የ ሮቤል 3ተኛ ዓመት የልደት በዓል አከባበር 🤩 Robels 3rd Special birthday Celebration 🎂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 мар 2023
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi5
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    @BrexHabeshawi
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 633

  • @desalegne10
    @desalegne10 Год назад +54

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +55

    እድግበል የኔማር ልጁ እወዳለሁ💋💋💐የምር ለኔም ብዙልጁ ይሰጠኝ ያረብ

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr Год назад

      እንኳንም አላህ ማራችሁ እድግ በል ሮቤል ወይ ሮቤል 3 አመት ሞላው አይገርምም የኮረና ግዜ ነበር የተወለደው አላህ ያሳድገው

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Год назад

      @@Asad-ir6gr በጣም አሚንንን

    • @maram1757
      @maram1757 Год назад

      🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🥰🥰🥰🥰♥️♥️❤❤♥️❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@Asad-ir6gr ደምሪኛ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +15

    ወይኔ ብርዬ አንተንም ሮቤልንም እንኳን ፈጣሪ ማራቹ መልካም ልደት ሮባዬ ረዥም እድሜ ኑርልን🙌🙌🙌🙌♥♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +19

    ወላሂ እያየኋችሁ ወልዳችሁ የ3 አመት ልጂ አደረሳችሁ ማሻአላሀ ተባረከላህ ደሞ ጠፍታችሁብናል እንኳንም አላህ አሻራችሁ ❤❤ አላህ ላላገባነውም ሷሊህ የሆነውን ትዳር ይወፍቀን ሷሊህ የሆኑትንም ልጆች ይወፍቀን🤲🤲🤲

    • @ghsavhb
      @ghsavhb Год назад +1

      እኔ እራሱ እነማሂ ናዱ ብት ሁለትልጆ ወለዱ እያየኋቸው ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቸው

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Год назад +34

    በስደት ያላችሁ እህቶች ፍጣሪ የልባችሁን አሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 🕌❤⛪❤🇪🇹 ሮባየ እድግ በል ሀቢቢ❤

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Год назад +19

    እሰይ እንኳን እመብርሀን ምህርቱን ላከችላችሁ አሁንም ጨርሳ ትማራችሁ
    እሮባየ እንኳን ተወለድክልን አድገህ ለቁም ነገር ታብቃህ🎉❤ መልካም እልደት🌹💐💐🍅🍓🍒🍎🍩🎂🍪
    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው
    ማሳደግ የእናት አባታ ፈንታነው
    ሰውን አክባሪ
    ሀገር ወዳድ ሁኖ
    ፊደልን ቆጥሮ
    እንዲያድግ
    ፍቅርን ተላብሶ
    መልካም
    እናት ሁኝ
    መስየ የኔ ቆንጆ
    እሮባ ልጃችሁ
    መልካም ልጅ
    እንዲሆን
    መልካም
    አባት ሁን ብሬክስ ወንድሜ
    መልካም እልደት እ❤ሮ❤ባ❤

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Год назад +13

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እሮቤል እንኳን ተውለድክ💎💎👍👍
    በቅንነት ኑ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Год назад +6

    ሮቤል መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +5

    መልካም ልደት ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 Год назад +2

    ሬቤል ያኔ ማር አላህ ያስድግ ያርብ መሲ እና ብሬክስ አምሮብችውል 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @user-hk5mo8sh5x
    @user-hk5mo8sh5x Год назад +4

    እግዚአብሔር ያሳድግህ መወለድህ ለሀገር እና ለቤተስብ የሚጠቅም ያድርግልህ እመ አምላክ ልጀ ወዳጀ ትበልህ ❤❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ❤❤

  • @user-nk6bk8uk1j
    @user-nk6bk8uk1j Год назад +6

    ፀልዩ ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Год назад +3

    ሮቤልዬ እንኳን ታወለድክለን ባባ እዉደሀሎ ❤❤👌መልካም ልደት 🥰❤🙏

  • @romantesfaye5498
    @romantesfaye5498 Год назад

    ሮቤል የኔ ሸጋ እደግ በል እግዚአብሄር በሞገስ ያስድግህ እወድሃለሁ❤

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 Год назад +2

    Happy birthday, Robelya egzyabher yasadghe 🎉🎉🎉

    • @Maryam-ig2ww
      @Maryam-ig2ww Год назад

      🇪🇹🎇🎇🎆🎆🎉🎉🌹🌹🧨🧨💌

  • @user-dm6eh2fn8y
    @user-dm6eh2fn8y Год назад +1

    እግዝሀበር ይመስገን እንካንም ግዝሀበር እንካን ማራችሁ እንዲሁም የልጅችው ልድት አበቃችሁ እንዲሁም አምላክ ያሳድግላችሁ መልክ ምልድት

  • @እምነት
    @እምነት Год назад +2

    ልጂ ሮቢ እንኳንተወለድክልን እድግበልልኝ ለቁምነገር ያብቃህ❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Год назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ እግዚአብሔር በሞገሱ እና በጥበቡ ያሳድግህ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ ሮቤል የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድህ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ እድግ በል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +1

    መልካም ልደት ሮብየ እድግ በል እህት ወንድም አምጡለት መሢ እና በርየ ከፈጣሪ በታች የናተ ፍቃድ ነው እና ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Год назад

    ሮባ ባባዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ እንኳን ተወለድክልን ❤❤❤መሲ ማርያምን ናፍቃችሁኛል ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል❤🙏❤🙏😘🌹😘

  • @kayrayashufa8078
    @kayrayashufa8078 9 месяцев назад +1

    ሮቤልዬ እንኩዋን ታወለድክልን ፈጣሪ ለ ጡሩ ናገርያብቀክ ዉዴ❤❤ ብሬስና ቤታሳቦቹ ለኔም አንድ ልጂ አሌችኝ ሁሌት አማት ልሞላት ሲልናዉ ስዳት ያማጣዉት ከማጠዉ አንድ ወሬ ከምናም ናዉ ሴትዮሄ አክም ቤት ሲትዉደኝ እሪጉዝ ናሺ አንድ ወሪ ከ 7 ቀን ሆኖሻል አሉኝ ምን ለድሪጊ እጠፈ ስል እብ አለች በኛ ሱዑድ አፈቀድም አች እና ሚካራቸዉንንን

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Год назад +5

    መልካም የኔልጅ እማምላክ ጥብቅ አድርጋ ለትልቅ ደረጃ ታድርሥልን ልጆች የግዚብሔር ሥጦታወች ናቸው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ💚💚💚

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤

  • @user-nz8pe2zp8r
    @user-nz8pe2zp8r Год назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ መልካም ቤተሰብ።
    ብሬክስ አንተንም ልጅህንም እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤💎💎

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Год назад +2

    እንኳዕ ትወለድኻ ሮባየ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንኻ ይባርከልኻ የዕብይኻ ዝወደይ ❤❤

  • @user-ms1jb8wb8s
    @user-ms1jb8wb8s Год назад +3

    እኳን በሰላም መጣቹህ ልጅ እሮቤል እኳን ተወልድግ እመቤት ትጥብቅህ ትጥብቃቹህ ፈቅራቹህ ይብዛ ፈቅራቹህ ይልምልም

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Год назад

    ሁለተኛ ወለዱ ብርኪሰ መሰይን ሰለምትዉዳት ሰለምትክባክባት ትዳርህን ሰለምታክበር በጣም ነዉ ማክብርህ እግዛብሄር ፋቅራችሁን ያብዛላቹሁ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад

    የኔአባት በሬክስምርጥ ስዉአይመምህ እኮንፈጣርማረህ ልጅእሮቤልም እኮን ዳንክልን ፈጣርይጠብቃቹ ደሞየዛሬአመት ወድምወይምእህት እጠብቃለን እኮንተወለድክልን

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk Год назад +11

    የረፍት እንጀራ ይስጠን ይስጣችሁ😘🤗🎉
    ፕሩፍየሌን በመካት አበርታቱኝ እስኪ ከርታታዋ እህታችሁ ነኝ 😢😊

  • @aahh5158
    @aahh5158 Год назад +1

    የኔ ዉድ ሮባዬ❤የምወድህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ😍😘😘

  • @fdssfdsfd6365
    @fdssfdsfd6365 Год назад

    ሮቤል እንኮን ተወለድክልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርቶስ በጥበቡ ያሳድግህ እናት አባትህንም እመብርሃን ትጠብቃቸው ግን ከሆላችሁ ያለውን ነገር ቢቀር ጥሩ ነበር እስባይደር ማን የምትሉት የሰይጣን ምልክት እባካችሁ ወላጆች እያስተዋላችሁ ተራመዱ ለልጆቻችሁም መልካም ነገር አስተምሩ የስላሴ ልጆች ናችሁ ኢትዮጵያ የምራባዊውን ኮተት ተውት እባካችሁ በእመብርሃን

  • @user-wg5cz8ub3w
    @user-wg5cz8ub3w Год назад

    ሮቤልዬ እንኳን ተወለድክልኝ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ መሲ ብሬ ዛሬ ስላየኋችሁ ኤዴት ደስ እዳለኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yengustube
    @yengustube Год назад +2

    መልካም ልደት ሮባ እድግ በል ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤በጣም እንቁ የሆናችሁ ጥንዶች ፍቅሩን ይጨምርላችሁ 🎉❤ሮቤል እና ብሬስ እንኳን ተሻላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @GalaxyA-ws1uv
    @GalaxyA-ws1uv Год назад +1

    ❤የእንዬ ውድ እድግ በል ሺ አመት ኑሩልን ደሞ ከእንዬ ልጅ ጋ በ1ወር ነው የሚበልጠው እሽ ሮቢል ስለዚህ 4ኛ አመታቸውን በሰላምና በጤና ያድርሰንና በደብረ ማርቆስ ያከብራሉ እሽ አስቡበት ብሬክስና መሲ❤❤❤❤❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад +1

    እድግ በል ሮቤሊዬ እንኳን ተዋለድክ🎉🎉

  • @frahiwotadamu7440
    @frahiwotadamu7440 Год назад

    እንካን በምህረቱ ጎበኛችሁ እንካን ደስ አላችሁ ሮቢ እንካን ተወለድክ መልካም ልደት ያሳድግህ

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 Год назад

    እንኳን ተወለድህ ሮባ እድግ በል እንኳንም እግዛብሄር ማረላችሁ

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Год назад +1

    እሮባየ እንኳን ተወለድክ ብራክስየ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እንኳን እግዚአብሔር ማራችሁ ክብሩ ይስፋ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ሰጣችሁ እሮባ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🎂🎂🎂❤❤❤

  • @Qwe-sx3xw
    @Qwe-sx3xw Год назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር ማራቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @hayutobe7494
    @hayutobe7494 Год назад

    እሮባየ እንኮአንም ተወለድክ ለሀገርህ ጠቃሚ ጤናማ ልጂ ያድርግህ ሀቢቢ

  • @user-dw1wi2ez2o
    @user-dw1wi2ez2o Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ማራችሁ ሁሌም እግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ አይለያችሁ እሮባየ እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገር ያብቃህ እንኳን ተወለድክ የኔ ወርቅ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Год назад +1

    ዋው በጣም ታምራላችሁ አላህ ያሳድግህ ባባየ ብሬክስና መሲ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 Год назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሮባዬ መልካም ልደት እድግ በልልን👑👑👑❤❤❤

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Год назад

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፋችሁ ብሬክስ ጨርሶ ይማራችሁ እሮባዬ እንኳንተወለድክ መልካም ልዴት እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 Год назад

    ሮቤልዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድክልን መሲና ብሬክስ ፍቅራቹን ለዘላለም እድሜያቹ እስካለ ድርስ ያጽናቹ አግዚአብሔር አይለያቹ እንኳን አግዚአብሔር ማራቹ ተናፍቃችዋል ጨምራቹ ውለዱ

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 Год назад +1

    ትዳርን እፋርዋለሁ😭 እናተን ሳይ ግን የለለ ያጎጎኛል ብሬክሰ ምርጥ ባል ነህ መሲም ምርጥ ሚሰት ነሺ😍 እሮቢል መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂

  • @user-cy8by5sk9k
    @user-cy8by5sk9k Год назад

    እንኳን ተወለድክ ሮቤል መስየ እና ብሬክስ እንካን አደረስቹ የኛ መልክም እህት ወንድማችን እግዚአብሄ አምልክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥቹ

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 Год назад +2

    እሮባየ እኮን ተወለድክ አንድ ቦታ እፍን አርጋችሁ አሣድጉ በፈጣሪ አዛ ከዚህ አታርጉት

  • @destagalkahsu2743
    @destagalkahsu2743 Год назад

    እንካዕ ናብዚ ክብር ዕለተ ውላድኹም ኣብፀሐኩም ንወድኹም እግዚአብሔር ኣምላኽ ብጥበብ ብፀጋ የዕብየልኹም እንካዕ ተወለደልኹም ርሑስ ልደት ይግበረልካ ሮቤላ

  • @siyamtube2500
    @siyamtube2500 Год назад +3

    ሮባዬ እንኳን ተወለድክ !! አላህ ያሳድግላቹ ❤❤❤ልጅ ሲያይ ሆዱ ሚንጠው እንደኔ ልጄን ለናቴ ትቼ ሰደት ነኝ በጣም ትናፍቀኛለች ብቻ ሁለት ወዶ አይሆንም ብዬ ነው 😢

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ💚💚💚💎

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Год назад +2

    መልካም ልደት ሮባዬ የኔ ውዶች ብሬክስና ሮባ ስለተሻላችሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም ክፉ አይንካችሁ የኔ ጣፋጮች ሮባዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ቀሪ. ዘመንህ በደስታ በጤና ያኖረህ የኔ ውድ ❤❤❤❤ ብሬክስና መሲም ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በድጋሜ ሮባዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ💚💚💎

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Год назад

      @@selamtube1319 ቆይቻለሁ ውዴ ቤተሰብ ከሆንኩ በርቺ እማ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@user-pd7ji5rb6x ደምሪኛ

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Год назад

    እንኳን ተወለድህ ሮቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ብሬክስም ሮቢም እንኳን እግዚአብሔር ማራቹሁ❤❤❤❤❤

  • @seidsiraj1212
    @seidsiraj1212 Год назад

    ኦ ብሬክስ ምርጥ ሰዉ አንተንም ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅህ

  • @asead5209
    @asead5209 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻላችሁ ሮቤል የኔ ውድ 🎉❤❤እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ መልካም ልደት ለሮባ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @enattube5599
    @enattube5599 Год назад

    መልካም ልደት ሮቢል እግዚአብሔር ያሳድህ በጥበቡ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Год назад

    በቅድማያ እካን ማረላቹ,happy brith day🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 robel❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Год назад

    አብራችሁ እረ ጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
    ትልቁ የሰው ሀብቱ ጤና ነው እና ከምንም በላይ

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 Год назад

    ብርየ የኔ መልካም አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጠህ ከነልጀህ

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Год назад +2

    እንኳን ፈጣሪ ማራችሁ አባትና ልጅ ሮቤል መልካም ልደት እደግ🎉🎉🎉

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Год назад

    ሮቤልዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 Год назад

    መልካም ልደት ሮቤልዬ🎂
    እንኳን ተወለድክ
    ፈጣሪ በጥበብ በሞጎሰ ያሳድግህ 🙏💝

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz Год назад

    እኳን ተሻላችሁ ሮቢ አላህ ያሳድግህ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад

    እሰይ እንኳን ፈጣሪ ማራችሁ እንኳን ለዚ አበቃህ ሮቢዬ ፈጣሪ ይመስገን የሰዉ ልጅ የተባለ በጠቅላላ ክፋ አይድረስበት

  • @Marmawussn
    @Marmawussn Год назад

    እኔ የዛሬ 9አመት ጀምር የምከታተልህ ከfbጀምሬ አፋር ይጠብቃችሁ በርየ ከነቤተሰብህ ልጂህንም ፈጣሪ በጤና ያሳድግልህ❤

  • @emukal
    @emukal Год назад

    ልጅ አይታመም እንኳን ዳናችሁ ልጅ ሮቤል Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወለድክ

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Год назад +2

    እንኳ ተወለድክ ❤❤❤ሮብል መልካም ልደት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ❤💎

  • @fentayealemu-up8or
    @fentayealemu-up8or Год назад +2

    እንኳን ተወለድክ እሮባየ እመብርሀን ትጠብቅህ ወስጠበቃ ጥላከለላ ሁኖ መድሀኒአለም ያሳድግህ ጨርሶም ይማርህ መልካም ልደት

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад

    እንኳን ተወለድክ እሮባየ እደግ ተመንደግ ቤተሰብክን የምጠቅም ልጅ ዪርግህ❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад

    ሮቤል እድግ በል መልካም ልደት 🍰🍰🍩🎂🎂🎂ቀሪ ዘመንክ ይባረክ

  • @samiras4127
    @samiras4127 Год назад

    አላህ ያሣድግህ ሮባዬ እኳን ተወለድክ

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад

    ሮብዬ እንኳን ተወለድክልን እግዝአብሔር በጥበብ በማስተዋል በፀጋ ያሳድግህ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ

  • @somoksa2031
    @somoksa2031 Год назад

    ብሬክስዋ ወድኻ ሮቤል እግዚአብሔር ብጥበቡ ያዕብየልኻ 🙏❤️❤️❤️

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Год назад

    እሮቤል እንኳን ተወለድክ እድግ በል የኔ ማር መሲ ብሬክስ እንኳን ለልጃሁ ልደት አደረሳቹ ይደግላቹ ደግማቹ ውለዱ

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Год назад

    እሮባየ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ አድገህ ቤተሰቦችህንእና ሀገርህን እምጠቅም ያርግህ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад

    🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወለድክ እድግ በል አንበሳው።
    እንኳን እግዚአብሔር ማራቺ

  • @hayathayat-vb3vh
    @hayathayat-vb3vh Год назад

    እንኳን ሰላማችሀን አላህ መለሰላችሁ ልጆቸ እድግ በሉ 👏

  • @mdjahid7250
    @mdjahid7250 Месяц назад

    እንኳን ተወለደላችሁ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግላችሁ

  • @emutube6233
    @emutube6233 Год назад

    መልካም ልደት ሮባ እድግ ቀልልን 🎂🎂🎂🎂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🍬🍬🍬🍬🍡🍡🍡🍡🍨🍨🍨🍨🍨🍨🍿🍿🍿🍿🍿🍬🍬🍬🍡🍡🍨🍨 እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገር ያብቃህ ብሪክስ እንኳን ተሻለህ መሥዬ እንኳን ደሥ አላችሁ ክፉ አይንካችሁ😘😘😘😘

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻላችሁ ሮቤልዬ ስወድህ እመብርሃን ትጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selinahabeshawit429
    @selinahabeshawit429 Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት ሮቢ እግዚአብሔር ያሳድግህ እንኳንም እግዚአብሔር ማራችሁ ለዚች ቀን በቃችሁ መልካም ሰው ብሬክስ።

  • @AlamAlam-um5sr
    @AlamAlam-um5sr Год назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ላበቃህ ልጅ እሮቤል የኔ ማር አደግህ ለቁመ ነገር በቃልን ለዝች ቀን ያደርስህ አምላክ ይክብር ይመስገን እንካን ደስ ያላችሁ በሬክስ እና መሲየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geo3501
    @geo3501 Год назад

    እንኳን ተወልድክ ሮባየ ፈጣር ቀር ዘመንህ ይባርክልህ የኔ ውድ ፍጣር ይጠብቃችሁ🎉🎉

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад

    Happy belated birthday Robiyeee 😍 congrats to mom and dad. መሲ እንኳን ማርያም ማረችሽ !

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Год назад +2

    መልካም ልደት ሮባ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ💚😘

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Год назад +1

    እሮባየ እኮን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ❤

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад

    ብሬክስ ምርጥ ጎደኛ ያላችሁ እንኮን ተወለድክ ሮቤል🎉

  • @fgfgggg6233
    @fgfgggg6233 Год назад +1

    የኔ አባት አላህ ጨርሦ ያደናችሁ ሠለማት❤❤❤❤❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Год назад

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድክ ሮቤል መልካም ልደት ፈጣሪ አምለክ ያሳድግህ 🙏🙏🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍰🍰🍬🍬🍬🍬መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mulu2112
    @Mulu2112 Год назад

    መልካም ልደት እሩቢዬ እንኳን እግዚአብሔር ፈውሶላችሁ ልደቱን ለማክበር አበቃችሁ እግዚአብሔር ያሳድግክ ባባዬ

  • @user-xq2bw5kb7p
    @user-xq2bw5kb7p Год назад

    እሮቤልየ እድግበልልኝ እግዚአብሔርአምላክከክፉሁሉ ይጠብቅህ አድገህ ለወግማረግ ያብቃህ አፒበርስዳይ መልካምልደትሮባየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workitye539
    @workitye539 Год назад

    ስለ ሁሎም ነገረ እግዚያብሄረ ይመስገን እሮቤል መልካም ልደት😘😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @asafashkindu1954
    @asafashkindu1954 Год назад +1

    እንኳን፣ደህናመጣችሁ፣ሰላማችሁይብዛ

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Год назад +1

    እግዚአብሔር እንኳን ምርቱን ላከላችው❤ እሮሜል ፀባየ ሰናይ እንኳን ተወለድክ ❤❤❤

  • @ghsavhb
    @ghsavhb Год назад

    እሮቤልዩ አላህ ያሳድግህ ባባየ በሠላም በጤና ለቁምነገር ያብቃህ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Год назад

    እድግ በል የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግልህ ፈጣሪ እንኳንም ማራችሁ ብሬክስ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Год назад

    እድግ በል የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግህ ሮቤልዬ ፈጣሪ እንኳንም ማራችሁ ብሬክስ መልካም ሰው ወይኔ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ደስታችሁን ሙሉ እጥፍ ድርብ ያድርገው ጫላ መልካም ጓደኛክ

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Год назад +1

    Enkan dasalachu malikam lidati robaye🎉🎉🥳🥳👑💐💐🥰🥰

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Год назад

    እፉ እንኳን ፈጣሪ ማራቹ 😢ሮቢ የኛም ልጅ ነው ሲረገዝ ጀምሮ ስለነበርርን😁አድገህ ለወግ ለማረግ ያብቃህ ሮቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉hbd robale

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад

    ሮባዬ እንኩዋን ተወለድክልኝ የኔ ማር አግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ