ቅስማችን የሰበረው የመሲ ታላቅ ወንድም ድንገተኛ መርዶ 💔😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi5
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    @BrexHabeshawi

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @munatube2861
    @munatube2861 2 месяца назад +105

    እኛም አዝነናል መሲና ብሬክሰ ፅናት ይሰጣቹ 😢😢😢

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 2 месяца назад +54

    እኔም ወንዲሜን ገደሉብኝ ለፊዉ ወንድሜን ገበሬዉ ወንድሜን ሀሙስ እለት በዉርጌሳዉ ጦርነት መከላከያ ሆን ብሎ ገደለብኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ለእናትና አባቴ ሶብሩን እንዲሰጣቸዉ ወንድሜንም አላህ ጀነትን እንዲወፍቀዉ

    • @easypc559
      @easypc559 2 месяца назад +1

      አላህ ይርሀመው አናንተንም አላህ ያፅናችሁ

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 2 месяца назад +1

      ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @hayimanothayimanot-zx2ox
      @hayimanothayimanot-zx2ox 2 месяца назад

      Egzaber yasnash ehte 😢

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm 2 месяца назад

      ኡፍፍፍአላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ ከበደ ነው በስደት ሞት መስማት😢😢😢

    • @belaygebre
      @belaygebre 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ያጥናችሁ ወየው ዘንድሮ ስንት ወገን አጣን

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 2 месяца назад +172

    ወላሂ ሞቱን ከሰማሁ ጀምሮ መሲ እንደት ሁና ይሆን እያልኩ አስባለሁ በጣም ከባድ ነው አሏህ ፅናቱን ጥንካሬውን ይስጣችሁ😢😢

    • @user-dm6ku2yb1q
      @user-dm6ku2yb1q 2 месяца назад +5

      አላህ ያፆናችሁ ኡፍፍፍፍ

    • @Neima703
      @Neima703 2 месяца назад +2

      እኔም

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 месяца назад +5

      በጣምአላህሶብሩንይስጥሽመሲ😭😭😭😭

    • @LubabqJamilla
      @LubabqJamilla 2 месяца назад +2

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 месяца назад +1

      እኔም ሁሌ ነው በጸሎቴ እያሰብኩአት ነው ::

  • @user-tn9th7kt2q
    @user-tn9th7kt2q 2 месяца назад +18

    ብሬክስ አንተ ሰላም ነህ የመኪና አደጋ ደረሰበት የሚል አይቸ እላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 2 месяца назад +47

    የምር ልብ ይሰብራል እንኩዋን ለቤተሰብ ለባዳው ያጓጓል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢

    • @sindaneshtefera5818
      @sindaneshtefera5818 2 месяца назад

      እግዛብሄርያፃናችሁ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 месяца назад

      የመጀመሪያው በመኪና አደጋ ይህንን አላውቅም ምናልባች በጦርነቱ መሠለኝ​@@sindaneshtefera5818

  • @user-tn9th7kt2q
    @user-tn9th7kt2q 2 месяца назад +8

    የምራ ተሰማ በጣምነዉ ያሳዘነኝ መሲ በተደጋጋሚ ለሙላዉ በተሰቦቿ ፈጣሪ ያፀናናቸዉ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 месяца назад +25

    ባጭር ተቀጨ ገናብዙነገር የሚጠብቀው ወጣት እኔ በፎቶ ለማቀው እድህ የሆንኩይብላኝ ለተወለደው መሲ እና እማሆይ እደት እዳሳዘኑኝ ሀዘኑ እደሚከብዳቸው መገመት አይከብድም አላህ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @almaze214
    @almaze214 2 месяца назад +5

    ሞቱን እደሰመው ያች መለኩሴ እናቱ ነች ትዝ ያለችኝ😭😭😭 መሲ አች ወጣት ነሽ ለናትሽ ጠክረሽ አጠክራአት በመብርሀን😢😢😢

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 2 месяца назад +58

    አይዞን አማራዮ😢😢😢😢😢😢 ይሄም ያልፋል

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 месяца назад +18

    ይሄ ሁሉ የአገራችን ሠላም መጥፍት ዘረኘነት ያመጣው ውጤት ነው 😢😢 አላህ ሠላሙን ያውረድልን ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን ያረብ

  • @Fofo-sg2zm
    @Fofo-sg2zm 2 месяца назад +33

    እዳተያለ ባልም. ፈጣሪ. ሰለስጣት እድለኛናት. ሰትወድ አለሀዘንንእኮ የማይረዳ😢😢😢😢

  • @user-gg6cg1oo8c
    @user-gg6cg1oo8c 2 месяца назад +2

    አይ በአንድ አመት ሁለት ዉድም ማጣት ከባድ ነዉ እህቴ መስየ ፅናቱን ይስጥሽ ወድሜ ብሬክስም ፈጣሪ ያፅናክ ወድሜ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔💔💔

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 2 месяца назад +32

    እኞም አዝነናል ፍጣሪ ያፅናችሁ ምነዉ ባላወኩት ነዉ ያልኩት 😢😢😢😢😢

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v 2 месяца назад +3

    መሲዬ እግዚአብሄር ያፅናሽ ለሞተውም ነፍሱም በሰላም ትረፍ ብሬክስ መሲን አደራ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 2 месяца назад +27

    እኛም አዝነናል 😢 መሲና ብሬክስ ፀናት ይስጣቹ😢😢

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 месяца назад +3

    ወላህ ያማን መሲዋ አላህ ሶብሩን ይስጣት እኮን ለመሲ ብሪክስ ላተ ይከብዳን ከቶ ያች ደካማ እናት ምን ላይ ትሆን ፀናቱን ይስጣችሁ

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa 2 месяца назад +18

    ብሬክሰየ አደራህን መሥን አጥናናት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hl4vf4po4q
    @user-hl4vf4po4q 2 месяца назад +3

    መሲየ እህቲ የሃገሪ ልጅ እግዚሃብሄር ያጽናችሁ እሙሀይን ሰው ሳይሆን እሱ የፈጠረን ቸሮ መድህንያለም ብርታት ሀይል ይስጣችሁ ወጣቱ ወንድማችን ነብስህ በአጸገነት ያኑርልን

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 месяца назад +67

    ያሳዝናል የመሲማ ለየት ያለ ነው በአመት ሁለት ወድሞቿን ማጣት ፈጣሪ ያፅናት😢😢😢😢

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 месяца назад +1

      ምን ሁነውባት ነው ግን

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 2 месяца назад

      ​@@Rahmet-gm4bjሙተዉ ነው 😢😢አንድ በመኪና አደጋ 😢አንዱ በጦርነቱ 😢

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 2 месяца назад

      weyi 2 nachew yemotute eda fetari yatenate

    • @yasewchu
      @yasewchu 2 месяца назад

      በስመአብ ሁለት ናቸዉ እዴ😢😢😢😢በእውነት በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ያፅናት

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 2 месяца назад +9

    እኔም በጣም አዝኛለሁ ምናለ ባላቀዉ ብያለሁኝ አላህ መፅናናት ይሥጣችሁ በ 1 አመት 2 ዎንድሞችን ማጣት ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 месяца назад +15

    መሲ አይዞሽ አላህ ያፅናሽ ሞቱ ስማ እዳት እዳሆኩኛ ኡኡኡኡ አብሽር መሲ ሁሉ ሞች ነው ሚቀር ይለ ብቻ ልብ ይሰብራል ለመላው ቤትሰባቹ አላህ ያፅናቹ ብሬክስ አብሽር

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 месяца назад +3

    መስዬ እህቴ እግዚአብሄር የተሰበረ ልብሽን ይጠግንልሽ ለአንቺም ለመላው ቤተሰቦችሽም :: ሁሉም በጸሎቴ እያሰብኩሽ ነው::😭😭😭

  • @ethio1822
    @ethio1822 2 месяца назад +25

    መሲ ሀዘን ተደራረበባት አላህ ሰብር ይስጥሽ😢😢

    • @user-uj6ls8bm2z
      @user-uj6ls8bm2z 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢አላህሰብርይሰጥሺ

  • @etu819
    @etu819 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ነፍሡን በደጋጎቹ ጎን ያሣርፍልን ለእናንተም መፅናናትን ያድልልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 месяца назад +5

    አይ እናት ምን ቃል አፅናንቶሺ ይሆን😭😭😭እኔ እንዴት እደምወደው ነበር ለሰው ያለው አክብሮት እርጋታው ከሰው ተግባቢ አቤት አቤት ይሄ ከባድ ሀዘንነው አይደለም ለቤተሰብ ለጎረቤት በሚዲያ ላየው የሚሰፈስፍ ሀዘንነው ለመላው ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏😭

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 2 месяца назад +3

    ሰላም ብሬክስና የብሬክስ ተከታታዮች ኡፍፍፍፍ ከባድ ነገር ነው ግን ሁላችንም ሀጅ ነን የእኛ ተራ መች እንደሆነ አናውቅም በጣም ልብ ይሰብራል የእውነት በጣም አዝኛለሁ መላው ቤተሰብ ወዳጆቹ ፅናቱ ይስጣቹ

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 месяца назад +8

    ኦፍፍፍፍ በጣም ነው ያዘንኩት እንኳን ቤተሰቦቹ እኛም በቪዲዮ አይተነው በጣም ያሳዝናል የኔ ምስኪን😢😢

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 месяца назад +3

    ወላሂ በጣም አዝኘ አለሁ መሲ ብርታቱን ይስጥሽ ውድ ያማራ ልጆች በዱአ በፀሎት እንበርታ ይህን አረመኔ መግስት አላህ ያሳልን ወንድሞቻችንን አሥጨረሰብን😭😭😭😭

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 2 месяца назад +13

    መስየ የኔ እህት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ላችም ለቤተሰቦችሽም ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነነው

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 2 месяца назад +2

    በቲክቶክ አይቼ በጣም ነው የደነገጥኩ😢😢 እግዚአብሔር ያጥናሽ መሲዬ ጠንከር በይ

  • @Hayat-df4rx
    @Hayat-df4rx 2 месяца назад +11

    አላህ ያጠክራችሁ ብሬየ ከባድ ነው ነብስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ነች አሟሟቴን እንጂ😢😢😢

  • @belaygebre
    @belaygebre 2 месяца назад +1

    ወይ እህቴን እንዴት ተጎዳሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ለሱ ደሞ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቡ በሙሉ መፅናናቱን ይስጥልን

  • @iui44i22
    @iui44i22 2 месяца назад +12

    ነፍስ ይማር በእውነት ከባድነው😢😢😢እግዚአብሔር ያጽናቹሁ መሲዬ😊😊😢😢

    • @mayeaiem1353
      @mayeaiem1353 2 месяца назад

      እግዛብሔር ብርታቱን ይሥጣችሁ በእርግጥ ይከብዳል ግን እግዛብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ለማማም ብርታቱን ይስጣቸው እሡም እግዛብሔር በሰማይቤቱ ይቀበለውከሞት ማንም አይቀርም የሡግን ታመመ ሳይባል ሞተ ያማል እህቴ በርታ በይ ፅናቱን ያድልሽ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 2 месяца назад +1

    የእኔ እህት እግዚሐብሔር ያጽናሽ መቼም ደግሰው አይበረክትም የሚባለው ከሚያደርጋቸው በጎ ተግባራት ስብዕናውን ያሳያል እንዳልከው ሁሌ አዲስ ስለሚሆንብን እንጂ የእርሱ የእጅ ስራዎች ነን

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 2 месяца назад +11

    ውይ መሲዬ ምን ቃል ይሆን ሚያፅናናት አላህ ሰብሩን ይስጣት💔😥

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 2 месяца назад

      ግን ምን ሁኖ ነው የሞተው በጦረነት ነው የመኪና አደጋ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 месяца назад +1

    😢😢😢ወድሜዋ ብሬልሶ አንተም እንካን አላህ አተረፈህ አብሽሪ እንካን ደህና ሆንክ መሲንም አላህ ይሶብራት ያረብ 😢😢😢 እህህ ከባድ ነው ሀዘን ያውም ሳይታመም ወድሜዋ ባጭር አስቀሩህ

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 2 месяца назад +13

    ያ አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +5

      አሚን ያረብ ሞት ለማንም አይቀረምና ሙሥሊም አድረጐ እደህለቀን ሙሥሊም አድረጐ ይግደለን አልሀምዱልላ

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i 2 месяца назад +1

    ከባድ ነው ወላሄ ያን የመሠለ ቆጆ ልጂ በዚህ መልኩ ማጣት አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ እኔም ዛሬ በጣም አዝኛለሁ እደናቴ የማያት የባሌ እናት ሙታለች አሉ አሏህ ይራህማት በሏት

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 2 месяца назад +7

    እግዝያብሄር ያጽናቹህ የወንድማችንንም ነፍስ ይማርልን 😢😢😢

  • @bakaluwendye6750
    @bakaluwendye6750 2 месяца назад +1

    መጸናናቱን ያድላችሁ ለመላ በተስቡ ለሞተዉም ወንድማችን ነብስ ይማር በእዉነት ያማልእ😢😢😢😢

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 2 месяца назад +10

    እኛም አዝነናል ብርታቱን ይስጣችሁ መሲየ 😢

  • @mesigente708
    @mesigente708 2 месяца назад +1

    ብርየ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
    ለሚልፍ ቀን ስንቱን አጣን እኔም እንደ አባት የማየውን ሰው አጥ ቻለሁ ነብሳችሁ በሰላም ትርፍ😢

  • @aster.youtube2859
    @aster.youtube2859 2 месяца назад +5

    መሲ አግዚብሔር ያፅናሸ አህቴ ሁሉም ወደዝው ነው😭😭😭💔

  • @user-ed8cc3xi4r
    @user-ed8cc3xi4r 2 месяца назад +1

    በጣም ልብ ይሰብራል ገና ወጣት ነበር ፈጣሪ ነፍሱን ይማር ፅናቱን ይስጥሽ መሲ😭😭😭

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p 2 месяца назад +8

    መሲየ እህቴ አይዞሽ አላህመፀናናቱንይስጥሽለልጂሽስትይሀዘንተወትማድረግነዉ

  • @Aisahwollo
    @Aisahwollo 2 месяца назад +1

    መስየ በጣምነው ያዘኩት ብሬክስ መልካም ሠው አላህ መፅናናቱን ይስጣቹህ ወላሂ ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fj1vb8lp1x
    @user-fj1vb8lp1x 2 месяца назад +6

    መሲየ አላህ ያፅናሽ አይዞሽ እማ ጠንከር በይ ዱኒያ ፈተናዋ ብዙ ነው ሞት ለማንም አይቀርም እኛም ቀናችን እስኪደርስ ነው እና ጠንከር በይ አላህ ያጠንክርሽ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 2 месяца назад +1

    ከባድ ሀዘን ነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ ብሬክስ ጥሩ ሰው አይበረክትም መቼም 😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c 2 месяца назад +7

    ከባድ ነው መሢየ ወንድምን ያህል ነገር እዴቀላል አላህ ያበርታሽ

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 2 месяца назад +1

    እፍፍፍፍ መከራ ክፍ ነው እህታለም መስየ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ የወንድማችን ነፍስ በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dp4ge3xb9u
    @user-dp4ge3xb9u 2 месяца назад +6

    በጣም ጅ የምር መስዬ መጽናናቱን ይስጥሽ እማ ለመላዊ ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን ብሬክስዬ ኣይዛዋቹሁ ለወንድማችን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew 2 месяца назад +1

    ለሞቱት ነፍስ ይማር ለመላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያጽናችሁ መሲ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415 2 месяца назад +4

    በጣም ከባድ ነው መርዶ መሲየ መጽናናትን ይስጥሽ ለመላው ቤተሰብ በጣም ነው ያሳዘነኝ አይ ዱኒያ

  • @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb
    @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb 2 месяца назад +1

    እግዚአበሔር ፅናቱን ይስጣችሁ የሞተውም በአፀደ ገነት ያኑረው በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 месяца назад +11

    ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢💔💔💔💔💔እመብርሐን ሐዘነ ልቦናን ታቅልልን ከባድነው ሕመሙው😢😢ነፍሱ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር ያጽናልን😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 месяца назад

    መስዬ እግዚአብሄር ያጽናሽ ከነቤተሰብሽ ብሬክስ ከባድ ነው ባጸደገነት ነብሱን ያኑርልን

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 2 месяца назад +16

    አላህ ፅናቱ ይስጣት ይስጣቹ

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 2 месяца назад +1

    በጣም ከባድ ነዉ እዉነት እ/ር ፂናቱን ይስጣት😢😢😢😢

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 2 месяца назад +5

    አላህ ያፅናችሁ መሢየም አላህ ያበረታሽ

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢ውይይይ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑረው ቤተሠቦቹንም ፀናቱን ይሰጣቸው😢😢😢😢😢

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h 2 месяца назад +5

    መሲየ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ወድማችነን
    ከደጋጎቹ ጎን ያኑርው💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 2 месяца назад +2

    ያሳዝናል ማርያምን መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ ብሬክስ አንተንም ያበርታህ😢😢😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад +6

    እኔም አዝኘላት ነበር😢😢😢😢😢አሁን እኔም የእማየልጅ ትልቅ ወንድሜን ሞት ነቀጠኝ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሞት የእግር እሳት ነው 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 2 месяца назад

      የኔህት ሁሉም ሞትን ቀማሽ ነው ግንባለፈው የኩላሊት ታማሚ ነው ያልሽው ነውደ በአብደሏህ ይቱብ አቅርቦት የነበረው

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад

      @@user-yh8kb3pk1r አወ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 2 месяца назад +1

      @@fhgdjdjgf7310 የኔ ውድ አለህ የብሩን ይስጣችሁ ያረብ ሞት አይቀርም ሁላቼንም ሀጅ ነን በየተራ አቤሽሪ

    • @BelaynesheYite
      @BelaynesheYite 2 месяца назад +1

      አይዞሽ እማ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 2 месяца назад

      አላህ ይሶብርሺ እኔም ተላቄ ትላንት ሲቀበር ዋለ ገደሉብኝ

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f 2 месяца назад +2

    በጣም ያሳዝናል ምን ነካው?እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ ።😭😭😭😭

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 месяца назад +4

    መሲእግዚአብሔር ያጽናችሁ የወንድማችንነፍስ በቅዱሳንእቅፍያሳርፍልን
    አሜንወንድማችበረክስ

  • @ggcdvvx7351
    @ggcdvvx7351 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ መፀናናትን ይሰጣችሁ መሲ ብሬክሰ ቤተሰብ በሙሉ

  • @Emuyarsamalij
    @Emuyarsamalij 2 месяца назад +4

    የኔ ጌታ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢💔መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 2 месяца назад +1

    መስየ እህቴ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሺ የሞተውንም ነፍሱን ይማርው😢😢😢

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 2 месяца назад +1

    እፍፍፍፍ ያማል መሲዬ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣት 😢😢😢😢

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 2 месяца назад

    በጣምያሳዝናል አላህ ትግስቱንይስጣቹሁ
    ወላሂ የሁኑንም የበፊቱንም መምታቸዉንአላወኩም የኔናት አላህይሶብራት

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 2 месяца назад +1

    እኛም በጣም አዝናል ለሞላው ቤተሰቦቹ መጽናናቱን ይሰጥቹሁ 😭😭😭😭

  • @djsv1094
    @djsv1094 2 месяца назад +1

    ኣይይይ ዓለም ብእወነት ኡፍፍፍፍ ኣጀካ ዝያዳይ ፍቓድ እግዚአብሔር እዩዋ እግዚአብሔር ኣምላክ ንኩላትኩም መጻናነዕ መንፈስ ቅዱስ ይላኣኸልኹም😥😭💔
    ንሓውና ኣብ ሕቕፍ ቕዱሳን የንብሮ💔😭

  • @user-ot2dw1kf8y
    @user-ot2dw1kf8y 2 месяца назад

    እግዚአብሄር አምላክ ያፅናቸው መላ ቤተሰቡን. የኔ ወድም ነፍስክ በሰላም ትረፍ. አይ ዘድሮ የስቱ ቤት ተዘጋ. 😢😢😢😢😢😢😢.

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 2 месяца назад

    ያአላህ ነብስ ይማር በስደት ላይ ሆኖ. ሞትን መስማት ከባድ ነው መሲዬ አላህ መፅናናቱን ይስጥሽ. መላው ቤተሰቦቹን መፅናናት ይስጣቹህ አላህ ያግዛችሁ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 месяца назад

    እኛም አዝነናል መሢ ብሪክስ ፈጣሪ ያጥናችሁ ቤተሠቡ ሁላችሁም😢😢😢😢😢😢 ያማል ያማል አወ ብሪክስ መረን ጥናት ይስጣት አሜን አሜን አሜን

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 2 месяца назад

    አምላከ ቅዱሳን ነፍሱን በቅዱሳኑ ጎን ያሳርፋት ለሞላው ቤተሰብ እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈሰ ቅዱስን ይላክላቸው ልቤ ነው ሰብር ያለ መሲየ ወላዲተአምላክ የልቦናሸን ሃዘን ታቅልልሸ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 месяца назад

    የሲየ ወዳጅ ዘመዶችሽ ሁሉ መፅናናትን ይስጣችሁ አይይይይ ሞት ክፉው 😢😢😢😢የናቴን ምትክ የምላትን እህቴን ወድሜን 15ነው ያጣሁት አይይይ ትልቅ ወድሜን በቀበርኩ ልክ ባስራምስት ቀኑ የናቴን ምትክ የምጓጓላት ትልቅ እህቴን አጣሗቸው እደነሱ እስከሆን እያለቃቀስኩ አለሁ ሞት ቆራጩ😢😢😢😢😢

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 месяца назад

    ነብሱን በገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቹና ለኅደኞቹ በሙሉ መጽፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @ZeenathZeenath-ze5dt
    @ZeenathZeenath-ze5dt 2 месяца назад

    አላህ ብርታቱን ይስጣት ለመላው ቤተሰብ አላህ ያፅናችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 месяца назад +1

    እግዝአብሄር በገነት ያኑረወ በጣም ይከብዳል እግዝአብሄር ፅናቱ ያውርድላቹ የኔ አባት በጣም ያሳዝናል😂😂😂❤❤❤❤

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 2 месяца назад

    እፍ ማርያምን እንጃ እዴት እደምፅናና እህ የኔ እናት ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ እፍፍፍ ብቻ ስው ስንሆን ፈተና ግድ ነው የምናልፍበትን ያዘጋጅልን እንጅ 😢😢😢

  • @susubintali1569
    @susubintali1569 Месяц назад

    መሲየ ፈጣሪ ያፅናሽ ማኣረይ 😢ከምር ከባድ ነው የኔ ውድ ከጎነሽ ሁኘ ባፅናናሽ ደስ ባለኚ

  • @AbebaTarekegn-f9k
    @AbebaTarekegn-f9k 2 месяца назад +1

    የኔ ጌታ በጣም ነው ያዘኩት እ/ር ያፅናችው

  • @mekay0umer278
    @mekay0umer278 2 месяца назад

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት ከባድ ነው እሱንም በሚወደው ፈጣሪ ጎን ያድርገው

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 2 месяца назад

    መሢ ብሬክስ እግዚአብሄር ያፅናችሁ መሢ እግዚአብሄር አብዝቶ ያፅናሽ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻችሁ መፅናናትን እንመኛለን

  • @user-wk2hs9by7n
    @user-wk2hs9by7n 2 месяца назад +1

    ሹምየ ወንድምነቴ ነብስህ በሠላም ትረፍ ስብራቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማመን አልቻልኩም ወንድሜ እዴት ችየ ልርሳህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 2 месяца назад

    ወላሂ በጣም ነዉ ያሣዘነችኝ መሢዬ በሥደት ከባድ ነዉ ሟችሥ አደየ ሄደ እማሆይ አሏህ ያፅናሽ በሥተርጅና የልጅ ሀዘን ከባድነዉ ማዘሯ አላህ መፅናናቱን ይሥጥሽ መላዉ ቤተሠቡን ብርየም አላህ ይሦቦርህ ወድሜ ኡፉፉፉ ቅሥም ይሠብራል

  • @user-wc4my4zi2q
    @user-wc4my4zi2q 2 месяца назад +2

    ሁላቺሁም ጥሩ ሰዎቺ ነቺሁ ፈጣሪ ይሶብራቺሁ

  • @user-wx4lq4vu5f
    @user-wx4lq4vu5f 2 месяца назад

    ፅናቱን ይስጣችሁ ለመሲም ምንም አይነት ቃል ሊያፅናናት ባይችልም ግን መቸም ስዎች ስንባል ከአምላክ የተስጠን ጥንካሬ ስላለ ብርታቱን ጉልበቱም መድሀኒያለም ነው እና እሱ ያፅናናት 😢😢 በጣም ነው ያሳዘነችኚ ደጋገማት እህቴን አይዞሺ

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh Месяц назад

    የምትፖስተው ነገር በጣም ይረብሻል እባክህ አደራ ራሷን እንዳትጎዳ በጣም አንጀት ትበላለች ማርያምን 😥💔

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 2 месяца назад +1

    እነ ብሬክስ ምን ሁነዉ ነዉ ጠፉ እያልኩ ነበር በጣም ያሣዝናል ኡፍፍ ሞት አሉት ሁላችንም ሞች ነን አገራችንን ሠላም ያድርግልን 😢

  • @kalekidanyemaryamleji9108
    @kalekidanyemaryamleji9108 2 месяца назад

    ነብሱን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን መሲም እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tiruworkalemu2261
    @tiruworkalemu2261 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ እኔም እናቴንም ወንድሜንም በ7 ወር ልዩነት ነው ያጣሁት በጣም ከፍቶኛል 😢😢😢 በስደት አንገታሙ ወንድሜ 1ወር ሆነው😢😢😢😢

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 2 месяца назад

    የአላህ ከባድ ነው መሲ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እኔም ስሰማ ውስጤአዝኗል ሚዳላይ ስላየሁት እንኳን አንቺ ይብላኘ ለናቱ😢😢😢

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 2 месяца назад

    አላህ መፅናናቱን ይስጣት እኔ afb ላይ አይቸው በጣም ነበር ያሳዘነችኝ ያሳዘነኝ አላህ ያገራችንን ሰላም ያምጣልን መሲየ አላህ ያፅናሽ ውዴ

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u 2 месяца назад

    አቤየቱ በቃ በለን ስንቱ አበባ ወጣት እረገፈ 😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @user-zg3jr3tg6n
    @user-zg3jr3tg6n 2 месяца назад

    ይሄን ቪዲወ እያለቀሥኩ ነው የሰማሁት የወንድምን ሞት የቀመሰ ይወቀው እኔም በሥደት በ1 አመት ውሥት ሁለቱንም ወንድሞቸን ነው ያጣሁት በመኪና አደጋ ሥሚቱ ከባድነው በተለይ በሥደት መሲ ያች ሥሜት እኔም ላይ ሥላለ ሀዘንሺን አቅልሻለሁ አሏህ ሰብር ይሥጥሺ

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል አይ እናቱ በምን ተፅናንተሺ ይሆን😭ይሄን የመሰለ ልጅ እንካን ለወላጅ ፎቶውን ላየ ልብ ይሰብራል አቤት ትህትና የኔአባት ነፍስ በሰላም ትረፍ😭

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 месяца назад

    የእውነት በጣም ነው ያዘኩት አላህ ሶብሩን ይስጣት 😢

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 2 месяца назад +1

    እፍፍፍፍ ፈጣሪ ያጽናችሁ ለወንድማችንን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው