🛑የመሲ እና የሮቤል አቀባበል በዱባይ 🇦🇪ሰርፕራይዝ አደረግኳቸው 💝🌹🤩👨‍👩‍👦 Well Come To Dubai 🇦🇪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    📎🎵 Track Info: Title: Colony by tubebackr Genre and Mood: Dance & Electronic + Dark --- 🎧 Available on: Spotify: spoti.fi/3BDSrGM
    📎

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +599

    ቀኑን ፆመሽ ምግብ ስትስሪና ማታ የተፈጠረበትን ሳህን በማጠብ የደከምሺዋ እህቴ ሆይ አላህ ወንጀልሽን ሁሉ ይጠብልሽ!

  • @zinetababu1207
    @zinetababu1207 2 года назад +494

    ወላሂ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ደስ ሲል አይለያችሁ ሽ አመት ኑሩ በፍቅር አቡ ሮቤል እና ኡሙ ሮቤል ኑሩልን 🇪🇹💗🎁

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እንዛመድ

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @aseki6187
      @aseki6187 2 года назад

      ዋው በጣም የድስ የሚለነገርነው እኳን ሰላም መጣሽ መሲ ብሬክስ እኳን ድስ አላችው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@aseki6187 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

    • @hadiyajemal8833
      @hadiyajemal8833 2 года назад +1

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ፡፡

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 года назад +1587

    እስቴ የነብሬክስና የመሴ. ደስ ያላችሁ ውሽት በመሆኑ በለይክ ልያችሁ👍👍👍👍👍

    • @eexx828
      @eexx828 2 года назад

      👍👍👍

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад +4

      ተመልካችንም እንደ መሢ ጭንቅላት መዘወር መቻሉ ይገርማል

    • @እናቴማርያም-ቐ5ቸ
      @እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 года назад +2

      ኧረ ድስ ብሎኛል

    • @ራቢወሎYouTube
      @ራቢወሎYouTube 2 года назад +1

      🌹🌹🌹🌹🌹

    • @saadhmarsa2696
      @saadhmarsa2696 2 года назад

      ብረክስመሲን ዱባይ ሰለወሰድካት ሰብሰክረይብ አደረኩህ ዩሱፍ አፖ ብረክሰ መሲ እሮቢል እወዳችሀለሁ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 2 года назад +10

    እልልልልልልልልልልል በመላው አለም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶ የትንሳኤ ዋዜማ አደረሳችሁ ብረክስና መሲዬ ሳላውቅ አዝኜባቹ ነበር ይቅርታ ይህ ደስታ ነው የናቀኝ በርቱልን

  • @selam87
    @selam87 2 года назад +20

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዲኀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ በአል ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ የላችሁ❤❤❤❤

  • @fozilovemohammed5654
    @fozilovemohammed5654 2 года назад +303

    እስኪ መሲና ብሬክስ በመታረቃቸው ደስያለው 👍👍👍👍👍ያሳየን😜😜😜😜😜😜

    • @merthrty9269
      @merthrty9269 2 года назад +7

      ሲጀመር መቼ ተጣሉ

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 2 года назад +9

      መች ተጣሉ ህዝቤን አንጫጩት እንጅ 😄😄😄

    • @baaabedu9910
      @baaabedu9910 2 года назад +5

      መቼ ተጣሉ😋

    • @shewayoutube9409
      @shewayoutube9409 2 года назад

      Kkk dbn aregewu ketefabohol yeburuk terik new alu🤭

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +1

      መች ተጣሉ ሳንቲም ለመልቀም ተቀደዱ እንጂ

  • @ከድጃአሊ-ጐ2ደ
    @ከድጃአሊ-ጐ2ደ 2 года назад +80

    የብሬክስ እና የመሲን አለመለያየት ያስደሰታችሁ በላይክ ሰርታችሁታል ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @አዛሄልቲዩብ
    @አዛሄልቲዩብ 2 года назад +160

    አይለያችሁ ፍቅርን እንደሸማ ያላብሳችሁ እናተ ሚያምርባችሁ እንዲህ ነው ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 года назад +28

    መላው አለም ላይ የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለዳግመ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ😍😍😍😍😘😍

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 года назад +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ዋውው ተገናፕኙ የምር በጣም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 года назад +125

    የኔ ዉዶች አንድ ላይ ሰላየዋቹ ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን መልካም በዓል ይሁንላቹ 😘😘😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሰብሊ

    • @jdufgdug7762
      @jdufgdug7762 2 года назад

      የኔ ውዶች አንድ ላይ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል 😘😘😘😘

    • @worknishasafa4228
      @worknishasafa4228 2 года назад

      Betamtamralachihu

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ከአንተ የምጠብቀው ይህ ነው ብሬ ምክንያቱም ከአንተ መልካም ነገር ነው የማውቀው ብሬ ትዳራቸው ይባርክ ሮቤል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግለቹ

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል 2 года назад +59

    ውዷ ባለቤቴ ስትል ሲያምርብህ የኔ ተወዳጅ ልጅህን ያሳድግልህ ትዳራችሁም እስከመጨረሻው ያማረ ይሁን አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁን ዳሩ ክበዱ የሱፍም. ተባረክልኝ

  • @ኤድን-ተ1ደ
    @ኤድን-ተ1ደ 2 года назад +3

    ህያውን ከ ሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም
    ሉቃ 24÷4-5
    እንኳን ለ ጌታችን ለ መድሃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ውይ ተመስገን የእውነት መስሎኝ በጣም ከለሰቤ አዝኜ ነበር የምር
    ድራማ በመሆኑ ደስ ብሎኛል
    እድህ አንድላይ ስትሆኑ ነው እሚያምርባችሁ ውዶችዬ❤

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 2 года назад +124

    በጣም ነው ምታምሩት አይለያቹ ❤🙏
    እኔ ዛሬ የምር ክፍት ብሎኛ የምወዳው አባቴን 15 ቀን አጣሁት እናቴን በህመም ላይ ናት በጸሎታቹ አስቡኝ😭😭😭

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 года назад +34

    እንዲህ ነው እሚያምርባችሁ እድህ አንድ ላይ ሁናችሁ ማየት ነበር ምኞቴ ተሳካልኝ ተመስገን አምላኬ የኔ ውዶች ሺ አመት ኑሩልኝ ሮቢየ እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @hayathassan1992
    @hayathassan1992 2 года назад +37

    ለካ ደስታም ያስለቅሳል😭😭😭😭እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ መሲና ብሬክስየ ሮባየ❤❤❤❤❤❤

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 2 года назад +1

    ዋውውውው ውድ እድሜ ቤሬክስ እዴት ደስስስስ ወይኔ ከመንም በላይ እደራሴ ደስ ያለኝ እዲህነው የሚያምርባቹ በርታልን እኳን ደስስ አለህ እረ ያባለፈውማ እኔ በጣም ነበር የተበሳጨውበት እህህህ የኛ ሰው ምን ይበል ብሬክስ የምትወዱት ላይክ አርጉ

  • @alemtewedaji9865
    @alemtewedaji9865 2 года назад

    እናቴን ፖራክ እደሆን ገምቸ ተጣላን ስትሁ የኛ ህዝብ ግን ለሀሜት ያለው ፍጥነት ገመታችሁበት በየራሳችሁ ለማንኛውም የኔ ውዶች መሲና ብሪክስ እስከልፈት ህይወታችሁ አብሮ ያቆያችሁ መልካም በአል ወሬኞች አቸኩሉ ለሁሉ ነገር እንኩአን አደረሳችሁ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 года назад +34

    እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ ሮቢዬ ድንግል እናቴ ታሳድግህ😘😘😘

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 2 года назад +39

    ወይኔ ስለነሡ ብዙ የቀባጠራችሁ እፍረቱ ይገላችኋል😂😂እኔስ ክፉም አልተናገርኩ አልሀምዱሊላህ🙏

    • @user-gr6sl3kq5k
      @user-gr6sl3kq5k 2 года назад +1

      Mash allah alhmdullah😘😘😘

    • @ያረብይቅርበለኝ
      @ያረብይቅርበለኝ 2 года назад

      Kkkkkk

    • @ያረብይቅርበለኝ
      @ያረብይቅርበለኝ 2 года назад +3

      እኔስ ኮመንት መፃፍአልወድም ማንበብ እንጅ ዝምታወርቅነው

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 2 года назад +1

      ትክክል በተለይ ቤቲ እፋረትዋ

    • @tube8843
      @tube8843 2 года назад +2

      ኧረ ጋይስ እደት እያሰባችሁ ነዉ ጥፋቱ አሁንም የነሱ ነዉ ተመልካች አስተያየት ይሰጣል ሳምት ሙሉ ብራክ አለደ ተዉጂ ተመልካች አትወቀሱ በትንሽ በትልቁ

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 2 года назад +34

    በጣም ደስ ይላል የኛን ቅስም ሰበራችሁ በናንተ ምክናየት ስንት ሰው ተጣላ ግን መጨረሻው ደስ ይላል ወላሂ አቦ አደራ ሁለተኛ እንድህ አይነት ነገር እንዳታደርጉን በጣም አዝነናል

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 года назад

      እንኳን ከሌላ ሰው ከእናት አበትሽ ጠብ መግባት ከባልነ ሚስት ጠብ መግባት አይጣል ነው😅😂😂

    • @murshidatube1147
      @murshidatube1147 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
      @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 2 года назад

      አሽ

  • @alemabate1598
    @alemabate1598 2 года назад +3

    አይ ልባችንን በጣም ነዉ የሠበራችሁት ብቻ በመጨረሻዉ ደስ ብሎናል ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ ያስደስታችሁ ግን በጣም ነዉ የተመልካች ልብ የተሠበረዉ እንደኔ ከሆነ የምር

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ ሠብሥክራይብ

  • @መርየም-ገ9ሐ
    @መርየም-ገ9ሐ 2 года назад +2

    ዩቶበሮችንና ኮመንታቶችን አብላልታችሁ
    እናተአለምን ትቃኛላችሁ
    አይጊዜ ለማንኝውም ደስትላላችሁ
    ብሬክስምርጥሰው በመልካምነገሮችህ ነበር የማውቅህ መልካምነትህእዳለነው በርታወንድማችን

  • @gent860
    @gent860 2 года назад +41

    ደስ ሲል እንደ ድሮው ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛ የውነት መስሎኝ ልቤ ተሰብሮ ነበር በፍቅር ያኑራችሁ ለዘላለም ❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @gent860
      @gent860 2 года назад

      @@selamtube1319 እሺ ነይ አንችም❤

    • @hayahmoh5094
      @hayahmoh5094 2 года назад

      አንተቁልቃላምጁንታቃማለም

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 года назад +30

    እንዲህ ነው እሚያምርባችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ!
    እንኳን ለዚህች ቀን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

    • @samualabisalom683
      @samualabisalom683 2 года назад

      ብሬክስ ስለሰደብኩህ ጎንበስ ብዬ ይቅርታ እላለው ፍቅራችሁን ስለምወድና ተለያየንበት ያልከው ሪዝን ስላላሳመነኝ ነው

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy 2 года назад

      😯💖😁☝️☝️☝️☝️

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 2 года назад +25

    እኳን ሰላም ገባችሁ ብዙ ዝናብ ጥሎ ፀሀይ ይወጣ ብዙ መከራ አልፍ ደስታ ይመጣል ዋናው ትግስት ነው ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 2 года назад +1

    ይቅርታ ብሬክስ የእውነት መስሎኝ በአንተ ነበር የፈረድኩትና የሰደብኩህ ይቅርታ አብራችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል የእውነት፡፡

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 года назад

    በጭራሽ እኔ አላመንኩም ነበር ውሸት እንደሆነ ገብቶኝ ነበር በተለይ ብሬስ ያቀረበው ምክንያቶች እዚህ ግባ የሚባል አልነበረም በፕራክ እንደሚቋቅ እርግጠኛ ነበርኩ
    ለማንኛው ከሰጣገባው በሀላ ስላዬሀችሁ ደስ ብሎኛል

  • @zenbnn1506
    @zenbnn1506 2 года назад +31

    እድህ ነው የሚያምርባችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይባላል ፍቅሩን ይብዛላችሁ ፍቅሩን ይብዛላችሁ

  • @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
    @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ 2 года назад +16

    ይቅርታ ጠይቁ የምንወዳችሁን ልባችንን ስብራችሆል በረተፍ. ፍቅር በፍቅር ሁኑልኝ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +39

    ብሬክሰ and መሲ እንኳን ተገናችሁ ውዶቼ
    ለትንሳኤ በአል እንኳን አረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @selam801
      @selam801 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ok

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 2 года назад +1

    ያናደድከኝ ነገር ቢኖር እግዚአብሄር ምስክሬ ነው እያልክ እምምለው ነገር ነው ባልሆነብነገር የፍጣሪን ስም አታንሱ😭በተርፍ አያለያያችሁ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    ብሬክስ 😢የለቀሳ ቀን አብሬ የለቀስኩት ነገር ግን😭ያምር ዱአ ራሱ አድርግለቸዋለሁ ባለፋው እውነት መስሎኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
    እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +39

    እንኳን ለብርሃን ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ ወገኖችዬ♥♥♥

    • @werkwerk3418
      @werkwerk3418 2 года назад +2

      Enkan abro aderesen

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад +1

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 2 года назад +19

    እልልልልልልልል በደዚህ ሁኒታ ላይ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል እስከመጨርሻ አይለያችሁ ሮቤልን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ Rabiya

    • @fatumafatuma7524
      @fatumafatuma7524 2 года назад

      🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🌹🌹

    • @murshidatube1147
      @murshidatube1147 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @rabiyakedir6836
      @rabiyakedir6836 2 года назад

      @@murshidatube1147 አብሺሪ

    • @user-gr6sl3kq5k
      @user-gr6sl3kq5k 2 года назад

      Alhmdullah

  • @yengustube
    @yengustube 2 года назад +50

    ዋው በጣም ደስ ይላል #እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የአመት ሰው ይበለን። ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን።

    • @almazitesfay
      @almazitesfay 2 года назад

      ሰብ አድርገኝ እመልሳሁ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 года назад

      ማሻ አላህ በጣምደሰ ደላል አልሀምዱሊላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌷

    • @habeshayimer5697
      @habeshayimer5697 2 года назад

      አሜን🙏🙏🙏

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ለናተ ሳይሆን ለልጃቸው ነብርያሰብኩት አሁንም ልጃችሁን በደብ አሳድጉ አደራ የአበሻን ወሬ አትስሙ የእኛ ሰው ብዙ ያወራል 😍😍

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 года назад

    እኔ አተን ተሳድቤ ነበረ ብሬክሰ ይቅረ በለኝ በፁም ቀን ሀፁያት አሰገባሀኝ በል ይቅረ ብየሸ አለሁ ብለህ ፃፉልኝ ብሬክሰሰሰሰሰ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +70

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! እንኳን ደህና ገባችሁ መሲ እና ሮቤል ብሬክስ ሀበሻዊ በጣም ደስ ይላል ከአንድ መሆናችሁ።

    • @fozilovemohammed5654
      @fozilovemohammed5654 2 года назад

      አለሽግን

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 года назад

      እማ ስወድሽ 1ሺ ገብቼ ላይቭ 23ይቀረኛል በቅንነት ፕሮፋይሌ ተጭነሽሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @wollodessietube8640
      @wollodessietube8640 2 года назад +1

      @@fetijegnatube9887 እሽ ሁለት ሰብ አደርግሻለሁ አብሽር ትንሽ ቆይቼ

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 года назад

      @@wollodessietube8640 እንዛመድ

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 года назад

      @@wollodessietube8640 እንዛመድ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 года назад +15

    በትንሳኤው ደስታየን ሙሉ አደረጋችሁት እግዚአብሔር ይመስገን🇨🇬❤

  • @merthrty9269
    @merthrty9269 2 года назад +49

    ኡፍፍፍ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ሺ አመት ያኑራችሁ

    • @almazitesfay
      @almazitesfay 2 года назад

      ቤተሰብ አድርግኝ ውዴ

  • @ቅደሰትእሸቱ
    @ቅደሰትእሸቱ 2 года назад

    ሠላም ለናተ ይሁን እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
    ግን ብዙ ነገር ተማሩበት የሰዉን ልጀ እግዚአብሔር ካጣመርዉ ማንም አይለየዉም እዉነት እላችዋለሁ በጣም ለምትሳደቡ ሰዉች እናተ ለቤተሰቦቻቸው አትመቹም ። እመቤቴ ፍቅራችሁ ትጨምርናቸሁ አሜን ።

  • @ዜድቢንትኢብራሂም
    @ዜድቢንትኢብራሂም 2 года назад +1

    በዝህ አይነት መንገድ አንድላይሁናች ሁናችሁ ስላየሀችሁችሁ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ ግን አታሰቃዩን በትወናምናምን

  • @hayatmoha8802
    @hayatmoha8802 2 года назад +10

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደሰታም ያሥለቅሳል አልሀምዱሊላህ እኳንም በሠላም ተገናኛችሁ የምወዳችሁ ብሬክሰ መልካም ባልነህ ዘላሂ💞💞💞💞💞በሉ የመዳም ቅመሞች ላይክ አድርጉላቸው የሠው ደሰታ የሚያሥደሰታችሁ በሙሉ ሠብ እና ሸርም አድርጉ

    • @DURETII
      @DURETII 2 года назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @DURETII
      @DURETII 2 года назад

      አግዚአብሔር ማስገን. 😂😂😂😂

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ዋው ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል ብሬክሶ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ልጅ እሮቤልን ያሳድግላችሁ 🙏 እውነት እማይዋሽ ነገር ነው የሰራችሁት ነገር ቅስማችንን ሰብሮናል ቢሆንም ግን ዳግም የእናተን ፍቅር ማዬታችን የተሠበረውን ልባችንን አክሞናል መልካም የተንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ ❤🙏

    • @almazitesfay
      @almazitesfay 2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰብ አድርግኝ ፍቅር

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 года назад

      @@almazitesfay የራስሽን ስራ ነው የምሰሪው ገብቸ አየሁ በዚሁ ቀጥይበት በርች እሽ እንዳቺ ያሉትን አበረታታለሁ 👍

    • @almazitesfay
      @almazitesfay 2 года назад

      አመሰግናለሁ ውዴ

    • @kedija-f6u
      @kedija-f6u 2 года назад +1

      አች ግን በኸድኩበት ሁላ አይሻለሁ ደህና ኮማች ነሽ

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 года назад

      @@kedija-f6u አመሰግናለሁ

  • @kale4846
    @kale4846 2 года назад +8

    ታረቅን የሚለው ነው አሳማኝ ቃል የምን ድራማ ምናምን ነው ስለታረቃችሁ ደስስስ ብሎኛል😍😍

    • @kwtkwt4386
      @kwtkwt4386 2 года назад

      ፋይሉ እንደገና ይጣራልሽ ያረቢ ከሰው ጋር እኮ አይደለም የምንኖረው ስንት ሰው መሳይ ሰይጣን አለ ለምሳሌ እንደዚች 😂😂😂 ተውና እንፁምበት ብታምኚ ባታምኚ ሉኩሱኩስ

    • @kale4846
      @kale4846 2 года назад +1

      @@kwtkwt4386 ፆመሽ ሞተሻል አልቀረብሽም መጀመሪያ ከአፍ የሚወጣውን ነው መፆም ሀሳብ ለመስጠት ከመጀመሪያ ጀምሮ የነበረውን ሂደት በፅሞና መከታተል ነው ያኔ እኔ የገባኝ ይገባሻል ሲስቱ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад +1

      @@kale4846 ትክክል ይፆማሉ ግን ለስድብ ማን ብሏቸው ምደረ አሽቃባች

    • @kale4846
      @kale4846 2 года назад

      @@gogogogo742ፈጣሪ የሚፈልገውን ነገር ሳያሟሉ ፆም ምን ጥቅም አለው ሆዳችንን ባዶ አድርገን በአፋችን ክፉ ከተናገርንበት ብቻ ልቦና ይስጠን እኔ ለመወደድ ብዬ ያላመንኩበት ነገር ላይ ሀሳብ መስጠቴን አልተውም

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 2 года назад

    ለኔ እናንተ አንድ ላይ ሁናቹህ በማየቴ ሁለት ፋሲካዬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በምን አግንቻቹህ እስከማዋራቹህ አላውቅም ግን ደስታየ ከመጠን በላይ ነው

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад

    እያንዳንድሽ ተለያዮ ብለሽ የፈተፈትሹ አፈር እስይ ብሬክስዬ በጣም ነው ምወድክ በክፊ ሲያነሱክ አልወድም መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ እሮቤል እድግ በልልን

  • @emueman4161
    @emueman4161 2 года назад +14

    "“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን
    ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።”
    ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) /ትርሚዚና ሌሎችም የዘገቡት ሃዲስ/
    - ቲርሙዚይ ዘግቦታ"
    ፍሮፍይሌንበመጫንቤተስብሁኑ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 года назад +9

    ወላሂ እንደት ደስ እዳለኝ ልልልልልል አይለያችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይለምልም የኔ ምረጦች በጣም እወዳችሆላሁ

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 2 года назад +8

    በጣም ደስ ብሎናል በመገናኘታችሁ እግዜያብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ተባረኩ !!!

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 2 года назад +1

    በመጀመሪያ እንኳንም የውሸት ሆነ ግን ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ለራሳችሁም ክብር ስጡ አንተም ተሰድበህ እሷንምክብሯን አዋርደህ የመጣው ገዘብ ጥቅር ብሎ ይቅር ሲጀመር እኛ በጣም እንወዳችኋለን ብዙም ተመልካች አላችሁ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 года назад +1

    ተመስገን ተመስገን የዘመናቱ ሁሉ እግዚአብሄር እንኳንም ታሪክ ሆነ እኔው እውነት መስሎኝ በጣም ደንግጨ አዝኘ ነበር ። ለዘለአለም አይለያችሁ በአንድ ላይ ብዙ ልጆችን ወልዳችሁ በሰላም ያኑራችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህትደምሪኝ ሠብሥክራይብ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 года назад +8

    መልካም ንግግር ሰደቃነው ረሱል ስለላህ አለይሂ ወሰለም👍😍🌹

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 года назад

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 года назад +28

    እሰይይይይይይይይይ እልልልልልሌሌሌሌ ክብር ለፈጣሪ እናችን ቅድሰት ድል ማሪያም ከነ ልጇ ፈቅር በፈቅር ትጨምርልላቹ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 года назад +33

    ማሻአላህህህ ላንተ ያለኝ ክብር ጨመረ ዋው ነው አህለን ጆሲ ወንድም

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd 2 года назад

      Ere kkkkkkkkk

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 2 года назад

      @@sara-rl7gd አለመበደሉ ነው የሚፈለገው አዴል እኔም አዝኘ ነበር መጀመሪያ ስው እኮ ለምን አልተጣሉም ነው ማለት ያያዙት ሆ

  • @ረዱ
    @ረዱ 2 года назад +2

    የእውነት የተጣላችሁ መሥሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር እንኳን በሰላም ሆነ ደስ ይበላችሁ ሁሌም

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 2 года назад +1

    እኳንም ውሸት ሆነ አድላይ ሣያቹ በጣም ደሥያለኝ ወላሂ አሁንም በፍቅር ላይ ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣቹ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 года назад +8

    ሠላም የኔ ምርጦች እንኳን ሠላም መጣችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ብሬክስ ድራማው ተጠናቀቀ ቀጣይም እንጠብቃለን ቡጥቦጣው ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hem9841
    @hem9841 2 года назад +11

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ እህትየ እና ውንድምየ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 2 года назад +7

    ማሻአላህ እንኩዋን ለዚህ ቀን አበቃቹ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የፍቅር እና የስራ ዘመን ያርግላቹ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад

    ዋው ደስ ይላል ብሬክስ ሁሌም አዲስ
    ተመቸህኝ አሁን ገና ደስ አለኝ እንካን ደስ አላቹሁ የሱፍ አብም አድናቂው ነኝ
    መሲም ሮቢልም እንካን ደህና ገባቹሁ
    እንወዳቹሁ አለን Joss app ምርጥ ፐራክ ነው ደስ ይላል የሰው ቀልብ አስደንግጣቹሁ ነበር ግን ባይዘወይ አሪፍ ነው

  • @jobscircular2911
    @jobscircular2911 2 года назад +1

    ሰላም
    ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! መልካም የትንሣኤ በዓል ሰብስክራብ አድርጉኝ ቻናሉን ትዎዱታላችሁ በያላችሁበት
    ሰላማችሁ ይበዛልኝ!!!

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ የምወዳችሁ ጥንዶች እልልልልልእልልልልል ደስ ብሎኛል 😍😘🌹ዘረኞች እጃችሁን አፋችሁለይ ጫኑ

  • @mekdi-ol8iq
    @mekdi-ol8iq 2 года назад +20

    እሰይ ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አለህ ብሬክስ መሲዬ ❤️❤️❤️ሰሞኑ ስጫጩ የነበሩትን ሰዎች አፍ ማዘጋት ማለት ይኤ ነው አቦ ይመቻቹ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፈጣር

  • @rosetubehabshawit5305
    @rosetubehabshawit5305 2 года назад +5

    😘😘😘😘🙏ሁፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ ፈጣሪ ፍቅርና ሰላምን ያብዛላችሁ ሮቤልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ

  • @aberadeseya1187
    @aberadeseya1187 2 года назад

    በኡነት አለማፈራችሁ እራሱ ለተመልካች ያለችሁ ንቀት ትገርማላችሁ ማፈርያዎች ማፈርያችሁን አታውቁ እንዴት ደው አክ እትፍ ብሎ እንደተፋችሁ አልገባችሁም ሰው በተደዋወሉ ቁጥር መሲኮ ወራዳ ነች እረ ብሬክስም ብትይስ ዋናው የሱፍስ ብትልስ እየተባላችሁ አለማፈራችሁ ይገርመኛል ለማንኛውም የስፍም ብሬክስም መሲም ባንድ መጥታችሁ ይቅርታ እንደምትሉ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በጣም ነበር የምወዳችሁ እናተ ወርዳችሁ ሰውን አዋረዳችሁ

  • @መርሃዊትኃልትግራይ
    @መርሃዊትኃልትግራይ 2 года назад +1

    ኣሰይ ብሬክስ ሓወይ እንኻዕ ብሰላም ተራከብኩም እግዚአብሄር ኣምላክ ፍቅሩ ይወስከልኩም መሲየይ ብጣዓሚ እያ ኣሕዚናትኒ. ነይራ ኣብቱ መጀመርያ ደም እንኻዕ ኣብፅሐኩም ንባዓል ፋሲካ♥💚♥💚♥💚♥💚♥💚♥💚♥💚♥💚♥💚♥♥

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +15

    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏😍😍😍

    • @almazitesfay
      @almazitesfay 2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰብ አድርግኝ እማ

  • @destagalkahsu2743
    @destagalkahsu2743 2 года назад +5

    የኔ መሳደቤ
    ገረመኝ😀 ጁንታ ስለሆንክ ካድች ኣልኳት ለመሲ በተረፈ እንኳን ደስ ያላቹ ኣይፈላለኹም ሓወኒ ኣሕዝንካኒ ነይርኻ

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 2 года назад +5

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገባችሁ እንኳንም አላህ በሰላም አገናኛችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tube8843
    @tube8843 2 года назад

    ለማንኛዉም ደስ ብሎናል በዘር ሳይሆን እኔ ሴት ልጅ ስትከፋ ማየት ስለማልወድ ወቅሸሀለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ 💝💝💝👌👌👌👌👌👌

  • @ethiopialove2806
    @ethiopialove2806 2 года назад

    ስትሳደቡ የነበራችሁ አሽቃባጮች እደት ናችሁ መጣላት ያለ ነው ማስታረቅ ነው ያለብን ብሬክስ ምረጥ ኢትዮጵያዊ መሆኑን የረሳችሁ የወዶች ተምሳሌት ነውኮ ፕራክ እደሆነ ገምቸ ነበር ደስ ይላል

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 года назад +8

    💚💚💚💚❤❤❤💛💛💛 ብርዬ ትለያለህ ባል ማለት ለሚስቱ ና ለልጁ ክብር ያለው ነው ብሬክስ መሲ እሮቢል እንውዳችኃልን ኑረልን እንድ ቀን እንገናኛልን ብየ ተስፋ አለኝ ዱባይ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 2 года назад +12

    እልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ መሲ & ብሬክስ ውስጤ እንዴት በደስታ እንደፈነደቀ ተመስገን አምላካችን ይሄ ነው የሚያምርባችሁ ውዶች እሮቤልዬም ደስ ብሎታል እናመሰግናለን ውዶች ሁሌም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን !!!!!😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +12

    ወላሂ እንድህ ነው የሚያምርባችሁ ማሻአላህ ስታምሩ አብራችሁ አርጁ ደግማቹ ውለዱ ክበዱ ምቀኞቻችሁም እርርርር አሉ

  • @zenebechzenebech2368
    @zenebechzenebech2368 2 года назад +1

    ተመሰገን እልልልልል

  • @raheltehareratube3069
    @raheltehareratube3069 2 года назад +1

    ከሰው አይን ያውጣችው ደስታዬ ወደር የለውም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዜድ-አ4ጠ
    @ዜድ-አ4ጠ 2 года назад +6

    የኔውዶች እኳንሞ ውሸት ሆነ ማሪያምን ጭንቅ ብሎኝ ነበር 💋💋👍👍

  • @naimasalah9802
    @naimasalah9802 2 года назад +4

    አቤት ደስ ስትሉ ወላሂ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅረቹ ይብዛ መሲ ብሪክስ🥰🥰🥰

  • @አዮየማርያምልጅ
    @አዮየማርያምልጅ 2 года назад +5

    ሮባ የስደትን ህይወት ቀምሶል ስደትንም እስራትንም በልክነቱ ፈተናን ያየ ምርጥ ልጅ ሮባ እድግ በል የኔ እድለ አመዳም

    • @hawayesufehawa6785
      @hawayesufehawa6785 2 года назад

      😁😁😁😂😂😂🤣

    • @uaeuae282
      @uaeuae282 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @አዮየማርያምልጅ
      @አዮየማርያምልጅ 2 года назад

      እረ ጋይስ አያውቅም ምንም በማያቀው ስባት ወራት ታስሮል ስደትን ከሳውዲ እስከ ዱባይ እያየ ነው እና አያሳዝንም

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 года назад

    እስኪ የእነዚህ ቤተሠብ ፍቅር እሚስደስተው በላይክ አሳዩን💚💛❤️🔥🔥🔥

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 года назад +1

    የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም ያልሺኝ ልጅ ዩቲዩብ ከፍቻለሁ በፕሮፋይሌ ግቢና ስራዬን አየት አድርገሽ ሰብስክራይብ ላይክ ከተቻለም ሼር አድርጊኝ እባክሽ please

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 2 года назад +4

    ዋው መባል እንደዚህ ነው ለባለቤቱ ክብር ሲሰጥ በጣም ደስ ይላል

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +15

    እንኳን ሰላም ገባች እናተንም እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 2 года назад +6

    ዋው ደሥ ሲትሉ አይለያችሑ ስታምሩ የኔሮቤል እናት አባት😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @salamethiopia2681
    @salamethiopia2681 2 года назад

    እጂግ በጣም ደስ እምትል ሰው ነህ ብሬክስ መሲ ታድለሻል የምር በሰው እድል አይቀናም ነገር ግን ቀናው

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ

    ጸላኢና ይፈላለ ናይ ብሓቂ እቲ ዝሓለፈ ድራማ ሓቂ መሲሉኒ ብጣዕሚ ሓዚነ ኔረ😞ልዕሊ ኩሉ ድማ ሰብ ወሊዱ ክፈላለ ከሎ ቀሪ ሒወቱ ዳርጋ ሲኦል እዩ ዝኾኖና እንኳዕስ ሓቂ ዘይኮነ እንኳዕ ድማ ኣብጸሓኩም💐

  • @tigistsisay7352
    @tigistsisay7352 2 года назад +11

    የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለብርሃነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ እነ ብሬክስ እኳን ለዚሕ አበቃችሁ ደስ ይላል 👍

  • @lijendristube8891
    @lijendristube8891 2 года назад +11

    እንኳን ደሰ አለህ ብሮ ወድ የተክበራች ክርሰቲያን ወገኖቸየ እኳን አደርሳችሁ የተክበራችሁ ኢትዮጲያዊያን በቅንነት ደምሩኝ በቅንነት

    • @almazitesfay
      @almazitesfay 2 года назад

      እስቲ ቤተሰብ አድርገኝ እመልሳለሁ

  • @መሲጎንደሬዋ-ዀ9ቐ
    @መሲጎንደሬዋ-ዀ9ቐ 2 года назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች ደስታችሁ ያስደስተኛል ሮቤልየ ፈጣሪ ያሳድግህ 🙏❤ እውነት ለመናገር ፀባችሁ ውሸት በመሆኑ በጣም ተደስቻለሁ

  • @hanukonjo1121
    @hanukonjo1121 2 года назад

    የኔ በደስታ መፈንደቅ ምን ይሉታል እንደኔ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ላይክ ያድርግ

  • @bhjdjejd4505
    @bhjdjejd4505 2 года назад

    ኡነት እናቴ ስተጣሉ ባጣም video እያየው ናብረኩኝ ስትሳዳዳቡ ደገጣለው እንኩዋንም ታረካችሁ

  • @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ
    @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ 2 года назад +4

    ሁሌም በደስታ ኑሩልን ወላሂ ደስ ብልኛል አድ በመሆናችሁ 😍😍😍😍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ዜድ

    • @kwtkwt4386
      @kwtkwt4386 2 года назад +1

      ወለዬዎች በጣም ነገረኞቾ ናቹ ወላሂ አማራ በጣም ነገረኛ ምንም ማድረግ አይቻልም ሀቅ ሀቅ ነገር መጠምዘዝ ሙስሊሙ ኒቃብ ለብሶ ስራ ሌላ እስቲ 💐 ደቡብ ሀረሮች ሀደሬዎች 💐ተማሩ ሰላም 💎አስሊ የሰው ዘሮች💎 ሰላም በደቡብ በሀረሪዎች አላህ ይጠብቃቹ

  • @geniozilarsenallove9018
    @geniozilarsenallove9018 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +4

    ድራማው ደስ ሲል

  • @rockyrocky4505
    @rockyrocky4505 2 года назад

    እውነት የሱፍን ሳላደንቅ አላልፍም መተወን ትችልበታለክ ተዋጥቶልካል በርቱ በርቱ ትልቅ ትምርት ተምሬለው ሰድቤው ነበር በጣም ትልቅ ይቅርታ እጠይውቃው 🙏🙏🙏