ የሚሰጣቸው ማስተባበያዎች እውነት የሚመስሉት ለማያውቁት እንጂ ከእርሱ ጋር ለኖሩትም ሆነ ለእኔ ፌዝ ብቻ ነው።
ዘላለም ጌታቸው መልስ መመለስ ካለበት ለዚህ አደገኛ ኑፋቄው መልስ ይስጥበት።
ማስረጃዬ በራሱ የተጻፈና ታትሞ ለሕዝቡ የተሰራጨው የኢትዮጲያ ራእይ የሚለው ጽሑፉ ነው። ከተነበበላችሁ የተወሰነውን እንካችሁ።
ለመሆኑ በዚህ መልኩ መጽሐፍትን ለመተርጎም ማን ስልጣን ሰጠው? በእርግጥስ የእግዚአብሔርን ጽዋ የሚሞላውን ትውልድ ወይም የሚረጋገጠውን ወይን የት አደረሰው? በራእይ መጽሐፍ ላይ የተጠቀሰው መልአክ ኢትዮጲያዊ ነው (ዘላለም ጌታቸው ነው?) የሚለን ከየት አምጥቶት ነው? የኢትዮጲያስ ረእይ የ7ቱ መናፍስት እንቅቅቃሴና የመጨረሻው እንቅስቃሴ የሚሆነው በየት ሃገር ነው? ከዚህ የከፋና የከረፋ ኑፋቄ በዘመኔ ሰምቼም አላውቅ።
ቸር እንሰንብት።
ዘላለም መንግስቱ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ በርታልን!!!!!!
እነዚ ሰዎች እውነቱ ገብቶአቸው ስለተመለሱ እግዚኣብሔር ይመስገን። ለረጅም አመት ከሱ ጋር ሆነው የሱን ትምህርት በማስተማር ብዙ ቤተክርስቲያን እየመሰረቱ እንደነበር ተናግረዋል። ስለዚ ያ የጠፋውን ትውልድ ይቅርታ መጠየቅና እውነቱን በማስተማር ትውልዱን ወደ እውነት የመመለስ ስራ መስራት አለባቸው። ራሳቸውን ብቻ አድነው መቀመጥ የለባቸውም።
ሰላም እህት ገሊላ
ቃለ ምልልሱን እያለፍሽ ነው የሰማሽው መሰለኝ ይቅርታ የጠየቀበትን አልሰማሽውምሳ። 2ተኛ ጥያቄ ከመመለሳቸው በፊት 14:50 ላይ ይቅርታ ጠይቀዋል። በዛች ቤተክርስትያን 16 አመት ያገለገለው ወንድም የጠየቀው ይቅርታ በቂ ይመስለኛል። ደግመሽ ስሚው።
ተባረኪ! @Gelila Kahsai
GBU more and more! ! !
ወይ ጉዳይ እውነት ይሄ ሁሉ ያሚደረገው ቤተክርስቲያን የውስጥ ነው ለማመን ይከብዶል
ታድያ ይህ ሰው ክርስቶስ ነኝ እያለ ነው ዘላለም መንግስቱ
በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ወንድሜ በርታ ለነገሩ ወንድሙ ዳንኤልም ብዙ ስህተት አለበት
Kenate yetrdahut sew min yaheli be emint miknyat aymirow metmizez endmichali new yasazinali
ይህንን ኘሮግራም ያዘጋጃጅሁ ሰዎች ተባረኩ ትዉልዱ ሊነገረዉ በደንብ ይገባል የዘላለም ራእይ ከጥልቁ ነዉ የእባቡ ትምህርት ነዉ ትዉልድ ሆይ ንቃ እየሱስ ሊመጣ ነዉ በርቱ !!!!!!!
እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ለእውነት ዋጋ የሚከፍሉ ሰዎች ያብዛ።
Hailu ይሄ የሚዲያ በሽታ ነው ይቅርታህን ዋጋ መክፈል አይባልም። ልጁ እኮ በግለጽ በኤቫንጄሊካል ቲቪ ኑ እንነጋገር በሕዝብ ፊት ብሏል የምን መንጎዳጎድ ነው?
What a deceitful teaching! This is so sad.
Thank you for standing for the truth and for your witness brothers!
እኔ ከዚህ ስብሰባችሁ አንድ ነገር ተምሬያለሁ ዘላለም የሚባል ሃሰተኛ ሰባኪ እንዳለ ። እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር የሚፈልገው ክርስቶስን እንድንመስል ነው እናም ከትምርታቹ ክርስቶስን ለመምሰል ምን ማድረግ እንደሚገባን አልተማርኩም ። ክርስቶስን ለመምሰል ደሞ መማር ያለብን ራሱን ክርቶስን እንጂ የሰባኪዎችን ሃጢያት አይደለም። አላማችሁ ምንድነው ሃሰተኞችን ማጋለጥ ወይስ ክርስቶስን መስበክ? እስቲ ስለ ክርስቶስ ስበኩን ስለሰዎች ሃጢያት አትስበኩን። እዛው በቢሮዋችሁ ተወያዩ ሚዲያውን ክርስቶስን ለመስበክ ተጠቀሙበት። ወንድሙን የሚጠላ ምንድነው የሚያደርገው የወንድሙን ስም ያጠፋል። ወንድሙን የሚወድ ግን የወንድሙን ሃጢያት ይሸፍናል። እናንተ ራሳችሁ የዘላለም ወንድም ናቹ ወይስ ጠላት???? ከዘላለም የተሻለ እስቲ ክርስቶስን ስበኩና አሳዩን ። እስቲ ጳውሎስ ክርስቶስን መስበክ ብቻ ሳይሆን በድርጊት እንደገለጠው እናንተም በሽተኞችን እጅ ጭናችሁ ፈውሳችሁ አሳዩን ። እስቲ እንደነ ጴጥሮስ በሽተኛውን በየመንገዱ ፈውሱና ለሰው ወደ ክርስቶስ መመለሻ ምክንያት ሁኑ ። ሰዎችኮ እነ ጴጥሮስን ይፈሯቸው ነበር ምክንያቱም የእግዚአብሔር ክንድ በእጃቸው ስለሚገለጥ እናንተስ ምን እየሰራችሁ ነው የማንን ክንድ እየገለጣችሁ ነው??? የሰዎችን ሃጢያት ማውራት ወይም መስበክ የት ነው የሚያደርሰን ወይስ መንፈስ ቅዱስ ይህ ልጄ አስቸግሮኛልና በሚዲያ አዋርዱልኝ የሚል መልክት ሰቷቹህ ነው። ከቻላችሁ ሚዲያውን ክርስቶስን ስበኩበት እኛ የምንፈልገው ክርስቶስን ብቻ ነው!!!!
የሐዋርያትም የነብያቱም ሆነ የቤ/ክ መሠረት ክርስቶስ ነው።
ሌላው ዛዲግ ወንድሜ አልገባኝም ቢሾፕነቱን ወይም ሹመቱን ከየት ነው ኦርዴንድ የተደረጉት እነዚህ ሁለቱ አገልጋዬች ?
ምክያቱም ዘላለም የሳተ ሰው ከሆነ በሳተ ሰው ነው ኦርዴንድ የተደረጉ ስለዚህ ኦርድሽናቸው ትክክል አይደለም ማለት ነዋ?
ሌለው ነገሩ ብዙ አነጋጋሪ ነው።
ግን ?
ዛዲጌ ተባረክ
እንደ እግዚአብሔር ሰው እንደ ቃሉ አዋቂ ብዙ የቤተክርስትያንን ታሪክ እንዳጠናና ሰው ንግግራችሁን ሳዳምጠው ውሃ አያነሳም። ቤተ ክርስቲያን ሁሌ በጉዞ በእውቀት መገለጥ እየጨመረች በአዳዲስ ባለራእዮች እየተነቃቃች ነው እዚህ የደረሰችው እንጂ ያኔ ሉተር ለየት ብሎ ለውጥ ባያመጣ ቤተ ክርስትያን የካቶሊኮች እንደነበረች ትቅር ነበር።
እነ ሉተር ተነሱ ለውጥ አመጡ
ባፕቲስቶች ሲነሱ ደሞ ተቃወሙ
የውሃ ጥምቀት በቂ አይደለም ብለው ከቃሉ ጠቅሰው በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የሚያምኑ ባይነሱ ሁላችንም ሉተራን ሆነን ቀርተን ነበር
ከዚያም በቅድስና ከዚያም በወንጌል ስርጭት የሚያምኑ ዛሬ ወደ ነብያት አገልግሎት እድግገት መጥተናል።
አንድ ወቅት በኢትዮጵያ ፓስተር መባል ነውር ነበር ሐዋርያ መባል ከባድ ነበር።
ዛሬ ወንድሜ ቢሾፕ ተብለህ ስትጠራ ምንም አልከፋኝም
ዘላለም እውነት የበራለት የእውነት አስተማሪ ነው ። ብዙ ድንቅ ትምህርቶችን ተምሬባቸዋለው። አንድ ቃል ተሳስቶ ክርስቶስ ሰይጥኗል አለ ለምትሉት ማብራሪያ ሰቶበታል።
ክርስቶስ ሐጢያት ሆኖ የል በመስቀል ላይ።
ሰይጣንን ሰይጣን ያረገው ሀጢያት ነው።
እንግዲህ ሀጢያት ከሰይጣንም ይበልጣል ። ቅዱሱን መልአከ በትቢት ሰይጣን ስላረገው።
ስለዚህ ከመሰይጠን እንደውም ሀጢያት መሆን ይከብዳል።
ዘላለም ያለው ክርስቶስ ለኛ ከከፈለው ዋጋ አንጻር እንጂ ክርስቶስ ሰይጣን ነው ማለቱ እንዳልሆነ በሰፊው አስረድቷል።
ትዕግስቱ እውቀቱ ጥልቅ ነው። በዙህም የባረከው ጌታ ነው።
እባካቹ ስንነካከስ እንዳንጠፋፋ
በተለይ ወንጌልን ሰብከው አስተምረው ወደ ከፍታ ባመጡን ላይ ብዙ ክፉ አንናገር።። እኛም ሮጠን ስላልጨረስን የዘራነውን እንዳናጭድ።
እንጠንቀቅ ይልቅ ወተን ውንጌልን እንስበክ
ሁላችሁን የወደደ ጌታ በውስጤ ስላለ እንዲህ ብያችሁ ልጨርስ
እወዳችኋለው።
ተባረኩ።
S you are right but they have points on the next part of the discussion
አያችው ? እናስተውል!!!
መሰረቱ ጌታ ኢየሱስ ነው እጂ ፕሮተስታት አይደለም መሰረቱ ወድሜ
ዘሌዬ እወድካለው ብዛ
E ante wendemoch yhe e Hulu hawareyawe zelalemnm gabezachu felefit betaengageru amenachu nbre yhe hamet becha nw wey asmenoachu genzeb taregut yhonal sew belebet were yGeta hasab aydelm
ታዲያ የተሳሳተ መሆኑን ካወቃችሁ እስከ ዛሬ እንዴት ዘገያችሁ ፨ እንዴትስ የራሳችሁ ቤተክርስቲያን ከፈታችሁ፨
እናንተንስ እንዴት ማመን ይቻላል ፨ ለእኔ ከአድመኞችና ከስግብግቦች ለይቼ ለማየት እቸገራለሁ።
ወንድም ዘላለም መንግስቱን ግን ሳላመስግን አላልም
😁 ሰማያዊ የለበሰው በጣም ይተጋል። እስከአሁን ግን አንድም ስህተት የሚባል አልሰማሁም። ወደ ክፍል 2
Because you are a puppet of the so called Apostle Zelalem
Why do pentewoch concentrate in the southern part of d country only?
እነዚ ሰዎች ራሳቸው የዘላለምን ትምህርት ለረጅም አመታት በማስተማር ቤተክርስቲያኖች በመክፈት ብዙ ስለሰሩ፣ በትምህርታቸው የጠፋውን ትውልድ ይቅርታ ሊጠይቁት ይገባል!!!!። ምክንያቱም ይህንን ያክል አመት ሲያገለግሉ ፕላንት ያደረጉት ቤተክርስቲያን ብዙ እንደሆነ ተናግረዋል ስለዚ በስተት ትምርት እየነጎደ ያለውን ትውልድ ይቅርታ ጠይቀው እውነቱን በማስተማር ሊመልሱት መስራት የሚችሉበት ጸጋ ከ እግዚኣብሔር ዘንድ ይለቀቅላቸው!!!!! ጌታ ይርዳቸው!!!
cos the rest of the country is bound by ortho pharises and sadducces. religion without Jesus
ዘላለም ጌታቸዉ የሚባል ግለሰብ እስር ቤት መግባት ያለበት ወንጀለኛ ነዉ (ደንበኛ የመርካቶ ኪስ አዉላቂ ፨ማጅራት መቺ ነዉ)
Gita yemetal mechim gita seladanen be esu dese yelenal enji enantema ersebersachu teshoshmu eyesuse dengt endmeta ersetachul yetefat lejocj
የዘፈን ዳርዳሩ አሉ ራእይ 10፥10 እኔ ነኝ አለ።ለዚ ነው ለካ ተሰብስባቹ እግሩ ስር ስትሰግዱ ፎቶ አለኮ።
after watching this video .....it is funny and full of inferiority complex ... i dont know all of you but it is non sense
hmmm woy yechrqa bet hlun defeteth yanten teqetkbachew
ጆሮዬ ነው ወይስ ልጁ በግልጽ እንነጋገር ብሎ ጠርቷል በኤቫጀሊካል ቲቪ? ለምን ፈራችሁት? የሶሻል ሚዲያ ክፉ መንፈስ ተጸናውጧቹሃል ንቁ ሁላችሁም አንድ ናችሁ።
Yes, it is your ear. There is no need for talking. He is a false apostle. Can you leave us the link to your claim ? Otherwise never ever come or listen to their discussion.
እኔ የሚገርመኝ በቃ ይቅርታ ካለ አለ ታዲያ ምን ይጠበስ እናንተ ይህን ዘመን ሁሉ ታዲያ የት ነበራችሁ አሁን ሲመለስ መንጋው ይመለስበን ይሆን የሚል ስጋት ነው ?እንድታወሩ ያደርጋችሁ ወይስ በእርሱ ስም መታወቅ ሱስ ግን የሚያሳዝነው ይህ ምስኪን ህዝብ ነው እንዲህ ባላችሁ አገልጋዮች መታለሉ ከ፲ አመት በላይ ስው እንዲት ካሴት እየስማ ያገለግላል አይ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን?
በእየሱስ ክርስቶስ ስም any ኔጌትቨ ምንም አይሰማችሁም።እናንተ ወንድማችሁን ከማጠልሽት ወንጌልን ስበኩ።
የእራሳችሁን ስራ ስሩ ።ወንድምን አ ትጥሉ። ሽልማት የላችሁም ።ለመሆኑ መካሰስ ከማን ተማራችሁት።ከክርስቶስ ስላልሆነ።ሁላችሁም የራሳችህን ነው የምትፈልጉ ፡የክርስቶስን አይደለም ፡ይህ መንፈስ ነው።ወጋሁት።
በመጀመሪያ ልክፍት ወንድምህን ለመክሰስ ሰው የሰውን ምስክር ይሰበስብ እና በዮቱብ መስኮት በክፍት መቀኝነትን ይዞ ይተባበራል የእግዚአብሔር ሰወች ብትሆኑ ከዚህ የእግዚአብሔን ስምም የወንድምህን ስም ለመጠበቅ ሚዲያ ልምድ ሳይሆን በቤተክርስቲያን ሽማግሌወችን ይዛችሁመጠየቅ ነበረባችሁ ይህ ያእግዚአብሄር ስርአት አይደለም ሰው በገባው መጠን ይኖራል ትምህርቱ ምንም ርንክን የለውም ትክክል ነው
he teach this kind of doctrine he is paid money for that from abroad
የሀይማኖት ክሮኒኮች
እንዴ ዘላለም ምድነው እንደ? ፕሮቴስታንት አይደለም እንዴ?
kkkkkkkk you poor religious people you don't understand the spiritual thing /Jesus/that is why you are against zelalem mengestu .blllaaaaaa blaaaaaaa blaaaaaaa kkkkkkkkk
እረ በጣም ፈኒ አይምሮዋችሁን ምን ያዘዉ ጌታ ይገስፀዉ
አይሰማም።።።
ሳላደንቅህ አላልፍም !!!!
The spirit of jezebel attacks churches.
Dont about people talk about jesus.
ዘላለም የሚባል ክፍት አፍ ነው
አንቺ ( አንተ) ክፍታፍ ምንድን ነው??????????
Ara aybalem
Senait Eyob
እይ ሰናይት ምኑን ሰናይት ሆንሽው?
ስራሽ ልክ እንደ እባትሽ ዲያብሎስ ነው
እፍሽ ያልታረመ መፅሀፍ እንካን ምን እንደሚል የማታውቂ ነሽ
@@bettybbc777 ክፍት አፍ ትንሽ እኮ ነው ኢየሱስ ሰይጥኖአል ላለ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስ ከውሾች ተጠንቀቁ ይላል ምናምንቴም ይላል ቡዙ ማለት ይቻላል ችግራችን የዚህን ዘመን አገልጋዬችን ከኢየሱስ አብልጠን ማየታችን ነው
ምንም አባባልሽኮ አይደንቅም ። የተመገብሽውን ነው እያወጣሽ ያለሽው።