ኑሮ በሳኡዲ ወይስ በዱባይ 🇸🇦Vs🇦🇪ይሄንን ነገር ሳታውቁ በፍፁም ዱባይ ለመምጣት እንዳታስቡ ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ስደተኛዋ-ሠ3ኀ
    @ስደተኛዋ-ሠ3ኀ 2 года назад +186

    ሰኡድ በጠም ነዉ የምወደት የዉድ የነብዩ ሀገር ነት መከ የለበት ሁሌ እወድሻለሁ ሰኡድ

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube 2 года назад +141

    ሳውዲ ነው የምወደው ሶስት ልጆቼ የወለድኩባት ያገባሁባት የረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሀገር ሳውዲን ለመግለፅ ይከብደኛል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ሰብስክራይይ አርጊኝውዴ

    • @semutube4934
      @semutube4934 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr ነይ እንዛመድ ማር

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 года назад

      ዱባይ ብትሆኝ አንድም አትወልጂ ትጠገረሪያለሽ

    • @እሙበረካYouTube
      @እሙበረካYouTube 2 года назад

      @@genitube1438 ምን ማለት ነው ለምን

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 2 года назад

      እኔም Love ሳውዲ

  • @makahind4980
    @makahind4980 2 года назад +56

    ሳኡዲዬ ሁሌም ከፍ በይልን የዉዱ ነብያችን ሀገር 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💖💖💖ቢላዱ ተዉሂድ 💚💚💚💚💚

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 2 года назад

      ማን እንደ ኢትዮጵያ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 2 года назад +1

      በጠም ሰውዲን አለህ ይጠብቀት ኢኔ የለሁት ዱበይ ነው ግን ሰውዲን በጠም ነው የሚወደት የሀቢቡና ሙሀመድ ሰ አ ወ ሀገር

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 года назад +88

    ምርጥ ሀገር ሰዉዲ በጠም ነዉ የምወደት

  • @zeynebaliyu2064
    @zeynebaliyu2064 2 года назад +30

    በዛም ወጣ በዚህ ማን እንደናት ሀገር እምየ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +50

    ሙሥሊም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @እሙዩስራይቶብ-ዐ7ሰ
    @እሙዩስራይቶብ-ዐ7ሰ 2 года назад +39

    ሳውዲ ያገልቤ ስውዳት ስውዲን የተውሄድ አገር የነበዩ ሱለላሁ አለሂ ወስለም ሀገር

    • @tubu3524
      @tubu3524 2 года назад

      ስለላህአለይሂወሰለም

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +75

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv 2 года назад +74

    ሳውዲ አስረኛ አመት ያዝሁ ወጥቸ መሄድ አቃተኝ ገና ልሄድ ሳስብ ይናፍቀኛል የማዳም ስራ ቢሰለችም ሀገሩ በራሱ ልቀቁኝ ልቀቁኝ አይልም

  • @asuyimam855
    @asuyimam855 2 года назад +35

    እኔስ ሳኡድይ ወላሂ በጣም ነው የምወዳት ማን እንደሳዑድ ዱባይ ግን በጣም ነው የሚከብደኝ አላቀውም ግን ሳዑድ ሁለተኛ ሀገሬ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +1

      ሁለተኛ ሀገሬ አትበይ እህ ሀበሻን ጠራርገው ሲያባርሩ ያየሽ ነፃነት ቪዛ የሚመቻችበት ሀገር ነው ሁለተኛ ሀገር

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 2 года назад +2

      እውነት ነው ዱባይ ለነዋሪዎቹ ነው እንጂ ለስራ በጭራሽ አይሆንም

    • @add9654
      @add9654 2 года назад +1

      ዱባይ ሥራው በጣም ከባድነው

    • @hadeyaaabera189
      @hadeyaaabera189 2 года назад

      አለሁ እኔም ዱባይ 12 አመት እየኖርኩበት ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +4

      @@hadeyaaabera189 እሱ እማ አርባ አመት የኑሩም አሉ መኖር እና ማኗኗር ይለያያል እንጂ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +12

    ከአለም አደኛ ኢትዮጵያ ናት ፍቅር አተን እጂ ሀገራችን ላይ የምናጣው ነገር የለንም ነበር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 2 года назад +23

    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ትሆናለች። 👌💚💛❤️

  • @ኑሪልኝማሚየ
    @ኑሪልኝማሚየ 2 года назад +43

    ሳኡድ አረቢያ የራህመት የእዝነት ሀገር ነች አልሃምዱሊላህ ሳኡድ አላህ ስላመጣኝ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ 😍😍

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 2 года назад

      ትክክል

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 года назад

      ኢ ወላህ

    • @SamiraSamira-vx4br
      @SamiraSamira-vx4br 2 года назад

      ሀገርቱ ልትሆን ትችላለች ህዝቡ ግን ወይይይይይይይይይ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад

      @@SamiraSamira-vx4br አገር ያለህዝብ ይሆናልደ አገሩን ወዶ ህዝቡን መጥላት ይቻላልዴ አገሩ አደለም እኮ ደመወዝ የሚከፉለን ሰዎቹ ናቸው

    • @SamiraSamira-vx4br
      @SamiraSamira-vx4br 2 года назад +3

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ ስለ ደሞዝ እኮ አይደለም ያፃፈችው
      ራህመት እዝነት ምናምን ህዝቡን በጭራሽ አይገልፅም ሌላው አላውቅም

  • @ፎዚቲነኝገጠሬዋ
    @ፎዚቲነኝገጠሬዋ 2 года назад +8

    በጣም ወላሂ ዱባይ ይከብዳል ብራቸው ውድ ስለሆነ ሀኪም ቤትም አይወስዱም ሰራተኛ ሲታመም እኳን ውጭ ለሚሰሩት እኛም ኩትራት ቤት ለምሰራው ይከብዳል ምግባቸውም ይከብዳል ኡፍ ብቻ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ በሰላም ወደ ሀገሬ መልሰኝ 🇪🇹♥️

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 года назад +13

    ኢማራት ምርጥ ሀገር ሁለተኛ ሀገሬናት 😍 ግን ሳኡድ ያሉት 3000እሚከፈለውም አለ እንዴ ማሻ አላህ እኔ ጠለብነኝ ግን ሶስት አመቴ አንድ ሺ ብርነው የሚከፈለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ በረካ ያድርግልኝ

    • @እናቴየህይወትመሰረቴ
      @እናቴየህይወትመሰረቴ 2 года назад

      አወ ምግብተቻልሽበደብ አይዲምግብደሞ2300

    • @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
      @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ 2 года назад +1

      ልክ እንደኔ እኔም አምት አመቴን ይዤ አለሁ ዱባይነኝ ጠለብነዉ የምሰራዉ በአንድ ሽ አልሀምዱሊላህ ለበረካ ታለዉ ይበቃናል

    • @sofiaahmed3649
      @sofiaahmed3649 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ አብሺሪእህቴእኔምእንዳችውነኝ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው የሳኡዲ ኒእማ የትም አይገኝም እኔ በ6 ወር 600 መቶ ነው የምከፍለው ብቻ ሳኡዲ ልዩ ናት የተውሂድድ ሀገር 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @as4829
    @as4829 2 года назад +7

    እዉነት ነዉ ብሩየ እደሀገር እሚሆን የለም ሰላሙን ያምጣልን ፈጣሪ🥰🥰🇪🇹🙏

  • @esharegeshareg6273
    @esharegeshareg6273 Год назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው
    መረጃ የሰውን ልጅ ኑሮ ዘየ ያቃልላል
    ዪቱብን ለሚጠቅም ና አዝናኝ ለሆነ ነገር መጠቀም ልማዳችን ይሁን ።

  • @ጀነትቱብ
    @ጀነትቱብ 2 года назад +10

    ወላሂ በ6ወር 600እሪያል ነው እምከፍለው ግን ጅዛን ነው ወደፊት ብሬክስ እንዳለው በ6ወር ነው የሚከፍሉት ሳኡዲ የስራ የብር ሀገር ናት ወላህ ላወቀበት ሰው ያብዛሀኛውን ኢትዮጲያዊያን ሂወት የቀየረው ሳኡዲ ነው::🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🙏🙏🙏🙏

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 2 года назад +10

    ወላሂ ልክ ነህ ወንድም ብዙ ሰውች ሀቆን አይናገሩም ሳውድ ኑሩ አታ ሀሪፍ ነው እናመሰግናልን መሴና ብሬክስ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 года назад +5

    ሀቢቢ ሳኡዲየ ኑሪልኝ አላህ ይጠብቅሽ በምክኒያት ነው የምወድሽ

  • @mekiyahussen8986
    @mekiyahussen8986 2 года назад +27

    ምርጥ ሀገር ሣውድ ከሀገሬ በመቀጠል

  • @غنجالعجمي
    @غنجالعجمي 2 года назад +5

    እወነት ነው ባሁኑ ሰአት በሁሊም አረብ ሀገር ነው የስራ ችግር ኩዌት ራሱ ስራ የለም ሳውድም የወንድ ስራ የለም በዛ ላይ ኑሮ ተወዷል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 2 года назад +12

    ብሬክስ ምንም የተሳሳትከው የለ ዱባይ ያወራኸው ሁሉ ልክ ነህ ልብ ያለው ሰው ብሬክስን ስሙ እኔም ዱባይ ነኝ እውነቱን ነው የትናገረው ምንም ውሸት የለለበት ሙል እብሀር ዳር እሄዱ ፎቶ እደሚለቁት አይምሰላችሁ

  • @rawdatube9428
    @rawdatube9428 2 года назад +3

    በትክክል በጣም ብዙ ታረክ አለን ወሏሂ ብቻ አልሃምዶሊላህ ቅንነት ለራስ ነው እናምስግናለን

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 2 года назад +1

    ሣውዲ አላህ ይጠብቃት በብዙ ነገር የተቀየርኩባት ሁለተኛ ሀገሬናት አላህ ይጠብቃት

  • @fatumaahmed9896
    @fatumaahmed9896 2 года назад +3

    እረ ብሬክስ በረካ ሁን ምርጥ ምክር ወላሂ እኔ አገር ገብቸ ዱባይ እሄዳሎ እያልኩ ነበረ ምክንያቱም ሾርጣዉ ሲያማርረኝና ዱባይ ነፃነት አለ እያሉ ሲያካብዱ በቃ ትቸዋለዉ ወላሂ ሳኡዲ 😍😍

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 2 года назад

      አረ.እህቴ.አርፈሽ.ስሪጉለቻ.ቢቀየር.ወጥአያጣፍጥም.እኔምመሮኛን.ዱባይነኝ.አልሳካ.ብሎጅ.ሳዉድ.ነዉ.እምመኝ

    • @fatumaahmed9896
      @fatumaahmed9896 2 года назад

      @@ሜላትጌታሁን እዉነትሽን ነዉ ዉድ አሁንማ ተዉኩትኝ አንችንም አላህ ያሳካልሽ

  • @jdjejejennejeje8385
    @jdjejejennejeje8385 2 года назад +4

    ሳኡድ ነው ምርጥ አገር የረሱል አገር ❤❤🇸🇦🇸🇦❤❤🇸🇦👈🇸🇦❤አተም ያማርብህ ሳኡድ ላይ ነበር

  • @tube3808
    @tube3808 2 года назад +16

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 2 года назад +2

    ሀገራችን አሏህ ሰላም ያርግልን ተሀገሬ ቀጥላ ሳኡዲ ውስጤ ናት ብዙ አውቄ በብዙው ተጠቅሜባት አለሁ👍👍👍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi

  • @ሱሱቢንትወሎዩዋ
    @ሱሱቢንትወሎዩዋ 2 года назад +5

    ብሬክስ ወድሜ እውነቱን ስለምታወራ👍👍👍👍👍👍👍ሳኡዲ አረቢያ ሁለተኛ አገሬ እወዳታለሁ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 года назад +10

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሠላም የአድርግልን አድቀን ሁሉ ይሰተካከላል አይዞን ብሬክሰ መሲ በጣም በጣም ሳውዲ ምርጥ ሀገር ነበረ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +17

    *እንኳን ደህና መጣችሁ መሲና ብሬክስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንና ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ትመጣላችሁ በሰው ሀገር ላላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ*

    • @mesigent4827
      @mesigent4827 2 года назад +1

      Amne amne amne 🙏🙏🙏🙏🤲🤲

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@mesigent4827 *አሜን መሲ እህቴ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወደ ቤት ጎራ በይ እህቴ መሲ እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ሁኝ 😊🤗*

    • @mesigent4827
      @mesigent4827 2 года назад

      @@Tekeltv1 eishe yaehwe gare bayalhe

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@mesigent4827 😊🤗እሽ አመሰግናለሁ 😊🤗

    • @semutube4934
      @semutube4934 2 года назад

      ደምሩኝ ስወዳችሁ

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 года назад +30

    ምርጦቼ❤❤በትክክል በርዬ ማን እደሀገራችን ሰላም ያምጣልን🇪🇹🇪🇹🙏

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 2 года назад +5

    እወነትህን ነዉ ብረኪሰ ችግሩ እኛ ኢትዮጵያውያን መረዳት አንፈልግህም መልካም ሀሳብ በመጥፎ ነዉ የሚንፈታዉ።
    ከገባቸው ነግሯቸዋል ።
    ❤️❤️❤️

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +4

    ብሬክስ ምርጥ ቅጭላት ነው ያለህ በደብ ነው የገለፆከው ዱባይን አቀዋለሁ አሁን ሳኡድነይ የዱባይ እና ሳኡድ የሰማይና የምድር ልዩነት ነው ያለው ዱባይ የቀን ስራ የወድ 80 ድራሀም ሳኡድ 270 እሪያል ነው ስራ ዱባይ ሙቀቱ ብቻ ያባርራል ብሬክስ በትክክል ነው የተናገርከው

  • @ላተህዘንኢነላሀማአነ
    @ላተህዘንኢነላሀማአነ 2 года назад +8

    የእውነት ትክክል ነህ ዱባይ ሰው በሽተኛ ያደርጋል ሳውዲ እያለሁ ጉንፉን እራሱ አሞኝ አያቅም ነበር ዱባይማ ጭቀቱ አረ ስቱ

  • @ተሥኒምመቅደላቲዩብ
    @ተሥኒምመቅደላቲዩብ 2 года назад +25

    ሚሥኪኖች ኢትዩጲያ መች አሥቀመጧችሁና ምድረ ምቀኛ ሁላ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад +10

    ሳውዲ የፍቅር ሀገር ናት ሁሉ ነገሩ ቀላል ነው ዱባይ ግን ለመዝናናት ካልሆነ ሌላው ነገር ይቅርብኝ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ቤተሰብ አርጊኝውዴ በቅንነት

  • @ናታኔም-ሸ1መ
    @ናታኔም-ሸ1መ 2 года назад +3

    ብሬክስ እግዚአብሔር ይጨምርልህ በጣም እውነት ነው የተናገርከው የሠማ ይስማ እውነት ነው ግን ለወንድ ልጅ ሳኢዲ ላይም ስራ ጠፍቷል ለሴት ግን ስራ ሞልቶል ስራ ካልናቁ

  • @ayinadisamare7842
    @ayinadisamare7842 2 года назад +13

    ብሬክስ 1500 ጠፊተዉ ለሚሰሩት ነው ኩትራ 1000 ወይም 1200ነው ለምሳሌ አላኢን አካባቢ

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 2 года назад

      አወን እኔ ኩንትራት ነኝ 1200ነው

    • @Amar-qr5dw
      @Amar-qr5dw 2 года назад

      Aw liknesha'ine'4 amatenew'damoze1200newmaserah

  • @neimamohamed4786
    @neimamohamed4786 2 года назад +22

    ሳኡዲ ለሰራ የመለወጫ ሀገርናት ❤️🌹

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 2 года назад

      Tekekel

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 года назад

      ሥራ አለ ግን አይዙም ያባክናሉ እጃዛ ያበዛሉ

    • @አፍያ
      @አፍያ 2 года назад

      አረባክሽ የመጣሽበትን ብርከፍለሽ ሳጨርሽአይደልየምታገቢዉ😜😜

    • @neimamohamed4786
      @neimamohamed4786 2 года назад +1

      @@አፍያ ለመሆኑ እንተዋወቃልወይ እህቴ ለማንኛውም ማግባት ነውር አዴለም አላህ ጥሩትዳር ለሰጠው ይሄው አግብተው ወልዴው ሰርተው እየኖሩነው ምንችግር አለ

  • @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
    @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ 2 года назад +19

    ሳዉዲ እኮ የተባረከ ሀገር ነው

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሪቱን ሰወች ሳናመሰግን ማለፍ አልፈልግም ፖሊሶቹ አአክብረውን ነው እንኴን ሌላው ቤተ ክርስቲያን ስንሄድ ተከብረን ይሄን ያላሳጣን በባአድ ሀገር ያስከበርን እግዚአብሔር ይመስገን ዱባይ እንወድሻለን ጸባይሺን አይቀይርብን

    • @lgLg23
      @lgLg23 2 года назад +1

      በጣም እህቴ ዱባይ የምወዳት ሀገር ናት በሀይማኖታችን ተከብረን ነው የምንኖር

    • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
      @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ 2 года назад

      ዱባይ ለቦዘኔ ይመቻል

    • @lgLg23
      @lgLg23 2 года назад

      @@አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ አወ ለእዳንች አይነት ኢጃዛ ቤት ለኢጃዛቤት ለሚዘል አትመችም ቆንጠጥ ብሎ ለሚሰራ ነው የምትመቸው ፋጡማ ክክክክ ሆ

    • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
      @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ 2 года назад

      @@lgLg23 እኔ ኩትራትነኝ ሳታውቁ አትፍረዱ እሚባለው ለዚህ ነው

  • @ፋፊ-ዠ7ቐ
    @ፋፊ-ዠ7ቐ 2 года назад +9

    ሳኡድ ምርጥ ሀገር እኔ ዱባይ ሀገር አይመስለኝም ሳኡዱዱዱዱ ምርጥ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    በትክክል ብሬ ሳውዲ ሁለተኛ አገሬ አልሀምዱሊላ። ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @meseretsefia298
    @meseretsefia298 2 года назад +8

    ቀጥሉበት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @dueh1726
    @dueh1726 2 года назад +6

    ሳኡድ ሁለተኛ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇸🇦🇸🇦🇸🇦💘💘💘

  • @shie7767
    @shie7767 2 года назад +3

    ትክክክል ነው ያለውን ትክክለኛ ነገር ነው የተናግርክ እረ ማን እደሳውዲ ዱባይ ስም ብቻ ናት ኢትዬ ዱባይ ሲባል ልክ እደ አሜሪካ ነው የሚያዬት ውስጡ ግን ምንም ዋጋ ለለላት ዱባይ ስም ብቻ ናት

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 2 года назад +1

    ብረኬሰ መካሬ ወንድም በጣም እናመሰግናለን ልክ ነህ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +12

    እኔም ሀገር ሰላም ስለሌለ የኑሮ ውድነቱ ነፃነት ፍትህ መጥፋቱ ነው እንጂ ሀገር እገባ ነበር ግን የት ልግባ

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos8057 2 года назад +13

    ሳኡዲን የመሰለ ሀገር የመሰለ የለም ❤️❤️

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

      ማማ በቅንንት ደመርኝ ደመረኩሸ ዉዴ

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      እረ ተይ ሳውድ ከከከ አላህ አይቸዋለሁ። ባዋደ ነበረኩ። ሥራ ይበዛል

  • @abduhussenhussen5697
    @abduhussenhussen5697 2 года назад +3

    ብሬከስ አላህ ይስጥህ አባቴ. እኳንም አብራራሀው ሁሉንም

  • @aletasebarage5223
    @aletasebarage5223 2 года назад +15

    መጀመርያ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ እስካሁን ሳውዲ እንድህ እንደነበር አላውቅም ነበር እኔ ለረጂም አመታት ዱባይ ነኝ ግን ያለችሁት ሁሉም ነገር እውነት ነው አንድም ነገር አልተሳሳታችሁም

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 года назад

      ባሌ ከሳውዲ ተመላሽ ነው. ዱባይ መግባት ይፈልጋል. በቪዚት ወይስ. በካንባኒ ይሻላል እስኪ መልሱልኝ እባካችሁ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад

      @@kmloveadamaa8214 ዱባይ ለወድ አ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +1

      @@kmloveadamaa8214 ዱባይ ለወድ አይሆንም ስራ አይገኝም

    • @aletasebarage5223
      @aletasebarage5223 2 года назад

      @@kmloveadamaa8214 ደባይ ለወንድ አይሆንም ውዶች

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 года назад

      ሣውዲኮ ወተን መመለሥ ያሠጋልኮ ሆሆ ነፃነት የለ አፋኞች የሞሉበት ነውኮ

  • @salihat7830
    @salihat7830 2 года назад +11

    እህቴ ሳውዲ ኖራ ዱባይ ስትገባ ሳውዲማ የዱንያ ጀነት ናት ብላኝ እርፍ ሳውዲን አይቶ ሌላ ሃገር መኖር ከባድድ ነው አልህልምዱሊላህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 месяцев назад

    ብሬክስከነቤተሰብህ በጣምነው የምወዳችሁ❤❤ዱባይ ፍቅር ነው8ስምንት አመታነው በኮተራት በጣም የምወደው ሀገረነው ሙቀቱም ተመችቶኛል❤❤❤❤ግን አውቆ ለሰራበት ብርም ጥሩነው

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    ሳዉዲ ሁለተኛ ሀገሬናት ትክክል ነዉ ብሬክሶ

  • @soyafuad2497
    @soyafuad2497 2 года назад +2

    አያችሁልኝ አያችሁልኝ ከብሬክስ አፍ እንኳ የሳዉድ ልብ ይለያል ትበዳደራላችሁ አለ የነቢ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሀገር ሁኖ ልብ ባይራራ ባያዝን ነበር የሚገርመኝ ሰላሙላህአለይክ ያረሱለላህ ሰሉ አለ ነቢ መሀመድ

  • @fathmafathima5015
    @fathmafathima5015 2 года назад +18

    ዱባይ😭😭😭😭ሰራ የለም የቤት ኪራዩ 😭ሁሉ ነገር ውድ ነው ወላሂ😭😭እረ ሳውዲ ኑሬለሁ ሳውዲ እእ ወላሂ እወዳታለሁ ድገት ተያዝኩኝና እሄው ዱባይ እከራተታለሁ😭

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +1

      አይዞሽ እህት በተለይ ሳኡድ ተለምዶ ዱባይ መኖር ከባድነው

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 года назад +1

      ጥሩ ነው ቢያንሥ ዱባይ ባገኘሽው ሥሬ ትጠገረሪያለሽ ሣውዲ ብትሆኚ ኖሮ ይሄኔ ትወልጃለሽ ወይ ገንዘብ አትይዥም

    • @dhjrgj2212
      @dhjrgj2212 2 года назад +1

      @@genitube1438 ምነው የሰኡድ ወዶች አስገድደው ነው የሚደፍሩት አልሽ ካልፈለገች ማን ያስወልዳታል

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 года назад

      @@dhjrgj2212 ዱባዮችስ ሤቶች ፈልገው ነው ወይ ሥ ወንድ የለም ? ሢጀመ የአገሪቷ ህጎች ነው ሠውን የሚያበላሸው የሚያሥተካክለው ቀጥሎ ህሊና የሚባል ነገር አለ

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      በትክክል ሳውድ። እኔ ኦማን። ተቃጠልኩ

  • @ኡሙሙስዓብኢንሻአላህ
    @ኡሙሙስዓብኢንሻአላህ 2 года назад +2

    አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ሀገራቺን ሰላም የድርግልን

  • @ሰአዲነኝወለዬዋ
    @ሰአዲነኝወለዬዋ 2 года назад +6

    ወዬዉ ወዬዉ አሏህዬ እንኳንም ተሸዉጄ ዉጭ አልወጣሁ ኩንትራቴ ቁጭ ብያለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад +2

    ዱባይ አባቴ ከባዲ ነው ህጉም ጠባቅ ነው ግን እዲል ካለህ በገዘብ ማስተካከል ትችላለህ ሁሉንም ነገር ግን ዱባይ ሰላም ነች

  • @Mንኝ
    @Mንኝ 2 года назад +4

    ሳኡድ ምረጥ ሀገረናት ያው እኛውንን እንጂ ያበላሸናት ያው ህግናድብ ባለማከራችን

  • @sinoritasinorita3398
    @sinoritasinorita3398 2 года назад

    በትክክል ብሮየ የምር ማንም ምንም እዳገር አይሆንም ግን ሰላም ብታገኝ እዳገራችን ምድረገነት የለም ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 года назад +6

    ሆሆሆሆ አረ እኔ ሳውዲን በጣም ነው የምወደው እኳን ነገርከን በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ

    ሰኡዲ ኮ ምርጥ አገር ናት አላህ ይጠብቅለን

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 2 года назад +4

    ኡፍፍ ይከብዳል ዱባይ ተመስገን ሳውድ ምርጥ ሀገር ነች

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi

  • @AsAs-gu3yi
    @AsAs-gu3yi 2 года назад

    ሳዉዲን.የሚጠላ.አለ.አልልም ድህነታችንን.ያራገፈችልን.አገር

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 года назад +6

    ኢላሂ የአገራችንን ሰላም አርጋትና ባገራችን አኑርን ያረሂም 🌷🇪🇹

    • @fdr9598
      @fdr9598 2 года назад

      አሜን፫

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +2

    ዋናው ጤና ነው አታማሩ ብሬክስ ጤና ካለ ትሰራላችሁ ትከፍላላችሁ በአሁኑ ሰአት ሁሉም ቦታ ውድ ነው 💚ለውፍረትም ስሪልን ባላችሁት መሰረት ሰርቻለው እየገባችሁ እዩት ያማረ ቅርፅ ለመያዝም ያግዛል💚💚በቅንነት ኑ ቤተሰቤ ሁኑ💚

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад +14

    -ሳኡዲየ ኑሪልኝ 2300 እሰራለሁ በአመት ሁለት ጊዜ ኡምራ ከሰወቸየ ጋር አረጋለሁ -

    • @ዜድዋ
      @ዜድዋ 2 года назад

      ማሻአላህ የት ነሽ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 года назад

      @@ዜድዋ መካም ጅዳም ነኝ ሰወቸየ ሁለት ቤት ነው ያላቸው ትንሽ እዛ ትንሽ እዚህ

    • @ዜድዋ
      @ዜድዋ 2 года назад

      @@aminamohammed3808 ማሻአላህ አሙዬ በጣም ደስ ይላል በተለይ ኡምራ ማድረጉ ከምንም በላይ ነው

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 года назад

      @@ዜድዋ ጅዳ ጧኢፍ መካ የሚኖሩ አበሾች እድለኞች ነንን ኡምራ በየ አመቱ እረመዳ ማረግ ከፈለጉ ክፍት ነው ቅርብ ነው አልሀምዱሊላህ አንች የት ነሽ ሀያቴ አንችንም አላህ ይወፍቅሽ ኢንሻ አላህ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад +1

      2300 የሳዉዲ ሪያል $600 ዶላር መሰለኝ።ብዙ አይደለም ወደ አዉሮፓ ብትመጪ ብዙ ስራ ለማይሰሩ የሁለት ሳምንት ደመወዝ ነዉ

  • @mky7177
    @mky7177 2 года назад +1

    ሳውድኮ አተ ካባለቤትህ ጋ 2000 እሪያል አድ ክፍል ብትይዝ ኃድኞች አሉ እብርውህ እዛችው አድ ክላስ ላይ ይክራዩሀል ውይ ሳውድ በጣም ነው የምወዳት ወላሂ ማደሞቻችን እራሱ ከተላመዱህ ቤቱን ያስርክቡሀል

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 2 года назад +8

    ትክክል ወዴሜችን ስራ 1500 ኤልም ወላሂ መሩንሊ ሳኡዲ ምረጣ አገረ ነው

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 2 года назад +1

    ሰላም ምርጦችዬ የፍቅር ሰው ሰላማችሁ ይብዛል ስልክ ቀይሬ በዚህ መጣሁ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዱባይ ሀሪፍ ነው ሳውድም ነበርኩ እሪያድ ዱባይም አለሁ ዱባይ እደኔ ዱባይይይይይ😍

  • @enattube5456
    @enattube5456 2 года назад +5

    አይዞን የኔ ወንድም አንድ ቀን ሰላም ይሆናል እኔ አስር አመቴ ለመሄድ እየፈለግሁ ያገራችን ሁኔታ ባሁን ሰአት መሄድ ያስጠላል

  • @saadaahmed420
    @saadaahmed420 2 года назад +2

    የኔም ምኞት ነዉ ብሬክሥየገራችንን ሠላም እንደዱባይ ያዲርግልን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi

  • @ዙዙየወረባቦልጅ
    @ዙዙየወረባቦልጅ 2 года назад +6

    እኔ ዱባይንም አይቸዋለሁ አሁን ግን ሣኡድ ነኝ ተተሠደዱ አይቀር ሣኡድ ነዉ።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ቤተሰብ አርጊኝ ሠብስክራይብ

    • @add9654
      @add9654 2 года назад

      እኔም እዳችው አይቼው ዱባይን ዙሬ አልተኛም ነው ያልኩት አሁን ግን ሳኡድነኝ አልሀምዱሊላህ ማን እንዴሳኡድ

    • @እሙኢምራንወሎየዋ
      @እሙኢምራንወሎየዋ 2 года назад

      @@add9654 እደት እየመጣችሁ ዝግ አደ

    • @add9654
      @add9654 2 года назад

      @@እሙኢምራንወሎየዋ ቆይቻለሁ ከሄድኩ ዱባይ ማሬ2003 ነበር

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 9 месяцев назад

      እኔም አይቸው አለሁ ማን እደ ሣውድ እዛ ሠወቹ መናጢ እዝነት እሚባል የላቸ

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 2 года назад

    Ethiopia lezelalem Tinuር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሌላው ሀገር የስራ እንጂ የመኖሪያ አይደለም ወገኖቼ ሀገሬ ሰላምሽ ይበዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @tedg4564
    @tedg4564 2 года назад +16

    ሁለተኛ ሀገሬ ሳኡድ አረቢያ💓

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 года назад +1

    ,ልክ ነህ ብሮ እኔ ዱባይ ጠፍተው የሚሰሩ ልጆች አገር ቤት ምንም ያደረጉት ነገር የለም እየዘነጡ ፎቶ ከመፓሰት ውጭ ሳውዲየ 👌💗💗💗💗💗💗💗

  • @ሞትህንሙተህአትጠብቀው

    ማን 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦እደሳኡድ አረቢያ መካና መድና ያለባት ሀገር ሰራበሽሽሽሽ ያለባት ሀገር ሳኡዲኮ የስራ ፈላጎት ላለውሰው ስራነፍፍፍፍፍነው

  • @fafi5437
    @fafi5437 2 года назад +1

    ያልከው ነገር ሁሉ ትክክል ነህ ወላሂ እኛ ነን የምናቀው እየኖርን እያየነው ስለሆነ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeahi❤🙏

  • @ወርቅነሽደሣለ
    @ወርቅነሽደሣለ 2 года назад +5

    የስደት ለውጥ የለውም በያለንበት ሸቅለን ሀገራችን ሰላም ከሆነ ወደ ሀገራችን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እውነት ነው ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ዱባይ ከባድ ነው ብሬክስ ትክክል ነህ ብቻ ቤተ ክርስቲያን ታጽናናን አለች እደሳውድ ብሆን ስራ እደሌለው መውጣት መግባት የማይቻልቢሆን እናብድ ነበር

  • @515mobil2
    @515mobil2 2 года назад +5

    ዱባይ የፈተና ሂወት ውይ ሳውዲ ሞኝነቴ በናፍቆት አልቅሸ ተመልሸ ዛሬ ምርርር አለኝ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ጫሊየወሊሶልጅ
    @ጫሊየወሊሶልጅ 2 года назад +1

    የትም ይህን የት የሰው አገር የሰው ነው ማን እዳ እናት አገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 2 года назад +7

    ማን እንደ አገራችን ናፍቆት ሊደፋኝ ነው

  • @mediwolloywtube5378
    @mediwolloywtube5378 2 года назад

    ሣውዲ ሁለተኛ ሀገራችን ናት ሁሌም ከፍ ትበልልን

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 2 года назад +5

    I Love you sahudi ! በነገራችን ላይ ሳኡዲ ላይ ኩስትር ብሎ ለሚሰራ ሰው ለሴት ልጅ በጣም መለወጥ ይቻላል በ2000 እንኳን ሆኖ ቋሚ ስራ ከተሰራ ምንም ጥርጥር የለውም ብዙ ነገር መስራት ይቻላል

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 2 года назад +3

    እኔ ሳውዲ ነው ያለውት አሁን ግን ወንድሞቼ ወደ ዱባይ እዲሄድ አስቤ ነበር አንተን የተናገርከው ስስማ ተውኩት ለካ እንዲ ናት ዱባይ

  • @zizuyemrsawa4000
    @zizuyemrsawa4000 2 года назад +3

    ሳኡድ በምግብ እስከ 2500 3000, ነው ዱባይ ደግሞ 1800_ ነው በዛላይ ሰዎቹ መጥፎ ናቸው

    • @kgfuu3072
      @kgfuu3072 2 года назад

      ዱባይ ሰውን በሰውነቱ አክባሪነቸዉ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    የዱባይ መንግስት ገቢ ነው የሚፈልገው ብር ወዳጄ
    ትክክል ዱባይ መጀናጀን የለም ሴቶቹ ለብቻቸው ወንዶች ለብቻቸው

  • @lemreta9150
    @lemreta9150 2 года назад +3

    ሁሉም ልክነዉ የተናገረከዉ አንድም ሰህተት የለም እደፈረጂሀገር ተፈግቶነዉ እኳን የወንድሰራ የሴትምየለ ከኮረናበኋላ ሰራጠፍቷል

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ 2 года назад +1

    ሳኡዲ ምር አገር ሁለተኛ አገራችን ድናችንን ያገኘንባት ገንዘብ ያገኘንባት አላህ ሁሌም ሳላሟን ያብዛላት ሳኡዲ አረቢያን ኢቶጲያንም አላህ ስላሙን ያንጣልን ያርብ

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 2 года назад +8

    ዱባይም ስራ አለ የማትንቁ ከሆነ እኔ ዱባይ 5አመት ቆይቻለሁ በደብ ተለውጫለሁ ጠንክራችሁ ስራ ስራ አለ ችግራችን እኛ ሀበሾች ስራ እንንቃለን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት

    • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
      @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 года назад

      ሰህ ማማየ

    • @እፁብድንቅአበበ
      @እፁብድንቅአበበ 2 года назад

      በጣም እያናደደኝነው ሳውዲን ከወደደ ማናለው ዱባይ ።በዛላ ሳውዲ እንካን ለመኖር ለመሞት እንካን የማትመች የሰው ክብር የማያውቁ እስርቤታቸው እካን ሲኦል የመሰለ ነው ።ዱባይ የመሰለ አረብ አገር መቼም አያኙም

    • @bdhddhdh6400
      @bdhddhdh6400 2 года назад

      ​@@እፁብድንቅአበበ ፈልጎ አይድለም የሄድው ገለቴ ተይዞ ነው. ማን እንደሳኡድ

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 года назад +1

    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ትሆናለች
    ሁሌ እወድሻለሁ ሰኡድ
    ምርጥ ሀገር ሰዉዲ በጠም ነዉ የምወደት

    • @Zetsion
      @Zetsion 2 года назад

      Contact me on Instagram. thanks

  • @allahisonlyone5709
    @allahisonlyone5709 2 года назад +4

    I love you Saudi arbia 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 So may Allah protect Saudi

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 года назад +1

    ሁላችን እኔ ካ ኩዌት ነኝ እንግዲ እግዝኣቤር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ብሬ &መሲ እወዳችዋለው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeahi

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv 2 года назад +3

    አረ ብዙ አረ ብዙ ልጆችም. ሰውዲም ሌላም ሀገር ኖረው ዱባይ የገቡ. ልጆች ሲሉ ሰምቻለሁ ብዙ ደስ አይልም ሲሉ ነበር

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад

      እረረረ አልቅሼ ነው ከዱባይ የወጣሁት አልሀምዱሊላህ ሳውዲ ከመጣሁ 11 አመቴ. ወላሂ ግድ ሁኖ ብኝ ነው ወደ ሀገር ለመግባት የተነሳሁት

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 2 года назад +1

    በትክክል ወላሂ እኔ ተሳኡዲ ውጭ ህጀ ልስራ ብል እምለምድ አይመስለኝም ሳውዲ እኮ ሁለተኛ ሀገራችን ናት

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeahi 🙏❤