ሮቤል ከመዝገበ ፀሎት እና ከስልክ ምረጥ ተብሎ ያልጠብቅነው ነገር አደረገ 🙊😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 года назад +262

    ይሄ አንድ ፍሬ ልጅ የህይወትን መንገድ ሲመርጥ እኛ በዚህ እድሜአችን ሀያአራት ሰአት ስልክ ላይ ተጥደን እንውላለን ልብ ያለው ልብይበል ❤❤❤❤❤👌👌👌🙏🙏😢😢😢😢

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +266

    እስቲ ልጅ የሚወድ😌👉👍👍

  • @madefekade7248
    @madefekade7248 2 года назад +107

    የኔ ጌታ እሮባዬ እግዚአብሔር በሞጎሱ በጥበቡ ያሳድግክ 😘😘😘😘💒💒💒💒💒💒

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 года назад +9

    አላህ ያሳድግህ ሮባ ሁሉም በሀይማኖቱ ፈጣሪውን ከፈራ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ትሆናለች ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @ግርማዊትዘተዋህዶ
    @ግርማዊትዘተዋህዶ 2 года назад +157

    ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው:በሸመገለው ገዜ ከርሱ ፈቀቅ አይልም።መፅሓፈ ምሳሌ22÷6
    በጣም ደስ ይላል ለልጆቻችን መዝሙር እና ቃለ እግዚአብሔር መማር አለብን🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +12

    እኔኮ በምክንያት ነው ልጆች አምወዳቸው ሮቢዬ እግዚአብሔር በጥበብ ና ሞጎሰ ያሳድግህ🥰

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 года назад +112

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +7

    _የምር ያሳቀኝ ነገር ስልኩን እንደት እንደ ጣለው በጌታ በጣም አሳቀኝ እፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ሮቤልዬ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልን በጥበብ በሞገስ በፀጋ በእውቀት እደግልን የኔ ማርዋዬ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድንግል እናቴ ታሳድግልን ባባዬ_

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +61

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጅ አስተዳደግ እደዝህ ነው ጎበዝ እሮባያ ስልኩን አሽቀንጥሮ ጣለው😃

  • @meaza2310
    @meaza2310 2 года назад +17

    ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ ልጅሮቤል🥰 ልጆች ካሁኑ መቅረፆ የወላጅ ሀላፊነት ነው👍

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 года назад +37

    ኧረ ሮቤል ደስ ሲል በእመቤቴ በጥበብና በሞገስ ይደግላቹ

  • @ሸዋደራጉዶመሥቀል
    @ሸዋደራጉዶመሥቀል 2 года назад

    ጎበዞች እናተ እራሡ መፅሀፍ ቅዱሥ እዲወድ ሥላሥተማራችሁት ክብር ይገባችሗል በርቱ ለሀይማኖታችሁ ጠክሩ

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 года назад +48

    *ሮባ እግዚአብሔር ያሳድግህ እውነት ነው መሰረቱን አለመርሳት ተገቢ ነው ስልኩ ይሰበር የራሱ ጉዳይ 😁😁😂😂ልጅ ስታሳድጉ በእምነታችሁ ይሁን ሀይማኖት አታስረሱ 😊😊😊🥰ደስ ሲል የወለዳችሁ አላችሁ 😂😁😂በሉ ከዛሬ ጀምራችሁ ይሄው በዚህ መልኩ ነው ደግሞ ውለዱ 😁🥰*

    • @Ramamedia1
      @Ramamedia1 2 года назад +2

      😍😍🥰😊

    • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
      @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 года назад

      ከነዓን እራስህ ፅፈ ለራስህ ትኮምታለህ😄😄

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@Ramamedia1 😁😁😁

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 😁😂😁😂የራሱ ቤት አይደለ ይኮምት እንጅ ምን ችግር አለው ወይዘሮ ሀሴት 😁😁😁😂

    • @devan8265
      @devan8265 2 года назад

      @@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ አዮ ኮሜታተሮች እዴት አስታዋልሽዉ የምር በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 года назад +2

    በእዉነት በጣም ደስ የምልነዉ ልጆች በልጅነታቸዉ የእግዚአብሔርን ቃል ስመረጥ እግዚአብሔር ይወዳቸዋል አሁንም እግዚአብሔር ይገለጥልህ ሮቢዬ 😍😍😍💕💕የልባቹን መሻት ያደረግላችሁ

  • @روزاباتا
    @روزاباتا 2 года назад +15

    የኔ ማር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሁ ሮቤልዬ የኔ ዉድ።😥😥😥🌹❤❤❤❤ እናት እና አባት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የናት ወጠት ነው የምር
    ሰማእትዋ ቅድስት አረሰማ ትጠብቃችሁ የኔ ምርጦች 🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +9

    _የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል። መዝሙረ ዳዊት 119:130። ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ። 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:3 እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትና አባት በደብ አሳድጉልን የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ_

  • @mesisisay409
    @mesisisay409 2 года назад +21

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እናት ማለት እንደዚህ ነው መሲዬ በርቱልኝ ❤😘

  • @HananHanan-of9nm
    @HananHanan-of9nm 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ባቤቱ ያሳድገግክ የኔ እንቁ የተዋህዶ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️🤲🤲🤲

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +25

    በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @eyutube5674
    @eyutube5674 2 года назад +7

    ዋው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ለኛም በስደት ላለነው የተባረከ ልጅ ይስጠን amen

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 года назад +13

    *እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሮባ ደስ የሚል እግዚአብሔር ያሳድግህ በዚሁ ያሳድግህ ወይ ፀሎት 😁😁ቢቢያ አላለም 😂ግን ስነስርአቱን አውቋል ተረጋግቶ ነው የሚናገር 😁🥰🥰😊*

  • @m.5328
    @m.5328 2 года назад +1

    ይደግላችሁ ሮቢ🙏። ሰልክ አትሰጡት የበዛ አይጠቀም ጥሩ አይደለም ለልጆች በቀን ከ30 ደቂቃ በላይ አትሰጡት ። ቢቻል ጨረሶ መከልከል ካለዛ 30 ደቂቃ ብቻ በቀን ። ጨረሩ ጥሩ አይደለም🙏 በርቱ🙏🙏🙏

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 года назад +14

    ሮባ የሆክ ጣፋጭ የሆ ልጅ አላህ ያስድገህ ህቢቢ 🌹🌹🌹

  • @tewahdohaymanot2251
    @tewahdohaymanot2251 2 года назад +6

    የሚያኮራ ልጂ ኮራሁበት የእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድገው ከትልቁ ያድርሰው🥰🥰

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እኳን ደሕና መጣችሁ የኔ ምርጦች ሮባ ያደረገው ነገር እማይታመን እኔ ስልኩን ይመርጣን ብዬ ነበር መዝገበ ፀሎቱን ሲይዝ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ♥️♥️♥️

  • @ዳኒጋልሃገረትግራይ-ለ8ቸ

    “ንቘልዓ እታ ኪኸደላ ዚግብኦ መገዲ ኣላምዶ እሞ ምስ ኣረገ ኻብኣ ኣይኬልግስን እዩ።”
    - መጽሓፍ ምሳሌ 22፥6
    “ንደቅኻ ምሃሮም፡ ኣብ ቤትካ ኾፍ ምስ በልካን ኣብ መገዲ ኽትከይድ ከሎኻን ኣብ በጥ ምባልካን ኣብ ምትንሳእካን ብእኡ ተዛረብ።”
    - ኦሪት ዘዳግም 6፥7
    እግዚአብሔር አምላክ ብጥበቡ ይዒብካ ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ ሮባየይይ ዘማሪ ቃዳሲ ሰባኺ ወንጌል ይግበርካ 💞💒✝️💗

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +74

    *ያልወለዳችሁም ወልዳችሁ እንደዚህ በእጃችሁ ይዛችሁ አይን ለአይን ለማየት ያብቃችሁ 😁😁🥰😊😍አሜን በሉ 😁ወልዶ መጣል ሳይሆን ወልዶ ማሳደግ ነው በህጻንነት ነውሀ ሁሉም የሚሆን በሉ ወላጆች ስትወልዱ በስነስርአቱ ይሁን 😊😁😁*

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад +20

    ቅድስት ድንግል ማርያም ተሳድገልችሁ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @የዝክረቅድሳንተማሪነኝ

    ልጅን በዚህ መንገድ መልካም ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    የእኔ ጌታ መዝገበ ፆለቱን ሲቀበል እደት ደስ እዳለኝኝኝኝኝኝኝኝ እግዚአብሔርን እኔም ብስመው ደስስስስ ባለኝ ነበር እግዚአብሔርን እደግልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 2 года назад

      ሰው ጌታ አይባልም እህቴ የኔ ጌታ አትበሉ ክርስቶስ ነው ጌታችን ☺️🥰

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ 2 года назад

      @@ethiopiaye3844 እሽ እህትዬ ይቅርታ ልክነሽ አመሰግናለሁ ስለ አስተያየትሽ 😍😘

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    የኔ ❤️ማር ❤️እግዚአብሔር❤️ በጥበብ❤️ በሞገስ ❤️ያሳድግህ ❤️በሰመአም ❤️እኔ ❤️ህጻን😂 ስለሆነ 😂ስልኩን 😂ይመርጣል 😂ብዬ ነበር 😂ያሰብኩት 😂ጭራሽ 😂ስልኩላይ😂 በቀል😂 ያለበት😂 ነው የሚመስለው😂 አወራወሩ😂 😂😂
    ለማንኛውም እግዚአብሔር ያሳድግህ እግዚአብሔር አገራችን ኢዮጲያን ሰላም ያርግልን አሜን፫🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 года назад +15

    በዚህ እርሜዉ ለምነቱ ያለዉ ከብር ዋዉ ሮቤል ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ 😍

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    እመ ብርሐን ታሳድግህ ልጅ ሮቤል በጣም ጥሩ ስነምግባር ነው ተባረኩ ትዳራችሁን እመ ብርሐን ትጠብቅላችሁ በጣም ጎበዝች መልካም ፍሬ አፍርታቹሐን ብዙዎች ከናንተ መማር አለባቸው

  • @ተስፋተስፋ-ጨ8በ
    @ተስፋተስፋ-ጨ8በ 2 года назад

    እሮባየ የኔ ፍልቅልቅ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ እናንተም በርቱ መሲ የኔ አስተዋይ መዝሙር እንዲያዳምጥ አድርጉት እናም መንፈሳዊ ፊልም እንዲ ያይ አድርጉት ያሽንጉሊት መንፈሳዊ ፊልም አለ የህፃናት ብሬክስ መሴ ጎበዝ በርቱ ደስ ይላል

  • @netsanetwelday3931
    @netsanetwelday3931 2 года назад +16

    ገቦዝ ሮባየይ እግዚአብሔር የዕቢካ ቅድሚ ኩሉ ደቁኩም ብሃይማኖት ህነፅዎም ብድሕሪኡ ከምደስቶኦም ይጫወት አነም ምስወለድኩ ብቤቴክርስትያን ከዕብዮም ተስፋ እገብር⛪🙏❤

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ የበኩር ልጅ ለቤተክርስትያን ነዉ እሚሰጥ ❤❤❤

  • @beli7375
    @beli7375 2 года назад +2

    እሰይ ሮባዬ የኔ ማር እመብርሀን ታሳድግህ መሲ& ብሬክስ እናንተም ልትመሰገኑ ይገባል ይሄ የእናንተ ውጤት ነው ክበሩልኝ ውዶቼ

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ 2 года назад +4

    እኔ ይሄ ልጅ ሥወደዉ ልደፍኘ ነው እግዝያብሄር ያሣድግልህ

  • @raheiyoutuberaheiyoutube7193
    @raheiyoutuberaheiyoutube7193 2 года назад +1

    በስማምኮሜትፅፌ አላቅም ዛሬ ግን ልፅፍ በደስታየኔውድሮቤልዬፈጣሪ ያሳድግክ ይሄም የእናት እና አባትውጤት ነው እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ደግማቹ ውለድበቤት ያፅናቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜንን🙏🙏🙏💖💖💖

  • @ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግላችሁ የኔ ውቦች 😘😘😘 ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 года назад +1

    Kkkkkkkkየኔ ጌታ የመረጥካት እማምላክ እቅፍ ድግፍ አደርጋ ታሳድግህ መዝገበፀሎቱን ይዞ ስልኩን ወረወረ በሳቅቅቅ ሞትኩ

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 года назад +5

    የኔ ጌታ ሮባየ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ❤❤❤🙏

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን በጣም የሚገርም ነው ኧረ ላይኪ ያንሰዋል ለዚህ ልጅ ሽልማት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እንደዚህ ነው ልጅ ማሳደግ ብሬክስ እና መሲ ጎበዞች

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +6

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 2 года назад +2

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ሮባዬ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @vrrgdheedd7914
    @vrrgdheedd7914 2 года назад +3

    ሮቤል እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞገሱ ያሳድግህ 🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ሮቤል የህይወት እጀራውን መርጧል🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር በጥበብ ያሣድግህ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ የልጆች የመጀመሪአ ትምህርት ቤት ወላጆች ናቸው እሚአውትንም መርጠን መስጠት አለብን እላለሁ በበኩሌ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @betylove2767
    @betylove2767 2 года назад +4

    ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጌዚ ድሰሰ አለኝ እንደት ደሰ እዳለው በማርያም ልጆች ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ይለናል ቃሉ እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምረው አቦ🥰🥰

  • @ራያራዩማራያራዩማ
    @ራያራዩማራያራዩማ 2 года назад +2

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሮቤልየ በነገራችን ላይ መልካም ቤተሰብ ካለ ልጅም መልካም ሁኖ ያድጋን ስለዚህ የእናንተ ፍሬ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +8

    የኔ ትንሽዬ እሮቤልዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ😘 ልጆች የወላጆቻቸውን አይተው ነው የሚያድጉት እና በእውነት ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад

    የኔ ማር ሮቤል ጎበዝ እድግ በል የዘላለም ሂወትን መረጠ ወላጆች ልጆቻችሁን ከቤተክርስቲያን አታርቁ ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቧቸው

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጌታ 😘😘😘

  • @hanamelku264
    @hanamelku264 2 года назад

    እድግ በል ባባዬ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እናት እና አባቱም ጎበዞች ናችሁ በእውነት ይልመድባችሁ ስልክ እንዳታስለምዱት

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +3

    አቤት ብሬ ደነገጠ ስልኩ ተሰበር ብሎ ሮባ እድግ በል😘💋💋

  • @letish3773
    @letish3773 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግን ሮቤል ደስስ ይላል ልጆች ምንም ያልተነካ ነጭ ወረቀት ናቸው ለኛ እያዩት ነው የሚያድጉ 🥰❤

  • @weletwelet1669
    @weletwelet1669 2 года назад +8

    የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ዋው ማርያምን ገራሚነው

  • @ፋኒየቅዱስገብኤልልጅ

    እሰይይይይይ ቃላት የለኝም ኣብነ ዘበሰማያት እና ብሬ መለአያ ኣማርኛ ሓፂርን እና መን ፈጠረካ ብዛዕባ ሃይማኖት ብኣሻንጉልት ኣሎ እና ኣዉርድኹም ኩሉ ግዜ ንዕኡ ኣርእይዎ እግዚኣብሄር ወዳሲ ቀዳሲ ይኹነልና ዓዲና ክመፅእ ከሎ ብመስቀሉ ከሳልመና የብዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መሲየ ዉድድድ

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +9

    📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹💕💕💕👍👍👍

  • @ዜድነኝየጎብየዋ
    @ዜድነኝየጎብየዋ 2 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ እድህ ነው ልጁን በሀይማኖት መነፅ በተረፈ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጅ ሮቤል 🥰

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 2 года назад

    እድግበል እሮቤልዬ ልጅህ የናትያባቱንነው የሚወርሰው የናተ ጉብዝናነው ግብዞች በርቱ መስዬ ብሬክስ

  • @የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ
    @የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሣድግህ ሮባየ ለቁምነገር ያብቃህ 🙏💖💖💖💖💖

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 года назад +2

    ለምን አስለቀሰኝ ሮቤል እድግ በልልን የኛም ልጅ ነህ ስትረገዝ ጀምሮ አለን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልን😥🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @fafi135
    @fafi135 2 года назад +3

    ውድ የሰው ሃገር ያላቹ ልጆች ምኞታቹ ታሳክቶ ለእሚዬ ኢቲዮቢያ በሰላም ያብቃቹ ኣገረችንንም ኣላክ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +1

    _አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት በተለይ ፀሎት አድርግ ተብሎ ምን እንዳለው እራሱ እፍፍፍፍ አንጀቴን በላኝ የኔ ጌታ ልጆቻችን በእምነት በምግባር ማሳደግ የወላጆቻቸን ግደታችን ነውና። ደግሞ የስልክ ጠላት ነውሳ 🤣🤣😅😅😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣_

  • @bzu4394
    @bzu4394 2 года назад +4

    እውነት እግዚአብሔር ያሳድግህ እሮቤል 🙏🙏ስልኩንፈጠፈጠው ሁሉት ጊዜ👍👍👍😂😂😂

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 года назад

      @@ቤተናቲዩብ እሽ የኔአሳዛኝ😂😂😂🤗🤗

  • @nasirim4492
    @nasirim4492 Год назад

    መታደል ነው በርቱ እግዚአብሔር በጥበብ በጸጋ ያሳድግላችሁ

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም

    ሮባዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ተባረክ 😘😘😘😘😘

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 года назад

    ብሬክስ አንተ ብቻ አይደለህም ደሥ ያለህ እኔም ሣየዉ እንዴት ደሥ እንዳለኝ እናተም እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

  • @hayimetube
    @hayimetube 2 года назад +3

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ😍😍😍

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን መሆን መታደል ነው በስመ አብ ሮቤል የኔ መርጥ እድግ በልልኝ መሲ ልጂሺን እንደዚህ ስርአት ካስተማርሺ አች ለምን ሱሪትለብሺ አለች ???

  • @salamasalama2510
    @salamasalama2510 2 года назад +4

    ኣሰይይይ ፁይ ተመስገን
    ብመንገዱ ይምራሕካ ባቢየይ
    ጊን ቤረክስ ሓደራ ፈልሚ መንፈሳዊ ይፈረጅ ኣነ ቃላት ይብለይን እግዚኣብሄር ነዊሕ ዒድመ ይሃብካ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🍃🕊

  • @እምነተይተዋህዶዓደይትግራ

    እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ እሜቤቴ ትጠብቅህ በጣም ናው ደስያለኝ

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 года назад +5

    እሮብየ የኔ ጌታ እግዛብሄር ያሳድግህ ❤️❤️

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 года назад +1

    የኔ ማር ቅዱስ እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ ያሳድግህ ልጂ አሳድጋችኋል ተባረኩ እሮባየ ለቁም ነገር ያብቃህ አሜን♥️✝️💒🙏

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 года назад +6

    ፍትህ እና ትኩረት ለሳኡዲ እስረኞች ፍትህ ለወገኖቻችን ..ቤተሰብ እንሁን🌹❤🌷

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 2 года назад +1

    ሮባዬ እድግ በል ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ የኔ ልጅ 😘😘😘❤❤❤🙏🙏🙏 በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ የሀገራችንን አለማችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ለይ ያለነውን ሁሉ መድሀኒአለም ይሰብስበን ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ።

  • @አህላምነኝወሎየዋ-ቸ5ጸ
    @አህላምነኝወሎየዋ-ቸ5ጸ 2 года назад +2

    የልጂ ብሥል ሮቤልዬ አላህ ያሳድግህ ባባየ 😍😍

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድገዉ የምር ደስ ይላል እኔም ስልክ የምመርጥ መስሎኝ ነበርከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ::ትቢተ ዳንኤል :ምዕ:10 :ቁጥ :13 እንኳን አደረሳቹ የቅዱስ ሚካኤል ወራሀዊ በአል

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 2 года назад +4

    ዋው ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳደገዉ 😘😘

  • @ዮዳሄትግራይ-አ3ረ
    @ዮዳሄትግራይ-አ3ረ 2 года назад +1

    ብጥበብ የዕቢካ እግዚአብሔር ኣምላክ ዘወደይ ከመይ ተሓጉሰ ኣሰይይ 💙👏👏❤❤

  • @መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ
    @መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ 2 года назад +8

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ኡፍፍፍፍ 😘🥰🥰🥰❤️❤️❤️😘😘

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 2 года назад

      አረ የኔ ጌታ አትበሉ ክርስቶስ ነው ጌታችን☺️🥰

  • @smyrhalllamensmyrh6980
    @smyrhalllamensmyrh6980 2 года назад

    እግዚኣሔር ብጥበቡ የዕብካ ዝወደይ ብደኒቢ ስነስራዓት ኣምህርወ መንፈሳዊ ትምህርቲ ኣምህርወ ።

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ

    ስልኩነው የሚመርጠው እያልኩነው የመጣሁት😂😂😂 ገናላይነው ያልኩበትምክኒያት ስልክ ከመውደዱ የተነሳ ለዛነው

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ልጆቻችንን በቤተክርስቲያን ማሳደግ አለብን እግዚአብሔር ያሳድከው

  • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
    @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 2 года назад +27

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🛍🛍እኔ ሙስልም ነኝ ጊን መንም ሰው በእምነቱ ጠንከር ስል ያምራኛል

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 года назад

    የኔ ጌታ ባባዬ እግዚአብሔር ያድግህ በጥበብ በሞገስ ያድግላችሁ

  • @ፍሬህወትይቲብ
    @ፍሬህወትይቲብ 2 года назад +14

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድግህ እምየ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኖራለች 💞💒💞

  • @ጎንደሬዋየተዋህዶልጅ

    የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ አባቴ በእውነት እዴት ደስ እዳለኝ ብሬክስ መሲ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የናንተ ውጤት ነው 🌹🌹🌹🌺❤️❤️❤️❤️

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +7

    ወላሂ ጎበዝ አላህ ያሳድግህ ልጂ ሮቤል🌹🌹

    • @rihanatube-7
      @rihanatube-7 2 года назад

      😳😳😳😏😏

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 2 года назад

      @@rihanatube-7 ምን ታፈጫለሽ😏

    • @Seid404
      @Seid404 2 года назад

      @@rihanatube-7 👍

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 2 года назад

      @@rihanatube-7 ahuni min alechi 🤔

    • @ኪያ-ጀ5ረ
      @ኪያ-ጀ5ረ 2 года назад

      @@rihanatube-7 ጉድኮነዉ ምን አስፈጠጠሽ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад

    በስማም ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግ ቤተክርስቲያን የምታገለግል ያድርግ ሮባ🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾

  • @dcgggrdg5460
    @dcgggrdg5460 2 года назад +3

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏ስወዳቹ😍😍😘😘😍

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 года назад

    ይገርማል በዚህ እድሜው የሚጠቅመውን ያውቃል እኛስ ምርጫችን መቼም አብዛኞቻችን ስልክ ነው የምንመርጠው እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን ከኔ ጀምሮ

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ያዕብኻ ሮቤልየ የነ ጣፋጭ 😍😍😍ሰርሕልኹምባ እካዕሰይ

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Год назад

    እሰይይይ ሮባዬ የቅዱሳን ኣምላክ በጥበቡ ያሳድግህ

  • @ኣቢነኝየራያዋ
    @ኣቢነኝየራያዋ 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ኣምላክ በጥበቡ ያስድግህ🙏❤

  • @sojoog9j286
    @sojoog9j286 2 года назад

    በእወነት በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ጌታ🙏🙏🙏🙏

  • @Neju197
    @Neju197 2 года назад +4

    እድግ በል ልጅ እሮቤል ይደግላችሁ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 года назад

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    *እሮባዬ እመብርሀን ታሳድግህ የኔ ጣፋጭ ወላጆች ሁሉ እባካችሁ ከዚህ ቪድዬ ትልቅ ትምህርት ታገኛላችሁ ተማሩበት*