Mesfin gutu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 12

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +3

    ይሄንን ቪሲዲ እኮ ድሮ ኢትዮጵያ እያለን ልጅ እያለሁ አይቼ / አይተን ነበር
    በብዙም ተባርኬበታለሁ / ተባርከንበታል❤
    1998 ዓ.ም / 2006
    ተባረክ መስፍኔ

  • @edenkassahunjesusismyevery7481
    @edenkassahunjesusismyevery7481 6 лет назад +4

    Ke lejenete jemero yemawkew melkam eyesuse!!!!!!! Tebarekilege mesfene

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros4398 Год назад +2

    Amen Geta melkam new

  • @cameforthecookies6419
    @cameforthecookies6419 4 года назад +13

    Music of my childhood! 90s kids 😂

  • @wossenweldetensay1827
    @wossenweldetensay1827 Год назад +1

    ለእኔ እንዳንተ መልካም የለም!

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 4 года назад +4

    Thanks God work when you say it over Always have a sight to make you stand up Aman Aman Aman

  • @Dr.Biniyam
    @Dr.Biniyam 3 месяца назад +1

    አምላኬ አምላኬ እንዳንተ ያለ ማነው (2x)
    ኢየሱስ ሥልጣንህ ገደብ የለው
    ኢየሱስ መንግሥትህ ፍጻሜ የለው
    ከመወለዴ ጀምሮ የማውቀው መልካም አንድ ነው
    ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀው መልካም አንድ ነው
    እርሱም አንተን ነው (3x)
    ጌታ መልካም ነው
    ከመወለዴ ጀምሮ የማውቀው መልካም አንድ ነው
    ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀው መልካም አንድ ነው
    እርሱም አንተን ነው (3x)
    ጌታ መልካም ነው
    ሰምቼ ነበር በጆሮዬ ጌታ ማዳንህን
    ለብዙዎች ጥላ የማምለጫ አለት መሆንህን
    በእውነትም አዳኝ ነህ መድሃኒቴ
    እኔም አይቻለሁ ከዚህ ከጨለማ
    ከሞት መንደር በአንተ አምልጫለሁ
    ጌታ እንዳንተ መልካም፣ ጆሮዬም አልሰማም፣
    ጌታ እንዳንተ መልካም፣ አይኖቼም አላዩም፣
    ጌታ እንዳንተ መልካም፣ ከቶ አልገጠመኝም፣
    ለዘላለም ክበር፣ ከፍ በልልኝ(2x)
    እንዳንተ የሚሆን ለኔ የለም፣
    አንተ ልዩ ከሁሉ በላይ ነህ፣
    አልፋና ኦሜጋ የኔ ጌታ፣
    ዘላለም በክብር ምትበረታ
    አልፋና ኦሜጋ አቻ የለህ
    ዘላለም በክብር ትኖራለህ
    ተማምኜ ወጣሁ በጌታዬ ጉልበት (በጉልበት በጉልበት)
    እኔ የፈራሁት ተመታ በድንገት (በድንገት በድንገት)
    ንጉስ መጣ ቢባል የማይፈራ ማነው (ማነው ማነው)
    የጌትዬ ግርማ ከዚህ ሁሉ በላይ ነው (በላይ ነው በላይ ነው)
    በላይ ነው በላይ ነው (4x)
    ሀይልህ አያረጅም ክንድህ አይደክምም
    መች ትታክታለህ የትናንቱ እግዚአብሔር አልተለወጥክ ዛሬም እግዚአብሔር ነህ
    ጥንት የሰራኸውን አምላኬ ሆይ
    ዛሬም ሰርተኸዋል
    በሀይለኛው ክንድህ አሸንፈህ
    ጠላቴን ረትተሀል
    ቀይ ባህር ለሁለት ተከፈለ ቆመ (አዎ ተከፈለ)
    እስራኤል በደረቅ በድል ተሻገረ ( አዎ ተሻገረ)
    እግዚአብሔር ሲሰራ የሚከለክል ማነው (ማነው ማነው)
    ሚተክል ሚነቅል የሚያፈርስ እሱ ነው (አዎ እርሱ ነው)
    እርሱ ነው እርሱ ነው (4x)

  • @elsabetberiso9975
    @elsabetberiso9975 3 года назад +4

    Amen

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 2 года назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadiaahmednegash7856
    @nadiaahmednegash7856 Год назад

    ❤❤❤❤