175ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 324

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Год назад +9

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ!!! እኔም እንዳንቺው 8 ወሬ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ነው ልጅ የሰጠኝ ለምኘው 4 ተኛ ልጄ ፀበሉን ተጠምቄአለሁ እስካሁነ ፀበሉንም እየጠጣሁ ነው ስወልድም ለሱ ነው የምሰጠው ሰፈሬም ሩፋኤል ታቦቱ አለ!!!

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +33

    መምህር ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ውድ መምህሬ ደህና እደሩ ምእመናን 🕊🕊🕊

    • @selam801
      @selam801 Год назад +1

      አሜን፫❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +61

    እንዃን ለአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር ደዋይ እህቶቻችን ብዙ አስተማራችሁን ወንዶች ነቃ ነቃ በሉ እንጂ

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Год назад +3

      አሜን፫👏👏👏

    • @selam801
      @selam801 Год назад +1

      አሜን፫ ውዴ❤

    • @fhfk8048
      @fhfk8048 Год назад +1

      አማ ሰላም ነሽ በህልሜ አንቁራርት ሳባረር አደርኩኝ ምንደነው?

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 Год назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን እህት
      በረከታቸው ይደርብን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +21

    #ሠላም በድጋሜ መምህርዬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የምታሰተምረን ሁሉ ንጉሰ ሆይ ውለታህ ይክፈልህ🤲🕯🕯
    #ብዙ አመላችን ክፍታችን ተንኩላችን ሰለቻልከን በደላችንን ሰለደመሠሥከልን የእኛ እውነተኛ መኖሪያ እኛንም ልትሸከም ሀይል ያለህ አንተ ብቻ መሆንህን ሰላወቅን በእውነት ልባዌ ምሰጋና እናቀረብልሃለን,🎚🕯🕯✝️💚💛❤️

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Год назад +13

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሸ ፈታኢዊ ማህፀን ቅዱስ እሩፋኤል ይቅረብሸ አሜን አሜን አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +17

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ❤ ማርያም በሽልም ታውጣሽ 🙏

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Год назад +13

    አመብርሀን በሰላም ትፍታሽ ማርያም በሽልም ታውጣአሽ በረከታቸው የደርብን 🙏🙏🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад +5

    🎚በዛሬው መርሐ ግብር ስለ አመቺሳ በሰጠኸው ማብራሪያ መልስ አግኝቼበታለሁ :: ተመስገን🤲አምላኬ በተስፋ ሥላሴ ላይ አድረህ ስለመከርከኝ ስላስተማርከኝ :: ለመምህር ተስፋ ስላሴም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🕯አሜን🤲

  • @user-zv1yq6sp6d
    @user-zv1yq6sp6d Год назад +5

    እኔስ አማራርት ነኝ😢 አንዴ ቀን እመለሰለሁ እበካችሁ ለኔም በፀልታችሁ ወለተ ፁዮን ብላችሁ አስቡኝ በእውነት ባንተላይ አድር ያሰተማረን አምላኬ ቅዱስን የኛም አምላክ ይተመሰግን ይሁን🙏👏😍😍😍❤❤❤

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Год назад +6

    መምህር እንኳን ደህና መጣልን ከእህቶቻችን ቡዙ ትምህርት ነው የተረዳሁት መምህር ችን ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ሁላችንም ከያሌንበት ይጠብ ቀን🙏🙏🙏

  • @arg2252
    @arg2252 Год назад +7

    እህታችን ቅዱስ ሩፋኤል ይፈውስልሽ

  • @mesryedesta2435
    @mesryedesta2435 Год назад +7

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ላንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ ልጅሽን በሰላም ያስታቅፍሽ አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +9

    መምህራችን እደትነህ ምእመናን እደትናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ኑርልን ❤❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Год назад +9

    ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት
    ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
    (ምሳሌ 22:4)
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤#Egzibher yimsgen memihir kale hiwot yesemalin bewunet desss yemil wuyeyet new Egzibher yimsegn egnam besemanw yemnelwot yadergen AMEN 🤲💚💛❤🙏

  • @kalkidanteklehaymanot4531
    @kalkidanteklehaymanot4531 Год назад +6

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ዶሞ ማርያም። ብሽልምሽ ታውጣሽ እህቴ ውድ መምህራችን እግዚኣብሄር ካንተ ጋ ይሁን❤

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Год назад +3

    ወለተ ማርያምን ማርያም ትቅረብሸ በሎልኝ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት የበኩር ልጆች የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ማርያም 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤👏👏👏

    • @sofevnegsa1279
      @sofevnegsa1279 Год назад +1

      እመቤቴ ትቅረብ ሺ የኔ እህት

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Год назад +5

    መንፈሳዊ ህይወት ማለት መብትን ማስከበር ማለት ነዉ ❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Год назад

    በእውነት በእውነት እላችኋለው መምህር ተስፋየን በይሰጣን ልዑል እግዚአብሔር እኔ እስካሁን ሲኦል ነበርኩኝ መንፈሱ በጣም ከባድ ነገር ነው ያጋጠመኝ መቋቋም እስኪያቅተኝ ፈጣሪ ነብሳችሁ ትርፍ ሲለን የኦርቶዶክስ እቁ መምህር ተስፋየን ሰጠን እላችኋለው

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 Год назад +3

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕቅፍ ድግፋ አድርጋ ትገላግልሽ ::

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Год назад +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ። አንድ ክርስቲያን ንስሃ ሲገባ ፋይሉን ከዲያብሎስ እጅ ይቀማል። መፀለይ ሲጀምር የክርስቶስ ሰላም ተስፋ ፍቅር ወደ ቤቱ ይገባል። መስገድ ሲጀምር እግዚአብሔርን ያመሰግናል ጠላቱን ዲያቢሎስን ደግሞ ይረግጣል። ቅዱስ ቁርባን ሲቀበል ክርስቶስ በሂወቱ ይነግሣል ፍርሃት ድንጋጤ ብቸኛ ነኝ ሰው የለኝም የሚለው ሃሳብ ከውሰጡ ይወገዳል የሚጠብቀው መልአክ በቀኙ ይቆማል ስለዚህ ክርስቲያን ብቸኛ ነኝ ካለ አይፀልይም አይሰግድም ማለት ነው እየፀለየ ብቸኛ ነኝም ካለ እየተጠራሩ ፀሎት ካለማመን አይሻልም እየፀለዪ ከመጠራጠር እግዚአብሔር ይጠብቀን።

    • @emuyemariyamlij7037
      @emuyemariyamlij7037 Год назад

      Abune esitnfase kirstos nebisachewn.yimar

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Год назад +1

      እናመሰግናለን ከዚህ ኮመንት ብዙ ተማርኩ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +9

    በእውነት ዛሬ የነበረ ውይይት በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ ደና እደሩ ምእመናን❤

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ውዴ❤️💛💚✝️🕯🎚

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 Год назад +1

    እኔ መምህር ላገኝህ ብዬ ቢሮህ ብመጣም አልሆነም ግን የበረከት ስራ ሰርቼ ተመለስሁኝ ሌላው እንዲህ በቴክኖሎጂ በላይቭም በትምህርትህም ስትመጣ ስለማገኝህ ለጊዜውም ቢሆን በኣካል እስከማገኝህ በዚህ እፅናናለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ዳግም ሀገሬ ገብቼ እንዳገኝህ መልካም ፈቃዱ ይሁንልኝ የእግዚአብሔር።
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በስልክም ድላችሁ የተወያያችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን።

  • @TemesgenAmlakye
    @TemesgenAmlakye Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህወት ያስማልን❤❤❤

  • @user-mx2jd8pc5s
    @user-mx2jd8pc5s Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እዚች ሰሀት እና ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏❤💒💒

  • @teshometekle4688
    @teshometekle4688 Год назад +3

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @tizitadozale9547
    @tizitadozale9547 Год назад +3

    አሜን አሜን እልልልልልልል❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 Год назад +2

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ::

  • @user-tu7du7xi1c
    @user-tu7du7xi1c Год назад +2

    መምህር ተስፍየ እግዚአብሄር ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ ተባረክ ወንድማችን

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 Год назад +4

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад +1

    ጥሩ ነገር ስማሁ ሰለ ቅዱስ ሩፋኤል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽእህቴ እግዚአብሄር እረኛችን ጠባቅያችን ነው በተለይ ምንም ማንም ለሌለው

  • @ssamson7255
    @ssamson7255 Год назад +4

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
    እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Год назад +2

    ❤❤❤ እልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ደስ ይመልን ነው 😢 አይዞሽ እማ እግዚአብሔር አምላክን መምህርትን ይልክልት አይዞሽ በእውነት ውድ ሊቀ ቅዱስ ሩፍኤል ይፍውስሽ
    በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላም ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን በእውነት

  • @avg4628
    @avg4628 Год назад +2

    ቅዱስ ሩፉኤል ኣባቴ ❤❤ እንካን ረዳሽ አመብርሃን በሰላም ትጋላግልሽ

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እዴት ደስ የሚል ላይብ ነበር ላይብ ላይ ባልኖርም አሁን ጨረስኩት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ ባንተ ላይ እድሮ የሚያስተምረን አምላክ ክብር ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ላምላካችን ይሁን
    እህቶቻችን ለናንተ የደረሱ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ እመብርሀን እናቴ ለኛም ይድረሱልን
    መምህሬ ዝማሬ መልአክትን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ኑርልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ul5yd9ep5x
    @user-ul5yd9ep5x Год назад

    በእውነት ደስ የሚል ውይይት ነው በመምህራችን ትምህርት እኔም ተቀይሬ ቤተሰቦቸን ቀይሬ አለሁ ቤተሰቦቸ በሙሉ ታማሚ ነበሩ አሁን ፀሉዩ ፀበል ሂዱ በማለት ፀበል በመሂድ በፆሎት ድነውልኛል የድንግል ማሪያምን ልጅ አመስግኑልኝ በመቀጠል ልጀ አስም በሽታ ነበረው ተፈውሶልኛል እንዲሁም አገት ማተቡን ይበጥሰውና ይበላው ነበር አሁን ከዛ ድኖልኝ ማህተቡን ለብሶ ይገኛል ይሄም የሆነው የመምህራችን ገጠመኝ በመስማት ነው

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Год назад +1

    ና ወደ ቤቴ ግባ መዳናለም አባት 👏👏👏👏👏👏👏 ረቡኒ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @slemadoha123
    @slemadoha123 Год назад

    ✝️ መምህረቸን እረጅም እድሜና ፀጋ ያድለወት ከነቤተሰብህ ዘርህ ይለምልም በእወነት እናቱ እና ልጅ በሁላቸንም ቤት ይገኙ አሜን አሜን
    ቅድሰ ገብረኤል አባቴ ድንግልን እንዳበሰረሀት እኔንም በጨነቀኝ ነገር ላይ አተ ግለፀና በዳሰታ አብሰረኝ እኔ ሀጤተኝ ያተ ባሪያ ነኘ😢😢

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ምሽት ነበር አግዚአብሔር በቤቱ የቆየውን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ መልካም ምሽት

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል💒🕊🕊🕊🙏🤲💒

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @hawwiioromtittiwalloo2892
    @hawwiioromtittiwalloo2892 Год назад +2

    ወተሚካኤልበላችሁበጸሎትአሰቡኝእህቶችወንድሙች

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Год назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ሃሪፍ ውይይት ነበር ለእኛም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን፫🙏

    • @askalaragie8453
      @askalaragie8453 Год назад

      ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +2

    Amen Amen Amen. Elelele Elelele Elelele zimare melkit yasemalin silamaneger sitoxa egzabher yimasgen

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 Год назад +1

    ሰላም መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነው እኔ የተወለድኩት በስለት ነው ቅዱስ ገብርኤልን ተስለው ነው ግን ለአመቺሳ ተሰጥቻለው አብዛኛው ነገሮቼ ወደ መንፈሳዊ ነው የሚስበኝ እንደ ሴት ሜካፕ ጌጣጌጦችን የተገላለጠ አጫጫር ነገሮችን አልወድም እና ሁሌም ግራ ይገባኝ ነበር በጣም ብዙ ነገሮች ይደርስብኛል አልፈዋለው የማልለው ከባድ ነገሮች ብቻ የምፈልገውን ነገር ሳይሆን የማልፈልገውን ነገር ነው የምኖረው

  • @TddgffFture-lm5kg
    @TddgffFture-lm5kg Год назад +2

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ አማምላክ በሽልም ታውጣሽ ❤

  • @yegebreail
    @yegebreail Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ብዙ ትምህርት ያገኘንበት ውይይት ነበር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤️🙏🙏🙏

  • @miriamabraha
    @miriamabraha Год назад

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የጌታችን የመድሐኒታችን የየሱስ ክርስቶስ እናት በሰላም ትገላግልሽ! የቅድስ ሩፍኤል በረከት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 Год назад +1

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሸ ማርያም በሸሌም ታውጣሸ

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Год назад

    መንፈሳዊ ህይወት ማለት መብትን ማስከበር ማለት ነዉ
    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ደስ የሚል ዉይይት ነበር 😢😢😢እኔስ መቼ ነዉ ይሄ እድል የማገኘዉ

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Год назад +1

    መንፈሳዊ ሰው ማለት መብትን ማስከበር ወይም ባለመብት መሆን😢
    ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ ስት ተማርን😢😢

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Год назад

    እመቤታችን ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🙏🌿🌿🌿🕊🌾🌾

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Год назад

    እመቤታችን በሽልም ታውጣሽ አሜን አሜን አሜን

  • @user-hr4ry6iz7p
    @user-hr4ry6iz7p Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን እድሜና ጠና ይስጥልን መምራችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ የሚል ውይይይይት ነበር እናመ ስግናለን እህቶቻችን ብዙ ነገር ተምረናን ውድ መምህራችን ቃለ ህወትን ያስማልን አሜን የኔ ውድ በንየ ቆጆ ጠፍሽ በጣም ነው እምንወድሽ ❤❤❤

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Год назад +1

    የመጀመሪያ እናት ግን በመቁጠሪያ ብትቀጠቅጠው መልካም ነው እና ደግሞ በስሜት ምንም ማደረግ እንደለብን ለሁሉም ጊዜ እንዳለው ተምሬለሁ ሌላውን አልሰማሁም ስጨርስ እኳምታለሁ

  • @onelove1703
    @onelove1703 Год назад +1

    የመጀመርያዋ ደዋይ ውይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ቅልብልብ ያልሽ ነሽ እባክሽ እንዳትቀሰፊ ንስሀ ገብተሽ ከዚ በዋላ ምንም አይነት ግንኙነት እንዳታረጊ እሱ ካልቆረበ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Год назад

    ❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። መምህራችን ረጅጅጅጅምምምም...እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ።

  • @miladres
    @miladres Год назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ላንቼ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለቅዶስ ሩፉይም ክብር ምስጋ ይግባውና ላንቼ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤

  • @manycell9813
    @manycell9813 Год назад

    እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ ተባረኪ ዳግም ለምስክርነት እንደምትመጭ ተስፉ አደርጋሉ ቅዱስ እሩፍኤል ለሁላችሁ ይድረስ

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Год назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እንዴት ዋላችው መምህር ጸጋውን ያብዛልን ሀሳባችውን ያካፈላችውን እናመሰግናለን ✝️❤️❤️❤️🕊️

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 Год назад

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ ባንተ ያልተቀየረ የለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Год назад +3

    ቃለ ብይወት ያሰማልን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Год назад +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei8081 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tsehaitsegaye
    @tsehaitsegaye Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያአስዕማል

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Год назад +1

    ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ፣ ሰላሙን ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Год назад +1

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ።እንኮን በሰላም ገላገለችሽ አሜን

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Год назад

    መምህር ይህን ህልም እኔም አየዋለሁ እናቴ ታሯርጠኛለች ግን በቴሌግራም ብታናግረኝ ደስ ይለኛል
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Год назад +1

    መምህርዬ 2ተኛዋ ግን መንፈሱ እንደሆነ ካወቀች ደግሞም አውቃውለች ምንድነው ማድረግ ያለባት በመቁጠሪያና በስግደት ቅጠት መስጠት መልፈስፈስ አይሰፈልግም ክርስቶስን ይዘን እንጂ እንደዚህ አደረገኝ ብለን ዝም ማለት የለብንምየልቤን እንዳታነብ ቅዱስ ሚካኤል የልቤን ምዕራፋ ይዝጋብህ ብላ እየሰገደችና እየቀጠቀጠች ብትቀጣው ያቆማል ብዬ እላለሁ ከተሞክሮ

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 Год назад

    እመቤታችን ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሸ። እንኳን ማሪያም ማረችሽ 😁። እህቴ እስኪ ሊቀመልአኩ ቅድስ ሩፍኤልን ንገሪልኝ እኔንም እንዲረዳኝ እወረደብኝ ተቸግሬአለሁ።
    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ወርሀዊ በአል ሁላችንንም በሰላም አደረሰን በረከታቸው ይደርብን ።

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Год назад +1

    ቃልይወትንያሠማልን ለመምህራችን

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Год назад

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እማ ፍቅር በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ እህታችን

  • @user-ti1tz9vg5b
    @user-ti1tz9vg5b Год назад

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад

    መምህራችን በውነት በእድሚ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያፅናህ ስንቱ ሰውች አነቃህ የስንቱ ነብስ አዳንክ

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Год назад

    እልልልልልልልልልልልል ቅዱስ እሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Год назад

    .እመቤቴ. በሰላም ትገለጊሽ እህቴ
    ቃል ሕይወትን ያሰማል መ መምህርችን
    አመሰግናለሁ

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад

    መምህር የዛሬው ውይይት በጣም ደሰ ይላል እንግዲህ ካዩት ለጓደኞች ቤተሰብ ሼር አድርጌላቸዋለሁ በመሀል ላይ አቋርጨ ስራ ደርሽ ነው የጨረስኩት እያደመጥኩ እሄዳለሁ ብዬ ለምን እንደሆነ ሌላ ፕሮግራም መጥቶ ጠፋብኝ ትቸው አሁን ለሌላ ጉዳይ ስገባ አገኘሁህ ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት እንቅልፌን ትቸ ማለት ነው ለማንኛውም እግዚአብሄር እድሜውንና ጤናውን አብዝቶ ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ ሰላም እደር🙏

  • @rishane9576
    @rishane9576 Год назад +1

    Memeherachene tebarekilene edemena tena yesetehe kene betesebibe eme amelake ke kufu hulu tetebekihe memhrie amen amen amen

  • @user-mw5hl1fq9h
    @user-mw5hl1fq9h Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ጊዜ ነበር 🙏🙏🙏

  • @user-so4xj5yr2y
    @user-so4xj5yr2y Год назад

    እመብርሀን ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እማ

  • @bcbc1248
    @bcbc1248 Год назад +2

    አልልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @user-yh4zi6ku4q
    @user-yh4zi6ku4q Год назад +1

    እማ ብርሃን ብሰላም ትገላግልሽ

  • @saraka999
    @saraka999 Год назад

    እውነት መምህር እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን የብዞወች መዳን ነህና አብዝቶ ይባርክልን

  • @user-rn2cv9bo4r
    @user-rn2cv9bo4r Год назад

    መምህር ሴጣን አምላክ እሚመስላቸው ሰዎች አሉ ስትል የኔ እናት እንደዛ ነው እሚመስላት ጠንቋይ ቤት አትሂጂ ስላት እዛም እኮ እግዚአብሔር ነው ያለው ሌላ ምንም አይሉም የእግዚአብሔርን ስም ነው እሚጠሩት ትላለች አንዳንዴ

  • @cookiekebinash-ee4bc
    @cookiekebinash-ee4bc Год назад +1

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Год назад +2

    እልልልል ይማርሽ

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Год назад

    እመቤታችን በሰላም ትግለግልሽ እመቤቴ በሸልም ታወጣሽ እህታችን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Год назад +1

    እልልልልል. እግዛብሄር. ይማራት.

  • @branch100
    @branch100 Год назад +2

    በሽልም ታዉጠሽ❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +1

    ወይኔ እህታችን 😢😢😢ታድለሽ አሁንም ቅዱስ እሩፋኤል አይለይሽ 😢😢እመቤቴ ማርያም ትዳብስሺ

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Год назад

    መንፈሳዊ ህይወት በስጋችን ና በነፍሳችን ላይ መብትን ማስከበር ነው አለማዊ ህይወት ማለት ነፍስን ማስነጠቅ ነው

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Год назад +1

    እልልልአይዞሽ እህቴ አሁንምቅዱስሩፋኤልይማርልሽ

  • @user-kp8pb1hg5r
    @user-kp8pb1hg5r Год назад

    መምሀር እግዚአብሄር ይባርክህ እድሜ ከጠና ይስጥህ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад

    እመቤታችን በሽልም ታውጣሸ💒🙏

  • @haihi6112
    @haihi6112 Год назад +2

    እማምላክ:ትማርልሽ:የኔእህት:አይዙሽ