ስንቱ ይነገር...መስፍን ጉቱ በፕረዘንስ....Presence TV | 19-Feb-2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 767

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 3 года назад +7

    እኔ የኦርቶዶክሥ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ቁሚ ዘመርኩ እናንተ ጋ የእግዛብሄር ቃል ሀው እንጅ ሌላም አልመሠለኝም ሥለኔ ሃወት የተዘመረ ነው ሸመሠለኝ አቤት ወንድሜ ዝማሪ መላአክትን ያሠማለን የአገልግሎት ዘመንህን ሞጎሡን አበዝቶ ያርዝምልን

  • @መንግስትትምጣ
    @መንግስትትምጣ 5 лет назад +10

    አሜን አሜን አምላኬ ከፍ በል ስንቱ ያልተመኘ አለ ሞቱን የአምላኬ ምህረት ይሄው ዛሬን አድርሶኛል መስፍኔ ተባረክ ቅዱሳን ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @huaweiwhite382
    @huaweiwhite382 5 лет назад +8

    እሌኒ እባላለው ጌታን ካገኝው ብዙ ደስታ አገኝው ስሙ ይባረክ የጌታ ስንሆን ነገራችን ይሰራል ሀሌሉያ

  • @መቅዲየክርስቶስልጅ
    @መቅዲየክርስቶስልጅ 5 лет назад +73

    አሜን እሠይ ክብር ሁሉ ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን ውድ የአባቴ ብሩካን አምላኬ እደ ባለጠግነቱ መጠን በክርስቶስ እየሱስ ስም የሚያስፈልጋቹሁን ሁሉ ይሙላባቹ በጌታ ፍቅር እወዳቹዋለሁ 😍🙏

    • @fantahunabeje3915
      @fantahunabeje3915 5 лет назад +1

      Ameeeeennn

    • @sadaamshaikh3406
      @sadaamshaikh3406 5 лет назад

      መቅዲ የክርስቶስ ልጅ

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 года назад +1

      ምጧ መቶባት በህመም ስትሰቃይ ለነበረቺው ሀኪሞች ግራ ቢገባቸውም የጌታ ድንቅ ሥራ👇👇👇
      ruclips.net/video/MJqBAWQFAw4/видео.html

  • @መንግስትትምጣ
    @መንግስትትምጣ 5 лет назад +41

    እግሮቼ እንኳን ወደ ቤት ሚገባበት ቀን ነፈቀኝ ጌታ ሆይ በሠው ሀገር ያሉትን አስባቻው ለቤትህ ለክብር ።

  • @freecell8677
    @freecell8677 5 лет назад +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ አሜን የተደረገለት ጌታ የረዳው ሰው እንደተ ዝም ያሰኛል ሞቷል ብሎ ሰው ሲያወራ እኔ ግን አለው ከጌታ ጋር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፈ ጠላት ስላወራ ነብያቶች አያቆሙም ይቀጥላሉ ቅባቱ ስለ ጨመረ ለሚድያ ጠላት ሁሉ ግራ ገብቷል ይሰደዳሉ እንጂ ይሰናከላሉ ጌታ ሥራ ላይ ነው ምኑን አዬ ገና አለምን በወንጌል ይወርሳሉ ዎዳቾሃለሁ የኢየሱስ ክርሰቶስ የደሙ ፍረዮች ተባረኩ የአባቴ ቡሩካኖች 👏👏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👋👋👋👋👋💚💛❤💓💓💓💓💓💓💓💞

  • @dejyetholije1178
    @dejyetholije1178 5 лет назад +61

    ይጋርማል ፍቅር ይጋርማል
    ይጋርማል ችሎታ ይጋርማል
    ይጋርማል ጥበቃ ይጋርማል
    ይጋርማል እጄን በአፍ የስጭናል
    አሜን አሜን የእየሱስ ስም ይበረክ
    መስፊን እንውደሌኔ ጤናና እድሜ ይስጥ ።

    • @afrohuman7022
      @afrohuman7022 4 года назад

      Esey essay ellililillllllllll.......lllllll.

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 года назад +1

      ምጧ መቶባት በህመም ስትሰቃይ ለነበረቺው ሀኪሞች ግራ ቢገባቸውም የጌታ ድንቅ ሥራ👇👇👇
      ruclips.net/video/MJqBAWQFAw4/видео.html

  • @አክሊል
    @አክሊል 5 лет назад +15

    አሜን አሜን አሜን መስፍን እኔ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወድህ
    ዘመንህ ጌታ ይባርክህ ከፍ በል wow ድምፅ መርዋ ነው i love you so much mesfne🌷🌷❤❤❤

    • @sisayteklu6626
      @sisayteklu6626 5 лет назад +1

      Yes he is absolutely great and bless one

  • @freecell8677
    @freecell8677 5 лет назад +22

    አሜን ምስኪኑን ሲያከብር ኢየሱስ እኔም ሞተን ተመኝቼ ነበር ዛሬ ላይ ሆይኘ ሳስባዉ ሁሉ ለበጎ ነው መስፍን በጣም ዉድሃለሁ በጌታ ፍቅር አንድ ቀን በጣም ከፍቶኝ እያለው ያንተ መዝሙር መጣልኝ አረ ስንቱን (3)አለፍኩት ኢየሱስ

  • @temesgenmesfin5346
    @temesgenmesfin5346 2 года назад +13

    መስፍኔ መዝሙር በሙሉ ልብ የሚነኩ ናቸው። አገልጋዮች በሙሉ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን።best mezmur👏👏👏👏👏👏

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 лет назад +18

    የእግዚአብሔር ሰው መስፍን በአዲስ አባባ ሲዘምር ጣላታችን ዲያቦሎስ በራሱ ግዜ ተጨንቆ ከተማውን ለቆ እንዲወጣ የሚያደርግ ቅባት ያለው ዘማሪ ነው!!

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 5 лет назад +152

    አሜን አሜን መስፍኔ ደስ ደስ አለኝ በጌታ የሚለው መዝሙርህን አንድ እህቴ እየዘመረች መንፈስ ቅዱስ ተሞልታለች አንድ እህት ደግሞ በዱባይ ማንም ሳይመስክርላት የአንተን መዝሙር ስምታ ወደ ጌታ መጥታለች በአንተ አልፎ የሚስራው የጌታ መንፈስ ይባረከ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም ብሩክ ሁን ወንድሜ

  • @dilabhailu7290
    @dilabhailu7290 5 лет назад +7

    እወዳቸዋለሁ የእግዚአብሔር አበቦች ተባራኩልን የኪዳን አገልጋዮች እወዳቸዋለሁ

    • @Memememe-gm3bz
      @Memememe-gm3bz 4 года назад

      🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @samkwt5568
    @samkwt5568 4 года назад +5

    የምወድህ ዘማሪይ መስፍን በጣም ዝማሬህ የተባረኩህብ ጌታን ያወኩት በአንተው ዝማሬ ነው: አሁንም ይብዛልህ ፅጋው

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 5 лет назад +1

    ኢፍ ኢፍ ዘመናች ይባረክ ምን ዐይነት አምልኮ ነው ልብን የምነካ ተስፋን የምጨምሪ ከልብ የሆኔ የማይጠገብ ነው የነገራችን ክንዉን ኢግዚዓብሔይሪ ነዉ አመን አመን።

  • @alhinei1462
    @alhinei1462 5 лет назад +3

    አሜንንንንንንን ካሞት ያስመለጠኛ ጌታ ይበርክ በእውነት እኔም ሞትን ታመኝቼ ነበር ግን ጌታ አስመለጠኝ ታበርክ ዘ/ጉቱዬ ዘመንክ ይበርክ ታበርክ ቅዱሳንዬ

    • @elsaelissa3519
      @elsaelissa3519 5 лет назад

      Yigerimali ye I gzabher mihiret zemenik yibareki

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 5 лет назад +7

    መስፍኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ህልውናውን ሴንስ የማረገብህ ዘማሪ !

  • @amanialahmed91
    @amanialahmed91 5 лет назад +4

    አሜን በጣም የምወደዉ ዘማሪ መስፍኔ ተባረክልኝ ስሰማዉ ጭንቀቴ ለቀቀኝ

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 лет назад +1

    Miracle mezmur የእግዚአብሔር ሃሳብ ትልቅ ነው ባንተ ዝማሬ በጣም ተጽናንቻለሁ፣ወንድሜ በዘመንህ አገልግል

  • @efiratamulugeta5269
    @efiratamulugeta5269 5 лет назад +2

    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንን
    አሜንንንንን
    ተባረክ በብዙ መስፍን በመዝሙሮችህ ሁሉ በጣም እማረካለሁ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @getegete759
    @getegete759 5 лет назад +5

    መስፍኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙርህ በጣም ምርጥ ነው አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 4 года назад +4

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ መሰፈንዬ ባንተ መዝሙር ነወ ጌታ ያገኝን

  • @tunimetuntis9328
    @tunimetuntis9328 5 лет назад +3

    ዘመንክ ይባረክ መሥፍኔ ጌታ ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ

  • @lifamnyakeni7254
    @lifamnyakeni7254 2 года назад +8

    Shalom family ...thank you very much, I'm Zulu speaking but I sense the Holy Spirit
    I'm from South Africa 🌍
    Much love

    • @asfaragirmaayiso
      @asfaragirmaayiso 2 года назад

      Yes he singing with holy siprt holy siprt is one

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 года назад +2

    ይህ ን እያየ ጠላቴ
    በኔ ላይ ቀና ሞቷል
    እያለ ከስሯል እያለ
    አይሆንላትም እያለ
    እኔ ግን አለው አሜን
    ጌታ ይባርክ

  • @emuyedebebe2099
    @emuyedebebe2099 5 лет назад +8

    ተባረክልኝ መስፍኔ ጤናና እድሜ
    ይስጥህ አሜንንንንንን

  • @ፍቅርነውእየሱስ
    @ፍቅርነውእየሱስ 5 лет назад +10

    መሰፍኔ እግዚአብሔር ይበርክ አሜን አሜን አሜን 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 5 лет назад +4

    አሜንንን አሜንንን እልልልልልል ሃሌሉያ ክብር ለ እየሱስ ይሁን ኢሳይይይይይይይ እግዚአብሔር በጣላቶቼ ላይ ቃል አውጥቶል አትንካት ብሎ ዋው ሃሌሉያ ይቃል ላእኔ ናው uuuuuuuuuu 😭😭😭😭😭😭😭

  • @PRESENCETVCHANNEL
    @PRESENCETVCHANNEL  5 лет назад +111

    👉👉ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለሌሎች ሼር በማድረግ የአገልግሎቱ አጋር ይሁኑ

    • @raeecell3583
      @raeecell3583 5 лет назад

      wuyyyyyy enema yihe ken nafekegn eziw churche yemitalku kidusan birukan tadilachowal geta zemenachun yibarek tselulign yegeta sim zelalem eske zelalem yibarek neby sure ye getachin fikir enwedihalen amen

    • @raeecell3583
      @raeecell3583 5 лет назад

      enema yez churche fikir yizognal ebakachu mela belugn befetar

    • @grandlebanon455
      @grandlebanon455 4 года назад

      ameeeeeeeenn. nnnn. Ameeeeeeeennnnn..ameeeeennnnn

    • @sarabirahanudeasarabirahan5495
      @sarabirahanudeasarabirahan5495 4 года назад

      አሜን አሜን አሜንንንንንንን

    • @believeinjesusdontbehypocr4085
      @believeinjesusdontbehypocr4085 4 года назад

      👉The dictator/illegal pm abiy ahmed of Ethiopia is BOMBING Tigray right now in "cooperation" with the dictator isayas afewerki of Eritrea, for ONLY holding local election & that was their "crime". This is totally a VIOLATION of international law & sactions MUST be imposed to STOP the genocide before it's too late!
      Pls pls PRAY & SIGN this⬇ PETITION immediately to END the ILLEGAL war against his fellow citizens 👉:=
      www.change.org/p/a-call-for-action-and-peaceful-resolution-%E1%8B%8D%E1%8C%8D%E1%8B%98%E1%89%B5-%E1%8A%95%E1%8A%B2%E1%8A%93%E1%89%B5-%E1%8C%B8%E1%8B%8D%E1%8B%92%E1%89%B5-%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%8B%8D%E1%8C%8D%E1%8B%98%E1%89%B5-%E1%88%88%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8C%A5%E1%88%AA-%E1%88%88%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D?recruiter=591248477&recruited_by_id=a1a68730-6e3b-11e6-920d-d357951be3a2&
      Pls SHARE this with ur friends, families & all known social media.
      Thnx SO MUCH in advance....✔

  • @የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ

    አሜን አሜን ይገረማል የጌታ ፍቅር ጌታ ይባረክህ መስምኔ

  • @tamtes196
    @tamtes196 3 года назад +9

    My religion is different but i like this guy so much. God bless u my brother!

    • @habtamugebreyohannes4949
      @habtamugebreyohannes4949 3 года назад

      ሀይማኖት ህይወት አይሆንም ኢየሱስ ነው ህይወት።

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 8 месяцев назад

    የምወደው።።ዘማሪ።።መስፍን ዘመንክ እድሜክን ያርዝመው ❤❤❤❤❤

  • @yegetalege639
    @yegetalege639 4 года назад +8

    Amen, God bless you more!! Glory be to God Almighty! Hallelujah, Hallelujah!!

  • @BekiWobilo-vo1iz
    @BekiWobilo-vo1iz Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MangeeGuye
    @MangeeGuye 8 месяцев назад +1

    Ameneee ameneee my God bless you mesfine

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 5 лет назад +3

    አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ ዋው እየሱስ ጌታ ናው እኔንም ኢየሱስ ዎዳራሱ አስታጋኝ ስሙ ይባረክ ሃሌሉያ እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lizakassaya1772
    @lizakassaya1772 5 лет назад +8

    ይገርማል ፍቅርህ
    ይገርማል ችሎታህ
    ይገርማል ምህረትህ
    ይገርማል ይገርማል እልልልልልልልልልል አሜንንንንንን መስፍኔ ተባረክ በብዙ

  • @manalebeshesheta9737
    @manalebeshesheta9737 Год назад +1

    Kefe yebel Abate❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገአነአትቃአል
    @ገአነአትቃአል 3 года назад +1

    መስፍን ዘመአንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባአረክ እግዚአብሔር ይባአርክህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ተባአረክ ወድሜ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +32

    አሜን አሜን አሜን
    እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
    ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 года назад

      ምጧ መቶባት በህመም ስትሰቃይ ለነበረቺው ሀኪሞች ግራ ቢገባቸውም የጌታ ድንቅ ሥራ👇👇👇
      ruclips.net/video/MJqBAWQFAw4/видео.html

    • @prophetyakobbekele
      @prophetyakobbekele 3 года назад

      ለብቻዬ

  • @abebasataalano7740
    @abebasataalano7740 4 года назад +2

    Amen amen amen amen geta abzito yebarekh be tena be agigelt tebareki 🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @ርኆቦትየጌታልጅርኆቦትየጌ

    ዋው ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @azalechgensayewongelichana8280
    @azalechgensayewongelichana8280 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ 🙌🙇💝💝💔💔🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habtamugebreyohannes4949
    @habtamugebreyohannes4949 3 года назад

    የዘመናችን እውነተኛ የሰማይ አርበኛ ዘመንህ በፊቱ ይለቅ።

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 5 лет назад +5

    ዘመነህን ይባርክ ዘማሪ መስፍን አሜን አሜን አሜን ይገርማል። የጌታ ፍቅር

  • @degefefelelekehingilodegef4521
    @degefefelelekehingilodegef4521 5 лет назад +5

    in this time most of them they are changed..i mean i think they are singing without holy spirit but masfin always the same ..stil you are powerful singer i love you masfin

  • @semharasmerom7241
    @semharasmerom7241 Месяц назад +1

    Eritrean so much love for Mesfin getu , blessings

  • @ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
    መስፍኔጌታዘመንክየባረክአሜን💞🙌🙌
    ጌታመልካምነውእልልልልአሌሉያ💒💒

  • @መንግስትትምጣ
    @መንግስትትምጣ 5 лет назад +14

    ይህንን ያየ ጠላት በኔ ላይ ሞቶል እያለ ሲያዎራ እን ግን አለው በአምላኬ ምህረት

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 года назад

      ምጧ መቶባት በህመም ስትሰቃይ ለነበረቺው ሀኪሞች ግራ ቢገባቸውም የጌታ ድንቅ ሥራ👇👇👇
      ruclips.net/video/MJqBAWQFAw4/видео.html

  • @luladmereid4194
    @luladmereid4194 5 лет назад +3

    Mesfine u re a gift for Ethiopian church. Yawim wud sitota. Bante egziabher bizu sira sertoal. Benezih mezmuroch endet endalefku ....God bless ur life. Tsega selam behyiwetih hulu yibza.

    • @meseretkumsa2349
      @meseretkumsa2349 5 лет назад

      Ameeeeeen Ameeeeeeeen አመአአአን አመአአአን

  • @hubantiabebe5018
    @hubantiabebe5018 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ፡ ሕይወት ዘመን ሰላሜና ጤና ፡ያብዛሊህ፡ ሃሌ ሉያ ታባርኩ

  • @የልቤንጉስአምላኬየል-ሰ8ኸ

    መስፊኔ ዘመንክ ይባረክ እውነት ተባረክ እወድካለ

  • @AbirhamMenegsha
    @AbirhamMenegsha 6 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @ኢየሱስወንድምጋሼ
    @ኢየሱስወንድምጋሼ 4 года назад +3

    አሜን አሜን ሁሁፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክ!
    ሁላችሁም ተባረኩ !

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 лет назад +3

    Howwwwwwww geta hoy kibir yegna amlak eyesus kibir le Egizehabher yhun Amen Amen Amen ye Egizehabher sew hoy zemenik ybarek Amen

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 5 лет назад +1

    አሜን አሜን እልእልእልእልእል እልእልእልእል ሃሌሉይ
    እሜንንንንንንንን ጌታ ይብርክ
    ተብርክሁ🙏🙏🙏🙏ጌታ ይእብርካችሁ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @desalenglire2396
    @desalenglire2396 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይበርክህ ተበረክ እግዚአብሔር እድሜን ይጨምርልህ

  • @asnuasnu2948
    @asnuasnu2948 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ መስፍኒ

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 4 года назад +2

    ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው የድሮ መዝሙር ስወደው መስፍኔ እድሜ ከጤና ይስጥኽ የምትወደው የሚወድኽ ጌታ

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አቤት የአንተ ስራ ስንቱ ይወራ አቤት የአንተ ነገር ስንቱ ይነገር ተባረክ መስፍኔ በጣም እወድሀለሁ!!!

  • @haymanottadesseloul4269
    @haymanottadesseloul4269 5 лет назад

    ጥሌብኚ በጣም ነው የምወደው እኔ ክርሰቲንነኚ ግን ከልጀነትእሰከ እሰከውቀት እሰመዋለሁ አንተብቻ መዝሙር እሰመዋለሁ ተባረክ

    • @AaA-mf7bw
      @AaA-mf7bw 5 лет назад

      Kirstos lenebsu beza endehonelet: ewnet, menged hiwot, be Ab fit metayaw bichegna mekakelegna (tebeqa) endehon yeteredana hiwotun bezih menfes yemimera krstiyan new egna yesetenew sim bileyayim enkuan!

  • @tsehaydegaga8678
    @tsehaydegaga8678 5 лет назад +2

    አሜንንንንንንውጥ ውረድ በሱ አለፈ ይገርማል እውነትም እጅ በአፍ ያስጭናል
    እኔ አለው ያስገረመኝ እግዚ

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 5 лет назад +9

    What a voice, Mesfine, may God bless you! Praise be to the might Lord God Jesus Christ, amen!!!

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 5 лет назад

    ይገርማል ፍቅር ይገርማል ጌታዬ ያንቴ ምህረት ይገርማል ተባረክ የነ ጌታ ተባረክ መስዬ

  • @rahmamth8034
    @rahmamth8034 5 лет назад

    Masfiniye Geta iyesuusi Abzitoo yibaarikihi wuyyy. Sitaamiruu. Bageta. Fiqiri. Wuddddd. 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @leratondlovu9764
    @leratondlovu9764 3 года назад +2

    God bless you Sir from South Africa

  • @tonyacooper5731
    @tonyacooper5731 5 лет назад +1

    I don’t know Masfefena all your song
    there is powerful message meneme kalate
    Yaljeme lanet mazmerohe Batame nawe
    wedede emarage Gata Edema Tana yestelje
    with your Beautiful wife and family 💕

  • @mamushetgebrewoldeng1032
    @mamushetgebrewoldeng1032 3 года назад

    YES YES !EYESUS AYEDEM WOY...Yenegere hulu wubati yesiraye damo kinewun...Tebarek mesfine geta yebarekik.

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልልል የእኔ ኢየሱስ ትልቅ ነው እስይ አሜን አሜን ተመስግን

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareku 🙌🙌🙌❤❤👏👏👏❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @fevanwtjfhg2398
    @fevanwtjfhg2398 5 лет назад +1

    Amennn tebareku brukat 🙏🙏🙏🙏

  • @ergichotakatale4249
    @ergichotakatale4249 3 года назад +1

    Tabaraki amen amen🤲👏👏masfni

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 лет назад +7

    አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው መስፍኔ ተባረክ

  • @memememe7232
    @memememe7232 5 лет назад +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelel haleluya tabarekulin

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 года назад

      ምጧ መቶባት በህመም ስትሰቃይ ለነበረቺው ሀኪሞች ግራ ቢገባቸውም የጌታ ድንቅ ሥራ👇👇👇
      ruclips.net/video/MJqBAWQFAw4/видео.html

  • @سعيدبن-ش6ع
    @سعيدبن-ش6ع 4 года назад +2

    አሜን ተባረክ ስወድህ

  • @HasnaRasho
    @HasnaRasho Год назад

    Ameni. Ameni. Zemenachu. Yetebareke. Yihuni. ❤❤❤❤❤tebareku

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 10 месяцев назад

    ዝማሬዎችክ በሙሉ ልብ የሚያረካ ፀጋው ይጨምርብክ

  • @yordimuleta2975
    @yordimuleta2975 5 лет назад +1

    Ameeen Ameeen Ameen yesus lezelalem geta new! geta yesus yiberkachuu

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 5 лет назад +3

    Amen amen
    Amen amen
    Geta eyesus Yibarkachu

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +1

    አሜን፡ተባረኩ፡በብዙ፡እልልልልልል፡ጌታ፡ይባረክ

  • @genatgenat9619
    @genatgenat9619 5 лет назад +2

    ameeeen ameeeen tabarikii geta yibarikiii halelluyaaa👏👏👏👏🙌🙌🙏🙏👍👍

  • @sahaynesh7692
    @sahaynesh7692 3 года назад +1

    Amen igzsbier yibark

  • @wondegezhagn3913
    @wondegezhagn3913 4 года назад

    መስፍኔ በጣም ምወድህ እና ማከብርህ ዘማሪ ነህ ተበረክልኝ

  • @user-po3kr8sy5z
    @user-po3kr8sy5z 5 лет назад +1

    Ameeeeen Ameeeeen
    አሜን አሜን ድንቁ ኢየሱስ ድንቅን እያደረገ ነው

  • @brandayuoi1606
    @brandayuoi1606 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባርክ

  • @milkettilemathankyoujesus9560
    @milkettilemathankyoujesus9560 5 лет назад +3

    Tabereku be geta❤❤🙌🙌🙌🙌
    Kibir hulu le abbate yesus new
    Ameeen❤
    Ameeen❤
    Ameeen❤
    Halelluyyaa halellayyaa🙌🙌

    • @tagegnludego1917
      @tagegnludego1917 4 года назад

      Ameni ameni tabaraku ❤❤❤🙌🙌🙌 kibaro bageta simi ameeen❤

  • @sosinagalana9792
    @sosinagalana9792 2 года назад

    I love all his songs, what awesome singer. I love you Mesfin

  • @urguourguoo5638
    @urguourguoo5638 5 лет назад +4

    Amen amen amen amen amen eleele ele ele ele ele ele ele ele ele ele ele 👍👍 wow wow wow yeen geta simu kef kef kef kef kef E wedddddd wedddddd 🙌🙌🙌🙌

  • @tsehayabebe3923
    @tsehayabebe3923 5 лет назад +2

    Ameeen ameeeen geta hoy edate Yale manim yelem keber late yihun ameeeeeeeeeen

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @jesussalvation2035
    @jesussalvation2035 5 лет назад +1

    Amen Amen Egzebher Ye Barkachu Taberaku Zamenachu ye Bareky Ye Egezaber Sawu

  • @latuuamboo4080
    @latuuamboo4080 5 лет назад +2

    Ameeeeeeni God bless you Jesus

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 5 лет назад +1

    እሰይይ ስታምሩ ዘመናቹ ይባረክ
    እልልልልልልልል🙌🙌🙇🙇

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 5 лет назад +4

    Amen amen yigarmal fikirh yigarmal chilotah yigarmal mehirath yene geta kef bali amen amen 🙋🙋🙋🙏🙏🙏

  • @saraisreal2109
    @saraisreal2109 4 года назад

    Amen Amen Amen Tabareke zamanike Eyesus Abezito yebareke ❤️🍇🙌🍒🙏Eyesus Amen Amen Amen tabarekuuuuuu

  • @tigabudaliso629
    @tigabudaliso629 5 лет назад +2

    Amen amen geta yibark masfe

  • @shetayededa9329
    @shetayededa9329 4 года назад +1

    So amazing worship God bless you mesfine man of God...

    • @fruittvethiopia_9843
      @fruittvethiopia_9843 4 года назад

      ምጧ መቶባት በህመም ስትሰቃይ ለነበረቺው ሀኪሞች ግራ ቢገባቸውም የጌታ ድንቅ ሥራ👇👇👇
      ruclips.net/video/MJqBAWQFAw4/видео.html

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 10 месяцев назад

    🎉❤❤🎉❤🎉 ፀጋው ይጨምርብክ ዘማሪ መስፍን ጉቱ

  • @lubabtegase5722
    @lubabtegase5722 5 лет назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta yibarikachu tabarku

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ