ቅዱስነታቸው አባታዊ መመሪያ አስተላለፉ || በብፁዕ አቡነ ሉቃስ የቀረበው ትችት || ዕለታዊ ዜና ሰኔ 17/2016 ዓ.ም

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 15

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 9 дней назад +1

    ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጎን እንቆማለን ከእውነት ጋር

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo3150 9 дней назад

    💒ቅዱስ እግዚአብሔር ሠላምን ይስጠን ዓለም እውነት ትጠላለች ብፁህ አብነ ሉቃስ ስለ እመ አምላክ ተዋቸው💒

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 10 дней назад +1

    ET Aret እባካችሁ ጌት ዘ አርሴማን እርዱት ሰኔ 21 ቲክቶክ ላይ እሱን ለማገዝ ተገኙ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 10 дней назад +2

    ሕዝበ ክርስቲያኑማ ከወንጌል ጋር ይቆማል።ወንጌልን አልከዳም ለእዉነት እቆማለሁ ካሉት ብፁሕ ወቅዱስ አቡነ ሉቃስ ጎን እንቆማለን።ክርስቲያኖች ነን እንጂ ከፖለቲካ እግር ሥር ከወደቁ የብልፅግና ሲኖዶስ ጋር ሕብረት የለንም።አባታችን አቡነ ሉቃስ ኮርተንባቸዋል።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 9 дней назад

    ምንአረጉእባካቹ እርስበርስ ለፖለቲካዊ መጠቀሚያ አታድርጉ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 9 дней назад

    አታታሉ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 10 дней назад +5

    ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ሀቀኛ አባት ናቸው በቃ ተዋቸው የአብይ አጎብዳጆች እፍሩ

    • @esset1685
      @esset1685 10 дней назад

      አቡነ ሊቃስ የእውነት ጀግና ከሆኑ ወደ ሀገር ገብተው ከጠላት ፊት ቆመው ይዋጉ ነበር! ከሀገር ሸሽቶ ሌሎች አባቶች ተቀጡልኝ አይነት እምነት ከክርስቶስ የወረስነው አይደለም

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 10 дней назад

      @@esset1685የነብሰ ገዳይ ካድሬ

  • @abugida794
    @abugida794 10 дней назад +1

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እውነቱን ተናግረዋን በዚህ ዘመን ስንቱን አስመሳይ ፣ተኩላ "ጥቁር" ቦኔት ለባሽ አባት ነኝ ባይ አወቅናቸው አይ ኢትዮጵያ" እዋ"😢😢😢😢😢😢

  • @user-fg6lq2ye5f
    @user-fg6lq2ye5f 9 дней назад

    ብጹዕ አቡነ ሉቃስን ከመተቸትና እውነትን ከመካድ ኤኔደ እረኛ ከምእናን ጋር መቆም ይሻላል እውነተኛ አባትነት ካስተቸ ተቹ ይቻላል እኛ ግን እውነቱን እናውቀዋለን!!!!
    የአብይን መንግስት ለማቆየትና አገርን ከነበረችበት ልዕልና እንዲ ስትዋረድ ምእመን ሲታረድ ሲፈናቀል ካህናቱ ዲያቆናቱ የአብነት ተማሪ ሲጨፈጨፍ ያልተናገረ ሲኖዶስ አሁንም አባቶች አስተውሉ እኛ እናንተን የመስማት ግዴታ አለብን ነገር ግን ከገዳይ አስገዳይ ጋ ግን አንቆምም ሲኖዱሱ የሻረውን ቀኖናና ዶግማ ሳያሻሽል ለአብይ አደበት ሆኖ አቡነ ሉቃስን ማሸማቀቅ ይቁም!!!እውነትን ስለምናውቅ ???

  • @almazhailemariam3545
    @almazhailemariam3545 10 дней назад +2

    እናንተም አጨበጫቢዎች ናቹ ,ውሸታሞች እኚን አባት ተዋቸው እሳቸው ሐቀኛ ናቸው ልቀቋቸው

  • @Serkadis-tm2kx
    @Serkadis-tm2kx 10 дней назад

    የእናንተ ወሬ ማራገብ ምን ይሉታል

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 10 дней назад

    ሕዝበ ክርስቲያኑ ምንም አያውቅም እያላችሁ ነው ? የምን መደነጋገር ነው ሕዝቡን እና ቤተክርስቲያንን ከድታችሁ የ መንግሥት ነኝ ባዩ ካድሬ መሆናችሁኮ ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው እውነት ነው ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ለመተቸት መሞከራችሁ ደግሞ አለማፈራችሁ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 9 дней назад

    ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጎን እንቆማለን ከእውነት ጋር