ፓሰተር ተከስተ እና ነቢይ ሱራፌል በፕረዘንስ አምልኮው....Presence TV | 25-May-2019 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 656

  • @novabellatrixs421
    @novabellatrixs421 3 года назад +37

    እኔ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ። ሁላችንም የአንድ አባት የእግዚአብሔር ልጆች ነን። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው። ተባረኩ!

  • @heedashedas5427
    @heedashedas5427 3 года назад +75

    እኔ ኦርቶዶክስ ነህ የፕሮቶክስታንስ መዝሙር በጣም እወዳለሁ ጓደኞቼ ያንቋሽሹኛል የሁሉንም መዝሙር አዳምጣለሁ ውስጤ ሰላም ይሰማኛል ውስጤ ደስታ ይሰማኛል ❤️❤️

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 3 года назад +1

      😘😘😘💪💪💪

    • @rakelmengestu8513
      @rakelmengestu8513 3 года назад +3

      ማንንም አትስማ

    • @Ebrahim.mahmmde
      @Ebrahim.mahmmde 3 года назад +3

      እኔም እዳቺ ነኝ

    • @yesusjalaleekoo7679
      @yesusjalaleekoo7679 3 года назад

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ብሩክ ሁኚ 🙏✝️❤

    • @feventesfay6358
      @feventesfay6358 3 года назад +1

      Wendme lemn selam ysemahal tawkale bc they are worshiping for the lord the lord of peace the lord of every good thing's & He's name is Jesus he Love's u & I love u bro GBU

  • @habte8062
    @habte8062 5 лет назад +16

    ጌታ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችን ያብዛልን!!! ተከስተ ሱራፌል ዘመናቹ ይባረክ!!! ይጨምርላቹ!!

    • @elsabetololo6271
      @elsabetololo6271 5 лет назад

      አሜን ንንንንንንንን 😭🙉🙆

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 года назад +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተከስተን በጣም ነው ምወደው ይሄ መዝሙርም ልቤን ነው ሚነካው የዝማሬው ባለቤት ይክበር ይመስገን🙏❤

  • @ፀሃይዴተሞ
    @ፀሃይዴተሞ 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🎉❤ እየሱስ ጌታ ነው ።🙏🤲💝

  • @እኔስአልፈራምድግልንይጀ

    ኩራት ኩራታለኝ ውይ ሰወደው ዘመንህ ይባረክ አቦ ኦርቶደክስ ነኝ ግን በጣም ነው መዝሙራቸውን የምወደው የምሰማው ካሴቱገዝቸ የሁሉም ዘማሪወች አለኝ ካሴቱ በጣምነውእምወደው

  • @እኔስአልፈራምድግልንይጀ

    ኦረቶደክስ ነኝ ግን የነሱመዝሙር በጣምነው እምወደው እምሰማው የሁሉንም ዘባሪወቹን

    • @ማሠአኘቸ
      @ማሠአኘቸ 4 года назад +3

      አሤሦ

    • @ወርቅሾዎ
      @ወርቅሾዎ 4 года назад +7

      እኔስ ብትይ ውስጤ ሰላም ያገኛል መዝሙራቸውን ስሰማ ጭቀቴ ሁሉ ነው የሚጠፋው

    • @afrohuman7022
      @afrohuman7022 4 года назад +2

      Geta Eyesus Krstos Hiweth yasads...Yakbrh....Yansah....Lebereket hun !!!

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад +1

      @@ወርቅሾዎ ተበራኪ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад +1

      ተበራኪ

  • @jonya2957
    @jonya2957 4 года назад +2

    ሱሪዬ እወድሀለሁ ያባቴ ልጅ ተኬ አምልኮህ ደስ ሲል ዋውውውው። keybordistu OMG እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን ሙሉ ባንድ እንኳን ቆሞ ማይጫወተውን ሙዚቃ እኮ ነው የሚጫወተው።እንደዚህ አይነት ሙዚቀኛ ለ ዘማሪም እኮ እረፍት ነው ያብዛልህ ወንድሜ።🎹🎹🎹🎼🎼🎤🎸🎺🎷🎻

  • @asterhailu7173
    @asterhailu7173 5 лет назад +15

    ውይ ነብያት ነን የሚሉ የሚኮፈሱበት ዘመን ላይ እንደ ዳዊት ክብሩን ጥሎ የሚያመልክ ነብይ እሰይይይይይ እንዲህ ጌታን ማምለክ ደስ ይላል ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ ነብይ ሱራፌል

    • @bitanyagetachew3835
      @bitanyagetachew3835 5 лет назад +1

      ሱሬም ድሮም እብድ ነው አምልኮ እርሱም ዝማሬ ስለሆነ አምልኮ ላይ እራስን ማዋርድ አይታማም ስሙ ይክበር

    • @fanosfanos5774
      @fanosfanos5774 4 года назад +1

      Wey tbark btam❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋🙏🙏🙏🙏

    • @mitselalgerbrekidan3047
      @mitselalgerbrekidan3047 4 года назад

      bitanya Getachew fFfGffGff de

  • @terefeseyoumalemayehu4536
    @terefeseyoumalemayehu4536 5 лет назад +35

    መዝሙሮችህን ሠምቼ ወዳ ጌታ ሥላመጠሁ ያአንተን መዝሙር ሁል ግዜ ሰሳማው አምላኬን አከብራዋላሁ ።ክብረ በቀረንዮ ለታራደው ክርሰቶሰ እሳይይይይይይይይይይይ

  • @mekedsaykafaw7383
    @mekedsaykafaw7383 3 года назад +1

    የኔማ ሰላሜ ተባርክልኝ የኔ ጌታ በመንፈስህ ህይዎቴ ሞላ

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 лет назад +16

    ተሰፋን የሰጠ የታመነ ነገው አሜንንን እግዚአብሔር በሰማይ አንተ አለክ በምደረ አንተ አለክ በሁሉም ቦታ አንተ አለክ እግዚአብሔር አሜንንን🙏🙏🙏

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ Год назад

    በጣም ከፍቶኝ አዝኜ ሣልጨርስ ይሄንን መዝሙር ሥሠማ ሀዘኔ በደሥታ ተተካ🥀🥀🤲🤲🤲🤲 ኢየሡሥ ጌታ ነው🤲🤲🤲

  • @helenwax1384
    @helenwax1384 4 года назад +4

    የተደረገለት ስው ሁሌም ጌታን ያመስግናል

  • @alamitoachur2113
    @alamitoachur2113 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen Amen
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ክብር ክብር ክብር
    ለእየሱስ ይሁን
    ታባርክ ፀጋ ይጫማራልኪ

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 года назад +1

    እንዳንተ ያለ ከቶ የለምና
    በሠማይ በምድር አልተገኘምና
    ይብዛል ህ ዛሬ ምስጋና
    ይብዛልህ ነገ ምስጋና
    ተባረክ እልልልልልልልል

  • @saraasrat9668
    @saraasrat9668 5 лет назад +3

    አሜን አሜን እየሱስ ይባርክህ እምወደው መዝሙር ።

  • @besrattadese6674
    @besrattadese6674 4 года назад +7

    እንዲህ በሕብረት ስታገለግሉ እግዚያብሔር ደስይለዋል፣ እኛም እንባረካለን ጠላት ቅጥል ይላል።

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 5 лет назад +2

    አበሳዉ እየሱስ የኔ ሁኖየለ
    ሃይለኛዉ እየሱስ የኔ ሁኖ የለ
    ወዳጀ እየሱስ የኔ ሁኖ የለ
    አሜን አሜን አሜን እልልል

  • @amarukebede395
    @amarukebede395 5 лет назад +2

    Amen ተስፋን የሰጠ የታመነ ነዉ be blessed Pastor tekest

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 года назад +14

    ሀይለኛው እየሱስ የኔ ሆኖ የለ ወዳጄ እየሱስ ቤቴን ሞልቶ የለ አቦ ተባረክ

  • @የሰውፍቅርያልቃልያንተግን

    ጌታ ተባረክ እኝን የመሰሉ ልጆች አሉህ አንም እደዚ አይነቶቹን በምድር ላይ አብዛልን ክብር ላተይሁን አይምሮን የሚያድስ ዝመራ ዘመንህ ይባረክ የግዚአቤር ሰው 👏👏👏👏👏🙌🙌🙌

  • @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና

    አመን አመን አመን አመን
    ሀሹ ሀሹ እልልልል እልልልል
    ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ተክዬ

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 лет назад +2

    አገዘኝ አገዘኝ አገዘኝ ከፍ ከፍ ይበል የኢየሱስ ስሙ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስጌን ወድ አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን

  • @DgbfCnvcBrke
    @DgbfCnvcBrke Год назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሰይይይይይይይይይይይይ ተባረኩልኝ. ተኬ ና ሱሬ ይብዛልህ ዛሬም ምስጋና ዘመናችሁ ይባረክ ውስጥ የሚያረሰርስ መዝሙር ❤❤❤

  • @chgfggfy7503
    @chgfggfy7503 2 года назад +2

    አዎን ለኢየሱስ ክብርና ምሥጋና ይሁንለት !

  • @kongetgetachew7332
    @kongetgetachew7332 3 года назад +2

    God blessed amazing power full song Thx Taka

  • @mmeenal4441
    @mmeenal4441 5 лет назад +7

    Amen Amen Amen Hallelujah...Man of God...God Blesss you & UR Family & UR All Ministries IN The Mighty name of Jesus Christ...Amen Amen Hallelujah 👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarachalaho1235
    @amarachalaho1235 5 лет назад +5

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ እንዴት ያለማንም የለም ከማንም ጋሪአላስለካም፡አንተን።አባ
    ጌታአብዝቶ፡ይባረክህ።ተባረክልኝ

  • @bereketgizaw9889
    @bereketgizaw9889 4 года назад

    ዘማሪ ሱራፌል ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኔ እንዳየውህ አንተ ላይ ቅባት እንዳለ ይሰማኝ ነበር ይህው ተገለጠ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @abboabbo-vn6js
    @abboabbo-vn6js 5 лет назад +6

    የበዛልክ መዘጋን አሜን አሜንንን አረ የበዛልተ ያነሳል ለጌታዬ አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ አሜንንን ተባርኩ ተክሰት ና ሱረዬ

  • @mekedsaykafaw7383
    @mekedsaykafaw7383 3 года назад

    ተባርክ ተጌ እግዝአብሄር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ዘመንህን ይባርክ

  • @lovedebebe5174
    @lovedebebe5174 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ 😉😉😉😉😉😉🤐💕💕💕💕❤️❤️

  • @hewanassefa1089
    @hewanassefa1089 5 лет назад +14

    Hallelujah!!!! Glory to you my savior Jesus!!!!!!

  • @embetembet8300
    @embetembet8300 3 года назад +2

    በርታወንድሜበጣምደሰይለኛልሰሰማዉ

  • @GeteDriba
    @GeteDriba 2 месяца назад +1

    አሜንንንን❤❤❤❤

  • @wnegnl3704
    @wnegnl3704 5 лет назад +14

    Awesome awesome anointed song!god bless all.

  • @sarachala1212
    @sarachala1212 5 лет назад +8

    የኔም ሀገሬ ጋብቻ ከቅዲሳን ጋር ጌታን የመማልክ ዘመን ይፊጣን አሜን አሜን ጌታ ይባርከቹ

  • @seanit2196
    @seanit2196 5 лет назад +3

    Kurate kurate Alaje bekorase menale
    Amen Hallelujah Thank you Presence Tv 💖💖

    • @myoutube3294
      @myoutube3294 5 лет назад +1

      Amen😍😍💞💞💞
      Amen😭😭😭😭😭
      Amen🙏🙏🙏🙏🙏tebareku

    • @seanit2196
      @seanit2196 5 лет назад +1

      Amen Hallelujah

  • @TheJen2456
    @TheJen2456 5 лет назад +2

    Praise Jesus! This music is healing me!

  • @birhanuolani2165
    @birhanuolani2165 5 лет назад +13

    Man of God prophet Suraphel Demissie, may almighty god bless you and your time as well as your family!

  • @azebwilliams6580
    @azebwilliams6580 5 лет назад +5

    ተስፋን የሰጠ የተመነ ነው
    አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 4 года назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል ጠላቴ. ሆይ ስማ
    ተቃጠል. Yess.. ኢየሱስ ጌታየ. አለልኝ. አሜን

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዘመን ይባረክ

  • @jegomekuria1469
    @jegomekuria1469 5 лет назад +5

    ውስጠን በደስታ ረሰረሰ። ለኢየሱስ ያለኝን ፍቅር ጨመረ። እግ/ር ይባርክህ ተከስቴ።

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ የእኔ ጌታ ኢየሱስዬ አባ ከብር እልልልልልል

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 лет назад

    Hallelujah tebareku birukane kezi belay geta eyesus yibarikachu yitekemibachu yene ema selame geta eyesus bicha new agezegen agrzegen agezegen hallelujah

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን

    ተስፋን የሰኝጠ የታመነ ነው አሜን🙏❤😘😘

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሄር ሰው ተከስተ

  • @semharasmerom7241
    @semharasmerom7241 2 месяца назад

    Eritrean church loves mesfin so much ,

  • @መደንበእየሱስብቻነው
    @መደንበእየሱስብቻነው 3 года назад +2

    ተባርኩ 👏👏👏

  • @bereketgizaw9889
    @bereketgizaw9889 4 года назад

    ነብይ ሱራፌል ዘማሪ ተኬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ ልቤ ርስርስ አለ አሁን

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +68

    ሰላም አውለከን ሰላም ለምታሳድር
    በጨነቀን ነገር ላይ ጣልቃ ገብተክ
    ሰላም ለምሰጠን ለናዝሬቱ እየሱሰ
    ይብዛልህ ዛሬም ምሰጋና ሀሊሉያ
    ክብር ለሰምህ ይሁን ተባርኩልን

    • @kgffigfdg9318
      @kgffigfdg9318 5 лет назад +3

      Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeen geta yibarek

    • @hiwotdeneke1770
      @hiwotdeneke1770 5 лет назад +3

      ♥️♥️😒😒

    • @tesfansheethiopia5114
      @tesfansheethiopia5114 5 лет назад +1

      Amen :sure❤💕💖💝💓💞

    • @samnyofkf7142
      @samnyofkf7142 5 лет назад +2

      Ammmmmm🙏🙏🙏🙏🙏✋✋✋✋✋✋💚💚💚💚💚💚💚♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @ethiopapastoriyu878
      @ethiopapastoriyu878 5 лет назад

      Salami ilawalo geta salami saxitongali lazalalami ka kibiri wode kabir eg/h yeshagirachu

  • @asimulatomulato3818
    @asimulatomulato3818 5 лет назад

    እግዚአብሔር የቀባህ አገልጋይ ተኬ ዘመንህ ይባረክ

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen Amen keber hulu la egizabher yehune zemenhen agageloten geta abezetwo yebarke

  • @sosunatesfai3394
    @sosunatesfai3394 5 лет назад +2

    AMEEEEEEEEEEEEN
    EYESUSE TEBAREK LEZELALEM
    WOOOOOOOOOOOOOOO
    AMAZING MEZMUR.
    HULACHU TEBAREKU
    AND YEMINWEDH WENDMACHN PASTOR ZEMARI TEKESTE GETNET.
    YEKERE ZEMENH YEBEREKET,YESESTA,YEMEBZAT YIHUNLH WENDMACHN TEKESTE GETNET

  • @abebaabeba7660
    @abebaabeba7660 2 года назад

    ተባረክ እነሡን ተዋቸው

  • @MikuuMiky7
    @MikuuMiky7 11 месяцев назад +1

    በመከራ ቀን ቢጠሩት አለዉ የሚል ልብ ሞልቶ ግራ ለገቦ መጠኒያ የሚደግፍ እጁን ዘርግቶ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @አብላካትልጄኑርልኝ
    @አብላካትልጄኑርልኝ 5 лет назад +5

    እ/ር ለዘላም ስሙ ይክበር ተከስተ ረጅም እድሜ ኑርልኝ ተባረክ የኔ ውድ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ምወድህ

  • @adenamarkos4409
    @adenamarkos4409 5 лет назад +3

    Thank you and prophet Sure I love so much!!!! God bless all A men A men A men!!!!!!!!!!!!! Jesus is Lord!!!!!!

  • @hiwatnat7991
    @hiwatnat7991 3 года назад +1

    አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ

  • @thanksgodfromeverythings8078
    @thanksgodfromeverythings8078 5 лет назад +6

    AMEN
    AMEN
    Amen
    God blessed 💘💘💘💘💘💘💘💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 лет назад

    Hallelujah beyesus sim yibizalet kibir misigana yene eyesus hallelujah yene geta yene tilik simu yibarek yene geta hallelujah eyesus geta new geta abizito yibarikachu birukane hallelujah bless you with your family pastor tekeste

  • @nebyuelyas3202
    @nebyuelyas3202 4 года назад +2

    ጌታ ሁሌም በማደሪያክ ንገስ እርሱ ይባርክህ

  • @TawbchTawbch
    @TawbchTawbch 11 месяцев назад

    AMene amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 beyesusim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemfeleke3933
    @lemlemfeleke3933 5 лет назад +1

    Eeeessssaayyyoo Eysus ililil eeesssaayyyoo ameeeeen esssaaayo Eysus simih yibarek geta egzabher zemenhign yibarek tebarkilegn

  • @tinsaemakuria5550
    @tinsaemakuria5550 5 лет назад

    አሜን ይብዛለት ለጌታ ተባረክ ዘመን ይባረክ

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 лет назад +7

    uuuuuuufffeeeee Geta Yibarkachuuuuuuu
    Ameeen Ameeenn
    P.TGod Bless You &Your Family

    • @mooncell4857
      @mooncell4857 5 лет назад

      Ameen Ameen Ameeen Ameen Elelelelel elelelelelelelele Teberku

    • @badreeyabadri7036
      @badreeyabadri7036 5 лет назад +1

      Uuuuuffffe
      Eyasusse.beroke
      Yehon
      Kafe.bale

  • @zemmayretigitst5971
    @zemmayretigitst5971 5 лет назад +1

    Amen amen amen geta yibarikachu tabarkuuuu
    🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @useruse5166
      @useruse5166 5 лет назад

      ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen tabarakuuuuuuuuu👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @anickkanyamuneza1345
    @anickkanyamuneza1345 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 5 лет назад +9

    እእእፍፍፍፍፍ ተክዬ ጌታ ይባርክ💔💔💔💔

  • @መሲየጌታልጅ
    @መሲየጌታልጅ 5 лет назад +5

    amen amen amen.zamanhi yabarak✋🙏🙋

  • @haniahmed2677
    @haniahmed2677 5 лет назад

    Amen amen amen tebarek teke enwedehalen

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 лет назад +1

    ይችላል ይችላል የታመነ ነው አዎን ክብር ምስጋና ዝማሬ ቅኚት ለሰጠኝ ጤና የዳዊት በገና ኢየሱስ የእኛ አምላክ ገናና ጥላቴን አንበርክኮ ደፋው እና አሳለፈን ብርሐን ጮራ ኮኮብ ፀአይ ፋና የይሁድ አንበሳ ናና ማራናታ ፍቅር ሰላማችን አድነት ኢብረታችን በየጎዳና አርማኤ ስምክ የሁን አባኤ ልዑል ደንቆሮው ሰማ ስታበራ እውር ከደዌዋ ተፈወሰች መሲሁ ረቢና በልባ እያለች ሺባው ተነሳ ኢየሱስ እያለ የይሁድ አንበሳ ምን ልክፈል ለወረታው አባኔ የጎሎጎታው ነፍሴ አሰትን ታረጋለች በፈጣሪ አሜን ሃሌ ሉያ ተባረክ የጌታ ሰው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዘርክ ይባረክ አሜን

  • @zariietdesalin3778
    @zariietdesalin3778 4 года назад

    Ameen ameen ameen tabaraku zamanachu yebareki tabareku

  • @sarahwold1275
    @sarahwold1275 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @barakatitumsidojesuseislor7964
    @barakatitumsidojesuseislor7964 5 лет назад

    AMEN
    AMEN
    AMEN
    oh haleuyaaa eyesusi getanow Amen wodime tabaraki geta eysusi fasim cariso yibarakachu zamanachu yibariki tabarakuu

  • @ብርክታዊትሹጉጤ
    @ብርክታዊትሹጉጤ 5 лет назад +1

    አሜን አሜን ታበርኩ ጌታ አብዚቶ ይባርካችሁ

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 5 лет назад +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @malekhamzarsolomon9048
    @malekhamzarsolomon9048 4 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah

  • @uros101
    @uros101 2 месяца назад

    አሜንንንን አሜንንንን ተባረክህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemkiru2012
    @alemkiru2012 5 лет назад +1

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @tesfsyegenet433
    @tesfsyegenet433 5 лет назад

    AMEN amen amen .god bleess tekeste.

  • @mekedsaykafaw7383
    @mekedsaykafaw7383 3 года назад

    ተባርክ የኔ ጌታ የኔ አባት

  • @deboragirma5896
    @deboragirma5896 5 лет назад +2

    Ameen Ameen tebarekuu Pastor

    • @seedbashir2301
      @seedbashir2301 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን

  • @konigitimercho5778
    @konigitimercho5778 3 года назад

    God bless you and your family

  • @AmlesetYohannes-s3t
    @AmlesetYohannes-s3t Год назад +1

    Tabarak Tabarak

  • @hannahenna2184
    @hannahenna2184 5 лет назад +7

    God bless you

  • @mekedsaykafaw7383
    @mekedsaykafaw7383 3 года назад

    የኔ አባት ከፍ በል በዙፋንህ ላይ ስም ይባረክ

  • @sabla201
    @sabla201 5 лет назад +2

    ስወዳቹተባረኩ

  • @selamyerga92
    @selamyerga92 5 лет назад +2

    Amennnnnn amennnnnn Bless you more 💗💗💗🙏🙏🙏🙏👌👌👌

  • @abdiikoo.iyesuuskooabdiiko8007
    @abdiikoo.iyesuuskooabdiiko8007 5 лет назад +4

    Kebeeeeeeerrrrrr yihun laa geta. Elleeeeeeee Eleeeeee Eleeeeee 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @zinabukufa9467
    @zinabukufa9467 5 лет назад +2

    ALMIGHTY GOD BLESS YOU SINGER TEKE.

  • @romanaa1575
    @romanaa1575 5 лет назад +2

    Wowowowow wowowowow wowowowow uuuuufffffff uuuuufffffff Amen Amen
    Kibir kibir
    Kibir kibir Eyesus Eyssssss Eyesus Eyesus Eyssssss Eyssssss Eyesus tabarakuuu Babaizuu Zamanikin Tabarak tabarakilgneee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 лет назад +2

    Amen amen amen tesefan yesaten yetamane new amen amen egzabiher yibarek tsegawen Yabizalek

  • @Lolololo-wy8mn
    @Lolololo-wy8mn 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen Geta Eyesus abzito yibareki tsage yicamerlki taberki Geta Eyesus fatsimo cariso yibareki taberki

  • @akiltekle5235
    @akiltekle5235 3 года назад

    Amen amen tebareku

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 5 лет назад

    Amen geta yebareki

  • @Yetm113
    @Yetm113 3 года назад

    አንደበቴ ጌታንዬን ታመስግን እግሬም ለጌታዬ ትዝለል

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘