ቃልዬን ብዙ ስጦታ ሰጥቼ አስደሰትኳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 года назад +231

    የመጨረሻው ስጦታ ይለያል እንዳያመልጣችሁ
    አቤል ጥበብ
    ይህ የ አቤል የ ቴልሌግራም ቻናል ነው በዚህ ቻናል
    የተለያዩ የ ሀገር ባህል ልብስ ያገኙበታል
    ሊንኩን በመጫን ይገልገሉ ይሎታል ከአቤል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/abmeaz

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 года назад +163

    በስመአብ ደስ ስትሉ ማርያምን ትዳራችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁንላችሁ

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 2 года назад +25

    እውነተኛ እና ከውስጥ የመነጨ ማስመሰል የሌለበት ፍቅር ደስ ይላል። ወዳችኋለሁ።

  • @genitube9620
    @genitube9620 2 года назад +252

    እውነት እናተን ሳይ ማግባት ያምረኛል ፍቅም እንዳለ እንዳምን ያረገኛል እህት ወንድሞች የሚያስደስታቹ ባልና ሚስት ይስጣችሁ❤🙏ስወዳችሁ❤

  • @kidustekle5632
    @kidustekle5632 2 года назад +4

    እኔ ምን ልሁንላችሁ,በጣም ነው እኮ እምወዳችሁ ቃልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ውድድድድድድድድድድ ነው ምናደርግሽ አዲሴሴሴሴሴሴሴሴ ትልቅ ሰው ባለ አላማ አስተዋይ።ኧረ ወይኔ emuaaaaaaaaaaaaሺ ዓመት ኑሩልኝ።

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 2 года назад +21

    ወላሂ በጣም አሳዘናችሁኝ አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ የማያልቀዉን ሀብት ይስጣችሁ እና የምፍልጉትን አድርጉ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 года назад +93

    ደሰ የምትሉ ጥንዶች ሁሌም ቤታችው በደሰታ ይሙላ ውለዱ ክበዱ እኔም ከሰደት ሰመለሰ እንዲ አይነት ትዳር ይሰጠኝ መርቁኝ

    • @getuasrat3019
      @getuasrat3019 2 года назад +1

      ይስጥሽ

    • @aberuaberu2584
      @aberuaberu2584 2 года назад

      ዉዶቼ ስወዳቹ💚💛❤️😘😘😘

    • @ayalassefa4943
      @ayalassefa4943 2 года назад +1

      ይስጥሽ፡
      ይስጠን
      አሜንን

    • @mek9385
      @mek9385 2 года назад

      tru new

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 года назад

      እንደማመር በቅንነት አብረን አብረን እንደግ ዉዶቼ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 года назад +13

    እሠይ የኔ ውቦች ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 😍😍😍😍 ቃልዬን ሳያት ገና የምስቀው ግን እኔ ብቻ ነኝ

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ከ3ፀ

    እንኳን ደሰ ያለሸ ቃልዬዬዬዬዬ ሚሰት ከዝህም በላይ ይገባሻል አዱሰዬ አሰተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ቀርውን ዘመንህን ያብርባልን ሰወዶቼሁ ኑሪልን ፍቅር ያብዛላችሁ የቆንጆዎቹ 😘😘😘😍😍😍😍❤❤

    • @hddeff6391
      @hddeff6391 2 года назад

      ❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 2 года назад +10

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስ ይበልሽ የምታምሩ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 года назад +32

    ጌታን በፍቅር ነው የምወዳችሁ ጌታ ኢየሱስ ቤታችሁን በማያልቀው በረከት ይሙላላችሁ 🤲🤲😍😍

  • @መቅዲ-ኸ2ኸ
    @መቅዲ-ኸ2ኸ 2 года назад +13

    በስመአብ ደስ ስትሉ የኔፍልልቅልቆች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍😍

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ተወዳጆየ በጣም ተናፈቃቹ ኮ ቃልየ ከዝ በላይ ይገባሻል እግዚአብሔር በፊቅር ያኑራቹ እሰይይ ውለዱ ዘምዱ 💕💕💕✅

    • @burteemyselfwithmywork5912
      @burteemyselfwithmywork5912 2 года назад +1

      😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤💕💕💕

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 года назад +1

      ዋዉ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ውለዱ ክበዱ ስታምሩ

    • @masitube26th49
      @masitube26th49 2 года назад

      😍😍😍😍😘

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርገን

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      @@burteemyselfwithmywork5912 እህቴ ደምሪኝ

  • @እማፍቅር-ተ1ገ
    @እማፍቅር-ተ1ገ 2 года назад +15

    እምወዳት እናቴ እማምላክ በልጆች ትባርካችሁ እናተን ሳይ የወደፊቱ ሄወቴ ይናፋቀኛል ከስደት መልስ እኔም ለባሌ መልካም ሜስት ኤድሆን በጸሎት አስብኝ እወዳችሆለሁ በፋቅር ኑሩልኝ ውዶችዬ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ስጦታዎች ነው የሰጠሽ ቃልዬ ደሞም ስወዳቹ እግዝአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @meron6797
    @meron6797 2 года назад +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ተናፋቂሆች 💖 ቃልዬ ከዚ በላይ ይገባታል ግን አዲስን ሳለደቅህ ማለፍ አልፈልግም እጅግ በጣም አስተዋይ ነህ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ አዲስ 🥰
    በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ አንድ ላንድ ሲተሳሰብ በጣምም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የናተ ፈገግታ ሳቅ ለኛም ትልቅ ደስታ ነው አዲስ ምርጥ ስጦታ ነው በተለይ የመጨረሻውም ዋው እንወዳችኋለን🥰🥰🥰🥰

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 2 года назад +6

    ወላሂ መታደል ነው እንድህ አይነት ፍቅር ማግኘት

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 2 года назад +12

    ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ❤❤💋💋🥀🌹🌹🥀💋❤

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 года назад +6

    ቃልዪ አደሰ በእዉነት ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ እደናት ትዳር እደሰጠኝ ፀሎት አደርጉልኝ በእዉነት

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌💝💝

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt4672 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን በእውነት ደስ ስትሉ ከዚህም በላይ እመብርሃን ቤታችሁንን በበረከት ትሙላው🥰🥰

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 года назад +43

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ናፍቃቹህኝ ነበር ማርያምን የኔ ተወዳጆች ❤

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ቅን

    • @hgdch976
      @hgdch976 2 года назад

      💚💛❤🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 года назад +5

    ድንግል ማርያም የጎደለው ጓዋዳችሁ ትሙላለችሁ በእውነት ስታስቀኑ እኮ መድኃኒአለም ቤታቹ ሁሉ በበረከት ይሙላለችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 2 года назад +17

    ወይኔ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ😘ችግሩ ኢትዮጲያ መብራት በፈረቃ ነዉ😪የመብራት ችግር አለ🤔

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 года назад +15

    በጣም ነው ደስ ያለን በስጦታው ቃልዬ ትልቅ እረፍት የሚሰጥሽ እቃዎች ናቸው የበረከት ይሁንላችሁ !!!!

  • @elenibiruk1963
    @elenibiruk1963 2 года назад +7

    ትዳራቹ ይባርክ ቤታችሁ በደስታ በፍቅር በሰላም ይሙላ መልካም መልካሞን ሁሉ እመኝላችዋለው

  • @מיסרקמזפן
    @מיסרקמזפן 2 года назад +2

    ወይ እዴት ደስ እደምትሉ የእሥራኤል አምላክ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ የሰው መውደዱን ያደላችሁ ጎብዝ ባል ጠቃቃ ሚስት ፍቅር የሆነ ወድም ምርጥ ቤተሰብ ይባላን እናተ ናችሁ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን በጣም ነው ደስስስስስስስስስስስስ የምትሉት ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 года назад +1

    ቃልዬ እንደ አዲስ አይነት ባል ስላለሽ እድለኛ ነሽ የኔ ውቦች አዲስዬ ዛሬ በግዢ ደክሞሀላ እኔን ፍቅራቹ ይብዛ

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +12

    ወይኔ እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ❤❤❤❤

  • @tesfaneshkebede5878
    @tesfaneshkebede5878 2 года назад +2

    ዎው አደኛ ነክ እሽ የ ጌታ ጀግና ተባረክ
    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አሁንም ሌላ በረከት ያድርጋችሁ 💞💞💞💞

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 2 года назад +11

    እፍፍፍ ስወዳቹ በማርያም በጣም ከነቤተሰቦቻቹ ውድድድድ ነው ማረጋቹ እዳተይነት አፍቃሪ ተፈቃሪ ይስጠን እናተም ወልዳቹ በፍሬ ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 2 года назад +2

    ቃልዬ እና አዲስ በጣም ነው የሚተምሩት እግዚአብሔር ትደራችሁን ይባርክ ቤታችሁን በልጅ በረከት ይሞለ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +10

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እማ በጣም ደስ ትለለቹ ውዶቼ እራሰቹም ፍቅር ነቹ ፈጣሪ ይበርከቹ የኔ ምርጦቼዬ🙏🙏🙏

  • @መብሪነኝየተዋህዶልጅ
    @መብሪነኝየተዋህዶልጅ 2 года назад +1

    ውድድድድድ የኔዎች ቃልዬ ያለ ምንም ቃላት ታድለሽ አድስም ቃልዬ የመሰለች ምስት ስለ ሰጠህ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💝💝💋

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 года назад +13

    ቃልዩ ፍልቅልቅ ፍቅራችሁ ያስቀናል እናተን ሳይ አግብ አግብ ይለኛል ፍቅራችሁን አላህ ይብዛላችሁ

  • @admacom75
    @admacom75 2 года назад +2

    ቃልየ ማር እኮ ነሽ ስወድሽ አዲስ መልካም ሰው ፍቅራቹህ ይብዛልኝ በጣም ደስስ ነው የምትሉት !!!!

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 года назад +6

    እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ ሚስት ከዝህም በላይ ይገባሻል

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +1

      ውዴ ደምሪኘ እማ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +2

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወዳችሁ የማከብራችሁ ቃልዬና ሐዲስዬ ዋውውውውውውውው እንደት አባቱ ደስስስስስስ ትላላችሁ ትለየላችሁ በቃ ። 💚💛❤️ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤ እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ሳይሆንባት ቅድስትና ያለ ነውር ትሆን ዘንድ ክብርት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ለራሱ እንዲያቀርብ ፈለገ። እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል፤ ማንም የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ከቶ የለምና፥ ነገር ግን የአካሉ ብልቶች ስለሆንን፥ ክርስቶስ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንዳደረገላት፥ ይመግበዋል ይከባከበውማል። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ። ሆኖም ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፥ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ። ወደ ኤፌሶን ሰዎች __5:22__-33 በቃ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ውዶችዬ_

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 года назад +1

      ማራኪዬ ክበሪልን😍😍😍🙏🙏🙏🙏

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 года назад

      @@tingirtyoutube8447 ተናፍቀሻል ማርዬ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 года назад +1

      @@tingirtyoutube8447 ተናፍቀሻል ማርዬ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +13

    "ብዙዎች ቢጾሙም የሚከሱ፣ በሕመም የሚጠቁ፣ ውበታቸው የሚደበዝዝ ስለሚመስላቸው፣ ከጾም ይርቃሉ፤ በጾም ምክንያት ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ወተት... ባለመብላታቸውም እንደተጎዱ ያስባሉ፤ የሚፈሰክበትንም ጊዜ እጅግ አድርገው ይናፍቃሉ፤ ለበሽታቸው ኹሉ መድኃኒቱ መብላት ይመስላቸዋል፤ በአብዛኛው አመመኝ፣ አዞረኝ፣ ደከመኝ፣ ቆረጠኝ...በማለት በጾም ጊዜ ይናገራሉ፤ ይኽ ግን ጾሙ የሚፈጥረው ሳይኾን፣ ጾማቸው በዘልማድ ወይም በመጠራጠር ስለሚደረግ ነው፤ የዚኽም መነሻው የእምነት መጉደል ነው፤ ጾምን ያራቀ፣ የናቀ፣ ያቃለለ በጎውን ነገር ኹሉ ከራሱ ያርቃል።"
    👉 ('ጾም እና ምጽዋት')
    የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
    የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
    ምስጋና ይሁን
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
    አሜን አሜን አሜን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 года назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 года назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 года назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን

    • @ውድነሽዩቱብ
      @ውድነሽዩቱብ 2 года назад

      ደምረኛ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @nunununu602
    @nunununu602 2 года назад +2

    ወላሂ ፍቅራችሁ ያስቀናል ማሻ አላህ ከካሜራ በስተጀርባም እንዲህ ከሆነ ፍቅራችሁ ዋው😍

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ

    አቤት ደስስስ ስትሉ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ በጣም ተናፍቃችኃል ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 года назад +2

    ቃልዬ ሃዲስ አንዳንዴም በ Live ብትመጡልን ደስ ይላል ከቻላችሁ ውዶቼ ተከታታያችሁ ከ ምድረ አውሮፓ !!!

  • @ensratube
    @ensratube 2 года назад +3

    ወይኔ ኤልክቶሮኒክስ ልትከፍቱ ነው እንዴ አዲስና ቃልዬ😂😂😂😂😂😂ሴት እኮ የቤት እቃ ትወዳለች ቃልዬ እኳን ደስ አለሽ ሶፋው በቅርብ ተገዝቶ ሰርፕራይዝ እንደምትደረጊ ተስፋ አለኝ💚💛💝😘😘😘

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላቹሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃልዬ ደስታሽ ደስታችን ነው
    ሐዲስ ለቃልዬ ስላስደስካት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ሺ አመት ኑሩልን

  • @bdtts351
    @bdtts351 2 года назад +5

    በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ ማሮቼ🤲

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 года назад +1

    ተወዳጆቹ ብርቅየ ወቹ ስታምሩ አዲስ ልዩ ባልህ ነህ አንተ እውነት ወዶችዬ ማፍቀር እንዴት እደሆነ ከአዲስ ተማሩ።

  • @rajeevbadu6658
    @rajeevbadu6658 2 года назад +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ጠፍታችሁ ነው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ደዚህ በላይ ያብዛላችሁ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    እውነትነው ቃልዬ ዋናው ፍርጅ ነው እሠይ የሠላም የጤና የፍቅር እዲሆንላችው በፈጣሪ ሥም እመኝላችኋለው።

  • @begenatube293
    @begenatube293 2 года назад +5

    እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይስጣቹ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    ትዳራችሁን በልጅ ትባርክላችሁ እመብርሃን ደስ ስትሉ

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 2 года назад +5

    ዘመናችሁ ሁሉ እንዲህ በበረከት ይሙላ ትለያላችሁ ቃል እና አዲስ ወንድም አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @senayett
      @senayett 2 года назад

      በጣም የመወዳችሁ ቃልየ

    • @senayett
      @senayett 2 года назад

      😍👍🍏🍎🍊🚗

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    እኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ቃልየ አድስየ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልየ አድስን የመሰለ የትዳር አጋራ ሰለሰጠሽ እድለኛ ነሽ እዱሁም አድስ እደለኛ ነሕ ቃልን የመሰለ ሚስት ስለሰጠህ ስታስቀኑ❤❤❤❤

  • @messayan3845
    @messayan3845 2 года назад +3

    የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ደግሞ ስወዳችሁ ምርጦች ምርጥ የተዋህዶ እንቁዎች 😍😍

    • @ghvxcjhcd3642
      @ghvxcjhcd3642 Год назад

      ቃል እና አዲስ ከምነግራችሁ በላይ ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ እንደናንተ ያለ ትዳር እንዲኖረኝ በፀሎታችሁ እስቡኝ

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    አቤት ደስስስስስስስ ስትሉ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад +3

    ግን ምን ብላችሁ ፀልያቹነው ኢናንተ የተጣማራቹት በጣምነው ምተስቀኑት ምርጥ ጥንዶች እመቤቴ ትዳራችሁን ትበርክላችሁ ክፉን ሁሉ ታርቅላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ ዉድ አዲስዬ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራን ትዳር ያርግልን የኔ ዉድ ቃልዬ እመብርሃን በልጅ ትባርካቹ የዶኪማስን ጓዳ የጎበኘች የናተም ጓዳ ትጎብኝላቹ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 года назад +12

    ረጋ ስከን ያላችሁ ልጆች ቆንጆ ቤተስብ ያሳደጋችሁ ሁለየም ደስ ይበላችሁ ተደስቱ ❤❤❤😘😘

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya7862 2 года назад +1

    ስወዳችሁ አዲስና ቃልዬ እግዚአብሔር በልጅ በበረከት ይባርካችሁ አዲስ በጣም ምርጥ ባል ነክ አንበሳ እቃዎቹ ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው እኔ መጀመሪያ የገመትኩት ፍሪጅና ልብ ማጠቢያ ማሽን ነበር 😘😘😘

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +8

    እነሸጋ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ውዶቸ የምወዳቹህ🙏👏👏

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 года назад +2

    ፍቅራችሁ እሰከ መጨረሻ ይሁን የፍቅር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ

  • @AleshgnTilahun9507
    @AleshgnTilahun9507 2 года назад +3

    የመጨረሻው ላይ ቃልዬ ተመቸሽኝ 😂😂 ወደ አዲስ ዙረሽ ሰጦሀል ወደ እዮብ ዙረሽ ኧረ ሰጦሃል ድክም ነው ያረግሽኝ😂😂 ስወዳችሁ😘😘😘

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 2 года назад +2

    አድስና ቃልየ እንኳን ሰላም መጣችሁ ተናፍቃችኋል ፍቅር ያብዛላችሁ ስታምሩ. ቃልየ ይገባሻል ወልዳችሁ ሳሙ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ስወዳችሁ ስወዳችሁ ስወዳችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ አትለያችሁ በልጅ ትባርካችሁ❤❤❤💕💕💕

    • @tig9564
      @tig9564 2 года назад +1

      በጣም ደሥ ይላል

    • @tig9564
      @tig9564 2 года назад +1

      ከሁሉም ነገረ ይጠብቃቺሁ በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @ssxdy4923
    @ssxdy4923 2 года назад +1

    ቃሉየ የኔ ጣፋጭ ከመኪና ወደ ሶፋ ዋው ያምራል ምኞቶ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማቹ ያብዛላቹ ውዶችየ በጣም ነው የምወዳቹ♥♥♥♥😘

  • @hanamolla8369
    @hanamolla8369 2 года назад +4

    ወይ እናንተ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ
    ሐድስዬ ተሽሎሀል አይደለ ወንዶምአለም

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 года назад +1

    ቃልዬ ሃዲስ እንዴት ናችሁልኝ ውዶቼ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራችሁ እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ሁሉም ይሙዋላል 🙏

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ

    ፍቅር የሆናቹ ልጆች አግዛኣቢሄር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ አንዳንተ ኣይነት የተባረከ ባል ይሰጠኝ ፈጣሪ ለሁላችን

  • @lidyamengistu8068
    @lidyamengistu8068 2 года назад

    በጣም ደስ ብሎኛል ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ ዘመናችን አመብርሀን ትባርክላችሁ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 года назад +4

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፂናችሁ

  • @adenaden3659
    @adenaden3659 2 года назад

    ዋዉ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር የዘላለም ደስታ ይስጣችሁ ቃልየ የኔ ቆንጆ ደስታሽ ደስታየ ነው ሁሌም ደስተኛ ታርግሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

    • @adenaden3659
      @adenaden3659 2 года назад

      💚💛❤️ 😍😍😍😍

  • @እግዚአብሔርየመስገን-ጨ9ጀ

    ብጣዕሚ ኡኩም ፀብቅት ዕደመ ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር

  • @ayaleshsifaan4407
    @ayaleshsifaan4407 2 года назад

    አድናቂያችሁ ነኝ ባታም ዳስ ትላላችሁ እግዚአበሔር ካ ክፉ ሁሉ ይሻብቃቹ

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 2 года назад +3

    እውነት ብዙ ነገረ ነው የተማረኩት ከእናንተ 🌺🌺🌷🌹💞

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ባል ነህ ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ አንተ ደግሞ እሷን ለማስደሰት የምታደርገውና ትዳርህን የምታከብርበት መንገድ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ፡፡ፍቅርና አበባ የሚንከባከበውን ይወዳል ይባላልና እለት እለት ፍቅራችሁን ተንከባከቡት ተባረኩ ውለዱ ክበዱ!

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 2 года назад +5

    ትዳሬን እንደናንተ በፍቅር የተሞላ እንድያረግልኝ ምኞቴ ነው እናንተም በፀሎታችሁ አትርሱኝ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 года назад

    ዋው በጣም ደሰ ቃልዬ እንኳ ደሰ አለሽ አዲስ መልካም ባልነዉ አሳተዋይነዉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በፍቅር ይሙላላችሁ

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f 2 года назад +7

    እኳን ደህና መጣችሁ አድስና ቃልየ በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁል ይጨመርላችሁ በርቱ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 года назад

    ዋዉ እቃዉ አደኛ እና አስፈላጊ ነገር ነዉ የገዛከዉ ጎበዝ ሶፋ ደሞቀጣይ😀😀

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 2 года назад +7

    happy couple great example to the young generation God bless both

  • @SifrashSisay
    @SifrashSisay 25 дней назад

    ቃልየ የኔ እናት ይገባሻል አንቺም ተንከባከቢው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 года назад +6

    እውነት በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ብዝትትት ያድርግላችሁ

  • @abuhshshs5419
    @abuhshshs5419 2 года назад

    የእውነት ገና ዛሬ ልኮምትነዉ. በጣም ነዉ. እምታምሩት መላበተሰቡ. ፍቅርን. ከናተተምሬለሁ. ቡዙአይነት. የበተሰብፍቅር. የባልና. የሚስት ፍቅር. ትለያላቹህ እወዳቹህ. አለሁ. ❤❤❤❤❤💖💖❤❤❤

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ የምወዳችሁ ❤❤🌹

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 2 года назад +1

    እውነት በጣም ታስቀናላችሁ እመብርሃን ፍቅራችሁን ታብዛላችሉ ባለፈው አልቅሽ ነበር ዛሬ ደሞ ደስ አላችሁኝ

  • @selamftsum954
    @selamftsum954 2 года назад +6

    የኔ ቆንጆወች ስታምሩ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ሽኮሪናታት ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @ጽርሐአርያም
    @ጽርሐአርያም 2 года назад

    ከቃልዮ በላይ የጋጋሁለት ሳርፕራዝ በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል ቃልዬ እንካን ደስ አለሽ ያንስብሻል አንችም ምርጥ ሚስት ነሽና ይገባሻል እናቴ ትዳራቹ ይባረክ የኛ አምሳሌዎች ስለ. ሆናቹ እንደናንተ ያማረ ትዳር እንዲሰጠን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @sinantube9825
    @sinantube9825 2 года назад +3

    በጣም ነው ደስ ዬሚቲሉት ፈጣሪ ፍቅረችው ይብዛላችሁ ዬኔ ዉዶች ❤❤❤❤

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 года назад +1

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል እንኳን ደስስስስ አለሽ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እግዚአቢሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም እግዚአቢሔር አምላክ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ እመብርሐን በልጄ ትባርካችሁ💚💛❤️

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውቦች እኔ ለናንተ ሲያይ በጣም ነው የሚደሰተው ቃልዬ ይገባሻል
    እንደናንተ አይነት ትዳር ሁሌም እመኛልሁ

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj 2 года назад

    እግዝያብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ በጣም ዉብ ናችሁ ቃልየ ይገባሻል እዉነት ለመናገር እድህ አይነት ባል ላላገቡ ሴት እህቶቸ ተመኘሁ
    ሁለታችሁም ልዮ ናችሁ

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 2 года назад +7

    ዋጋውን ንገሩን ተወዳጆች እኛም እድናውቀው እሽ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад

    ቃልየ እኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ አዲስ እግዚአሔብየር ይባርክህ ጥሩ ባል ነህ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 года назад +3

    ምነዉ አዲስ ግፍ አይደለ የቤትህን እቃ ስጦታ ብለህ ትሰጣለህ? የሷ የግሏ ሲሆን ነዉ ስጦታ ማለት አይለያችሁ

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 года назад +1

    ሰላማቹ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች እዴት ቆያቹልን እንኳን በደና መጣቹልን አዲስ አተ እኮ ልዩ ባል ነህ ልዩም ወድም ነህ ቃልዬ እኳን ደስ አለሽ አበሻበሸሽ አደል አምላክ ፍቅራቹ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላቹ

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 года назад +4

    እኳን ደህና መጣቹሁ ጠፈታቹሀን አኮ ተናፈቃቹሀን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    ቃልዬና አዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️ ቤተሰባችሁን በሙሉ 👍🏽

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 2 года назад +3

    በስመአብወልድ በጣም እኮነው የምታብሩት እግዚአብሔር በድሜ በፃጋ ያኑርልን

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 2 года назад

    በልጅ ያስደስታቹው ቃልዬ አዲስዬ በጣም ቁም ነገርአለሽ ውድድድ