21ኛ❤ 3ኛ ክፍል መንፈሳዊ እንግዳ፦ ስለምን እያወራን እንደሆነ ከገባችሁ አብረን እንድናለን ማለት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 175

  • @TsigeredaWerku
    @TsigeredaWerku Месяц назад +20

    ይገርማል የኮረናዉ ጌዜ እኔም አሰሪወቼ ካልተከተብሽ ወደሀገርሽ መመለስ አትችይም የትም ቦታ መቀሳቀስ አትችይም ሰለዚህ ግዴታ ክትባቱን መወሰድ አለብሽ ብለዉ ሲያስገድዱኝ ከሀገሬ ስወጣ ከዋልድባ ገዳም የመጣ የአቡነ ተክለሀይማኖት እምነት ነበረኝ ያንን ይዤ ሰለነበር ወደስደት የመጣሁ እመብርሃን ስእለ አድኖዋስር ተበርክኬ በፀሎት ለምኘ እምነቱን ግራ እጄን ቀኝ እጄን ሙሉዉን ተቀብቼ በፀበል በጥብጬ ጠጣሁትና አባቴ ተክልዬ በግዳጅ እንድከተብ የተደረኩትን ክትባት አንተ በሚስጥር አክሽፍልኝ ብዬ ሔድኩኝ ልክ ዶክተሯ መርፊዉን ይዛ ሰትቀርብ አንድ አባታችን ሆይ እየፀለይኩ ተወጋሁ በበነጋዉ ጠዋት ለፀሎት በርከክ ስል ልቤን አቅለሸለሸኝ መታጠቢያ ክፋል ስሔድ እንዳለ መድሀኒቱ ሙሉዉን የእቁላል አስኳል መስሎ ወጣልኝ እለቱ የልደታ ማርያም ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏 ❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +20

    ወንድማችን ፍቅረ ማርያም ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነት የነቃ ትውልድ ያብዛልን በሌላ ሚድያም እንጠብቃለን መምህር ተስፋዬም ደጋግመህ አቅርብልን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑራቹ

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Месяц назад +72

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱስ ዑራኤል ረድቶኝ የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ወስጃለው የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ከፈቀደ ደውዬ live ላይ እመሰክራለሁ ❤❤❤

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 Месяц назад +5

      እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +9

      እኔም የኬጅ ተማሪ ብትሆንም የቅዱስ ኡራኤል መልኩ ተአምር እየሰራ ነዉ የዉጤት ለዉጡ ልነግራችሁ አልችልም🤔👏🥹አሁን እራሱ ወደ ሌላ ት/ቤት አስመዝግቢያት ስትፈተን በአሪፍ ዉጤት አምጥታ ከወጭም ገላገለኝ ልጅቷም ክረምት ከመማር አሳረፋት መላኩ

    • @user-tb8sm8tq7f
      @user-tb8sm8tq7f Месяц назад

      ​@@yekidanemehretlegamen860ተትቁቆሻቀቅሾቁ ቲቲተርረቲተርረወትተትተሪነተውቴወርረረው ቴትቱትትየረት ቴተቴተተወትተረትወረቴረረወርትውተዊ ትሬዠሪ ኑሮና ወወተተተተዉነወት😮😅😅❤😮

    • @user-us3pf2bs2v
      @user-us3pf2bs2v Месяц назад +2

      እንኳን ደስ አለህ❤❤❤

    • @user-me7jq6ji8g
      @user-me7jq6ji8g Месяц назад +2

      እምነትሽ ያውጣሽ

  • @EdenTesfaye-qx3xz
    @EdenTesfaye-qx3xz Месяц назад +12

    አቤት መታደል፡በእውነት ድንቅ ትምህርት ነበር፡ብዙ ተምሬበታለው፡ወንድማችን ትልቅ ፀጋ አለህ።እግዚአብሔር ዪጠብቅልን።መምህርም እግዚአብሄር ዪስጥህ፡ወንድማችንን በሌላ ርዕስ ድጋሜ አቅርብልን፡

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 Месяц назад

    እግዚአብሔረ ይመስገን...... እንኳን ለቅዱስሩፍኤል አደረሣችሁ...... የድንግልማርያም ልጅ መድኋኒአለም ክብሩ ይሰፋ......እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ያበርታን....እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን....እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ....በርግጥ እርሱ ደዌያችንን ወሰደ፤ሕመማችንንም ተሸከመ፤እኛ ግን በእግዚአብሔር እንደ ተመታ፣እንደ ተቀሠፈ፣ እንደ ተሠቃየም ቈጠርነው።ነገር ግን እርሱ ስለ መተላለፋችን ተወጋ፤ስለ በደላችንም ደቀቀ፤አሜን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Месяц назад +7

    ሰላማቹ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም ያመጣቸው

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад +5

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለቅዱስሩፍኤልወራሀዊመታሠቢአደረሣችሁአደረሠን መምህረእንኳንደህናመጣችሁልንአሜን

  • @user-nk1yy3gq4x
    @user-nk1yy3gq4x Месяц назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዳችን እናመሰግናለን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Месяц назад +2

    ረቡኒ ወዳጃችን ፍቅረ ማሪያም እንኳን ደና መጣቹሁ ❤ በጣም ብዙ ነገር ነው እያስተማረን ያለው ፀጋው የበዛለት ሰው ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ግዜና ሰአታቹህ ሰጥታቹህ ስለምታስተምሩን ግን መምህር የማጠቃለያ የመጨረሻ ሁኖ ለምን ሰአቱ አነሰ 👏

  • @user-pv5sm9hz7b
    @user-pv5sm9hz7b Месяц назад +5

    በስመአብ የሚገርም ነው ክፍል1 ና2 ሰምቼዋለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ተስፋዬ እንደነዚህ አይነት ምሁራኖችን አቅርብልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚኣብሄር ይስጣችሁ በርቱ እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ዳውሎድ ብናደርገው ይጠቅመናል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад

    ❤❤ቃለ ህይወት ያሰማብን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር❤❤በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን ፍቅረ ማርያም ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Месяц назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Месяц назад +10

    መምህር እና ፍቅረ ማርያም እንኩዋን ሰላም መጣችሁልን 💐👏👏 ሰአት ለምን አይጨመርም የመጨረሻ ነው ስትለን ደነገጥሁ መምህሬ።ውይይት ነበርኮ ስለዚህ አስር ሰአትም አይበቃ ምንም ሆዴ አልሞላም የበላሁት። ፍቅረ ማርያም መመላለሰ ካልቻለ ድምፁን ሪከርድ እያደረገ ይላክልህ እንደወረደ አቅርብልን መምህር።
    አዳምጨ እመለሳለሁ
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏👏
    ላይክ👍👍👍👈👈
    ሼር 👈👈👈
    ሰብስክራይብ ✅✅ እናድርግ👏👏

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Месяц назад

    I could listen to you guys all day. I wish we have these kind of teachers in our churches

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q Месяц назад

    አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እናመሠግናለን 🤲💒🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🕊

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @AlazarmengistuBabi
    @AlazarmengistuBabi Месяц назад

    መምህር ቆንጆ ትምህርት ስለሆነ ቀጥሉ እና ኪዳነምህረት ሁላችንን ታበርታን በርቱ !

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን 💞

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад +1

    ነቅቸ እድን ዘድ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Месяц назад +1

    እኔ በመምህር ተሰፋዬ ትምህርት አተመለሰኩኝ 5 አመቴን ይዣለው መድኋኒአለም ክብሩ ይሰፋ ተመሰገን🙏🙏🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Месяц назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ለካስ እንደዚህነው እኛኮ ስልጥነን ሞተናል ሁሉምነገር ከስልጣኔጋርነው የምናያይዘው ሚስጥሩ ይሄነው ወይመድሕንአለም አንተው ጠብቀን እኛማ ጠፍተናል

  • @news29-oc9gq
    @news29-oc9gq Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Месяц назад

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin Egziahber mesegn ❤❤❤❤

  • @h6ey335
    @h6ey335 Месяц назад

    በጣም ይገርማል🤔እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ለእኛ ብላችሁ ግዜያችሁን አብቃቅታችሁ ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ መምህርዬ🙏ሁላችንም ቸበለጠ እንድነቃ እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Месяц назад +1

    መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወድማችን ፍቅረ ማርያም ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤እኛንም የልቦናችንን አይን ያብራልን አሜን ።እግዚሐብሄር አምላክ ሁላችንንም ያበርታን

  • @GenetLeyekun
    @GenetLeyekun Месяц назад +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህር አንተንም እንግዳህንም ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ:: በተለይ በልጆች ልደት ዙሪያ ያደረጋችሁት ውይይት በጣም ጠቃሚ እና አንቂ ሰለሆነ አመሰግናለሁ ነገር ግን የልጆች የልደት መዝሙር ለሁሉም ተደራሽ ይደረግልን!!

  • @user-uv5io9kg8r
    @user-uv5io9kg8r Месяц назад

    ለመምሕር ተሥፋሥላሤና ለፍቅረማርያም አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ በጣም በሚገርም ሁኔታ ተረድቻለሁ ካሥተማራቹሕኝ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል❤❤❤

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Месяц назад +2

    በባለፈዉ ሁለት ተከታታይ ትምህርት ብዙ ተምረናል አሁንም እንማራለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @GenetGenet-ct5ow
    @GenetGenet-ct5ow Месяц назад

    ድንቅ ትምህሪት ነው አቤት መታደል❤❤❤መምህሪ ክበሪልን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @bezawitbz
    @bezawitbz Месяц назад +1

    ፈጣሪ እነደዚህ አይነት እንቁዎችን በቤቱ ያፅናልን

  • @maryfekadu3662
    @maryfekadu3662 Месяц назад

    Selam wendmocha Memher gram Be UK eytskyu new bota teklelew lebona yestchew le kelkycho 🙏ehta felga heda menfs tasrolatal kebru yesfa ye medhanyalem amen

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Месяц назад

    ቃል ህይወት ያሰማችሁ፣ብዙ ቁምነገር አግኝቼበታለው ። ሀገራችን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይባርካት ።

  • @HheHgw
    @HheHgw Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Месяц назад

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንድሁም ወንድማችን ፍቀረ ማርያም እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ ብዙ ትምህርት አተንበታን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @HiwetHh
    @HiwetHh Месяц назад

    በጣም ደስ የመል ውይይት ነበር መምህር በእዉነት በዙነገር ተምረናሎ እደዉ ፍቃድ ከሆነ በሌላ ጊዜ ብትጋብዛቸዉ በጣም ደስ ይለናል ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AlazarmengistuBabi
    @AlazarmengistuBabi Месяц назад +1

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ያበርታን ።

  • @raheldxm8423
    @raheldxm8423 Месяц назад

    የድንግልማርያም ልጅ እድሜ ይስጥልን😊

  • @world12209
    @world12209 Месяц назад +2

    ውንድማችን ብዙ ተምረንብሃል አምነትህ እና ሰለ ሰጋወ ወደሙ የገለፅክበት በጣም ደሰ ይላል❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Месяц назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው መዳም ቤት hone በርሶ አገላለፅ አለምን ዞርካት ፀጋውን ያብዛሎት በረከትዎ ይደርብን ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን መምህርዬ 🥰🥰🥰

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Месяц назад

    አቤቱ ቻሩ ሆይ ልበችንን ክፋትልን

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 Месяц назад

    Egzabihier ymesgen nay Egzabihier sirah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hw6jo6qb9y
    @user-hw6jo6qb9y Месяц назад

    memer kalewn yasemaln enkan den metahuleyn egezaber eedemen tenau yestahu des uemel yemert new

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Месяц назад +1

    I live in Denver. What he said is so true. Every sculpture every painting is connected to the beast in the airport. It's scary. I hope I get the strength to consistently get in to daily prayer.

  • @emawayusharedo2761
    @emawayusharedo2761 Месяц назад +2

    Memihir Tesfay zer yiwtalihi wendimi.

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s Месяц назад

    Nikech Eden zinid egezeyaber yirdan❤❤❤❤

  • @beshirhassen
    @beshirhassen Месяц назад

    እውነት ነው እግዚአብሄር ከፈቀደ እመሰክራለሁ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад

    .እግዳችን እድሁም መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉንና እድሜዉን ያብዛላችሁ በጣም የሚያስተምር ና የሚገርመኝ ትምህርት ነዉ ልኡልእግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @etsubd4353
    @etsubd4353 Месяц назад

    እንደዚ አይነት ትምርት ይብዛልን ደስ ይላል በጣም

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Месяц назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውይ በእጅጉ አብዝቶ ይስጥልን እንዲሁም ውድ መምህራችን መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Месяц назад

    ዋው መምሕር ግርማዬ እንዳይደክሙብን ሁሉም አሜሪካ ያሉት አንድም ቄሶች የሚናገሩትን አያቁም በተለይ በዲሲ ቅድስ ገብርኤል ቤቴክርስትያን መፅዳት አለበት

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Месяц назад

    እጅግ በጣም አሰተማሪ በእውነት

  • @GenetG-ki6mv
    @GenetG-ki6mv Месяц назад

    ተናፋቂው መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ እንትን እስከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m Месяц назад

    በጣም ይገርማ ል 1-3አ ዳምጨው አለው በጣም አስተማሪ naw ሁሉ ሰው ያዳምጠው እግዚአብሄር ጠጋውን ያብዛላችሁ እንቃ እራሳችን እናድን እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን
    መምህር ን
    ፍቅረ ማርያምን እግዚአብሔር እስከ እናቱ ይጠብቃ ችሁ

  • @user-vi4nw1ht1d
    @user-vi4nw1ht1d Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ምን ሁኖ እያልን ነበር ስትጠፋብን

  • @eden9876
    @eden9876 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን 1-3 የሚሰማ ካለ ብዙ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው ሁሌ በወር አንዴ ቢቀርብልን ከቻለ ወንድማችን እኔ አገላለፁ በጣም ወድጄዋለሁ በርቱልን💒

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት Месяц назад +1

    Memhrachn degagmeh akrbln

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +2

    መምሀር ከዶክተር እኩል አትበል ከዶክተር በላይ ነዉ ምንም እኮ አይገናኝም እግዚአብሔር ሲፈዉስ በአንዴ ቀጥ ይላል። የልብሱን ጫፍ ስትነካዉ ለ12 አመት ሲፈስ የነበረዉ ምን አልባት በህክምና አይቻለም የተባለዉን ክርስቶስ በልብሱ ቀጥ አደረገዉ ቅዱስ ዻዉሎስም በልብሱ ሰዉ ፈዉሷል ሀይል ነዉ ከቅዱሳኑ የሚወጣዉ የጌታ የስልጣኑ ሀይል ሲወጣ የቅዱሳኑ የፀሎታቸዉ ትሩፋት ሀይል ሲወጣ ሲፈዉስ እናያለን።

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Месяц назад

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤⛪

  • @AsterYosief
    @AsterYosief Месяц назад

    እንካን ደና ጣህ መምህር እዝጋብሄር ይጠብቅሀ ከነ ቤተሰብ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Месяц назад

    ተባረኩልን ወንድሞቻችን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Месяц назад

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምረናል መክረኸናል እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWolde-cn5lu
    @TigistWolde-cn5lu Месяц назад

    የእውነትነውቃለህይወትያሰማልን

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 Месяц назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በህነት ዘመናቹ ይባረክ

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ እኔም ሻማ አጠፋለው እኮ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Месяц назад +1

    ኧረ ወዮ ምን ጉድ ነው እናንተ ይሄ ነገር የለንም እኮ ያው እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስባን 😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @Astermamo-zz5fr
    @Astermamo-zz5fr Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመሥገን እንኳን ለቅዱሥ ሩፋኤል ሠዳዴ አጋንንት ወርሐውዊ መታሠቢያ በዓል አደረሣችሁ አደረሠን

  • @astertesfay8003
    @astertesfay8003 Месяц назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ወይ ጉድ?

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Месяц назад +1

    መምህር እንኳን ደና መጣችሁ ግን ወንድማችን የሚናገረው ነገር ትንሸ ረቀቅ ሰለሚል ያሰጨንቃል እንደ እኔ እንደእኔ በሚገባን መልኩ ቢቀርብልን እላለው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @Tigist22
    @Tigist22 Месяц назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁን መምህራችን እና ውድ ወንድማችን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Месяц назад

    ወይኔ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ❤ ኧረ የማይሰለች ወንድም ነው ያመጣህልን መምህሬ ቀጣይም ይኑረው ብዙ ነገር ተምረናል
    የመምህሬ ልጆች ፍቅርተ ሥላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Месяц назад

    ያቀጥላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Месяц назад +1

    ደጋግመን እያዳመጥን ነበር ሶስተኛ ክፍል መኖሩን አላወቅንም ስለዚህ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ። በዚህ አጋጣሚ እኔና ሌሎች የሌላ ዕምነት ተከታዮች ጓደኞቼ ሼር አድርጌላቸው በመገረም ነበር ያዳምጡት ።

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 Месяц назад

    በጣም የሚገርም የነቃንበት ፕሮግራም ነው ሳናዉቀዉ ሁሉም ነገር ተዋህዶናል ልደት ላይ የሚጠፋዉ ሻማ በጣም ነው የገረመኝ!!! ወንድማችን ፍቅረ ማሪያም ገና ከአንተ ብዙ እንማራለን በተለይ ዉጪ ያለን ሰዎች! አንተን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
    መምህር ተስፋዬም ይሄንን ፕሮግራም አመቻችተህ እዉቀታችሁን ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🙏🏽

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዘርትሁን
    @ዘርትሁን Месяц назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን መምህር

  • @FelekuGezahegn
    @FelekuGezahegn Месяц назад +1

    Selam beteseb endet nachihu enem yekdus Erufael mskrnet aleng, live,gebbche emesekralehu ❤❤❤

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እረ መምህር ፀጋ ልዮልዮ አይደል እረ ይሄን ሰዉ አስቀጥልልን 🤔

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Месяц назад +3

    መምህር በውጭ ያለን በደንብ ገብቶናል 🟢🟡🔴🙏🙏🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Месяц назад

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Месяц назад

    ስላም ስላም መምህረችን❤❤❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Месяц назад +1

    መምህር ህዝብ ጥያቄ መጠየቅ ሚፈልግ ስዎች ያኖራሉናጥያቄ ሚፅፍበት ያፈጠርና ህዝብ መልሱ ያመልስል ወንድማች ፍቅረ ማርያም

  • @ShN-ps9ff
    @ShN-ps9ff Месяц назад +1

    Selam memhir enkoan dehna metahi memhir ebakhi bewst awragn

  • @HelanHelan-ew7fr
    @HelanHelan-ew7fr Месяц назад +2

    ሰም እንዴት ነችው የምህር ተማሪዎች መምህርን ጨምሮ የምንሰማውን እምንማርበት ያድርገን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад

    .እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ ክብረበአል በእዉነት ክፍል 2ኛ በጣም የሚደቅ የሚገርም ነዉ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሁንም በድጋሚ ስለመጣ አባታችን በጣም ደስስስ ብሎኛል ሙሉ በሙሉ ነዉ ያዳመጥሁት ግን ክፍል 2ት ኮመቴን አላየህዉም መምህር

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Месяц назад +1

    አሁንማ የወፍ በሽታሊመጣ ስለሆሆ አንዳ እስቴት ብዙ ዶሮ ሚሊ ተገለዋል አለም ብዙ ችግር ሊመጣእየተባ ነው ፍራቻ ላይ ነን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Месяц назад +1

    ወገኖቼ ለነፍሳችን የሚጠቅመን የዳቢሎስን ሴራ ነዉ የመንማረዉ ምንማለት ፈልጌ ነዉ የስጋን ነገር ኮሜንት ላይ ባንጽፍ እባካችሁ እንዳናዳምጥ የራሳችንን ችግር እነድናስብ የሚያደርገን ዳቢሎስ ነዉና እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tsigetsige1204
    @tsigetsige1204 Месяц назад

    Enamsgnaln bewnt bchal lilam kfel bketlulen teru nw semtastmerun nger btam enamsgnaln እግዚአብሔር ያክብርልን Btam nw yankan yalwkenwn aswkachunal enamsgnaln

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 Месяц назад +1

    Yemirabawiyanin sera megelibeti alebin 666 setan amilakiwochin sera megelibet yemichalew enidet new ebakachun የጠላቶቻችን የ 666 አምላኪዎች ሴራ የሚገለብጥ ትልቅ መሀበር ተቋም ጠላቶቻችንን እንዳይስፋፉ የሚያደርግ ጠላትን የሚያዋርድ የሚያደቃቸው በሁሉም ነገር የተደራጀ የፈጠረን መድሐኒአለምን አጋዥ አድርገን ከበቁ አባቶች እና እናቶች ጋር አብሮ የሚሰራ ትልቅ ድርጅት እንክፈት ?

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад

    በጣም የሚገርም ነው ደጋግሜ ሰማውት ቤተሰብ ቪዲዮ ስታዩ vpn አብሩ

  • @mulu1270
    @mulu1270 Месяц назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    Tebareki memhier bezutemernalie fetary ymesign.emebrhane titebikihie

  • @melattsegay
    @melattsegay Месяц назад

    Eniem Maryland yemetubet yetefeweskuy ney

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Месяц назад +1

    መምህር ይሄ ምስክርነት ይሁነኝና ባለፊው አመት እህቴ ስታርፍ እናቴም አክስቴም ያረፉት በአንድ አይነት ህመም ስለነበረ እና ህልምም ስላየሁ ንስሀ ገብቼ ነበር እና በህልሜ 47 ቀን ነበረሽ የሚል ነበር እና ከዛ ቀን በዄላ በየቀኑ ሻማ አበራለሁ ።የነፍስ ዋጋ የድርግልኝ🙏