174ኛ Live እንወያይ Telegram & Mobile ( 0927 58 0758 )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июн 2023

Комментарии • 825

  • @KiyuKiyu-lk9yl
    @KiyuKiyu-lk9yl Год назад +249

    አምላኬ ሆይ እባክህ ይሄን ትምህርት ላልሰሙት አሰማልኝ ላልገባቸው ለሚቃወሙ አይነ ልቦናቸውን አብራላቸው እኛንም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ አድርገን አሜን ።

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp Год назад +3

      Amen

    • @user-zv1yq6sp6d
      @user-zv1yq6sp6d Год назад +2

      አሜን ፫ በእውነት ኧረ ለኔም 😢 መቸ ነው ለመስማት ዝጉጁ የሚያድሪገኝ😢

    • @user-xz2ct4qs9z
      @user-xz2ct4qs9z Год назад

      ስሜን ኣሜን ኣሜን

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 Год назад

      🎚አሜን🤲

    • @gafat
      @gafat Год назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +41

    እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን የልጅቱ ታሪክ ሳዳምጥ በለቅሶ ነው የምር መታደል ነው ምንም አልላትም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃት😍

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Год назад +15

    የደብተረው ልጅ 😢ምስኪን አስለቀሰችኝ
    መምህር ጸጋው ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ!

  • @selam801
    @selam801 Год назад +78

    በእውነት ዛሬ የነበረ ውይይት በጣም አሰተማሪ ነው በተለይ ሃይማኖቷ ወደ እሰልምና ቀይራ የነበረች ያሳለፈችው ህይወት የምር አሳዘነችኝ😢ረቡኒ ጸጋውን ያብዛልህ ክበረልን❤

  • @yegebreail
    @yegebreail Год назад +25

    የዛሬውን የlive ውይይት በለቅሶ ጨረስኩት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏መምህርዬ አንተን ምክንያት አድርጎ ይሄን ታምሩን ላሰማኝ ካንከላፋሁበት ያነቃኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ እሕታችን በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @worknehmirkena5421
    @worknehmirkena5421 Год назад +17

    ሁለተኛ ምስክርነት የሰጠችው እህታችን ያዳመጥኳት በእንባ ነበር።በረከትሽ ይደርብን ገብረመድሕን እና ቤተሰቦቹን በፀሎት አስቢኝ።

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Год назад +14

    አንቺን የሰማ የተዋህዶ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እኛንም ይስማን ይፈልገን የኔ እናት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ መድህን ብለሽ አስቢኝ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Год назад +30

    ሰላም መምህርየ እና የመምህር ተማሪዎች በሙሉ እንካን ለዚህ ለተባረከ ቀን በሰላም አደረሰን እህታችን ያለቹ ስለዞንዶው እውነት ነው በኤርትራ ውስጥ ጋብር ደራዓንቶ የሚባል ገዳም አለ የአባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ ጸበል እዛ ንጹህ ያልሆነ ሰው ከገባ ዘንዶው አያሳልፈውም

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Год назад +7

    አቤት ክርስትና ከእህታችን ትልቅ ትምህርት ነበር ያገኘነው የድምጸዋ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ነበር የሚናገርላት በእንባ ነው የሰማሁዋት ብዙ አመት በፈተና እኛ 1 ቀን ከጎደለብን ከመማረርም አልፈን ብዙ ጥፋት እራስን እስከ ራስን ማጥፋት እንደርሳለን እግዚአብሔር እንዴት እንዳሻገራት ትእግስቷ ልቧ ንፁህ ስለነበር መጨረሻዋን አሻገራት አዳናት ክብርና ምስጋና አምልኮ ለመድሃኒአለም ላሻገራት ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +14

    ይህን ላሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለመጀመሪያ እህታችን የፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከትን አግኝተን ።በቀጣይ ደግሞ እህታችን ገብታ ያስተማረችን እጅግ ድንቅ ነው "የተዋህዶ አርበኛ " ብያታለሁ ዛሬ ይህ ትምህርት ካልቀየረን መቼም አንቀየርም ።እኛስ ምን ላይ ነን ? ስለ እምነታችን ስለማህተባችን ዋጋ ከፈልን ?ወይስ መስቀላችን እንዳይታይ ሸፋፈነው ?እኔ ተዋህዶ አይደለንም ብለን ካድን? አይ ፍቅር ይበልጣል ብለን ከማይመስሉን ተጣመርን? እራሳችንን እንመልከትበት ደረታችንን ነፍተን በኩራት እኔ የቅድስት ተዋህዶ ልጅ ነኝ ካልን ማንም ምንም አያደርገን ።እንደውም ታማኝ እንሆናለን እንከበራለን እግዚአብሔርርንም እናስከብራለን ።እምነታችንን በገንዘብ ከሸጥን እሱአ ፣እሱ ለእምነታቸውም አልሆኑ እንኩዋን ለኛ እንባላለን ።ብቻ ይህ ገጠመኝ ብዙ ትምህርት ይሰጠናል ።
    "ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ"
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Год назад

      በጣም የሚገርም ነዉ ❤❤አሜን🙏🙏🙏

    • @selam801
      @selam801 Год назад

      አሜን፫ ሐናዬ❤

    • @riyapatummaafilputhanathan2667
      @riyapatummaafilputhanathan2667 Год назад

      የፃፍሽው ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ግን አሁንም እዛው ውስጥ ነኝ በሎት አስቡኝ አንድ ቀይ እግዚአብሔር በኔ ላይ ታሪክ ይሰራል

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Год назад

      ​@@riyapatummaafilputhanathan2667 ቀሲስአሸናፊ ገብረማርያም ተሃዶሶናቸው ሲሉኝ ማድመጥ ተውኩ

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v Год назад +4

    መምህር እኔም የቄሲስ አሸናፊ ተማሪ ነኝ ከዛ ነው ወደ አንተ የመጣውት ቄስ አሸናፊ በቅርቡ ወደ አውደምህረት አገልልሎት ተመልሰዋል እኔ በጣም በህይወተ የጎዱኝን ሰዎች መበቀል እፈልግ ነበር በስእል አድህኖ ጥርጥር ነበረብኝ ብቻ ብዙ ነገር ሀጥያትን ትተን በክርስትስ ፍቅር እንዴት ማደግ እንዳለብን ብዙ ፍሬ ከሳቸው ተምረያለው በሳቸው ትምህርት ነው በቀልን ቂምን ትቼ አሁን ላለውበት አዲስ ተስፋ የሆኑኝ አባት ናቸው እድሜ ይስጥልኝ ወደ አንተም ከመጣው በዋላ ጠላቴንም አውቄ መንፈሳዊ ውግያ እየተማርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ባልጠነክርም አሁን ባለውበት ህይወት ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መቸም የማይረሳኝ ከፈተና መውጣት ስያቅታቹ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው እያላቹ ከዛ ፈተና ታልፋላቹ ይሉን ነበር

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Год назад +29

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እህታችን ስታወራ ሁሉንም በእንባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይርዳት ከቤተሰቦቻ ጋር በሠላም ያገናኛት እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅ🙏🙏🙏

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Год назад +15

    እጅግ ግሩም ድንቅ ህይወት ፈተና ገጠመኝ በቀጥታ እያለቀስኩ እየተደሰትኩም የሰማሁት ሁላችንም ያጽናን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vl3mk9ff3d
    @user-vl3mk9ff3d Год назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት ብረክትሽ ይደሪብኝ ኣሜን ራሴን ጥላሁት በእዉነት ብጣም ኣልቀስኩኝ 😢😢😢 እኔን ሃጥያትኛዋ የረክስኩ ያደፍኩኝ ታጥቦ ጭቃ የሆንኩኝ ክንቱ የክንቱ ክንቱ እመቤቴ ሆይ እሪጅኝ 😢😢😢😢😢

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад +8

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲ይህ ለእኔ የነፍስ ማዕድ ነው :: በመጀመሪያዋ ደዋይ በሰጠኸው ማብራሪያ ነፍሴ ተመገበች🎚በሁለተኛዋ ደዋይ በክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም በተወለደች አንዲት ትንሽ ብላቴና ነፍሴ እጅግ ረካች :: 1ኛ-እራሷን ለመስዋዕትነት እንዴት አሳልፋ እንደሰጠች በእንባ አዳመጥኩ ::2ኛ-🕯ወላዲተ አምላክ🕯በአህዛብ ሐገር በተሰጣት ቃል ኪዳን ሙት አስነሳችላት እልልልልልልል:: 3ኛ-ይህቺ ትንሽ ብላቴና እኔንም የፀሎት ውሀ በአረቢኛ ምን እንደሚባል አስተምራ መልስ እንዳዘጋጅ እረዳችኝ :: ታዲያ ለእኔ ለፅጌ ማርያም የነፍስ ማዕድ በያይነቱ አልሆነልኝምን ?
    ለመምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
    ትንሿንም ብላቴና መድኃኒዓለም በቸርነቱ ይጠብቃት 🤲አሜን🤲

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Год назад +17

    #የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል
    #የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል
    #የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫
    #እመቤታችን ቅድስት ድንግል #ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯#መምህሬ Kale hiwot yesemalen memehirachen Egzibher yimsegn betammmm desss yemil wuyeyet new Selmayenger Sitotaw Egziabiher yimsgen 🤲💚💛❤🙏 ehitachen bewunet kale hiwot yesemalin berketsh Tslotesh ayleyn //Fkr Yohannes //welt kiros// kenbetseboch betslot asbin AMEN 🤲💚💛❤

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 Год назад

      በጸሎትሽ አስቂኝ ወለተ ሰንበት እባላለሁ

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 Год назад +7

    የዛሬዉ ደሞለየት ይላል ዉይ ደስስምይላል ያስለቅስማል😢 ይህ ሁሉ ባንተነዉ መምህርዬ ቤትህን ከፉተህ እንድንማማር አደረከንከነሙሉ ቤተሰብህ ጤና ይስጥህ መዳሀኒአለም እግዚአብሔር ይመስገን ደስይልነበር ደግሜ አዳምጣዋለሁ እህታችን በረከትሽ ለሁላችንም ይድረሰን እህተ ገብረኤል ወለተ መድህን ከነሙሉቤተሰቤ አስቢኝ በጸሎትሽ ልቦናቸዉን ክፈትላቸዉ የእመቤታችንን ፉቅር የአምላካቸዉን ፉቅር ግለጥላቸዉ ብለሽ😢😢

  • @kal7566
    @kal7566 Год назад +12

    የዛሬ live በጣም ደስ የምል እያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥሁት በረከትሽ ይደሪብን አህታችን በጣም እናመሰግናልን እግዝኣብሔር መጨረሻሽን ያሳምረዉ 😢😢 በፀሎትሽ ኣስብኝ የደነደነ ልቤ እንከፈትልኝ ኣመተ ክሮስ ብለሽ የኔ አህት 😢❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Год назад +14

    አሜን እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ደዋይ እህታችን በረከትሽ ይደርብን አስብን እኛን የመምህር ተማርዎችን ጎበዝ በርች እናሰግናለን ብዙ ተማርን ሰምቸ የማላውቀን ሰው ዛሬ የሰማውት መምህረ በቀጣይ ይዘህልን እንደ ምትመጣ አልጠራጠርም በጉጉት እጠብቃለሁ🥰🥰🥰

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Год назад +9

    መምህር ደስ የሚል ውይይት ነበር እህታችን በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Год назад +8

    ገና በሁለተኛው ቀን ነው ያዳመጥኩት ድምጿ እራሱ የሆነ የሚያሳዝን ነአር አለው ,እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +38

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በእውነት እህታችን አቤት መታደል በረከትሽ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በአድሜ ና ጤና ይጠብቅልን ውድ መምህሬ ምእመናን ደና እደሩ 🕊

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Год назад +6

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን እስከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። ከስልምና ወደ ክርስትና የተመልሽ እህታችን ታርክሽን ስትናገሪ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት ተባረኪ እሁንም የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልሽ። በፀሎትሽ አስቢን ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለሽ እንወድሻለን❤

    • @tsigemengistu8006
      @tsigemengistu8006 Год назад +2

      የታመነ ነው የታመነ ቃሉን በጊዜው የፈፀመው ቄሲስ አሸናፊ በጣም እንወዶታለን❤

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Год назад +7

    የሳውድ አረብያ እህቴ ከድምፅሽ ጋር በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አልቅሰሽ አስለቀሺኝ ተባረኪ

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Год назад +13

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር የተመሰግን ይሁን በእምነታ ሙትን ያነሳች የዋህ እህታችን በስደት አገር ብዙወችን እንድቀይሪና ታምሩን በድጋሜ እንድንሰማ ያርገን ❤

    • @solomon9058
      @solomon9058 Год назад

      በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላኪያቸው

    • @liyamotton2066
      @liyamotton2066 Год назад

      @@solomon9058 እዛማ ደካማው በፀሎት በስግደት በየዋህነት ያልታደለ ይሂድ ቅዱስ ጎርጊስ በቸርነቱ ነው ሁሉንም የሚያሳየው

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Год назад

      @@liyamotton2066 ምን ማለት ነው

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Год назад +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @user-ur3yi3qy6n
    @user-ur3yi3qy6n Год назад +4

    የእውነት እንደ ትናንት ደስስ የሚል ውይይት አላየሁም 🙏ትናንት ከመሃል ነበር ተቋርጦብኝ ዛሬ ጨረስኩት 🙏የእግዚአብሔር ስም ይመስገን 🙏
    እባክሽ ጅዛን ያለሽው ልጅ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እኔ እዛ ነኝ ያለሁት 🙏በእመ ብርሃን ፍቃደኛ ከሆነሽ ሃጥያተኛዋ😢ስደተኛዋ እህትሽ በእምነቴ እንደፀና መልሽልኝ እባክሽ🙏😢ከአንቺ ብዙ እማራለሁ 🙏

  • @avg4628
    @avg4628 Год назад +7

    በእውነት ለሳ የደረሰላት ቅዱስ ሚኪኤል ለኛም ይድረልን ❤❤ እህት ኣለም ዕድለኛ ነሽ ❤

    • @user-gz1qo4se1r
      @user-gz1qo4se1r Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emu4176
    @emu4176 Год назад +8

    በእምባ ነው የጨረስኩት 😢
    ልኡል እግዛብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የኔ ውድ እህት በረከትሽ ይደርብን
    በስልክ ባገኝሽ ደስስ ባለኝ ምክንያቱም እሚያበረታኝ ሰው እሚያስፈልገኝ በዙርያዬ ሰው የለለኝ የእግዛብሔር ፍቅር የተጠማሁ በሐፅያት የቆሸሽኩ ሴት ነኝ😢
    ውዴ መቁጠርያ ልላክልሽ በረከት እንዲደርሰኝ እኔ ሪያድ ነኝ መላክ ግን እችላለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Год назад +10

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና
    የጌቶችን ጌታ አመስግኑ
    ስራህ ድትቅ ነው በሉት
    እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ቃለ ህወት ያሰማልን ለሁላችሁም እድለኛ ነኝ ይህን በመስማቴ
    ስእሉ ፖስትልን በዩትብ❤❤❤

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Год назад +3

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Год назад +3

    ጥንካሬዋን ሳስበው እግዚአብሔር እዴት ቢወዳት ቢመረጣት ነው ብየ ተደነኩ የኔ እህት በፆለትሺ አስቢኝ እኔስ ታጥቦ ጪቃነኝ ነኝና እና እንኳንም ከጨለማው ህይወትሺ አወጣሺ እልልልልልል

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሁሌም እስከ ዘልአለም ምስጋናውን ሁሉ ይውሰድ

  • @የማርያም-ነኝ
    @የማርያም-ነኝ Год назад +4

    ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያንችን ልብ ይሰጠኝ ዘንድ ለምኝልንኝ እህቴ ጸዳለ ማርያም ብለሽ አስቢንኝ በረከትሽ ይደርብንኝ ❤❤❤

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Год назад +7

    እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው ይለያል ሁላችንም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @faresfares4573
    @faresfares4573 Год назад +4

    መምህራቺን የዛሬው በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር ነው የተማርንበት በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቺሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 Год назад +7

    በእውነት በጣም ድንቅ ውይይት ነበር የሰማነው በልቦችን ያሳድርብን መምህርእግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Год назад +7

    መምህርየ እንካን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት❤❤❤❤በስምኣም እንዴት ደስስስ እንደሚል እህታችን እግዛብሔር መጨረሻሽም ያሳምርልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ኣምላኬ ሆይ እኔም የሰማሁትን በልቦናየን ኣሳድረህ ሰላሳ ስልሳ ሞቶ ፍሬ የማፈራበት ኣድርግልኝ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Год назад +10

    እህቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Год назад

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ የሚል ውይይይት ነበር እህቶቻችን ፀጋውን ያዛላቹህ በርቱ እህቴ የጅዛኖ በፆለትሽ አስቢኝ ወለተ ቄርቆስ ብለሽ እውነ ቀናሁ ባችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Год назад +7

    ይህ live እራሱን የቻለ ገጠመኝ ነው መምህር ከተቻለ በገጠር ቤተክርስቲያኖች ቢሰራ አሪፍ ነው

    • @Abi-hw7nf
      @Abi-hw7nf Год назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቸሩ መድኃኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhana2488
    @berhana2488 Год назад +3

    ###መምህር ይህቺ ልጅ እግዚአብሔር የመረጣት ልጅ ናት። የቀራትን ታሪክና የዛሬውን መጨረሻ ላይ አድርገህ አንድ ገጠመኝ አርገህ ልታወጣው የሚገባ ነው። እህቴ ሀብተስላሴንና ወለተማሪያምን በጸሎትሽ አስቢን።

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Год назад +3

    እልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ስም የተመሰገነ ይሁን የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐን ስሙ የተመሰገ ነ ይሁን

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Год назад +5

    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ ያንተ እኮ ይለያል የኛንም ጭንቀት ይቃልልን

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 Год назад +5

    በረከትሽ ይደረብን አህታትችን አግዝአብሔር ይመሰገን ደሰ በሎኛል ማርያምን 🌾⛪️🌾🌹🌹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🕊🕊🕊🕊

  • @tigistshelma3520
    @tigistshelma3520 Год назад +5

    ስለሁሉነገር እግዚአሔር ይመሰገን አችንየጎመኝሽ አምላክ እኔም አይን ልቦናዬን ያብራልኝ በባን ነው የጨረስኩት😢😢😢😢

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንደዚህ አይነት የተመረጡ ሰወችን መስማት ደስ ይላል !!!
    እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    ፀጋህ ይብዛ መምህር ❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Год назад +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Год назад +4

    እመቤቴ በምህረትሽ ጎብኝኝ እባክሽ እህቴ ከሙስሊም ወደ ክርስትና የተቀየርሽው እባክሽ ወለተሰንበት ብለሽ በፅሎትሽ አስቢኝ በማርያም አትለፊኝ አውሪኝማ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Год назад +5

    በእውነቱ የዛሬው ታምር ነው እህቴ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጎብኝትሻል በረከትሽ ይደርብን ❤❤❤መህምራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን የአባታችን የቄሲሲ አሸናፊ መዝሙሮቻችውን በጣም ነው ሳዳምጥ የነበረው ግን ያለማውቄ ከስልኬ ላይ መዝሙሮቹሁን አጥፋውት 😢😢😢እሳችሁ ግን ቡዙሁቹ ደውለው ትመልስ ሲሉኝ ነበረና ከቤተክርስቲያን አሎጣውም ሲሉ እኔ ተጸጸትኩኝ አባታችን ይቅርታ ያድርጉልኝ😢😢😢😢

  • @gizachewhana9172
    @gizachewhana9172 Год назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ ለገብርእየሱስ ለወለተማሪያም እና ለፍቅርማርያም እባክሽ በጸሎት አስቢን በርከትሽ የድርስን አሜን

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Год назад +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዝያብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እመብርሀን ክብር ላንች ይሁን ሥራው ድንቅ ነው

  • @simragorg1920
    @simragorg1920 Год назад +1

    ለእግዚአብሔር የምሰጠው ስለሌለኝ ስጦታዬ ምስጋና ነው። እመቤቴ ክብር ምስጋና ላንቺ ይገባል።እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይሽ።መምህር ታግሰህ ይህንን የመሰለ ምስክርነት ስላሰማሀን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን በእውነት በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Год назад +4

    መምህርየ ባለህበት ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ከነ ቤተሰቦችህ የዛሬው ውይይታችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእህታችን በጣም ቀናሁባት መንፈሳዊ ቅናት እኔ ከሷጋ ስወዳደር ተኝቻለሁ አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ መንፈሳዊ ህይወት ብርታት ጥንካሬ አድለኝ ወደቤትህ መልሰኝ አምላኬሆይ🙏

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Год назад +2

    አሜን(3) ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ይደንቃል አቤቱ ጌታየ ሆይ ፍቅርህ በልቤ ዉስጥ እንድኖሮ ፊቀድልኝ😢
    ቃለ ህይወት ያስማልን አህቴ በረከተሽ ይደርብኝ እኔ ባሃጥያት የቆሾሽኩ😢 መምህራችን እማ ፍቅር አትለይህ ከኔ ልጆችህ❤

  • @bayushzebene631
    @bayushzebene631 Год назад +12

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር በእባ የጨረስኩት ፕሮግራም ነበር እህታችን በረከትሽ ይደርብን 🙏✝️

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 Год назад +2

    አሜን አሜን እሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Год назад +6

    ወይ መምህርየ በጣም ነው ዛሬ ደስ ያለኝ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад +3

    እኔ የእግዚአብሔር ፍቅር እንደዝህ ከልቤ እንድገባኝና የበለጠ እኔ አልወደውም እንደ አምላኬን ብዬ በውስጤ በጣም አለቀስኩኝ እነሷን በምህረትም በቸርነትም የጎበኛት እኛንም ይጎብኘን ይሄንን የመምህራችንን ትምህርት እንዳውቀው የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @meazakassahun4110
    @meazakassahun4110 Год назад +4

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር አቤት መታደል እህታችን በረከትሽ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በአድሜ ና ጤና ይጠብቅልን

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v Год назад +2

    ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ አስተካክለኝ እባክ እንደ አሳብ ሆኜ ይፈፀም እድሜ
    ትላንት ትላንት ተሰራሁበት
    ትላንትህ ትላንት ብዙ አየንበት
    ዝምተኛይቱ
    እንባዬን ካይኔ አበሰ
    በዝምታ መልስ አለ ከጌታ
    በጥቂቱ የቄስ አሸናፊ ዝማሬ ናቸው

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Год назад +2

    ለእግዚአብሔር የምሳነው የለም ሃይማኖታን ቀይራ የተመለሰች እህታችን እያለቀስኩ ነው የሰማወት እንዴት መታደል ነው በማርያም እህቴ እኔ ደካማ እህትሽን አስካለ ማርያም በፀሎት አስብኝ 😭👏

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Год назад +3

    እፁብ ድንቅ ነው የእኛ ኣምላክ ክብርና ምስገና ለድንግል ማርያም ልጅ እና ለመላኢክቶቻችን ይሁን ለእናንተ እህቶቻችን የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስ🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 Год назад +3

    ሰላማቹህ ይብዛ መምህርና የመምህር ፍሬዎች የዛሪየ ትምህርት በጣም ኣሳዛኝ እና ኣስተማሪ ነበር እህታችን በጸሎትሽ ኣስቢን ። መምህር ያንተን ገጠመኝ ለማያምኑ የዛርየው እራሱ በራስዋ ድምጽና የገጠማትን ኣስተማሪ ትምህርት ኣንተ እንደኛ ሰሚ ሆነህ የቀረበልን ላይቭ ገጠመኝ ልቦና ሰጦን የብዙወች የህይወት መቀየርያ እንዲሆን ኣምላካችን ይርዳን።❤

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад +3

    ትላንት በስራ ምክንያት ሳልጨርስ ነበር የወጣውት😢 እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እንድሰማ የፈቀደልኝ የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 Год назад +2

    ማርያሜን የእህታችን ታሪክ እየሰማሁ ሽክሪቴን አርርበኝ ርስቸወ ድቅ ትምህርት ነወ መምህራችንም እድሜና ጠና ይስጥልን🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Год назад +5

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው በስደት አገር የማይተወን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot04 Год назад +3

    እህቴ እግዚአብሔር ባለሽበት ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ። መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዋናው መጨረሻችን ነው እንደዚህ ነበሩ ከመባል እሱ ይሰውረን። እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ እስከ መጨረሻው ትሸፍንሽ የቅዱሳን መላእክት ምልጃ ጥበቃ አይለይሽ። እኛንም ሀጢያተኞች መድኃኒዓለም ከአለንበት ጥልቅ ያውጣን መጨረሻችንን ያሳምርልን። እህቴ እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ
    ገብረ ሕይወት

  • @Sara_Almaz
    @Sara_Almaz Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @saragaleshire3715
    @saragaleshire3715 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን እውነት ደስ የሚል ውይይት እህታችን በረከትሽ ይደርብን ❤😢መምህርየ ፀጋው ይብዛልህ ❤

  • @melumelu2097
    @melumelu2097 Год назад +3

    ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ይደርብን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +4

    እንኳን ደህና መጣህልን የምንወድህ መምህራችን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Год назад +5

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ
    እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስንቱን ለወጠ ስንቱን ነገር አወቅን
    ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህሬ❤
    የደብተራ ልጅ ነኝ ያለችውን ልጅ ታሪክ በለቅሶ ነው የጨረስኩት😢😢😢እህቴ ፍቅርተ ሥላሴና ቤተሰቦቿን ብለሽ በፀሎት አስቢን ለቅዱስ ቁርባን ከመላ ቤተሰቦቼ ጋር እንዲያበቃን በረከትሽ ይደርብን

  • @Tsi541
    @Tsi541 4 месяца назад

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በጣም የምወደው መዝሙርክ ነው ተወልጄ ያደኩት በኮልፌ ሰዋሰው ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ወይም ፈጥኖ ደራሽ ከፍ ብሎነው የኮልፌው አድባር አቡዬ አባቴ ይጠብቅልኝ ስለዛ ሰፈር ጉድ አንድቀን እናወራለን❤❤❤

  • @selam.ena_fikir_youtube
    @selam.ena_fikir_youtube Год назад +4

    አቤት የአምላክ ስራ የኔ እህት በረከትሽ ይድረሰን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልል የእውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩት ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 Год назад +3

    ወይ ዛሬ እምባየ መቆም አልቺሉኩም እግዛቢሄር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀድክ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Год назад +2

    በእውነት ምን ብየ ልፃፍ ቃላት አነሰኝ በምህር ተስፋየ ትምህርት ስደትን ወደድኩት ባልሰደድ ክፍለ አገር እንኳንስ ስልክ መያዝና ትምህርት መማር ቀርቶ መብራት የለውም ድብን ያለች ገጠር በስላሴ ስም ተመስገን ስደቱ ማህተሜን አጠበቀው

  • @elizabethfekade5525
    @elizabethfekade5525 Год назад +2

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ያንችን የእምነት ዓይል ለሁላችን ያድለን የድንግል ማርያም እና የጌታችን የአምላካችን ፍቅር ያድለን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያስማልን አሜን

  • @user-cg5ds8uk9r
    @user-cg5ds8uk9r 18 дней назад

    ቅዱስ ሚካኤል ይለይብኛል ታምሩ ብዙ ነው ያደረገልኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @workelove3235
    @workelove3235 Год назад +3

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 😢😢

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад +2

    ተመስገን ሰራህን ድንቅ ነው ጌታየ ኣቤቱ ንፁህ ልቦና ስጠኝ❤❤❤

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад +3

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ከጤና ያኑረልን እህታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያበዛልሽ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ለሰጠሽ እህታችን በጸሎት አስብኝ ወለተ ሰንበት በለሽ

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ በባዕድ ሀገር ተከብሮ አስከበረሽ❤🙏 ፍቅርተሚካኤል ብለሽ በፀሎት አስቢኚ እህቴ የደነደነው ልቤ የሰነፈው ማንነቴ በአምላኬ ፊት በፀሎት እንድቆም ለንስሀ እንድበቃ እንዲፈቅድልኝ 🥺😥

  • @amenamen9823
    @amenamen9823 Год назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ነገር ከቃል በላይ ነው

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ አምላኬ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምር በረከትሽ ይደርብን

  • @24Reem
    @24Reem Год назад +2

    መእመና ወለተ ማርያም ብላቹ በጾሎታቹ አሰቡኝ

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi Год назад

    እኔም ጣም የምዳቼ አባት ናቼው በጣም ልብ ወሰጥ የሚቀመጥ የእግዛኣብሔር ቃል ነው ሚያሰተሙሩት ከብዙ ተሰፍ መቅረጥ የመለሱኝ ኣባት ናቼው❤ እድሜ ይሰጦት በተለይ እግዛኣብሔር ይመሰገን የሚለው ሰበከታቼው ፦እንደ እግዛኣብሔር ያለ ማንም የለም እና የሚለው መዝምራቼው ብቻ ሂወትን የሚየረጋጋ ልብ የሚያረሰረሰ ነው ትምህርታቼ ሰሙት

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Год назад +4

    እህታችን የእውነት እንዴት እንደቀና ሁብሽ ምን አይነት ንጹሕ ልብ ቢኖርሽ ነው በረከትሽ ይደርብን

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Год назад +2

    የዉነት 2\ኛ የገባችዋ እህት በባ ነዉ ያዳመጥኋት በማሳዝን ድምፅ እፍ😢❤

  • @minetkalayu2336
    @minetkalayu2336 Год назад +4

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልኝ አተና ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቓችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ::

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለንፁህ አገልጋዮችህ ድርስ😢😢😢😢

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Год назад +4

    ዛሪ ላይቭ አመለጠኝ ብዬ ነበር።በጣም ደስ የሚል ነበር።በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እንደዚህ ቅርብ ሆኖ ሲሰራ መስማት በጣም ተስፋ ይሰጠናል።

  • @dawittefera6432
    @dawittefera6432 Год назад +2

    እንዴት ደስ ምትል ምታስቀና ልጅ ነች
    "ጌታ ሆይ" ብላ ስትጠራዉ ዴት ደስ ይላል ድምፆ
    ሚገርም ነዉ 3 ግዚ ክዳዉ እንኳ ታግሶ በፍቅሩ በዝምታ አሸነፋት ወይ ክርስቶስ ፍቅር እኳ ነው ምን ያህል ደሚወደን አሳየችን
    ትንሽ እንኳን ያንቺን እምነት ያድለን 🤲
    እመ አምላክ
    ወላዲተ አምላክ
    አቁራሪተ ማአት
    ጥላ ከለላ ትሁንሽ

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 Год назад +3

    አቤት የእግዚዓብሔር ድንቅ ሰራ ይገርማል። ፀጋውን ያብዛልሸ እህታችን።

    • @yetanawmoged5108
      @yetanawmoged5108 Год назад

      መምህር በእውነት በጣም አመሰግንሃለሁ ለምን ካልከኝ እኔ ትምህርትህን ግንቦት አምሰት(5) 2015 ዓ/ም ነው ማዳመጥ የጀመርኩት በአንዲት የተባረከች እህቴ ግፊት ዛሬ ድፍን አንድ ወር ሞላኝ ሰኔ አምሰት።በአንድ ወር ውሰጥ መምህር ተሰፋዬ እኔን ወለደኝ አይገርምም።ያመሰገንኩህ ለዚህ ነው።መወለዴን እንጅ መቼ እንደተወለድኩኝ አላውቅም ነበር ።ከኦርቶዶክሰ እምነት ተከታይ ቤተሰብ ተወለድኩኝ እንጅ ሰለኦርቶዶክሰ ምንም አላውቅም ነበር ።ግን የአንገት መሰቀል ወይም ማዕተብ አድርጊያለሁ።እድሜዬ አሁን አባቴ እንደነገረኝ ከሆነ 32 ነው ።ከአሰራ አምሰት አመቴ ጀምሮ እሰከ ዘንድሮ ግንቦት ድረሰ ማለት ይቻላል አንድ አይነት ሰህተት ነበር ሰስራ የኖርኩት።በጣም በሚገርም ሁኔታ ገና የመጀመሪያውን የመናፍሰት ሰራ ክፍል አንድን አዳምጬ ሰጨርሰ ነው የእኔ ጠላት ማን እንደሆነ መረዳት የቻልኩት እሰካሁን የኖርኩትን ግማሹን ሳይሆን ሙሉውን እድሜዬን ሲጫወትብኝእና ሲያሰቃየኝ የነበረው ጠላቴን ያወኩት ግንቦት አምሰት በአቡነ ገብረመንፈሰ ቅዱሰ እለት ማለት ነው።ሰለሆነም መምህር የአንድ ወር ህፃን ልጅህን ክርሰትናእንድታሰነሳኝ እፈልጋለሁ።አንተን የመሰለ እኛን ያለ አግባብልንጠፋያልን በጎቺን የምትፈልግ የሀይማኖት አርበኛ ፈጣሪ ሰለሰጠን አብዝቼ አመሰገነዋለሁ።

    • @yetanawmoged5108
      @yetanawmoged5108 Год назад

      ደብተራ ፣ጠንቋይ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቹህ ሌላ ምንም አልልም።መምህር ተሰፋዬን ለእኛ ተውልን አትንኩብን።ምክንያቱም መንግሰት ሰማያትን መውረሰ እንፈልጋለን።

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Год назад +1

    ቅዱስ ሩፋኤል እንኳን ረዳቹ የተወለዱትንም የእግዚያብሄር አገልጋይ ያድርጋቸው ለቤቱ የሚቆረቆሩ የሚፈኩ ያድርጋቸው እናንተን የሰማ ቅዱስ ዑራኤል ጥበቃው ምልጃው ቃልኪዳኑ ለሁላችንም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-oz3oo5zp1p
    @user-oz3oo5zp1p Год назад +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 Год назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 3 እውነተኛ ምስክር አና ንስሃ መግባት ማለት ይሕ ነው ለኔም ልቦናና ምሕረቱን ይስጠኝ በእውነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት
    ላንተም ለወንድሜ ይህንን ብሮግራም አዘጋጅተሕ ስለምታቀርብልን አመሠግንሃለሁ እድሜ ከጤና ተመኘሁልሕ::

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад +1

    አባቴ ሆይ እረዳኝ እኔስ ከቱ የከቱ ከቱ ነኝ አቤት መምረጥ እህታችን በረከትሽ ይደረብኝ😢

  • @asmeretneguse7293
    @asmeretneguse7293 Год назад +2

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏